Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አምልጣለች መጨረሻዋን ያሳምረው የኛንም የሷንም በቤቱ ያፅናን❤❤
አሜን
አዎ አምልጣለች😢አሜን 🙏💗💗
every body can also 'escape' -
በጣም ነው የምወድሽ የነበር አሁን ደሞ የበለጠ በቤቱ ያፅናሽ
ስወድሽ የኔ እናት እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልንበቤቱ ያፅናሽ እንኳን እግዚአብሔር ወደቤቱ መለሰሽ🙏
እግዚአብሔር እርቷት ከዚ አለም ወታለች እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ለብዙዎች መመለስ የሚሆን የንስሐ መዝሙር ዘምራለች አሁንም በስተርጅና ዘፈን የምትዘፍኑ ሰዎች ወዮላቹ እግዚአብሔር አሁንም በፍቅር ቃል ይጠራችኋል ተመለሱ በዝዬ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥሽ ፀጋ ይብዛልሽ ❤
Btame lek nshi
ሙዚቃ መዝናኛ ነው ስሜትን መግለጫ እንጂ የተሳሳተ ነገር አይደለም።
@@nowisthetime7496 የእግዚአብሔር ቃል መፅናኛ አይሆንም እያልሽኝ ነው ዘፋኝነት መንግስተ ሰማያትን እንደ ማያሶርስ በመፅሐፍ ቅዱስ ተፅፏል ሐጥያት ነው
በጣም ነው ደስስ ያለህኝ ደጋግሜ የማዳምጠው መዝሙር ይቅርታ የሚለውም በጣም ቆንጆ ነበር የአሁኑ ደሞ ልዮ newb
@@nowisthetime7496እግዚአብሔር አምላክ የማይፈቅድውን ነገር ማዳምጥ ሀጥያት ነው አትሳሳቱ 😢
በቃ ከዚህ ቦሗላ የጌታ ነች ❤❤❤ ተመስገን ፈጣሪ
ሰይፉ የሚሉህ የሉሲፈር መንገድ ጠራጊ ስራህ ሁሉ ያጋንት ነዉ ።ስንቱን ድዉልድ እንዳኮላሸህ በሰማይ ከእግዚአብሔር ፍርድ ይጠብቅሃል ።በምድርም ትክክለኛ መንግስት ሲመጣ በማስረጃም በመረጃም ህግ ፊት ትቀርባለህ ።እህታችን በዛ ወርቅ ላሳለፍሽ ነገር አትቆጭ እግዚአብሔር ከዚህ ኮተታም አለም በቤቱ የመረጠሽ ምርጥ ልጁ ነሽ ።በቤቱ ያፅናሽ ።አሁን ባንተ ቤት ማሸማቀቅህ ነዉ ?ለማንኛዉም ልብ ይስጥህ።
አርቲስት በዛወርቅ አስፋው እጅግ በጣም ከልቤ የምወድሽ የማደንቅሽ የማከብርሽ ሴት ነሽ ከልጆችሽ ጋር ቀሪ ዘመንሽ የተባረከና በደስታ የተሞላ ይሁን።ዘፈን ማቆምሽ ከዚያም አልፈሽ ዘማሪ መሆንሽ ምንኛ ደስ ይላል።ሲያልቅ አያምር ሳይሆን ሲያልቅ ደስ ሲል ያንች።ዘፈን ሀጺያት ነው እንደሚታወቀው ግን ደካሞች ስለሆን ነው የምንደሰትበት።ብቻ እግዚአብሔር እንኳን ማለቂያው ላይ አስተካከለልሽ ደስ ብሎኛል በዛወርቅ
በዝዬ የሰፈሬ ልጅ!! እንኳንም ቅድስት ማርያም ወደቤታችን መለሰችሽ. መታደል ነው. ለዚ ያብቃኝ.. እመቤቴ ትጠብቅሽ.❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ዝማሬ እንጂ ዘፈን የለም ። እህታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያቆይሽ ።❤❤❤🎉🎉🎉
" ቀኑ ከረፈደ ከመሸብኝ መጣሁ ደጃፍህ ላይ ቆምኩኝ እንዳልገባ ፈራሁበደሌን ሳትመዝን ግቢ ብትለኝም ሀጥያቴ ከበደኝ አላራመደኝም " ✝️😭 ሀጥያተኛ ነኝ ካላቹ Like አድርጉት
😂😂😂😂 ሃጥያተኛ ነኝ ካላቹ like አርጉ? ኧረ የላይክ ፍቅር ኡኡኡኡኡኡኡ
ትህትናዋ መልካም ነው ግን በንስሀ ለተመለሰ ለሀጥያታችን ዋጋ ተከፍላል። የአምላክ ልጅ ደሙን ማፍሰሱ ለምን ይመስለናል። ለሚመለስ ዋጋው ተከፍላል
ምንም ኣይነት የጥፋተኝነት ስሜት ኣስፈላጊ ኣይደለም guilty consciousness is the most dangerous thing ever happen for humanity by so called religions!!!
