አብርሽና ሩታን በእናቴ አስመረቅኳቸው የፍቅር ውሀ ልክ ምርጥ ትረካ❤️😱

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • የፍቅር ውሀ ልክ ምርጥ ትረካ @abtube7318 @Efatube01
    ለማንኛውም አስተያየት
    ቴሌግራም t.me/@gihonabriah

Комментарии • 516

  • @abtube7318
    @abtube7318 2 месяца назад +346

    ወንድሜ በጣም እናመሰግናለን ክበርልን
    የኔ ቤተሰቦች እባካቹን ሰብስክራይብ እያደረጋቹ አበረታቱልኝ🙏🙏🙏

    • @Ableshhasu1012
      @Ableshhasu1012  2 месяца назад +98

      🙏🙏አብሼና ሩታዬ እኔም በጣም አመሰግናችኋለሁ በጣም ነው የምወዳቹ 🙏🙏❤️❤️❤️ አንድቀን እንደማገኛቹ ተስፍ አደርጋለሁ

    • @user-fz5cl3rv7d
      @user-fz5cl3rv7d 2 месяца назад +5

      አብራችሁ ኑልነ ❤❤❤❤

    • @Linaa1244
      @Linaa1244 2 месяца назад +3

      Yee Rutaye jegana❤

    • @user-fp3zs4iy1u
      @user-fp3zs4iy1u 2 месяца назад +3

      ተገናኙ እዛው አደለህ ያለኸው አብራችሁ ኑ ከልብ ወዳጃችሁ ነው❤

    • @user-ol8pc7bn5e
      @user-ol8pc7bn5e 2 месяца назад +3

      እኮን ደረሰህ አብርሽ 😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @eliham.ሰለምቴዋ
    @eliham.ሰለምቴዋ 2 месяца назад +35

    የምር እሄልጅ ይለያል ❤❤❤❤ አብርሽ እና ሩታ ፍቅራቹ ይብዛልኝ😢🎉❤

  • @Helentub3457
    @Helentub3457 2 месяца назад +39

    ኡፍፍፍፍ የኔ ጃግና ሩታይ አብሪሽ አመሰግናለሁ ጎበዝ በርታ 🙏🙏🥰🥰🥰

  • @user-sy8ex6zl3s
    @user-sy8ex6zl3s 2 месяца назад +26

    የኔ የጀግኖቻችን ወዳጅ ሰዉች ሰለነሱ ብዙ መጥፎ ያወራሉ አንተ ግን የተለየህ የፍቅር ትርጉሙ የገባህ ያራዳል ነህፍቅር ሁለየ ያሸንፋል ወድማች በርታ ግና ካተ ብዙ እጠብቃለን ጀግና ነህ ወደፊት🎉🎉🎉

