Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አሠላሙ አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ መዋረድ🤣🤣🤣🙄💉🤣
♻️ዕውነትን አውቆ ከሚደብቅ ሰውጋ መነጋገር ኢማንን አይፈጥርም ። ማስጠንቀቅ ሚጠቅመው ዕውነትን ለመቀበል እራሱን ላዘጋጀ ሰው ብቻ ነው! 🔹ከሰዎችጋ የጋራ የሆኑ ሚያስማሙንን ጉዳዮች ካላወቅን መድከማችን ትርጉም አይኖረውም ። ለዚህም ሀያሉ አምላካችን እድህ ብሏል🔎إِنَّ ٱلَّذِينَ كَفَرُوا۟ سَوَآءٌ عَلَيْهِمْ ءَأَنذَرْتَهُمْ أَمْ لَمْ تُنذِرْهُمْ لَا يُؤْمِنُونَእነዚያ የካዱት (ሰዎች) ብታስፈራራቸውም ባታስፈራራቸውም በነርሱ ላይ እኩል ነው፤ አያምኑም፡
ውሀ ያው ውሀ ነውውሀን በወርቅ ብርጭቆ ብታቀርበው ወይም በፕላስቲክ ብርጭቆ ብታቀርበው ያው ውሀ ነው።አንተም እንደ ውሀ ሁን ከላይ ባለ ነገር ማንነትህን አትለካውየማንነትህ መለኪያ ውስጥህ ይሁን
አሠላሙ አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ መዋረድ🤣🤣🤣🙄💉🤣
♻️ዕውነትን አውቆ ከሚደብቅ ሰውጋ መነጋገር ኢማንን አይፈጥርም ።
ማስጠንቀቅ ሚጠቅመው ዕውነትን ለመቀበል እራሱን ላዘጋጀ ሰው ብቻ ነው!
🔹ከሰዎችጋ የጋራ የሆኑ ሚያስማሙንን ጉዳዮች ካላወቅን መድከማችን ትርጉም አይኖረውም ።
ለዚህም ሀያሉ አምላካችን እድህ ብሏል🔎
إِنَّ ٱلَّذِينَ كَفَرُوا۟ سَوَآءٌ عَلَيْهِمْ ءَأَنذَرْتَهُمْ أَمْ لَمْ تُنذِرْهُمْ لَا يُؤْمِنُونَ
እነዚያ የካዱት (ሰዎች) ብታስፈራራቸውም ባታስፈራራቸውም በነርሱ ላይ እኩል ነው፤ አያምኑም፡
ውሀ ያው ውሀ ነው
ውሀን በወርቅ ብርጭቆ ብታቀርበው ወይም በፕላስቲክ ብርጭቆ ብታቀርበው ያው ውሀ ነው።
አንተም እንደ ውሀ ሁን
ከላይ ባለ ነገር ማንነትህን አትለካው
የማንነትህ መለኪያ ውስጥህ ይሁን