100% ጤፍ እንጀራ በአብሲት በቀላል መንገድ Ethiopian food 100% teff injera recipe gluten-free

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 56

  • @seada616
    @seada616 10 месяцев назад

    እጅሽ ይባረከ ዜድየ❤

  • @sarafirat8331
    @sarafirat8331 7 месяцев назад

    Amesegnalehw❤

  • @Kemuch-bw9qn
    @Kemuch-bw9qn 5 месяцев назад

    Where did you buy the teff ❤❤❤

  • @tizitaayano4158
    @tizitaayano4158 2 года назад

    Bexami konijo new ijshi yibareki

  • @Selam216selam
    @Selam216selam 11 месяцев назад

    ጤፉን እና ማቡኪያ ማሽንሽን ከየት እንደገዛሽው ብትነግሪን እባክሽ

  • @Hiwot246
    @Hiwot246 7 месяцев назад

    How the power of ethiopia mitad power system works in usa?

  • @fethyaseid
    @fethyaseid Год назад

    የቦካሽበት ማሽን ምንድነው ስሙ ከየት ገዛሽው ውደ ፈልጌው ነው መልሽልኝ

  • @DAWIT_TEFERI
    @DAWIT_TEFERI 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ አንቺን አይቼ ጥሩ እንጀራ ጋግሪያለው😍😍🙏

  • @beyene6085
    @beyene6085 3 года назад +1

    ሰላም ነው እህት እባክሽ የምጣድ ባወሩ እንዴት ነው ሚሰራው

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 года назад

      የኔ ምጣድ በምኖርበት አገር ቮልት ተመጣጥኖ የተስራ ስለሆነ ስኬቱን ቀጥታ ነው የምስካም ምንም አይነት ነገር አልጠቀምም ❤

  • @hayatethiopia3669
    @hayatethiopia3669 3 года назад +2

    ዜድዬ ማሽንሽን የገዛሽበትን ሹክ ብትይን አሪፍ ነው በናትሽ

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 года назад +1

      አማዞን ላይ ነው የገዛውት ሊንኩን ፍልጌ አስቀምጥልሻለው❤

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 года назад

      www.toolstation.com/einhell-1400w-mixer/p86547?mkwid=s_dm&pcrid=515847200303&pkw=&pmt=&gclid=CjwKCAjw4qCKBhAVEiwAkTYsPP1CvwRBBNkbD_TqtwiCOE8F2p52ZSCgaTVojHGr3iEN1hJ89mKJkxoCz24QAvD_BwE&gclsrc=aw.ds

  • @Marta-te2qx
    @Marta-te2qx 3 года назад +3

    Thank you Zedye I appreciate it 🙏another thing about mitmita were did you find it? I live in Canada I try some stores I can't find it

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 года назад

      My pleasure 🙏 I hope it will help 😍 mitmita I bought it ishian stor if you search Whole Long Chilli on Google or Amazon you will find it 🙏

    • @seniduteklu4935
      @seniduteklu4935 2 года назад

      If you live in Toronto Desta market .... on Danforth ....

    • @selamawithaile2697
      @selamawithaile2697 Год назад

      ​@@zedkitchen😊😅😊😊😊😊

  • @rabeaahmed819
    @rabeaahmed819 Год назад

    ሳኡዲ ካላችሁ የጤፍ ዱቄት እሚሸጥበት ቦታ ንገሩኝ እኔ መድና ነኝ

  • @muzeygigi3478
    @muzeygigi3478 2 года назад

    Selam selam eht mabkuyaw keyet new ygezashiw ke yekrta gara Amesegnslehu berchi 🙏🏽