  • @haiyathaiyat8196
    @haiyathaiyat8196 2 месяца назад +55

    ሁላችንምእናበረታታዉ ጠላት ሲበዛባቸዉ እደዚህቅንአሳቢልብ ያብዛልን😢😢😢😢😢😢

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl 2 месяца назад +5

      አሚን የብዘልን❤❤😢

    • @Zyneb-pw3cf
      @Zyneb-pw3cf 2 месяца назад +3

      ሥት የሚበረታታ አለ አነቂም አሁኀንም

    • @haiyathaiyat8196
      @haiyathaiyat8196 2 месяца назад +4

      @@Zyneb-pw3cf ሼርአርጊልን 🤔

    • @genetbelete9303
      @genetbelete9303 2 месяца назад +1

      ዋው ዋው በርታ ዛሬ ወደድኩት ❤❤❤❤

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 2 месяца назад +1

      አሚን❤❤

  • @MOMisMyLife-xe4sl
    @MOMisMyLife-xe4sl 2 месяца назад +30

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏ሁሉ ልብ የሚነካ ነው ግን በተለየ የማረከኝ.
    " ቃሌ ነሽ ኣልሽርሽም .እምነቴ ነሽ ኣልክድሽም .ሂወቴ ነሽ ኣልተውሽም.ይህ ቃል ኣሁን ላሉበት ፈተና የሚያሻግር ድልድል ነው😥"
    ሶ ኣብርሽ እድለኛ ነክ የልብህን የሚገልጽልክ ወንድም መኖሩ ሩትየም እድለኛ ነሽ ኣንችን የሚገልጽ ቃላት ተጠቅሞ ሲገልጽሽ ብቻ ወንድም ሁሌ በምታቀርባቸው ከዘፈን እስከ ትረካ ከልብ እናመሰግናለን ውዶቻችን የሚገልጽ ቃላት ስለ ምትጠቀም እጅግ ኣደንቅሃለሁ ቀጥልበት ኣብርሽ ወንድማችን 💪❤

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 2 месяца назад +2

      በጣም እማ እንባዬ መጣ😢😢😢😢😢

    • @Ableshhasu1012
      @Ableshhasu1012  2 месяца назад +4

      ክብረት ይስጥልኝ 🙏❤️❤️

    • @emebete6
      @emebete6 2 месяца назад

      😭😭😭😭እኔ ብትይኝ ማርያምን😭💔

  • @emebete6
    @emebete6 2 месяца назад +62

    😭😭😭😭😭😭ማነው እደኔ በለቅሱ የጨረሰው ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ሩታዬ የኔ ጀግና ❤❤❤ወንድማችን እናመሰግናለን ማርያም ክበርልን🙏❤️

    • @AminaYoussef-c1r
      @AminaYoussef-c1r 2 месяца назад

      😭😭😭😭😭😭

    • @AminaYoussef-c1r
      @AminaYoussef-c1r 2 месяца назад +6

      ግንምንአድርጋ,ሰዉ,የሚሰድባት,በፍቅርየምታምንልጅ,ነገሮችኮ,ሳትፈልጋቸዉ,ነዉ,የሆኑት,ሩታየ,እንኳን,ቤተሰብ,የሚሰድቧትንም,ክፉ,አትናገር,እፍፍፍፍፍፍፍፌፌ😰😰😰😰😰

    • @GkHc-zq7wkዙዙ
      @GkHc-zq7wkዙዙ 2 месяца назад +1

      😢😢😢😢

    • @ZeinabaSaid
      @ZeinabaSaid 2 месяца назад +1

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @emebete6
      @emebete6 2 месяца назад +1

