(ዘመን )ህዳር 24 ( December 3rd ) ተጀምሯል!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 сен 2024
  • GoFundMe Link
    www.gofundme.c...
    Bank Account Number - 6210208036
    Official ZEMEN Ethiopian drama copyright of Sparks Film Production www.zementv.com the only original HD video on youtube and zementv.com for more video, photos, behind the scene, actors' profile and more visit our website www.zementv.com
    WARNING!! The unauthorized download and repost on any social media, reproduction or distribution of this copyrighted work is illegal.

Комментарии • 594

  • @ZEMENTV
    @ZEMENTV  6 лет назад +106

    ውድ የዘመን ድራማ ተመልካቾች ከህዳር 24( December 3rd ) ጀምሮ በሳምንት 2 ቀን ዘወትር እሁድ ከምሽቱ 2 ሰዓት እና ማክሰኞ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ይቀርብላችኋል

    • @memesha3346
      @memesha3346 6 лет назад +4

      ZEMENTV ... Comeon guys ,,, በጥበቃ አለቅን እኮ :)))

    • @meseretavrhame6191
      @meseretavrhame6191 6 лет назад +2

      ZEMENTV አረ ትክክለኛውን ቀን ንገሩን ጉጉት አልን በጣም

    • @ኩኩሻከሸገርኩኩሻከሸገር
      @ኩኩሻከሸገርኩኩሻከሸገር 6 лет назад

      ZEMENTV መች ነው ህዳር እኔ አላቅም በዚህ አገር እጂ ሳምት እሁድ ማለት ነው?

    • @abdreabdre6329
      @abdreabdre6329 6 лет назад +3

      ZEMENTV beyegzew ken metarazumut wushet lemedebachu akemachu mayefeked kehone besamnte 1 aregut wushetam hula

    • @alemalem5508
      @alemalem5508 6 лет назад

      Enetabikalen mertoche

  • @elhamkbret7198
    @elhamkbret7198 6 лет назад +55

    የጀመረ ግዜ ይጀምር የኛ ስራ የተለቀቀውን መከታተል ነው

  • @ሳራየአባቷልጂ
    @ሳራየአባቷልጂ 6 лет назад +62

    ወረኞች ስትፈልጉ ዝንታለማችሁን ቆዩ እኔ ከሆንኩ ረስቼያችዋለው እድሜ ለማዳም ዋይፍ የፈለኩትን ፊልም እያየው ነው

  • @በፅሎትደጉ
    @በፅሎትደጉ 6 лет назад +94

    እንዴ ህፃን ልጅ ነን እንዴ
    እሁድ ይለቀቃል ብላችሁ የYou tube ዘበኛ አርጋችሁኝ ዋላችው 😪😪

    • @user-lr4pi5kn5b
      @user-lr4pi5kn5b 6 лет назад

      በፅሎት ደጉ ማር

    • @user-lr4pi5kn5b
      @user-lr4pi5kn5b 6 лет назад

      ነሽ

    • @getekidani9732
      @getekidani9732 6 лет назад

      ምንድ ነው አልበዛም በህይቴ ውሸት ያስጠላኛል አትጀምሩ ስትፈልጉ ስለተወደዳችው ተኩራራችእ

    • @tigsttesfa5494
      @tigsttesfa5494 6 лет назад

      Betame eje ename eda zebega you tub bere laye afetecha new yameshahuti hhhhh

    • @user-pk6cz7wu9b
      @user-pk6cz7wu9b 6 лет назад

      በፅሎት ደጉ weyeee ynae mare enda ena hneshee kmre

  • @ortodoksiiamantaaisheeqaje4151
    @ortodoksiiamantaaisheeqaje4151 6 лет назад +111

    የራሳቹ ጉዳይ ለራሳቹ ካላችሁ ጀሚሩ አለበለዚያ ውሸታችሁ በዛ

    • @yazka_77
      @yazka_77 6 лет назад

      betam enge indee

    • @mulatemengsha7665
      @mulatemengsha7665 6 лет назад

      የራ ሳችሁ ጉዳይ በየህ ቀን በየህ ቀን እያላችሁ ሰውን አታጎጉ

    • @milafantahun9226
      @milafantahun9226 6 лет назад

      ortodoksii amantaa ishee qajeeltuu

  • @elusis1135
    @elusis1135 6 лет назад +31

    በጣም ተንዛዛችሁ እረስተነዋል አትምጡ ስትፈልጉ!!!!!!!!!

