Ethiopia - ሰበር ኦፕሬሽኑ ተጀምሯል! | ሸዋ አፋር ወሎ | አሜሪካ ወታደሮቼን ጅቡቲ ላይ በተጠንቀቅ አቁሚያለሁ ማለቷ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 сен 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Комментарии • 997

  • @semutube1033
    @semutube1033 2 года назад +46

    ቃሉን በተግባር ያሳይ ጅግና መሪ በድል ተመልሰ የእኔ ጅግና ኢትዮጵያ ታሸንፈለች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

    • @zeekifke8717
      @zeekifke8717 2 года назад +1

      Please do not give so much information on this channel, you might give TPLF necessary information, so we need to be very careful

  • @senaityoutubeshow6025
    @senaityoutubeshow6025 2 года назад +230

    አሜሪካ😤😤😤 🤧🤧🤧ፈጣሪ በላዉን ያዉረድብሸ ኢትዮጵያ 💚💛❤️ለዘላለም ትኑር

  • @messymeesy4350
    @messymeesy4350 2 года назад +9

    ድል ለአማራ ህዝብ ይሁን እንዲሁም ለአፋር ህዝብ ይሁን አሜን 💚💚💚💛💛💛❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @jameilaseid251
    @jameilaseid251 2 года назад +46

    ድል ለእምየ ኢትዮጵያ እናሸንፋለን ኢሻ አላህ አብቿ አላህ ካንተ ጋ ይሁን😢😢💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪

  • @ሪምነኝቲማቲሟ
    @ሪምነኝቲማቲሟ 2 года назад +5

    ድል ለባ ሺረጡ
    ድል ለፍኖ
    ድል ሁሉ ለኢትዮጵያ ይሁን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 2 года назад +18

    በድል ተመለሱ ውድ የኢትዮጵያ ጀግኖች
    ድል ለአብይና ለኢትዮጵያ 💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @kshabesha5464
    @kshabesha5464 2 года назад +57

    ኸይር ብስራትን ያሰማን መሪያችን ቀንቶህ ድል አድርገህ ኢትዮጵያ ነፃ ሆና በሰላም ተመልሰህ እነሆ አሽንፈን መጣን የሚል ዜና ያሰማን

  • @ፋፊወሎየዋ-ከ6ቨ
    @ፋፊወሎየዋ-ከ6ቨ 2 года назад +63

    የፈለገዉ ቢሆን ኢትዮጵያ ሀገሬ ታሸንፍለች🇪🇹✌️ጁታ ይቀበራል✊

  • @amiratube
    @amiratube 2 года назад +50

    አላህ ሆይ አሜሪካን አንተ ሀያልነትህንና የበላይነትህን የሚያሳይ በላህን አውርድባት 🤲🤲የሚስኪኑን እንባ ጠራጊ ነህና ያረብ ።

  • @Emantube-ch3eh
    @Emantube-ch3eh 2 года назад +90

    አላህ ይገዛችሁ ጀግኖቻችን ድል ለኢትዮጵያችን🇪🇹💪💪💪☝️

    • @babibabi4471
      @babibabi4471 2 года назад +1

      አሚንንን ያረብ

    • @mAl-ue6oc
      @mAl-ue6oc 2 года назад

      ድል ለምየ ኢትዮጵያ 🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴አብዮ እግዚአብሔር ከናተጋይሁን በሰላም ተመለሱ 🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴💪💪💪አሸናፊ እምየ ኢትዮጵያ 🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴

  • @hayatassefa2675
    @hayatassefa2675 2 года назад +61

    ድል ለኢትዮጲያችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️💪💪

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 2 года назад +22

    ኢትዮጵያ ታሸንፋለች ኢትዮጵያ በልጆቿ ታፉራ እና ተከብራ ለዘላለም ትኖራለች እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያን ይባርካት 💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 года назад +43

    ንጉሱ ዘምቶ የሚቀር የለምምም
    ሁልህም የዬግል ፖሎቲካን ትተህ
    ንጉሱን ተከትለሕ ዝመት
    አዋጅ አዋጅ አዋጅ እደተባለው💚💛❤💪💪💪💪

    • @user-qo8ni4tq4o
      @user-qo8ni4tq4o 2 года назад

      ምንድን ነው. የምን ንጉስ?????