      @@ZeinabaSaid 🤑🤑🤑🤑👈

  • @hawaendris7407
    @hawaendris7407 2 месяца назад +23

    አላህ ይጠብቃችው በጣም የዋህነታችው ሲበዛ ጥሩ አደለም❤❤❤

  • @Bala-hf3tl
    @Bala-hf3tl 2 месяца назад +22

    ሩታዬ የኔ ማር ዋው በጣም ደስ ይላል ጎበዝ ነህ ትችላለህ እነማሰግነለን በርታ ወንድሜ❤❤❤❤❤

    • @GkHc-zq7wkዙዙ
      @GkHc-zq7wkዙዙ 2 месяца назад +2

      ሩታዬዬዬዬ💔💔💔💔💔💔

  • @user-jg8fi2ik5g
    @user-jg8fi2ik5g 2 месяца назад +13

    ይገባታል ለሩታየ ኑሪልኝ የኔ ውድ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤

  • @zenebuasfaw3804
    @zenebuasfaw3804 2 месяца назад +9

    አብረሐምና ሐሴት እንኳን በሰላም መጣህልን ዉድ ወንድማችን እደምመለከተዉ በጣም እምቅ ችሎታ አለህ ይህን እምቅ ችሎታ አዉጣዉ ከአርስቶችም ጋር አይቼሀለሁ ሰለአብረሐምና ሩታዬ ልባችን ዉስጥ ታትመዋል የነሩታዬ ቀኝ እጅ ብዬሐለሁ በዘፈንም ሆነ በቅንብርም አደኛ ነህ አብረሐምና ሀሴት አሜን በል እግዚያብሔር ይባርከህ ትልቅ ሲሳይ ጀባ ይበለህ እግዚያብሔር መገድህን ይክፈትልህ ሰርተህ በስራህ ተደሰት አጅህ ይባረክ ሲሳይ እቤትህ ይግባ አሜን አዋርድ ተሸላሚ ሆነህ እዛ ሽልማት ላይ ለመታደም ያብቃን ወድሜ የእህትነት ምክሬ ነዉ ሰላም ሁን ❤🎉🎉🎉❤🎉🎉🎉❤🎉🎉

    • @Ableshhasu1012
      @Ableshhasu1012  2 месяца назад +1

      አሜን አሜን 🙏 ክብረት ይስጥልኝ 🙏❤️❤️ በጣም አመሰግናለሁ

  • @mamilove-di8tw
    @mamilove-di8tw 2 месяца назад +12

    😭😭😭😭😭😭😭 ሩትዬ የኔ ልባም በእንባ ጨረስኩት እናመሰግናል ወንድሜ እስኪ 50k,እናስገባው❤❤❤❤❤❤

    • @Ableshhasu1012
      @Ableshhasu1012  2 месяца назад +1

      ክብረት ይስጥልኝ 🙏❤️❤️

  • @HayatHayattt-kq7hm
    @HayatHayattt-kq7hm 2 месяца назад +11

    ዋው ትችላለክ አንደኛ ነክ የምር የኔ ውዶች ሁሌም ፍክት በሉልኝ ይህንን ሚዲያ የተቆጣጠራችሁ በብዙ ልብ ውስጥ ሰተት ብላችሁ የገባችሁ ድምቀቶች ጀግኖቼ ውድድድድ ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳየን በናንተ ክፍ የሚያስብትን ከግራችሁ በታች ይጣልላችሁ ሁሉም ሰላም ይሁንላችሁ❤❤❤❤

  • @rahmamohams4741
    @rahmamohams4741 2 месяца назад +19

    የኛስስት የኛማኛ ሩታየ ሲያሣትነዉ ኡፍ አሁንስ ፈራሁላት በቻፈጣሪ ይጠብቃት

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 2 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን ውደ እንደው ያች እባብ ለምን ቤታቸው እደሄደች ግራ ገብቶኛን

  • @user-sy8ex6zl3s
    @user-sy8ex6zl3s 2 месяца назад +14

    እፍፍፍፍፍ ዋዉዉዉ የኔ የዋህ ሩትየ በትክል ገልፀሀታል😢😢

  • @Madi-zt4wx
    @Madi-zt4wx 2 месяца назад +10

    ወድሜ አንተን ሳላደንቅ አላልፍህ ❤❤❤❤እሩታዬ አብርሽዬ የኔ አለሞች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NishanTamiru
    @NishanTamiru 2 месяца назад +18

