Ethiopia - ጠቅላዩ ከባዱን ስብሰባ ቀጥረዋል! ፕ/ር ብርሃኑ፣ በለጠ ሞላ… ሊታዩ ነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 сен 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Комментарии • 126

  • @WsWs-v5p
    @WsWs-v5p 5 месяцев назад +8

    ድል ለፋኖ

    • @jaletube5602
      @jaletube5602 5 месяцев назад +1

      ነጭ ጤፍ እስጥተህ ዘንጋዳ የምትበሉ ስብስቦች ሳይኮሎጂያችሁ ይገባናል ለዚህ ነው የምታወሩት በምን መልኩ መረዳት እንዳለብን እናውቃለን፡፡ ጀላረሱ የሞኝ ጊዜ ድሮ ቀረ፡፡ከቻልክ ንቃ ካለበለዚያ እያፋሸክ ትኖራለህ እንጂ ጠብ የሚል ነገር አታገኝም ምድረ ኮልኮሌ ጃዊሳ!!!!

  • @user-kd9lp3ng8l
    @user-kd9lp3ng8l 5 месяцев назад +10

    ድል ለፋኖ አማራ ስለ ቀለጠ ሞላ ስለ ብር አምጡ ነጋ እና ስለ ቅቤው አይመለከተውም የኛ ጭንቀት ስለ ፋኖ ነው ።

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 5 месяцев назад +3

    ሰላም ያውርድልን

  • @marumaru1882
    @marumaru1882 5 месяцев назад +4

    እናቴን ያገባ ሁሉም አባቴ ነው ማንም ይማራ ማንም እኛ ምንፍልግው ስላም እና ስላም ብቻ ነው

  • @tedmariam2086
    @tedmariam2086 5 месяцев назад +4

    ሰማንያ ግዜ ቢሰበሰብ እንዲሰበሰብ የሚያረገው የፋኖ ወጥሮ መያዝ ነው:: አንበሶች

  • @tube1617
    @tube1617 5 месяцев назад

    የጨነቀለት አለ ድል ለፋኖ 🎉❤❤❤

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 5 месяцев назад +6

    ባዶ ወይም ዜሮ ውጤት የሆነ ስብሰባ ነው።ጠያቂ እንጂ ምላሽ የለለው ነው።❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @hailiyekifle8117
      @hailiyekifle8117 5 месяцев назад

      አብይ በስብሰባ የሚፈታው ችግር የለም።።።

    • @jaletube5602
      @jaletube5602 5 месяцев назад +1

      ነጭ ጤፍ እስጥተህ ዘንጋዳ የምትበሉ ስብስቦች ሳይኮሎጂያችሁ ይገባናል ለዚህ ነው የምታወሩት በምን መልኩ መረዳት እንዳለብን እናውቃለን፡፡ ጀላረሱ የሞኝ ጊዜ ድሮ ቀረ፡፡ከቻልክ ንቃ ካለበለዚያ እያፋሸክ ትኖራለህ እንጂ ጠብ የሚል ነገር አታገኝም ምድረ ኮልኮሌ ጃዊሳ!!!!

  • @MuhammadArebo
    @MuhammadArebo 5 месяцев назад +1

    ያሳዝናል ከፍተኛ ተሰሚነት ያላቸውን በእሰር እየሰቃዩ ሰለምክክር ሰለውይይት ማውራት በህዝብ ላይ ማላገጥ ነው ድል ለአማራ ፋኖ

  • @tekleteklebogale
    @tekleteklebogale 5 месяцев назад +1

    አረ ምን ግፍ ብንሰራ ነው ?? እንደዚህ አይነት መሠሪ እባብ ላይ የጣለን??

