በዳቦ ፋብሪካ በጄት ፌክ ፋኖ ላደራጁት ቀዳማዊት እመቤት/ ጎንደርን የመነጠልና የማባበል ዘመቻ/ ማንነትን ከመለወጥ አማራን ወደመሸጥ/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 дек 2024

Комментарии • 86

  • @IsmAbe1698
    @IsmAbe1698 3 дня назад +15

    አንበሳው አሳዬ ምርጥ የአማራ ልጅ 👌

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 3 дня назад +12

    ድል ለፍልኖ❤❤❤

  • @muluTam7471
    @muluTam7471 3 дня назад +4

    Great analysis❤❤❤

  • @YonasFikre-px7wp
    @YonasFikre-px7wp 3 дня назад +2

    ድል ለታላቁ የአማራ ሕዝብ እና ፋኖ !

  • @nigstetesema4547
    @nigstetesema4547 3 дня назад +7

    ድል ለአማራ ህዝብ ሞት ለገዳዮች❤❤❤❤❤❤❤

  • @b.6015
    @b.6015 3 дня назад +1

    ድል ለጀግናው አማራ ልጅ ፋኖኖኖኖኖኖኖ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 3 дня назад +10

    አማራ አንድነቱ እንጂ ተለያይቶ የጅብራት ነዉ የሚሆነዉ። እመቤት እንደሰዉበላዉ አቤይ ለአማራ ንፁሀን ሞት መሳደድ ወዘተ ተጠያቂ ናት አራት ነጥብ።

  • @Mesirat
    @Mesirat 3 дня назад +4

    ❤❤ድል ለፋኖ

  • @hageryibeltal574
    @hageryibeltal574 3 дня назад +6

    አሳዬ❤
    አቀራረብህ፣ የአራዳ ነው

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 3 дня назад +8

    ንግግሯ ሁሉ እንጨት እንጨት ይላል ለዛ ቢስ የዳቦ ቤቱን ደገመችው

  • @yghj7936
    @yghj7936 3 дня назад +2

    በርታልን

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 3 дня назад +4

    አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 3 дня назад +3

    ስለማንነት እራሱን አሳልፎ የሚሰጥ ግለሰብ
    አምላክ ጥሩአድርጎ የፈጠረው ሰውነው ይህን እድል ሁሉም አልተሰጠውም

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 3 дня назад +5

    የማፍያ ጄኖሳይደር ሚስት ራሱዋ ጭምር አማራ ጠል እኛ ከሞትን ሰርዶ አይብቀል ባይ ወሮበሎች ናቸው ባጭሩ። ሚስት እንደባል ማለት ይሄ ነዉ !!!!!

  • @jerusalemseleshi1318
    @jerusalemseleshi1318 3 дня назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BeNegashti
    @BeNegashti 3 дня назад +2

    Fano anbesa ❤❤❤❤

  • @agerenewu8397
    @agerenewu8397 3 дня назад +5

    እነዚህ ለወለዷቸው ልጆቻቸው ያላሰቡ ለአማራ ህዝብ ምን ግድ አላቸው‼️የአማራን ህዝብ ለማየት ድፍረት ስለሌላቸው ፊታቸውን በመነፅር መሸፈን ልማዳቸው ነው ይህ ቀን ያልፋል

  • @AlemayehuAlex-b7x
    @AlemayehuAlex-b7x 3 дня назад +3

    Yih zigijit wokitun yewaje newo endamara enameseginalem

  • @SndZewdu
    @SndZewdu 3 дня назад +2

    አሣዬ ሠላም❤❤❤❤❤😂

  • @tinafiud6941
    @tinafiud6941 3 дня назад

    ፋኖኖኖኖ

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 3 дня назад +2

    አሳያችን!!!!!

  • @MariamMary-n4d
    @MariamMary-n4d 3 дня назад +1

    አሳዬ ላቅራቢው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MelakuDemissie-j8e
    @MelakuDemissie-j8e 3 дня назад +2

    አማራን ካለሙት ይልቅ??? ያወደሙት አይበልጥም ?? ወይስ ሕዝብን እደበቀቀን ከማየት ቢቆጠቡ ይሻላል !!! ሕዝብ ከእነሱ በአስተሳሰብ እርቆ ሄዶአል❤!!!