    የኔ ማሮችዬ 10k እናስገባዉ❤❤❤❤❤

  • @fofofofo2405
    @fofofofo2405 2 месяца назад +20

    በርታ የንጉሱ የንጉሶ ወዳጂ❤❤❤❤በርታለን ወንድም❤❤❤❤

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 2 месяца назад +25

    የኡነት ቃላት የለኝም የኔ ወንድም ይገባቸዋን የኔ እቁወች ሩቲዬ የኔ ጠንካራ ሴት አብርሽዬ የሩቲዬ ሸበላ❤❤❤❤

    • @Jamela-ql5eh
      @Jamela-ql5eh 2 месяца назад +1

      ሸር አርጉለት ለአብርሺ ረታየ የኔ ቆጃ

  • @user-rx5kl5ub7t
    @user-rx5kl5ub7t 2 месяца назад +6

    ሩታዬ ይገባታል❤❤❤❤🎉🎉🎉💪💪💪💪🙏🙏አብርሸ ንግሰተይ❤❤❤💪💪🇻🇳🥰👌🇧🇴🥰🥰

  • @najatcrownbaby7974
    @najatcrownbaby7974 2 месяца назад +10

    እውነትነው እንኳን አብርሽ እኛንም ልብ❤❤❤❤❤❤

  • @user-yi3rs5ur9r
    @user-yi3rs5ur9r 2 месяца назад +3

    ችሎታህ በጣም አሪፍ ነው ወንድም ተጠቀምበት ወንድሜ

    • @Ableshhasu1012
      @Ableshhasu1012  2 месяца назад

      አመሰግናለሁ 🙏 ክብረት ይስጥልኝ ❤️❤️

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 2 месяца назад +11

    ንጉሱ እና ንግስቷ❤❤❤❤❤ የኛ ድምቆቶች❤❤❤❤

  • @user-mv4hn1vi4u
    @user-mv4hn1vi4u 2 месяца назад +9

    ዋዉ ሩታዬ የኔ ጀግና ክበርልን ወንድማችን💯👌😢😢😍😍

  • @user-fk7rq3ng2n
    @user-fk7rq3ng2n 2 месяца назад +7

    አሜን❤❤እፍፍ የኔ ድክመቶች A R የኔ አለሞች❤A እናመሠግናለን ፈጣሪ ይጠብቅህ😢😢😢❤❤❤❤

  • @HadraMohammed-ec4nq
    @HadraMohammed-ec4nq 2 месяца назад +11

    ወድማችን ቃላት የለንም እናመሰግናል እንወድሀል በርታ💪👏🙏💖

  • @fozia234
    @fozia234 2 месяца назад +13

    የኔ አበቦች አብርሽ ወድማችን ክበርለን🙏💙💙💙💙🎉🎉🎉🎉🎉

  • @haiyathaiyat8196
    @haiyathaiyat8196 2 месяца назад +9

    የኔዉዲሩቲዬ የኔሴት እናመሰግናለን😢😢😢😢ሼርርርርርርርርርርርር ለነአብሪሻ🌷🌷💋💋

  • @user-xd4xp6kg9y
    @user-xd4xp6kg9y 2 месяца назад +12

    ዋው ይለያል ከልብ እናመሰግናለን ወንድማችን ❤❤እስኪ እናበረታታው ይህን ልጅ❤❤❤❤

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 2 месяца назад +4

    ከልብ ሰው ነህ ምርጥ ልጅ ምርጥ ቅንብር እጅህ ቁርጥማት አይንካው እጅህ ይባረክ የአብርሽ እና የሩታ ወዳጆች ይህ ልጅ በእጃችን ባለ ስልክ እናግዘው ሰብስክራይብ ፣ላይክ ፣ሼር እናድርግለት አይከፈልበትም በርታልኝ bro

    • @Ableshhasu1012
      @Ableshhasu1012  2 месяца назад +1

      አሜን 🙏ክብረት ይስጥልኝ 🙏❤️❤️

  • @RahmaRahma-tt7cn
    @RahmaRahma-tt7cn 2 месяца назад +12

    እናመሰግናል ሩታየ የኔመለዮ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-xo6sx5kv3s
    @user-xo6sx5kv3s 2 месяца назад +4

    ሩታዬ የኔየዋህ😢😢❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SaadSaad-gl1uz
    @SaadSaad-gl1uz Месяц назад

    እዉነት ነው የአብሺና እሩታ ትዛዙ ከላይ ነው🎉🎉🎉🎉🎉

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 2 месяца назад +2

    ዋዉ ይገባቸዋል ምርጥ አገላለፅ አብርሽና ሩታ🥰

  • @user-sy3uw3ny2e
    @user-sy3uw3ny2e 2 месяца назад +10

    ሩታዬ❤ ይገባታል💪💪💪💪💪💪💪💪💪👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @GuGg-mf2ni
    @GuGg-mf2ni 2 месяца назад +4