    • @hermelat2976
      @hermelat2976 6 лет назад +1

      Elu Sis Yaa never come back

    • @Salemkhabesha
      @Salemkhabesha 6 лет назад

      Elu Sis please subscribe me please🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @እናቱማዓዚና
    @እናቱማዓዚና 6 лет назад +48

    አሁንማ አንለማመጣችሁም ገደል ግቡ ከፈለጋችሁ ምነው

    • @zuzumarra1826
      @zuzumarra1826 6 лет назад

      Meazina yemaryamelij kkkkkkkk

    • @hermelat2976
      @hermelat2976 6 лет назад

      Meazina yemaryamelij yaas thanks for senselet

  • @መሳቅነውአመሌ-ጰ6ነ
    @መሳቅነውአመሌ-ጰ6ነ 6 лет назад +17

    ወላሂ ታናዳላቹ እሁድ ማታ አላህ ያቅብኛል አፍጥጨ ነው ያመሸሁት በጉጉት እንጠብቃለን ውዶቸ ሩታየ ሁሌም አስብሻለው

    • @rosaloveyousultan8012
      @rosaloveyousultan8012 6 лет назад

      መሳቅ ነው አመሌ ene rasu xbke saxa xuwat saye edet ds edalng ylkk mslung

    • @user-xb2il6im1p
      @user-xb2il6im1p 6 лет назад

      መሳቅ ነው አመሌ ማር እኔም እንዳችው ነኝ ስጠብቅ ኩም አደረጉኝ አሁንማ ምናቸውም አይታመን

    • @ያዩማእወድሻለውአላህእድሚ
      @ያዩማእወድሻለውአላህእድሚ 6 лет назад

      መሳቅ ነው አመሌ

    • @haniyetamefonka2853
      @haniyetamefonka2853 6 лет назад

      ሩታ በሌላ ፊልም ጠብቂያት እንጂ ዘመን ላይ ........

  • @user-tf3vs9zo4o
    @user-tf3vs9zo4o 6 лет назад +9

    ሰንሰለት ሰለ አለ ግድ የለንም

    • @robielendu4336
      @robielendu4336 6 лет назад

      ኣበዛቹ ኣሁንስ በሰው ኣትጫወቱ

  • @user-bq3qo4cb3x
    @user-bq3qo4cb3x 6 лет назад +21

    ምንው አኪም ቤት እደምትመላለስ እርጉዝ ሴት ቀጠሮችው በዛሳ

    • @emeitubeemietube8046
      @emeitubeemietube8046 6 лет назад

      እድላዊት የጅማዋ ክክክክክ አረ ኮመንተሮች ስታስቁ ከምር በሽቃቹ ነው?

    • @user-bq3qo4cb3x
      @user-bq3qo4cb3x 6 лет назад

      የምኖረውም የምሞተውም አላማዬ ስለሆነው እየሱስ ነው
      እረ በጣም ነው የምያናድዱት በቀጠሮ ብቻ ሆነ እኮ

    • @emeitubeemietube8046
      @emeitubeemietube8046 6 лет назад

      እድላዊት የጅማዋ አይዞሽ ያው አልተመቻቸውም ይሆናል

    • @SM-cy6gc
      @SM-cy6gc 6 лет назад

      እድላዊት የጅማዋ kkkkkkkk

  • @user-wq4zw6nr7b
    @user-wq4zw6nr7b 6 лет назад +16

    እባካችሁ ዘመኖች ቃላችሁን አክብሩ ወይም ባይሆን ቀኑን አትንገሩን ለምን መሰላችሁም የመውደድ ያህል ትላቻ ጥሩ አደለም ♥ እኔማ ከመጠበቅ ወደኋላ አልልም

  • @ማህሌትየተዋህዶልጅ-ጰ5ኸ

    Ok wollcm ብለናል ምርጦች እኛም በናፍቆት እየጠበቅናችሁ ነው

  • @onelovebobonelove1445
    @onelovebobonelove1445 6 лет назад +22

    ዘመን አስቆጠራችሁን እኮ !