  • @BeNegashti
    @BeNegashti 3 дня назад +2

    Ye nesuhan dem yeferedebachu Abi Ahmed Aki and zenash taye hew .

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 3 дня назад +4

    እነ ጋሸ በአማራ ህዝብ ላይ ተነግሮ የማያልቅ ግፍ መፈፀማቸው እስከ አሁን ገና አልተገለፀላቸውም!!

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat 3 дня назад +4

    ሊበሏት ያሰቧትን ጭልፊት ,ጅግራ ነች,አይ
    ጠል ከምኑ አደረስከን..,,,,

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat 3 дня назад +3

    አንድት ቀን አለ ገና ,ያሳዝናል..፠፠፠፠

  • @yoyobry
    @yoyobry 3 дня назад

    🙏

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 3 дня назад +3

    በንግግሯም ጭምር ለመከፋፈል እየሞከረች ነው

  • @eskendershiferaw
    @eskendershiferaw 3 дня назад

    Berta Gobez neh.

  • @lilaahmd8981
    @lilaahmd8981 3 дня назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @atalayademe6724
    @atalayademe6724 3 дня назад

  • @saraamine6538
    @saraamine6538 3 дня назад +4

    ይቺንየእንግዴልጅአንዲትፋኖ ግንባሯንብላብታሳርፋትምን አለበት ለምን ያበደችዉን ልጇንአታስታምምየሰዉ ለቅሶእና ከንቱ ደም የመፍሰሱን ዋጋ እያሳያት ነዉ

  • @Sara-kr9xn
    @Sara-kr9xn 3 дня назад +4

    ደም ካብ ነው እያለበሧቸው ያለው !!!እይካባ ክብሩን።እጣ

  • @eshetutadesse4293
    @eshetutadesse4293 3 дня назад +1

    Tadiya min yitebekal?

  • @TadesseHaile-q5l
    @TadesseHaile-q5l 3 дня назад +5

    ቦዘኔ ለቦዘኔ ምንም ልዮነት የለውም።
    እንዳለቀሰች ትኖራለች።

  • @TamiratDesta-h5z
    @TamiratDesta-h5z 3 дня назад +1

    የአብይ ቅጥረኞች ነቅተናል አማራ አንድ ነዉ ጎንደር ጎጃም ሸዋ ወሎ አንድ አማራ አስር ጊዜ ጎንደር ብትመላለሱ ሴራችሁ አይሳካላችሁም አማራ ብሶት ብሶት የተነሳ ነዉ አማራ አንተን እስከ ቅጥረኞችህ ከምድር ኢትዮጵያ ሳያጠፋ ወደቤቱ አይመለስም ድል ለአማራው ክንደ ነበልባሉ የኢትዮጵያ ፋኖ

  • @Allamehara
    @Allamehara 3 дня назад +3

    በኦነግብልፅግናካድርወችመከራአይለያቸውአብይዝምይውደም፡አብይአህመድአሊ፡ሁልጊዜምስቃይ፡መከራአይለይህ።

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 2 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @solomonkinfu7691
    @solomonkinfu7691 3 дня назад +4

    በእንጭጩ የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ የአምሓራ ተማሪዎች 5 አመት ከ3 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም

  • @btfpl
    @btfpl 3 дня назад +2

    hulem yeras sew new asalifo yemisetew

  • @BegashawMola-i8q
    @BegashawMola-i8q 3 дня назад +1

    መገጭ እንደ አገጭ 😅😅😅

  • @tafesseabebe4558
    @tafesseabebe4558 3 дня назад

    እየሱስን በመጥራት መንግሥተ ሰማያት የሚገባ ከሆነ መንግሥተ ሰማያት እስታዲየም ነዉ ማለት ነው ። ጌታ እየሱስ ለሐዋርያቱ ሲናገር የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ ጌታ ሆይ፣ ጌታ ሆይ የሚለኝ ሁሉ መንግሥተ ሰማያት አይገባም ብሏል።

