I have a question. Do we have to refuse when the "Kefu debtera" when he tries "liasalemen" outside the church. I think we have to refuse that. Please let us know Memihir. Igziabher yeseteh.
Is it acceptable to use plants or roots to heal or deliver a person from illness or bad spirits in a church by ቄስ or ሊቀ ጥበባት? I thought the Lord used water and oil only. I just want to know. Please educate me. Thank you!
ጥሩ መረጃ ነው ለዚህ ነው መ ምሕር ግርማን የሚቃወሙት እናውቃለን
መች በጤናቸው አባታችን መላከ መምህር ግርማን ይጠሏቸዋል እኔ ግን ሁሌ እማደቀው የእግዚአብሔር ቸርነቱ ትዕግስቱ በእውነት እንደ ስራችን እኮ በአንድ ጀበር ልንጠፋ ይገባን ነበር
ንፁሃን አባቶቻችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እነዚህንክፉዎችን አበቶች ልቦናይስጣቸው ለንስሐ ያብቃቸው
Amen
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሄር ጸጋውን ያብዛልህ ...በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን በአባታችን መምህር ግርማ እጅግ በጣም እኮራለሁ አንተን እና አንተን የመሰሉ የመንፈስን አሰራርና ውጊያውች እንዲረዱ እና ፍሬ እንዲያፈሩም ያደረጉ መምህራንን እና አገልጋዮችን ሳይ አባታንንን በጸጋ ላይ ጸጋ ደራርቦ ይስጥልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ...ይኸው የመምህር ፍሬ አፍርቶ እሱም በተራው ብዙ ፍሬዎችን እያፈራ ይገኛል ....እግዚአብሔር ይመስገን!
እውነት ነው እግዚአብሔር ይመስገን
እዉነት ነው በተለይ የአባታችን መምህ ግርማ ላይ ያለፀጋ ለዚህ መዲሀኒት ነዉ።ለወንዲማች ዳቆን ክንፈ የደረሠለት መድሀኒ አለም ለኛም ይድረስልን መምህራችን ።
Amen amen amen
Amen
የደብተራው አለም በጣም ብዙ ነው። እግዚአብሔር ይጠብቀን ...ከዚህ ጋር ተያይዞ የመፍትሔ ሥራይ እና ተያያዥ የአስማተ መለኮት ፀሎቶችን ብተነትናቸው ብዙ ትውልድ ጉዳቱ ውስጥ ያለ ይመስለኛል
አስማተ መለኮት ማኔኛው ነው የቅዱስ ሚካኤልም እና የቅዱስ ገብርኤልም ነው?
@@ሐረገወይንድግልማርያምሐረ ehte benezih bhuletu KIDSAN MELAEEKIT BKIDUS MIKAELNA KIDUS GEBRIEL sim maletim Layu YKIDUS MIKAEL DIRSAN yilna geez silhone bizu sew tirgumachewin silmayak guidelign afiz adengizlign sikebliggn bilim yitselyewal demo wedemechereshaw lay yhone malakew geez ena wegirma moges
wemestefakir yilal tinish koyche demo girma mogesna mestefakir ene ga min yiseral biye yalehubet getse lay rhesun
Say dengchee leand abat negerkwachew blastinc ytashege neber ygezahut le 1 abat sinegur keDIRSANU temesasay eyametu new ytefetawin eskemecheresha getse antibesh gizi Lela ken alugn hulum tilku dirsan laym tinshum lay yaregubetal ytesefaw tikurunim endatigezu eyalu neber legzahut lijim endih aynet 2ga endatameta alkut
ቃለሂውት ያሰማልን መምህሬ
መምህራችን ቃለህይት ያሰማልን የአገልግሎዎትን ዘመን ይባርክለዎት
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በቸርነቱ ይማረን አሜን አሜን አሜን 💒💚💛❤
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር አሜን እግዚአብሔር ያውቃል ሁሉንም መንጋው ማንን አይቶ እንደሚፅናና እንደሚጠነክር ሲታሰብ በጣም ነው የሚከብደው እግዚአብሔር ቤቱን ያፅዳ
*ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር*
መምህር ተስፍየ የእግዚአብሔር መላክ ይጠብቅልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
ቃለ ህይወት ያሠማልን በጣም ከባድ ነው የዚህ ይሠውረን 🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ይገርማል እግዚአብሔር እንዳንተ ያሉትን ደጋግ መምህራን ያብዛልን አሜን!
ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ እድሜ ና ጤና ይስጥክ እግዚአብሔር ንጹሃን አባቶቻችን ያብዛልን 🙏
እናመሰግናለን መምህር
Wedme debtera malet min malet new?
@@hiwotdagi713 ቢድዮን ስሚው መምህር እያወራ ያለው ስለ ደብተራ ጠንቋይ መተት ነውና ስሰሚው ይበልጥ ይገባሻል ባይ ነኝ
መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር
ፀጋውን ያብዛልህ ።።።።።።። በእውነት የሰማ
ሰው ይጠቀማል ትውልድ እያነቃከ ነው
በርታልን ትክክል ነህ እመብርሃን ትጠብቅ!!!!!
ቃለ ህይወት ይስማልን ወንድማችን ልዑል እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ፀጋውን ይብዛልህ
መምህር ተስፋዬ አበራ እግዚአብሔር ቃለህይወትን ያሰማልን።
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
አቤቱ እንደቸርነትኽ መጠን ማረን እንደምህረትኽ መጠን መተላለፌን ደምስስ ይላል ።
መዝሙረ ዳዊት 50/51 ይሰውረን ነው ።
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እንቁ መምህራች ተስፋዬ ፀጋውን ያብዛሎት ።
*መምህር ፀጋዉን ያብዛልክ በእዉነቱ*
አንድ ወቅት ላይ በጣም የምወደው ዲያቆን ነበር ለካ የጥይት መከላከያ አሰርቷል እኔ አላውቅም ነገረኝ የሆነ ሰው ሊገድለኝ መጥቶ በጥይት ግን ጥይቱ አልሰራም አለው አለኝ ከዛ አዙሮ ሊገድለዉ የመጣው እባክህ ስራልኝ አለኝ አለ ከዛም እኔ አልሰራም አልኩት አለኝ ግን እኔን ደሞ ላሰራልሽ አለኝ ኧረ እኔ እግዚአብሔር ይስጥልኝ አልፈልግም ብየ እንቢ አልኩት አሁን ላይ ዲያቆን ነው ግን ህይወቱ ምስቅልቅል ያለ ነው ሲያሳዝን ግን ደግሞ ሲቀድስ ሲያዜም እንዴት ደስ የሚል ነበር።
እግዚአብሔር ይፋታው
እግዚአብሄር ይፍታው እንዲህ አይነት ነገር የሚያረጉት ምን ለመሆን ነው እነሱ ከእኛ ተለይተው ሺህ አመት አይኖሩ በጣም ግን ያሳዝናል
የዛሬውን አያድርገውና እኔም አንድ ልጅ ወድጄ ነበር እና አንድ ጓደኛዬ ጠንቋይ ቤት እንሂድና መስተፋቅር እናሰራበት አለችኝ ከእዛን እሱም ይወድሻል አለችኝ እኔም በሃሳቧ ተስማማውና እሺ ብያት ከተስማማን በዋላ ጆሮዬ ላይ የሆነ ነገር መቶ ሹክ አለኝ ሃፂያት መሆኑን ሳስበው ሳሌድ ቀረሁ በእሷ ላይ ያደረው ዳቢሎስ ግን እሄ ነገር አልሳካ ሲለው ለልጁ ቤተሰብ ነግራ ጭራሽ አባላችን እሱ እሄው አግብቶ ወልዷል እኔም በስደት አለው
በመቤቴ ንስሀ ገብቶ ይሄን ነገር መተው አለበት
@@samsunggallery2358 ayzosh tselyi EGZIABHER ymigotishin yisetishal
መምህር በጣም ደስ የሚልና አስተማሪ የሆነ ትምህርት ነዉ ሁሌም እከታተላለው ግን እንደዚ እድርገህ የመዝሙር ካሲካል እድርገህ ብታስተመሩ በደምብ እንረዳለን የእግልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልቱ ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሉት አሜን ፫
Kale hiywot yasmlen memher
አሜን{፫} እግዚአቢሄር ከእንደነዝህ ከአሉ ሰወች ይሰውረን
አሜን አሜን አሜን
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 💚💛❤️
ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️
ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
አሜን አሜን አሜን🙏❤ እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ፫ 🙏በጣም አሰተማሪ ነው አቤቱ ጌታ ሆይ ማርን
AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የድንግል የልጅ ልዑል እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ከነቤሰቦችህ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