    • @tgtk7942
      @tgtk7942 6 лет назад +1

      one love Bob one love
      kkkkkkkkk አይ ሚኪዬ

    • @onelovebobonelove1445
      @onelovebobonelove1445 6 лет назад +1

      ቲጂዬ የኔ ቅመም አስለቹኝ እኮ

    • @tgtk7942
      @tgtk7942 6 лет назад +1

      one love Bob one love
      በጣም አበዙት

    • @onelovebobonelove1445
      @onelovebobonelove1445 6 лет назад +1

      ቆይ ዝም በያቸው ሲጀምር አናይም!ሃሃሃሃሃሃ

    • @tgtk7942
      @tgtk7942 6 лет назад +1

      one love Bob one love
      kkkkkkkk እሁድ ብለዋል ለመጨረሻ ግዜ እንጠብቅ ሚኪዬ

  • @iam1human.97
    @iam1human.97 6 лет назад +7

    ውሸትም ባሀላዊ ሆነ ይደብራል ቀን ወራት ከመፃፍ ይልቅ በተመቻችሁ ጊዜ ከች ነው
    ጊዜ ወርቅ ነው ቃልን መደጋገም ትርጉም አያመጣም ለማንኛውም በርቱ

  • @hailetube4962
    @hailetube4962 6 лет назад +5

    ስትፈልጉ አትምጡ የባለፈው እሁድ ይጀምራል ብላችሁ ነበር ሰንሰለት አለልን ሰንሰለት ውስጤ ነው ጥንውር በሉ

  • @user-pd6kl7xp2d
    @user-pd6kl7xp2d 6 лет назад +7

    ሃሃሃሃሃሃ Comment ሰጪዎች በሣቅ ገደላችሁኝ ኑሩልኝ ያገሬ ልጆች ስወዳችሁ ጥግ ድረስ😍😘

  • @barhmtetjtj2733
    @barhmtetjtj2733 6 лет назад

    ዋውውው በተስፋ እጠብቃለን ዘመኖች ውስጤ ናችሁ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን እኛ አድናቅዎች ስደተኞች ነን ይለቀቅ በጣም አጓጓን እኮ

  • @user-wb7np9ji1k
    @user-wb7np9ji1k 6 лет назад +1

    ዘመኖች ዘመናቹ ይብዛ ችግራቹን እናተው ታውቃላቹ ለተቀማጩ ሰማይ ቅርብ ነው አለች አያቴ ።

    • @Salemkhabesha
      @Salemkhabesha 6 лет назад

      ሰላም ሳምሶን please subscribe me please🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @hirutabe
    @hirutabe 6 лет назад

    ዘመኖች እሁድን በጉጉት ጠብቀን ቀራቹብን ይሁን😐 ብዘገዮም መምጣታቹ አይቀርም ያውም ከምርጥ ስራ ጋር👍 እግዚያብሔር ይርዳቹ💚

  • @user-xk9oc2tm6u
    @user-xk9oc2tm6u 6 лет назад

    እረ ፈጠን ፈጠን በሉ በጉጉት ነው የምንጠብቃችሁ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @kibromabraham3115
    @kibromabraham3115 6 лет назад +1

    Eski let us all think positive and welcome them back with open arms, it’s not a Hollywood production, we are far away from that. They are crooling to get there. please wish them luck and welcome them with open arms. Stop the negativity.

