አስፋዉ እና ቴዲ በፋሲካ በዓል በግ ገፈፋ አስቂኝና አዝናኝ ዝግጅት/Fasika 2011 EBS Special Show

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 сен 2024

Комментарии • 369

  • @yorditube9891
    @yorditube9891 5 лет назад +253

    እንዳ እኔ እናቱን የናፍቅ እስቲ like አደርጉ 🙏❤እምዬ ናፋቀሽኝ ሰደተኛ ልጅሽ ነኝ 😭😭😭እንኳን አደርሳችሁ በ ሀገር ዉስጥም በዉጭም ያልችሁ ወገኖቼ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን

    *እኔ እሩታየ በጣም ነው የምውዳት ማርይ ልዩ ነሽ ለእኔ የምትውዶት ላይክ ብቻ ተጫኖኝ!*

    • @nefisahussn7533
      @nefisahussn7533 5 лет назад +1

      እኔ እራሱ ስነስረአቶ ይመቸኛል

    • @jemilaseiyfu2899
      @jemilaseiyfu2899 5 лет назад

      Ine damewo tedin siwedaw😐😐

    • @samiabrham932
      @samiabrham932 5 лет назад

      wey gud

    • @uaeuae9255
      @uaeuae9255 5 лет назад +1

      @@nefisahussn7533 በጣም ቆጆ ልጅ ናት ሩታ ዝመም ነገር💕💕💖💗💗💗💘💘💞💞💞💝💝💝💋💋💋💋

    • @user-qd7er5po2o
      @user-qd7er5po2o 5 лет назад +1

      @@jemilaseiyfu2899 😅😅😅

  • @hanunahanuali2135
    @hanunahanuali2135 5 лет назад +48

    #አባቴ ናፈቀኝ እኔ ሴት ብሆንም ስደት ሳልመጣ እኔ እና አባቴ በግ አርዶ አብረን ነበር ቆዳውን ገፈን የምንቆራርጠው ረጅም እድሜ እና ጤና ለወላጆቻችን

  • @meseretgatanenh6662
    @meseretgatanenh6662 5 лет назад +21

    የክፍለ ሀገር ወንድ እኮ ጀግና ነው ይሄን በግ በደይቃ ነበር ሚጨርሱት

  • @hayathassen1357
    @hayathassen1357 5 лет назад +7

    እኔ ሙስሊም ብሆንም ግን ክርስቲያን ወገኖቸ ውስጤ ናችሁ መልካም በአል ብያለሁ ባገርም በስዴትን ላላችሁ የኔ ቢጤዎች መልካም እሮመዳን በሉኝ

  • @user-io1lg2gf7q
    @user-io1lg2gf7q 5 лет назад +10

    ቴድዬ የኔ ሆደ ቡቡ ሩታዬ እርጋታሽ ምርጥ ሴት ትወናችሁንም አድናቂ ነኝ ያአመት ሰው ይበለን ሃገራችን ሰላም ፍቅር ያብዛልንን

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 лет назад +78

    በዓሉ የሰላም የደስታ ይሁንልህ
    ዶሮው ጮማ በጮማ ይሁንልህ
    እንጀራው የጤፍ እንጀራ ያድርግልህ
    ጠጁም የማር ጠጅ ያድርግልህ የከርሞ ሰው ይበለን

    • @Rhel579
      @Rhel579 5 лет назад +1

      Mimiya Enkwan adersesche yena mare ena eskahun sera neg keseate bewala refet neg anches

    • @abebaassya9029
      @abebaassya9029 5 лет назад +1

      አሜን እንኳን.አብሮ አደረሰን።

    • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
      @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 лет назад

      @@Rhel579 enkune abro adarsan yen konjooooo ayzoshe zare madame lijochan eza wota sira yelageme

    • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
      @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 лет назад