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 3 дня назад +1

    የአምሐራ ሕዝብ ዋናው ጠለፋ ሆዳሞ አምሐራ ነው!!!
    ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat 3 дня назад +1

    ይህ ሰው ከዝህ አገር ነዉ.? ማመን ይከብ
    ል..ንቀቱ,,ራሱን የጠላ,,ጥበቡ ይይ ነው፥
    ጣልያን ምን አረገን,,🙏ይቅር 🙏በለን,,

  • @AG-fe3re
    @AG-fe3re 3 дня назад +3

    እንደ ርስዎ አገጮ የረዘመ😂

  • @Usaaid
    @Usaaid 3 дня назад +1

    Ye Gonder hezebe mene nekaw????? Fasilddese be Semento emeyaseraw????? Ye Addis Abeba Kerese ena Tarike yatefawene, Gonderne fekedachewelet???? Ahune new Gonder yetebelachewete??? Ahune Gonderne le Oromuma, Trike Atefea, Amhara yemebale yeleme, Amhara Gonder Tebeletehale. Hodamoch nachew eyaseru yalute, ebakehen Asayea, be semo terote, yemene Kedamawit??? Yechene werada, Gelemota

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 3 дня назад +1

    ዝናሽ ማለት በክርስትና ስም የምትነግድ ዘፋኝ ናት፣ ባልና ሚስት ከአንድ ባህር ይቀዳል የሚለውም አባባል የሚገባችሁም እሷንና አብይን ስታዩ ነው።በንጹሐን ደም የታጠበች ልክ እንደ ባሏመሆኗንም የሚያረጋግጥ ነውና ስራዋ፤

  • @DawitBekele-l3d
    @DawitBekele-l3d 3 дня назад +2

    እምነትን ከመዝለፍ ነፃ ብትሆን ደስ እያለኝ አዳምጥሀለሁ።በስራቸው ዝለፋቸው።ሀይማኖታቸውን ተወው።ምናልባት የእምነቱ ጥላቻ ካለህ ይቅርታ።እየወደድኩህ....

    • @selam65030
      @selam65030 3 дня назад

      😂😂አትስማ ከፈለክ ግማታም ጴንጤ የናዚ እምነት አቀንቃኝ

  • @AlemayehuAlex-b7x
    @AlemayehuAlex-b7x 3 дня назад +1

    Ke zemarit ye tiyaki gagata simeta esu ke jesus fikir ga nat tebalin ena ye mezimur tinat yizalechi mirt estidiyo degimo testuat ahun yemiyay ye amara chuhet atisemam baluam mata teyachewo yichuhu ke hager wost eske diyaspora alat

  • @tigistmekonene5826
    @tigistmekonene5826 3 дня назад

    Gondere drom Tariku ye banda New!!! Azmari slemtamert yale tarikachew tarik binegerlachewem

  • @atnasbirru8212
    @atnasbirru8212 3 дня назад

    She crazy

  • @ssbatesfaye8333
    @ssbatesfaye8333 3 дня назад +1

    Yeche wesha werada afer tebela yeche wergate gerde

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 3 дня назад

    ይህቺ የአራጅ የፌክ ሚስት ባሏ ያዘዛትን የምታስፈፅም የጴንጤ አዝማሪ ነች። ምንም ነገር እራሷን ችላ የምትሰራበት የሚያስብ ጭንቅላት የላትም። የሆነው ሆኖ በህይወት ከቆየች ከእነአራጅ የቁጩ ባሏ ለፍርድ መቅረቧ የማይካድ ነው።

  • @AbrahamAlazar
    @AbrahamAlazar 3 дня назад

    እግዚአብሔር ይፍረድብሽ። ኧረ ኢየሱስን የት ያውቁታል።

  • @tewodrosasmamaw1840
    @tewodrosasmamaw1840 3 дня назад +1

    ይህቺ መሀይም ለሀጫም

  • @AlemayehuAlex-b7x
    @AlemayehuAlex-b7x 3 дня назад +1

    Siketil be agatami ayidelem yetegabut ke meles mist gar gonderit mareg le silitan merazem tekami newo bilewo kemaseb mikiniyatum silitanu lay ke lijinetu yak nebera silezih mistu atinito magibatu wanawo lemin yemil ye eni sayihon ye akababiwo newari newo ke azeb ke meles mist yetemare yimesilal