  • @sarahissa2109
    @sarahissa2109 6 лет назад +1

    Hi Zemen Drama Director!!!! Could you please do a recap of the previous season? I totally forgot the story already 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽👍🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @user-ud5lh8fi3p
    @user-ud5lh8fi3p 6 лет назад

    ዋውውው መጣችሁ ሽከተፊ ሽከተፊ እያለችሁ ማሮች እንኳን በደና መጣችሁ

  • @ማርያምማርያምእላታለሁ

    በቀጠሮ ቀራችሁ እኳን ደና መጣችሁ ግን በጣም ተናፍቃችሆል ውድ የተዋህዶ ልጆች እኳን ለቅዱስ ገብርኤል ወርሀዊ በዓል አደረሣችሁ

  • @SarahSarah-dd5hm
    @SarahSarah-dd5hm 6 лет назад

    ከፈለጋችሁ ተውት አሜን እና ሰንሰለትን ተክታችሁልናል

  • @እግዚአብሔርሀያልነዉ

    እኔ ልምከራችሁ እዳማረባችሁ በዛው ጥንቅር ብላችሁ ቅሩ መንግስተ ሰማያት በዘመን ድራማ ተደርጎ እሚገባ አስመሰላችሁት እኮ ሆሆሆሆ! እኔም እየተታለልኩ ይሄን በማይበት ለነፍሴ ስንቅ እሚሆን አንድ ስብከት አዳምጣለሁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የሆናችሁ በሙሉ በፀሎት አስቡኝ ፆሙንም ፁመን በረከት እንድናገኝ እግዚአብሔር ይርዳን።

  • @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ

    ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን ሰላም ያድርሰን በያልንበት ይጠብቀን እናመሰግናለን ዘመኖች

  • @barhmtetjtj2733
    @barhmtetjtj2733 6 лет назад

    በጣም ደስ ትላላችሁ እጠብቃህሀለን ምርጦች ዘመናችሁ የተባረ ይሁን

  • @hanitube7298
    @hanitube7298 6 лет назад +1

    ጥንቅር ብላችሁ ቅሩ ብትመጡም አያምርባችሁም! ሰንሰለትን ያቆይልን,

  • @mihretabebe2919
    @mihretabebe2919 6 лет назад +8

    በጥራቃ እሁድ ይጀምራል ብላችሁ ዋሽታቹ አሁን ደሞ ቀጠሮ ትዛላችሁ

  • @mesitakale5957
    @mesitakale5957 6 лет назад

    በሰላም ኑልን ምርጦች እንጠብቃችዋለን

  • @magifikr1324
    @magifikr1324 6 лет назад

    እንጠብቃለን በጉጉት ዘመኖች

  • @tsionfekede9366
    @tsionfekede9366 6 лет назад

    Finally i can't wait antill Sunday

  • @betelhembetelhem5000
    @betelhembetelhem5000 6 лет назад

    እንኳን ደህና መጣችሁ ነፍቆተችሁ ልዳፋን ነበር ......

  • @iloveyoudad7961
    @iloveyoudad7961 6 лет назад +6

    Er setasetlu betam ysew leb tanteltelalachihu mewashet lmn aseflg wushetamoch

  • @iamnotalonegodisalwayswith2236
    @iamnotalonegodisalwayswith2236 6 лет назад +5

    አይ እንግዲ አትጨማለቁ ከለቀቃቹት ልቀቁት ወሪ አታብዙ ምነው ለምኑኝ አበዛቹ

    • @Salemkhabesha
      @Salemkhabesha 6 лет назад

      ኬርቲና ነኝ የመርካቶዋ ቦዘኔ please subscribe me please🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @የጌታፍቅርያሸንፍል

