Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሊያ ይሄንን ሰገጤ ዲያስፎራ ሀሺሻም ስለተናገርሽው እናመሰግናለን
ሴቶችም እኮ ራሳቸዉን ማሰከበር ነዉ እዚ እንዴት ተደርጎ ገንዘቡ እንደሚመጣ ሳያቁ ገና ለገና ዲያሰፖራ ነዉ ተብሎ ልጥፍ ማለት ያሰጠላል በክሬዲት እየሄደ መጠጥ ሰለጋበዘ በቃ ብር አለዉ ብሎ መጋደም ያሳፍራል😢 በልጁ ብቻ ሳይሆን በልጅቷም ነዉ የፈረድኩት ለራሷ ክብር ሰላልሰጠች እሱም አዉርዶ ፈጠፈጣት😢😢😢😢😢
@reyuyenu340 ልጅቷ ሲጀመር ለራሷ ምን እታቅም ካገሯ ስትወጣ ተምሬ ሰርቼ ያልፍልኛል ብላ ስለነበር ያሰበችው ስላልተሳካ በሱ ካለፈልኝ ብላ ንው አትፍረዱባት
@@reyuyenu340 tikikil nesh enat. Setochu endezih sihonu NORMAL new yebalal. Normal aydelem!!!!
@@halom3886 egnam yechegeren teg aytenal. Gen ALSHEREMOTENEM!!! Kebrachenen tebeken serten tagesen telewutenal. Egziabher lehulum ken yawetal eko. Wanaw metages ENA metenker bakem meserat metagel new enji wend lay menteletel aydelem. Maferia nat yechi
ሊያ ቆንጆ ስጋ አታብዢ ያመሻልvegetable ለመብላት ሞክሪ
ሊያ እድሜ ይስጥሽ ጆሮ ያለው ይጠቀምበት!!!!!
እኔ በአሁኑ ሰዐት ብዙ ችግር አለብኝ ግን ሊያዬንና ጨዋታዋ ለተወሰነ ሰዓት ችግሬን እረሳለው
ከቲክቶክ አላስችለኝ ሲል ነዉ የመጣሁት ለቤቱ አዲስ ነኝ😁😁😁
በጣም የሚገርመኝ ጎበዝ ነሽ ለልጅሽ የምትሰጫት ፍቅር በጣም ነው የማደንቅሽ እህቴን ነው የምትመስይኝ ዘና ነው የምለው ❤❤❤❤
❤❤❤ ማር ነገር ነሽ
የዛሬው እጣን ደስ ይላል። ልጆቹ የሱ ባይሆኑ ደስ ይለኛል እንዲህ አይናት አባት አያስፈልግም
ሊያዬ ሽወድሽ እኮ እዉነት እዉቱን የምታወሪዉ ዉዷ
እውነትሽነው ሊዬ እሚያስጠላ አነጋገሩ ራሱ ጋጥ ወጥ ነው
I really love you & love your smile.
ኬኮን ሳሚልኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እዉነት ነዉ እግዚያብሄር ለዛ ያብቃን🙏
ሊያዬ ይመችሽ ❤❤❤❤❤
እኔ በጣም ነዉ የምወድሽ ሊያየ
በሰላም ነው ጠፋሽ አሞሽ ነው ጉንፋኑ ፈጣሪ ይማርሽ❤❤❤❤❤❤❤
ሊዬ ናፍቀሽኝ ነበር።
Liyaye enkuan Dehena Metash ye ene ye RUclips Demket kefu ayenkash AMEN 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
Ye Turkey 🇹🇷 madama meselchii😊❤❤❤ yene wed
Thank you ❤❤❤
ቆጆ ነሽ እህት❤❤❤❤❤❤❤
ውይ ሊያዬ ልጅቷ እንደምታውቀው ሃገር አይታው ይሆናል። ብትሰማሽ ምን ትልሻለች?
Wow ❤❤❤ amerobshal
ጎበዚ ናሺ እራሰሺን በራሰሺ የምታሰተዳዱሪ ጀግና ሴት ናሺ
Eenet new thank you
ሊያማርስወድሽ🎉🎉🎉🎉ዋዉ❤❤❤
ምግብሽ አደኛ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እኔ ሲመሰልኝ የሱ አይመሰለኝም ልጆቹ ብቻ ለውጤቱ ያብቃን
ሊዬ ለአንቺ ሲባል ከአንድ ግዜ በላይ ላይክ ማድረግ ቢቻል❤❤❤
ማርያምን ሁሌ የማስበው ነገርስ ካንዴ በላይ ቢቻል
Thank you so much for being her side ❤️❤️❤️
Liyaye afe kurt yibel siwedish eko❤❤
Liya you are sooo funny! I like how real and honest you are!
ይሄማ በጤናው አይደለም የሆነ ድራግ ወስዶ ነው የመጣው ራሱን የማያከብር ሲመስለኝ በበረሀ ነው የሄደው ግብረገብ ይጎለዋል ሊዬ የአጥሚቱስ ነገር ያወራው በቀጭኑ በወፍራሙ በስፔሻል ሊያዘጋጁላት ይላል ደሀ የአይምሮ ደሀ ነው
ጉረኛ ሺሮም አሮብሽ ያዉቃል
አንቺ ቃሊቻም ካለጬሽ አትነቂም
Liya..meker mesmat teru newe. Mekebe beye chegere yelewem..Gene abelaleshen astekakeyi. Mekere ayegodam. Eleheja atehuji.
