Ethiopia - ሰበር ቅዱስ ላሊበላን ነፃ የማውጣት ጉዞ | የትግራይ ዲያስቦራ ጆ ባይደንን የሚለምን ደብዳቤ ጻፉ | የአሜሪካ ሌላኛው ማስጠንቀቂያ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Комментарии • 694

  • @user-sw5ge1jl6k
    @user-sw5ge1jl6k 2 года назад +117

    አብይ አላህ ይጠብቅህ በድል ተመለስ አደዋ ወሎ ላይ ይደገማል በርቱ ድል ለኢትዩጽያ🇪🇹💪

    • @fatmafatma8360
      @fatmafatma8360 2 года назад +3

      ያአላህያገራችንንሰላምመልስልን

    • @gy8086
      @gy8086 2 года назад +1

      Amene bedele temlse hagerachin selame yehun!!

    • @toybaseid5022
      @toybaseid5022 2 года назад +2

      አብያችን ጀግናችን አላህ ይጠብቀው
      ዲል ለእምየ ሀገሬ 🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯

    • @kybilolo538
      @kybilolo538 2 года назад +3

      ድል ለኢትዮጵያ እና ኤሪትራ🙏🇪🇹🇪🇹🙏🙏🇪🇹🇪🇹🙏🙏

  • @ami.habeshawit
    @ami.habeshawit 2 года назад +78

    _በነብዩ ኢብራሂም አለይሂ ሠላም ላይ እሳትን ያቀዘቀዝክ ጌታ ሆይ በሀገራችን ላይ ያለውን ጦርነት አንተ አብርድልን🤲_

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 2 года назад +60

    የትግራይ ወንበዴ 💚ከአማራ እና ከአፋር💛 መሬት በሂወት አይወጡም ❤️

    • @toybaseid5022
      @toybaseid5022 2 года назад

      ትግሬ ከምዲር ጥፍት ኢሻአላህ ያረብ ትግሬ👎👎👎👎👎👎👎👎

  • @aamm8248
    @aamm8248 2 года назад +1

    አሜሪካ ፈጣሪ በላ ያውረድባት አላህ ይሥማ አሜሪካ አላህ ብራቅ ይላክበት ኢንሻአላህ ኢትዮጵያ ፎቅ ነክት ዞሮ አሜረካ ተ ኢትዮጵያ ትባጉት ኢትዮጵያ መሸም አትፈረሥም ታሸንፈለሽ ድል ለጀግናው ፈኖ አማራ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪 አሜሪካ አሻጉልት አልተከተበ ቢቀደድ ጠቅላይ ሚኒሥተረ አብይ አህመድ የበላይ ነው እንወደዋለን ያሸንፈል ጥላትን ያበረክካል ጀግናው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪

  • @user-qm6xh9hv8u
    @user-qm6xh9hv8u 2 года назад +39

    ስጠብቅህ ነበር ፈታዬ👍👍 አይዞን አማራዬ ፋኖነት ይለምልም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 года назад +38

    ድሉ የኢትዮጵያውያን ነው 😢💪🏿✊🏽️
    ምክንያቱም እውነት ከኢትዮጵያ ጋር ነውና
    ፈታችን እናመሰግናለን 🥰ግን የጠቅላይ ሚኒስቴሩ መዝመት አስፈራኝ 🥺አስደነገጠኝ ☹️እንቆቅልሹን መድኃንያለም ይፍታው ☝🏿

