#ህያው
HTML-код
- Опубликовано: 7 фев 2025
- GMM TV International : ጂ.ኤም.ኤም ( ዓለም አቀፍ የተአምራት አገልግሎት ) ቴሌቪዥን
The GMM TV International offers programs that are entertaining and educational, promoting a healthy Christian lifestyle through systematic Teaching, Preaching, Healing, Personal Testimonies, Praise and Worship, Healthy Living, News, Talk Shows featuring faith-based discussions, Inspirational lifestyle programming, Cooking, Secrets to Financial Freedom, Kids and Teens programmers, Music programs, Christianity & Politics, Technology & Innovation, Christian movies, Series, Documentaries, Women`s hour etc. among others, with a view to making the Gospel accessible to people from all walks of life.
Subscribe now for clips and new contents: / gmmtvethiopia
Check us out on...
Web Site : www.gmmtv.org
Facebook: / gmmtvinternational
Twitter: / gmmtvinternational
Instagram: / gmmtvinternational
እባካችሁ ስንመሰክር መጀመርያ በቤተመቅደስና በጌታ ፊት መሆናችንን ኣውቀን ለታላቁ እግዚኣብሔር ክብር እንስጥ። እንጠንቀቅ። የሹራቡ መስሪያ ራሱ ሲንጫጫ በጣም ይረብሻልና፡ ውድ እህቴ በጌታ በፍቅር እጠይቅሻለሁ። ተባረኪ።
እህታችን በቅድሚያ እንኳን ደስ አለሽ ከዚህ እሥራት መድሀኒአለም ስላላቀቀሽ🙏 እንደው ግን ይህን የመሰለ ትልቅ ምስክርነት ሆኖ ሣለ ሹራብ ሥራው እዚህ ላይ ለምን?? 🤔 አእምሮአችንን ረበሸው።
Praise God.
የተወደድሽ እህታችን የፕሮግራሙ. መሪም እግዚአብሔር የስርዓት አምላክ ነዉና እየሰራች ማዉራት በጣም ደስ አይልም አላዋቂነትን ያንፀባርቃል እና በጌታ ሰላምና ምህረት ስርዓትን ብናሳይ ማለት በእስቱዲዬ መልካም ይመስለኛል ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ. ተስፍሽ ስለ ትዕግስትህና ትህትናህ ተባረኽ በሚቀጥለዉ ግን አስተካክል
ኤልሳ አዝናለሁ ምን አለበት እንደ እግዚአብሔር ሰው ብንናገር አሁን ምን ክፋት ሰራሁ ወይንም ጌታን የሚያሰድብ ክፉ ነገር ሰራሁ ? ሀጥያት ለመስራት ጌታን ለመድፈር እራሱ እድሜዬ አይፈቅድም ። አፌ እንጂ እጄ አያወራ ። ከመንቀፍ ይልቅ ምንድነው መልእክቷ በእጇም እየሰራች በአፍዋም እየመሰከረችበት የተገለጠበት አላማ ብለሽ አትጠይቂኝም ? የቀረብኩት ራሴን ሆኜ ጌታን ላከ ብር ነው ይቻላል ለብሶ በሜካፕ አሸብርቆ መቅረብ ግን እርሱ በእውነት ለሚጠሩትም ለተጠሩትም ህይወትን አይሰጥም። ካሳዘንኩሽ ይቅርታ ተባረኪ
@@masereshamesfin7765 momy mnm altefashm.hasab yserkal enji eyeserash mawratish mnm kfat yelewm.yaw sewoch bzu aynet flagotna bahri alen.hulun ekul masdeset aychalm.Esu Geta kekeberebish Tilku esu nw.degmo testmoniw yantsal.Tebareki!❤❤
የተወደድሽ እህታችን ምስክርነትሽ በጣም ያንፃል ተባረኪ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ
Abetu Amlake ke sintu Adankeheign
Indiwu be netsa, betsega, adankeheign
AMESEGINALEW,
አቤት ደስ ስትል ማስረሻ ፤ ፈገግታዋ ፤
Betam dink miskr new geeta yibarek
ትስራበጣም ደስየሚል ነው ተባረኪ ሥለሰራች ክብር አይቀንስም አብዝቶ ይባርክሽ
Am blessed with this mam and God blesse u more and more
Glory to God
God bless your family
amazing
WOOOW #KIBER #KIBER HULU #LEGZIABHER #AMLAKACHEN👑 YIHUN🙌🙌🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥😇
betam migerm new 😖
wey seytan sirah yifres👎
anchi rasish fiker nesh betam wedeeeeeddddd❤ new yarekush #GETA bifekd Ethiopian simeta🏠 bayesh dess yilegnal zemenish yibarek❤
Yezih zigejet akrabi balesasat tesfish new simeh tihtinah😇 betam yetebarek wendem neh zemenh yibarek❤
lemen besenesereat ataweram
እየመስከረች ነው ወይስ ቡና እያፈላች
እየተንቋቋ መስማት አልቻልኩም ክብር የሌለው ምስክርነት !!!
