Ethiopia - ሰበር ህውሃት በሸዋሮቢት | ደብረሲናም አሁን | ጋሸና | ከወልድያ እስከ መርሳ ደሴ ኮምቦልቻ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @fetadailynews1
    @fetadailynews1  2 года назад +61

    በተጨማሪም የፈታ ዴይሊ ዜናዎችን እና ትንታኔዎች በፔትሪዮን ያገኙታል www.patreon.com/Fetadailyworld/posts
    ከዩቱብ በተጨማሪ በብዛት ልታገኙን የምትችሉት በቴሌ ግራም ነው። እንደተለመደው ሼር በማድረግም ለወዳጅዎ ያሳውቁልን? t.me/Fetadaily or ሌቴግራም ሰርች ማድረጊያው ላይ @Fetadaily ብለው ያገኙናል።

    • @hyaetahmed7027
      @hyaetahmed7027 2 года назад +2

      ፍትህ ለደሴ ህዝብብብብብብኔቶርክክክክክክክክ ይለቀቅልን ዘድ። ድምፂ። ሁነን ወድማችን

    • @lubabamohammed3124
      @lubabamohammed3124 2 года назад +1

      ኧረ ፍትህ ለኔቶርክ ለባንክ ለወሎ ህዝ ያረቢ የቤተሰባችን ጉድ እንስማ መከላከያን ነገር አታሱብን አላህ ይስቱር ግን ይህ ሁሉ ህዝብ አልቆ መጨረሻው ምን ይሆን ???እናያለን መንግስትን አላህ ይፍረደን

    • @segnite1945
      @segnite1945 2 года назад +1

      ለምን በሸዋ በኩል ብቻ ፤ አብይ የሥራህን ታገኛለህ በሥውር የምትሠራውን የኢትዮጵያ አምላኳ የማያይህ አይምሠልህ።ነግር ግን የእኔ የኃጢአት ብዛትና የኢትዮጵያዊያን ወደ እግዚአብሔር አለመመለሥ እንጂ መከላከያ እያፈገፈገ ነው።

    • @tube1433
      @tube1433 2 года назад +1

      ቆይ መከላከያው መቸ ነው ከማፈግፈግ ወጥቶ ወደ ማጥቃት የሚገባው እኔኮ ግራ ግባኝ ! ወይስ መከላከያውን የሚመሩት አመራሮች ሁሉም ጁንታ ናቸው?

    • @tube1433
      @tube1433 2 года назад

      @@segnite1945 አብይ አይደለም መከላከያው እራሱ አፈግፋጊ ሴረኛ ነው

  • @leila_seid
    @leila_seid 2 года назад +142

    አብሽሩ ውድ ኢትዮጲያውያን አላህ ከኛጋ ነው ከችግር ቡሀላ ደስታ አለ ዱአ ፀሎት ብቻ አድርጉ 🇪🇹

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 года назад +27

    ክብር ለጀግናው ፋኖ
    ፋኖነት ይለምልምልን
    በየደረሰበት ሁሉ ድልን አብሳሪው ፋኖነት ይብዛልን💚💛❤💪💪💪

    • @jemalmudema124
      @jemalmudema124 2 года назад

      የት ነው ሚኖረው ነው የኔ ጥያቄ

    • @yabsiraylekal1042
      @yabsiraylekal1042 2 года назад +3

      እኔ ቤት፣ እሱ ቤት፣ እሷ ቤት ሁላችንም ቤት እኔም ፋኖ ነኝ

    • @sayedali6828
      @sayedali6828 2 года назад

      ሠላም ለሀገሬ መከላከያ እጅ አለበት አማራ ከጦርነት በላይ እረሀብ የመጣነው ለምን የአማራ ህዝብ አይነሣም

  • @EmuArfat
    @EmuArfat 2 года назад +77

    ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 💚💛❤️
    ቤተሰቦቻችንን ጠብቅልን ፈጣሪዬ ክፉ ነገር እንዳታሰማን በቃ በለን🙏

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e 2 года назад +17

    يالله احفظ بلدينا 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    አንተው ሀገራችንን ጠብቅልን ያአሏህ😢🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @madeenamadeena6009
    @madeenamadeena6009 2 года назад

    አባ ሀሰን ከረሙ አላህ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ ሁሌም አናፈ ያድርጋችሁ ፋኖውች አላህ ድልን ያጎናፅፋችሁ ያረብ አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ

  • @sofiaosman308
    @sofiaosman308 2 года назад +5

    ሀገሬ ማሽነፍሽ የማይቀር ነው ኢንሻ አላህ እናሽንፋለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @bahrzain4100
    @bahrzain4100 2 года назад