    • @Samira-rg8gx
      @Samira-rg8gx 2 года назад

      የምንንግሥናነዉእጁንይዘዉሊያወጡትሢልደንግጦነዉየዘመተዉየወሎደምገናመቸ

    • @peacepilot2251
      @peacepilot2251 2 года назад

      ክክክክክ ንጉስ? የእንስሳ ንጉስ?

  • @samutube8551
    @samutube8551 2 года назад +190

    አላህ ሆይ ቀንን በለሊት ጨለማን በፀሀይ እደምትለያየው እደምቀይረው ሁሉ የኢትዮጰያን ሰላሟንም አንጋልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 2 года назад +33

    አብያችን የኛ ጀግና መሪ እና 1ኛ ነው እግዚአብሔር አምላክ ከእርሱ ጋር ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏🙏

    • @AA-jj6gj
      @AA-jj6gj 2 года назад

      ሀገር ማፍረስ ነው ወይስ ለሀገር መሞት ነው እብደት? የሀገሬ ልጆች ሁላችንም በየሀይማኖታችን እንፀልይ ድሉ የኛ ነው💚💛❤️

    • @ያማራዋነኝየወሎጠበለል
      @ያማራዋነኝየወሎጠበለል 2 года назад

      አብይአህመድበጣም ነው ያሳዘነኝ 😭ብያ ስው ጠፍቶ ነው መግስት ወደግባር የሂደው ፈጣሪ ይጠብቀው

  • @seadiyoutube812
    @seadiyoutube812 2 года назад +42

    አብቾን ሁላቺንም በዱአ እናስበዉ 💔❤❤❤በሰላም እዲመለስልን ያረብ እቅፊ ዲግፊ አዲረገህ አብቾን በሰላም መልስልን !!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✅✅ጊታቸዉ እረዳን ተወዉ ቅብዥሮ አለቀቀዉም እካ!!!

  • @marifatube2
    @marifatube2 2 года назад +20

    ድል ለኢትዮጲያ ሽንፈት ለወራሪዉ ሀይል ኢትዮጲያ ታሸንፋለች💪🇪🇹

  • @ነኢመትወሎዬዋ
    @ነኢመትወሎዬዋ 2 года назад +35

    ፈጣሪ ድል የምንሰማበት ሳምንት ያድርገን ያረብ

  • @markosagiza7719
    @markosagiza7719 2 года назад +4

    አቡቹ ጀግናችን በርታልን ፈጣሪ ይጠብቅህ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 2 года назад +21

    ድል ለኢትዮጵያ 💚💛❤️

  • @ልኑርለሚወደኝ-ከ3ሰ
    @ልኑርለሚወደኝ-ከ3ሰ 2 года назад +15

    ድል ለኢትዮጲያችን 🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤👌👌👌

  • @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ

    ያረቤ የዛሬ ቀን የመጨረሻው ቀን ይሁንልን ጦሮ እህህህ አሁን እረየቤተቦቻችንን ድምፁ ያስማን ያኢላሂ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😢😢💔

    • @ሙሥሊምነኝ-ወ3ቈ
      @ሙሥሊምነኝ-ወ3ቈ 2 года назад

      አሚንንንንን

    • @hayaatnasraddiin5546
      @hayaatnasraddiin5546 2 года назад +1

      አይ ይኔእሀት በጨቅሸነዉ እጀ ይህሁሉ ሕዝብ ሂዱ ያለተሳካ 3ገልሰብ ሂዱ ይሳካለ ብለሸነዉ እደዉ ወደ ማይሰለችዉ ወደ አለሚቱ ጊታ ምጩሁነዉእጀ

    • @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ
      @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ 2 года назад

      @@hayaatnasraddiin5546 ኢሽአላ አላህ እኮ አይሽግረውም

    • @user-gs5wt5ek1m
      @user-gs5wt5ek1m 2 года назад

      አሚንን

  • @fantahunmekuriya8388
    @fantahunmekuriya8388 2 года назад +29

    ጀግናችን ነህ፤ እንኳን በደህና መጣህ 💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇷💎🌹🌹 ኢትዮጵያ ታሸንፋለች!!!