ለመምህር እግዚአብሄር አምላክ ረጅም እድሜ ይስጥልን ለእኛም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ያድልልን መምህር ስለ መንፈስ የገባህ አንተ ብቻ ነህ ለሁሉም ምእመናን የመንፈስ አሰራር እንዲገባው የዘወትር ምኞቴ ነው እግዚአብሄር አምካክ ቤቱን ያፅዳ ጠንቋይ አስጠንቋይ ደብተራ መተተኛን እግዚአብሄር አምላክ ያዋርድልን መጨረሻቸውም አይመር
በጣም አሪፍ ትምህርት ነው መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማን
አሜንንንን ቃልህይወት ያሰማልን
kale hiywot yasemaln memher
አሜን አሜን አሜነኘ
ለመምሕራችን ቃለ ሒወት ያሰማልን
ሰላም ለአነት ይህን ም/ም አግዚአቢህር ይአከበርለን🙏
Wedefit EGZIABHER bmalet yitarem
አሜን አሜን አሜን ውዱ መመህራችነ
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህርት ትንሽ ድምፅ ብትጨምርልን
ቃለ ህይወት ያስማልን
Amen amen amen
Kal hiwot yasemalen
አሜን ቃል ህወሃት ያስማለን
Qalehiwot bmalet yitarem wedefit
ቃለህወት ያሰማልን
አሜንን
ድምፅክ ትንሽ ከፍ አድርግልን፡ thank u
Yeah really good bless you and all your beautiful family 🤲🤲🤲🤲🤲❤️
Made it GOD for future
አሜን አሜን አሜ ን
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን።
Egziabher yistilin kale hiwet yasemalin
መምህር ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ግሩም ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይመስገን
ፈጣሪ ከክፉ ይሰውረን
Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ቃል ሂወት ያሰማልን ወንድሜ
Amen amen amen memhrachin mlik yasemalen
እግዚያብሔር ይመስገን ብዙ ተምሪበቴለው
ቃል ህይወት ይሰማል እውነት እኔ አሁን ያለሁባት ሁኔታ እኔ እግዚአብሔር ነው የምናውቀው በጣም ግራ ገብቶኝል እባክህን ወንደሜ በፀሎት አስበኝ ስልክህን
ተስፋ ሥላሴ አጀቴቴቴቴቴቴ ሌቤ ላተ ቃል የለኝም ሶሊያና እናቴ የእኔን እዲሜ ትስጥህ አገልግልበት የኔዉ መኖረ ቦዲወ ነዉ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ቃለሕወት ያሰማልን መምህር
Kale hiwetin yasmalen memimer amen 🙏🙏💒💒💒💒
መምህር በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ ብለህ ጀምር በተረፈ በርታል እመብርሀን ትርዳህ ብዙ ነገር እያወኩ ነው በእዉነት
የተቆረጠ ሥለሆነ ነዉ እማ
መምህሪየ ልክነው ዳብሎስ ስራው ስጋለጥ ይጨረጨራል ለዝህም ነው ለመምህሪ ግሪማ እና ለአባ ዮሀንስን የምቃወሙት አይዞን የተዋህዶ ልጆች እኛ እንበሪታ
መምህር ወይም ወንድሜ እግዚያብሄር
ይባርክህ አንተን በምን መንገድ ልትገኝ
ትችላ ለህ ውጪ ላ ለሠው
በስልኩ ደዉይ
ነይ የራሱ ፔጅ አለው እዛ ላይ ስልክ ቁጥሩን ታገኛለሽ
@@samsunggallery2358 የትኛው ፔጅ
@@samsunggallery2358 ማለቴ የትኛው ፔጅ ላይ
@@samsunggallery2358 ስልክ አያነሳም ምደነዉ
Thankyou for share
ይህን ትምርት መጀመሪያ ለገለፁልን መምህር ግርማ እናመሰግናቸዋለን አንተም ከዛ ድነህ ይህን ትምርት እያብራራህ በማስተማርህ እጅግ እግዜር ይስጥልን
EGZIABHER bmalet yitarem wedefit
kal yihiwet yasemilen memehr egzabeher tegawin yabizalin
እግዚአብሔር ይስትጥልን መምህር
Ykalu balebet egezabeher ykiber ymesgen bewnt memehr kalhiwet ysemalen amen amen amen lehuchnem egezabeher amelak masetewalun ydeln amen amen