      @@abebaassya9029 😍😍😍😍😍😍እምወድሸ

    • @Rhel579
      @Rhel579 5 лет назад

      Mimiya beka feta bey ensu eskimetu deres ! Yena mare ok 👍

  • @iloveethiopia9388
    @iloveethiopia9388 5 лет назад +14

    ውይ ክርስቲያን መሆን ምንኛ መታደል ነው ሳቅ ፍቅር ብቻ ❤️

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 5 лет назад +10

    ወይ ፍሲካ በስራ አከበርኩኝ እስኪ በላይክ አይዞሽ በሉኝ🤗ላመቱ ሀገሬ ላይ የማከብር ሰው ያርገኝ መልካም ባአል🙏❤ማሸሻ ይሙት ምርጥ ተቦት ነው🤗😂

  • @selamdarwish5927
    @selamdarwish5927 5 лет назад +20

    እንኳን አደረሳችሁ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች መልካም ትንሣኤ በዓል🌹🌷🌹

    • @AbCd-no9uc
      @AbCd-no9uc 5 лет назад

      እንኳንም አብሮ አደረሠን የሠላም የፍቅር ያንዲነት ይሁንለን አሜን አሜን አሜን

  • @hiwott
    @hiwott 5 лет назад +4

    ሰላማቹ ይብዛ ያገሬ ልጆች እንኳን ለፋሲካ በአል በሰላም አደረሳቹ በሰው ሀገር ያለን ለሀገራችን ያብቃን ዛሬስ ከፍቶኛል

  • @ቋንቋዬነሸድንግልማርያም

    እንኳን ለፋሲካ በዓል አደረሳችሁ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉየሰላም የጤና የፍቅር ያድርግላቸው መልካም የፋሲካ በዓል ይሆንላችሁ

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    omg አባቴ ትዝ አለኝ እኔ ነበርኩ እግር ምይዝለት😢😢 ሲያርድ። መልካም በአል ወንድ ልጅ በግ ሲገፍ ሴት ደግሞ ዶሮ ስትበልት በቃ የሙያ ጥግ ይህ ነው።

    • @user-ip9re8ld6p
      @user-ip9re8ld6p 5 лет назад

      መስከረም የድንግል ማርያም ልጅ ትዝታዬን ቀሰቀሱት አባ ሁሌም ትናፋቀኛለህ አላህ ጀነተል ፍርዶስ ያርግህ

  • @julakhakwt2041
    @julakhakwt2041 5 лет назад +41

    እኔ ሙስሊም ነኝ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኩዋን ለብረሀነ ትንሳኤው🌷🌷🌷💐💐💐💐💐💐💐💐🌷💐🌷 አደረሳችሁ

    • @agg1701
      @agg1701 5 лет назад +4

      ሙስሊም ከሆንሽ ዝም ነዋ ያልተፈቀደልሽን ከምፅፊ

    • @user-iz7ot5uw5r
      @user-iz7ot5uw5r 5 лет назад

      እኮን አብሮ አደርስን ማር

    • @ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ
      @ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ 5 лет назад +4

      ለኩፍር እንኩዋን አደረሳችሁ አይባልም
      ያልተፃፈ ከምታነቢ ዝም ብትይ ምን አለ

    • @sofianurga1355
      @sofianurga1355 5 лет назад

      @@agg1701 ትክክል

    • @ናርዲየራያዋቀበጥ
      @ናርዲየራያዋቀበጥ 5 лет назад +2

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ማማዬ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @የፍቅርጉዞድንግልንይዞ

    አለባበሳችሁ በጣም ነው የሚያምረው ምርጥ ኢትዬጵያዊያን ሁነችኃል ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዬች በሙሉ እንኳን ለብርሀነ ትንሣኤው አደረሳችሁ

  • @nianaban2204
    @nianaban2204 5 лет назад +5

    እፍፍፍፍ ስደት ይስራህን ይስጥህ እራኬብ እና አስፋው ይመቻቹሁ እንኳን አደረሳቹሁ ለፋስካ በአል ለሁላቹሁም ለኦተደክስ እምነት ተከታይች