ሰይፍሻ በስህተት ነዉ የለቀከዉ በል አጥፋዉ ምንም ትርጉም የለዉም አሁን ሌላ ሰዉ ናት😊
ማለት?
የድሮ ነው አይደል እኔም ግራ ገብቶኛል😊
በጣም ነው ምወድሽ በቤቱ ያፅናሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤
በዝዬ የኛ ንጉሥ ኑሪልኝ ሺሺሺሺሺ አመት እናታችን በልጆሽ ክበሪ ከድሬ ሱራፌል።
❤❤❤❤❤የኔ እናት በቤቱ ያፅናሽ ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን❤❤❤❤ ከድሮም ማህተብሽ ሲያምር
መዝሙሯ ልብ ይነካል በውነት እግዚአብሔር ይመስገን ወደቤቱ ስለተመለሰች❤❤❤❤❤
እሷስ ከዘፈን ወጥታለች ተመስገን እንኳን እሷን ስንት ሰው ከጥፋት የሚመልስ የንሰሀ መዝሙር አውጥታለች እግዛብሔር የጠፉትን በጐች ሁሉ ይፈልጋል❤❤❤
በዛወርቅ እንወድሻለን። ትዝታ ስራዎችሽ በጣም ይገርማሉ። በዚሁ አጋጣሚ ለሌሎች ዘፋኞች ጥሩ ትምህርት ነሽ። ዘፈንን ቢቻላቸው እርግፍ አርጎ መተው ወይም የሚፍኑበትን ጊዜ መምረጥ። ይህን ስል ሀገራችን ለእንደዚህ አይነት ጉዳዮች ህግ ሊኖራት ይገባል። በትንሹ እንኳን ብናስበው የሰው ልጅን ሰብዓዊ መብት መጣስ ይሆናል። በዚህ 6 ዓመት ውስጥ ብቻ ያለማቋረጥ ጦርነት፣ ረሃብ፣ ድርቅና የኑሮ ውድነት እጅግ በከፋ መልኩ ዜጎች እየተሰቃዩ ነው። እና መዝፈን ትክክል ነው? ደግሞስ ለማን ነው? ይህን ስንል በቅርብ ጊዜ ከዘፈን ጉዳይ ጋር በተያያዘ ኩባ ውስጥ ያጋጠመውን ማንሳት ይቻላል። ፈጣን ሪትም ያላቸው ዘፈኖች ዜጎቿን ስላሳበዱባት በህግ ከልክላ ለስለስ ያሉ ሙዚቃዎች ብቻ እንዲዘፈኑ አዛለች። ይሁንና እኛ ከዚህ በበለጠ ለራሳችን ሀገር በሚመጥን መልኩ ብዙ እርምጃዎችን መውሰድ እንችላለን።#. የኢትዮጵያ ዘፋኞች ከበዛወርቅና ቀደም ካሉት መማር ይኖርባቸዋል። በእነሱ አካባቢ ዘፈን ለመተው የሚያደርጉትን ጥረት እያደነቅን ጊዜው ሳይረፍድ ወደ እምነት ሊመለሱ ይገባል።#. ወንድማችን ሰይፋ እባክህ ይህን ምክር ከጵድቅ ስራዎች ፕሮግራምህ ላይ አካትልን።
ሰይፉ በሰዉ ጭንቅላት ውስጥ ጥላቻ ለመዝራት የምታደርገው ጥረት አይሳካም ባይሆን በአዲስ ጋብዘህ ከህይወቷ እንማር ይህ ትክክል አይደለም እሷም ታየዋለች ምን ይሰማታል ብለህ አስብ ሰው ሁን ሰይፉ
እግዚአብሔር የመረጣት ሴት
ሰይፉ እንደ እድሜህ ተረጋጋ 😅
ለምን ድሮ የዘፈነችውን መልቀቅ አስፈለገ ?
Bezawork has golden voice; she played Tizita song the best of all artists !!
