#Zaramedia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 сен 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @zaramedianet
    Zelle/cash app-571-622-8891
    donorbox.org/s...
    gofund.me/6229...
    #Zaramedia #ZaraTigray #Ethiopia #Amhara #Eritrea

Комментарии • 128

  • @tedladessalene4260
    @tedladessalene4260 9 дней назад +6

    ልደቱ ቀላል ፖለቲከኛ አይደለም በጣም ምጡቅ አእምሮ ያለው እውነትን ይዞ የሚታገል ግን እኛ አብዛኛው ኢትዮጵያውያን በአሉባልታ የምንነዳ ዜጎች ነን ልደቱ ለኢትዮጵያ ፖለቲካ አይመጥንም የሚያስበው 50ዓመት ወደፊት ነው ሰው አይረዳውም በውሸት ስሙን ሲያጠፉ አይቻለሁ።

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 9 дней назад +1

      ሁለት አስርት አመታት የፈጀባቸው ቢሆንም አሁን ቀላል የማይባል ህዝብ እየተረዳው ነው!!! አዎ እውነት ብለሀል ወገኔ ቀድሞ ያበራ ለሀገር መዳን ህይወቱን የሰጠን የፖለቲካ ነብይ ነው ልደት!!!❤🥰🙏 ረጅም እድሜ ከጤና ሰጥቶ የለፋለትን የሚያይ የሚኖርበትም ይሁንልን!!!🙏🙏🙏

  • @abatefulaskelecha8857
    @abatefulaskelecha8857 9 дней назад +1

    የአቶ ልደቱ የስሜን ፣ የደቡብ ፣ ... ፖለቲካ አካፋፋል እንዴት ነው ??

  • @HaileGeremedhin
    @HaileGeremedhin 9 дней назад

    ይህ ሞላጫ ሙልጭልጭ ሰውየ በሰላሳ ኣመት ኣውርቶ ኣደር ጊዜ ማጥፋት ኣያስፈልግም።

  • @RedaHaile-t8l
    @RedaHaile-t8l 9 дней назад +8

    ትክክል ዴሞክራሲያዊ ማእከላዊነት ነው የተጣሰው ከህገ ደንብ ውጭ ነው ለኣባላትም ክብር ያለመስጠት ነው የህዝበኝነት ኣደጋ ነው እያተራመሰን ያለው። ከህገ ደንብ ውጭ ሁነህ እኔ ነኝ ህወሓት ማለት ኣይቻልም።እውነት የያዘ በኣባላት መድረክ ማሸነፍ ሲያቅት ወደ ውጭ መንሻፈፍ የትም አያደርስም የህዝብ ጥቅም ማዘግየት ካልሆነ።

  • @marknugsa3696
    @marknugsa3696 9 дней назад +3

    ተሰስታቹሀል አስረስ ያለው እንደ ፋኖ ወክዬ ሳይሆን እንደግለሰብ ሀሳብ ስሰጥ ያልተፈቱ ብዙ ነገሮች አሉ ለምሳሌ እንደ ወልቃይት
    ነገር ግን መንግስትን ለመጣል ከሚሰሩ አካላት ጋር አጋር እንፈጥራለን

  • @GetachewTemesgen-s2f
    @GetachewTemesgen-s2f День назад +1

    እኔ ምን እንደሚገርመኝ ታቃላቹሁ ዛሬ የአለም ፖለቲካ ከዘር ከሀይማኖት ከእርስት እና ከወሰን ወጦ የሰውን ልጂ ጉድ እሚያስብል ስልጣኔ ደርሶአል አቶ ልደቱ አያሌውን ደግሞ ዘራቸውን ከእኛ አድርጎ ስልጣኔ አቸውንና አመለካከታቸውን ከሠለጠኑት አድርጎ ፈጥሮአቸው እኛም ከድቁርና በመነጨ ምክንያት የሳቸው ንግግር የስፓኒሽ ቋቋ ሚናገሩ ይመስል አይገባን እሳቸውም በጣም ከኛ እርቀው ምጡቅ በመሆናቸው እና ያለንበት ድቅድቅ ጨለማ ፍትው ብሎ ስለሚታያቸው እንዴት ላውጣቸው ባማለት በመታገል ተስፍ አይቆርጡ ታድያ ታድያ በዚህ ሁኔታ አገራችን ባለችበት የመጥፍት አዙሪት ውስጥ በምን ምህታተ ነው ልትወጣ ምትችለው ጎበዝ እረ ግድ የላቸሁም በዋላ እንደኢጎዝ ላብያ ነበረች እንዳትሆን አገራችን ሰከን ብለን እናስብ በቃ ምንም ይሁን ምንም ሁሉንም ነገር በሠላም እንፍታ ነው ያለው ስለዚህ ጥፍቱ የት ላይ ነው ንገሩኝ እስኪ

  • @KallidMussa
    @KallidMussa 9 дней назад +3

    በዚህ ሰዓት እንደ ልደቱ የበሰለ ፖለቲከኛ ኢትዮጲያዉስጥ የለም

  • @twdrskss
    @twdrskss 9 дней назад +3

    በጣም የሚሳዝነው smart የሆኑ የኢትዮጵያ ፖለትሻኖች ጋዜጠኞች ከፖለቲካ ተገለው ዛሬ አገራችን ከደረጃ ዝቅ ብላ ማየት በጣም ያማል ዜጎች ወጥተው በዛው ይቀራሉ ገዳዩ ማን እንደሆን ሳይታወቅ ሟቾችም ፍርድን ሳያገኙ ያልፍሉ🤔🤔🤔 ከዚህ የበለጠ ለኢትዮጵያውያን ሞት አለ?