Beth Daniel ..... በመጀመሪያ ክብር ምን መለት እንደሆነ አታውቂም ። ብታውቂ ይህች ሴት ለብዙሀን ከፈጣሪ በታች እንደ እናት ሆና በስሯ ከ 30 በላይ ህፃናት የምታሳድግ ታላቅ ሴት ናት ። የሄን የምትሰራው የእጅ ጥበብ ደልቷት ሳይሆን ለህፃናቱ መመገቢያ ነው። ለነገሩ ለህፃናት አጥንት ጋጥ አትይም አይደል ። ገና አንቺ ወተት ላይ ነሽ። ወደ አጥንት መጋጥ ስትደርሺ እናወራለን ። እግዚአብሔር ይባርክሽ ።
አዝናለሁ ከአንድ አዳነ ሰው ይህንን ቃል አልጠብቅም። እጅ ስራው አንዱ የምስክርነቱ አካል ነው።ሌላው በእርግጠኝነት እንተዋወቃለን። ግን ይህንን ማለት እፈልጋለሁ ወንድሙን ወይንም እህቱን የሚጠላ ሁሉ ነፍሰ ገዳይ ነውና በጌታ ፍቅር ቤቲ ጌታ ልብሽን ይፈውሰው ዘንድ የዘወትር ጸሎተ ነው ተባረኪ
Are ejeshen asarfew tention yeserkal
gata yekbr
I am sorry i couldn't watch the video , it's not easy to watch someone who is busy doing other things , it distract my attention . But I wonder why? when we give our testimony it should be for the glory of God and we should respect that, am sorry brother
I agree with you 💯 % how retaining!!!!
Yaa it's testimony but she have a lot of kid she feeding with this work so if she stop for a wails so many child go's to hunger and that why the same time talk and work bro.... "walk it like she talk it" 😜
Exactly I can’t watch it to it’s distract too
ከይቅርታ ጋር የእጅ ስራው ከምትመሰክረው ጋር ግንኙነት አለው ? የምትሠራውን ሰከታተል የምታወራው ተማታብኘ
ምነው ለትንሽ ጊዜ ስራውን ብታቆሚው ? ሀሳብ ይሰርቃል ። ወይ የእጅ ስራውን ለማስተዋወቅ ነው ። ደስ የምትዪ ነበርሽ ግን አልጨረስኩትም ።
አመሠግናለሁ እጅ ስራው አንዱ የምስክርነት አካል ነው ተባረኪ
የእጅ ስራው ግን ይረብሻል👋👋🙄🙄
Are you well,,
አሁን አንቺ እያደረግሽ ያለውን ቃለመጠይቅ የኢትዮጵያ ህዝብ ሊረዳሽ የሚችለው ምናልባት ከ20 ዓመት በኋላ ሊሆን ይችላል ከእዉቀትም ባለፈ ትንሽ የልብ ንጹህነት እና ቅንነት ያስፈልጋል ከምስክርነትሺ ጀርባ አሁን ያለሽበትን የሞራል ልዕልና እንዲሁም የአስተሳሰብ ምጥቀት ብቻ ሳይሆን የፈጣሪን ሁለንተናዊነት እና ቻይነት ነው።እኔ እየታየኝ ያለው ሀገሪቷ ልትረዳው ባልቻለችው የማንነት መገለጥ መነሳትሽ ነው ......ኘ/ር ይስሐቅ ደስታ
ጠያቂው በጣም ትሁት ነህ 🙏🙏 ወንድምዬ❤❤ ቃቃቃ እያለ የሰለቸ ሰው መልስ የሚመስል ንግግር እኔን እንኳን ግራ አጋብቶኛል።። ፍርንጅና መሆኑ ነው???