    መልቀቅ የእናንተ ስራ ማየት የኛ ስራ ዘመኖች

  • @ሜሪኮፊ
    @ሜሪኮፊ 6 лет назад

    ቲሽ ከፈለጋችሁ አጀምሩት እድሜ ለይቱብ የፈለግነውን ፊልምእናያለን

  • @user-tp9pv2pl8k
    @user-tp9pv2pl8k 6 лет назад +8

    ስትቀደዱ ቀስ ብላችሁ ተቀደዱ ምድረ ቀዳዳ ሁላ😏😏 ሰኞ ማክሰኞ እያላችሁ ማንነዉ የምታጃጅሉት

  • @እህተማርያምእህተማር-ቈ1ኸ

    አሁንስ በዛ ውይ

  • @ማራናታአሜንጌታእየሱስሆይ

    እንጠብቃለን ዘመኖችዬ😘😘😘😘

  • @ሂዊየጌታልጅ
    @ሂዊየጌታልጅ 6 лет назад

    እሁድ ናፍቆኛል ለምን እዳትሉኝ ለዘመን

  • @zebubuta2566
    @zebubuta2566 6 лет назад

    Zemenochye Esh Entebikalen meseratina mayet Andi Aydelem sintun terara Alfachu nw yemitasayun Yenwenet betam gobez nachu bertuln fetary yirdachu melkam ye sira zemen yihunlachu love you all 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘Ethiopia Lezelalem Tinur Amen ye zemen drama Abalat be mulu Tilk Akbiroten nina misganayen be Ethio sem 💚💛❤👍👍👍

  • @ኢትዮጵያሙዚቃ
    @ኢትዮጵያሙዚቃ 6 лет назад +3

    Ewuntun lemenager ene ereschachwaleku

  • @senayithauilu3841
    @senayithauilu3841 6 лет назад

    ዋናው በሠላም መምጣታችሁ ነው በጣም ናፍቃቹኞል የትኞውን ጉሩፕ ልጥቀስ ሁሉም ይናፈቃል ሠላማችሁን ያብዛ በሠላም ኑልን ቃል እንዳይፈርስ አደ

  • @muzithabasha284
    @muzithabasha284 6 лет назад +3

    እጭ አሁንስ አስጠላቹን

  • @likeme5835
    @likeme5835 6 лет назад +2

    24 ካልተጀመረ ግን ጸባቹ ከኔ ነው ሚሆነው

  • @natsnetnatsnet4370
    @natsnetnatsnet4370 6 лет назад

    የተለቀቀውን ማየት ነው ምንታካብዳላቹ ለናተ ስንጠብቅ ማየት እናቁም እንዴ ደስ ባላቹ ግዜ ጀምሩት፡ ይልቁስ ጎደኝቼ በሊብያ ላሉ ወገንቻችን በጸሎት አስቦቸው እግዚኣብሄር ይጠብቃቸው ኣሜን ።

  • @hiweyeabiy3894
    @hiweyeabiy3894 6 лет назад

    Hoden korto ligelige nw ar gefe nw ehud belach anber enwys thank u so much with the big recpect

  • @onlygodcanjudgeme3173
    @onlygodcanjudgeme3173 6 лет назад +1

    Ufff ahuns betam beza kemr

  • @ujyu1043
    @ujyu1043 6 лет назад

    ከምንም በላይ ናፍቆት ና ሂወቴ ናፍቀውኛል እፍፍፍግግ

  • @sadaebrahim7696
    @sadaebrahim7696 6 лет назад

    መቸም አዳነችን ሳያት ጨጓራየ ይነሳብኛል በሠላም ያድርሰን

  • @ሀገሪኑሪ
    @ሀገሪኑሪ 6 лет назад

    እጠበቃቹሀለሁ መቸም ከልቤ አጠፉም ማሮቸ ኮሜታተሮች ግን በጣም ታሳዝናላቹህ እነሱ ለኛ የማይሆኑት የለም እናንተ ግን ትሳደባላቹህ እሲኪ በበሉሁን ሞት ዝም በሉ