  • @YohannesSeyoum-z8e
    @YohannesSeyoum-z8e 9 дней назад +5

    ስታሊን ብጠዓም ደስ ዝብል ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ ።

  • @GetachewTemesgen-s2f
    @GetachewTemesgen-s2f День назад

    ጋዜጠኛ እስታሊን እጂግ በጣም አድናቂህ ነኝ አንድ ነገር ግን ልነግርህ ምፈልገው ያለመሠልቸት እሄ ገዳይ መግስት ሊወርድ ሚችለው የትግራይ እና የአማራ ህዝብ ያለውን ልዩነት አጥቦ ወይም ወደጎን አድርጎ አንድ በመሆን በመታገል እንደሆነ ትረዳለህ ብየ አስባለሁ ስለዚህ ሀለቱን ህዝብ ሊያቀራርብ የሚችል አጀዳ በማቅረብ ልዩነቱን ለማጥበብ ጠክረኸ ስራ ወንድሜ ምክንያቱም የሁለቱ ህዝብ አንድነት ለሌሎች ያገራችን ብሔር ብሔረሠቦች የባርነት ቀበር እሚላቅም ስለሆነ ነገ ለታሪክም ይቀመጥልሀል።

  • @GetachewTemesgen-s2f
    @GetachewTemesgen-s2f День назад

    ጋዜጠኛ እስታሊን እጂግ በጣም አድናቂህ ነኝ አንድ ነገር ግን ልነግርህ ምፈልገው ያለመሠልቸት እሄ ገዳይ መግስት ሊወርድ ሚችለው የትግራይ እና የአማራ ህዝብ ያለውን ልዩነት አጥቦ ወይም ወደጎን አድርጎ አንድ በመሆን በመታገል እንደሆነ ትረዳለህ ብየ አስባለሁ ስለዚህ ሀለቱን ህዝብ ሊያቀራርብ የሚችል አጀዳ በማቅረብ ልዩነቱን ለማጥበብ ጠክረኸ ስራ ወንድሜ ምክንያቱም የሁለቱ ህዝብ አንድነት ለሌሎች ያገራችን ብሔር ብሔረሠቦች የባርነት ቀበር እሚላቅም ስለሆነ ነገ ለታሪክም ይቀመጥልሀል።

  • @GetachewTemesgen-s2f
    @GetachewTemesgen-s2f День назад

    ጋዜጠኛ እስታሊን እጂግ በጣም አድናቂህ ነኝ አንድ ነገር ግን ልነግርህ ምፈልገው ያለመሠልቸት እሄ ገዳይ መግስት ሊወርድ ሚችለው የትግራይ እና የአማራ ህዝብ ያለውን ልዩነት አጥቦ ወይም ወደጎን አድርጎ አንድ በመሆን በመታገል እንደሆነ ትረዳለህ ብየ አስባለሁ ስለዚህ ሀለቱን ህዝብ ሊያቀራርብ የሚችል አጀዳ በማቅረብ ልዩነቱን ለማጥበብ ጠክረኸ ስራ ወንድሜ ምክንያቱም የሁለቱ ህዝብ አንድነት ለሌሎች ያገራችን ብሔር ብሔረሠቦች የባርነት ቀበር እሚላቅም ስለሆነ ነገ ለታሪክም ይቀመጥልሀል።

  • @GetachewTemesgen-s2f
    @GetachewTemesgen-s2f День назад

    ጋዜጠኛ እስታሊን እጂግ በጣም አድናቂህ ነኝ አንድ ነገር ግን ልነግርህ ምፈልገው ያለመሠልቸት እሄ ገዳይ መግስት ሊወርድ ሚችለው የትግራይ እና የአማራ ህዝብ ያለውን ልዩነት አጥቦ ወይም ወደጎን አድርጎ አንድ በመሆን በመታገል እንደሆነ ትረዳለህ ብየ አስባለሁ ስለዚህ ሀለቱን ህዝብ ሊያቀራርብ የሚችል አጀዳ በማቅረብ ልዩነቱን ለማጥበብ ጠክረኸ ስራ ወንድሜ ምክንያቱም የሁለቱ ህዝብ አንድነት ለሌሎች ያገራችን ብሔር ብሔረሠቦች የባርነት ቀበር እሚላቅም ስለሆነ ነገ ለታሪክም ይቀመጥልሀል።

  • @GetachewTemesgen-s2f
    @GetachewTemesgen-s2f День назад

    ጋዜጠኛ እስታሊን እጂግ በጣም አድናቂህ ነኝ አንድ ነገር ግን ልነግርህ ምፈልገው ያለመሠልቸት እሄ ገዳይ መግስት ሊወርድ ሚችለው የትግራይ እና የአማራ ህዝብ ያለውን ልዩነት አጥቦ ወይም ወደጎን አድርጎ አንድ በመሆን በመታገል እንደሆነ ትረዳለህ ብየ አስባለሁ ስለዚህ ሀለቱን ህዝብ ሊያቀራርብ የሚችል አጀዳ በማቅረብ ልዩነቱን ለማጥበብ ጠክረኸ ስራ ወንድሜ ምክንያቱም የሁለቱ ህዝብ አንድነት ለሌሎች ያገራችን ብሔር ብሔረሠቦች የባርነት ቀበር እሚላቅም ስለሆነ ነገ ለታሪክም ይቀመጥልሀል።

  • @GetachewTemesgen-s2f
    @GetachewTemesgen-s2f День назад

    ጋዜጠኛ እስታሊን እጂግ በጣም አድናቂህ ነኝ አንድ ነገር ግን ልነግርህ ምፈልገው ያለመሠልቸት እሄ ገዳይ መግስት ሊወርድ ሚችለው የትግራይ እና የአማራ ህዝብ ያለውን ልዩነት አጥቦ ወይም ወደጎን አድርጎ አንድ በመሆን በመታገል እንደሆነ ትረዳለህ ብየ አስባለሁ ስለዚህ ሀለቱን ህዝብ ሊያቀራርብ የሚችል አጀዳ በማቅረብ ልዩነቱን ለማጥበብ ጠክረኸ ስራ ወንድሜ ምክንያቱም የሁለቱ ህዝብ አንድነት ለሌሎች ያገራችን ብሔር ብሔረሠቦች የባርነት ቀበር እሚላቅም ስለሆነ ነገ ለታሪክም ይቀመጥልሀል

  • @GetachewTemesgen-s2f
    @GetachewTemesgen-s2f День назад

    ጋዜጠኛ እስታሊን እጂግ በጣም አድናቂህ ነኝ አንድ ነገር ግን ልነግርህ ምፈልገው ያለመሠልቸት እሄ ገዳይ መግስት ሊወርድ ሚችለው የትግራይ እና የአማራ ህዝብ ያለውን ልዩነት አጥቦ ወይም ወደጎን አድርጎ አንድ በመሆን በመታገል እንደሆነ ትረዳለህ ብየ አስባለሁ ስለዚህ ሀለቱን ህዝብ ሊያቀራርብ የሚችል አጀዳ በማቅረብ ልዩነቱን ለማጥበብ ጠክረኸ ስራ ወንድሜ ምክንያቱም የሁለቱ ህዝብ አንድነት ለሌሎች ያገራችን ብሔር ብሔረሠቦች የባርነት ቀበር እሚላቅም ስለሆነ ነገ ለታሪክም ይቀመጥልሀል