  • @miklolbeide1820
    @miklolbeide1820 5 месяцев назад +3

    በለጠ እና ብርሀኑ እኮ ራሳቸውን ለስልጣን እና ለሆዳቸው ለጠቆላይ ሚ. የሸጡ ናቸው። ምንድነው ፍጥጫ ምናምን የምትለው።

  • @workuhabte8522
    @workuhabte8522 5 месяцев назад

    ምርጥ ዘገባ ስለሆነ ሼርላይከ አድርጌዋለሁ

  • @gezahegnwube1739
    @gezahegnwube1739 5 месяцев назад +1

    በመሪያችን የሚደረገው ውይይት ለህዝብ ግልጽነት የጎደለው ነው ውይይቱ በቀጥታ ሣይሆን በዝግ ነው። ጥያቄዎች መልሶች ተቆርጠው ይወጣሉ። ብቻ የጠቅላዩን ፍላጎት ብቻ ነው ይህ ውይይት ምንም ፍይዳ ያለው አለመሠለንም። አንድ መንግሥት ግልጽም ሆነ ድብቅ ለሕዝብ በማሥታወቅያ በቴለቪዥችየን በኦላይን online መደረግ ነበረበት

  • @user-wq4bk1uw5l
    @user-wq4bk1uw5l 5 месяцев назад +1

    አይ ሀገሬ ምን ነካሽ

  • @enabura9969
    @enabura9969 5 месяцев назад +4

    ፋኖ ያሸንፋል💪💪💪

    • @dawitmercy5428
      @dawitmercy5428 5 месяцев назад +1

      sint le sint

    • @jaletube5602
      @jaletube5602 5 месяцев назад +1

      ነጭ ጤፍ እስጥተህ ዘንጋዳ የምትበሉ ስብስቦች ሳይኮሎጂያችሁ ይገባናል ለዚህ ነው የምታወሩት በምን መልኩ መረዳት እንዳለብን እናውቃለን፡፡ ጀላረሱ የሞኝ ጊዜ ድሮ ቀረ፡፡ከቻልክ ንቃ ካለበለዚያ እያፋሸክ ትኖራለህ እንጂ ጠብ የሚል ነገር አታገኝም ምድረ ኮልኮሌ ጃዊሳ!!!!

  • @hailuhurrissa9692
    @hailuhurrissa9692 5 месяцев назад

    Peace for all.

  • @green-yellow-red2252
    @green-yellow-red2252 5 месяцев назад +1

    Woregna

  • @ethiod09
    @ethiod09 5 месяцев назад +1

    እና የገዳይ ተባባሪዎች ቢሰበሰቡ ምን ለውጥ አለው

  • @demozkidanie
    @demozkidanie 5 месяцев назад

    የይምሰል ለህዝብ የሚመስል አስመሳይዎች መሆናቸውን እናያለ!!!

  • @anondes1099
    @anondes1099 5 месяцев назад

    አዲስአበቤውን የሚያፈናቅልና የሚገፋ ታሪካዊ ቦታዎችንናቅሩሶችን የሚገረሥሥ የገጽታ ግንባታ ከሴራና ከታሪክ አጥፉፊነትና ከሑዝብ ጠልነት የመነጨ ነው::

  • @Tube-jw5xi
    @Tube-jw5xi 5 месяцев назад +6

    በለጠ ሞላ እና ብርሀኑ ነጋ ሆዳሞች ናቸዉ የኢትዮጵያን ህዝብ አይወክሉም😢

  • @amme1724
    @amme1724 5 месяцев назад

    ብዙ መድከም አያስፈልግም አብይ ከስልጣን ይወርዳል ኢትዮጵያ ስላሟና ታገኛለች።

  • @SleepyDesk-bx5jx
    @SleepyDesk-bx5jx 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @demissieejamo1411
    @demissieejamo1411 5 месяцев назад +1

