"የናባል መንፈስ ፤ የከንቱነት መንፈስ" አስደናቂ ትምህርት ከእግዚአብሄር ሰው ነብይ ኤርሚያስ ጋር|Teaching
HTML-код
- Опубликовано: 6 фев 2025
- THANK YOU FOR VISITING OUR RUclips CHANNEL! PLEASE SUBSCRIBE OUR CHANNEL TO GET NEW VIDEOS bit.ly/jesustve...
IF YOU WANT TO BE PARTNER OF THIS GREAT WORK OF GOD PLEASE CONTACT US VIA OUR EMAIL ADDRESS OR USE THE FOLLOWING PHONE NUMBERS : ☎️ +251944723090
☎️ +251944723091
☎️ +251944723092
☎️ +251944723093
PLEASE BRING YOUR BIBLE AND NEW SOULS WHEN YOU COME TO CHURCH.
PROGRAM DAYS : SUNDAY STARTING FROM 6:00 AM IN THE MORNING AT BELLA 18 MOTHER CHURCH AND
THURSDAY STARTING FROM 9:00 AM IN THE MORNING AT BOLE CHAPEL.
COME AND IMPART THE ANOINTING THAT GOD HAS RELEASED!
GOD BLESS YOU!
MAN OF GOD PROPHET JEREMIAH HUSEN
የእ/ር ሰው ነብይ ኤርሚያስ ሁሴን ዘመንህ ዘርህ አገልግሎትህ ይባረክ ዘመናችንን ገንዘባችንን እድሜያችንን ነገራችንን ለዘመናት ሲበላ ሲያንከራትት የነበረ የናባል የሞኝነት የጅልነት ያለመብሰል መንፈስ ዛሬ ከሰማሁት ቃለሰ የተነሳ ነጻነት መፈታት ፈውስ ሆኖልኛል ተባረክ ተባረከሰ ተባረክ 🤔🤔🤔🤔🤔🤔😍😍😍😍😍😍😍😍
Amennn Amenn Amennn 🌹🙏🙏❤🙏🙏✋✋✋✋ Tebaek zemenh ybarek
Amazing Amen so much Jesus eleeeeeeeeeeeeee eleeeeeeeeeeeeee eleeeeeeeeeeeeee 💕💕💕
አሜን አሜን የናባል መንሰ ከትዳሬ ከባለቤት የስራ ቦታ በናዝሬቱ በእየሱሰ ክርሰቶሰ ስም ለቀህ ወጣ ይግርማል ይህን ከመሰማቴ ከሳአታት በፌት ባለቤቴን የናባል መንፈሰ አሰቼግሮት አፀናንቸዉ ሰልክ እደለጋሁ ሰከፈት ይህ ትምህርት አገኘሁት
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!
(ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1980 ዓም.ጀምሮ፣ በተደጋጋሚ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁ፣ በቀንና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ጽዮን ብታውቅ፣ብታውቅ ፣ የምትሠራበት ዘመን ነው አለኝ(ሉቃ.19፣ 41-44)ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ።
*ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ እልፍ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ በእኔ ተደገፍ!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ...!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ty
Tebareki Enate Endi aynet mekr new miyasflgen
amennnnnnn ynsa kehiywetlaye beysuse seme ywga
አሜን በጌታ በየሱስ ስም ይህ ቃል የመጣልህ ቃል የነነ ነው የናባል መንፈስ የመጣልኝ ቃል መሰረት በየሱስ ስም ተደምስሶይል አሜን የእግዚአብሔር ሰው እድሜና ፀጋ አብስቶ ይጨምርልህ
የእ/ር ሰው ነብይ ኤርሚያስ ሁሴን ዘመንህ ዘርህ አገልግሎትህ ይባረክ ዘመናችንን ገንዘባችንን እድሜያችንን ነገራችንን ለዘመናት ሲበላ ሲያንከራትት የነበረ የናባል የሞኝነት የጅልነት ያለመብሰል መንፈስ ዛሬ ከሰማሁት ቃለሰ የተነሳ ነጻነት መፈታት ፈውስ ሆኖልኛል ተባረክ keep it up in name of jesus.