  • @user-nq5nw4zo4j
    @user-nq5nw4zo4j 2 года назад +31

    በአላህ እገዛ ኢትዮጵያ ታሸንፍለች🇪🇹❤✌️

  • @ebrahimabdu8847
    @ebrahimabdu8847 2 года назад +32

    ይሄ ቀን ያልፋል ግን አሜሪካ ጋር አስተዛዘበን ድል ለኢትዮጵያና ለኢትዮጵያዊያን ወዳጆች ይሁን

  • @hadiyaabera8666
    @hadiyaabera8666 2 года назад +140

    የአለማቱጌታ ሆይ አገራችንን ሠላም አረግልን

  • @user-vj4gy6ig6l
    @user-vj4gy6ig6l 2 года назад +29

    የአፋረ ጀግኖች ወንዲሞቻችን. ዲል ለናተ ዲል ለአማራ 💚💛❤

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 2 года назад +117

    የትግራይ ወንበዴ ከአማራ እና ከአፋር መሬት በሂወት አይወጡም እልልልልልል በይ ኢትዮጵያዬ 💚💛❤️

    • @mAl-ue6oc
      @mAl-ue6oc 2 года назад +1

      እምየ ኢትዮጵያ ሠላምሺ ይብዛ አብቹየ እግዚአብሔር ከፊታችሁ ይቅደም የአማራ መከላከያ ፍኖም ምንሻ እንዲሁም የአማራ ህዝብ በሙሉ ድል ለአገራችን ኢትዮጵያ ታሸንፍ አለች ያምንም ጥርጣሬ 🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴💪💪💪💪💪🇧🇴🇧🇴💪🇧🇴🇧🇴🇧🇴💪💪💪💪💪💪እነትነው ታቸነፍ አለች ድል ለእምየ

    • @user-zg4nt4gk5e
      @user-zg4nt4gk5e 2 года назад +1

      ኢንሻአሏህህህ 💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @birhanuwoldegebriel1340
      @birhanuwoldegebriel1340 2 года назад

      Tikikil enezih kichamamoch derashachewen matifat alebin

    • @user-nx5ur6xt4h
      @user-nx5ur6xt4h 2 года назад

      በትክክል የሌባ ስብስብ ዋጋቸዉን ያገያሉ

  • @zbintbaba5405
    @zbintbaba5405 2 года назад +4

    አላሁመ ኢንተ ሠላም ወሚንከ ሠላም ተባረክ ተያዘን ጀላል ወል ኢኽራም ☝️☝️☝️☝️☝️ኢላሂ ሠላሙን አውርድልን

  • @user-vj4gy6ig6l
    @user-vj4gy6ig6l 2 года назад +23

    ፋኖውች የአሳመነው ልጂ ች
    ወንዲሞቸ ኮራሁባችሁ
    ያርብ አላህ ይጠብቃችሁ 💚💛❤

  • @Hiwya284
    @Hiwya284 2 года назад +41

    የወሎ አባ ገና ኢትዮጵያን ነፃ ያወጣል ተገፍተው ተሰርቀው ተርበው ተገላተተው አይቀርም ድል ለአማራ ድል ለአፋ ድል ለኢትዮጵያ
    የመዳም ቅመሞች የቤተሰቦቻችንን ድምፅ በቅርቡ ያሰማን ፈጣሪይ!!!!

  • @amentube6132
    @amentube6132 2 года назад +20

    በል በለው በል በለው ጀግናዬ በለው ትግስትም እራሱ ለካ ልክ አለው ።ድል ለኢትዮጵያ 💚💛❤💪💪💪💪💪

  • @EE-kc2cp
    @EE-kc2cp 2 года назад +1

    አሚሪካ እናጁንታን አላሕ ያዋረዳቺሁ መጨረሻቺሁቅርብይሁን ኢትዮጲያን የሚጠብቃት ታላቅ አምላክ አላት የማይተኛዉ የማያቀላፍዉ

  • @zebibaahmed8431
    @zebibaahmed8431 2 года назад

    እኛ ኢትዪጵያኖች በአላህ ነው የምንመካው እንጂ እንደነሱ በደካማ ፍጡር አንመካም ኢንሻአላህ የኛ መመኪያ አላህፈረጃውን ያቀርብልናል አብሽሩ ውድ የሀገሬ ልጆች በዱአ በርቱ ወደ አላህ የተ ዘርጋች እጅ ባዶዋን አትመለስም አላህ ጆባይደንንም አንበጣወችንም ሳይውል ሳያድር ያንሳልን ድል ለሀገሬ

  • @kamilakamila2144
    @kamilakamila2144 2 года назад +4

    ምነው ይችን አሜሪካ መንካካ ሀገር የሚገላግለን ሺማግሌ ቢጠፋ ፈጣሪ አልገላግለን አለ ምነው ኢትዮጵያን እኔ ነኝ የፈጣርኳት አለች ቅሌታም ጆባይደን ሥማኝ አተ ሺማግሌ ከሀገሬ ላይ እጂህን አንሳ አለዛ በሂወት አትቆይም ፈጣሪ ዲሉን ለምወዳት አሀሬ አርግላት።