    ምርጥ ሰው ነህ። አሪፍ የአገላለጽ ችሎታ ነው ያለህ።

  • @munirakamal5811
    @munirakamal5811 5 месяцев назад

    Ebekechu demeshe hunulene😢

  • @Selam-dc1nw
    @Selam-dc1nw 5 месяцев назад

    ጠቅላይሳይሆንበጥባጭ አምላክይፍረደን አደዛአሽቃብጠን እደዚህአረከን

  • @futftghdt
    @futftghdt 5 месяцев назад

    ለኢትዮጵያ ብቸኛ መፍትሔ ከወራሪው አማራ መገንጠል አለበት

    • @enabura9969
      @enabura9969 5 месяцев назад

      አማራ የተወረረ እንጂ ወራሪ አይደለም ከብቶ😈😈😈

    • @belaymengesha3915
      @belaymengesha3915 5 месяцев назад

      ከብት ነው እየወረረ ያስቸገረው ዝንባም እና ቦቴም ከኢትዮጵያ መወገድ አለበት እሺ ሁሉ ኬኛ

  • @user-qt1yg6fp1v
    @user-qt1yg6fp1v 5 месяцев назад

    ጥያቄ ቢጠየቅም ፍየል ወዲህ ውዝምዝም ወዲያ የሆ ትረትትረት ነው የሚመልሰው

  • @reboadem1155
    @reboadem1155 5 месяцев назад

    woshatim

  • @IeJee-xg1ku
    @IeJee-xg1ku 5 месяцев назад

    ስሁተት የሚሰሩት ተቀዋሚወቹ ከስብሰባው ከሁዱ ከባድ ስህተተ ሰሩ

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 5 месяцев назад

    ዋናው ነገር ሁላችንም በአብሮነት በስላም መኖር ላይ መቻሉ ከሁሉም ህዝብ ጋራ ግልጥ አርጎ መነጋገሩ የወቅቱ ትልቅ ችግር ስለሆነ , በዚህ ዙሪያ ...? መወያየቱና , በራሳችን ሽግራችንን መፍታት ብንችል ...? ከብዙው ጥቂቱን ችግሮችን ማስወገድ በስላም የምንችል ይመስለኛ ? በስላም መነጋገር ? መስልጠን ነው ::

  • @BAYU-o8f
    @BAYU-o8f 5 месяцев назад

    political = work/time ......................when time increase work decrease this is reality

  • @user-dz9qq5oh6v
    @user-dz9qq5oh6v 5 месяцев назад

    ቢጨቀውፋኖንአትገዙብኝአለጅልቀላላልእገድፋለን

  • @YilmaNadew
    @YilmaNadew 5 месяцев назад +1

    በአሉታ ብቻ የሚቀርብ መረጃ የራስን አቅዋም የሚገልጽ ባለመሆኑ የራስህን አስተያየት አሰማን

  • @MoAb-ff9gg
    @MoAb-ff9gg 5 месяцев назад

    ምክክር ፉክክር እምባል አይሰራም ይወገዳል አለቀ

  • @Selam-dc1nw
    @Selam-dc1nw 5 месяцев назад

    መስቀልአደባባይ የተከፈለህ ዋጋ

  • @anondes1099
    @anondes1099 5 месяцев назад

    በመጀመሪያ ሕዝቡ ያልመረጣቸው ጠያቂዎች ሹመቾም ቢሆኑ ላይጠይቁ ይችላሉ::

  • @user-og9io4hi9u
    @user-og9io4hi9u 5 месяцев назад +2

    ድል ለፋኖ ውርደት ለአብይ የምትሉ👍 አሣዩኝ

  • @kissmiahailu7914
    @kissmiahailu7914 5 месяцев назад +1

    የሀገራችን ህዝቦች በስቃይ ሲቀጡ
    አስፈላጊ ከሆነ እሱን ማዳመጡ
    ይህ ሁሉ አመት ሲያልፍ ጥሩ ሳያመጡ
    ጥያቄዎች ሲቀርቡ አይን እያፈጠጡ
    በዘር በሀይማኖት ሰው እየመረጡ
    ለክስ; ለእስራት ለሞት እየሰጡ
    ዞር ብለን ስናይ እርስ - በእርሳቸው በሳቅ ሲያንጋጥጡ
    የሀገራችን ኑሮ ጠፍቶ መላ - ቅጡ
    ድሮ ይባል ነበር " የተባሰ አያምጣ "
    አዛውንት ህፃናት በርሀብ ሲቀጣ
    እኔም; አንቺም አንተም ለሰላማዊ - ሰልፍ በህብረት ሳንወጣ
    ምን ያደርግልናል ውስጥን እያደሙ እጅ እግር አጣምሮ ማየት ማዳመጡ የሀገርን ጣጣ ?
    ፈጣሪ ህዝባችንን ይጠብቅልን 🙏

  • @user-rc2hj1ce3f
    @user-rc2hj1ce3f 5 месяцев назад

    የፒያሳ fhrest women fauondation transfre
    I no so i am fano💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤🇺🇸👈✔️