    እፍፍፍፍ እደት ደሥ እደሚል ግን እዳትጎዳ እፈራለሁ የኔ ሥቀቀን ሩታየ የፍቅር ሰዉ ወድም ቴኪዉ❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @LailaLila-nb1bd
    @LailaLila-nb1bd 2 месяца назад +4

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ሩታዬ የኔ ሰናይ በትክክል ገልፀሀታል😢😢😢😢😢😢😢😢😢ወንድሜ እግዚአብሔር ያክብርልን😢❤❤❤❤❤

  • @Mekides-jd5dk
    @Mekides-jd5dk 2 месяца назад +2

    tileyale wonidime tebareki❤

  • @user-ku9sz9lu3j
    @user-ku9sz9lu3j 2 месяца назад +1

    Wwww.rutaye.yene.jagina❤

  • @zaharaas2155
    @zaharaas2155 2 месяца назад +14

    ክበርልን ወንድም አለም ይገባችኋል የኔ ውዶች ar❤❤❤❤❤❤❤ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ደግሞ በናታችሁ ይሄን ልጅ ሰብስክራይብ አድርጉት 😢

  • @user-yo4wz5qz8b
    @user-yo4wz5qz8b 2 месяца назад +1

    ዋዉ ስታምሩ🎉🎉🎉🎉

  • @SarajemalNuri
    @SarajemalNuri Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤የፍቅር አለም ደስ ሲል

  • @user-kv5tw2sz6k
    @user-kv5tw2sz6k 2 месяца назад +39

    ሽር አርጉ እስኪ

    • @AminaYoussef-c1r
      @AminaYoussef-c1r 2 месяца назад

      ሸርርርርርር

    • @emebete6
      @emebete6 2 месяца назад

      እሺ

    • @zenebuasfaw3804
      @zenebuasfaw3804 2 месяца назад +1

      አብረሐምና ሩታዬ በአብረሐምና ሀሴት ቤት ኑና አስደሰቱን መበረታታት አለበት በጣም ቅን ሰዉ ነዉ🌹🌹🌹🌹

  • @SelamawitYangago
    @SelamawitYangago 2 месяца назад +5

    ሩታዬ 🥰🥰🥰🥰🥰😢😢

  • @user-mn5dz6rl3p
    @user-mn5dz6rl3p 2 месяца назад +1

    👍👍👍👍👍እልልልልልል❤❤❤❤

  • @user-gm3dw6zj8k
    @user-gm3dw6zj8k 2 месяца назад +7

    የፍቅር መምህሮች. ይገባቸዋል❤

  • @zebutube99
    @zebutube99 2 месяца назад +8

    ብልጥ ብልህ አራዳ ማለት አንድ አላህን በብቸኝነት መገዛት ማምለክ የመጨረሻውና የነብያቶቹ ሁሉ መደምደሚያ የሆኑት ነብያችን ሙሀመድ ሰለላሁአለይሂ ወሰለምን መከተል ነው🌹🌹🌹🌺🌺ደምሩኝ ስወዳቹ

  • @የማር
    @የማር 2 месяца назад +1

    ሩትየ የዋህ😢😢😢😢

  • @hhgg6781
    @hhgg6781 2 месяца назад +4

    የኔውድ ሩታዬ😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @milonbd6824
    @milonbd6824 2 месяца назад +1

    በርታወድሜዋ አሪፍነዉ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ayoshmohmmad
    @ayoshmohmmad 2 месяца назад +4

    ያብርሽና የሩታ አድናቂወች የታላችሁ❤❤❤❤❤❤እናበረታታው

  • @fofofofo2405
    @fofofofo2405 2 месяца назад +8

    ❤❤❤❤❤❤እዉነትም የኔ ሴት❤❤❤❤❤❤የኔ ሰቀቀን❤❤❤❤❤❤

  • @SofiyaSofi-ym2lt
    @SofiyaSofi-ym2lt 2 месяца назад +4

    😢😢😢😢 እፉፉፉ እሩታየ ❤❤❤❤ አንተ ደግሞ ትለያለህ የህዝቡ ወጀባ ስያወዛግቡህ ስለነሱ ትተርካለህ የምር ጀግና ነህ እኔ እራሱ ውዝግብግብ አርገውኝ ብቻ ትለያለህ ❤❤❤እኔ እምለው ለምንድን ነው ሽር ስብስክራይብ እማታርጉት ዳይ