    • @user-xw5wz1bz1d
      @user-xw5wz1bz1d 2 года назад

      ወገንኔ መንግስት ለፎቶ ነው የወጣው እስኪ እናያለን እንየው

    • @zeze7103
      @zeze7103 2 года назад

      Victory ✌ ✌ ✌ for Ethiopia.

  • @ishraqaphone299
    @ishraqaphone299 2 года назад +11

    ኢትዮጵያን ዘላለም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪

  • @aamm8248
    @aamm8248 2 года назад +8

    አላህ ከጀግኖች አጋዢ ይሁን ያረብ ኢትዮጵያ አላህ ሠላሞን አውረድ እድል ለጀግናው አማራ ሠራውት ለፈኖ ያረብ አላህ ይጠብቃሽሁ ወድሞሸ ያረብ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪

  • @addisgeze59
    @addisgeze59 2 года назад +3

    ድል ለመከላከያ ሠራዊታችን፣
    ድል ለአፋር ልዩ ሀይል፣ሚሊሻ፡
    ድል ለአምሐራ ልዩ ሀይል፡ሚሊሻ፡ፋኖ፣
    ኢትዮጵያ በቁርጥ ቀን ልጆቿ ታፍራ እና ተከብራ ለዘላለም ትኑር፡ ትኖርማለች።።።

  • @ማክዳ-ተ3ጀ
    @ማክዳ-ተ3ጀ 2 года назад +25

    አሜሪካ ምነውያዙኝ ልቀቁኝ አበዛች የኢትዮጽያን ለማጥፋት የተነሱሁላ ያጥፋችሁ😏.
    💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @user-gr9hu4lv7f
    @user-gr9hu4lv7f 2 года назад +4

    ታሪክ ተደገመ አቢቾየ አላህ ይጠብቅህ ድል ለእናት ሀገሬ🙏🙏🙏

  • @bintmekonentube7507
    @bintmekonentube7507 2 года назад +11

    ድል ኢትዮጵያን
    ድል ኢትዮጵያን
    ድል ኢትዮጵያን
    አብይ አላህ ይጠብቅህ በድል ይመለሱ

  • @fafihabshawit5032
    @fafihabshawit5032 2 года назад +11

    ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰❤️❤️🥰💪

  • @memecool8666
    @memecool8666 2 года назад +37

    ጀግናችን እግዚአብሔር ከፊታቹ ይቅደም
    ኢትዮጵዬ ሁሌም ታሽንፋለች 🇪🇹

  • @ፈታቲዩብ-ዐ4ወ
    @ፈታቲዩብ-ዐ4ወ 2 года назад +8

    የኢትዮጵያ የመከራ ጊዜ ማብቂያ ደርስዋል🇪🇹🇪🇹

  • @የስላሶችባርያየድንግልአሽ

    ከማሸነፍ ውጭ አማራጭ የለንምና ሁላችንም ታሪካዊ ትውልዳዊ የሆነውን ኋላፊነት በገንዘባችን በቁሳቁስ በሞራል በጉልበት በእውቀት ጀግናውን የወገን ጦር እንደግፍ።

  • @user-lb4bq7hf2f
    @user-lb4bq7hf2f 2 года назад +1

    ኢቶቢያ ትቅደም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኢንሻ አላህ እናሸንፋለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኢትበይ ለዘላለም ትኑር

  • @ሀገሬኩራቴ-ቸ9ነ
    @ሀገሬኩራቴ-ቸ9ነ 2 года назад +10

    እግዚአብሔር አምላክ ጠቅላይ ሚኒስትራችንን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን አገራችንን ህዝቦቿን ይታደግልን እነዚህን ሰው መሰል አንበጣ ከምድረ ገጽ ያጥፋልን ። አሜን !