  • @tibletsamuel3122
    @tibletsamuel3122 6 лет назад

    እንጠብቃችዋለን በናፍቆት

  • @ዳርየየጋሸልጅ-መ1ኈ
    @ዳርየየጋሸልጅ-መ1ኈ 6 лет назад

    እስኪ እናየዋል የእሁድ ሰው ይበለን እንጠብቃለን

  • @healthysleep8508
    @healthysleep8508 6 лет назад

    When will be upload ? am waiting Zemen :( :(

  • @user-ri1ph1jn7g
    @user-ri1ph1jn7g 6 лет назад +5

    አቤት ሠበብ አበዛቹ እኔም አልጓጓሁም ነበር
    ሰበብ ስለማያጣቹ

    • @konjokonjo2805
      @konjokonjo2805 6 лет назад

      ለዛእኮነዉ አማርኛ ድራማ መከታተል እማሥጠለዉ

    • @user-ri1ph1jn7g
      @user-ri1ph1jn7g 6 лет назад

      Konjo Konjo ኧረ የነሱ በጣም በዛ

  • @biniamgjormai
    @biniamgjormai 6 лет назад

    😷 wait until you guys come in America

  • @fatmahmobamad9218
    @fatmahmobamad9218 6 лет назад

    እሽ እንጠብቃቸን ዘመኖች

  • @fikeryemaryamelije6076
    @fikeryemaryamelije6076 6 лет назад +1

    Ok entabekchewalen maroche
    Selamcheu yebeza

  • @user-xt5vu6re6w
    @user-xt5vu6re6w 6 лет назад

    ዋው አዲስ አለም አለችበት

  • @ethiopiagirlethiooia579
    @ethiopiagirlethiooia579 6 лет назад

    ተስፍ አልቆርጥም እጥብቃለሁ😍

  • @rimflklkayeyasinlji5319
    @rimflklkayeyasinlji5319 6 лет назад

    እሁድ እሁድ ስትሉ ከረማችሁ እዴ

  • @assimbamedia12
    @assimbamedia12 6 лет назад

    Wishetachuh yidebiral

  • @HalimaAkter-vs5km
    @HalimaAkter-vs5km 6 лет назад +2

    ድራማው ሳይለቀቅ ኢትዮ ልገባ ነው መብሩክ በሉኝ

  • @ማያዬማያ
    @ማያዬማያ 6 лет назад

    ሀይ ዘመኖች im soooooo.proud በሳሮን ቦታ የገባችው አርቲስት የኔ ምርጥ ናት በቃ ለአርት የተፈጠረች ሰው ናት መለከት ላይም ትሰራዋለች እንደ ጉድ

  • @ImobileImobil
    @ImobileImobil 6 лет назад

    እረከጀመረ
    በናታቹ.ሼርአድርጉልኝ

  • @seniyahassen7386
    @seniyahassen7386 6 лет назад

    አጀምሩት አዝጎች መቀለጃ መሠልናቹ😏😏

  • @martawete2602
    @martawete2602 6 лет назад +5

    wer albachu betrakoch aydeberachum zare neg eyalachu eskzare kermachu abo kenzemnachu eza tenkr belu betrakoch

  • @theirsttahshi3491
    @theirsttahshi3491 6 лет назад +2

    ልቤ ተጠለጠለ ልቀቁልን

  • @user-tg8gm3vj8q
    @user-tg8gm3vj8q 6 лет назад

    እጠብቃለው። እንግዲውስ !

  • @user-sx2ed5gc2e
    @user-sx2ed5gc2e 6 лет назад

    እዉነት ነዉ ወይ የሚሰማዉ ተዘመኖች እሽ

  • @ቅዱስገብርኤልአባቴ-ኘ7ወ

    እሁድን በተስፋ እንጠብቃለን
    እናመስግናለን

  • @htahta2186
    @htahta2186 6 лет назад

    ጀዝቦች። ገደል ግቡ

  • @heweyso4210
    @heweyso4210 6 лет назад

    እሁድ ለት ብላችሁ አፍችንን ከፍተን ስንጠብቅ በሰላም ኑ

  • @alsadmobile4839
    @alsadmobile4839 6 лет назад

    በጣም ምርጥ ልጅ ናት በሩት ቦታ የተካችዋት አርፍ እንደምታደርግው ጥርጥር የለውም good lack!!