    • @Ableshhasu1012
      @Ableshhasu1012  2 месяца назад

      ክብረት ይስጥልኝ 🙏❤️❤️

  • @RutaAb
    @RutaAb 2 месяца назад +13

    Rutaye ye fiqiri madaniti nat😥🥰🥰

  • @user-vn2ez2wu1i
    @user-vn2ez2wu1i 2 месяца назад +6

    ዋዉ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ A R🥰🥰🥰🙏🙏🙏😢😢

  • @samirhsloo6514
    @samirhsloo6514 25 дней назад +1

    ወድመችን እነመሰግነለን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @SonySony-n3s
    @SonySony-n3s Месяц назад +1

    የነሩታወዳጅ ስለሆንክ አንተምበርታ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kamilajimmaa7972
    @kamilajimmaa7972 2 месяца назад +2

    Tank you so much brather❤❤
    Rutaye And Abrish🎉❤❤😢

  • @user-fw5sq9fd3h
    @user-fw5sq9fd3h 2 месяца назад +3

    ይገባታል ሩትየ❤

  • @user-fx8ip2nk3b
    @user-fx8ip2nk3b 2 месяца назад +3

    ዉይአተልጅ ተባረክ ለነአብርሽያለህ ክብር ልዩነዉ በረታልን ወድማችን በጣም ሀራፍ አቀራረብነዉ🥰🥰💖💖

    • @Ableshhasu1012
      @Ableshhasu1012  2 месяца назад

      በጣም አመሰግናለሁ ❤️🥰

  • @promobile9759
    @promobile9759 2 месяца назад +6

    እፍፍፍፍ በደብይ ይገልጻታል ያውም ያሳታል ረታየ የኛጀግና የአብርሺ ንግሰት ❤በደብ አድረገን እናመሰግናለን በርታልንን AR❤ አድናቂወች የትናችሁ እሄንልጅ እናበረታታው❤🎉

  • @MekdesKebede-lk9cs
    @MekdesKebede-lk9cs 2 месяца назад +2

    ሩታ በትክክል የገለፀ ትረካ ምንም አልተጋነነም

  • @nadiakamal9710
    @nadiakamal9710 2 месяца назад +1

    ዋው❤❤❤

  • @user-kw2ru5lz1l
    @user-kw2ru5lz1l 2 месяца назад +3

    ማነዉእደኔ በእባየጨረሰዉ ኡፍፍፍ የኔዉዶች😢😢😢😢😢

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar7538 2 месяца назад +4

    እሩታዬ ብዙ ሰውች ይህ ፍቅር የውሸት ነው እያሉ ነው እሩታዬ ያንችን ደስታ ብዙ የሚፈልጉ ሰውች አሉ ሲከፋሽ የሚከፉ ስታለቅሽ የሚያለቅሱ ብዙ ሰውች አሉ እና ይህ ፍቅር የውሸት ከሆነ ብዙ ሰዉ ያዝንብሻል እውነትም ከሆነ ሁሌም ደስታሽን ነው የምንፈልገው ዉዴ 🥰🥰🥰

    • @user-bi3zn4px2m
      @user-bi3zn4px2m 2 месяца назад +2

      የውሸት ኣይደለም ውዴ የውሸት ቢሆን ቤተሰባ ትታ እሱ ጋር ኣትሄድም ነበር ዶሞ እህትዋ ታርቀን ሁላችን ባንድላይ ንመጣለን ብላለች