    ፈታየ ሰላም ለአንተ ድል ለእማማ ኢትዮጵያ አላህ የቤተሰቦችን ድምፅ አሰማን አገራችንን ሰላም አድርግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-qz3dg2sc3d
    @user-qz3dg2sc3d 2 года назад +27

    ፈታየ እንኳን በሰላም መጣህ ስትጠፋ ያዘጉብህ እየመሠለኚ ተጨነኩም ተረጋጋሁም አንተን ስሰማ ብቻ ነዉ ፈጣሪ ሀገራቺን ሰላም ያስፈንልን😢😢

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад +1

      ውዶቸ ሁላችሁም ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ

  • @monaali9356
    @monaali9356 2 года назад +19

    እኔን ግራ ያጌባኝ እውነት እነዚህ ትግሬዎች ብቻ ናቸው ወይ እንደ ደርግ ጊዜ ውስጥ ወስጡን የራሳችን ሰወች ናቸው የሚያስጠቁን ለምን እውነቱ አይነገርም ።

    • @zenebubelayhen8638
      @zenebubelayhen8638 2 года назад

      ትግሬ ብቻ አይደለም የኦሮሞ ኦነግ ሸኔ አሉበት

  • @ami.habeshawit
    @ami.habeshawit 2 года назад +29

    _ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ጠላቶቿ ይፍረሱ አላህ ሠላምን ይመልስልን የቤተሠቦቻችንን ድምፅ ያሠማን🇪🇹_

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ውዶቸ ሁላችሁም ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ

  • @show8133
    @show8133 2 года назад

    አማራ ክልል ጀግኖች ጠፉ በቃ

  • @selamasefa6049
    @selamasefa6049 2 года назад +25

    በጣም ያሳዝናል መንግስት ከአማራ ህዝብ ምን እደሚፈልግ አላዉቅም ግን በጣም ያሳዝና ፈጣሪ ይደረስልን መከላከያ ሆንብሎ ነዉየሚያደርገዉ የቀረዉ ይሄ ክልል ነበር ለምን የአማራ ልዩ ሀይል አይገባም ምንድን ቸግሩ መከላከያ ዉስጡ አልፀዳም ፍትህ ለአማራ ህዝብ

    • @mistrenebeyu9976
      @mistrenebeyu9976 2 года назад +1

      Minal amhar and honek bet defut yihen Junta hail ede jegnaw afar

    • @guest1680
      @guest1680 2 года назад

      ተያቸወ ይሂድ እሚፈልጉበት ቦታ ማሸነፋቸወ አይቀረ

    • @zamzammuhammed5829
      @zamzammuhammed5829 2 года назад

      ጉዲኮነውእኛንቢተውንምናለአራትኪሎንከሆነእሚፈልጉት

    • @mrt6925
      @mrt6925 2 года назад

      Amhra keep crying like a baby.

    • @guest1680
      @guest1680 2 года назад +1

      @@mrt6925 Tad Teg ተግሬ ያለቅስ እሺ እኛ አናለቅስም ለ ሌባ ሠራቂ ሁላ ወሸታሞች

  • @user-wl2pp8mw6c
    @user-wl2pp8mw6c 2 года назад

    ለምሰጠን መረጃ በጣም እናመሰግናለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 2 года назад +79

    ፍትህ ለኔት ወርክ
    ቤተሰቦቻችን ናፈቁን
    እህኔ እኮ እኔ እየበላሁ እየጠጣሁ
    እርቧቸዉ ይሆናል።።እህህ አይ ዘድሮ

    • @zabibamuhammad7566
      @zabibamuhammad7566 2 года назад +2

      ዘድሮ ያልፍ ይሆን

    • @user-dx3yy8uh5e
      @user-dx3yy8uh5e 2 года назад +2

      ማአራምን ምግ ወደ አፌ ባረኩኝ ሠአት በቃ መታመም ነው እኔ መኖር ሥላለብኝ እጂ መብላት መጠጣት ምንም ቆሞ ለመሄድ ብቻ

    • @kalkidanabera1571
      @kalkidanabera1571 2 года назад +3

      ቤተሰቦቼ እያላችሁ ከምታወሩ የበኩላችሁን በማድረግ ስሩ

    • @awolendris6154
      @awolendris6154 2 года назад +1

      ኔትወርክ አትበይ ለማን ነው ኔትወርክ የሚለቀቀው ሀገር ሰላም ሳይሆን

    • @fk5982
      @fk5982 2 года назад

      Abey tdaf yalbet hulu natworek yelem atasebute

  • @sammerhalssmerh8991
    @sammerhalssmerh8991 2 года назад

    አላህ ነስሩን ያቅርብልን ወላሂ በጣም ደከመን ያረብ አንተ ሀገሬን አስባት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-wq2wk6xz3n
    @user-wq2wk6xz3n 2 года назад +13