አዝናለሁ
ኧረ ፈረንጅ ሁሉን በቦታውና በጊዜው ነው የሚያደርገው አብረን ስለምንኖር በደንብ አውቃቸዋለሁ።
Angetan akatelew teyakew Andun awerta satechers
Hasaban yskeyratale
እህቴ ምን አለ የምትሰሪው ብታቆሚ
ጌታ የሁሉ ባለቤት እንደሆነ ምስክርነት ነው ሙያ የለኝም ግን ፀለይኩ ጌታ አስተማረኝ አገልጋይ ማለት ሽባ አይደለም ሰርቶም መኖር ይችላል። ማገልገልም ይችላል ይቅርታ ያንን ለማየት ነው የእጅ ስራው ምስክርነት ነው ይቅርታ
ለምን ? ምናለበት አፌ እንጂ እጄ አያወራ ግን የእጅ ስራውም የጌታ ስጦታ ነውና ምስክርነት ነው ።ሌላው ክርስቲያን ሰርቶ ማገልገል የሚችል እንደሆነ በዚች በትንሹ ስራ በአገልጋዮች ላይ የተሳሳተ አመለካከት ያላቸዎ ቢያዩት ብዬ ነው ግን ይቅርታ
ምናለበት ስራውን አቁመሽ ምስክርነቱን አቴንሽን ስጥተሽ ብትመልሽ ሀሳባችን ባትበታትኝው ጥሩ ነበር ለሁሉም ጊዜ አለው።
በኢየሱስ ስም!!!
እኔንም ያናደደኝን ነገር ነው ያነሳኸው ወንድሜ እንዲህ ዓይነት ለጌታ ክብር የሆነ ምስክርነት በጇ እያንቋቋች ተራ የመንደር የቡና ወሬ አስመሰለችው::
እኔማ ምንም አቴንሽን መስጠት ስላልቻልኩኝ መስማት አቆምኩኝ ለመጨረስ አቅም አጣሁ::
እውነት ነው።
የእጅ ስራው እራሱ አንደኛ ጌታ ያስተማረኝ ጥበብ ነው እኔ ረዥም አመት ወንጌል እየወጣሁ እሰራለሁ እንጂ ይህንን አላውቅም ግን ፀለይኩ ጌታ በአንድ ሌሊት እጂን ቀባ አስተማረኝ ይህንን ለመመስከር ነው ሌላው ክርስቲያን አገልጋይ ማለት ሰራተኛ ነው እጃችን ላይ የማናውቀው ጥበብ አለ ስለዚህ ባለፀጋዎች ነን እየሰራን ማገልገል እንችላለን ያንን ለማስተማር ነው ።ስለዚህ በቅንነት ማዳመጡ ጥሩ ነው ።ይቅርታ ከምንም በላይ ጌታን እፈራለሁ ድፍረት ወይንም ትኩረት አለመስጠት አይደለም ተባረኩ
It’s ok she tried to show us how wonderful Jesus did for her so it’s not bad her testimony was very powerful if you not watching her you can listen to her voice with ear buds take it easy. I love you guys I love our sister May God bless you so much wonderful woman I learnt a lot WOW
Weird ሆነብኘን...አግዙኘ ለማለት ከሆነ ትንሽ ሰርታ ብታቆመው ጥሩ ነበር።።።
Er Awerta techiiers
በየሱስ ስም
OMG stop your hand work .