  • @keyakeya2199
    @keyakeya2199 5 лет назад +2

    እሩታዪ ቆንጆ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል

  • @ወሎየነኝወለየዋ
    @ወሎየነኝወለየዋ 5 лет назад

    ላድበግ ይህንያህል ቆይታ

  • @mastiijamala4448
    @mastiijamala4448 5 лет назад +1

    እኔ አሁንስ ስደት መርርኝ ዛሬ ሳለቅስ ነዉ የዋልኩት ምንም ባይኖር እምዬ እናቴ ስደት አሁንስ እግዚአብሄር ያጥፋህ ስንቱን አስቀርህ ስንቱን በላህ ዎይኔ እድሜችንንም ቆርጠምከዉ ዉይይይይ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አብዮትን አሶግድል እስከ ግብር አበሩ አሜን

  • @እሽሩሩጎንደር
    @እሽሩሩጎንደር 5 лет назад

    ሰላማችሁ ይብዛ !!!!

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 5 лет назад +3

    መልካም በዓል ውድ የሃገሬ ልጆች በሰው ሀገር በዓል በጣም ያማል እስቲ አብረን በላይክ እናክብር

  • @yenesewadal329
    @yenesewadal329 5 лет назад

    አስፋው በጣም ጎበዝ ነህ

  • @iloveyoudad5243
    @iloveyoudad5243 5 лет назад +1

    ታምራላቹ ይመቻቹ ሩታየ የኔ ውድድ

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 лет назад

      @ይነብር ብተስፋ በጎነት ለራስ ነው ማሬ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውድድድድ አረግሻለሁ😘

  • @tarikelove7514
    @tarikelove7514 5 лет назад +2

    እንኳን ለዚ ቀን አበቃን መልካም በአል ይሁንላቹ

  • @mikiyastsegai209
    @mikiyastsegai209 5 лет назад +3

    በስደት በአል እንዴት ይከፍል 😢
    ግን ለበጎ ነው መልካም በአል 🙏

  • @hannabely4681
    @hannabely4681 5 лет назад

    I am so happy to see this no more headache 🤕 I love ❤️🙏🇪🇹😘👍🇪🇹🙏😘👍melakem ambtale

  • @yekebebewlij3447
    @yekebebewlij3447 5 лет назад +2

    እሩትዬ የኔ ቆንጆ በጣም እኮ ደስስስስ የምትይው

  • @astunegyebeletewehitftc5238
    @astunegyebeletewehitftc5238 5 лет назад +1

    Enqan aderesachihu ye egzabher betesebochi melkam beal bewichim bewistim yalachihu mirt ethiopawyan💚💛❤

  • @ngfbgdf7094
    @ngfbgdf7094 5 лет назад

    አስፋው፡ጎበዝነው

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 5 лет назад +3

    በዓሉ የሰላም የደስታ ይሁንልን
    እንኳን አደረሳችሁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች መልካም ትንሳዔ ይሁንልን

  • @lsbsks4104
    @lsbsks4104 5 лет назад +24

    እኔ የፍራሁት ፀጉራችሁን ንፍስ ከላያችሁ ላይ እዳይወስደዉ 😁😁

  • @alemtaye3269
    @alemtaye3269 5 лет назад +1

    Rakebye konjo enkuan adersachu Zaire demo Lela honeshal. Yagerlebsu yameral betam new yemetamerute

  • @መቅዲመቅዲ-ወ6ጐ
    @መቅዲመቅዲ-ወ6ጐ 5 лет назад

    ሩታዬ እርጋታሽ ጨዋነትሽ መልከመልካምነትሽ ሁሉንም አሟልቶ የፈጠረሽ አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ከብር ይግባዉ ዉድድድድድድድድድ ነዉ እማረግሽ 💝💝💝💝💝💝💝💝🌹🌹🌹🌹🌹🌹👄👄👄👄👄👄

  • @user-kq3ku1ti9m
    @user-kq3ku1ti9m 5 лет назад

    መልካም ብአል ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እውነት አስፍው መሸሻ ምርጥ ባለሞያ ነህ

  • @sablework6012
    @sablework6012 5 лет назад +5

    በሰደት ያላችሁ እህት ወድሞቸ እኳን አደረሳችሁ እኛንም ላገራችን ያበቃን እውነትት አደዘድሮ ከፍቶኝ አያቅም

  • @mekiyoutub7449
    @mekiyoutub7449 5 лет назад

    Rutaye my 👸 tedye betammmmmmmm.....