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  2 года назад +1

      አማዞን ላይ ነው የገዛውት

    • @muzeygigi3478
      @muzeygigi3478 2 года назад

      @@zedkitchen አመሰግነሰለሁ። 🙏🏽

  • @girmay9
    @girmay9 10 месяцев назад

    እአብሲት ሲጣል የጠለለው ውሀ ተመልሶ ይጨመራል ወይስ ይደፋል

  • @ruthalazar4044
    @ruthalazar4044 2 года назад +1

    ፍትውትው ❤️❤️

  • @ke3018
    @ke3018 3 года назад +1

    ዋው እጅሽ ይባርክ ጥይቄ ማቦኪሽን (ማሸኖ)የት እንድማገኝው ጠቆሚኞ እባክሸ

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 года назад +2

      አማዞን ላይ ነው የገዛውት power tools mixer ብለሽ አማዞን ወይም ጎግል ላይ ታገኘዋለሽ😉🥰

    • @ke3018
      @ke3018 3 года назад

      @@zedkitchen እሺ እህቴ ተባራኪ ጊዜሸን ሰተሸ ሰላመልሽልኝ

  • @sadiamohamed6398
    @sadiamohamed6398 3 года назад

    Thanks

  • @Tina-wz4nl
    @Tina-wz4nl 2 года назад

    እመቤት ስላሳየሻን እናመሰግናለን ሆኖም በጊዜው on spot በምናየው ላይ ነው ማተኮር ያለብሽ እንጂ ስለ ሌላው እንደዚሁ እያሳየሽን ብታወሪበት ነው የሚሻለው እንጂ ይምታታል በእጅሽ እየሰራሽ ባለሽው ላይ ብቻ ነው ማውራት ያለብሽ ይሄ የኔ አስተያየት ነው ።

  • @hewis9138
    @hewis9138 Год назад

    ጤፉ ኣሜሪካ ይገኛል? ኣጣሁት። ኣሪፍ እንጀራ።

  • @hannafantayedemisse6455
    @hannafantayedemisse6455 3 года назад +1

    ዋውውውው በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ የኔ ጥያቄ ጤፉን ፈልጌ ነበር ፅፌላቸው አልመለሱልኝም ጀርመን ያለው ጤፍ አልወጣም አለኝ እስኪ ተጠቅማችሁ አሪፍ የሆነላችሁ እህቶች ንገሩኝ

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 года назад +1

      ኦንላይን ላይ Little Addis ብለሽ ሳርች አድርጊና ታገኘዋለሽ ግን እርግጠኛ አይደለውም ጀርመን ዴሊቨሪ ያድርጉ አያድርግ አላውቅም ብቻ አንቺ ቼክ አድርጊው hope it will help

    • @hannafantayedemisse6455
      @hannafantayedemisse6455 3 года назад

      @@zedkitchen አመሰግናለው እናትዬ ፅፌላቸው አልመለሱልኝም እስኪ ባለኝ ጤፍ አንቺ በሰራሽው መንገድ አቡክቻለው አሪፍ እንደሚሆን ተስፋ አለኝ

  • @bekisilva9840
    @bekisilva9840 Год назад

    የየ አገሩ ጤፍ ይለያያል እና እኔ እምኖረዉ ደሴ ነዉ እና እንጀራዉ ይደርቅብኛል ምን ላርግ እኪ ንገሪኝ

  • @betisami8620
    @betisami8620 3 года назад +1

    ምጣድሽ የት ነው የሚገኛው

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 года назад +1

      ምጣድን ከለንደን ነው የገዛውት

  • @harunsaleh6120
    @harunsaleh6120 3 года назад

    Zed masa Allah eye ersu symer 😘😘🙏

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ

    የጤፍ እና ስንደስ እደዝሁ እናርግ ጤፍ ብቻ መጋጋር ኑሮ ውድ ነወረ

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 года назад

      አዎ ልክ እኔ እንዳዘጋጅውት አድርገሽ አቡኪው 😍🥰👍

    • @seada616
      @seada616 Год назад

      ማሬ አብሲቱን ሣናበርድ ብንጨምረውሥ

  • @እግዚኀርያ
    @እግዚኀርያ 2 года назад

    ዋው እኔ ጋግሬ አላቅም. እሞክራለሁ በርችልን ለቤትሽ አድስ ነኝ

  • @asmeretkahsai1239
    @asmeretkahsai1239 2 года назад

    Hi Mission keyet gezashi mxadu America yiseral

  • @AyniA1
    @AyniA1 3 года назад +2

    ዋውው ዜድዬ በጣም የሚያምርእጀራእጆችሽ ይባረኩ💕

  • @haadhasimboo9898
    @haadhasimboo9898 2 года назад +3

    ግን ሀገራችን እንደዚህ አይደለም አይደል እኔ እናቴ ስታደርግ ያየሁት የሶስት ቀን ቡኮ መጀመሪያ በቀዝቃዛ ውሃ በደንብ ካሸች ቡሃላ ውሃ አድርጋ ትከድነውና በሶስተኛው ቀን ውሃውን አጥልላ ከዛ ውሃ ብቻውን አፍልታ በእንጨት እያሸች ታቀጥነዋለች ጥዋት አቅጥና ከሆነ እስኪ ቦካ ትንሽ ጠብቃ ረፋዱ ላይ ትጋግራለች

