Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እግዚአብሔር ይባርክ እህቴ ሰናይት በርቺ ጌታ ይርዳሸ።
ውድ የእግዛብሔር ልጆች ዘመናችሁ ይባረክ አሁንም ከዚህ በላይ ይገለጥላችሁ በጣም የሚባርክ ምስክርነት ነው ክብር ለእግዛብሔር ይሁን አሜን !!!
ጌታ፡ስሙ፡ለዘለዓለም፡ያተባራክ፡ይሁን።
Wwwwoouu❤❤❤🎉🎉🎉
እውነት ብላለች ለሙስሊም ወገኖች ስለ ስላሴ ማስረዳት የባሰ እነሱን ግራ ማጋባት ነው። ጥሩ ምክር ነው ጌታ አሁንም በሁሉ ነገር ይባርክሽ ። ተባረኩ።
Amen bless you Both
ጌታ ስምህ ይባረክ አንቺን ያገኘው መንፈስ ቅዱስ የኔን በል የግኝልሽ በሉኝ ባሌ እስላም ነው🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን
Tebareku bebizu amen tegermeyalehu geta yibarek!!!!!!
ስኒ ሰለአገልግሎትሽ ጌታን እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ስለ እህቴም ጌታ ሰለረዳት ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ተባረኩ
የኔ ውዶች ያባቴ ብርካን ተባረኩ እወዳችሀላሁ ክብሩን ጌታይሁን ይውሰድ ውርደት ለጠላታችን በረከቱ ለኛ ይሁን
Amennnnnnn
የምገረም የእግዚአብሔር ማገኘት ነው አብ ካልገለጠው በስተቀር ወደ ኢየሱስ ልመጣ የምችል የሌም
God bless you and your family
አሜን አሜን አሜንአሜን አሜንንን የሠራዊት አምላክ እግዚአብሔር ይባርካችሁ አሜን አሜን አሜን
ዋውዋው ጌታ ይባረክ ታበረኩ
ሰንየ ሰአዳ ጌታ ይባርካችሁ
ተባረኩልኝ ሰላማቹ ብዝት ይበል ልክ ነው ዋናችን ጌታ ኢየሱስ ነው አሚን
Amen amen glory to God blease you my sister
እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ያመስግነው
ሰኒዬ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሽን ይባርከዉ ይህን ምስክርነት ስሰማ እጅግ በጣም ደስ አለኝ ።ሰዓዲዬ ጋር ሀዋሳ ህይወት ብርሃን ቤ/ክ B ኳየር ዉስጥ አንድ ላይ አገልግለናል ።ጌታ ስሙ ለዘለዓለም ይክበር ጥሩ የአገልግሎት ጊዜ አሳልፈናል እኔም ከተወሰኑ ዓመታት በኋላ ወደ አዳማ መጣሁ ስለ ሁሉም የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን።
ልጅ ሆኘ በጣም የምወደው ምክንያቱ ባይገባኝ የምባል መዝሙርሽን በጣም እወደው ነበረ ።
Hey yenye yewah enkon Geta redash
Yene,konjo,tebareki❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አንቱ ልበል አስቆኛል😂😂ጌታ ይባርክሽ
ጌታ ይባረክ
Bless you more all great Testimony Seniya ♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏
Tebareku
She make me laugh 😂 too ❣️❣️❣️