ሰይፋ የሚባል ሰዉየ ከሰረ መሰለኝ የኋላዉ ከሌለ የፊቱ የለም የሚለዉን ሙዚቃ እየደጋገመ ማቅረብ ከጀመረ ከረመ,የዉድቀት ምልክት ነዉ,
መዝሙሯ በጣምነውያስለቀሰኝ
አይሰይፉ በዚህ ሰአት ስለምን ከፊቷቆምክ አንድሰው አምላኬን በደልኩት እያለ በሚጸጸትበትና ወደአምላኩ በሚመለስበት ሰአት የነበረበትን እንዳይረሳ የምናስታውስ ምንያህል ቅናት ቢኖርብንነው በዳኑኑት እህት ወንድሞቻችን ደስይበለን ባሉበት እናበረታታቸው ወደኋላ ከምንጎትታቸው
Seyefu betam balege nhe all ready pass she is starting new life
መዝሙርሽ (ፈራሁ) ለኔ የተዘመረ ነው የመሰለኝ እህቴ። እምባዬን መቆጣጠር እስኪያቅተኝ
ሰይፉ ኢትዮጵያ ውስጥ ለ16 ዓመት ምንም ምግብ በልታ ማታቅ ልጅ እሷን ፈላልገህ አቅርባት ,ነጮች እዚ ድረስ መተው interview አድርገዋተት ነው ያየሁት it is a miracle
ኡፍፍፍ የምወደው ዘፈን
😢😢😢 I Love u with all endless 🙏 respect
❤❤❤❤የኔ ምርጥ❤❤❤❤
ምን ይሉታል ይሄን !!!??? አንዳንዴ የሰው ክብር የሚባል ነገር አለ
ምንድን ነው የተወችውን ህይወቷን ዳግም እያስታወሱ መልቀቅ 🙄 በቃ አምልጣለች ለሰማይ አምላክ ዘማሪ ሆናለች በዝሽዬ እንኳንም አመለጥሽልን እንወድሻለን
❤❤❤❤በዝዬ❤❤❤❤
ሰይፍሽ ሰሞኑ ጋብዝልን ዘማሪት በዛወርቅ አስፋው ሁለት ድንቅ መዝሙሮች ይቅርታ እና ፈራሁ *እኔም ፈራሁ እኮ በዛወርቅ
ቻቻውው ተብልሃል ሃጥያት መንገድ ስው ላብ ብርምገኝ እግዚአብሔር በረከት የሌለበት
የኢትዮጵያ አርቲስቶቻችን በተለየ ዘፋኞች እባካቹን ሳይረፍድባቹ ወደ አባታቹ ቤት ተመለሱ በተሰጣቹ ድምፅ እግዚአብሔር ን አመስግኑብተ በዝማሪ😢😢😢
ተመልሳለች ሌሎቹንም ፈጣሪ ይርዳቸው እሱ ዞሮቦት የድሮውን አቅርቦ አምታታው
@@ethiopialove2772 አይ ከተመለሰች እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናት እኔ ደግሞ ፆም ሲሆን አንድ መዝሙር ይለቁና ከዛ ሲዘፍኑ እነደሚከርሙት መስላኝ ለምን ብዬ ነበር🙏🙏🙏
እህቴ በዛወርቅ መዘመር ይሻልሻል , ይሄ ቆንጆ ድምፅ ለዝማሬ ይሁን.ዘምሪ ዘምሪ
እሱ ዞሮቦት ነው የድሮዋን ቃለ መጠይቅ ያመጣው
ቆየች ደጋግማ ዘመረች
ስወድሽ፡🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤗🤗🤗🤗🤗🤗
እኒ በጣም ውድድ
Ehud tikrebilin yemitilu ❤
የዚ ፕሮግራም ነገር ግን አልገባኝም!? 🤔🤔
ሰይፉ ፕሊስ እኔ ብዙ ግዜ ኮንሜት ላይ ለመንኩህ ወጣት ገጣሚ ናትናኤል ግርማቸውን ለምን አታቀርብልንም ፕሊስ
ኦኬ አሁን ገባኝ እኔኮ አሁን አቅርቦአት ነዉ መስሎኝ ወዪ ጉድ አሁንስ አንተ ሳትሆን እኔዉ ነኝ ነዉረኛዋ ስንት የሚቀርብ እያለ ሰዪፍ ምነዉ ኡኡኡ ለማንም ሰላማችሁ ዪብዛ
እንወድሻለን
"የመዳን ቀን ዛሬ ነው" እንመለስ አንተም ሰይፉ ዘወትር የቤተክርስቲያን ደውል መቺ ግን ከ አግልግሎቱ የማይሳተፍን ሰው መሰልከኝ ! አንተም ተመለስ!!