  • @user-vj4gy6ig6l
    @user-vj4gy6ig6l 2 года назад +21

    ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ
    ዲል ለሀገራችን 💚💛❤💚💛❤
    ዲል ለጀግናው ፋኖ 💚💛❤💪

  • @user-nb3xi7yp5x
    @user-nb3xi7yp5x 2 года назад +46

    🇪🇹🇪🇹ይሄን ፅሁፍ የምታነቡ በሙሉ የአላህ ሰላምና እዝነቱ እርህራሄው ራህመቱ አይለያቺሁ ሀገራቺንን አላህ ሰላም ያድርግልን!!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹እውነት ያሸንፋል!!

    • @user-dr7fb8nz6c
      @user-dr7fb8nz6c 2 года назад

      አሚን ያረብ

    • @ethiopianprvails
      @ethiopianprvails 2 года назад

      አሚን አላሁማ አሚን ያረብ🙄🙄😥

    • @feletegene6104
      @feletegene6104 2 года назад

      Amen 3

    • @user-rh2fp9vv3d
      @user-rh2fp9vv3d 2 года назад

      መጪዉ ዘመን... ኣንድነትን ሚሰፍንበት...የሰላም,የፍቅር... ጊዜ ይሁንልን!!!!!! #ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ወንድማችሁ አርቲስት አብርሃም ነኝ ከኤርትራ

    • @user-rh2fp9vv3d
      @user-rh2fp9vv3d 2 года назад +1

      መጪዉ ዘመን... ኣንድነትን ሚሰፍንበት...የሰላም,የፍቅር... ጊዜ ይሁንልን!!!!!! #ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ወንድማችሁ አርቲስት አብርሃም ነኝ ከኤርትራ

  • @wonwon72
    @wonwon72 2 года назад

    አባቴ ቅዱስ ላሊበላ ቤተክርስቲያን በል።

  • @tgistlove5653
    @tgistlove5653 2 года назад

    ድል ለኢትዮጵያውያን ልጆች ለሀገር ወዳችቹ ለጀግኖቸ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @brehanemeskelifa366
    @brehanemeskelifa366 2 года назад

    ላሊበላ ,ባቲ እና ጋሸና በወገን እጅ ገብተዋል። እንኳን ደስ አለን

  • @user-yz7ct9iz9f
    @user-yz7ct9iz9f 2 года назад +13

    ድል ለፋኖዎች ድል ለልዩ ሀይላችን💚💛💖💪💪💪👌👌👌

    • @Maryam-xl1kz
      @Maryam-xl1kz 2 года назад

      ድል ለኢትዮጵያ እና ለህዝቦቿ

  • @sofiasofia2752
    @sofiasofia2752 2 года назад

    ድል ለፋኖ ለአማራ ልዩሀይል ለአፋር ሚኒሻና ልዩሀል እናም ለአማራ ህዝብና ሚኒሻ አላህ ይጠብቃችሁ ድል ከናተጋር ይሁን ወንድሞቸ

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 года назад +5

    ክብር ለጀግናው ፋኖ ፋኖ
    በገባበት ሁሉ ድል አብሳሪው የአማራው ዋልታና ማገር
    ክብል ለጀግናው የአማራው ልዩ ሃይልና ሚኒሻዎቻችን
    ክብር ለአፋሩ ልዩ ሃይልና ሚኒሻው
    ክብር ለጀግናው መከላከያና አየር ሃይላችን
    ክብር ለክልሎች ልዩ ሃይሎች
    ድል ለእናት አገሬ ኢትዮጵያ💚💛❤🙏🙏🙏💒💒💒

  • @user-nz3br6mw2y
    @user-nz3br6mw2y 2 года назад

    ክብር ለፋኖ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ፋኖ ዘርህ ይለምልም ፋኖ

  • @zd1803
    @zd1803 2 года назад +1

    አገራችንን አላህ ይጠብቅልን ዲል ለኢትዮጵያ እናሽንፍለን ድል ለጀግኖቻችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር♥♥♥