  • @GashawAbate-p7h
    @GashawAbate-p7h 6 часов назад

    ልጅ እስታሊን. እንደምን አለህ፡፡
    አንተ እና እኔ ብዙ ነገሮችን አይተናል፤ አሳልፈናል፤ የበረሃው ጓዴ እየተባባልንም ቆይተናል፡፡ ነገር ግን አሁን አሁን የምታስተላልፋቻው መረጃዎች በውሸት የተሞሉ እና አንዳንዴም እርስ በርሳቸው የሚጣረሱ ናቸው፡፡ ለምሳሌ በአሁኑ ሰዓት የፋኖ ደጋፊ ሆነህ እየሠራህ አያለሁ፡፡ዘመነ ካሴን ትደግፋለህ፤ ሌላውን ደግሞ ትጠላለህ፡፡ እውነት ፋኖን ወድደኸው ነው፡፡ ፈጽሞ አይደልም፡፡ ፋኖ ከመንግሥት ጋር በመሆን የሕወሓትን ጦርነት ሲታገል እንዴት አድርገህ ስታጥላላው ነበር፡፡ አሁን ደግሞ ፋኖን ደግፈህ ሽንጥህን ገትረህ እየሠራህ ትገኛለህ፡፡ ለምንድን ነው አንድ ዐይነት አቋም የሌለህ፡፡ በእርግጥ ገንዘብ ለማግኘት ሥራህን እየሠራ እንደምትገኝ እረዳለሁ፡፡ ግን በዚህ ልክ ወርደህ ሳይህ በጣም አዝኛለሁ፡፡ ገንዘብ ብፈልግ ካንተ የተሻለ አቅምና አውቀት እንዳለኝ ላይቤሪያ የሰላም አስከባሪ በነበርንበት ወቅት ታውቀኛለህ፡፡ የአቡነ ጳውለስ የሕዝብ ግንኙነት በነበርክበት ጊዜም እንተዋወቃለን፡፡ እኔ ግን አንዳንተ በመዋሸትና አቋሜን በለዋወጥ የማገኘው ጥቅም ባፍንጫየ ይውጣ፡፡ ለሕሊናህ እንጂ ለከርስህ አትኑር፡፡
    ልደቱን በተደጋጋሚ ታቀርበዋለህ፡፡ እውነት ነው ልደቱ አያሌው ጠንካራ ፖለቲከኛ ነው፡፡ ነገር ግን ቅንጅት በነበረበት ጊዜ የአዲስ አበባን ወጣት ያስበላው ይህ ሰው ነው፡፡ አፍ አለኝ ተብሎ መለፍለፍ ዋጋ የለውም፡፡ አዲስ አበባን ቅንጅት ሲያሸንፍ ኢንጂነር ኃይሉ ሻውል፣ ዶ/ር ብርሃኑ ነጋና ልደቱ አያሌው በሥልጣን ተጣልተው ተበታትነዋል፤ ሕዝቡንም በተለይ ወጣቱን አስበልተውታል፤ ልደቱ ማለት በኢህአፓ ወቅት ወጣቱን ካስበሉት አስመሳይቾች ለይቼ አላየውም፡፡ ይህ ሰው ወዲያውኑ ሾልኮ ሸክ አልአላሙዲን የሰጡትን ገንዘብ በኪሱ ሞልቶ ወደለንደን ነው የሔደው፡፡ ቀንደኛ የኢህ አዴግ ጠላት የነበረው ልደቱ ተመልሶ ከሕወሓት ጋር የፌዴራሊስት ኃይሎች ጋር በመሆኑ ትግራይ ውስጥ ደግፎ ሲወያይ ነበር፡፡አሁን ደግሞ ማይክ እየያዘ ቀሪውን ወጣት ለማስበላት ቀን ከሌት እየለፋ ነው፡፡ ያደቆነ ሰይጣን ሳያቀስ አይለቅም እንዲሉ በፖለቲካ ደቁኖ፣ በምንኩስና ሊሞት ነው፡፡ የፖለቲካ ሱስ ሆነብህ ወንድሜ፡፡ ቀሪውን ዘመንህ የግል ሥራህን ብትሠራ ይሻልሀል፡፡ እባክህን ከሱስህ ውጣ፡፡ ወጣቱን አታስበላው፡፡ እኛ ፊተኞች ስንበላ ኋለኞች ተመልሰው ለእርድ የሚዘጋጁ ሰዎች ነን፡፡

  • @ErmiasTakele-xj8gi
    @ErmiasTakele-xj8gi 5 дней назад

    27አመት ወልቃይትና ራያን በጉልበት ነበር የወሰድከዉ የምናባህ ንግግር ነው በጉልበት እንደወሰድክ በጉልበት ተመልሷል ማፈሪያወች

  • @Abraham-zy7df
    @Abraham-zy7df 9 дней назад +1

    ልደቱ አያሌው ጠለቅ ያለ አመለካከትና ሳይወግን ስህተት የሆነውነን ሰህተት ትክክል የሆነው በመደገፍ የምታወቅ ሰው ነው። እንዳንተ በሳምንት ጎራ ለይቶ የምዘባርቅ ግለሰብ አይደለም።

  • @twdrskss
    @twdrskss 9 дней назад +8

    እኔ በህይወት ሳለሁ አቶ ልደቱ ወደ ኢትዮጵያ ፖለቲካ ተመልሶ ማይትን እሻለሁ እጏጏለሁ🤔🤔🤔

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 9 дней назад +2

      እድለኞች ከሆንን ያደርግልናል ወገኔ!!!🙏❤❤🙏

  • @alexu183
    @alexu183 4 дня назад

    የአሁኑ የኢትዮጵያ የውጪ ግንኙነት ፖሊሲን ከኤርትራ ጋር ማወዳደር እራሱ አይቻልም። ኤርትራ ቢያንስ ሃገር ሆና ቀጥላለች።

  • @Dwr158
    @Dwr158 9 дней назад

    ሁሉታችሁም በእብይ ጥላቻ ያበዳችሀ ስልሆናችሁ የሚታያችሁ የለም። የወደቡ ጉዳይ አጀንዳ ሆኖ በአለማቀፍ ደረጃ መነጋገሪያ ሆኗል። እናንተ ከነጥንባታችሁ ትቀጥላላችሁ።