  • @hailiyekifle8117
    @hailiyekifle8117 5 месяцев назад +1

    ይሄንን ፈልፈላ ሰወዮ የአማራ ፋኖ እሰከሚያሰነጥሰው ድረስ በጉጉት እየጠበኩኝ ነው

  • @munirakamal5811
    @munirakamal5811 5 месяцев назад

    Merete mesefefeya kefeye meretene wesedu sukoche ena afereshu😢

  • @munirakamal5811
    @munirakamal5811 5 месяцев назад

    Yee Ethiopia hezebe beteme eye tegoda new ebekechu zereyenete tetene ade ene hune😢

  • @alemabebe2398
    @alemabebe2398 5 месяцев назад

    አንተ ብትቀር ጥሩ ነበረ ምንም አትጥመኝም ሌላዉ አቅራቢ በጣም ጎበዝ ነዉ ድምፁ ብቻ እንድታዳምጠዉ ያደርጋል።

  • @be-liever
    @be-liever 5 месяцев назад

    💪አቢቹ ነጉሰ ነገስት ዘ-ኢትዮጵያ 🇪🇹ሺ አመት ይምራ ይገባዋል።

    • @rahmaha
      @rahmaha 5 месяцев назад

      😂😂😂😂 አደለሺአመት

    • @MoAb-ff9gg
      @MoAb-ff9gg 5 месяцев назад

      አቢይ የከንቱወች ንጉስ

  • @astergirma6079
    @astergirma6079 5 месяцев назад

    በግል ቦታችን ላይ ሽያጭ አይደረግም የተባለው ሐሰት።

  • @QerubelAle2023
    @QerubelAle2023 5 месяцев назад

    ከአበረንና ከ ኢዜማ ጋር መወየሰየት ምን ይከብደሰል ገሰዜጠኛዉ፣

  • @SssAa-nt4nv
    @SssAa-nt4nv 5 месяцев назад

    ፍኖ ያሸንፍል ድል ለአማራ

  • @khadrayoonis9420
    @khadrayoonis9420 5 месяцев назад

    💙💚💛🙌💜❤🇪🇹VIVA👩‍✈️

  • @assefag1033
    @assefag1033 5 месяцев назад

    Feta daily pp media

  • @wondafrashmulatu128
    @wondafrashmulatu128 5 месяцев назад +2

    ፋኖ ያሸንፋል።

  • @abebetaddesse4953
    @abebetaddesse4953 5 месяцев назад

    ...ሊታዩ ነው ወይስ ይበልጥ ሊጋለጡ ነው?

  • @berhanusisay3588
    @berhanusisay3588 5 месяцев назад +1

    የይስሙላ ስብሰባ ችግር አይፈታም።
    የካድሬ የደጋፊ ጥርቅም ስብሰባ ለውጥ አያመጣም።
    መንግስት ጨከን ብሎ እውነተኛ ቅንና ለሀገር የሚጠቅም ውጤት የሚያመጣ ሰዎች ሳይመረጡ ለስብሰባ ተጠርተው እውነተኛውን የህዝብ እሮሮ ማሰማት አለባቸው።።
    መንግስት የጀመራቸውን መሬት ላይ የወረዱ ስራዎች በዚህ አይነት ተልካሻ እና ጊዜውን የማይመጥኑ ረብ የለሽ የካድሬ ጥርቅም ስብሰባን ለአንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ መዝጊያ ማቆሚያ ሊያበጅለት ይገባል።።።
    ሰላም ለሀገራችን።።

  • @belaymengesha3915
    @belaymengesha3915 5 месяцев назад +1

    እውነት ነው ህዝቡን የሚወክል ሰው ተሰብስቦ አያቅም

    • @tesfayefida2837
      @tesfayefida2837 5 месяцев назад

      እስካሁን ጠ/ሚንስትሩ ጋር ስብሠባ የተቀመጠ ሁሉ ሠው አይደሉም ባንተ ጭንቅላት?????😊

  • @tedmariam2086
    @tedmariam2086 5 месяцев назад

    Fano ብቻ:: ምንም አንዋዥቅም::