  • @selamselamymaryamlij111
    @selamselamymaryamlij111 2 года назад

    የሁልግዜየ ምርጫየ ፈታ ዴል 😍😍😍😍😍😍😍😍ድል ለእምየ ኢትዮጵያየ ይሁን💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aaaa4968
    @aaaa4968 2 года назад

    አብይ አህመድ መሪያችን ኩራታችን አላህ ይጠብቅህ ድል ለአተ ይሁን አሸንፈህ እምትመለሥ በሠላም ያብቃህ የኛ አሪ ጀግና ኢትዮጲያ ታሸንፋለች

  • @hadiyashukur6249
    @hadiyashukur6249 2 года назад +4

    ያረብ ሰላም አውርድ ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍 በትክክል ፍተሻው ጠንክሮ መቀጠል አለበት።መርያችንም አሏህ ይጠብቅ በሰለም በድል ይመልሰው! D.r ጠቅላይ አብይ አህመድ👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 2 года назад

    ኢትዮጵያ ሀገሬ ክፎሽን አልሰማ አይዞችሁ ወግኖቼ 💚💛❤️🙏🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @Alhamdulilah244
    @Alhamdulilah244 2 года назад +9

    ድል ለኢትዮጵያ ድል ለአብቹ💚💛❤🐅💪

    • @toybaseid5022
      @toybaseid5022 2 года назад

      አብያችን ጀግናችን አላህ ይጠብቅህ
      ዲል ለእምየ ሀገሬ 🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯

  • @Emantube-ch3eh
    @Emantube-ch3eh 2 года назад +82

    ማንም የፈለጉትን ቢሉ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊያን አሸናፊ ነን ድል ለጀግኖቻችን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ☝️🇪🇹💪💪💪🤲

  • @maryatube579
    @maryatube579 2 года назад +1

    ምነው የሀገራችን ጠላት ከዛም ከዛም በዛ ያረብ አንተው ተበቀላቸው ወንጀላችንንም ማረን

  • @ktube8920
    @ktube8920 2 года назад

    የሰዶምን ህዝቦች ላይዋን ወደ ታች የገለብጥከው ጌታ ሆይ ይቺ አሜሪካ የምትባል ሀገር የስራዋን ስጣት

  • @minilikethio7891
    @minilikethio7891 2 года назад

    ጨነቀኝ😴😥እማ ኢትዮጵያዬ ክፉሽን አልስማ ማኩረፊያዬ ዞሬ ዞሬ መግቢያ ቤቴ💚💛❤☝👏👏👏

  • @meryemtube3653
    @meryemtube3653 2 года назад +14

    አቤቹ በድል ተመለስ ሰላም ለሀገሬ ያረብ በቃ በለን እረ የወሎ ሰው ረሀብ አለቀ የኔትወርክያለህ ቤተሰብ ናፈቁን ያአላህ

  • @gojam409
    @gojam409 2 года назад +22

    ሰላም እና ድል ለኢትዮጵያ ሀገራችን ይሁን🇪🇹

  • @zd4416
    @zd4416 2 года назад

    ዲል ለእናት አገር ኡትዮጲያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @nurhusenahmed5215
    @nurhusenahmed5215 2 года назад

    አብይያችን በመላይካ አጃቢ የምትጠበቅ ያድርግህ አላህ ሀገራች ሰላም ያድርግልን

  • @user-rc1wb6tj2e
    @user-rc1wb6tj2e 2 года назад +6

    ድል ድል ለእናት ዓለም ኢትዮጵያ ይሁን, ሽፈትእና ሞት ለአሸባሪው ይሁን አሜንንን 🤲🤲

  • @shush1506
    @shush1506 2 года назад +47

    ድል ለኢትዮጵያ ሀይሎች 💚💛❤️🇪🇹💚💛❤️

  • @sslovetube416
    @sslovetube416 2 года назад

    ጀግናው ዘመነ ካሴ የምር ጀግና ነህ የማረካቸውን ጠላት ጠላት ነው ብለህ ስለምትገላቸው አኩርተሀኛል መጀመርያም ጦርነቱ እንዲ ቢሆን ኖሮ ማንም አይወረንም ነበር በርቱ ጀግኖች ድል ለአማራ፣ድል ለኢትዮጲያ፣ድል ለአፍር፣ድል ለመከላከያ 🍏🍋🍎💪💪💪💪