አሜንንንንንንንን የናባል መንፈስ ይወጋ
አሜንንንንንንንንንንንን የናባል መንፈስ በኢየሱስ ስም ይፍረስ መንግሥቱ ይገልበጥ አሜንንንንንንንንንን
In the might name of Jesus Christ the lord of Nazareth ameen
ለምስክርነት እብቃን የኔ ታረክነው፣፣
እግዚአብሔር ይባሪክ
የእግዚአብሔር ሰው
ነብይ ኤሪምያስ እሱን
በጌታ ፍቅር እወዳሎ
ዘመን ይባረክ ኢየሱስ
የገቶች ገታ ነው ይጠብቅ
በኢየሱስ ስም በእጥፍ እጨመሪልህ የኢየሱስዬ ቅባት👏👏👏👏😍😍
Amen yimeta
እየሱስ. ጌታ.ነው.ያናባል.መንፈስ.ያታወራደ.ይሁን.ባያሱስ.ስም.ነብይ.ኤምያስ.ዘመንህ.ይበራክ.የጌታ.ፀጋ.ይብዛልህ.ታባራክ.አሜን
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን! ክብር እና ምስጋና ተጠቅልሎ ለእርሱ እና ለእርሱ ብቻ ይሁን!!!
ዬናባል መንፈስ በዬሱስ ስም ይወጋ የእግዝብሄር ሰው አገልግሎትህ ያንተ የሆነ ሁሉ ይባረክ
ይህን መልዕክት ከሰማሁበት ሰዓት ጀምሮ ናባል ከመንገዴ ላይ ለዘለአለም ተጠረገ ጌታ እየሱስ ይባርክህ የጊዜው መልዕክት ነው
አሜን አሜን አሜንእየሱስጌታ የጌቶች ጌታ ነዉየናባል መንፈስ ጥርግብሎከልጆቼምክእኔምላይ ዙሪያ ይነሣ ቡእየሱስ ስም።
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen thank you Jesus christ hallelujah Amen hallelujah Amen hallelujah Amen
ያመለጠኝን ነገር የተወሰደብኝን ዛሬ እግዚአብሄር መልሶ ይሰጠኛል ይራራልኛል አሜን
Amen
Amen
Amen uuuuuuuuu eyesuuuuuu uuuuuuuu halilhuyaaa uuuuuuuuuu ❤❤❤❤❤❤
ስለሁሉም አምላክና መዳኒቴ አሜን ሆኖርኛል አመንሁ ወሰድሁ ተባረክ ፀጋህ በጥፍ ይብዛ
Amene amene amene amene amene amene amene amene amene amene tabarki tabarki
የሚገርም ትምህርት ነው
ብዙ ነገር የተማርኩት
የእግዚአብሔር ሰው ዘመንህ ይባረክ
Amene eyesuse
🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻Amene ha la luyaaaaaaaaa
Halaaaaaaaa luyaaaaaaaaaaaaaaaaa
Amene halaaaaaaaaaluyaaaaaaaaaaaaaaaa
Ameneeeeeeeeeeeeeeeeeeennnnnnnnnnn🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻
በጌታ በእየሱስም ከራሴ ላይ ይገልበጥ የኔ ህይወት ነው የናባል መንፈስ በእየሱስም ይገልበጥ
አሜን አሜን የናባል መንፈስ የጅልነት መንፈስ የድካም መንፈስ በናዝሬቱ በእየሱስ ስም ይወጋ የእግዝሀብሄር ሰው ነብይ ኤሪሚያስ ተባረክ አሜን
Yenabali menfesi yigelibet be esyesusm !!!
Amen Amen Amen Amen ye kifu menfasi be geta be Eyesus semi yewudaki yechilali Amen Alaqomimi la ayenoche shifashefte Enqilifin alfaqdim ye nabale urchi Egalabitalahu Amen tabaraku arfi timirte Tsaga. Yebizalachu♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
አሜንንን ሃሌ ሉያ በእያሱስ ይዋጋል ያእ/ር ሰው ዘመንህ ይበረክልን ያናበል መንፈስ ይስበር በእያሱስ ስም🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
ድንቅ ትምህርት ብዙ ነፍሳትን ካሉበት በርካታ ተግዳሮቶች ነፃ የሚያውጣ ይህ የናባልን መንፈስ የሚገለብጥ ትምህርት እንደገና ወደሆላ ሄጄ እንድስማው ያደረገው ጌታ ከእኔ ላይም ይህን እንቅፋት መንፈስ እንደመታው ውስጤ ተቀብሎታል ጌታ ይባረክ!