በአንግቷ ያለው መስቀል ጠበቃት!። አስመለጣት።።።።
በተሰበረ ልብ የዘመረችወን መዝሙር አዳምጨለወ አሁን ግን ኢተርቪወ ላይ መንም አይነት ፀፀት አላየዉም ያለፍበትን ወይም በተንከል በቀርብቀን ያረገችወ ኢትርቪ አይመሰለኝም እሳን ከኦርቶዶክስ ምህመናን ልብ ለመወጣት የሰብክዉ ሴራ ነወ
Kareju 😂😂 aybegu 😂😂 zefenehe zemereh yawu new 😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤😮😮😮😮😮😮😮
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
❤❤❤❤
የጥላቻ ቪድዮ እየለቀክ የጥላቻ ኮሜንት አለመጻፍ ትላለህ ብዙ መወራት የሌለባቸው ነገሮች ካንተ ጀርባም አሉ ማንም የማያውቃቸው አንተ ግን ዱሮ የቀረጽከውን አሁን ከዚያ መንገድ የወጣችውን እንድትመለስ ነው ይህን ቪድዮ የለቀከው??😢ይህን ካንተ አልጠብቅም ነበረ
የተጸየፈችው ሕይወት እንዲያምራት ማባበያ መሆኑ ነው?
የቆዪ እንተርቪ ነው
ለምንድን ነው የምትፀየፈው? ምን የመሳሰሉ የተማሩ ልጆች አሏት!! ወሬኛ.
@@Sarafree2025 ያወራሁት ስለዘሀኑ ነው፡፡ አሁን ዘፈን ውስጥ የለችም፡፡ ወሬኛ Pro Max🤣
ማርክና ሄሉን አቅርብልን እባክህ
የልጁ አባት ፓስተር ኢንስቲዩት በጣም ትልቅ ተመራማሪ አቶ ሞገስ ምርጥ ሰው ነው ከ20 አመት በፊት ነው የማውቀው !
ሰይፉ አንድ ቀን እንደ ራሱ ሳይሆን በኩረጃ ስታይል ኑሮ አረጀ:: አረ "ተለወጥ ዕድሜህ ያስተምርህ" በሉት::
ቪድዮን በላይክ እንጀምር ሰላም እንዴት ቆያችሁኝ የሰይፊሻ ቤተሰቦች " በቀናነት ስራዬን በማየት አገዙኝ" በያለንበት አለም ዳርቻ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
የድሮ ኢንተርቪዋን
Indeyee Min Asibachu New 😢😢
Seyfu amlitalech eko koshashan mekeskes min yilutal?
አርቲስቶች ለሁለት እምላክ መገዛት እንደሌለባችሁ መርዳት አለባችሁ።
Ahun min asfelege yedero zefenun melkek? Weyes lemen tekeyerece niw? Seifu libona yestek😢
አርእስቱና መልእክቱ አራንባና ቆቦ ነው ስለ አሁን ህይወቷ የምትጠይቃት መስሎኝ ጭራሽ የድሮውን ነው ያቀረብከው በቃ በዛወርቅ ተማርካለች እጅ ሰጥታለች እግዚአብሔር ይመስገን
በዛ ወርቅ መዘመሯ ችግር የለውም፡፡ ግን እንዲያው፣ እንደ ዘፈኑ ዓለም ቻናል ቀይሮ ታዋቂነትን ለማግኘት መዳከር ትርፉ ድካም ነው፡፡ በጸጥታና በእርጋታ እምነቷን ብታጠነክር ይመከራል፡፡
Ahun yalefe koshasha hiywetwan eswa yematfelgewn zare lay yelelechibetn hiwot zefagninetwan mastawes min asfelege. By the way seyfu balege neh betam seytan. Sew wedefetariw sikerb min abesachek
Er YEhi Btame Yekoy intrview nwe gene lmenedenwe yehinene ahun end adis video post maderge Yetflgwe its long time
ሰይፉ ምነው ዩቲዩብ ሊቆም ነው አሉህ እንዴ? የድሮ እየገረብክ እንደ አዲስ ምለጥፈው?
አሁን መዝሙር ነዉ ያወጣችሁ ሙዚቃ አይደለም ለምን አሁን ይህን ለቀከዉ?
☝️🇪🇹☝️🤲
ሴፉ መላጣው እሷ አሁን የአለማዊ ህይወት በቃኝ ብላ መንፈሳዊ ህይወቷን ጀምራለች ወደ ፈጣሪዋ ተመልሳለች ያንተ ይሄ የቆየ ቪዲዮ የመልቀቅ ትርጉሙ አልገባኝም😏
እነ ኩኩ ሰብስበንም ንገርልኝ
Men
Bezawerk ,we are happy to see at the best time .thanks,GOD bless you
ስይፉ ምን አስበህ ነው ???