  • @user-vp8bu5uq3y
    @user-vp8bu5uq3y 2 года назад +2

    አብይዬ የኔ አንደኛ ሁሌም ካንተ ጋር ነኝ እመብርሀን ትከተልህ የአስራት ሀገሬ እምዬ ኢትዮጵያን ሰላም ታድርግልን

  • @zd820
    @zd820 2 года назад +18

    መሪያ ችን ጌታ ካንተጋር ይሁን ሀገራችን ሰላም ፍቅር አርግልን ጌታሁይ

  • @ኢትዮጵያልዝላልምትንር

    አብቹ አብቹ ጅግና ጅግና ኢትዮጵያ ልዝላልም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 GOD PLACE ETHIOPIA 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mahiyedengellij865
    @mahiyedengellij865 2 года назад +3

    ድል ለእምዬ ኢትዮጵያ🙏🙏🙏💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ጌታሆይማረኝ-ኸ8ነ
    @ጌታሆይማረኝ-ኸ8ነ 2 года назад +10

    የአብርሐ የይስቃ የያእቆብ አምላክ እግዚአብሔር ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሸፍንህ

  • @ፍቅርየወሎልጅ-ዐ4ሰ
    @ፍቅርየወሎልጅ-ዐ4ሰ 2 года назад +7

    ጀግናዉ መሪያችን የመጨረሻዉ መሆን አለበት በድል ተመለስ መሪያችን

  • @umuaamar2093
    @umuaamar2093 2 года назад +6

    አላህ ይጠብቃቹ የኔጀግኖች እዲሁም የአገር መሪየ ዶክተር አብይ አላህ ይጠብቅህ ምርጥ መሪ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ድል ለሀገሬ አሜሪካን አላህ ያውድምሽ

  • @user-ml5oj6lf8j
    @user-ml5oj6lf8j 2 года назад +40

    ድል ለእናንተ ሀገራችን ድል ለኢትዮጵያ ድል ለሚዋደቁት ፋኖ ድል ለሸዋ ድል ለማራው ልዩ ሀይል..!

  • @tewabechtsige2341
    @tewabechtsige2341 2 года назад +1

    መሪዬ እግዚአብሔር ከፊትህ ይቅደም ድል ለኢትዮጵያ🙏💚💛❤️

  • @emanhabesha3176
    @emanhabesha3176 2 года назад +3

    አብሽሩ አላህ ከኛጋ ነው ከችግር ቡሀላ ምቾት አለ ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር

  • @GraveYardExi
    @GraveYardExi 2 года назад +8

    ድሉ የኛ ነው💪💪💪💚💛💛አብቹ

  • @adebal6746
    @adebal6746 2 года назад +5

    ፈጣሪ ሆይ እባክህ በቃቹ በለን አገራቺን ላይ የሰፈረውን እርኩስ መንፈስ ወደ ሲኦል ስደድልን ለዘላለም በሲኦል ታስሮ ይቀመጥ

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 года назад +10

    ሠላምን ለሐገራችን
    ፍቅርን ለሕዝባችን
    ያድርግልን
    ቼሩ ፈጣሪያችን💚💛❤💒💒💒🙏🙏🙏🕌🕌🕌☝☝☝🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @user-ij9ci6gr6q
      @user-ij9ci6gr6q 2 года назад +1

      የአላህ ሀገራችንን ሰላም አሪግልን አብይንም አተ ይጠብቅልን ያርብ

  • @zeynebayinga4214
    @zeynebayinga4214 2 года назад +1

    አሜሪካ የሀገሬ የእድሜ ልክ ጠላት አምርሬ እጠላሻለሁ አላህ አገራችንን ሰላም ያርግልን መሪያችን አላህ ይጠብቅህ

  • @emantube3771
    @emantube3771 2 года назад +11

    ያአላህአንተ ሰላም ነህ ሰላም ካንተ ነው የሚገኝው ሰላምን ስጠን ለሀገራችን ያረብ በቃበለን አንተው ድረስልን ከችግር በኋላ ምችት አለ ብቻአላህ ሰብር ይስጠን ☝️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-bc8ky9oq3p
    @user-bc8ky9oq3p 2 года назад +1

    እግዛቤር በሰላም ይመል ሳቸዉ ድል የኢትዮጵያ ይሁን💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤

  • @yutub-lh3tc1gg9h
    @yutub-lh3tc1gg9h 2 года назад +7

    💚💚💛💛♥♥ሀገሬ ታሸንፋለች ኢንሻ አላህ መሪችን አላ ማአክ ያሀቢቢ......