  • @TewabechEshete-pi3fz
    @TewabechEshete-pi3fz 3 дня назад

    አይ ቀዳማዊት እመቤት እቴ የሰባተኛ ክፍል ዳንኪረኛ እንዴት ከሷ ሚዛናዊ አስተሳሰብ ይጠበቃል ?

  • @germaalem4213
    @germaalem4213 3 дня назад

    BANDA HODAM BANDAWOCH SEBESEB

  • @dagneenyew1626
    @dagneenyew1626 3 дня назад

    ጴንጤ ብሎ አማራ ለዛውም ጎንደሬ ከእኛ ወገን አይደለም

  • @agerenewu8397
    @agerenewu8397 3 дня назад

    በግድ ቋንቋ ተናገሩ ብሎ ንእገር አለ እንዴ❓🤣🤣🤣 እናንተም አማራን መግደል አቁሙ እንላለን

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 3 дня назад +1

    ወልቃይትን ለወያኔ የሸጠውንና አልፋሽቃን ለሱዳን የሸጠውን ወራዳ ባልሽን ጠይቀሽዋል?አማራ ነኝ ማለትሽ ራሱ እንደሚያሶቀጣሽስ አታውቂምን? የአማራ ባንዶችና ተላላኪዎች የፋኖ ጥይት መለማመጃ መሆናቸውንስ አላስተዋልሽምን?ያንቺና የባልሽ እጣም ይህ ነውና።

    • @Mulugata-y6g
      @Mulugata-y6g 3 дня назад

      አረመኔው፡ወልቃይ፡የትግራዬ፡ነው፡ኮኔለር፡ደመቀ፡ዘውዱም፡ትግራዋይ፡ነው፡ማይካድራ፡ማይ፡ጋባ፡ክሳድ፡ግመል አዲሁሉ፡ስሙ፡ራሱ፡የትግራይነው፡አሁን፡፡ወራሪ፡እዛው፡ጠብቅ፡ትቀበራለህ፡፡

  • @skyhighalexander8516
    @skyhighalexander8516 3 дня назад +2

    ይቺ ኮተታም ደሞ አታፍርም ሃይማኖተኛ ነኝ ትላለች

  • @DejeneWerku-q8h
    @DejeneWerku-q8h 3 дня назад +1

    እረ ዝናሽ አስጠላብሽ

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate 3 дня назад +1

    Simple Amhara biset mimoriy 7 years compition intrnationale disition this simple manie acte min8gles bicouse only aboy wife name all dicetatre acet
    So all this mine no good mane

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 3 дня назад

    አንተ ደሞ በድሮን ትቤታችን ጤና ተቋማት ህዝባችን እየወደመ?..የምን ልማት?..ፋሲልን ደግሞ እንዳያበላሹብን

  • @agerenewu8397
    @agerenewu8397 3 дня назад +1

    አይ የዚች ሴትዮ ድራማ እውነት ሳያውቁት ነው ብሎ የሚያስብ ካለ ጅሎቹ እናንተ ናችሁ

  • @tadesekidane-u9y
    @tadesekidane-u9y 3 дня назад

    ስለመንግሥቱ ስትቀባጥር የለየልህ ደደብ መሆንህን እየነገርከን ነው። መንጌ በነዚህ ጭራቅ አራጆች ልክ ስሙ የሚነሳ ጨርሶ ሊሆን አይችልም።

  • @belaytessema3004
    @belaytessema3004 2 дня назад

    What about you you did not received money from Beaden so that you can sell Amhara survival struggle

  • @TadesseHaile-q5l
    @TadesseHaile-q5l 3 дня назад +1

    ቦዘኔ ለቦዘኔ ምንም ልዮነት የለውም።
    እንዳለቀሰች ትኖራለች።