Reflection:ኢየሱስ ክርስቶስ በሥጋ መጣ እንጂ ከሥጋ(ከሰው ሥጋ) አልመጣም |በቄስ በረከት|
HTML-код
- Опубликовано: 7 фев 2025
- #Apostolic_church #ኢየሱስ_አብ_ነው #Jesus_is_the_Father
#የኢትዮጵያ_የሐዋርያዊት_ቤተክርስታያን #protestant #Apostolic_Church_of_Ethiopia
#Apostolic_Church_International_Fellowship
#Heavenly_Flesh_of_Jesus #ሰማያዊ_ሥጋ #ሁለተኛው_ሰወ_ኢየሱስ #the_second_man #የኢየሱስ_ሥጋ_ከሰማይ_ነው #የኢየሱስ_ስም_ጥምቀት #መዳን_በሌላ_በማንም_የለም #የውኃ_ጥምቀት_በኢየሱስ_ስም_ብቻ #water_baptism_in_Jesus_name #oby_acts_2_38 #የሐዋርያት_ሥራ_2_38 #ከውኃና_ከመንፈስ_መወለድ #ዳግም_ልደት #born_again #born_of_water_and_spirit
#Apostolic_Generation
#ApostolicSong
#Biblical_debate #የመጽሐፍ_አዱስ_ውይይት
#acifna #apostolicchurchsongs #hawaryawitmezmur #pator_bereket_matewos #ቄስ_በረከት_ማቴዎስ
#Apostolic_doctrine
#onlyjesus #ኢየሱስ_ብቻ
#Apostolic_doctrine #ሥላሴ #Trinity
#onlyjesus
Follow me on:
www.tiktok.com...
On Facebook page:
www.facebook.c...
Telegram:
t.me/kalu2023
እውነት ነው ሥላሴ ጣኦት ነው
የምንለው በምክንያት ነው
አንተ ብቻ እግ/ር ነህ
ነህ 9፡6 ቤኪዬ ተባረክልን
ሥላሴ ይፈር ኢየሱስ ይክበር
“ወልድን የሚክድ ሁሉ አብ እንኳ የለውም፤ በወልድ የሚታመን አብ ደግሞ አለው።”
- 1ኛ ዮሐንስ 2፥23
“ከሥጋ የተነሣ ስለ ደከመ ለሕግ ያልተቻለውን፥ እግዚአብሔር የገዛ ልጁን በኃጢአተኛ ሥጋ ምሳሌ በኃጢአትም ምክንያት ልኮ አድርጎአልና፤ እንደ መንፈስ ፈቃድ እንጂ እንደ ሥጋ ፈቃድ በማንመላለስ በእኛ የሕግ ትእዛዝ ይፈጸም ዘንድ ኃጢአትን በሥጋ ኰነነ።”
- ሮሜ 8፥3-4
ቄስ በረከት እግዚአብሔር አበዝተው ይባረክ ።እኛ ከንተ ጋረ ነን በረታ በትምህርት ተባረከናል።
“ወልድን የሚክድ ሁሉ አብ እንኳ የለውም፤ በወልድ የሚታመን አብ ደግሞ አለው።”
- 1ኛ ዮሐንስ 2፥23
ጌታ ኢየሱስ በብዙ ጸጋና በረከት ይባረክህ ቄስ በረከት❤
ድል የአንድ አምላክ ነው ። ፓስተር ቤክ ተባርክልኝ❤❤❤❤❤
ወንድም ቤኪ ስለ አንተ በሰብኩ ቁጥር እን ለእውነተኛው ወንጌል የምታደርገውን ተጋድሎ በተመለከትኩ ቁጥር የዘመኑን ውሻት በእወተኛ ወንጌል ለማጋለጥ እግዚአብሔር ራሱ ያስነሳክ አገልጋይ እንደሆንክ በመረዳት አምላኬን አጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ። አሁንም ኃይሉንና ፀጋውን ያብዛልህ እድሜ ዘመንህን ሁሉ ጌታ ኢየሱስ ይባርክልህ።
እግዚአብሔር በሦጋ ተገለጠ ❤❤❤
ኢየሱስ ክርስቶስ በሥጋ መጣ እንጂ ከሥጋ አልመጣም። አሜን ❤❤
Eyes use. Yebarikehi. Abbey. Birkite. Aman. Amane. 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍
ፓስተር በኪ አንተን እግዚአብሔር ስለህ ሰጠኝ ለዚህ ዋንጌል እግዚአብሔር አምሰግናለሁ 🙌አሁንም ዘመን ኢየሱስ ይባረክክ 🥰🙌
ወይኔ ቤክ በጣም እግዚአብሔር ይባርክ ስወድህ የእውነት ❤❤❤ ራጅም ዕድሜን ተመኘሁ
ለሱ ማስተዋል ይስጠው........ቤኪ ተባረክ
ጌታ እየሱስ ይበርክ ወ/ም ቤክ
እውነትን በፈቅር ቤኪዬ የሱስ ይበርክህ ዘመንህ ይበረክ የኔ አበት🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤😢🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ድል የአንድ አምላክ ብቻ 🎉
ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ወ/ beki 🙏
የመደበኛ መደበኛ
ቀለል ባለ አማርኛ
😃😃😃😃😃😃😃😃
በጣም አስቆኛል ግጥሙ
God bless you Pastor Beki🙏🙏🙏🙏🙏
eyesusi.tsagana.yabazilat.w.baraket
ዎንድም በርታ እግዚአብሔር ካንቴ ጋር ይሁንልህ
ቤክ ጸጋውን ያበዘልህ
በደንብ እድታስተምር አንድ አምላክ ይርዳክ ሻሎም
እግዚአብሔር በሥጋ ተገለጠ
ቃልም ሥጋ ሆነ አሜን
wow, amazing explanation. Beki stay safe.
