ውይይት በኢትዮጵያ ፖለቲካዊ ጉዳዮች ላይ ከአቶ ልደቱ አያሌው ጋር [10/19/2019]..

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024
  • ውይይት በኢትዮጵያ ፖለቲካዊ ጉዳዮች ላይ
    ከአቶ ልደቱ አያሌው ጋር -part 1
    [10/19/2019]... ...#tmh #TMH #SupporTMH #TegaruMedia
    Please click here below to support TMH
    www.gofundme.c...
    www.gofundme.c...
    ትግራይ ሚድያ ሃውስ...ብህዝቢ ትውነን፤ ኣብ ረብሓ ህዝቢ ትነጥፍ ሚድያኹም ብምዃና፤ ኣድላይ ሓገዝ ክትሕግዙ ብትሕትና ንላቦ። No donation is too small.
    #TMH #SupporTMH #TegaruMedia #GoFundTMH...[09/23/2019]... ...#tmh #TMH #SupporTMH #TegaruMedia
    ______________________________
    Please click here below to support TMH
    www.gofundme.c...
    www.gofundme.c...
    ትግራይ ሚድያ ሃውስ...ብህዝቢ ትውነን፤ ኣብ ረብሓ ህዝቢ ትነጥፍ ሚድያኹም ብምዃና፤ ኣድላይ ሓገዝ ክትሕግዙ ብትሕትና ንላቦ። No donation is too small.
    #TMH #SupporTMH #TegaruMedia #GoFundTMH #Tigrai_Media_House #Tigrai_Media
    www.gofundme.com/supporttmh
    ________________________________
    Please click here below to support TMH
    www.gofundme.c...
    www.gofundme.c...
    ትግራይ ሚድያ ሃውስ...ብህዝቢ ትውነን፤ ኣብ ረብሓ ህዝቢ ትነጥፍ ሚድያኹም ብምዃና፤ ኣድላይ ሓገዝ ክትሕግዙ ብትሕትና ንላቦ። No donation is too small.
    #TMH #SupporTMH #TegaruMedia #GoFundTMH #Tigrai_Media_House #Tigrai_Media
    Tmh

Комментарии • 88

  • @muugetaooo6778
    @muugetaooo6778 5 лет назад +14

    Ato Lidatu your noble politician and I respect you.

  • @moe3000
    @moe3000 5 лет назад +5

    Ato Ayalew is most matured and knowledgeable politician. His explanation is sensible

  • @efremtecle4234
    @efremtecle4234 5 лет назад +5

    All the time matured person. Since you departed from the gungs group Berhanu Negga became realistic and solution maker. Keep it up.

  • @sabethiopian4657
    @sabethiopian4657 4 года назад

    Mr Lidetu brilliant thanks 🙏

  • @thrive-2859
    @thrive-2859 5 лет назад +4

    Ato Lidetu Ayalew is a man of integrity. Although I disagree with him on a few things. Ethiopia is blessed to have such politicians but on the contrary there is also something wrong with us for putting capable politicians like Lidetu aside! while Meshrefet destroys everything our people worked for.

  • @takelealemu1484
    @takelealemu1484 5 лет назад

    My best politician ever dear lidetu ayalewu,!you are so honest,! Big respect for lidetu, God bless you !!!

  • @geregidey2660
    @geregidey2660 5 лет назад

    waw thank you very much for your coming TMH

  • @SH-mu4ci
    @SH-mu4ci 5 лет назад +8

    WELCOME TMH

  • @adrianoadry8754
    @adrianoadry8754 5 лет назад +1

    TMH tnx...ayzachuh

  • @yoyomaimer2775
    @yoyomaimer2775 4 года назад +1

    ለምን አሁን ከቃሊቲ ቃለመጠይቅ አታደርጉለትም

  • @mengistuhailemariam6824
    @mengistuhailemariam6824 5 лет назад

    lovely Ethiopian; Lidetu and Dr. Abiy

  • @esatugerima1524
    @esatugerima1524 5 лет назад +8

    የትግራይ ህዝብ ከንፍጣሞች ጠቃሚና ሚዛናዊ ትንታኔ መጠበቅ ካቆመ ጊዜ የለውም!! እኝህ ሰውዬ የአብይን እግር ልክ እንደታማኝ ውሻ አጎንብሰው ስመው እንደሆነ ለማንም ትግራዋይ ግልጽ ነው!! ትግራዋይ በራሱ መስመር የሚጓዝ ፍጡር ነው፣ ያ መስመር ግን ሁልጊዜ ቀና እንዲሆን ተግቶ በተጠንቀቅ ይሰራል!!