  • @hayatabdu9702
    @hayatabdu9702 10 дней назад +7

    ስለ ኢትዮጵያ ሁሌም እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ ሃሳብ ስትሠጥ አይሃለው ሠው በጠፋ ሠዓት አቶ ልደቱ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ፖለቲከኛ

  • @tigraiobserver
    @tigraiobserver 3 дня назад

    ኣቶ ልደቱ ከ 1997 ጀምሮ ነው የምያውቀውና እጅግ ሲበዛ Rational ናቸው።

  • @Dwr158
    @Dwr158 9 дней назад

    ጥቡ እስታሌ ያአንተ ተረት ተረት አያልቅ። ወይኔንም ሲይልቅ እንዲሁ ተረትህን ስትጠርቅ ነበር። ከብት

  • @legessegebrekristos8088
    @legessegebrekristos8088 9 дней назад +3

    ጥሩ ሃሳብ ነው ። ያለውን ችግር የማይገባቸው ብዙዎች ናቸው ። በማይረባ ነገር እየተሟገትን ሃገሪቱ እየፈረሰች ነው ። ኢስት ኣፍሪቃም እሳት እየተጫረ ነው ። ስለዚህ በፍጥነት ይህን ተምች ሰውየ ማስወገድ ነው መፍትሄው ። በውሃላ ኣገር ከፈረሰ ዋይታ ዋጋ የለውም ።

    • @Terryf4l
      @Terryf4l 9 дней назад

      I appreciate your comment! Most people are low IQ idiots!!

    • @My-passion12
      @My-passion12 6 дней назад

      ልደቱ በራያና በወልቃይት ጉዳይ መፍትሔዉ መወያየትና መደራደር ነዉ የሚለዉ አቋምህ ትክክል አይደለም። ትክክል የማይሆነዉ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ከመሬትና ከቋንቋ ጋር የተያያዘ መሆኑ እየታወቀ ሌሎች ብሔሮች እንደ ሶማሌና አፋር፣ ኦሮሞ ክልልና ሶማሌ ፣ ስልጤና ጉራጌ ...ወዘተ በድንበርና በመሬት ይገባኛል እየተወዛገቡ ባሉበት ሁኔታ ወልቃይትና ራያ ህውሐት ወደ ስልጣን በመጣበት ወቅት ስልጣኑን ተጠቅሞ ከትግራይ ጋር በግድ ደባልቆ በመከራ ያኖረዉን ህዝብ በድርድር ነዉ የሚፈታዉ ማለት ትልቅ ስህተት ነዉ። ሰላማዊ ፖለቲካን አራምዳለሁ ማለት ችግሮች ሁሉ በድርድር ይፈቱ ማለት ከሆነ ስህተት ነዉ። ምክንያቱም በድርድር ያለዉ ሰጥቶ መቀበል ብቻ ነዉ። ስለዚህ አማራ ክልል በጉልበት ለተያዘበት መሬቱ ለድርድር አይቀመጥም። አየህ እንደዚህ አይነት ነገርን ለድርድር ማቅረብ ነዉ ካልን ነገ የአማራ ክልል መንግስት አዲግራትን ወይም ዉቅሮን በጉልበት ይዞ እንደራደር ወደሚል የግጭት መፍቻ መንገድ ቢመጣ ቢያንስ ተጨማሪ መሬት ከትግሬ ምድር ማግኘት ይችላል እንደማለት ነዉ። ድርድር ባለ መብቱ ተለይቶ በሚታወቅበት ጉዳይ ላይ አይሰራም።

  • @amahakiros3894
    @amahakiros3894 4 дня назад

    ምስ ልደቱ ክትዘራረብ ብቅዓት የብልካን ዓዃይ ኮልታፍ ወራሲ ዑና !!!!!!

  • @yeshakdebella2752
    @yeshakdebella2752 9 дней назад +2

    አንተ ኢትዮጵያ በእኔ ዘመን ስትፈርስ በማየቴ በጣም ደስተኛ ነኝ ያልክ እኮ ነህ፣ አናትህ ይፍረስ፣ እንደአለቃህ በቅርቡ ትፈርሳለህ

    • @Terryf4l
      @Terryf4l 9 дней назад

      Sekaram YEMDER BALTET!!

  • @Dwr158
    @Dwr158 9 дней назад

    በሽተኛ ጥንብ አጋሰስ ስንት አለምህን ስትቃወም ኖረህ ትሞታለህ።

  • @helenemso32
    @helenemso32 6 дней назад

    በዚህ ሰዓት እንደ ልደቱ የበሰለ ፖለቲከኛ ኢትዮጲያዉስጥ የለም

  • @hayatabdu9702
    @hayatabdu9702 9 дней назад +2

    ምርጥ አገላለፅ ያልተጠቀመችው ኢትዮጵያ ናት ለታሪክ ይቀመጥ

  • @yilmalemma2083
    @yilmalemma2083 7 дней назад

    failed north politics and advocacy of past diplomacy that is passed nothing to do with that Mr. Lidetu update your thinking about current Ethiopia 'ene awkilihalehu' politics is gone. reality in ground is different unfortunately elites from north are thinking them as tablet for current sickness of the country actually disputes in north; it is because their extrovert nature of thinking.