keep it up
yes, we should pray for his safety and ministry!
Likneh
Amen, Geta yebarke lezelalalem- Ande neger eziga mesatefe yemechile ke hone- sijemere Egezyabher sewen sefeter afer nehena wede afer temelesalhe newe yalw mekenyatum egezyabeher sefteren ke afer selehone, geta eyesus gin ke afer aydelem yemetaw laza newe yargew enji wede afer altemelesem-
Let's go Becky ❤
Bro, Beki I glorify God for what he put in you. you are reason for lots of blessing and shine the christ church's truth in this dark world. May the almighty hold your hands and continue till his day.
ቤኪዬ ኢየሱስ ይባርክህ
ኢየሱስ እግ/ር ካልሆነ
አያድንም 100%ትክክል
እግ/ር በሦስትነት አልተገለጠም።
ቄስ ቤኪዬ እግዚአብሔር አንተን ስለሰጠን እጅግ ደስተኞች ነን ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛልህ we love u❤❤❤❤❤❤❤
አሜን,ጌታ,እየሱሰ,ይባሪክ,ቤኪ
ጌታ ኢየሱስ ይባረኪ!!!
Bro Bek God bless you ❤
ኢየሱስ ይባርክህ
Tebarek Geta Eyesus yimarikh😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኢየሱስ ይባርክህ።
❤❤❤❤❤❤❤❤
beki geta eysus yibarkih bertalin
ከአብ ወጥቼ መጥቻ ያለው
Tebarek
God bless you
Amane beki yayesuse lijje 💖👍👍👍❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍
ቄስ በረከት ተባረክ ።
Geta Yesus abizito yibarikih !
Bekiyyy❤❤❤
ተባረክ ወ/ም ቤኪ
ቤኪ በእውነት በጣም ነው ያሳከኝ። በተለይ የመጽሀፉ ህትመት!!!
wow‼️ Amazing reflection 🙏
Thanks for lonely Jesus 🙏🙏
Tebareki w/beki berta igiziyaberi yibareki ❤❤❤❤❤❤
ተባረክ ቄሰ በረከት ❤❤❤❤❤❤
የመደበኛ መደበኛ መደበኛ
ቀለል ባለ አማርኛ
beyna zemen yeteseten hawaryawu paulos malet bishop beka nw,ehe hulu yesewu ewuket algeletelhm menfese nw yegeletelh AMLAKACHININA MEDANITACHN ANDU FETAR SIMUM (EYESUS )TSEGAWUN CEMIRO CEMAMIRO YISTIH. AFACHN MOLTEN LEMITEYIKUN HULU MELSIN ENDINSET ABKITEHNAL. BETAM NW MINAMESEGINH WONDIMACHN BISHOP BEKA.IDIMENA TENA YISTIH LELA MILEWO NEGER YELEYNM.
ተባረክ ቄስ በረከት
❤❤❤❤❤
አሁንም ልንገርህ አብ በስጋ መጣ የምል የለም
ኢየሱስ ክርስቶስ የአብ ልጅ ነዉ
እርሱ ነዉ በስጋ የመጣዉ
ሮሜ 9
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³ በሥጋ ዘመዶቼ ስለ ሆኑ ስለ ወንድሞቼ ከክርስቶስ ተለይቼ እኔ ራሴ የተረገምሁ እንድሆን እጸልይ ነበርና።
⁴ እነርሱ እስራኤላውያን ናቸውና፥ ልጅነትና ክብር ኪዳንም የሕግም መሰጠት የመቅደስም ሥርዓት የተስፋውም ቃላት ለእነርሱ ናቸውና፤
⁵ አባቶችም ለእነርሱ ናቸውና፤ ከእነርሱም ክርስቶስ በሥጋ መጣ፥ እርሱም ከሁሉ በላይ ሆኖ ለዘላለም የተባረከ አምላክ ነው፤ አሜን።
Bekiye be blessed!!!!!!! Thanks!!!!!!