  • @user-mj4cx1fr8e
    @user-mj4cx1fr8e 2 месяца назад +1

    tank you ❤
    rutaye .abii❤😢

  • @user-kw1yx5xo6v
    @user-kw1yx5xo6v 2 месяца назад +1

    ወንድሚ እናመሰግናለን ክበርልን እንደወሀለን እሩታየ የኔ ውብ ስስቴ አለሜ የድካሜ መርሻ እወድሻለሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kv5tw2sz6k
    @user-kv5tw2sz6k 2 месяца назад +11

    አሚን 💔😭😭😭

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 Месяц назад

    እንባየን ኣነቀኝ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢 ሩታዬ እና ኣብርሽ የኔ ጅግኖች ወንድማችን እናመስግናለን በርታ

  • @SetiAl-jv4yi
    @SetiAl-jv4yi 2 месяца назад +3

    የኔ ቅን ወድም❤ሩታዬ የፍቅር ጀግና ናት😢

  • @Menbulala
    @Menbulala 2 месяца назад

    የኔ ፈንድሻ እና አብርሽዬን እንዲ ስለገለፅካቸው መመረጥ ነው ፍቅር ማለት እንዲነው ኑሩልኝ የኔ እንቁዎች የኔ ርግቦች የኔ ስስቶች ታድላችሁ ቀናሁባችሁ በሰው ሁሉ መወደድ እኳ ይከብዳል እናንተ ግን የልባችሁን ንፅህና አይቶ በሁሉም ዘንድ ተወዳጅ ሆናችሁ ።
    አምላክ ይጠብቃችሁ እወዳችዋለሁ❤❤❤❤❤ ወንድሜ ክበርልኝ

    • @Ableshhasu1012
      @Ableshhasu1012  2 месяца назад +1

      ክብረት ይስጥልኝ 🙏❤️❤️

    • @Menbulala
      @Menbulala 2 месяца назад

      @@Ableshhasu1012 አሜን

  • @AliAhmad-fe2zz
    @AliAhmad-fe2zz 2 месяца назад +1

    እናምሰግናለን ወዲማችን እኔ ስንት ግዜ አዬሁት አልጠገባቼዉም እኮ

  • @alisoma7855
    @alisoma7855 2 месяца назад +3

    ሪታዬ የኔ ኮኮብ 💘💘💘💘💘

  • @merkatosefere2836
    @merkatosefere2836 2 месяца назад +1

    ዋው አንተ ልጅ ግን ሳላደንቅህ አላልፍም ከልብህ ሰው ነህ ክበርልን አንተም 🙏👌👌😘

    • @Ableshhasu1012
      @Ableshhasu1012  2 месяца назад

      ክብረት ይስጥልኝ 🙏❤️❤️

  • @user-id8lm6ix6v
    @user-id8lm6ix6v 2 месяца назад +4

    የኔ ጉዳይ ውድድር🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌💖💖💖💖💖💖💖👨‍❤️‍💋‍👨👨‍❤️‍💋‍👨👨‍❤️‍💋‍👨👨‍❤️‍💋‍👨👨‍❤️‍💋‍👨👨‍❤️‍💋‍👨

  • @MedanitDemise-f8n
    @MedanitDemise-f8n 2 месяца назад +2

    በጣም ነሚገር አቀራረብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ waw ሩቲ የኔ ስስት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SelamawetMehrt
    @SelamawetMehrt 2 месяца назад +2

    አብርሽ እና እሩታ አግኛቸው እና አብረህ ቪዲዮ ስራ ቻናልህ ያድጋል በተረፈ በጣም ጎበዝ ነህ 🥰🥰🥰💝💝💝💝😘😘😘😘😘😘

  • @mikbela1694
    @mikbela1694 2 месяца назад +1

    Gobez neh geta yelbehen yemulaleh❤❤❤❤🎉

  • @tengnebetru2922
    @tengnebetru2922 2 месяца назад +1

    God blessed you ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wp3gc6ff7t
    @user-wp3gc6ff7t 2 месяца назад +1