  • @endalefituma8856
    @endalefituma8856 9 дней назад +1

    የሜያሣዝነው አለም የወሬ አፈቀላጤ ሰዎች መሆኑ ያሣዝናል በቡዙሀን ሰዉ ሰም ማጭበርበር የነዚህ አይነት ሰዎች እሰካልጠፋ ድርስ እርሀብ ምት ይቀጥላል

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 9 дней назад +3

      ይህ ኮመንትህ ለልደት ከሆነ የሀሳብ ከፍታንና እውቀትን ከወሬ ቆጥረኸዋልና ደንጉረሀል ልልህ እደፍራለሁ ወገኔ! በጥልቀት እውቀቱ በሌለህ ነገር ላይ እንዲህ ደፍረህ ያላዋቂ አስተያየት ባለመስጠት እራስህን አክብር!🙏

    • @KallidMussa
      @KallidMussa 9 дней назад

      ​@esseጎበዝyhailu6323

  • @biniamgebramichael1380
    @biniamgebramichael1380 9 дней назад +4

    Mr. Ledatu's view on a proud nation Eritrea 🇪🇷 is distorted. He is a metaphor of weak Ethiopian political leadership

  • @MershaTesema
    @MershaTesema 8 дней назад

    ልደቱ ሚባል ሰው ና ተልባን አንድ ናቼው ምክንያቱ አቃም የለውም አዎ አነጋገር ይችላል ግን ሆዳም ነው

  • @berhanhaile1018
    @berhanhaile1018 9 дней назад

    If you are glorifying Fano, you are behind them & supporting armed struggle.

  • @MershaTesema
    @MershaTesema 8 дней назад

    እንደኔ የቀበሌ ሊቀመበር አላደርገውም አይገርምህም

  • @biniamgebramichael1380
    @biniamgebramichael1380 9 дней назад +2

    Mr. Ledatu is a loser politician. His world view narrow and extreme.

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 9 дней назад +1

      ቢኒዬ ልደትማ መስራት ያለበትን አንድም ሳያስቀር ከመንግስትም ከሚታገልለት ወገኑም የሚደርስበትን ጫና ተጋፍጦ አሸንፎ የወጣ፣በከፍታው የተሰቀለ የፖለቲካ እንቁ ነው!!! አንተና መሰሎችህ ከፖለቲካ አሉባልታ አምናችሁ መረዳት አቅቷችሁ ያጠፋችሁት ጊዜ ነው ለዛሬ ያበቃን'ኮ!😥በሌላ ቋንቋ የከሰርከው አንተና መሰሎችህ ናችሁ ማለትኮ ነው?😥ምን አደረግኩ ብለህ አስብ!😁

  • @hibaamede4173
    @hibaamede4173 День назад

    The root cause for the unity of the opposition political parties is the hate of Ethiopia by libration forces seeking independence .

  • @BirhanuGetahun-rl5fz
    @BirhanuGetahun-rl5fz 10 дней назад +3

    Stalin big respect

  • @GTekle
    @GTekle 9 дней назад +1

    Leave Eritrea alone. 🇪🇷 is a sovereign country. You can bark and cry all you want but you will never claim Eritrea again. If it is about using the Eritrean port,can be done through mutual agreement 🇪🇷🇪🇹

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 9 дней назад

      እና ልደት ሌላ ምን አለ እና ነው ኤርትራን ተዋት የምትለው???ይህ ልደት ስለ ኤርትራ እና ህዝቦቿ ያለውን ቀና አመለካከት እንዲሁም በወደብ ጉዳይ ላይ በሰላማዊ እና ሁለቱንም ሀገር ያስማማ የሀሳብ መግባባት ላይ መሆን እንዳለበት ሁሌም የሚናገረውን አቋሙን ካለመረዳት የመጣ ነው!🙏

  • @ErmiasTakele-xj8gi
    @ErmiasTakele-xj8gi 5 дней назад

    እኔ ግን እሄ ሰውየ አማራ ነው ወይስ ትግሬ ነው

  • @berhanhaile1018
    @berhanhaile1018 9 дней назад

    Who would dare to count in for coalition with you after what you did on kinijit?

  • @sadikadem3879
    @sadikadem3879 День назад

    ከንቱ ልፋት ። የከሠረ ፖለቲከኛ

  • @sadikadem3879
    @sadikadem3879 День назад

    ከንቱ ልፋት ። የከሠረ ፖለቲከኛ

  • @jonieuole2551
    @jonieuole2551 6 дней назад

    abye hager aferse::

  • @daniel-m1p8w
    @daniel-m1p8w 9 дней назад

    ልደቱ ህውሃት አዙሮ ቂጥህን 1997 ዓ.ም ከበዳህ ቡዃላ የ ህውሃት ጠበቃ ሆነኸ እድሜህን ፈጀኸው ማንም የአማራን ግዛት አሳልፎ የሚሰጥ ፋኖ የለም። አንተ ቡሺቲ ነህ

  • @TesefaMareyam
    @TesefaMareyam 10 дней назад +5

    ምርጥ ሰው🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ErmiasTakele-xj8gi
    @ErmiasTakele-xj8gi 5 дней назад

    ወያኔ አቅም ቢኖረውማ ከአብይ ጋር አማራን ይወጋ ነበር ወገቡን ሰብረን ስላስቁመጥነው እንጂ

    • @ltka.a3616
      @ltka.a3616 5 дней назад

      @@ErmiasTakele-xj8gi ከብት። የእውቀት ባዶ።

    • @habtom1983
      @habtom1983 2 дня назад

      ጭላዳ ባቡን ፎካሪ!

  • @alimohammed2307
    @alimohammed2307 9 дней назад

    Bohakam ledetu ante siltan atyizem mechem...anten emiyamen ye Ethiopia hizb yelem....akuam yelehm sejimer sewu tasbelaleh hagr wuchi dukk beleh

  • @peace-x9s
    @peace-x9s 9 дней назад +1

    ተጋሩ ሐፊርና እኾ አብ ጽፍርና ክንአቱ ቁሩብ ተሪፍና

  • @IdApps-fn2cf
    @IdApps-fn2cf 9 дней назад +1

    ጀግናበርትዕ

  • @Tsegazeabtube
    @Tsegazeabtube 9 дней назад

    ተባብረን እቺ ሃገር እንታደጋት respect lidetu ayalew

  • @AdemKeloyta
    @AdemKeloyta 10 дней назад +3

    ልደቱ አያሌው ታላቅሰው

  • @BirhanuGetahun-rl5fz
    @BirhanuGetahun-rl5fz 10 дней назад +3

    We wish ethiopa PM of ethiopa lidtu

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 9 дней назад

      If We are Lucky enough!🙏🙏🙏

    • @ሩሁብመርሃዊ
      @ሩሁብመርሃዊ 9 дней назад

      ከአብይ የማይሻል የለም ።ከአብይ ለመሻል ሰው ብቻ መሆን የሚበቃ ይመስለኛል

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 9 дней назад

      @@ሩሁብመርሃዊ አዎ ሰው መሆን በቂ ነው!ግን ልደትን ከአብይ ይሻላል አይነት ስሜት ሰጠኝ አባባልሽ! የሰባተኛው ሰማይና የምድር ኮር ያህል ልዩነት አላቸው ወገኔ!🙏