  • @yemethio6961
    @yemethio6961 5 лет назад

    asfaw yene fonka😍😍😍love uu

  • @user-vu6pg5nc6w
    @user-vu6pg5nc6w 5 лет назад +4

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ በሙሉ በስደትም በሀገር ውስጥ ያላችሁ እንኳን ለብርሀነ ተንሳይኡ በሳላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን መልካም ባህል ይሁንልን በስደት ያለነው በሰላም ወደ ለገራችን።እንደንመለስ ፈጣሪ ይርዳን ሰላማችሁ ይብዛልኝ እወዳችኋላው ውድ ያገሬ ልጆች ዘና በሉልኝ

  • @user-rs8yr5nf6j
    @user-rs8yr5nf6j 5 лет назад

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ማሮች ዋውውውውውውውውው ኢትዮጵያ አገሬ ስታምሩ

  • @user-nx7xg5rw1g
    @user-nx7xg5rw1g 5 лет назад +3

    መልካም በአል የተጠለጠለው ሁለቱ ለኔ ጥበሱልኝ

  • @mustefahassen1817
    @mustefahassen1817 5 лет назад

    Ruta pls come to America

  • @SmMs-er4ew
    @SmMs-er4ew 5 лет назад

    ተዲየ ስወድህ ማር ነገር

  • @mominasadik6306
    @mominasadik6306 5 лет назад +1

    Wowwww konjo 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌷⚘⚘🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @saralove7453
    @saralove7453 5 лет назад

    ሩታዬ ና ቴዶ ስወዳችሁ በዓል እኮ በዓል የሚመስለው እንደዚህ ሲሆን ነው መልካም በዓል ይሁንልን

    • @batiylove2517
      @batiylove2517 5 лет назад

      ትክክለኛ ሥሙም ቴዲ ነው

  • @ኡሙሙራዲወሎየዋ
    @ኡሙሙራዲወሎየዋ 4 года назад

    ቴደአደናቂህነኚ

  • @workalemahuarittfeldt1815
    @workalemahuarittfeldt1815 5 лет назад

    በእውነት አስፋው በጣም ጉበዝ ነህ እኔ ሳውቅ አሜሪካ የተገፈፈ በግ ነው የምንገዛው አንተ እሁን ከተመለስክ የተማርከው ነውወይንስ ድሮ ሳትወጣ? . በግ መግፈፍ እውቀትይጠይቃል እዛ እድሜአቸውን ሙሉ የሚኖሩ አንዳንዶች የአንተን እሩብ አችሉም,እና በጣም ጉበዝ ነህ👌🏽👍🏾👏🏽👏🏽

  • @seadaabate4209
    @seadaabate4209 5 лет назад

    ጎበዞች

  • @ፋጡመትየረሡለሏህወዳጅየሸ

    ቴዲሻ ስወደው

  • @etyolove335
    @etyolove335 5 лет назад +2

    Mertoch ufffffff setasekenu yesedet ehtocha ayzhon

  • @ንፍስነውዘመዴንፍስነውዘመ

    መልካምበአልለክርስትናእምነትተከታዩችሁሉ

  • @liveyou7200
    @liveyou7200 5 лет назад

    ዋው ሲያምርባችሁ ቴዲ ሩታ ራኬብ አስፋው ስወዳችሁ እንኳን አደረሳችሁ💚💛❤🛍

  • @kemalmohammed802
    @kemalmohammed802 5 лет назад

    ኣስፋውየ እርዲ በጣም ኣድንቀኣሎህ እባክህ ያኔም ኣለኝ ወረፋ ያዝልኝ ከ መቀሌ።

  • @እምየምንሊክየነፃነትአርማ

    ሩታየ ስወድሽ

  • @user-ve4jj7pc5v
    @user-ve4jj7pc5v 5 лет назад

    እንኳን አደረሳችሁ መላው የክርስትና እምነት ተከታዩች (እራኪ በጣም ታምሪያለሽ ፈገግታሽ ሁሉቦታላይ የምታሳያቸው ጭፈራወች በጣም ደስ ይላሉ እወድሻለሁ አገራችን ኢትዮጵያን ከህዝቦቿ ጋር ሰላም ያድርግልን መልካም በአል