    ጌታሆይ ሀገራችንን ና ቤተሰቦቻችንን ጠብቅልን ማረን ይቅር በለን እዘንል😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @s.a.d772
    @s.a.d772 2 года назад

    ኧረአላህ ፍርድ ከአተ ብቻ እጠብቅ አለሁ ያረብ ያማራህዝብ ስቃያቸውን አቅልላቸው

  • @skinata3299
    @skinata3299 2 года назад +88

    መካላከያ ላይ ትኩርት ይስጥ ስልታዊ ማፈግፈግ ነው እያሉ መገድ የሚመራው መከላከያ እራሱ መከላከያ ነው አሁን እየተዋደቀ ያለው ፍኖ ብቻ ነው

    • @skinata3299
      @skinata3299 2 года назад +14

      መከላከያ እራሱ ጁንታ ነው

    • @MaMa-qc4qi
      @MaMa-qc4qi 2 года назад +1

      ትክክል

    • @user-hr9xp6ev1n
      @user-hr9xp6ev1n 2 года назад +9

      @@user-bm9iq8do2h ፋኖን አስወጥቶ መከላከያ ገብቶ መሰለኝ ሸዋሮቢትን አስረክቦ የወጣው ቀዳዳ ነሽ

    • @Heavena-
      @Heavena- 2 года назад +3

      ወደ ዉስጥ አስገብቶ እዛው ያስቀራቸዋል :: ተረጋጉ ለመፍረድ ባንቸኩል መልካም ነዉ ::

    • @user-ym1qm5yi5e
      @user-ym1qm5yi5e 2 года назад +8

      @@user-hr9xp6ev1n እረ ምንውሸትአስፈለገ ከቦታው ቤተሰብም እየነገረን ነው ።እኛ ሙሉ መከላከያንሳይሆን አዛዦቹ(አዋጊዎቹ)ላይ ችግር ያለይመስለኛል። ከአለማጣራያቆቦ እሰከ ደብረሲና ስልታዊ ማፈግፈግ አልገባኚም።ቀድሞ የሚወጣው መከላከያ ነው ።

  • @camilatamam4678
    @camilatamam4678 2 года назад +1

    ፈታ ዴይሊ ለኛ መስማት የምንፈልገው ዜና ቢሆንም ለጠላት ጠቃሚ መረጃዎችን ባትዘግብ የተሻለ ነው ባይ ነኝ

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 года назад +3

    ተከብረሽ የኖርሽው
    ባባቶቻችን ደም
    እናት ኢትዮጵያ
    የደፈረሽ ይውደምም💚💛❤💒💒💒🙏🙏🙏🕌🕌🕌☝☝🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷

  • @ethiopia5992
    @ethiopia5992 2 года назад +1

    #እንኳን መጣህ ፈታ ደይሊ
    #መከላከያ ለምንድነው ማፈግፈጋቸው የአላህ ስልታዊ እያሉ ለአድስ አበባ መንገድ መጥረግ አልሆነም እንደ?
    #እኔ እምፈራው ራሱ መከላከያ እየመራቸው አድስ አበባ አራት ኪሎ ይዘዋቸው ዱቅ ማለታቸው አይቀሬ መሆኑን ነው የተረዳሁት
    #ከአላህ ተስፍ አልቆርጥም ያረቢ አንተው ሀይላቸውን አፍረክርክ ፍርሀትን በጁንታው ልብ አስርፅ ያአላህ እርዳን ኢትዩ ታሸንፍ ጥላት ይውደም

  • @rabiaseid6902
    @rabiaseid6902 2 года назад +7

    አይ መከላከያ ሃገራቸውን ማኩራት ካልቻሉ ለምን መንገዱን አይለቁም እያፈገፈጉ ደብረሲና ደረሱ በጣም ያሳፍራል ወሽመጤን ቆረጡት ከዚህ በኃላ የሆነው ሁኖ የቤተሰቦቻችንን ሰላም ያሰማን

  • @fjfjgjg6232
    @fjfjgjg6232 2 года назад

    ያረብ ኢ/ያን ከጠላት መንጋጋ ፈልቅቀህ አውጣት ያረብ

  • @Tube-ib9go
    @Tube-ib9go 2 года назад +35

    አረ የደሴ ህዝብ እረሀብ ሞቱ መፍትሄ ይኑርልን ለቤተሰቦቻቺን ሳንሆን አንቀርም እንርዳ ፍትህ

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ውዶቸ ሁላችሁም ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ

    • @tsehaytesfaye3945
      @tsehaytesfaye3945 2 года назад

      Ayegud enam yedessie neger liyasabdegn new bateseba lije hulume malekachawu new yeminredabet menged bigen lenesu mehon ayketme neber gen edat new merdat yemichalewu gata ytebkachawu mekelakeya lejbe setuwachawu hade

    • @emushinibrabay5754
      @emushinibrabay5754 2 года назад

      Manew yemisemaw ?? Erdata enkuwan endigebalachew minale bifekid mengist??