ስራን ማክበር መልካም ነገር ግን ምስክርነቱን ዋጋ አሳጣሽዉ
Wendme Tesfish ye ewnetegna mskrnet hiwetn yantsal. Yehe kohone tinish yrebshal hasabn ybetatnal btaqomew yemtseraw mn thonalech yemil tiyaqe honege ..tilq mskrnet new
That's a good advice
ወንድሜ በጣም ይቅርታ ምስክርነቱን በደንብ አዳምጠው እጅስራው የምስክርነቱ አንድ አካል ነው ።
ዳንቴሉን ትተሽ ብታወሪ መልካም ነበር
ዘርዘር ብታርገው ጥሩ ነበር። አእምሮዬ ውስጥ ብዙ ጥያቄዎችን ፈጠረች። ምክንያቱም ግልጽ መልስ ዘርዘር ያለ ስላልሰጠች ይመስለኛል። ምናልባትም እየሰራች ስለሆነ ይሆናል እንደስነምግባር ግን ጥሩ አይመስለኝም።ደባሪ መልስ ብቻ ነው ምትሰጠው። ደሞ ለሚጠይቃት ጥያቄ ብቻ መልስ መስጠት ሲገባት ወደ ጌታ እንዴት እንደመጣች ለማውራት ብቻ ትቸኩላለች። እድሜ ጸጋ መሆኑን ካመነች ዘንዳ ምን ዳር ዳር ያስብላታል እቅጩን ለመናገር ?
ጥያቄ ካለ 0911394833 ይደውሉልኝ እጅ ስራው አንዱ የምስክርነቱ አካል ነው
ያበሻ ተአብ መጨረሻ የሚባል የለውም
I wish the interviewer lets her finish talking. 😅
Exactly
ለቃለመጠይቁ ክብደት ብትሰጭ ሳትሰሪ እንዲሁ ብትናገሪ እንረዳሽ ነበር
ይህ እውነት። መስራቱ ቢቀር የምትናገረውን በደንብ መከታተል ይቻል ነበር። ባይደገም ይመረጣል።
አንተ እርሷ ምታወራውን ነው ምትሰማው ወይስ የእጅ ጥበቧን ?
@@nursenahomtadesse4275 Nonsense and unkind comment.
How she become a teacher without going to school then colleges? Lier
እንዴ እህቴ ስራ ክብር ነው ግን የምትመስክሪው ስለ ትልቁ ጌታ ነው የምትስሪው የእጅ ስራ ለበእዋላ አርገሽ ቢበዛ ለወንድማችን ለጌታም ክብር ብታቆሚ ጥሩ ነው ትንሽ ሰርተሽ ለወንድሜ ግዜ ስጭው ስለ አንቺ ጨነቀኝ ባቆምሺው እያልኩ ውይ በእየሱስ ስም
እጅስራው እራሱ ምስክርነት ነው እኔ ከመድረክ ውጪ ስራ አላውቅም ለረዥም አመት ግን በኮሮና ምክንያት ችግር ላይ ለወደቂ ሰዎች ሰርቼ በገንዘብ ተለውጦ እረዳ ዘንድ ጌታ እጄን በፀሎት ፈታው እና ጌታን አክብር ይቅርታ
😂😂😂😂 ሳራ በላቸው ። በአባትሽ እንዳትቀጠቀጪ ። የሆንሽ ድንዙዝ
ስድብ ከአጋንንት ነው ጌታ ጨዋ ነው ተሳዳቢም ቀጥቃጭም አይደለም ነስሀ ግቢ ደህንነተም ተማሪ መፅሀፍ ቅዱስም አንብቢ ንግግርሽ ማንነትሽን ይገልፃል የኛ የዘመኑ መካሪ ብስጭትም ከጥልቁ ነው ለመተቸቶ ማንበብ ይቀድማል
It is nonsense!
It looks fake. Not a proper testimony.
You don't know her and you are not able to give this comments for her .