Beki tebarek ❤❤❤❤
ፓስተር በረከት ቪዲዬ ሰርተህ ብቻህን በሰው ቪዲዬ ላይ ማውራት ትክክል አይደለም ፊት ለፊት አውራ
የሐዋርያት ወንጌል እያሸነፈ ይቀጥላል .
🦋❤🦋❤🦋
መደበኛ መደበኛ ቃለል በሌ አማረኛ ይመክሩ ከለሆና የለም ወሸታቻ በአደበበይ ይወጣል እንጅ ስለሴ ጣዖት ነው እግዚአብሔር ግን አንድ ነው።👏👏👏👏👏💖💖💖💖💖
ፐፐፐፐ ¡ ምን አይነት መገለጥ ነው እባክህ አቶ በረከት 😭😭😭 ከስጋ አልመጣም ማለት ከድንግል ማርያም አልተወለደም : የአዳምን ዘር አይደለም እያልክ መሆኑ ታውቆሀል ? እንደ ጃኬት የሆነ ስጋ ለብሶ መቷል እያልክ ነው። ይኸም ለሰው ልጅ የተሰራውን ስራ እየካድክ ነው። ደንበኛ የአጋንንት ትምህርት ነው። የክርስቶስ ተቃዋሚ ትምህርት። ኢየሱስ ክርስቶስ መጽሐፍ እንደሚል - ዕብራውያን
14-15: እንግዲህ ልጆቹ በሥጋና በደም ስለሚካፈሉ፥ እርሱ ደግሞ በሞት ላይ ሥልጣን ያለውን በሞት እንዲሽር፥ ይኸውም ዲያብሎስ ነው፥ በሕይወታቸውም ሁሉ ስለ ሞት ፍርሃት በባርነት ይታሰሩ የነበሩትን ሁሉ ነጻ እንዲያወጣ፥ በሥጋና በደም እንዲሁ ተካፈለ።
16: የአብርሃምን ዘር ይዞአል እንጂ የያዘው የመላእክትን አይደለም።
17: ስለዚህ የሕዝብን ኃጢአት ለማስተስረይ፥ ለእግዚአብሔር በሆነው ነገር ሁሉ የሚምርና የታመነ ሊቀ ካህናት እንዲሆን፥ በነገር ሁሉ ወንድሞቹን ሊመስል ተገባው።
እኛን የአዳም ዘር : ሰው ሆኖ እንደመጣ መጽሐፍ አስረግጦ ይናገራል
ጌታ ኢየሱስክርስቶስ ከማርያም ከመንፈስቅዱስ
የተፀነሰ ቅዱሱየእግዚአብሔርልጅነው።
👉ስለዚህ የእግ/ርቃል እግዚአብሔር መንፈስነው(ዮሐ4፡24)ስለሚል ስለዚህ ገናከጅምሩ የእግ/ር አሰራር ነው እንጂ
ማሪያም በራሷአቅምናጉልበትያደረገችው
ስራአይደለም።
Bekiye yemiyaweraw eko sewyew aydelem bewstu yalew adamn yasatew agant new agantu. Eka. Keyrol. Aman sishenfbet. Demo yhegnaw. Eka metekemiya. Adrgo asnestol. Ysthenefal
Abet Philsiphina ya macherasha gize mikeket dagmo Habesha wangel ley philsifina jamarn.
ከአብ ልጅ የተባለዉ ምንድ ወልድ ካይደለ ግን ዉሃ ጠጣ አትናደድ በረከትዬ ቃሉን እንደ አረዳድህ ሳይሆን ወደ ቃሉ ዞር በል
ስድቡ ቢቀርስ ትህትና ይኑራቹ ፈራጅ ጌታ ብቻ ነው
በረከት ተው በሥጋ የምታወራው አንተን ያስፈርዳል እንጂ አት 7
በመፅሐፍ ቅዱስ ዉስጥ የሌለን እያመናችሁ ሥላሴ እያላችሁ ይፈረድባችኋል እንጂ
ፓስተር በረከት እውነት ሲነገርህ እዩት ፋሽን ሾ የሚያሣይ ይመስል እያልክ ለማንቃሸሽ ሞከር አላዋቂነትህ ያሣያል
Namichi jabbii fakkaatu kun Yasuusiin nama biyya lafaa taasiseera waan ta'eef fariisaawiidha dhanga hin qabannee itti himaa dhufee dhagna haa qabatuu! Kanaaf arraba dheerata. Beekumsa biyya lafaallee hin qabu. Gowwaan si hin hudhiin du'akee hin beekuu jefhan. Biyyi lafaa waa sadi'iin raafamti tokko gaafa garbichi moote (isa akka keenyaa kana). Keenyaan akkuma abbootii isaa mul'ataafi barsiisa sobaan namootarraa maallaqa guure v8 bituuf kan qophaa'aa jiru waraabessa xobbeedhaa of eeggadhaa. Isa isaaf kennitan sanaan shunkurtii bitadhaa!