ሰላም፣ላንተይሁን፣መምህራችን፣ቃለሂወትያሰማልን፣እድሜከጤና፣ይስጥልንእንደአስተያየት፣ስልክህን፣በwhatappወይምኢሞቢኖረው፣ይመረጣል
Amen Amen Amen
ቃለ ሂወት ያሰማል
Amen n🤲🤲🤲💒🕊💒🕊💒🕊Amen Ame
በምን ላገኛዎት መምህሪ ቴሌግራም fb ከተጠቀሙ አድራሻዎን ይጠቁሙኛ
ዩትብ ላይ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ ሰርች አድርጊ እዛ ላይ ታገኝዋለሽ ወይም ኤፍ ቢ ላይ አለ
yene pawlos egziabher rejem edmena tena ystelen betam new mwedh
I have a question. Do we have to refuse when the "Kefu debtera" when he tries "liasalemen" outside the church. I think we have to refuse that. Please let us know Memihir. Igziabher yeseteh.
Kalhiwt yasmaln 🙏 memhr
እነዚ ደብተራ የሰይጣን ሰሪዎች ፈጣሪ ከምድረ ገፅ ያጥፍቸው ሂወታችን ኣመሰቃቁሎታል እና የስንት ቤተሰቦቻችን ሂወት ቀዝፈዋል እና😢😢😢
ቃለ ሒወት ያሰማልን መምህር ይህን የመሰለ ብሩህ የሆነውን ህሌና የሰጠወት እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን መምህር ስለ ሼባው እና ሺበት ሲያስተምሩ ሺበት ፀጋ እንደሆነ አውቂያለሁ ይህም ብቻም አይደለም ስለ ደብተራዋችም ሴራ በግልፅ እየተረዳን ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቼም የኔ ጥያቄ ደግሞ ❤️በህልም ፀጉር ሲሸብት ምንድን ነው?❤️ አመሰግናለሁ
መምህር ትምርትህ ደስ ይለኛል 👏👏👏👏
ግን ጀምሬ አልጨርስም እንቅልፍ ይይዘኛል
ለምድነዉ ???
Amen(3) qaliyootii asamale ye timituu
Ahoo achinatii abachii sitachinoo ye wadaqe ale izaberii damoo higalixali Machi dabiloosi haqimi ye lamii matabchin halanatii towadoo tinoorechi hikaa lalamii natii✝️✝️✝️🤲🤲🤲😭😭☝️
Agarachin 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲 hixabiqati salamii hibizaa charcuterie madalalamii hika zalalamii ababate izaberii hixachuu baxamii hamsaginaloo👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
Enamesegenalen
Amen amen amen 💖💖💖💖🙏🙏
እንዴት ናችሁ የክርስቶስ ቤተስቦች
EGZIABHER yimesgen
እግዜር እድሜ ይስጥልን
EGZIABHER bmalet yitarem wedefit
Ameeeeeeen ameeeeeeen
Waqayoo karatii nu yaa qabuu💔💔💔
Kaliwet.ysemalne.egetabher.ymesgne
Wendeme fetari yaberetah. Erdatahe yasefelegegnale ebakehe beweset mesemer manager yemchlebete mengede kale tebaberegn
የዕፀዋትን ሥራሥር ቅጠል ፍሬ አበባ የዛፍ ቅርፊት የመሣሰሉትን እየቀመሙ ህሙማንን ከበሽታቸው የሚያድኑትን ባህል መድኃኒት አዋቂዎችንና ቀማሚዎችን ምንድን ልንላቸው እንችላለን ። ልናበረታታቸውና ልንደግፋቸው ነው ወይስ ልናወግዛቸውና ልንገሥፃቸው ነው ? በአንፃሩ በመተት በድግምት በመሣሰሉት ርኩስ መናፍስትን የሚያስለፈልፉ ግን ማዳንም ሆነ መፈወስ ሣይችሉ ፈወስን የሚሉትን አጭበርባሪ መተተኞችንስ ።
Memihir ebakiwo dimitisu Aysemam
Is it acceptable to use plants or roots to heal or deliver a person from illness or bad spirits in a church by ቄስ or ሊቀ ጥበባት? I thought the Lord used water and oil only. I just want to know. Please educate me. Thank you!