  • @እማየሁሌምእወድሻለሁ

    መልካም የፍሲካ በአል ይሁንልን

  • @umwassimwassim9649
    @umwassimwassim9649 5 лет назад

    Betam yastelal

  • @nefisahussn7533
    @nefisahussn7533 5 лет назад

    ወይኔ እናቶች ደስ ስሉ እነሱ ያሉበት ሁሉ ደስ ይላል መልኮም በአል ይሁንላቸው ክርስቴን እህት ውድሞቸ ምችት ይበላችሁ ፍቅሩን ያብዛልን!!!!

  • @kiyaaakooyemariyamlij3604
    @kiyaaakooyemariyamlij3604 5 лет назад

    Enkwan adresachu woooow yameto sew yeblachu

  • @mesiabeseh222
    @mesiabeseh222 5 лет назад

    በጣም ታምራላችሁ👌👌👌💞💞

  • @betilmetebkik4248
    @betilmetebkik4248 5 лет назад

    ስወዳቹ መልካም በዓል ይውንላቹ

  • @neytsehay2086
    @neytsehay2086 5 лет назад

    Weyne asfaw wste new meshesha ymut❤️❤️❤️😉😉😉😂😂😂

  • @senaittessema7704
    @senaittessema7704 5 лет назад

    እንኬን አደረሳችሁ በጣም ነው ደስ የሚለው

  • @fatemaberhefatemaberhe927
    @fatemaberhefatemaberhe927 5 лет назад +2

    ራኪ እንዴት አማረበሽ ማሺአላህ ልብስሽ

  • @hulubesu1765
    @hulubesu1765 5 лет назад

    መልካም በአል ኢቢ ኤሶች እራኪየ ማማሳይ አየያዝሽ ሲብርብሽ

  • @richoyeyimerlij2744
    @richoyeyimerlij2744 5 лет назад

    Wow gobezoche nachehu

  • @Seni-Afro
    @Seni-Afro 5 лет назад

    ቴዶዬ ♦♥

  • @ሉብየየወሎልጅነኝሉብየየወ

    እሩታየ ሰታምሪ

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 5 лет назад

    እንኩዋን አደረሰን አደረሳችሁ በዓሉ የሰላም የፍቅር የ አንድነት ይሁንልን 🙏🇪🇹🇪🇹

  • @selamsemawe7819
    @selamsemawe7819 5 лет назад

    እረ አስፊቲ ጀግና ነህ

  • @ኢትዮጵያዊዘርየለሽ

    asfaw eskene qoletek neber be begu fanta anten eza lay seklo melataken metftef

  • @ማራናታፍቅር
    @ማራናታፍቅር 5 лет назад

    ወይኔ ስደት አይኑ ይጥፋ ድሮ አስታወስኩኝ አባቴ ይባርካል እናቴና እህቴ ዶሮ ይስራሉ እኔና ወንድሜ በግ እንገፍ ነበር አይ ስደት ተበታትነን ቀረን

  • @ethiomusic2055
    @ethiomusic2055 5 лет назад

    ሀገሬን ክፉ አይንካት እዴት እደምናምርርርርር

  • @metimetasbiya3904
    @metimetasbiya3904 5 лет назад

    Tadeya sakeken sewdew eko 😘

  • @zeyadajamal6909
    @zeyadajamal6909 5 лет назад

    አይ ስንት ብር የፍሰሰለት በግ እኮ ተጫወቱበት አይ ያለ ስራ መግባት
    አባቴ በጣም ነው የሚችለው ዘላለም ይኑርልኝ

  • @user-di1co6ge7k
    @user-di1co6ge7k 3 года назад

    Yameral betam beretu

  • @Sarasara-pw2ty
    @Sarasara-pw2ty 5 лет назад

    እንኳን አደረሳቹሁ 🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹

  • @gechman1631
    @gechman1631 5 лет назад

    Ay asfaw andyahn beg araj btehon yawatah neber😋

  • @workubiadglign8273
    @workubiadglign8273 5 лет назад +1

    መጀመሪያ ከላቱ አስፍየ

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 лет назад

      @Worku Biadglign ማሬ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውድድድድ አረግሻለሁ😘