Amaaketicha!
ኦንሊ ጂሰሶች ግራ ይገቡኛል ምንድነው የሚፈልጉት???
ቤኪ ስልክህን ላክልኝ
ነገሩ የመገለጥ ወይም የመረዳት ጉዳይ ስለሆነ አልተሰጣቸውም እንጂ ክርስቶስ በስጋ መጣ የሚል የለም።
“አባቶችም ለእነርሱ ናቸውና፤ ከእነርሱም ክርስቶስ በሥጋ መጣ፥ እርሱም ከሁሉ በላይ ሆኖ ለዘላለም የተባረከ አምላክ ነው፤ አሜን።”
- ሮሜ 9፥5
በስጋ ስመጣ ከሰማይ ዱብ አለ??????
መደበኛ መደበኛ ቀልኤል ባሌ አማረኛ 😊😅 ይገረማል
ዎደ ሌላ መፅሐፍ ሚሄድም ማሳተምም አስፍለግም 66 ዉጭ
ከገዛ ልባቸው አውጥተው ይነገራሉ የሚል ትንቢት ተፈጽሞባቸዋል ።
Trinity ewnte nw
😂😂😂😂😂አይ ቤኪይ
የልጁ ዓላማ እውነትን ለመግለጥ ሳይሆን ተመልካች (viewer) ለማብዛት ብቻ ነው። እውነትን ሸጦ ሆድ የሚሞላ ሰው ያሳፍራል።
ኢየሱስ ክርስቶስ የአብ ልጅ አይደለም???
እውነት ኢየሱስ መንገድ ኢየሱስ ህይወት ኢየሱስ ነው ገና ኢየሱስ በዓለም ሁሉ በሙለት ይሰበካል
ቤክ ተበረክ
ድሮ አብን ክደዋል ነበር የሚሉን አሁን ደግሞ ወልድን ክደዋል ነገ ደግሞ ሌላ
1 ዮሐንስ:2:22 ክርስቶስ አይደለም ብሎ ኢየሱስን ከሚክድ በቀር ውሸተኛው ማን ነው? አብንና ወልድን የሚክድ ይህ የክርስቶስ ተቃዋሚ ነው።
23: ወልድን የሚክድ ሁሉ አብ እንኳ የለውም፤ በወልድ የሚታመን አብ ደግሞ አለው።
ስለዚህ ወንድሜ ሆይ አብን ካላወክ ወልድ የለህም።
“For there are three that bear record in heaven, the Father, the Word, and the Holy Ghost: and these three are one.”
- 1 John 5፥7 (KJV)
yishikarekreali😂😂😂😂😂
wey wey trinity 😅😅😅ende endet new kalun yemitregumew nonsense . They are in illusion. Geta eyesu ybakh beki!!❤❤
እስኪ ዞር በል በደንብ በደንብ😂😂
kkkkk😅😅😅 medebegha medebegha kelel bale bamaregha .
ቆላ.2:9 አብቡት
ere yantes kefa ende hitsane beshishiq new yeyaskew ???? egzabher abe egzabher weld legetem new emiamrew emtlew emil getem ale ende??? gena yikerhal tera bishishiq yizeh media lay atewuta yawerdhal.
አቤቱ አምላክ ሆይ እያዩ የማያዩ የልብ አይናቸው የታወረባቸውን ! እየሰሙ የማያስተውሉ አይምሮአቸውን የደፈነውን አጋንን አስለቅቀህ ለክብር አውላቸው 😂😂😂
ወ/ም ቤኪ ጌታ ኢየሱስ ጸጋውን ያብዛልህ በሃያሉ ክንዱ ይደግፍህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሃወርያቶች ከክርክር ውጭ ምንም አታቁም እንደ
እኛ ሐዋርያት አይደለንም ሓዋርያዊት ነን
@@BelekoNegesa“ወልድን የሚክድ ሁሉ አብ እንኳ የለውም፤ በወልድ የሚታመን አብ ደግሞ አለው።”
- 1ኛ ዮሐንስ 2፥23
ewunati.hulemi.ashanafi.now
❤❤❤