    • @yonisabrha8887
      @yonisabrha8887 5 лет назад +1

      Kezih belay mizanawi hasab yet ale

    • @hagereethiopia6785
      @hagereethiopia6785 5 лет назад

      Esatu Gerima አየህ የጠባብ አስተሳሰብ እዚህ ድረስ ነው በጥላቻ የተሞላችሁ የህውሀት አቀንቃኞች እርኩሶች መቸም አይቀናችሁም እዛው ተቀመጡ

  • @yonny960
    @yonny960 5 лет назад +1

    #Lidetu_Ayalew..!
    Always a realistic political advocator but victim of populists..!
    Big Respect for you #Lidetu

  • @mizertsegay1275
    @mizertsegay1275 5 лет назад +1

    Thanks a lot

  • @shambelharegeweyny2718
    @shambelharegeweyny2718 5 лет назад +2

    ልደቱ ወይ ሓሳብ ወይ ሃገር ቀይር በልዎ....ሓቃዊ ገፅ ሓገሩ ዘይፈልጥ ሰብ 'ዩ....ነቲ ክብል እቲ ይፀልኦ፣ ሃገር ዘይብሉ ድማ ብዛዕባ ሃገር ሃተፍተፍ ክብል ብዙሕ 'ዩ!

  • @mebratkidane8560
    @mebratkidane8560 5 лет назад +2

    Exactly

  • @muluashabr4015
    @muluashabr4015 5 лет назад +2

    ጥሩ

  • @adonay1248
    @adonay1248 5 лет назад

    Smart man. Keep up👍🏾

  • @dawitaddisu2777
    @dawitaddisu2777 5 лет назад +1

    Our relationship is very shaky and we can’t stand each other, therefore we must get married. EPRDF need to see relationship counselling first.

  • @Seb15
    @Seb15 5 лет назад +1

    ስድሪ ከይከድካ ከምዚ ዝተገብረ ህዝብስ በትሪ መሉእብሙሉእ ምስ ጨበጥካስ ከመይ እዩ ክክውን የሕስበና እዩ ዘሎ ናይ ህዝብና ነገር እ/ሄር ድኣ ጻላኢኡ የርሕቀሉ እምበር ። መዛናዊ ሰብ ይፍጠር ባዕሉ ኣምላኽ

  • @michealareaya1061
    @michealareaya1061 5 лет назад +2

    Rational politician

  • @rasmichaelshul9642
    @rasmichaelshul9642 5 лет назад +1

    Ldetu Ayalew you are the smartest poletician in Ethiopia. I admier you a lit. Ye Tigray ahun yalew anarach megentel new. Lezih Teteyski degmo Abiy new manm aydelem. Hulunm akfo ageritwan be hg endayastedadr tsere TPLF beyageru beyegudgwadu geba decumentary sera. Lelochn tto ye Tigray tewelajochun bicha asere. Mejemer i a gn hulum adis meri metaln k TPLF yemiadnen nebere yetebalew. Abi gn emnet agodele yann talak etjiopiawi Tigrawayn ankwasheshe. Ye TPLF meriwoch bedlewt lihonu ychlalu gn bede be bedel memelesh alneberebetm.

  • @melkamutadeletsegay3531
    @melkamutadeletsegay3531 5 лет назад +1

    medemer yelem

  • @melkamutadeletsegay3531
    @melkamutadeletsegay3531 5 лет назад +1

    Ldetu Ayalew tkkL neh

  • @beniammesfin334
    @beniammesfin334 5 лет назад

    Medemer Eko TPLF Silemayichemir Min Asichenekachu.