    • @ሩሁብመርሃዊ
      @ሩሁብመርሃዊ 9 дней назад +1

      አብይ እንኳን የተሻለ ነው ከሚባለው ፖለቲከኛ ከልደቱ ቀርቶ ተራ ኢትዮጵያ ያለ ዜጋም ይበልጠዋል ለማለት ነበረ በሌላ ካልተተረጎመ

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 9 дней назад

      @@ሩሁብመርሃዊ
      🙏🙏🙏

  • @KennethWhite-d9f
    @KennethWhite-d9f 5 дней назад

    Fiona Neck

  • @antenehmoges3075
    @antenehmoges3075 9 дней назад

    ለምን የተለዮ ሚዳያዎች ብቻ አንዲያስተላልፋ ይደረጋል

  • @abebaseyoumgessese5354
    @abebaseyoumgessese5354 8 дней назад

    Why he said Dr

  • @aabbe762
    @aabbe762 9 дней назад

    ፍኖ ጀግናው፣ ዝም ብለህ ጠብጥብ።ጋላ ንግግር አይወድም

  • @Everedy-r2w
    @Everedy-r2w 9 дней назад

    ቀለበቶቻቸውን ምን አደረጉት መራዎቻችን

  • @HaileGebrekidan-wu5pl
    @HaileGebrekidan-wu5pl 9 дней назад +1

    ❤ stalin

  • @yohannesnagari4100
    @yohannesnagari4100 9 дней назад

    Welqaite & Raya issue is infact both Red and Yellowstone line 🎉🎉🎉

  • @legessegebrekristos8088
    @legessegebrekristos8088 9 дней назад

    ይህ የፋኖ ሰው ነው የተባለው የተናገረው ንግግር እውነት ከሆነ መተማመን ያሳጣል ። የወልቃይትን ጉዳይ እንደቅድመ ሁኔታ ማስቀመጠጥ ለጨፍጫፊው መንግሽት እድሜ መስጠት ነው ። ስለዚህ ጥንቃቄ ይደረግበት

    • @temesgenendeshaw8375
      @temesgenendeshaw8375 9 дней назад

      ተው ባክህ። 24/7 የትግራይ ግዛት እያልክ እያላዘንክ የአማራን ግዛት መውሰድ ትፈልጋለህ?

    • @legessegebrekristos8088
      @legessegebrekristos8088 9 дней назад

      @@temesgenendeshaw8375
      ውሃ የማቋጥር ንግግር ነው ። የሚልየና ዘመን የጋራ ታሪክ ኣለን እያልክ በቁራሽ መሬት ትቆራቁሳለህ ። የት ገባ የሚልዮን ዘመናት ኣብሮ መኖር? የሁላችንም መሬት ኣይደለም ወይ? የምለያይስ ከሆነ ፍትሃዊ በሆነ መንገድ መሬቱን መከፋፈል ኣይገባም ወይ? ኣብረን ለዘመናት የሮን ህዝቦች መሬቱ የሁላችንም ነው ። ስለዚህ ኣብረን መኖር ካልቻልን በሰላም በብዛታችን መጠን በገመድ ለክተን ተካፍለን መኖር ነው የሚበጀን ። መቼ ይሆን የምንነቃው ። ሰዎች እኛን ለማጫረስ እየሰሩ ናቸው ። ስለዚህ ቆም ብለን እናስብ ።

  • @alimohammed2307
    @alimohammed2307 9 дней назад

    Stalyn azagni meselh le amhara hizeb metah aydel ante banda...manem ayisemahm zares

  • @welduhialu
    @welduhialu 9 дней назад

    አቶ ጠንነትህ ኢንዴት ነህ

  • @RedaHaile-t8l
    @RedaHaile-t8l 10 дней назад +2

    እውነተኛ ኣማራጭ ሓሳቡ ይዞ በዴሞክራሲያዊ መንገድ የሚታገል እንዳንተ ያብዛ።

  • @aledwake
    @aledwake 10 дней назад +2

    Obbo MrGo endiaw menew yeged ende Enante tilacha mastemar alebet ? Degmos Hizin Kedo Leferefari seltan felagot binorew noro yefelegewun seltan meyaz aychelem neber ende ? Degmos Gedayu Abiy Ahmed erasu eko ledetun bakeh abrehen sera belo lemnot neber😂

  • @Mohammad-u4i2l
    @Mohammad-u4i2l 9 дней назад +5

    ልደቱ አያሎው የኢትዮጵያ ጠቅላይሚኒስተር ሆኖ ብያየው እንዴት ደስ ይለኝ ነበር አቅሙ ማየት እፈልጋለሁኝ

  • @fastand5416
    @fastand5416 9 дней назад

    ትክክል ነው እናንተ አማራ ጠል

  • @Likeislike27
    @Likeislike27 9 дней назад

    10Q ረዳ ሀይለ

  • @MulalemHaile
    @MulalemHaile 10 дней назад

    Selam Selam Tigray 🎉🎉🎉

  • @wedishire2620
    @wedishire2620 10 дней назад +6

    ልደቱ የቅንጅት ትራፊ በጣም ደደብ ነህ ወሸላ

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 9 дней назад

      አንት በከቻ ወሸላስ እራስህ ሸለፈትህን አንከርፍፈህ የኖርክ! በቃ ተገረዝ አይዞህ 😂 ተንቀሳቃሽ ሬሳ😡

    • @KallidMussa
      @KallidMussa 9 дней назад

      ​@esseyhailu6323 😂😂😂😂

  • @almazyehdego4802
    @almazyehdego4802 9 дней назад

    💛💛🎉🎉🎉💛💛💛🎉🎉🎉💛💛💛

  • @MG-su4nh
    @MG-su4nh 9 дней назад

    Welcome 🙏

  • @MulalemHaile
    @MulalemHaile 9 дней назад

    Welcome 🙏

  • @HailuMesay-cn3qm
    @HailuMesay-cn3qm 9 дней назад

    Raise

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 9 дней назад

      ???ሀይሉ ምን ማለት ፈልገህ ነው?