ግን ምን ለማለት ነው ?!! በዚህ ሰአት እሄን ያወጣሀው ?? ቅልብልብ ቅብዝብዝ በጾሙ አፌን ያቆሽሸዋል አጥፋው አሁን።
ገና የመዝፈን አላማ አላት ማለት ንው ?
አይ ሰፉው ዞሮበት ነው
ምነው በጾም ሰአት ምን አስበህ ነው
ere mndnew syfu🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ምኑ ነው የገረመሽና ያሳቀሽ
@@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ9ዠለምን ደገመው።
Zefen alakomechim ende
Ke 7 amet beft yetedreg Enterviewu new
It’s shame to put this now ! Be careful my friend! Sew yazenebehale bro
Demits belo zem new!!
የኢቢኤስ ሌላኛው አሻጥር ለምን ይህን አሁን መልቀቅ አስፈለገ? እረ ኦርቶዶክስን ተፋቷት አበዛችሁት ታሪኳ የተቀየረላትን ምዕመን የኋላውን ታሪኳን ማስታወስ ምን ይጠቅማል?
ስላረጀች ነው ፈጣሬዋን ያወቀችው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ምንያስቃል ወደፈጣሪ መመለስ መታደል ነው እንጅ እድሜ ሰቶን ሳንሞት እኞም በተመለስን። ከቻልንም ልጅ ሆነን።
ባንቺ ቤት ኮምክሻል በቃ ሰው ስቆልሻል ከመቦጥረቅሽ በፊት መጀመሪያ ቆም ብለሽ እራስሽን ጠይቂ መታደልም መሆኑ ይግባሽ ስንቱ ይህን እድል ሳይጠቀምበት ያለፈ ስንት አለና
እየተሳደብሽ ወደ ሲኦል ከመውረድ ጌታን ብትቀበይ ይሻልሻል😂😂😂😂😂
ግን ወደመንፈሳዊ ከተመለሱ ብሗላ እንደገና ወደ አለም ?? ውሻ ነው ወደ ትፋቱ የሚመለስ
Gin albebsuw min dinew ya duro new balung
donkeytub እንዴት ነሽ 😂😂 አዎ የዱሮ ነው ሰውየው ዞሮበት ነው 😉😕
this interview in 8 years later lemendenwe ahun post yadrgkwe yamehal endi she didint want to music ok shame on you
አረ ሰይፋ እሩጫህን አረጋጋው
Btame ymtakore nshi bzeya bahune zmne endanche ylme msetrjna.666.ymektlu.bstrjna.ymzfnu.nachiwo.anche.gene.haymanotshin.tbkshi.ytntan.ortodokse.zmarashi.dmachen.krtowal.hulachenenem.endanche.lkbre.yabkan❤
የሆንክ cheap መሀይም ኣሁን የድሮ interview መልቀቅ ለምን ፈለክ we hv seen it before right እንዲ ገንዘብ ጠምቶሀል እንዴ የዩቱዩብ ልብ የምትለቃቅመው
Gena legena zemari sthon ye drown video melkaku sewochn lemasenakel new esuan kirstos be fekru tertotal ehe tlantua new gin ahun melkek yelebachum
ሲያረጁ ነው እንዴ እግዚአብሄር ትዝ የሚላቸው😤😤🤮🤮
እሱንስ ማን አየበት፣ ሆ ስንቶቻችን አለን አይደል እንዴ እስክንሞት ድረስ ትዝ የማይለን በየትኛውም ሰአት ይሁን ዋናው መመለሷ ነው
በየትኛውም ወቅት ወደ አባትህ ቤት ብትሔድ በፍቅር ይቀበልሀል አይባልም
Min agebah
መሀይም ።
አረፈደም ብላለች አበቃ
❤❤❤
❤❤
❤
አምልጣለች መጨረሻዋን ያሳምረው የኛንም የሷንም በቤቱ ያፅናን❤❤
አሜን
አዎ አምልጣለች😢አሜን 🙏💗💗
every body can also 'escape' -