  • @oromay02
    @oromay02 5 лет назад +1

    አቶ ልደቱ እርሱን እኔ ልነግሩ የምችለለው ነግር እለ ብዬ እላምንም :: ግን እርሱን ለማስታወስ የምፈልጋቸው ጥቂት ነገሮች ኡሉ ::ስለ 1953 ዩለውጥ ሞከረ የማውቀው ንግር የለም : ስለ 1966 ግን ልነግሩ የምፍልገው ነግር ደርግ ሀገሪቷን ለመቆጣጣር አራት አምት ፍጅቶበታል: ምን ያህል ስው እንዳልቅ የንበረው ውቅንቅጥ መቼም የማታውቅ ክሆነ እድለኛ ነህ ከማለት በቅር የምነግርህ የለም :: ስል 1983 ለውጥ ደግሞ ትንሽ ላጫውቶ ሰላምና ሙረጋጋት ልመፍጥር እስክ ትርጉም እልባው ይኢትዮ ኤርትራ ጦርነት ወስዶበታል :: ስለ ጦርነት ኡንዶ ምክኒያት ሻቢያ ሊያዝን ይፈልጋል የሚል ነብር የሚያሳዝነው ነግር ግን ውህድ ፈጢሪይልው ዩሚላችውን ፓርቲዎች መሪ መምረጥ ማስር የራሱን እሻንጉሊት መፍጠር ነበር :: ህውሀት ያላወቀው እንድ ወቅት በቃ የሚል ስው እንድሚፈጠር እልመገንዘቡ ነው :: የህውሀት መሪዋች ይሚበቃችውን ያህል ዘርፈዋል :: ህውሀት ከሆን ወዲያ የሚያዋጣው እርሱን እንድ ኦሆዴድ ኦህዴድን ደግሞ እንድ ህዋሀት ትቀብሎ ግዜ ሙጠበቅ ነው:: ጦርነቱ የሚያዋጣ እይደልም ግን ትግራይን ለቆ መውጣት ብቻ ነው:: መብራት መቁረጥ ገንዘብ እለመላክ ግንኙነቱን ማውቃረጥ ነው :: ያኔ ለውጡ ይገባቸዋል::

  • @fitsumgonder2726
    @fitsumgonder2726 5 лет назад +1

    ሚዛናዊ ሰው ምትፈልጉ ሰወች አቶ ልደቱን አድንቁ

  • @נגוסיהוולדימקאל
    @נגוסיהוולדימקאל 5 лет назад +2

    ሲጀመር በአሁኑ ስአት፡ ኢትዮጵያን ከሚያስፈልጓት መሪ አንዱ አንተ ብትሆን ኑሮ እንዴት ደስ ባለኝ ነበር፡ ቀጥሎ ህወሀትን ከትግራይ ህዝብ ለያይቶ ማየትና በሀያ ሰባት አመት ለተፈፀሙ ችግሮች ዋነኛ ተጠያቂ አድርጎ ማወጁን እንዲሁም በቂም በቀል አነሳሽነት የትግራይ ተወላጆች በመሆናቸው ፍርድ ቤት ቀርበው የጥፋተኝነት ብይን ሳይወሰንባቸው በተለያዩ ሚድያዎች እንደወንጀለኛ ያለ እረፍት ስም ማጥፋት ሲፈፀምባቸው፡ ያኔ ነበር የትግራይ ህዝብ ዶ/ር አብይ አህመድ በተመረጠ ማግስት በትልቅ ተስፋና አክብሮት ቢቀበለውም ቅሉ፡ የተመኘውን ነገር ባለ ማየቱ፡ ጀርቫና ሆድ ሊሆኑ ችለዋል፡ እናም ደ/ር አቪ አንድ ነገር የረሳ ይመስለኛል፡ የአጠቃላይ እትዮጵያ ጠ/ሚኒስተር ሁኖው፡ ብሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምስራቅ ኢትዮጵያ የሚፈጠሩ ችግሮችን መፍታት ሲቻል፡ አዲስ አበባን ከሌላ የሀገሪቱ ክፍሎች በተለየ መልኩ ማየታቸው ጥሩ ነው ብየ አላምንም፡ ለማንኛውም ስለ አዲስ መጽሃፍ እንኳን አልዎት።