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen God bless you man of God prophet Jeremiah🙌🙌🙌
Ye Nabal MENFES yigelbet
አሜንንንንንንንን የናባል መንፈስ
ከትውልዴ
ከዘርማንዘሬ
ከቤተሰቦቼ
ከዚች አለም
በጌታ በእየሡስ ስም ይነሣ
ምን አይነት ድንቅ ትምህርት ነው።።
Amennnnn 🙏🙏🙏
Amennnn Amennnn yenabal menfes teneqele beyesus sem amennnn 🎉🎉🎉😢😢
አሜን በእየሱስ ስም የናባል መንፈስ ስላሜን ያሳጣኝ እናትና ልጄን በእየሱስ ስም ይፍረስ
Wowowowouyi
Ameeeeeen xelahte
Yeperh besuse semi
Yeglbexal smeeeeen
👊👊👊alqoumm👊👊
Amen Amen Amen yhun inde chernetu Ere eyesuse girumu. Kef bel. Tilate wedeke tencotacote inde gum tebetene inde chis tenene geta kebere be ine nefis ly be sigahe ly be lbe ly be amrohe ly kirsitos tetsfal hale luya le gebaru. Ere. Abate hoy kiberlign
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
የ ናባል ማንፈስ በ ናዝረቱ የሱስ ይገልበጥ አሜን አሜን
አማንንንንንንን እየሱስ ጌታ ነው🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
Ameeeeeeeeeen ameeeeeeeeen ameeeeeeeeeen God bles you
Naabal manfas yetwaga yihuun beyesusim
Man of God God you prophet Jeremhan 👐👐👐👐❤❤❤❤❤
Zamani yibaraki
አሜን አሜን አሜን የ ናባል መንፈስ ከኑሮዬ ከልጆቼ ከበተሰቤ ላይ kesraye ላይ በናዝሬቱ ጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አዉን ይነቀል🙏👈
Amen
@@leteraasfaw9475 አሜን ተመታ
Amen
የናባል መንፈስከህይወቴ ላይ ተገለበጠ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አሜን
አሜን ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን፡ ትልቅ መልእክት ነው ግታ ጸጋውን ያብዛልህ የእግዚአብሔር ሰው።
አሜን አሜን አሜን የናባል መንፈስ አይቀጥልም ኢየሱስ ያድናል!!!
Amen
Amen Amen Amen Amen we love you Amen prophet god bless you Amen nabali tewarede Amen Jesus is Lord Amen
ደጋግሜ ብሰማው ልጠግብ አልቻልኩም እየሱስ ክብር ላንተ ይሁን ⛪⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏👍👍
Amen Amen geta zemeneken yebarekew
የተባረከ አገልጋ ተባረክ ቀሉን የምሰብክ የምያስተምር አገልጋይ ተጠምተን ነበር አገኘን ክብር ለጌታ ይሁን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen wwewwww uuuuuuu
Amen amen takbeyalune gat eysus zemenen,agelglhoten ,tedaren , lejochen yebarke geta Kant Gare new !!! Bless you more and more love you !!!