በጣም ነው የምወድሽ የነበር አሁን ደሞ የበለጠ በቤቱ ያፅናሽ
ስወድሽ የኔ እናት እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልንበቤቱ ያፅናሽ እንኳን እግዚአብሔር ወደቤቱ መለሰሽ🙏
እግዚአብሔር እርቷት ከዚ አለም ወታለች እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ለብዙዎች መመለስ የሚሆን የንስሐ መዝሙር ዘምራለች አሁንም በስተርጅና ዘፈን የምትዘፍኑ ሰዎች ወዮላቹ እግዚአብሔር አሁንም በፍቅር ቃል ይጠራችኋል ተመለሱ በዝዬ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥሽ ፀጋ ይብዛልሽ ❤
Btame lek nshi
ሙዚቃ መዝናኛ ነው ስሜትን መግለጫ እንጂ የተሳሳተ ነገር አይደለም።
@@nowisthetime7496 የእግዚአብሔር ቃል መፅናኛ አይሆንም እያልሽኝ ነው ዘፋኝነት መንግስተ ሰማያትን እንደ ማያሶርስ በመፅሐፍ ቅዱስ ተፅፏል ሐጥያት ነው
በጣም ነው ደስስ ያለህኝ ደጋግሜ የማዳምጠው መዝሙር ይቅርታ የሚለውም በጣም ቆንጆ ነበር የአሁኑ ደሞ ልዮ newb
@@nowisthetime7496እግዚአብሔር አምላክ የማይፈቅድውን ነገር ማዳምጥ ሀጥያት ነው አትሳሳቱ 😢
በቃ ከዚህ ቦሗላ የጌታ ነች ❤❤❤ ተመስገን ፈጣሪ
ሰይፉ የሚሉህ የሉሲፈር መንገድ ጠራጊ ስራህ ሁሉ ያጋንት ነዉ ።
ስንቱን ድዉልድ እንዳኮላሸህ በሰማይ ከእግዚአብሔር ፍርድ ይጠብቅሃል ።
በምድርም ትክክለኛ መንግስት ሲመጣ በማስረጃም በመረጃም ህግ ፊት ትቀርባለህ ።
እህታችን በዛ ወርቅ ላሳለፍሽ ነገር አትቆጭ እግዚአብሔር ከዚህ ኮተታም አለም በቤቱ የመረጠሽ ምርጥ ልጁ ነሽ ።በቤቱ ያፅናሽ ።
አሁን ባንተ ቤት ማሸማቀቅህ ነዉ ?ለማንኛዉም ልብ ይስጥህ።
አርቲስት በዛወርቅ አስፋው እጅግ በጣም ከልቤ የምወድሽ የማደንቅሽ የማከብርሽ ሴት ነሽ ከልጆችሽ ጋር ቀሪ ዘመንሽ የተባረከና በደስታ የተሞላ ይሁን።ዘፈን ማቆምሽ ከዚያም አልፈሽ ዘማሪ መሆንሽ ምንኛ ደስ ይላል።ሲያልቅ አያምር ሳይሆን ሲያልቅ ደስ ሲል ያንች።ዘፈን ሀጺያት ነው እንደሚታወቀው ግን ደካሞች ስለሆን ነው የምንደሰትበት።ብቻ እግዚአብሔር እንኳን ማለቂያው ላይ አስተካከለልሽ ደስ ብሎኛል በዛወርቅ
በዝዬ የሰፈሬ ልጅ!! እንኳንም ቅድስት ማርያም ወደቤታችን መለሰችሽ. መታደል ነው. ለዚ ያብቃኝ.. እመቤቴ ትጠብቅሽ.❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ዝማሬ እንጂ ዘፈን የለም ። እህታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያቆይሽ ።❤❤❤🎉🎉🎉
" ቀኑ ከረፈደ ከመሸብኝ መጣሁ
ደጃፍህ ላይ ቆምኩኝ እንዳልገባ ፈራሁ
በደሌን ሳትመዝን ግቢ ብትለኝም
ሀጥያቴ ከበደኝ አላራመደኝም "
✝️😭
ሀጥያተኛ ነኝ ካላቹ Like አድርጉት
😂😂😂😂 ሃጥያተኛ ነኝ ካላቹ like አርጉ? ኧረ የላይክ ፍቅር ኡኡኡኡኡኡኡ
ትህትናዋ መልካም ነው ግን በንስሀ ለተመለሰ ለሀጥያታችን ዋጋ ተከፍላል። የአምላክ ልጅ ደሙን ማፍሰሱ ለምን ይመስለናል። ለሚመለስ ዋጋው ተከፍላል
ምንም ኣይነት የጥፋተኝነት ስሜት ኣስፈላጊ ኣይደለም guilty consciousness is the most dangerous thing ever happen for humanity by so called religions!!!
ሰይፍሻ በስህተት ነዉ የለቀከዉ በል አጥፋዉ ምንም ትርጉም የለዉም አሁን ሌላ ሰዉ ናት😊
ማለት?