  • @ማሜየመርሳው
    @ማሜየመርሳው 2 года назад

    ውርድቱ አያሌው ሀገርክን የካድክ

  • @genetgrbremichal3942
    @genetgrbremichal3942 5 лет назад

    Ledetu ayalew betabm betam intelegent le ketay teklay minter bi hon berta👍

  • @weyzendroagertefa1178
    @weyzendroagertefa1178 5 лет назад

    ልደቱ ደህና ነበር ነፍጠኞች ለማስደሰት መዘበራረቅ ጀምሯል ምን ይደረግ ሁሉም ተበላሹ

  • @ameritreangitsatse9249
    @ameritreangitsatse9249 5 лет назад

    ፎካስ ኦን ዘ third and fourth quadrant። ኣይትሰከፍ ብዝዛዕባ ኮኾብ ሰሜን
    ከም ኤርትራዊ ከምዚ ዝስዕብ ስክፍታ ከምዘሎ ትስሕቶ ኣይምስለንን ክብል ናይ ሕጂ ጊጋ ሕድገት ኣድላይ ኢዩ። አቲ ስክፍታ፡ ባዕሉ ኣቦይ ስብሓት፣ ገታቸው ረዳ፡ አሶም፡ ናይ ስለስተ ስለዝኮኑ ድዩ አቲ "ዜር"፡ ኦሮሞ ኣምሓራ ትግራዎት፡ ኣብቲ ካላኣይ ሕጸ ሕብረት ኢትዮጵያ፡ ሓጽዮም ይኹኑ ድሕሪ ሕጸ መሪጾም "ንስኻ ምርሓና"፡ ተመራሕቲ ኮይኖ ክመርሑ ትጽቢት ኣለዎም ድዩ መራሒኦም ሃገር የግድዓ ኣሎ አሞ treason (ገጽስነጥ.ብ ትሪዞን ብትግርኛ፡ ክሕደት ጥልመት ክድዓት) ክቁጸር?
    ኣንታ በርሀ አዛ ጉዳይ "ንስኻ መርሓና" ኢልና መን ኢዩ ንመን ኢሉ ዝጠየቐ? መዓስ ከ? ኣብ ትግራይ ክሊል ዝሓቁፍ ዘይ ኣበታትን ን ኢ.ፒ.ኣር.ዲ.ኤፍ ንሃገረ ኢትዮጵያ ሓድነት ዘደልድል ኣላልዩ መሪሕነት ናይ አቲ ውድብ ዘይክሕድ ኣብ ሓይሉ ህዝቡ ኮይኑ ተመሪሑ ዝመርሕ ዘሎ መራሒ አሙን ነቲ ክብሪ ኢትዮጵያ ዓለማዊ ኣኽብሮት ሰላማዊ ጠቅላይ ሚኒስተር ኣብይ ኣሕመድ አሙን ህዝቢ ትግራይ ካብ ዓዲ ገጠር ክፍለ ሃገር ገዛውቲ ማሕበራውያን ቤት መቕደስ ከተማታት ዋና ከተማ ኣዲስ ኣበባ ሃገራዊ ባይቶ ማአከላዊ ምሕደራ ኢትዮጵያ መሪሕ ዝመጣጠን ካብ ራያ ሕሞራ ኣኽሱም ዓድዋ መቐለ ነቒሉ ጎስጓሱ ዘንቅለሉ ሰዓት ኣኺላ ኢያ አሞ፡ ይኣክል ኢሉ ይቀላቐል ይንቀል። ሓድነት ኢትዮጵያ ጥቕሚ ኢትዮጵያውያን ስለ ዝኾነ፡ ኣብዚ ጎስጋስ ዘቶክር ኢዩ ዝስዕር። ይኣክል ናይ ካብ ናብ ዘመላልስ ጎደና ኢዩ ልክዕ፡ ግን ሰለስተ ሚአትን ሱሳን ዝወናጨፍ ዘወናጭፍ ስሉጥ ሰፊሕ ጎደና።
    ከም ናይ ከልተ መኣዝኑ ሚአተን ሰማንያን ድግሪ፡ በብ ሓደ መጠን ጻዕቂ ጸዳል፡ ጨናፍሩ ዝልአኽን ዝቕበልን፡ ጎደና ሓርነት ናብ ሰላም ዝጉዓዝ፡ ይኣክል ምርሓና ንስኻ ተባሂልካ ሑጹይ፡ ካብ ኤርትራ ናይ ምርጫ 2020 ሰዓትና ኣኺላ ዘተሓናፍጾ ን ኣቶ ቴድሮስ ኣለም ሃናጺ መልአኽቲ ውን ኣመሓላልፍ። ካብ ትራንሲስተር ዳዮድ ትራንዚስተር ትራንስሚሽን ረቂቕ ሲግናል ነማዕብል ን፡
    ወጊሓ 'ላ መሬት iz 2020 mission and ticket.
    Saaaaaaay Whaaaaaaa
    ሳይ.ዋ.ዋ.ዋ.ዋ.ዋ.ዋ.ዋ
    ጃሽዋ!
    ጃይ ጻጸ ጃይ ኣንት Gi tSAtSE