Waw tebaku bekeresetos yetewedachu wed ehetochachen ❤️❤️❤️❤️Geta yimesgen
Amennnnn
የኔ እናት ❤❤❤❤😅😅😅😅 እናንተ ልበል❗😂😂😂😂😂😂😂😂😭
Geta abzito yibarkachu
Amennnn
Gbu
በጣም ደስተኛ ነሽ እንዲሁም ባለቤትሽ።ደስታቹሁ ይብዛ።ነገር ግን በንግግርሽ ላይ ሀሳብ መሥጠት የምፈልገው ባለቤቴ ኦርቶዶክስ ነው የሚለው አነጋገራቹሁ አልተመቸኝም ለምን ብትይኝ ጫት ቃሚ ሲጋራ አጫሽ ኦርቶዶክስ የለም መሆን ከፈለጋቹሁ የእግዚአብሔር ቃል መከታተል ፣ንሰሀ ለነፍስ አባት መናዘዝ ፣የቄዳር ፀበል መጠመቅ ፣ቀኖና መቀበል ።ከዚህ በኋላ ነው ኦርቶዶክስ ነኝ ብሎ መናገር የሚቻለው።የቄዳር ፀበል ማለት አነድ ሰው ወደ ኦርቶዶክስ ሀይማኖት መግባት ወይም መመለስ ከፈለገ እና ንሰሀ ከገባ ቅጣቱን ተቀብሎ ከጨረሰ ወደ ኦርቶዶክስ መግባት ወይም ነኝ ብሎ መናገር ይችላል።እንጂ ኦርቶዶክስ ነኝ ብሎ መናገር አይችልም።ነገር ግን ለንሰሀ አብቃኝ እያለ የሚጠይቅ ፣የሚፀልይ ከሆነ እንኳ ነኝ ቢል ይሻላል።የቅዱሳን ፀሎት የእመቤታች ፀሎትና ምልጃ የእግዚአብሔር ን ቸርነት ያብዛልን።በኦርቶዶክስ ሀይማኖት የትም አርፍዶ መቶ ጌተን ተቀብያለሁ በአፍ ብሎ መግባት አይቻልም።የፖለቲካ ፓርቲ ስራ አይደለም።ያልተፈተነ አያልፍም።በእውነት ነው የምልሽ ዝም ብሎ ሴጣን የሚያይሽ ይመስልሻል።ለስንት ዓመት ሥታገለግሉት አንዴ ጫት አንዴ ሲጋራ እያላቹሁ በቀላሉ የሚለቅ ከሆነ ጥሩ ነው።
❤❤❤
እስልምና ሃይማኖት አልነበረም
❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክ እህቴ ሰናይት በርቺ ጌታ ይርዳሸ።
ውድ የእግዛብሔር ልጆች ዘመናችሁ ይባረክ አሁንም ከዚህ በላይ ይገለጥላችሁ በጣም የሚባርክ ምስክርነት ነው ክብር ለእግዛብሔር ይሁን አሜን !!!
ጌታ፡ስሙ፡ለዘለዓለም፡ያተባራክ፡ይሁን።
Wwwwoouu❤❤❤🎉🎉🎉
እውነት ብላለች ለሙስሊም ወገኖች ስለ ስላሴ ማስረዳት የባሰ እነሱን ግራ ማጋባት ነው። ጥሩ ምክር ነው ጌታ አሁንም በሁሉ ነገር ይባርክሽ ። ተባረኩ።
Amen bless you Both
ጌታ ስምህ ይባረክ አንቺን ያገኘው መንፈስ ቅዱስ የኔን በል የግኝልሽ በሉኝ ባሌ እስላም ነው🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን
Tebareku bebizu amen tegermeyalehu geta yibarek!!!!!!
ስኒ ሰለአገልግሎትሽ ጌታን እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ስለ እህቴም ጌታ ሰለረዳት ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ተባረኩ
የኔ ውዶች ያባቴ ብርካን ተባረኩ እወዳችሀላሁ ክብሩን ጌታይሁን ይውሰድ ውርደት ለጠላታችን በረከቱ ለኛ ይሁን
Amennnnnnn
Amennnnnnn
የምገረም የእግዚአብሔር ማገኘት ነው
አብ ካልገለጠው በስተቀር ወደ ኢየሱስ ልመጣ የምችል የሌም
God bless you and your family
አሜን አሜን አሜንአሜን አሜንንን
የሠራዊት አምላክ እግዚአብሔር ይባርካችሁ አሜን አሜን አሜን