    • @emushinibrabay5754
      @emushinibrabay5754 2 года назад

      @@tsehaytesfaye3945 ayzogn sis mulu beteseb ketefu 1 wore. Kebad fetena new..

    • @brehanemeskelifa366
      @brehanemeskelifa366 2 года назад

      ኧረ ባለቃችሁ።

  • @waterpolo5229
    @waterpolo5229 2 года назад

    በርቱ በርቱ
    እውነተኛ የመረጃ ምንጭ

  • @hayattsegaw
    @hayattsegaw 2 года назад +15

    ፍትህ ለደቡብ ወሎ ህዝብ

  • @tgistlove5653
    @tgistlove5653 2 года назад +1

    እግዚአብሔረ ሆይ ኢትዮጵያን ድል አስማን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @yutub-lh3tc1gg9h
    @yutub-lh3tc1gg9h 2 года назад +4

    ያገሬ ኢትዮጵያ ሠላሙን አላህ ይመልስልሽ💚💚💛💛💓💓

  • @njmj4091
    @njmj4091 2 года назад

    ኸይር ያሠማህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ያረቢ በቃይበለን

  • @sayidtube9934
    @sayidtube9934 2 года назад +17

    አሰለሙ አለይኩም ወራህመቱለህ ወበራከቱ አለህ ደጉን ያሰመን አሚን

  • @hbhh4907
    @hbhh4907 2 года назад

    ስጠብቅህ ነው የምውለው በርታ እውነት መናገር ያስወድዳል

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 2 года назад +4

    ለመከላከያ ከቀቦ እስከ ደብረሲና ማፈግፈግ ነው
    ስራው ለተፈናቀለው ህዝ አላህ ይድረስለት
    የወሎ ህዝብ ተሰቃየ ያረብ ድረስላቸው አንተው

  • @abushgetachew8458
    @abushgetachew8458 2 года назад

    በመጀመሪያደረጃ ደል ለኢትዮጵያ አረበርታ ያገሬወታደር

  • @zenatzenat1766
    @zenatzenat1766 2 года назад +8

    ሰላም የሀገሬ ልጆች አላህ ህዝባችንን ሀገራችንን ይጠብቅልን ሞት በቃችሁ ይበለን ወገኖቼ በዱአ እንበርታ የፈጣሪ ሀይል ብቻ ነው የሚያግዘን እራህመተኛው ጌታ እሱ በራህመቱ ይዘንልን ያረብ

  • @teferiwoldeyesus883
    @teferiwoldeyesus883 2 года назад +1

    መከላከያ ይፈተሽ

  • @babibabi4471
    @babibabi4471 2 года назад +4

    አይ መከላከያ ይፈተሽ ምድነው ማፈግፈግ አለያ ህዝቡና ፋኖ መዋጋት አለበት አሁንም አየር ሀይል ማቋረጥ የለበትም, ወገኖቼ አብሽሩ ኢትዮጲያ እደሆነ ለዘላለም ትኖራለች

  • @shaikhusman4754
    @shaikhusman4754 2 года назад

    አሁንም መከላከያ ሰይሆን እየተዋጋ ያለዉ ፋኖ ነዉ ከበር ለፋኖ

  • @user-ke2dc8oq7r
    @user-ke2dc8oq7r 2 года назад +4

    አላህ በቅርብ ኢትዬጵያን ሰላሟን ይመልስልን ያተብ

  • @alyasyoutube2022
    @alyasyoutube2022 2 года назад +2

    አለሀ አገረቺን ሰለም የርጊልን ኢቲዬ ለዘላለም🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪 ቲኑርርርርርርርርር

  • @h.m2784
    @h.m2784 2 года назад +15

    ኧረ እባካችሁ ዘመዶቻችንን የምንረዳበት መንገድ እንድመቻችልን እንጩህ ያአላህ በረሀብ እየሞቱ ነው

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ውዶቸ ሁላችሁም ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ

    • @eclipse4611
      @eclipse4611 2 года назад +1

      @@abdulkerimtube5951 not the place dude.

  • @haymanotmekonen6806
    @haymanotmekonen6806 2 года назад

    ሀገሬ የጠላሽ ይጠላ ብድሩ ይድረሰው ። ሰላም ለሀገራችን

  • @sofiyaeshete7368
    @sofiyaeshete7368 2 года назад +4

    የመከላከያ ማፈግፈግ ማቆሚያዉ የት ይሆን ???????