ጣብብ ነዉ ዉዉዉዉዉዉዉዉ አሜንንንንንንንንን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የናባል መንፈሰ በjesus ሰም ከዘመኔ ከቤቴ ይውጣ.amen amen amen man of god tebark
Amen
Amen
Ammmmmmmmen
Ammmen ammmen ammmen ammmen ammmen ammmen ammmen ammmen ammmen ammmen ammmen ammmen ammmen ammmen ammmenammmen
Ammmen ammmen geta tabariki
አሜን አሜን እንደ ተናገርከው እንድ አፍቃል ዘር ከህውት ተነቀለ አሜን
tigist.alemu Liop h
የናባል መንፈስ ይወጋ በ የሱስ ስም ኣሜንንንን
አሜን ከመንገዴ ለይ ይነሳ
ameeeeeeeeeen ameeeeeeeen uuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuu haleluya haleluya haleluya getaye ameeeeen yejmrkut hilmgni negni alakomim
yenabal menfes awke sle geletkly getaye eyesus tebarek temesgen . nebi ermiyas tebarek edmena tena ysth AMEN::
ጌታ እየሱስ ጥላቶችህን ይምታልህ ።አሜን ወንዲሜ።።።።።
Amen geta yibariki batami no yemi wodi nabiyi erimiasi tabaraki atelayi yemi sara geta yibareki❤❤❤❤❤❤❤
ጊታ እየሱሱ ይባርክህ አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልህ እውነት ነው የኔም ስሚት እንደዚህ ነው የሚታመን ጌታ እየሱስ ብቻ ነው
geta yebarkhe ye egzhabher sew sebktu yekoye behom ye egzhabher menfes hulim adis newna bebezu tetkimialw❤❤❤
እግዚአብሔር በመጀመርይ ይመስገን ብጣም ነው የገባኝ ስብከትህ አንተንም አብዝቶ ,አብዝቶ ይባርክህ
Amen amen amen kibir leeyesus yihun amen amen
Geta eyesus Yibarek nabey erim tsegawen yabizalek
Ye nabale menfes b geta b jesus sem k mengede lay ynesale amen amen amen .man fo god tebark
Amen amen yetbark yegzabhr sew
አሜን አሜን አሜን
Amen amen ehin megelt yesiteh geta yebark
man of God you Preach form I receive it from Atlanta Ga leleleleleleleleleleleleelellelelelele
Wowow geta yibarki tsagahun yabizalki geta yitabiki kakifu hulu yitabiki nabyi hermiyasi
Amen the spirit of Naval cast out I n Jesus Almighty name from my life and from my family
አሜን አሜን አሜን ዘመኑ የእኔ ነው በእየሱስ ሰም የናባል መንፈስ የተወጋ ይሁን እየሱስ ጌታ ነው
Amen amen amen yenaba manfes baeyesus kiristos sem yiwega
የዛሬዉ ትምርት ለኔ ነው የኡነት የኔ የሆነዉን ለሰዉአሳልፌ እየሰጠሁ
Amen amen ye Nabale menfes ke heyweti ke zeri be Eyesus Sem yewga! Man of God God bless you.
Amen
Dhugaadhaa Amneeeee biilanii🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen
አሜን አሜን አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው
Amen amen amen
Tarike ezgabher keyrrow
Tebareku
Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ebbifammaa Ebbifammaa Ebbifammaa Ebbifammaa ❤❤❤❤❤❤👂👂👂👂💓💓💓💓🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Maqa yeesusin jirenya bu.a male jirenya ko biyyaafi mati ko irraa kan buqa.e haa ta.u amen amen haaleluya jira yeesusi
Ameeeeeeenn Ameeeeeeeenn🙋🙋🙋🙋🙌🙏🙏🙏🙏
Yenabal Menfes begeta be Eyesus sem kenuroye,kebetesebe,kezer manzere yewta in jesus name.
Amne.zamani.yebaraki.ye.egzabhere.saw
Amen Amen Amen Amen Amen Amen
Wowwwwww
Ameeeeeeeeeen ameeeeeeeeeen ameeeeeeeeeen
Ye Nabalen manifase baiyesusim ka hiwote yetasaber yihun
This man of GOD is truly anointed. I’m so grateful to GOD for this message. He is bringing us out of darkness and the devil’s work. May God give us the wisdom and break the spirit of Nabal. Thank you for this amazing message prophet Jeremiah!
Amen 🙏 🙏 🙏
Yes man of God let nable caste out from my life. wow amazing!!!!!
በእየሱስ ስም የላባል መፈስ ከቤቴ ይገልበጥ አሜን አሜን አሜን
የናቦል ሥረ ዘሬ ከእኔ በጌታ ሥም ፈረሰ አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይባርክ ነብይ ኤሪምያሰ ጌታ ይባርክህ።አሜን
Beyesu sim yenabal mefes beyususim kebete yimeta ameeeeeen ameeeen ameeen
አሜን የናባል መንፈስ ይመታ
አሜንንን ናባል ተመታ
nabaloch zara keheyewta lay teglbetu amennnnnnnnnnnnnnnnnnnn
ጌታ ዘመንህን ይባረክ ታማኘ የገታ ባረያ
Amen and Amen Amen 🙏 thank you 🙏 🎉
Amen elelelelelelelelelelelel amen amen yihunilign
አሜን እሜን
አሜን አሜን ተመስገን ጌታ
Ameeen be yesus sim🙌🙌
lene new yihe melkt geta yibarki ye egzihaber sew