    Waw❤❤❤❤

  • @user-fy1ww1rw9z
    @user-fy1ww1rw9z 2 месяца назад +1

    የምር ትለየለህ ወንድሜ ክበርልኝ አንተም በርተ ከጎንህ ነን

    • @Ableshhasu1012
      @Ableshhasu1012  2 месяца назад

      ክብረት ይስጥልኝ 🙏❤️❤️

  • @user-fz5cl3rv7d
    @user-fz5cl3rv7d 2 месяца назад +7

    ወይኔ በናታችሁ አበርታቱት🙏🙏🙏🙏🙏

  • @nadiakamal9710
    @nadiakamal9710 2 месяца назад +1

    እሩታዬዬዬዬ❤❤❤❤❤❤

  • @ghg1668
    @ghg1668 Месяц назад

    ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍

  • @ZamniyZamniy
    @ZamniyZamniy 2 месяца назад +1

    A R❤❤❤❤❤❤❤ wow wwwwww ❤❤❤

  • @አማራዊቷ
    @አማራዊቷ 2 месяца назад +2

    እምርም የኔ ሴት😘😘😘🥰🥰🥰🥰ሩታዬ❤❤❤❤

  • @Hayoumohammed
    @Hayoumohammed 2 месяца назад +13

    ይገልፃል ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Eነኝየሩታጠበቃ
    @Eነኝየሩታጠበቃ 2 месяца назад +2

    እፉፉፉፉ ደስ ሲል 😢😢😢

  • @Nabia-oe8iq
    @Nabia-oe8iq 2 месяца назад +2

    Woo❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Mame-c7d
    @Mame-c7d 2 месяца назад +4

    የኔ ፍቅር ሩትየ😢😢😢😢

  • @user-ib5ot2tj4k
    @user-ib5ot2tj4k 2 месяца назад +3

    የኔ ጀግና አበርሸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @woriknsh-Tube
    @woriknsh-Tube 2 месяца назад +2

    ወንድማችን እናአመሰግናለሁ 🥰🥰🥰🥰😢😢😢😢😢😢ጌታን እንባ መቆጣጠር አቀተኝ

    • @Ableshhasu1012
      @Ableshhasu1012  2 месяца назад

      ክብረት ይስጥልኝ 🙏❤️❤️

  • @user-hz4gn3xj8m
    @user-hz4gn3xj8m 2 месяца назад +2

    ትችላለህ ስልህ ❤ሩታዬ💋

  • @SmyrahSgalh
    @SmyrahSgalh 2 месяца назад +2

    አረቤተሰብ እህን ውንድማችን እናበረታታው የአብርሽና የሂሩታ አድናቂነው ወንድማችን በርታልን❤❤❤

    • @Ableshhasu1012
      @Ableshhasu1012  2 месяца назад

      ክብረት ይስጥልኝ 🙏❤️❤️

  • @AbdisaTizazu-oi3dv
    @AbdisaTizazu-oi3dv Месяц назад

    Eheen sayi baxam new yealkaskuti😭thank you wademe 🙏🙏💯

  • @user-ol8pc7bn5e
    @user-ol8pc7bn5e 2 месяца назад +5

    ዋአው❤❤❤❤❤❤ በርታ ወድሜ

  • @fggud3270
    @fggud3270 2 месяца назад +2

    በትክክክክል. ገልፀካቸዋል ከልብ. እናመሰግኔለን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-sy8ex6zl3s
    @user-sy8ex6zl3s 2 месяца назад +4

    በጣም እናመሰግና ወድማችን ከልብ በርታልን

  • @user-pl3vq1yw1p
    @user-pl3vq1yw1p 2 месяца назад +1

    R.A❤❤❤❤😢😢

  • @kidsttube3111
    @kidsttube3111 2 месяца назад +4

    በርታ ወድማችን ክበርልን ❤❤ቤተሰብ እናበረታታው❤❤❤