    • @pate840
      @pate840 2 года назад +1

      አማራ ክልል እንደሱ ነው የሚጋገረው አየሩ ቀዝቃዛ ስለሆነ ። ትግራይ አዲስ አበባ ሌላ አንዳንድ ከተማ ሙቀት ስለሆነ በአብሲት ይጋገራል ። ኦሮሚያ የቦቆሎና የማሽላ ይጋገራል በጣም ይመቻል በልቼዋለሁ 😘🙏🏼 ያልሽው ልክ ነው

    • @seada616
      @seada616 Год назад

      እጅሽይባረክ የኔውድ❤❤❤❤❤

  • @janliu6102
    @janliu6102 2 года назад +1

    1. ጤፍ ከግሉተን ነጻ ቢሆንም ከላክቶን (ፕሮቲን) ግን ነጻ አይደለም ስለዚህ የላክቶን ይዘቱ እንዲቀንስ በአግባቡ ለቀናት መብኳት አለበት
    2. እንጀራ ለመጋገር አብሲት መጣል ግዴታ አይደለም በምትኩ አብሽ መጠቀም ይቻላል ከሚጋገርበት አንድ ቀን አስቀድሞ ቀደም ሲል ከቦካው የጤፍ ሊጥ ላይ ቀረራውን በማስወገድ ተጨማሪ የጤፍ ዱቄት ጨምሮ ማነቃቃት እና ተጨማሪ ቀረራ የሚሆን ውሃ መጨመር ያስፈልጋል
    3. በነጋታው ቀረራውን በሌላ ዕቃ በማድረግ እራሱ ቀረራውን በሞቀ ውሃ እየከለሱ ሊጡን እንደ ሚፈለገው መጠን ማቅጠን
    4. ከአንድ ሰዓት ቆይታ በኋላ መጋገር

  • @halimaebrahim
    @halimaebrahim Год назад

    Yetekemshiw,absit,litnow,weyis,duketnow

  • @newchapter5281
    @newchapter5281 3 года назад

    😘😘😘

  • @ribkakiflom4661
    @ribkakiflom4661 3 года назад

    Yemskel tife yehunal wey

  • @bettytube2
    @bettytube2 2 года назад

    በማሽን ባትተቀሚ ጥሩ ነበር ምክንያቱም የበዛው ሰው ማሽን ተጠቃሚ አይደለም

  • @azebgebrehiwot5625
    @azebgebrehiwot5625 3 года назад

    እኔ ባለሁበት ቦታ የጤፍ ዱቄት አላገኝም ባካባቢዬ የሚሸጠው እንጀራ ደሞ የነጩ ዱቄት ነው ጥራት የለውም በዛ ላይ ሆድ ይነፋል ባጠቃላይ ለጤና ጥሩ ስላልሆነ ትቼዋለሁ እና እቤት ውስጥ መጋገር ፈለኩ ያለኝ ዱቄት የ Whole white ena ye Oatsዱቄት ነው ያለኝ የ ኦትስ ዱቄት ለእንጀራ እንደሚሆን አውቃለሁ የ whole white ዱቄት ይሆናል ከይቅርታ ጋር ብታስረጂኝ

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 года назад +1

      እኔ ከዚህ በፌት ሞክሪው በጣም ቆንጆ እንጅራ ነው የወጣልኝ ልክ እኔ እንዳሳየውት አድርገሽ ሞክሪው👍❤

    • @azebgebrehiwot5625
      @azebgebrehiwot5625 3 года назад

      @@zedkitchen እሺ ማማዬ አመሰግናለሁ

  • @sablasabla112
    @sablasabla112 3 года назад

    ሰላም አንድ ነገር ልጠይቅሽ በሌላ ዱቄት መስራት አልችልም እጀራ🇪🇹💛💚❤👍