  • @sdfrstr2252
    @sdfrstr2252 2 года назад

    አይ አሜሪካ አልፈርስላት አለች ኢትዮጵያ
    ቅዱስ እግዚአብሔር ያፍርሳትና

  • @user-li2ro9jn1j
    @user-li2ro9jn1j 2 года назад

    ድልልል ለአብዪችንንን♥️♥️♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️♥️🔐ድል ለእማ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲

  • @user-bx7gv5zx7e
    @user-bx7gv5zx7e 2 года назад

    ድሎለኢቶዮጵያዊያንአላህ ያድርግልን አላህ በቅርቡሁሎም ነገሮች እንዳበቃእላለሁ ፈታደሊሁሌም በጉጉት እጠብቅሀለንን

  • @zinata8207
    @zinata8207 2 года назад

    ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤
    ሞት ለጁንታ አላህ ያጥፋቸው ያረብብብ

  • @meronyoutube-2366
    @meronyoutube-2366 2 года назад +1

    ጌታ ሆይ እባክህን አደራ ሀገሬን በሰው እጅ ከመውደቅ ባንተ እጅ መውደቅ ይሻላል እንጅ አሳልፈህ አትስጠን😭🤲

  • @terngo
    @terngo 2 года назад

    ለኛ የተመኘችውን ለራሷ ያርግላት ድል ለሀገራችን እናሸንፋለን እግዚአብሔር ከኛጋር ነው

  • @sumeyamaruf5678
    @sumeyamaruf5678 2 года назад +3

    እማማ እናት 🅔🅣🅗🅘🅞🅟🅘🅐 እማማ አንቺ እናት አለም 💚💛❤!! ኢትዮጵያዬ ሁሌም ከፍ በይ

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 года назад +3

    ተከብረሽ የኖርሽው
    ባባቶቻችን ደም
    እናት ኢትዮጵያ
    የደፈረሽ ይውደም💚💛❤💒💒💒🙏🙏🙏🕌🕌🕌☝☝☝🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @birtukana354
    @birtukana354 2 года назад +2

    ድል ለኢትዮጰያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍ለአማረ ለአፋር ይሁን

  • @ABDOABDO-pf7be
    @ABDOABDO-pf7be 2 года назад

    ምርጥ ዜና ነው ፈታ ደይሊ ድምፅም ተስተካክሏል እናመሰግናለን

  • @selamawitadise4375
    @selamawitadise4375 2 года назад

    ድል ለእምዬ ኢትዮጵያ 💚💛❤

  • @tegistaweke2705
    @tegistaweke2705 2 года назад

    ወይ ወይ አሜሪካ ሙአረተኛ ፈጣሪ ለእሷ ያርግላት ኢትዮጵያ ምንም አትሆንም

  • @mediaalaziziy7167
    @mediaalaziziy7167 2 года назад +1

    ሰላምሀገራለኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🏻🤲🏻ያረብ

  • @eyobmamo8532
    @eyobmamo8532 2 года назад

    በርቱ ኢትዮጵያ ታሸንፋለች።

  • @mamieyube896
    @mamieyube896 2 года назад +6

    ድል ለፋኖ ድል ለአፋር 🥰🥰🥰 ሠላም ለሀገራቸን ያረብብ

  • @user-sh3or6bi6u
    @user-sh3or6bi6u 2 года назад +28

    *ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ ድል ያንተ ነው አማራዬ 💚💚💛💛❤️❤️💪💪እናሸንፋለን በሉ እናሸንፋለን ዝንታለም አምሓራ 💚💚💛💛❤️❤️ አሳምነው ፅጌ ሙቶ ይመራቸዋል የኔ ጀግና አሳምነው አማራዬ 💚💚💛💛❤️❤️💪 አምሓራ 💚💚💛💛❤️❤️*

    • @asghadfd4929
      @asghadfd4929 2 года назад

      አላሕ። ኢቶጵቢያን። እና። ሕዝቦቻን። ይጠብቅልን። ኢሻአላህ

  • @user-nb3lh7pf2e
    @user-nb3lh7pf2e 2 года назад +2

    ሞት ለጌታቸው እረዳ እና ለጆባይደን ይሁን

  • @bintmekonentube7507
    @bintmekonentube7507 2 года назад +2

    ድል ኢትዮጵያን
    ድል ኢትዮጵያን
    ድል ኢትዮጵያን
    ኢትዮጵያን ለዘላለም ትኑር

  • @rjfoek6565
    @rjfoek6565 2 года назад

    ድል ድል ኢዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @munamuna1301
    @munamuna1301 2 года назад +1