የድሮ ነው አይደል እኔም ግራ ገብቶኛል😊
በጣም ነው ምወድሽ በቤቱ ያፅናሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤
በዝዬ የኛ ንጉሥ ኑሪልኝ ሺሺሺሺሺ አመት እናታችን በልጆሽ ክበሪ ከድሬ ሱራፌል።
❤❤❤❤❤የኔ እናት በቤቱ ያፅናሽ ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን❤❤❤❤ ከድሮም ማህተብሽ ሲያምር
መዝሙሯ ልብ ይነካል በውነት እግዚአብሔር ይመስገን ወደቤቱ ስለተመለሰች❤❤❤❤❤
እሷስ ከዘፈን ወጥታለች ተመስገን እንኳን እሷን ስንት ሰው ከጥፋት የሚመልስ የንሰሀ መዝሙር አውጥታለች እግዛብሔር የጠፉትን በጐች ሁሉ ይፈልጋል❤❤❤
በዛወርቅ እንወድሻለን። ትዝታ ስራዎችሽ በጣም ይገርማሉ። በዚሁ አጋጣሚ ለሌሎች ዘፋኞች ጥሩ ትምህርት ነሽ። ዘፈንን ቢቻላቸው እርግፍ አርጎ መተው ወይም የሚፍኑበትን ጊዜ መምረጥ። ይህን ስል ሀገራችን ለእንደዚህ አይነት ጉዳዮች ህግ ሊኖራት ይገባል። በትንሹ እንኳን ብናስበው የሰው ልጅን ሰብዓዊ መብት መጣስ ይሆናል። በዚህ 6 ዓመት ውስጥ ብቻ ያለማቋረጥ ጦርነት፣ ረሃብ፣ ድርቅና የኑሮ ውድነት እጅግ በከፋ መልኩ ዜጎች እየተሰቃዩ ነው። እና መዝፈን ትክክል ነው? ደግሞስ ለማን ነው? ይህን ስንል በቅርብ ጊዜ ከዘፈን ጉዳይ ጋር በተያያዘ ኩባ ውስጥ ያጋጠመውን ማንሳት ይቻላል። ፈጣን ሪትም ያላቸው ዘፈኖች ዜጎቿን ስላሳበዱባት በህግ ከልክላ ለስለስ ያሉ ሙዚቃዎች ብቻ እንዲዘፈኑ አዛለች። ይሁንና እኛ ከዚህ በበለጠ ለራሳችን ሀገር በሚመጥን መልኩ ብዙ እርምጃዎችን መውሰድ እንችላለን።
#. የኢትዮጵያ ዘፋኞች ከበዛወርቅና ቀደም ካሉት መማር ይኖርባቸዋል። በእነሱ አካባቢ ዘፈን ለመተው የሚያደርጉትን ጥረት እያደነቅን ጊዜው ሳይረፍድ ወደ እምነት ሊመለሱ ይገባል።
#. ወንድማችን ሰይፋ እባክህ ይህን ምክር ከጵድቅ ስራዎች ፕሮግራምህ ላይ አካትልን።
ሰይፉ በሰዉ ጭንቅላት ውስጥ ጥላቻ ለመዝራት የምታደርገው ጥረት አይሳካም ባይሆን በአዲስ ጋብዘህ ከህይወቷ እንማር ይህ ትክክል አይደለም እሷም ታየዋለች ምን ይሰማታል ብለህ አስብ
ሰው ሁን ሰይፉ
እግዚአብሔር የመረጣት ሴት
ሰይፉ እንደ እድሜህ ተረጋጋ 😅
ለምን ድሮ የዘፈነችውን መልቀቅ አስፈለገ ?
Bezawork has golden voice; she played Tizita song the best of all artists !!