  • @-mf8eh
    @-mf8eh 9 дней назад +1

    ዋናው ጥያቄ ለአቶ ልደቱ አማራ ሁነክ በዚ ልክ ስትተች በእነሱ ቤት ግን ስለነሱ የዝህን ያህል የሚተች አንድ ታገኝልናለክ አትሳሳት እውነታውን እም ነህ ተቀበል ማንን ስተትም ቢሆን ዘሩን ባንት ልክ የሚተች አታገኝም ከእውነቱ ጋር ብትታረቅ ጥሩ ነው እውነቱ እሱ ስለሆነ እራሱ እስታሊንን ብትጠይቀው የዘሪን ያንዘርዝረኝ ነው የሚልህ ግዜህን በከንቱ አታቃጥል

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 9 дней назад +1

      እነሱ ጋር የሚተች ስለሌለ ልደት አይተች የሚለው አካሄድህ የልደትን የ33 አመት የሰላማዊ ትግል ጉዞ ያለመረዳት ውጤት ነው!በእርምጃዎቹ እስከዛሬ የታየው ወደፊትም የሚሆነው ልደት ለሁሉም ኢትዮጵያውያን እኩል ድምፅ በመሆን ነው!!! ሌላው ተባበሩ ወይ ተሰባበሩ አካሄድ ለዛሬ የቀን ጨለማ አላበቃንም ወይ??? ያለብንን ስህተት እየተነጋገርን በማቃናት በማጥራት ወደ ሙሉነት መውጣት አይሻልም ወይ??? የተደበቀ የተሸፈነ ነገር እንዲህ አመታት ቆይቶ መፈንዳቱ ይቀራል ወይ??? እኔ ይህ አባባልህ የልደትን የትግል መንገድና አሻራ በቅጡ ባለመረዳት የሰነዘርከው ነው ብዬ አመንኩ!

  • @BirhanuGetahun-rl5fz
    @BirhanuGetahun-rl5fz 10 дней назад +1

    Our hero lidtu we wish I all best big respect

  • @mengeshadimerabebe2699
    @mengeshadimerabebe2699 9 дней назад +1

    ልደቱ ራሱ በዘረኝነት ልክፍት ተጠምቋል። አማራው ይሄ እና ያ የኔ ነው ይገባኛል.... አማራው ሲሆን ኬኛ አይታም.... ኦሮሞ ተረኝነት ይታይበታል.... የሚላቸው ቃላቶቹ የሚያሳየው ጎሰኝነት ነው። ሰውን በሰውነት የሚለካ ሀሊና እና አእምሮ ያለው አይመስለኝም። ቆም ብሎ ቢያስብ ጥሩ ነው። መራራና ጣፋጭን ቀላቅሎ ትውልድን እየጋተ አቋም የለሽ ትውልድ መፍጠሩን ቢያቆም : ምክሬ ነው።

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 9 дней назад

      ስለምታወራው ምንም እውቀቱ የሌለህ ለመሆኑ ማረጋገጫ ኮመንትህ ነው!!!😂 ነው አንተ ሌላ ልደት ክሎን አስደርገሀል?😂ኧረ ግድ የለም ወገን ኮመንት ለመስጠት ብለን የራሳችንን አስተሳሰብ ሰው ላይ አንለጥፍ???🙏 ኧረ ያሳፍራል የምር! ልደት የለፋለት ኢምንቱን የሚሰማው ቢኖር ዛሬ ያየነውን ለማየት ባልተገደድን ነበር!!! የለፋለት፣የታሰረበት የተገረፈበትና ዛሬ ለህመም የበቃበት ትግሉ እንዳሳየን አስቀድሞ የተናገረው ሁሉ ሆኖ በታየበት በዚህ ሰአት እንደ አንተ አይነት ድንቅ ከሆነው እውቀት የፀዳ ማግኘት ገራሚ ነው ወገኔ!😥 አይዞህ 🙏

    • @mengeshadimerabebe2699
      @mengeshadimerabebe2699 8 дней назад

      @@esseyhailu6323 ሌላኛው ሸርታቴ ነህ?

  • @MrGo2adam
    @MrGo2adam 10 дней назад +2

    Oooo my God, This guy is still think he is a politician. He support TPLF against the people of Ethiopia & Eritrea. Now TP is splitting. Which group he support. We are waiting the fight like the Palestinian in Beirut to happen in Mekele. Who you the talk the talk will you support. When the fighting start we plan to go to witness the fight in Mekele. Come meet us. You can talk the talk but never never you have a job in Ethiopia. Never you can have the bank

  • @Bereda100
    @Bereda100 9 дней назад +1

    የሕውሃትም ሆነ የኦቦ ልደቱ ፖለቲካ expired አድርጓል። ከአሁን ቦሃላ ጠቃሚ አይደለም። 🤡😂

  • @derejebelay1487
    @derejebelay1487 10 дней назад +3

    አይ ልደቱ ነው ክህደቱ በህይወትህ አንድ ነገር ተሳክቶልህ የማታውቅ ከንቱ ዘላለምህን ሟርትና እየየ የማያልቅብህ ከንቱ ወደቡ አይሳካም እያልክ አላዝን አንተ አይንህ እያየህ ሲሆን ታየዋሐህ አንተ ከወሬ ውጪ የማታውቅ ከሃዲ ፈስህን ጥለህ አንዴ ልቤን አንዴ ቆለጤን ብለህ ፈርጥጠህ አሁንም ትቀባጥራለህ አመነኝ መቼም አንተን አምኖ የሚሰማህ የለም ሌላው እስታሊን የሚባል ላም ነገር ዝም ብሎ ይንደፋደፉ ሁለት ከንቱዎች

    • @YbrahYrga-n9g
      @YbrahYrga-n9g 10 дней назад +2

      @@derejebelay1487 dereje mehaym denkoro

    • @aledwake
      @aledwake 10 дней назад +2

      Zim bel Borko , Obbo Dereje Minew Tadia ende Enante Sew Megedel Alebet ? Ende Enante Tilacha Mastemar Alebet ?