  • @demissieejamo1411
    @demissieejamo1411 5 месяцев назад

    ለዚህ ትላለህ እንደለ!! ገና ለሀገራዊ ምክክር እንኳን በእኛ አከባቢ የተመለመሉት ሰዎች ለገዢው መንግሥት ታማኝነት መሰረት ተደርጎ ነው እንጂ የተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች አልተወከሉም።

  • @Meme-f7e5z
    @Meme-f7e5z 5 месяцев назад

    በዚህች ሀገር ፖለቲካ የተጠቀመው ፈታ ደይሊ ቢቻ ነወ😂😂😂

  • @fnottube2532
    @fnottube2532 5 месяцев назад

    ኹለቱ አተላዎች ብርሃኑ ነጋ(ስሙ ከግብሩ ተቃራኒ ቢኾንም) እና አብንን በሆዱ የሸጠው ቀለጠ ሞላ!!!
    እንደእነዚህ ዓይነት ሆዳቸው አምላካቸው አምላካቸው ሆዳቸው የኾኑ ፍጥረታት!
    ድል ለዐምሓራ ፋኖ!

  • @munirakamal5811
    @munirakamal5811 5 месяцев назад

    Jimma leye heleya bete feresha ale

  • @kingphone2911
    @kingphone2911 5 месяцев назад

    ለምን ይወሬ እዝማማን የመቀይር ምን ያደርጋል ህገመግስት ቀይሮ ህዝቡን የልብ ትርታእኮን ለማየት አይፈለግም ህገመግስት ቀይሮ መጀመርያ ህብረተስቡን ማብረድ

  • @Newmenged
    @Newmenged 5 месяцев назад

    ድራማ ሊሰሩ ነው የተቀጣጠሩት 😂😂😂

  • @mesfinasmamaw1903
    @mesfinasmamaw1903 5 месяцев назад

    ፈታ በለፅግሽ ማለት ነው።

  • @tewedkifli5022
    @tewedkifli5022 5 месяцев назад

    😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @assefagetinet7893
    @assefagetinet7893 5 месяцев назад

    መረጃችሁ አይነፋም

  • @fasilworku4202
    @fasilworku4202 5 месяцев назад

    በመክራቸዋል አይሻልም

  • @Gech29
    @Gech29 5 месяцев назад

    ከንቱ ሥብሰባ

  • @Lucy70968
    @Lucy70968 5 месяцев назад

    Sefie afu birhanu nega is responsible for the whole messes that is why he will pay the right price for his crimes

  • @sanchod3824
    @sanchod3824 5 месяцев назад

    Metachaw komchew nw ke tigray kadereh nw yemetaw beyans enkuan

  • @seydwollo1462
    @seydwollo1462 5 месяцев назад

    የችግሮች አካል የሆኑ ሰዎችና ወሳኝ ጥያቄ ያላቸዉ ሰዎችን አያቀርባቸዉም የጠቅላዩን አስተሳሰብ የሚሞጌቱ አካላት ካልቀረቡ ሀሳበቸዉ ከልተሰማ መቸም ዋሀ ቅዳ ዋሀ መልስ ነዉ የሚሆነዉ ሲፈሌገረም ጠቅላዩ ቆራሬጦ ነዉ ለሚዲያ የሚያዉለዉ

  • @kirubel9149
    @kirubel9149 5 месяцев назад

    Feta Daily Advertisements for Abiy show

  • @halawehaji912
    @halawehaji912 5 месяцев назад

    ፓርቲዎቹም በጥንቃቄ የተመለመሉ ናቸው።አካታች አይደለም።ለምሳሌ የዞን የተፎካካሪ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አባላት እንዲሳተፉ አልተፈለገም።ሌላም አለ ከላይ ያለውን ሰብስቦ ሌላዉን አግልሎ ማስመሰል እስከመቼ???

  • @bithanyagetu4068
    @bithanyagetu4068 5 месяцев назад

    ደፋር ተቀዋሚዎች በእስር ላይ ናቸው ማን ደፍሮ ሊያነጋግር ክፉ ተናግሮ ወዴት ሊገባ በመጀመሪያ ወደ ንግግር ከመግባታቸው በፊት ሐላፊነት ቢያስፈርሙ ግልባጭ ለኮሬነጌኛ በማሳወቅ ለደህንነታቸው እፈራለሁ

  • @user-jd2zg9qi1z
    @user-jd2zg9qi1z 5 месяцев назад

    ቁጭ በሉ አሁን አብይ አይኔ እያየ የማይታመኑ ስራዎች መስራት አይደለም ምንም ቢያደርግ አብይን ላምነው?!!! ድንቄም ?