ሊዬ 😂😂😂የስራሽን ይስጥሽ ሲሲ የአንገት አጠር ያለ የራስሽን አይነት አስገዛሻት 😂😂😂😂😂 ጌታ ሆይ ከልጅሽ በደሙ ይሽፍናቹ 🙏🏽
እረ ሊቾ አትጥፊ መደበሪያዬ ነሽ እኮ 😍😇
ሊያ አንች በጣም ጐበዝ ሴት ነሽ ለሴቶች በጣም ጥሩ አሥተማሪ ነሽ አደንቄሻሉሁ
Even liyaye same here to they do not care about it they just make mass a lot not only in Et even outside of the country.
ሊያ ቦርኮ ነው። የምንግስት ተጠዋሪ ነው። አይሰራም። ሆምለስ እንደማለት ነው
አይ ሊያዬ ዉነትሽ ነዉ የሱ ባይሆኑም መጨነቅ የለባትም
ሊችየ የኔ ፍልቅልቅ ናፍቀሽኝ ነበር
ሊዮ ቆንጆ
ያምርብሻል ስታወሪ
ዛሬ ትክክለኛ እና እውነታ ያለው እርእስ አገኘሽ እውነትም ተናገርሽ !!!!!!
ሊ ሂውማን ሄር ይቅርብሽ የሰው በሽታ ትሸምቻለሽ
እንኳንደህናመጣሽ❤❤❤❤🎉
እዴት እደምወድሽ እኮ
አይ የደሀ. ነገር 😂😂😂
❤❤❤❤❤
You are smart❤🎉
Nefsish aymarim liya
ልያዬ እንዴት እንደምወድሽ
ወየኔ ሊያ ምን አከልሽ እናት አለም ጠኑን መስልሽ ምን ሆነሽ ነው እንደዚህ የወፈርሽው እኔ ዛሪ ከረጅም ጊዜ በኋላ ባይሽ ሁሌ ነው እንደዚህ የምበላው ስትዬ ስቄ ልሞት ከትንሽ ጊዜ በኋላ ጂም ለመቀነስ ስትሄጂ ታየኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Menedere 😕
ሊቾ ማሻአላህ ፏ ብለሻል
አበባው እዳንቺ ነው የሚያምረው።
Poor womon
You looking good 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
He is from south Africa not England
እሱን በምንም አይነት እርግጠኛ መሆን አይቻልም።
እህት ያስፈልጋታል
Wow Hulem endamarebesh liye 1🥰😘❤️❤️❤️❤️❤️💓💓
Love you more more more Love you ሊ
Tell him yeh denzzzxz liyaye
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
100 ሺ ብር እኮ $1000.00 dollar ነው በጣም አካበደ
gra yegebegna yanget mtaregieu newu aywelkim
Anchi tishayalesh kehulum ❤
ሊያ የነጣሁሎ የሰለጠነአይደለም ማንነትነው
ይሔንን የኬክ አገጋገር አንድ ቀን አሳይን እባክሽ ሞክሬው አልሆን አለኝ
Ay zemen... SHERMUTENA YEMIKEBEREBET ZEMEN😢😢😢SHERMUTA GOBEZ YEMIBALEBET ZEMEN. AFERKUBESH WEREGNA
ዘመኑ እኮ ተገላብጦሽ ሆነ 😢
እንብላ❤❤❤❤❤
እንደሱ አይባልም
Waw abebash syamer
ብይ
Amen amen amen amen
Sente metfo abatocheme eko alu sedbuna gurawe beysetelme lejochune yesu mehonachewene meto masemermeru yasekebrewale. Lecho lekme neshe
Iwnet yalanchi RUclips ayamrim ❤
Tenagri gen selematwkew sew mesadeb atchyme
Weregna zim bey anchim set nesh
@@hiwotabusha5151Set nat gen SHERMUTA AYDELECHEM OK
Ehetochu. Shewodewatal ye lejochun DNA😡😡
የእንጀራ ማቅረቢያውን አታገላቺው አይተነዋል፡፡
❤❤
ሊያዬ
❤❤❤❤ so much
አብዛኛው ዳያስፖራ በውጭ የሚኖር የመንግስት ተጧሪ ነው
ሊያየ ልክልኩን ንገሪው ይከን አሳዳጊ የበደለው
❤❤❤❤❤welcome li
Hi Liya bewest sellk endate lawrash Ethiopia eyemetu selemechemalku wendoch please
Liya show if I see I eat a lot of food really eat and go to Jm don’t worry about the other Liya you like mmm
Atichuhibat lijeshen setaweryat😮
😢😌 esua slalefechibet new😥
were kene mulu kibru...😆😆😆lov u Licho😘
Liyaye ❤❤❤❤
betam nw des yemtygne liya
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይሄ ባለጌ እሱን ብሎ ረጂ እራሱ ተረጂ ነው ሚመስለው እኮ እሱን ብሎ ዲያስቦራ ይሄማ ሆም ለስ ነው ቤት ቢገዛላት ምን ሊሆን ነበር ይሄ ገገማ ኮተት
Ere weshetun newe diaspora ayedelem. Merkato tenesh suk alewe
እኔ ራሴ ምነው ልጆቹ የእሱ ባልሆኑ ብዬ ተመኘሁ። እንደዚህ አይነት ዘልዛላ አባት ቢቀርባቸውስ
አሳቅሽኝ የስራ እድል ላልሽው