  • @mersymasrisha4438
    @mersymasrisha4438 6 лет назад

    በለው
    እግዚእብሔር ፍቅር ነው

  • @enuenye1238
    @enuenye1238 6 лет назад

    1ኛ ነኝ

  • @ፍቅርየማርያምልጅፍቅ-ጀ7ኸ

    ቀጠሮ መችም አይልቅባችሁም ለማንኛውም በስላም ኑ እንጠብቃለን 24 ትም አይርቀንም

  • @tiii7981
    @tiii7981 6 лет назад

    ትገርማለቹ እሁድ ለት እናንተን ስጠብቅ
    ስአቴን አባከንኩኝ
    ስትፈልጉ አትጀምሩት ።

  • @agerneshathaklit9274
    @agerneshathaklit9274 6 лет назад

    እሺ በጉጉት እንጠብቃለን ወደ ያሃገሬ ልጅች

  • @AliAli-qi6sw
    @AliAli-qi6sw 6 лет назад +7

    ወሬ አበዛችሁ አይሰለቻችሁምድ እሁድ ይጅምራል ብላችሁ ዋሻችሁ ኢቲቪ ነው የሆናችሁብን አሁንስ

  • @እግዚቤሔርፍቅርነውእግዚቤ

    ውይ ልቤን ስቅል አርጋችሁት. ቀራችሁ. መቸነው ከች እምትሉት ምርጦች

  • @sifanibukeri6182
    @sifanibukeri6182 6 лет назад

    ወረኞቺ ሀሊጊዜ ይጀምራል ትላለቹ

  • @lilhilalamahadrsurlamahame7998
    @lilhilalamahadrsurlamahame7998 6 лет назад +1

    errr likekulini beguguti bicha cheresachuni lemaniyami betami newu miwodachu

  • @rihanaalias7956
    @rihanaalias7956 6 лет назад +2

    ኤጭ አበዛቹ አሁንስ😉

  • @JoniMultiplesolutions
    @JoniMultiplesolutions 6 лет назад

    OMG betam desssssssssssss yilal ewnet betam rezemebign gin des yilal

  • @ፊርዶስመሀመድ
    @ፊርዶስመሀመድ 6 лет назад +3

    ተጨማለቃችሁ አሁንስ ምድረ ቀዳዳ አትንጡ ቅሩ እዛው

  • @naniaytaged1223
    @naniaytaged1223 6 лет назад

    I canit wait

  • @emuyerassta930
    @emuyerassta930 6 лет назад

    ትግስቴን አስጨረሳችሁት ገደል ግቡ እሽ

  • @እድለወርቅአበበ
    @እድለወርቅአበበ 6 лет назад

    ኧረ በእግዚአብሔር አፍጥኑትትትት ውይይይይ በጣም ነው የናፈቃችሁኝ ደ♥♥♥♥

  • @rahmetkedir6979
    @rahmetkedir6979 6 лет назад

    ምነው ግን እንዲ የሰው ልብ ስቅል ማድረግ. ለማነኛውም እንኳን ደህና መጣቹልኝ

  • @rahimatube5792
    @rahimatube5792 6 лет назад

    ኤጭ አሁንስ አበዛችሁ ትንሽ ከቆያችሁ እደምትረሱ እወቁት ክክክክ

  • @konjo7948
    @konjo7948 6 лет назад

    ኡፍ ጥበቃ ገደለን እኮ በናታቹ

  • @buzebizu9633
    @buzebizu9633 6 лет назад +2

    endat and nefakechugn uffffff

  • @kukuyekukusha8732
    @kukuyekukusha8732 6 лет назад +1

    እሺ ሰላም ያገናኘን ♥

    • @Salemkhabesha
      @Salemkhabesha 6 лет назад

      kukuye kukusha please subscribe me please🙏🏿🙏🏿🙏🏿p

  • @hayuna1359
    @hayuna1359 6 лет назад

    ይጀመረል ስትሉ ብቻ አመት ሆናቹ😏

  • @user-gp2ce1cl7k
    @user-gp2ce1cl7k 6 лет назад +2

    you top beregna አረጋቹን እኮ እውነቴ ነው የማዳም ስራ ለቅቄ ስጠብቅ ልክ ሳየው አይኔ እንደ 60 አምፖል መሠለ አሁንም እደለመደባቹ ቀጣይ በሉ

  • @ተመስገንአምላኬእረፍትእና

    Enwedachwalen zemenoch beselam nuln

  • @ameera7136
    @ameera7136 6 лет назад +2

    ውይ እኔ ደሞ የተለቀቀ መሎኝ ሰፍ ማለቴ ግን ቀጠሮ በዛ