  • @abayt-gj4ws
    @abayt-gj4ws 5 месяцев назад

    ተቃዋሚ :ፓርቲ ፡ ሳይሆን ፣ አጫፋሪ ፡ ፓርቲ

  • @SileshiTilahun-du7cj
    @SileshiTilahun-du7cj 5 месяцев назад

    በመጀመሪያ ኢትዮጵያዊነትን በትክክል ከሚያሚነቡትን አኳያና የታሰሩት የጶለተካ እስሰኞቾ ሁሉ ይፈቱሳቦች ሃሳቦች በትከክል አንዲያንፀባርርቁ ዕድሉ እንዲንሸሰሸሩ ይሸጣቸው

  • @zewgeayalew5789
    @zewgeayalew5789 5 месяцев назад

    ካብቶቹን ማለትህ ነው

  • @Yfdbkg
    @Yfdbkg 5 месяцев назад

    የመጨረሻ እኮ ማፈሪያ አሳፋሪ ሰነፍ ስንፍና መገለጫዬነው ብሎ የተያያዘ ሀሳብ ያላቸው ተቃዋሚዎች እኮ ናቸው የኢትዮጵያ ተቃዋሚዎች በሀገር ልማት እኳን የተጃጃለ ጅላጅል ወሬ ያወራሉ 😡

  • @beke8193
    @beke8193 5 месяцев назад

    አወዳሽ ሰብሰቦ ማነጋገር ለውጥ አያመጣም ገንቢም አይደለም። እራስህን አዳምጠህ እነደመመለስ ነው።

  • @abayt-gj4ws
    @abayt-gj4ws 5 месяцев назад

    Kkkkkkkk. ዶሮን ሲያታልላት : በመጫኛ ፡ አሉ

  • @ashenafiashe7921
    @ashenafiashe7921 5 месяцев назад

    እነዚህ ውሾች ታዩ አልታዩ ለእናንተ ዜና ሆኑ በቃ

  • @asfawgizaw4158
    @asfawgizaw4158 5 месяцев назад

    ህዝብ የከዱ ሀገር የሸጡ ሌቦች ናቸው።

  • @user-iz8gr9qe3t
    @user-iz8gr9qe3t 5 месяцев назад

    ጠቅላዪ ይብዳህ አጨብጫቢ ሚድያ ቱ

  • @mershadefabachew9380
    @mershadefabachew9380 5 месяцев назад

    ሚዳያችሁ የመንግስት ተለጣፊ ከመሆን አልቀረም

  • @abayt-gj4ws
    @abayt-gj4ws 5 месяцев назад

    ተለ ጣ ፊ ተቀዋሚ ፡አ ለ : እንዴ : አስመሳይ ፣ጠቅላይ ሚኒስትር

  • @meskineway4162
    @meskineway4162 5 месяцев назад

    ብርሃኑ ጅቦ እና ቀለጠ ሞላ ሆዳቸው አይሞላ መልካቸው አንድ አይነት ሆዳሞች ሆድ አምላኩ

  • @tassewkumssa6222
    @tassewkumssa6222 5 месяцев назад

    በናንተ የእንስሳ ኣስተሳሰብ እነ ኝሮፌሰር ብርሓኑ ነጋን ለመቀስቀስ ማሰባችሁ ያሳዝናል። የጠላ ቤት ዜናችሁ ን እንደለመዳችሁ ቀላምዱ እንጂ በራሳቸው የሚመሩትን ተላላቅ ሰዎችን እንደቢጤዎቻችሁ ጃዝ ማለት እንደማትችሉ በቅርቡ ወይይቱ ሲካሔድ ታዩታላችሁ።