  • @mulumeresa7542
    @mulumeresa7542 5 лет назад +2

    አቶ፡ ልደቱ፡ አያሌው፡ ሁሌም፡ ጭፍን፡ ተቋሚም፡ ጭፍን፡ ደጋፊም፡ ሆኖ፡ አያውቅም፡ በትክክል፡ የተሰራውን፡ ይደግፋል፡ የጠፋውም፡ ይነቅፋል፡ እኔ፡ በበኩሌ፡ እውቀቱን፡ አደንቃለሁ፡ባለስልጣናትም፡ ቢሰሙትም፡ ይጠቀማሉ፡ ብየ፡ አምናለሁ፡ለምሳሌ፡ አሁን፡ ከተናገረው፡ የአብይ፡ ጥላቻ፡ ህዋሀትን፡ ግጥም፡ አርጐ፡ ጠቅሟታል፡ህዝቡ፡ አብሯት፡ እንዲቆም፡ ሆነ አራት፡ ነጥብ፡ ረጅም፡ እድሜም፡ እመኝለታለሁ፡፡ትግራይ፡ ምድያንም፡ አድናቂያችሁ፡ ነኝ፡ ማንኛም፡ ውይይታችሁ፡ አያመልጠኝም፡ በርቱ፡፡

  • @sultanamru6099
    @sultanamru6099 5 лет назад +1

    Kikiki

  • @kirosaberra4615
    @kirosaberra4615 5 лет назад

    እኛም እንድናየው በኢህአዴግ ስብሰባ የተወሰነው በአይጋ ፎሮም የወጣውን ለምን አትጠይቀውም ?

  • @kidusdaniel3927
    @kidusdaniel3927 5 лет назад

    አነተ ከሆድህ በቀር መች ይታይአል ከሀዲ

  • @hagostigabu8269
    @hagostigabu8269 5 лет назад

    No EPRDF😅😅😅 from this time

  • @alishaalisha6141
    @alishaalisha6141 5 лет назад

    BETAM BESAL POLETIKEGNA ATO LDETU AMAKARI ADRGEW BEMEHAL BAKEREBUH ANTE JEGNA BETAM NEW NGEGRH MISBEGN

  • @jordanhaile6356
    @jordanhaile6356 5 лет назад

    ግን ንምንታይ ትግርኛ ዘይትዛረብ ዘይንሰምፆ ዘለና

    • @ሰላምሰላም-ከ6ዐ
      @ሰላምሰላም-ከ6ዐ 5 лет назад

      አይይይ እስኪ አይተካብድ ናይ ኢትዮጵያ ፌደሬሽን ቋንቋ አምሓርኛ ዩ
      ስለዚ ንምሓራይ ሓሊና ዘይኮናስ ነቶም ትግርኛ ዘይሰምዑ ንክስምዖም እምበር

    • @michaelandemichael9183
      @michaelandemichael9183 5 лет назад

      አምሐርኛ ናይ ትግራይ ትግርኛ እዩ:: ትግርኛ ተዛረቡ ተበልካዮም 95% አምሐርኛ ስለዝዛረቡ አብኡ ዘፍለጠ አምሐርኛ ተተዛረቡ ይሐይሽ:: ንዓይ ዝገርመኒ ደብዳቤ ብአምሐርኛ እምበር ብትግርኛ መጽሐፍ ብዘይ ምፍታኖሞ እዩ::