    ለዘማችወገኖቻችንመንግሥታችንአላህበሠላምይመልሣቸወ፣ድልሠላም፣ለሀገራችንኢትጰያ፣ሞትለተላላኪባዳወች፣ሀገራችንትለመልማለቸ፣ትበለጸጋለችለዘላለምአብባናተወባለዘላለምትኖራለች

  • @mehemmdyusuf702
    @mehemmdyusuf702 2 года назад +5

    ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹 ክብር ድል ለጀግነው የኢፌድሪ ጦር ሀይሎች አዛዥ ዶክተር አብይ አህመድ አሊ ይሁን

  • @agazi5186
    @agazi5186 2 года назад +1

    Thank you for the good news🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪

  • @riima5804
    @riima5804 2 года назад

    ያርበል አለሚን 🤲🏿🤲🏿🤲🏿🤲🏿ከናተጋር ዮሁን ድል ለኢትዮ ጀግኖች ድል ለፍኖ
    ሰአቱ ቢዘገይም ኢትዮ ታሸንፍለች🇪🇹🇪🇹💪🏻🇪🇹

  • @salhmohamed4962
    @salhmohamed4962 2 года назад

    አላህ በቅርብ ድሉን ያሰማን አላህ ያጥፋልን ያረቢ

  • @Ethiopia.143
    @Ethiopia.143 2 года назад +2

    ጌታ ሆይ ሀይል የአንተ ነው ና ኢትዮጵያና ህዝቦቿ ጠብቅልን አደራ ፈጣሪ በቃ በለን
    የኢትዮጵያን ትንሳኤ አሳየን

  • @fafi3337
    @fafi3337 2 года назад +9

    ሰላም ላገራችን ድል ኢትዮጵያን ነፃ ለማውጣት ለሚፋለሙት በሙሉ

  • @kidusey7588
    @kidusey7588 2 года назад +1

    ድል ለአፍራካ

  • @user-lt2ok1po1y
    @user-lt2ok1po1y 2 года назад

    ድል ለእምየ ኢትዮጵያ

  • @eexx3787
    @eexx3787 2 года назад +8

    አሏህ ሆይ አሸባሪወችን ለኢትዬጵያ የማይበጁትን ከምድረ ገጽ እልም አድርግልን

  • @halimatube9681
    @halimatube9681 2 года назад

    ኢትዮጵያ ታሸንፋለች🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @radethuae9724
    @radethuae9724 2 года назад +2

    ኢትዮጵያችን ታሸንፋለች 💪💚💛❤️💪

  • @user-vp1wu6it6z
    @user-vp1wu6it6z 2 года назад +7

    ዋውው ደስ ይላል ገና ነው ድሉ ኢትዮጵያ ታሸንፉለች!!!!

  • @mgatwonway8712
    @mgatwonway8712 2 года назад +1

    ፈጣሪ አምላክ እግዚአብሔር በቃ በለን ይህ ጧርነት ብዙ ደም እዳይፈስ የጁንታውን አቅም አሳጠክ በትነክ ወደሲኦል ባንዳው የሚመኘውን

  • @seadiyoutube812
    @seadiyoutube812 2 года назад +8

    ሁላቺንንም ለሀገራቺን ለመሪቺን ዱአ እናዲረግ !!አብቾ በሰላም ይመለስልን!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹✅

  • @seadaeshtu6867
    @seadaeshtu6867 2 года назад +1

    አላህ ሀገሬን ይጠብቃት ልጆችንም ወድሞቼንም ያረብ ያአላህ አብይንም አተበሰላም መልሰው በራህመትህ ያረብ ያረብ በቃበል ሀያሉጌታሆይ