    • @bentahmed2135
      @bentahmed2135 2 года назад

      እመራ 4ኪሎ ያደርሣል

    • @sofiyaeshete7368
      @sofiyaeshete7368 2 года назад

      @@bentahmed2135 በትክክል

    • @rabiaender4882
      @rabiaender4882 2 года назад

      አዲስ አበባ አሁንስ ሰለቸኝ ማዳመጥም

    • @fozyaahmed6588
      @fozyaahmed6588 2 года назад

      ኬኒያ ሲገቡ ነው

  • @user-kl7fx9se8z
    @user-kl7fx9se8z 2 года назад

    አሏህ የብስራት ዜና አሰማኝ

  • @ah-ch1ep
    @ah-ch1ep 2 года назад +4

    Ethiopia shall prevail !!!

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 года назад +2

    ክብር ለአፋር ልዩ ሃይልና ሚኒሻው
    ክብር ለአማራው ልዩ ሃይልና ሚኒሻው
    ክብር ለክልሎች ልዩ ሃዬልና ሚኒሻው
    ክብር ለመከላከያና አየር ሃይሎች
    ድል ለእናት አገር ኢትዮጵያ አገሬ💚💛❤💒💒💒🙏🙏🙏🕌🕌🕌☝☝☝🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @user-td6ij7kp5s
    @user-td6ij7kp5s 2 года назад +4

    ይገረማል የአማራ ህዝብ ና ንብርት ታበቃ ቡሀላ መክላልክ ይደመስሳቸዋል አሁን ሁለት ክተሞች ይቀራሉ አሁን ተፍቅዶላችዋል እደፍለዱ ያርጉ ተመልሶ እዳይናሳ በስናልቦናም በንብረትም በሁሉም አማራውን ለመቅበር የብይም ፍላጎት መኖር አለመት

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 2 года назад

    አብሽሩ አላህ ከተበዳይጋር ነው ኢትዮጲያውያን

  • @Rahael21-r5h
    @Rahael21-r5h 2 года назад +14

    ያልገባኝ ነገር ቢኖር መከላከያ ለምድን ነው የሚያፈገፍገው? አዲስ አበባ እስኪገቡ ድረስ ነው?

    • @terngo
      @terngo 2 года назад

      እኔም አልገባኝም አማራን ማስጨረስ ነው እቅዳቸው

    • @ውዴልበልሺሀገሬ
      @ውዴልበልሺሀገሬ 2 года назад +1

      ሙሉ ትጥቅ የላቸውም መገሥት ሙሉ ትጥቅ አልሠጣቸውም ምን ያድርጉ በድጋ አይገጥሙ እነሡ ጥፍት የለባቸውም

    • @mametubeone7001
      @mametubeone7001 2 года назад

      አይገቡም ሴራው በሙሉ ወሎን ለመጨረስ ነው ። ወሎ ሙሉ በሙሉ ወድም ካደረጉ በኋላ ይደራደራሉ ወይም ወደትግራይ ይኘለሳሉ ብቻ በሙሉ አልገባኝም

    • @user-hz2zb9lz3c
      @user-hz2zb9lz3c 2 года назад +2

      @@ውዴልበልሺሀገሬ እደት ነው መከላከያ መሳሪያ የሌለው ውሸት ከበቂ በላይ አላቸው ለጁንታው እያስረከቡ እየሮጡ ነው

    • @Hayat-vs7ld
      @Hayat-vs7ld 2 года назад

      እኔም ግራ ገብቶኛል አላህ ሰላሙን ያዉርድልን

  • @birtukana354
    @birtukana354 2 года назад +1

    እግዚሀብሔር ከኢትዮጰያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ጋር ይሁን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለንፁዉ ህዝባችን
    እናመሰግናለን ፈታ በርታልን

  • @googleid4998
    @googleid4998 2 года назад +9

    አህለን እንኳን ሰላም መጣህ አላህ ሆይ የሀገራችንን ሰላም መልስልን

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ውዶቸ ሁላችሁም ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ

  • @ethiopianprvails
    @ethiopianprvails 2 года назад +1

    ኢትዮጵያ ለዘላዓለም ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mohatube937
    @mohatube937 2 года назад +3