  • @zaharaebrahim3904
    @zaharaebrahim3904 2 года назад +27

    አላሁመ አንተ ሰላም ወሚከ ሠላም
    ተባረክተ ያዘል ጀላሌ ወል ኢክራም
    የአላህ ሀገራችንን ሠላሟን መልስልን
    አሜሪካ አላህ በላውን ያውርድብሽ
    ሀገራችንን የሚያስረሳ ጎደኛሽን ይስጥሽ
    ድል ለእምዬ ሀገራችን ኢትዮዽያ

  • @seadahussne340
    @seadahussne340 2 года назад +10

    ድል ለሀገሬኢትዩጽያ አብቹ አላህይጠቅህ በድልተመለስ

  • @chrismatthew9922
    @chrismatthew9922 2 года назад +4

    እንኳንም ኢትዮጵያ ሆንኩት መቼም በኢትዮጵያ ተስፋ አልቆርጥም ። አሁንም ድል ለዉዱ ሀገሬ and Thanks Fata daily new 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-ye2dz9mf8n
    @user-ye2dz9mf8n 2 года назад +11

    በድል ተመለሱ Ethiopia ታሸንፋለች ኢሸአላህ

  • @g.ahabteselassie7187
    @g.ahabteselassie7187 2 года назад +44

    እባካችሁ ሊደረግ ታስቦአል እያላችሁ ለጠላት አቅጣጫ አትስጡ። እግዚአብሄር ከመሪያችን እና ለኢትዮጵያ ከሚዋደቁት ወታደሮቻችን ጋር ይሁን🤲🤲🤲💚💛❤💚💛❤😭

    • @marthabirhanu696
      @marthabirhanu696 2 года назад

      አሜን

    • @iloveethiopia3049
      @iloveethiopia3049 2 года назад +2

      Exactly. All these mess happened because banda soldiers tell the army's plan to the journalists and the journalists tell us and the enemy.

    • @camilatamam4678
      @camilatamam4678 2 года назад +3

      አዎ ለኛ ደስ ቢለንም ለጠላት የሚጠቅም ከሆነ ባይነገር ባይ ነኝ ለማንኛውም አሚን #G.A Habteselassie

    • @camilatamam4678
      @camilatamam4678 2 года назад +2

      አዎ ለኛ ደስ ቢለንም ለጠላት የሚጠቅም ከሆነ ባይነገር ባይ ነኝ ለማንኛውም አሚን #G.A Habteselassie

    • @hayatyusuf9021
      @hayatyusuf9021 2 года назад

      ትክክል መረጃአታውጡባካችሁ ዩትበሮች

  • @hikmatube106
    @hikmatube106 2 года назад +5

    ድሉየኛ ነው ኢሻአላህ ኢትዩጵያ ታሸንፋለች

  • @እሙመሀመድ-ከ6ጠ
    @እሙመሀመድ-ከ6ጠ 2 года назад +1

    አብያችንን አላህ ይጠብቅህ ድል ለኢትዩጺያ ጀግና

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 2 года назад +8

    የእኛ ጀግና ፈጣሪ ይርዳህ በድል ተመለስ ❤

  • @awolendris6154
    @awolendris6154 2 года назад +2

    አላህ ይርዳቸው ኢትዮጵያውያን ወገኖቸን በሙሉ አላህ ከተጨቋኞች ጎን ነው

  • @Hiwya284
    @Hiwya284 2 года назад +7

    ድን እፁብ ሀገር የታሪክ መሰረት ከአለም በፌት የነበረች ሀገር ኢትዮጵያ ታሸንፋለች ኢትዮጵያ ከአለም ካርታ እናጠፋለን ማለት ዘበት ነው ኢትዮጵያ የሀይማኖት አገር ነች የታራክ ሀገር መከራን ችግር ታልፋለች እመኑኝ እናሸንፋለን ።ቤተሰቦችሁ እዴኔ የናፈቃችሁ ፀልዩ በሰላም እድናገኛቸው ፈጣሪይ ይጠብቅልን