  • @feviethiopia9223
    @feviethiopia9223 2 года назад +1

    ኢትዮጵያ የነፃነት ምሳሌ። የጀግኖች ሀገር። ነፃ ሀገር ነፃ ህዝብ 💚💛❤️💪🏾💪🏾💪🏾

  • @user-gv4us3rk2z
    @user-gv4us3rk2z 2 года назад

    ድል ለኢትዮጵያ ድል ለአማራ💚💛❤🇪🇹💚💛❤

  • @user-di2kz1ys4l
    @user-di2kz1ys4l 2 года назад

    አይዞን አብያችን ከጎንህ ነን።

  • @emane3146
    @emane3146 2 года назад

    ርቢ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ድልለኡትዬ ኢንሽአሏህ ፍታየ በሪታልን

  • @selamtube5007
    @selamtube5007 2 года назад +9

    ኢትዮጲያ አትፈርሰም ከሚሉት እግዚአብሄር ክዳቸውን ያበርታ 😭

  • @belaysamuel5316
    @belaysamuel5316 2 года назад +4

    እነሱ አሜሪካኖች ማለቴ ነው ቦምብ እንዳይጥሉብን ልንጠነቀቅ ይገባል።
    ጦርነቱ ከ ወያኔ ጋር ብቻ አይደለም ከ መላው ነጭ ህዝብና ከመላው አረብ ጋር ነው. እንጅ።
    እግዚአብሔር ሀገራችን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን።

  • @sammerhalssmerh8991
    @sammerhalssmerh8991 2 года назад

    ያኢላሂ አገራችንን ሰላም አስፍንባት አንተ ምን ይሳናሀል
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tubetube7988
    @tubetube7988 2 года назад +4

    አሏህ አገራችንን ሰላም አድርግ ልብ አብያችንን በድል እሚመለስ ያድርግልንንንን

  • @user-ye5rx7fr7j
    @user-ye5rx7fr7j 2 года назад

    ለኛ ኢትዩጵያ አላህ አላት

  • @zd1803
    @zd1803 2 года назад +1

    እናመሰግናለን ፈታ♥♥♥♥♥♥♥

  • @user-vt1tg4hg3g
    @user-vt1tg4hg3g 2 года назад +1

    አይ አሜሪካ እንዳው መጨረሻሽን ያሳየን እኛም አላህ አለንንንን

  • @mamush2245
    @mamush2245 2 года назад

    ገበሬው. ሚሊሻና, ልዩ ሀይሉ የአባቱ ምትክ ፋኖ እናመሰግናቸዋለን

  • @jerryja1481
    @jerryja1481 2 года назад +4

    ድል ለኢትዮጵያ 💚💛❤

  • @user-ld7db7tt4w
    @user-ld7db7tt4w 2 года назад +2

    እኛ ኢትዮጵያ እርዳታ አንፈልግ ብቻ አይድረሱብን እጅ ፈጣሪ ይመስገን የሚያጠግበን የሚያኖረን አለን አዴ ብንጮህ ባርኮ የሚጠግበን ሠጠው የማይል ፈጣሪ አለን እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏😥

  • @ፍትህበሰርለሚሠቃየውወገኔ

    እምሊመን ነው ፈጣሪ እጅ ነጫጬቤ ጆባይደን አደለም)

  • @babibabi4471
    @babibabi4471 2 года назад +1

    አይ የአሜሪካ መጨረሻ ምን ይሁን!
    ኢላሂ ኸይሩን አሰማን ያረብ

  • @kal4668
    @kal4668 2 года назад +4

    ኢትዮጵያ💚💛❤ስላምሽ ይመልስ እናቴ 💚💛❤

  • @rahmumame996
    @rahmumame996 2 года назад +3

    ዝመት አካባቢህን ጠብቅ ደግፍ በገንዘብ በጉልበት በፆለት ድል ለሀገሬ ትኩረት ጣርማበር ደብረብረሃን🙏🙏🙏🙏🙏💚💛💖😴

  • @aoidasfg2893
    @aoidasfg2893 2 года назад +1

    ሰላሙን ያዉረድ ያረብ ያረብ

  • @saadasaada4989
    @saadasaada4989 2 года назад +5

    ያረቢ በቃ በለን ሰላምን መልስልን ያረህማን

  • @user-gk4fi1pp8s
    @user-gk4fi1pp8s 2 года назад

    ፈታ ደይሊ የኛ ጀግና የኛ ምርጥ ስንወድህኮ