    ወላሂ ስጥፋ ጭንቆኝ ነበር ሰላም ለምየ ኢቶቢያ ይሁንንንን

  • @yasinahmed2438
    @yasinahmed2438 2 года назад

    እራሱ መከላከያ ጁንታ ናፋቂ ነው እንደአፋር ጀግና የለም

  • @user-nq5nw4zo4j
    @user-nq5nw4zo4j 2 года назад +48

    ፍትህ ለኔቶርክ ቤተሠቦቻችን በረሀብ አለቁ😭😭💔

    • @holyjustice1
      @holyjustice1 2 года назад

      እኝኝኝኝኝኝንን.....ዘረ በድ ወሎየ። ገረድ

    • @user-sb9yf5pw1y
      @user-sb9yf5pw1y 2 года назад +1

      የሞላለት ቀን ይበዳል አለ ስለኔትወክ ታወሪያለሽ

    • @userLubaba-iq3po7cj1e
      @userLubaba-iq3po7cj1e 2 года назад

      @@holyjustice1 ባለጌ ወሎምንያርጋችሁ

    • @user-ml4hf6oi4v
      @user-ml4hf6oi4v 2 года назад

      @@holyjustice1 👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👊👊👊👈

    • @holyjustice1
      @holyjustice1 2 года назад

      @Judi_tube ይኽ አስተያየት ከአረብ ገረድ የሚጠበቅ ነው። ወፍዘራሽ።

  • @user-fq3kb8sw6j
    @user-fq3kb8sw6j 2 года назад +1

    ሰላም መተኪያ ለሌላት ለውዷ ሀገራችን 🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷❤

  • @sisay2020
    @sisay2020 2 года назад +13

    የሚገርም ነው እንይዛለን ይላሉ ይይዛሉ መከላከያን ከመቀለብ ለገበሬው ማስታጠቅ ይሻላል ያማል ጥንቃቄ እየተባለ የሚመጡበትን መንገድ ሁሉ እየታወቀ በር እየከፈቱ ግቡ የሳዝናል።

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ውዶቸ ሁላችሁም ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ

    • @tube1433
      @tube1433 2 года назад

      የመከላከያው ነገር እኔንም ግራ አጋብቶኛል ስራቸውን ትተውታል ቢባል ማጋነን አይደለም ! ፋኖዎች ይሻላሉ

  • @soofiyajed3209
    @soofiyajed3209 2 года назад +2

    ይመችክ ፈታ ደስ የሚል አቀራረብ እውነት ያሸንፋልልል እይዞክ

  • @user-jp8bh6hu9o
    @user-jp8bh6hu9o 2 года назад +4

    ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለወገኖቻችን ሰላም ድምፃቸው ለናፍቀን ልጆች ሰላም ወደየት ነች

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ውዶቸ ሁላችሁም ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ

  • @setera4280
    @setera4280 2 года назад

    ፍትህ ለወሎ ህዝብ ቀይ መስቀል ይግባላቸው

  • @Emantube-ch3eh
    @Emantube-ch3eh 2 года назад +15

    ፍትህ ለወሎ ህዝብ ፍትህ💔🇪🇹☝️

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад +1

      ውዶቸ ሁላችሁም ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ

  • @user-xm2yr8xl1t
    @user-xm2yr8xl1t 2 года назад +1

    ያርቢ ነስርን ወፍቃቸው ለተበደሉ ሀቂቃ በጣም ከባድ በደል ነው ውስን ድንበር የለለው በቃላት መግለጽ የማይቻል በደል ያአላህ አንተበደልንእርም ያደርከው ጌታ አንተፍርጃህን እዝነትህን ለግሳቸው ታድያ ቢመለሱ ምን የተሻለ የለ ርሀብናስቃይ እንጂፍትህ!!!!!!!!!!!!!

  • @user-qx5kx6rx4s
    @user-qx5kx6rx4s 2 года назад +5

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ በጉጉት ስጠብቅህ ነበር ኸይር ያሰማን🙏😥

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ውዶቸ ሁላችሁም ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ

  • @user-fb4nl4tz7u
    @user-fb4nl4tz7u 2 года назад

    ፍታ እኛ ያተንመርጃ ያለምንም ጥርጥር መርጃህን እየጠበቅነዉ ቆይማነዉ አሚያዘጋብህ ትጠፉለህትመጣለህ ያአላህ አገራችንንሰላምአርግልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹😢😢😢😢😢

  • @user-dm4ow9pm2b
    @user-dm4ow9pm2b 2 года назад +6

    ንፁሀንን የምታስገዲሉ እጃችሁ ያለበት በሙሉ ሞታችሁን ያቅሪበዉ እናተ የሰይጣን አሽከሮች

  • @fatmamuhamd4618
    @fatmamuhamd4618 2 года назад

    መከላከያ እነሱን ነው መሰል ከገበሬውና ከፋኖ የሚያድናቸው እስከመቸ ነው ማፈግፈጉ በጣም ቆንጆ ብልሀት ነው የአማራውን ሀብትና ከተማን አስወድሞ ወጣቶቹን አስጨርሶ የደሀ ደሀ ማድረግ ነው እቅዱ አፋር በራሱ ስለተዋጋ እንደ አማራ በባንዳ እየተመራ ከተሞቹን አላስወደሙም ህዝቡንም አላስጨረሰ