  • @ganetademasa8899
    @ganetademasa8899 5 лет назад

    Des telalacheu yene mertoech😃😃😃😃😙😙😙😙

  • @hawaniabebe3624
    @hawaniabebe3624 5 лет назад

    ware hula wayi asfahu

  • @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም

    መልካም ፍሢካ የአመት ሠው ይበለን

  • @zinashdadii5538
    @zinashdadii5538 5 лет назад

    Hulachi bexati arobachali melekami bali 😍😍

  • @asterdeti8326
    @asterdeti8326 5 лет назад +2

    Malikam beal ⛪🙏

  • @ziadah9152
    @ziadah9152 5 лет назад

    አስፋው ቢላዋ አያያስህ ማያ እዳልህ ያሳያል

  • @ftubb3573
    @ftubb3573 5 лет назад

    ዋው ሥታምሩ መልካም በዓል

  • @maralemmulie9993
    @maralemmulie9993 5 лет назад

    መልካም ትንሳኤ ይሁንልን

  • @mahelatmahemahelatmahe2298
    @mahelatmahemahelatmahe2298 5 лет назад

    Rutaya Selayaweshi desssssd belogall Wedddddddd naw margshi

  • @user-kb3lt6cd3x
    @user-kb3lt6cd3x 5 лет назад

    እንዴት ደስ እንደምትሉ ፈጣሪ ኢተዮጵያንን ሁሉ ይጠብቅ ለክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብረሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ ለ እስልምና እምነት ተከታዮች እረመዳን ስለመጣ መልካም ፆም

  • @sirguttube
    @sirguttube 5 лет назад

    መልካም በአል ለሁላችንም

  • @liduyenatuwa3849
    @liduyenatuwa3849 5 лет назад

    ebs tiv bayinor endew min enihon neber melikam beal egnanim egiziyabiher le agerachin yabikan

  • @samiabrham932
    @samiabrham932 5 лет назад

    nice

  • @meseretabel8084
    @meseretabel8084 5 лет назад +1

    ሩታዬ ና ቴዶ ስወዳችሁ በአል እኮ በአል የሚመስለው ዩቱ ላይና እንስታ ላይ አርስቶቻችን ሽር ጉድ ስሉ ና በጥለት ቀምሳቸው ፎቶ ተነስተው ስለቁ ነው ኢትዮ ምትናፍቀኝ

  • @ፊርደውሰነኙእናትናአባቴን

    ውይ ሲያዛዝን በጉ ግን አንገቱ አይቆርጥም እንዴት እደዚህ ከሆነ እኮ ነብሱ ተሎ ሰለማትዋጣ ይሰቃያል ኧር በጣም ያሳዝናል

  • @bezawitmiraw5310
    @bezawitmiraw5310 5 лет назад

    ውይ አስፋውየ የኔ አባት ስጋው እንዳለ ከቆዳው ጋር ሄደ እኮ

  • @mimiMimi-gc9fd
    @mimiMimi-gc9fd 5 лет назад

    bagaa isin gaeè

  • @toleshe7182
    @toleshe7182 5 лет назад

    Min ale le daha bitsaxuu uuuuuufff wayi yenante siraa

  • @ዚክራሠኢድ
    @ዚክራሠኢድ 5 лет назад +1

    ከከከከ በሣቅ ቀዶ ጥገና አልሽ ሩታዬ

  • @anoseerikocho4282
    @anoseerikocho4282 5 лет назад

    Abet yegr fiqr indh singalts yamribinaal ikwaan Adaresaach w yagre wubetaachin

  • @nanifirometube7116
    @nanifirometube7116 5 лет назад

    Mashasha yemut bage marede takale badanbe tade gobaze nek

  • @munahassen3559
    @munahassen3559 5 лет назад

    Yeyazu new