    • @Mengstab-m4f
      @Mengstab-m4f 9 дней назад

      ካላቹ የወደብ ጥማት የተነሳ ነው ኣይፈረድብህም😂😂😂ኡነታው ግን ኢትዮጵያ በሃይል የምታሳካው ኣንዳች ነገር የለም ኣቅም የላትም።መሪዎችዋ ባንዳ ናቸው ሃገር ለማፍረስ ቆርጠው ተነስቶዋል ፋኖን ማሸነፍ የተሳነው ፈሳም መሬትን በጥይት የሚስት ወታደር ይዛ ጠቅላላ ከጎረቤት ሃገሮች ተዋግታ ማሸነፍ ማሰብዋ ያስቃል😂😂😂በሙርከኛ ጀነራል እየተመራች የውስጥ ችግርዋ ሳትፈታ ሌላ ጦርነት መፈለግ ለመጥፋት ብቻነው የሚሆነው።ኦሮሞ ተዋግቶ ሃገርን ካፀና እናያለን።ማክያቶያችን እየጠጣን ዜና ማየትነው።😂😂

  • @NegashGmedhin
    @NegashGmedhin 9 дней назад

    ለኢትዮጰያውያን ጥሩ ነው ፤ ለሀገረ ትግራይ ደግሞ መልካም ጉርብትና ይሆናል ።

  • @KasahunBirhanu-s3k
    @KasahunBirhanu-s3k 9 дней назад

    የኢትዮጵያ ጠቅም ላይ የማይደራደር መሪ ነው ያለን ልደቱ ምርጫ ደረሰ ደግሞ ያለፈን ማድነቅ ያለን መግስት ደግሞ መግፋት ነው የምትችለው

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 9 дней назад

      ታዲያ ለምን የትግራይን ህዝብ በውጪ ሀገር ጦር እንዲወጉ አደረገ?ለምን ሱዳን የኢትዮጵያን መሬት እንድትወስድ በስጦታ መልክ አበረከተ?(የሱዳኑ መሪ እንዳሉት)ለምን ከህዝብ ጋር ኢትዮጵያ በዘመኗ አይታ በማታውቀው ልክ መንግሥት ህዝቡን ወጋ???ለምን በዘመናት የተገኘ ዲፕሎማሲ ዛሬ የስጋት ያህል የምንታይ የተናቅን እንድንሆን ተሰራ??? የመንግሥት የመጀመሪያ ግዴታና ሀላፊነቱ የህዝቡን ሰላም ወጥቶ ሰላም መግባት የሚችልባትን ሀገር እንደተረከበ ማስቀጠል አልነበረም ወይ??? እስኪ ይህንን መልስልኝ በሞትህ?አንተ ቤት መከራ ካልገባ ልማት ብቻ የመሰለህ፣አንተ ስትጠግብ ኢትዮጵያ አገሳች ለማለት የዳዳህ ወገኔ?🙏

  • @hailehagos1331
    @hailehagos1331 9 дней назад

    በጣም ያሳዝናን በዉጭ ተቀምጦ ተቆአሜ ባርቲወች ድክመት ስትል አታፍርም አዎ ቀልድ በሕዝብ ደም ግን አንድ ነገር ልገርህ ዕድሜህን እንደቁራ ስትችጮህ ትኖራለህ እንጅ ለዉጥ አታመጣም

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 9 дней назад +1

      ልደት ህይወቱን ሰጥቶ እንደ ቁራ ሲጮህ የነበረው አንተ እና መሰሎችህ እንድትሰሙ፣ ይህ የዛሬውን የቀን ጨለማ ሀገር ወገንም እንዳያይ ነበር!አንተ የት ነበርክ እሱስ የሚገባውን እያደረገ ነው?መቼም በህዝብ ደም ተብሎ ሊባል የማይችለውን የሰላሙን "ሰው!" አንተ ብትለው የምትቀንስበት አይኖርም!!!ለጠቅላላ እውቀትህ እዚህ ህዝቡ መሀል ቁጭ ብሎ በሰላማዊ ትግል ሲታገል ሀሳብ የሚፈራ መንግስት ከስድስት ጊዜ በላይ አስሮ ሲደበድብ ሲያሰቃየው በመጣበት ህመም ህክምና እየወሰደ ነው አሜሪካ ያለው እንጂ እንዳልከው አይደለም!!!ሁለት ነገር ልምከርህ ወገኔ🙏
      1) መረጃ በሌለህ ነገር ላይ በድምዳሜ አትፈርጅ፣አትሳደብ፣ አልፈህም ለሌላው የተሳሳተ ምልከታ አታኑር!
      2)ልደት ህይወቱን የሰጠለት የሰላማዊ ትግል የፍሬ መሰረቱ በማይናድ አለት ላይ የተሰራ ነውና አሉባልታን ያንን ሁሉ አስከፊ ዘመን አልፎ ዛሬ ሀቁ እጅግ በብዙዎች ዘንድ ተቀባይነት አግኝቷልና ተሳስተሀል ተሳክቶለታል!!!😁

    • @Everedy-r2w
      @Everedy-r2w 9 дней назад

      ​@@esseyhailu6323ለቀረበው አስተያየት አድናቆቴን ሳልሰጥ አላልፍም

  • @tsegaye4444
    @tsegaye4444 9 дней назад

    ሀገሩ ላይ የሚመቀኝ ምቀኛ ባንዳ

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 9 дней назад

      ባንዳ የራሱን ስም ለሌላው የሚሰጥበት ሰአት ላይ አንተ ሀሳብ ነጥሮ የሚመለስብህ ባንዳ ኢትዮጵያ ያላትን አንድ የፖለቲካ ሊቅ በዚህ ድፍን ቅል በሆነ እራስህ፣ ቂጣ በቀደደው በሚከረፋ አፍህ ስምህን ልትለጥፍለት ስታቀረሽ አካባቢው ይገለማል ፀጋዬ!😁

  • @fastand5416
    @fastand5416 9 дней назад

    ውሽት ነው

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 9 дней назад

      ምኑ ነው ውሸት? ውሸቱን ነቅሰህ አውጥተህ ለምን አትሞግተውም በሀሳብ?ልደት ዛሬን ለደረሰበት ሁሉ የሆነበት እውነትን በመጣበቁ ነው!!! ከቻልክ ፃፍ ሀሳብህን ግለፅ ከውንጀላ! እኛ ስላላወቅን ውሸት ሊመስለን ግን አይገባም!😁