  • @ሰብለየድንግልማርያምልጅ

    ቆይ አሜሪካ ምኔ ተነካ ብላ ነው ያዙኝ ልቀቁኝ የምትለው ምናገባት በእኛ ሀገር ኢትዮጵያ እኮ የእኛ ናት አበቃ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤💔💔

  • @wendwesentilahun2286
    @wendwesentilahun2286 2 года назад +5

    ድል ለኢትዮጵያ

  • @ftheaahmad2080
    @ftheaahmad2080 2 года назад

    ድል ለኢትዮጵያ ድል ፋኖ ለማራው ሀይል
    የአላህ ያረብ

  • @hawatube1185
    @hawatube1185 2 года назад +3

    እደራሴ አስተያየት መግስት ጥቃቅን ስህተቶች ብኖሩም ግን ሁላችንም ከጎኑ ሁነን ሀገራችንን ነፆማድረግ አለብን አብይ አላህ ይጠብቅህ

  • @ephrataalemu7095
    @ephrataalemu7095 2 года назад +2

    May God be with our beloved prime minister Dr Abichu.

  • @ሙሥሊምነኝ-ወ3ቈ
    @ሙሥሊምነኝ-ወ3ቈ 2 года назад +15

    ጌታቸዉ እረዳ የሚባል አሣማ ተራህን ጠብቅ☝️ አብይ አህመድ ራሡ ነዉ አደባባይ ላይ ሰቅሎ በሣት የሚያቃጥልህ ኢንሻአላህ☝️

  • @saudisaudi2250
    @saudisaudi2250 2 года назад +8

    ፈታ እና መሰግን አለን ድል ለሀገራችን ድል ለሞላው ሀገር ወዳጅ ድል ለኢቶዮጵያን እና ሸንፍ አለለን

  • @fjfjgjg6232
    @fjfjgjg6232 2 года назад +1

    አሏህ ከጎናችሁ ይሁን ያረብ ።የአለማት ጌታ ኢትዮጵያን አደራ ነፃ አውጣት ፤ጠላቷን አውድምላት ያረብ ።አይዞን ሰው ካለእድሜው አይሞትም ።በዱዐ በርቱ ።ዱዐ ድምፅ የሌለው መሳሪያ ነው አይዞን አሏህ አያሳፍረንም።

  • @ከምንምበላይአላህነውወኪሌ

    አላህ።ከየዋሁጎን።አለ
    ጌታቸውእረዳ
    የሚባልአውሬስርህንይንቀልልን።የድሀእንባይፋረድብህ
    የረገጥከው:መሬትይክዳህ።

    • @sosinasosi9072
      @sosinasosi9072 2 года назад +1

      አሜን የኢትዮጵያ አምላክ ያንሳህ ጌታቸው

    • @ከምንምበላይአላህነውወኪሌ
      @ከምንምበላይአላህነውወኪሌ 2 года назад +1

      @@sosinasosi9072 አሜንነገዛሬሳይል።የድሀእባያንሳው
      አላህዋአለው።መላ

    • @peacepilot2251
      @peacepilot2251 2 года назад

      ጌታቸው ረዳ ምን ኣረገ፣ራስቹ ናቹ የመጣሁበት።ሰላም ከፈለግሽ፣እጅሽ ስብስብ፣

    • @sosinasosi9072
      @sosinasosi9072 2 года назад

      @@peacepilot2251 አፍህን ዝጋ ድንጋይ

  • @user-np8oj4gu6d
    @user-np8oj4gu6d 2 года назад

    ድሉ ከኛ ነው. እሻአላህ. የኛ ዘግና. በድልተመለስ. 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤👍ድል. ለኡቶጽያ🇪🇹❤

  • @dagnachewworkalemahu7010
    @dagnachewworkalemahu7010 2 года назад +7

    የትግራይ ተወላጅ ማንም ህወሃትን የሚያወግዝ የለም! በሚዲያ ከሚታዩ ጥቂቶች በጣት ከሚቆጠሩ በስተቀር! ህወሃት ያለው ትክክል ነው ማለት ነው? "ትግራይ በሙሉ ህወሃት ነው"!የሚለው ምፈተሽ አለበት!