በመሰረቱ ደብተራ ማለት ሊቅ ማለት ነው ግንሊቁ
ቅዱሳዊናእረኩሳዊ ስራን የሚሰራ እምነታችን ለጥሩ
መልካማዊነት መፅናትፀሎትንማጠንከርጎለጎታንላኩ
አለምን እያስገዛ ነው ማን አወቃቸው ረቂቅ ናቸውና ።
Wendme debter malet min malet new?
Yedebterain kifu sira beminaynet tisoit megadel enchilalin..?
DN Henok tefera weym DN Henok tube bilesh gebtesh menafistin mefthews ymilewin eymekuteria btegbar ymilewin semestesh tegbarawi madireg new
EDIH EWUNET EWUNETUIN EININEGAGER HZBACHIN LIBU QOSILWAL BZUGUID ALE SEMI ATEIN NEWU....HULUIM YASTEBABILAL.... EEESINTU GUID .....
Memhr idmena tena ystwot bagenwot des ylen neber indet alawkm slkwo wey imail kalwot please.
በውጭም አለም ይህ ነገር በድሮው ጊዜ በጣም ተሰርቶበታል በተለይ ከ ቅጠላ ቅጠል በሚምመለከት አንብባለሁ ጠይቄአለሁ
ሰው በጣም ይገዳደልበት ነበ ር
ለዚህ ህዝቡ ተቸግሮ ነበር በዚህ ምክንያት ህግ ወቶ በመታሰር እንዲጋለጡ ተደርጋል እኛም ይህንን ብዙ ነገር እውስጡ ተንኮል የሞላበትን ነገር ለማስወገድ መጀመሬያ ይህን መታገል ያስፈልጋል እነ (666) የመሳሰሉት እዚህ ውስጥ ያካታል
ዘይገረም
መፍትሄ እስራኤል እያነበቡ እሚጠምቁት ግን ደፍተራወች ናቸዉ ወይስ ?
ማስታዋልን ይስጠን ክርስቶስ ከክፍ መንፈስ ያላቀን ።እኔ ራሴ ደብተራ ቄስ የተለያየ ስም ያለው ጎጃሜ ሰው አቃለሁ። የንስሀአባቴ ደግሞ በጣደስ የሚሉ ንፁህ ናቸው በተለይ አሁላይ እሳቸው ከሚሉኝና ከምማረው አንጻር እድለኛነኝ እሳቸውን ማግኘቴ። እማምላክ ትታረቀን ። ቃለሒወትን ያሰማልን መምህር ተስፋየ !!!
Nitsuhan alu mtfowochu tekelakilew new ychegeren
አንተን ጨምሮ ብዙዎች የኦርቶዶክስ አገልጋይ ነን ባዮች መናፍቃን ሌሎችን የእግዚአብሔር ቃል የሚያስተምሩትን መናፍቃን ማለት ምን አይነት ሞራል አላችሁ ያንተ አባባል ከጠንቆይ አገልጋዮች ኦርቶዶክስ ምእመናን እድተባበሩ መምከርህ በምን መንፈስ እደምትመራ የመንፈሰ ድሃ እደሆንከ ነው የማየዉ መፅሐፍ ቅዱስ አንብቡ ነፃ የሚያዋጣው ቃሉ ብቻ ነው እግዚአብሔር አይዘበትበትም ህዝብ ሆይ ንቁ ከነዚህ ከአጋንንት ዉላጅ ሁሉ