Ethiopia - Esat Eletawi Wednesday 1 November 2023 ዕለታዊ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 окт 2023
  • #ESAT #Ethiopia #Ethiopianews #EsatTv
    የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ
    Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ
    ESATtv Ethiopia--Copyright protected

Комментарии • 21

  • @peacetoall3674
    @peacetoall3674 9 месяцев назад +1

    በጣም ደስ የሚል ትንታኔ ነው ሚዛናዊ ሙህራዊ ነው ደጋግመህ ብታቀርባቸው።

  • @tamiruayana1490
    @tamiruayana1490 9 месяцев назад

    I appreciate the opinions and arguments of Dr Alemayehu Areda and Dr Yacob Haiemariam on how Ethiopia should get Port and access to Red Sea. We should use these highly knowledgeable persons by creating media platforms and forums on which they create awareness to the general public.

  • @tsigetesfaye9839
    @tsigetesfaye9839 9 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LealaSaad-rj8uj
    @LealaSaad-rj8uj 9 месяцев назад

    ይሄ ነው ኢትዮጲያዊነት

  • @abubekerahmed7784
    @abubekerahmed7784 8 месяцев назад

    ጅላጅል!

  • @michgebrmichgebr2135
    @michgebrmichgebr2135 8 месяцев назад

    አባቴ በባህሩ መጏጏዝ ማንም አገር አይከለክልም ነገር ግን የማንንም መሬት ወይም አገር ግን ወደብ ግን የራስህ አይሆንም ልሆንም አይችልም ምኞት ነው:: በግንዘብ ወይም ደግሞ በስምምነት ሊሆን ይችላል:: ግን እንደዚህ ያሉ ወዳቃ ምሁራንን የሚያስቡት በጣም ያሳዝናል::

  • @habeniyaa
    @habeniyaa 9 месяцев назад

    ወቅታዊና አስፈላጊ አጀንደ ነው ፤ አመሰግናለሁ !
    ጥያቄው የቀረበው በዐብይ ስለሆነ ተገቢ አይደለም አለ እንጂ ልደቱ ጥያቄው የሀገር ጥቅም ጉዳይ መሆኑን ከብዙዎች በተሻለ ሁኔታ ይረዳል ። ከተሳካ ጥቅሙ የጋራና የሀገር ቢሆንም በምንጠላው ዐብይ ወይም መንግሥት በኩል የቀረበ ጥያቄ ስለሆነ "ወተቱን እናጥቁረው"በሚል የኋላ ቀር ፅንፈኛ ኤሊቶች ስምምነት ነው ።

  • @mekke6544
    @mekke6544 9 месяцев назад

    አሰብ ላይ ጃኖሄይ በራሽያ አማካኝነት የገነቡት የነዳጅ ማጣሪያ ባሁን ጊዜ በምን ሁኔታ ነው ያለው?

  • @lulebahri
    @lulebahri 9 месяцев назад

    😴😴😴😴😴😴😴

  • @FantaFano-ls8rk
    @FantaFano-ls8rk 9 месяцев назад

    Down down gala apartheid from Ethiopia!!!!!!!

  • @FantaFano-ls8rk
    @FantaFano-ls8rk 9 месяцев назад

    Galana segera eyader yigemal Ethiopia gemach begala ashebari!!!!!!!

  • @abrahamdebesay2275
    @abrahamdebesay2275 9 месяцев назад +3

    አያልቅባችዉ ሕልም

  • @tahiribrahim2509
    @tahiribrahim2509 9 месяцев назад +2

    You dreams will never come true.

  • @dawitgebre258
    @dawitgebre258 8 месяцев назад

    Very sad to see such so called intellectual which is either he is misguided the history or don’t have knowledge!!! Tell me which one in international law gives u a right to own port ??

  • @salahjamie7755
    @salahjamie7755 9 месяцев назад

    Dream 💭 no more Red Sea 🌊 ወድዛ donkey 😂

  • @shikorinatatdeqierey91
    @shikorinatatdeqierey91 8 месяцев назад +1

    እናንተ እፍረት የሚባል ነገር የላችሁም ፡ በመጽሓፍ ቅዱስ እንኳን ኣንድ ቃል ኣለ ፡ ራሱ ከፍ ፡ ከፍ የሚያደርግ ፡ ዝቅ ዝቅ ኣርገዋለሁ ይላል ፡፡
    ኢትዮጵያ ሃብታም ከሆነች ታዲያ ለምንድነው የጎሬቤት ኣገራት መሬት ወይም ባህር በብጥብጥ መውሰድ ያስፈለገው ፡፡
    ለምንድነው ያንተ ያልሆነ የኔ ወይም የኛ ከሚለው በሽታ መላቀቅ ያቃጣችሁ ፡፡
    ቀይ ባህር ተፈጥሮኣዊ የኢትዮጵያ ድንበር ነው የምትሉት የጁቡቲ ፡ የሶማሊያ ወይስ የኬንያ ነው ፡ ግልጽ ማድረግ ነዋ ፡ " እኛም ኣውቀናል ፡ ጉድጓድ ምሰናል " ነው ያለቺው ኣይጥ ፡፡
    ኣዱሊስ እኮ ኤርትራ ውስጥ ነው የሚገኘው መሪኣችሁ ደሞ የወያነ ዘር የሆነው ኣሉላ ኣንስቶ የተረኸው የኤርትራውያን ቊስል ለማከክ ብሎ ኣይደለም እንዴ ፡፡ ኣሉላ ጁቡቲ ደርሶ ነበር የሚለው ትርክት በኢትዮጵያ በኩል ተሰምተው ኣያውቁም ፡ ስለ ባሕር ሲነሳ በኢትዮጵያውያን ጭንቅላት የሚመጣው የጅቡቲ ቀይ ባሕር ኣይደለም ፡ ምክንያቱም ከጅቡቲ መፋለም ማለት ከፈረንሳይ መፋለም ማለት ስለሆነ ሁለተኛ ኣድዋ ደግሞ መስራት ኣይቻልም ኣይታሰብንም ፡፡
    ይህ የኣደባባይ ሚስጢር ስለሆነ ፡ ሁሉ ግዜ ኤርትራን ገንሸል ለማድረግ ወደኋላ እንደማትሉ ኣረጋግጠን እናውቃለን ፡ በዚህ ዘመን በኣፈ ቀላጥነት የሚታለል ሰው የለም ፡፡
    ዓወት ንሓፋሽ ኣታ ፡ ዓወት ንሓፋሽ ! ! ! !

    • @tsehaineshberhane6279
      @tsehaineshberhane6279 8 месяцев назад

      ወዲ ኤረይ መቅሰን ተባረክ ንገረልና እስከ ከማካ ይብዝሑ 👍🇪🇷🙏🇪🇷

  • @henokamelga1650
    @henokamelga1650 9 месяцев назад +1

    ዶክተርነቱ ከየት ነው ያገኘኸው? የአንደኛ ደረጃ ተማሪ የሚያውቀውንና የሚናገረውን ነገር ነው የነገርከን🤔
    ገና ለገና ሚዲያ አገኘሀለ ብለህ ባትቀልድ።
    እንዲህ አይነቱን የዊክፒድ እውቀትህን ለሚስትህና ለልጅህ ንገራቸው። ህዝብን መናቅ ነው።