  • @tube-xo4on
    @tube-xo4on 2 года назад +14

    እካን በሠላም መጣህ ፈታየ ሠበር ዜና ሥትሉን ወገባችንንና ልባችን ተሠበረ አገራችንን ሠላም አላህ ያርግልን ያረቢ ያረቢ ወገናችን አለቁ ፍትህ ለሠሜን ወሎ ኔቶርክ ይከፈትል ቤተሠባቻችንን የት እዳሉ እንወቅ ያረቢ አላህ ሠላሙን ይመልሥልን

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ውዶቸ ሁላችሁም ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ

  • @hawawollotube7200
    @hawawollotube7200 2 года назад

    በሰሜን ሸዋማ ወታደሩ እየመራ እንጂ እየተዋጋ አለመሆኑንማ አየነው እኮ ግን ማንን ለመጉዳት እንደሆነ እናያለን ድል ለአማራ ፋኖ
    ድል ለአፋር ልዮ ሀይል
    ድል ለአማራ ልዮ ሀይል

  • @user-hl6nl4om5x
    @user-hl6nl4om5x 2 года назад +3

    ለምን እድል ይሰጣሉ ሀገር እያመሱ ነው ሌሽ ቆፍጠን አይልም መንግስት የመንግስት ቼልተኝነት ድበር አልፏል እፍ ጠብቁ አድስ አበባ ይመጡላችኋል

  • @abdulkadertaha1891
    @abdulkadertaha1891 2 года назад

    ፋኖ የሚባል ሰብሰብ ጉራ ብቻ ናቸው ተው ሰለ ፋኖ።

  • @ሰላምለሀገሬ-በ2ተ
    @ሰላምለሀገሬ-በ2ተ 2 года назад +26

    በጣም ያሳዝናል መንግስት አማራን አስወርሮ ወገኖቻችን በጭቀት በበሽታ ረሀብ አስገደላቸው ወልባችን ደምቷል ለምንድነው መከላከያ እሚፈገፍገው እስካሁን አንድ፡እንኳን ከተማ ለቀው ያልወጡት የለም፡በጣም ያሳዝናል

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ውዶቸ ሁላችሁም ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ

  • @fatimagitacho9073
    @fatimagitacho9073 2 года назад

    በረታወንዲማቺን፣አላህሆዪበቃበለን

  • @user-zg4nt4gk5e
    @user-zg4nt4gk5e 2 года назад +6

    ፍትህ ለኔቶርክ ቤተሰቦቻችንን እንርዳ😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-dr7fb8nz6c
    @user-dr7fb8nz6c 2 года назад

    መከላከያ መንገድ ይምራ ጎበዝ

  • @bossmohammad2840
    @bossmohammad2840 2 года назад +10

    በጣም የሚገርመው የመንግስት አቅም ማፈግፈግ ብቻ ነው 9ወር በሙሉ ስልታዊ ማፈግፈግ እስከ የት ድረስ ነው ከራያ ከተማ የጀመረ ወልዲያ አምባሰል ሀይቅ ደሴ ኮበልሻ ከሚሴ አጣዬ ሸዋ ሮቢት ደብረሲና ከዛስ .........ውርደት ነው

    • @blatob8799
      @blatob8799 2 года назад +1

      መከላከያው ለምን ለቆ አይወጣም ካማራ ክልል የባሰ ችግርነው የፈጠሩት ልዩሀይላ ፋኖ ቢታገሉ ይሻላል

    • @zeynbyimam2491
      @zeynbyimam2491 2 года назад

      የምንማፍግፍግነው

  • @user-sy5ml8ww6x
    @user-sy5ml8ww6x 2 года назад

    ድል ለኢቶጰያ🇪🇹💞🇪🇹💞🇪🇹💞💞💞💞💞💞💞🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @fekadufolle9372
    @fekadufolle9372 2 года назад +3

    Where is the Ethiopian defense force?The prime minister should give some kind of explanation to this disgusting & humiliating defeat to the Ethiopia people.
    God save Ethiopia!!!!’

  • @tigesttina9999
    @tigesttina9999 2 года назад +1

    እግዚአብሔር አገራች. ሰላም አድትግልን.

  • @MaicoRecords
    @MaicoRecords 2 года назад +20

    Let Peace Reign in Ethiopia and in Horn of Africa. The agenda of Neo-colonialist to disintegrate the African countries and to once again enslave its people must be fought by all means.