  • @wallebaly8417
    @wallebaly8417 5 месяцев назад

    Jile new abiy animal

  • @user-gm3nf8cx6v
    @user-gm3nf8cx6v 5 месяцев назад

    ፈንዲሻ ሲያርር ይስቃል ትክክለኛ ስብሰባ ከሆነ እነክርስቲያን እነዮሀንስ ይፈቱ አዲስ አበባን እያፈረሸ የምን ስብሰባ ነዉ

  • @tedmariam2086
    @tedmariam2086 5 месяцев назад

    የEthiopia መዳኛ መራራ ቢሆንም የወቅቱ የአማራ ትግል ነው::ዋጠው

  • @ademworkneh-g6x
    @ademworkneh-g6x 5 месяцев назад

    Tewoyayu altewoyayu min waga alew tekewamiwechim tasrewal lalochim zimta mertewal gwadegnochun yso ynegageral bezaw yketlal lela minm yelem.

  • @user-no6gn9wv4e
    @user-no6gn9wv4e 5 месяцев назад

    አረ አሳፋሪ ናቸው👎👎 training ሁላ አለው ከስብሰባው በኋላ አስቡት አብይ ለ ተቃዋሚ party's ስልጠና ሲሰጣቸው 🤔 የሞቱ አደሉ ታድያ እንዲህ ሲቀልድባቸው ቁጭ ብለው የሚሰሙት💯 የሚቃወሙበትን መንገድ እሱ በሚመቸው መንገድ ሊመርጥላቸው ነው 🤣🤣🤣

  • @HanaA-l9z
    @HanaA-l9z 5 месяцев назад

    ልክ እዳንተ ባንዳ የባዳ ቅጥረኛ ጋዜጠኛ እኛ በአገራችን ያለውን ለውጥ ጥቅም እኛ ነን ይሉቁንስ የምከርህ ለአገር ና ከህዝብህ ጋር ቁም ትርፍራፌ ከምትለቃቅም

  • @mimy9301
    @mimy9301 5 месяцев назад

    J BIDEN, WOYS KEBLINKTON , ANTE WUSHA , AHIYA YEAHIYA LIG ANTE BANDA FETA!!

  • @YilhalYigzaw
    @YilhalYigzaw 5 месяцев назад

    አንተም እንጅ ከባዱን ትላለህ ኪኪኪኪ

  • @danieltilahun2556
    @danieltilahun2556 5 месяцев назад

    ብረሀኑ ነጋ፣በለጠ ሞላ፣እከክ ፣እባጭ ብጉኔጅ፣ካንሰር ።ናቸው የእርሙማ ሰልቃጭ ረልቃጭ ጨፍጫፊ ክንፊውዝ ፣ክንፊክስ

  • @ibrahimyassinawel6184
    @ibrahimyassinawel6184 5 месяцев назад

    ሰርተዋል ያንን መካድ አይቻልም ችግሩ አልቃሻ ፖለቲከኛ እና ጥሩ ስራን ማየት የማትፈልጉ ሆዳሞች

  • @taketem2122
    @taketem2122 5 месяцев назад

    የአጨብጫቢ መአት ምድረ ድንጋይ።

  • @hailunigussie4177
    @hailunigussie4177 5 месяцев назад

    ሞገሱን የሚቸሩ ሆድ አደር ባነሰዳዎች ናቸዉ። ሩጫዉ የጤና ሳይሆን የመቀት ጣር ነዉ። ዕዉነታዉ የቁርጡ ቀን ደርሶአል፣ የጭካኔቨ የክሕደቱን ጎምዛዛ ጀግኖ ዓይን ጨፍኖ መገሠት ነዉ፣ ጀግናዉ!

  • @akaludaka
    @akaludaka 5 месяцев назад +1

    Fake news

    • @meskineway4162
      @meskineway4162 5 месяцев назад

      አይደለም የብልፅግና ገረድ ነህ

  • @BekaAman605
    @BekaAman605 5 месяцев назад

    ውይይት ወሳኝ እኔ በበኩሌ ውይይቱ ተመችቶኛል
    ከጦርነት የምገኝ ውጤት የለም

  • @solomon1331
    @solomon1331 5 месяцев назад

    That is a indecate of fano wining ,fano made them to thier cring to the people but that even dose not work ,abiy have a lieing evedence by the people ,he is numberr lier in this world