    • @almaz3950
      @almaz3950 5 лет назад

      Hyab
      አምሐርኛ ብምዝራቦም (ብምቕራቦም) ክምስገኑ ይግብኦም። ምኽንያቱ እቱዝሕልፍዎ መልዕኽቲ ኩሉ ኢትዮጵያዊ ይሰምኦ አሎ።

    • @almaz3950
      @almaz3950 5 лет назад

      @@michaelandemichael9183 አንታ ናይጣልያን ሐፃቢ ማአኮር ከማኻ
      ጣሊያንኛ ዘይተዛረብናድዩ ንሕና ተጋሩ ፅፍፍ ዝበለ ትግርኛ ንዛረብ ንፅሕፍ።

    • @ሰላምሰላም-ከ6ዐ
      @ሰላምሰላም-ከ6ዐ 5 лет назад

      @@almaz3950 ፅቡቕ ኣለኻ ክምስገኑ አለዎም ንሕና ተጋሩ እውን ምስ ቋንቋ ፅልኢት የብልናን

  • @addis11100
    @addis11100 5 лет назад +2

    this guy is a joker

  • @qalln-w272
    @qalln-w272 5 лет назад +1

    The most genius ethiopian tell abiy to step down put this guy in his place because abiy IQ is much less than ledetu