  • @samiratube2450
    @samiratube2450 2 года назад +1

    ጀግና በርታልኝ💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃

  • @tube1433
    @tube1433 2 года назад +7

    ድል ለኢትዮጵያ ጀግኖች ድል ለኢትዮጵያ

  • @ሱሱነኝ-አ3ኈ
    @ሱሱነኝ-አ3ኈ 2 года назад

    ያረብ አሜሪካን በላ አውርድባት ኢትዮጵያየ ድል በድል ሁኒ

  • @ሙሥሊምነኝ-ወ3ቈ
    @ሙሥሊምነኝ-ወ3ቈ 2 года назад +4

    እኔ ግን መረጃ ባይወጣ አሪፍ ነዉ ብየ አሥባለሁ☝️ ምክንያቱም የዉጭ ጠላቶች አጋጣሚዉን ተጠቅመዉ እንዳያጠቁን😰 አላህ ከእዉነተኞች ነዉ ሀገራቺንን ሠላሟን ይመልስላት😰😰😰😰😰

    • @HawaHawa-tu6mw
      @HawaHawa-tu6mw 2 года назад +1

      ትክክል መጠቀቁ ጡሩነበር ብቻ አላህ ፈረጃውን ቅርብ ያርግልነ

    • @ሙሥሊምነኝ-ወ3ቈ
      @ሙሥሊምነኝ-ወ3ቈ 2 года назад

      @@HawaHawa-tu6mw አሚን ያረብ

  • @user-tf6cs3sm9i
    @user-tf6cs3sm9i 2 года назад +1

    ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤💪💪💪

  • @hirutalemu4968
    @hirutalemu4968 2 года назад +10

    ሁላችንም እንደ እምነታችን ወደ ፈጣሪ እንጩህ አሜሪካ በሀያሉ ጌታ ትገለበጣለች

  • @አይንዬየራያዋ
    @አይንዬየራያዋ 2 года назад

    ድል ለኢትዮጵያ ችን አይዞን እናሸንፋለን አብያችን እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @ሸምልያየደሴዋሀቅፍለጋ
    @ሸምልያየደሴዋሀቅፍለጋ 2 года назад +24

    ከተዛሬ አሁን ፈራሁ በልክ ህዝብ ፣ቤተሰቦቻችን እንዳያልቁብን በዱኣ እንበርታ የማዳም ቅመሞች

    • @ሰአዳሀይቅ
      @ሰአዳሀይቅ 2 года назад

      አብሽ እሶበራሀመቱ ይጠብቃቻው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @marthabirhanu696
      @marthabirhanu696 2 года назад

      ምንም አያስፈራም ሁላችነም ከቤተሰብ ተነጥለን በሰው ሀገር ነው ያለነው ስለዚህ ወጣቱም ሁሉም በቻለው አቅም መታገል አለብን ተፈርቶ የት ይደረሳል።

  • @abrahamuligasso6352
    @abrahamuligasso6352 2 года назад

    ድል ድል ድል ድል ለእናት ሀገር እ/ትያ ጠለቶችሁ ይፍርሱሉ፣ማቼም ድል እነት ሀጋር።

  • @konjokonjokonjo4455
    @konjokonjokonjo4455 2 года назад +4

    ያረብ ኸይር አሠማን

  • @kalbauae6025
    @kalbauae6025 2 года назад

    ሰበር ዜና ኢትዮጵያ ታሸንፍለች ያረብ አብቹ በድል ይመልስህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪

  • @rahma5004
    @rahma5004 2 года назад +7

    እባካችሁ ደቡብ ወሎ ጊባ እያሰለጠነ ወረቂሉ አቀስታ ታርታራ ልጓማ ከላላ ገነቴ አቧራ በነሱ ቁጥርጥር ስረ ነው ቀይመብራት ወግዲ መከነ ሰላም በአካባቢው ንፁሀን ወጣት እየሞተነው መከላከያ የሚባል ምንም የለም😭😭😭😭😭

  • @youtobe6437
    @youtobe6437 2 года назад

    ያርብ አሜሪካ ሀያሉ ጌታ እርበል አለሚን ያንን ኮሮና ይላክባቸው

  • @user-el7io8ii9k
    @user-el7io8ii9k 2 года назад +18

    በል ተነሥ ሁልህም ሁልሺም በውጪ የምትኖሩ ሀገር ወዳድ ኢትዮጲያዊ እና ወዳጆቿ በዱአ በፆለት በገንዘብ በሞራል በፕሮጋንዳ ዝመት እናሸንፋለን
    ድል ለኢትዮጲያ
    ፈጣሪ ኢትዮጲያን ይባርክ

  • @hawahawawi3972
    @hawahawawi3972 2 года назад +2

    ድል ለኢትዮጵያ ሀገራችን ሞትና ሽንፈት ለጠላቶቻችን በሙሉ ጀግኖቻችን በድል ተመለሱ አላህ ይጠብቃችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @rabi-tube6854
    @rabi-tube6854 2 года назад +3

    የሀገሬ ሠላም ናፈቀኝ😭😭🇪🇹 ያረብ ፈረጃህን ቅርብ አድርግልን

  • @ኡሚሂወቲናትፋፊቢንትሀሠን

    ልልልልልል ለኢዬያ ለወደድቷ ለጅግኖች ሀገር

  • @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ
    @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ 2 года назад +4

    🇪🇹ጥላቻን ሳይሆን ፍቅርን
    🇪🇹ክፋትን ሳይሆን ደግነትን
    🇪🇹ቅናትን ሳይሆን ቸርነትን
    🇪🇹ክህድትን ሳይሆን እምነትን
    🇪🇹ትቢትን ሳይሆን ትህትናን
    🇪🇹ቂም ሳይሆን ይቅርታን
    ❤️ያድለን በፍቅር እስላማዊ ጥያቄ መልስ ውድድሩ ተጀመሩዋል ከሳውዱ ከዱባይ ውድድር አለ ተቀላቀሉ

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 2 года назад

    ድንቁና ቡርቅዬ መሪያችን ፊጣሪ ይቅደምልህ ይርዳን

  • @የጠፋውልጅ
    @የጠፋውልጅ 2 года назад +5

    ድል ለአማራ ህዝብ

  • @rhakma6479
    @rhakma6479 2 года назад

    አብቾ አላህ ይጠብቅህ የኛጀግና💛❤💚🇧🇴🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @senaityoutubeshow6025
    @senaityoutubeshow6025 2 года назад +8

    ድል ለኢትዮጵያ 💚💛❤️💪💪 ሕዝብ ሞት ለጁንታዉ እና ለኦነግ ሸኔ 😤😤

  • @konjosweet6241
    @konjosweet6241 2 года назад

    አሜሪካ አላህ ላዕና ያውርድብሽ ቶሎብሉ ሀያሉ ጌታ ምንም አይሳነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ድል ለእማማ ሀገራችን ይሁን

  • @banchiwosen4410
    @banchiwosen4410 2 года назад +4

    ኢትዮጵያ ታሸንፍለች

  • @እግዚአብሔርጋሻዬነው

    እግዚአብሔር ያዋርድሽ።አሜሪካ ን☝☝☝☝☝☝

  • @SaraSara-yz2qi
    @SaraSara-yz2qi 2 года назад +21

    አብቹሁ ጌታ እየሱስ ከፊታቹሁ ይዉጣ

  • @asd566nfj5
    @asd566nfj5 2 года назад

    አሜሪካ መቼም አትተኛም ግን እግዚኦ አቤቱ ፈጣሪ ማረን ይቅር በለን