ሰይፋ የሚባል ሰዉየ ከሰረ መሰለኝ የኋላዉ ከሌለ የፊቱ የለም የሚለዉን ሙዚቃ እየደጋገመ ማቅረብ ከጀመረ ከረመ,የዉድቀት ምልክት ነዉ,
መዝሙሯ በጣምነውያስለቀሰኝ
አይሰይፉ በዚህ ሰአት ስለምን ከፊቷቆምክ አንድሰው አምላኬን በደልኩት እያለ በሚጸጸትበትና ወደአምላኩ በሚመለስበት ሰአት የነበረበትን እንዳይረሳ የምናስታውስ ምንያህል ቅናት ቢኖርብንነው
በዳኑኑት እህት ወንድሞቻችን ደስይበለን ባሉበት እናበረታታቸው ወደኋላ ከምንጎትታቸው
Seyefu betam balege nhe all ready pass she is starting new life
መዝሙርሽ (ፈራሁ) ለኔ የተዘመረ ነው የመሰለኝ እህቴ። እምባዬን መቆጣጠር እስኪያቅተኝ
ሰይፉ ኢትዮጵያ ውስጥ ለ16 ዓመት ምንም ምግብ በልታ ማታቅ ልጅ እሷን ፈላልገህ አቅርባት ,ነጮች እዚ ድረስ መተው interview አድርገዋተት ነው ያየሁት it is a miracle
ኡፍፍፍ የምወደው ዘፈን
😢😢😢 I Love u with all endless 🙏 respect
❤❤❤❤የኔ ምርጥ❤❤❤❤
ምን ይሉታል ይሄን !!!??? አንዳንዴ የሰው ክብር የሚባል ነገር አለ
ምንድን ነው የተወችውን ህይወቷን ዳግም እያስታወሱ መልቀቅ 🙄 በቃ አምልጣለች ለሰማይ አምላክ ዘማሪ ሆናለች በዝሽዬ እንኳንም አመለጥሽልን እንወድሻለን
❤❤❤❤በዝዬ❤❤❤❤
ሰይፍሽ ሰሞኑ ጋብዝልን ዘማሪት በዛወርቅ አስፋው
ሁለት ድንቅ መዝሙሮች ይቅርታ እና ፈራሁ *እኔም ፈራሁ እኮ በዛወርቅ
ቻቻውው ተብልሃል ሃጥያት መንገድ ስው ላብ ብርምገኝ እግዚአብሔር በረከት የሌለበት
የኢትዮጵያ አርቲስቶቻችን በተለየ ዘፋኞች እባካቹን ሳይረፍድባቹ ወደ አባታቹ ቤት ተመለሱ በተሰጣቹ ድምፅ እግዚአብሔር ን አመስግኑብተ በዝማሪ😢😢😢
ተመልሳለች ሌሎቹንም ፈጣሪ ይርዳቸው እሱ ዞሮቦት የድሮውን አቅርቦ አምታታው
@@ethiopialove2772 አይ ከተመለሰች እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናት እኔ ደግሞ ፆም ሲሆን አንድ መዝሙር ይለቁና ከዛ ሲዘፍኑ እነደሚከርሙት መስላኝ ለምን ብዬ ነበር🙏🙏🙏
እህቴ በዛወርቅ መዘመር ይሻልሻል , ይሄ ቆንጆ ድምፅ ለዝማሬ ይሁን.ዘምሪ ዘምሪ
እሱ ዞሮቦት ነው የድሮዋን ቃለ መጠይቅ ያመጣው
ቆየች ደጋግማ ዘመረች
ስወድሽ፡🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤗🤗🤗🤗🤗🤗
እኒ በጣም ውድድ
Ehud tikrebilin yemitilu ❤
የዚ ፕሮግራም ነገር ግን አልገባኝም!? 🤔🤔
ሰይፉ ፕሊስ እኔ ብዙ ግዜ ኮንሜት ላይ ለመንኩህ ወጣት ገጣሚ ናትናኤል ግርማቸውን ለምን አታቀርብልንም ፕሊስ
ኦኬ አሁን ገባኝ እኔኮ አሁን አቅርቦአት ነዉ መስሎኝ ወዪ ጉድ አሁንስ አንተ ሳትሆን እኔዉ ነኝ ነዉረኛዋ ስንት የሚቀርብ እያለ ሰዪፍ ምነዉ ኡኡኡ ለማንም ሰላማችሁ ዪብዛ
እንወድሻለን
"የመዳን ቀን ዛሬ ነው" እንመለስ አንተም ሰይፉ ዘወትር የቤተክርስቲያን ደውል መቺ ግን ከ አግልግሎቱ የማይሳተፍን ሰው መሰልከኝ ! አንተም ተመለስ!!
በአንግቷ ያለው መስቀል ጠበቃት!። አስመለጣት።።።።
በተሰበረ ልብ የዘመረችወን መዝሙር አዳምጨለወ አሁን ግን ኢተርቪወ ላይ መንም አይነት ፀፀት አላየዉም ያለፍበትን ወይም በተንከል በቀርብቀን ያረገችወ ኢትርቪ አይመሰለኝም እሳን ከኦርቶዶክስ ምህመናን ልብ ለመወጣት የሰብክዉ ሴራ ነወ
Kareju 😂😂 aybegu 😂😂 zefenehe zemereh yawu new 😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤😮😮😮😮😮😮😮
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
❤❤❤❤
የጥላቻ ቪድዮ እየለቀክ የጥላቻ ኮሜንት አለመጻፍ ትላለህ ብዙ መወራት የሌለባቸው ነገሮች ካንተ ጀርባም አሉ ማንም የማያውቃቸው አንተ ግን ዱሮ የቀረጽከውን አሁን ከዚያ መንገድ የወጣችውን እንድትመለስ ነው ይህን ቪድዮ የለቀከው??😢
ይህን ካንተ አልጠብቅም ነበረ