    • @oromay02
      @oromay02 5 лет назад

      Qal R i know the IQ of the two people . What about you’s

    • @oromay02
      @oromay02 5 лет назад

      Grignard Reagent አይደል

    • @qalln-w272
      @qalln-w272 5 лет назад

      Sam Kidd who cares about mine i am not prime minister dummy

    • @oromay02
      @oromay02 5 лет назад

      Qal R ofcourse i am dummy but i do not judge people’s IQ

    • @oromay02
      @oromay02 5 лет назад

      Qal R ohh I forgot to tell to shut your big mouth

  • @ameritreangitsatse9249
    @ameritreangitsatse9249 5 лет назад

    Cc; Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed Ali;
    Like the Heavy weight champion Ali; Mama said knock 'm out! for the full Peace! Congrats.
    Selamat Tedros Alem,
    Haven't you heard? We are no longer considered nor have I ever considered myself in any camp let alone "ur opposition camp". Our camp has always been the progressive camp. I suggest you calibrate your focal point. PMAA ነው የኔ ሊ'ል homie too። Trending rapidly and is in the majority by a wide margin what you are addressing as "ur opposition." And as always as even in the minority still not opposing progress, progressive. I even have the perfect exit for the eprdf including the tplf - an everybody win exit. I will wait until you ask for it and I will even sign it along with the first PM on the Am Eritrean bullet train from Liberty Avenue Asmara, Eritrea to የ ኢትዮጵያ ኣንድነት ፓርክ፡ ኣኣ፡ ለ ኩቡር ፒ.አም የ ኢትዮፕያ፡፡ከ የ ኣንደኛ ኣንደኛ ሚንስተር ሃገረ ኤርትራ።
    The question is will it be Ethiopia or Eritrea that will hold an election first in 2020? what do you think is all the talk of the ስብሰባስ አና ባይቶስ፡ ኦውትሰንቲስቲስ ኤንድ ሎካለቲስ ኤንድ ኦፍ ኮርስ ክዋለቲስ ኢን ዘ ክላስ ኦፍ ኣብይ ኣህመድ። ታው ቃለ ኣንተ ኢንዴት ኣንደሆነው የፕሮግርሲቭ ሰዎች ነገር። ከ ትግራይ ክሊል ደሞ አንደዛ ክላስ ያለው መሪ ለ ሙሉ ህዝቦች መሪ ተነስተው ማቅረብ የኛ ፍላጌ ናድምጣለን።
    አና ኣተው ተሾመ ተወድሮስ ኣለም ምን አንደ መለስክልኝ ስለው ወደፊት ሞጋዥ ፕሮግረሲብ ሆንህ ኣንደገና ኣሰብበት፡ ኢኔም ኣስባለው። ከዛ ኣዳምጥልኝ። ስለ ኣክብር መለስክለኝ አንደገና ኣመስገናልህ።
    ኢኔ አንደ ፍሰሃየ ዮውሃንስ ጃሽዋ ከ 2001 መስከረም ኣስራስምንት አስከ ኣሁን አስረኛ ነኝ። ስለዚው ሁለቱ ነኝ ከኣልኩት ከ ኡነት ውጭ መሆን ኣንዳይቻል ነው። የ ሰላም ኖበል 2019 ኢትዮጵያዊ መሪ ኣብይ ኣህመድ ፒ.ም ሰምተ የ ሁለቴ ፍሰሃየ ዮውሃንስ ጃሽዋ ጃይ ጻጸ መቀር የ ሰው ሰባኣዊ መብት በ AM ነገ ስለ ሀለቴ መሰጥ ሰላማዊ ፍታህ። ያቺን መልክት ዶሞ ኣሳልፍልኝ፡
    የ ሀግ ፍትህ ነው ሰላም ኢንጂ የ ሰላም የ ኤርትራ ህዝብ ኣርበኛ ኣንደኛ ልጅ የ ኤርትራ ጃሽዋ ስለሱ ታሪክ በሙሉ ሰፊ የኤርትራ መሬት ከአስረና ናጻ ይለቅቅ።
    መጨረስታ ለ ዛሬ ወንድመ ተዎድሮስ ኣለም፡ ተሾመ ኢኔ ሚልህ፡ ለክ ነህ ጃይ እጭር ይ ታልቅ ቃል ጃያንት ነው፡ ነገሩ ግን ታልቅ ጉንዳን፡ ጉንዳን መሆኑ ኣልቀርም። ኢኔም ጃይ ጉንዳን ጻጸ ነኝ፡ ጃሽዋ ግን አንደ ኣስር ሞቶ ሽህ ሰው የ ኣለም ሰው ነው። የ ሃገር መስራት ኣክባር ህግ፡ ጋዜጠኛ፡ኣስተመሪ መሪ፡ ኣርቲስት፡ ደራሲ ሀገሩ ና ህዝቡ ወዳዥ በ መስከርም ኣስራ ስምንት 2019 ፈ.ጂ. ታለቅ ግፍ የተደርገው የ ኤርትራ ፖለቲከኛ ኮንሽየንሸስ አስረኛ ነው። ሀለተኛ ልይት የ ጃሽዋ 'ና ጃይ ጻጸ ኣንዳመታውቅ ኣትሁን።
    ካለ ፍትህ ሰላም ኣንደ የ ለ የ 2019 ኖበል ፒስ ፕራይዝ ዊነር የ ኢትዮጵያ ኣንደኛ ሚኒስተር ኣብይ ኣህመድ ያውቃል ኢንጂ የ ሃያ ያያ (ትውንቲ ትወንቲ ቪዥን ኤንድ ፎር ዘ ፉል ኦውነሺል ኦፍ ዋት ዮ በሊቭ ቱ ቢ ዮርስ) ራኢ ሰላም and a belated congratulations to you PMAA from the future first prime minister of the republic. SAAAAAAAAAY WHAAAAAA?
    ዋ ዋ ዋ ዋ ዋ ዋ
    JOSHWA!
    GI tSAtSE

  • @kiberenigestsebez6633
    @kiberenigestsebez6633 5 лет назад

    typical alekelakee

  • @simonmare6855
    @simonmare6855 5 лет назад

    Personally I see the potential leadership maturity of Lidetu than the stupid, childish Ahmed in office!!

  • @ssoo3513
    @ssoo3513 5 лет назад

    ግብረሰዶሙ ህዎሀት ኣዲ የህዎሀት ፖሊስ 50 የእደርታ እናቶቺን መዲፈሩን ለምን ኣዘግቡም ህዎሀት እፍኚ በምታክል ፎቅ እራሷን ሰቅላ ሴወልን በቅርብ እርቀት እየተመለከተቺ ትግራይን ተከባሀል ትላለቺ 27 ኣመት የትነበረቺ ዛሬማሀል ሀገር ስትባረር የዳሀልጂ ለማስጨረስ ተከባሀል ኣይሰራም ኣረና ኣይዞን።

    • @alemasefa8059
      @alemasefa8059 5 лет назад

      Hahaaaa mejemerya yerasachewen celel atsydu syletigray atasbu yetigray hizeb becfum bedegum beteley bepoleticaw maneney mahalachew ayasygebum sylezyh azag meslachew syletigray atfetftu tigray is yejegna zer new