  • @fayzamohammad5473
    @fayzamohammad5473 2 года назад

    ድልለናትአገሬ

  • @brukmuler805
    @brukmuler805 2 года назад +4

    ሁሌም ተደመሰሱ ፈረጠጡ ትላላቹሁ ከግዜ ግዜ ከትርሞቹን ይርሚዎጣጠሩት እነሱ።

  • @sssz8838
    @sssz8838 2 года назад

    ለቀቅ የድርጉና ወታደረቻችኝ አዲስ አበባ ይግቡ መጨረሻውን እንየው ፈሳም የኛ ወታደር

  • @tube-cl7tu
    @tube-cl7tu 2 года назад +14

    ቤተሰቦቻችን በእርሀብ አለቁ መንግስት ምንድነው ሀሳቡ ፍትህ ለደሴ ህዝቦች

  • @hayaatnasraddiin5546
    @hayaatnasraddiin5546 2 года назад

    ፈትሕ ለ ልጎማ ለከላላ ለገንቴ ለምከንሰላም 💔😭😭😭😭

  • @meryemtube3653
    @meryemtube3653 2 года назад +10

    እረ የኔትወርክ ያለህ ቤተሰብ ናፈቁን እደት ሆነው ይሆን ደሴ።ሀይቅ ኮቻ ረሀብ ነው ህዝቡ በራብ አለቀ መፍትሄፈልጉ

  • @rozaroza2877
    @rozaroza2877 2 года назад +2

    አምላኬ ሆይ ሃገራችን ስላም አድርግልን ድል ለእማማ ሃገሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @user-zl4fe4ug7o
    @user-zl4fe4ug7o 2 года назад +8

    ተደመሰሱ ትላላችሁ ከዛ ተቆጣጠሩ ምን አይነትነገር ነው እነሱ እደሚፈልጉት እየሄደላቸውነው

  • @shaikhusman4754
    @shaikhusman4754 2 года назад

    መከላከያ ስልታውይ ማፈግፈግ እያለ መንገድ አየመራ ነዉ አማራ አሁንም ተስፋ አትቁረጥ ከችግር በኋላ ምቾት አላ ዱአ ፀሎት አዱሩጉ ወግነች አላህ ከአማራ ጎነ ነዉ ምንም በፈናቀሉብን ሁሉም ይስተካከል ኢሻ አላህ

  • @gkgkgfnfgxgdgjdhhdhd9647
    @gkgkgfnfgxgdgjdhhdhd9647 2 года назад +4

    ከሰሜን ወሎ እስከ ደብረሲና ያሳዝናል መንግስት ህዝብን ከማስጨረስ በሰላም ይልቀቅ አብቅቶል

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 года назад +2

    እየጠፋህብን ነው ውድ ፈታችን 🥺🥺
    ሀገሬ እውነትን ውለጅ ☝🏿🙏🏿🤲🏿💪🏿🤲🏿

  • @fatetofik2150
    @fatetofik2150 2 года назад +3

    ፍትህ ለወሎ ህዝብ እባካችሁ
    እንድረስላቸው ቤተስቦቻችንን
    በረሃብ በችግር አይሰቃይብን
    ተጦርነቱ የተረፉትን እንድረላቸው ፍትህ ለኒቶርክ ፍትህ ፍትህ ፍትህ

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ውዶቸ ሁላችሁም ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ

  • @ommohmed1843
    @ommohmed1843 2 года назад

    አገራችንንንንን ሠላም ያድርግልንንን ያርብብብብ

  • @derejesime6230
    @derejesime6230 2 года назад +4

    The federal government's force in Shewa areas should be replaced by the other group of federal and Fano forces who have much discontent on Tigre inveders like what was done in Afar areas. The attack should start now with all the materials we have now!!!

    • @Abenetethiopian
      @Abenetethiopian 2 года назад +2

      I don't why they are so relaxed they need to replace them asap

  • @danieldesta3426
    @danieldesta3426 2 года назад

    እንድት ነው ነገር እንዳ መከላከያ ሁል ዎደሃለ ለምን ይፋጋፊገል። ይጭንቅል ግን እትዮ ታshanifalechi💚💛❤

  • @user-fafi
    @user-fafi 2 года назад +4

    አይ የዘዲሮው ቀን አልፎ ጉዲ አይተን ለማንኛውም ዲል ለአማራ ህዝብ 💚💛❤

  • @raneyahmed5949
    @raneyahmed5949 2 года назад

    መከላከያ የተባለ ንፁሀኑን አስጨረሰ

  • @elyasoneworld95
    @elyasoneworld95 2 года назад +3

    መከላከያ ሰራዊት ከ50% በላይ ከድቷል 😥

  • @አቡሠልማን
    @አቡሠልማን 2 года назад

    እናተ ዘድ መጡልህ ጠብቅ መረጃችሁ ገደለን ከጦርነቱ የባሠ

  • @timeupp49
    @timeupp49 2 года назад

    አብሽሩ ኢትዮጵያ ትለመልማለች

  • @aumfarih4802
    @aumfarih4802 2 года назад

    መከላከያዉን ነበር ባየር ጨርሶ መሳርያቸዉን ለህዝብ መስጠት