እማ እባክሽ ተነሺ በጎፋ ባለስልጣናቱን በእንባ ያራጨችው ብላቴና አስከሬን አቅፈው ተላቀሱ Guramayle Media

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 сен 2024
  • ‎@guramaylemedia is your ultimate destination for news, extraordinary entertainment, informative and educational videos.
    ኢትዮጵያ ማቅ ለበሰች የሟቾች ቁጥር አስደንጋጭደረጃ ደረሰ ካሁን በኋላበህይወት የሚተርፍ አይኖርም ጎ
    make sure that you subscribed to our channel and turn on notification
    unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
    chaanaalii keenya kana irratti hojiiwwan artii hawwatoo, barsiisoo fi kkf ni argattu .. hojiiwwan mimmiidhagoo qabannee dhihaachuuf qophiirra jirra subscribe gochuun maatii keenya ta'aa.
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
    #GirumErmias #ግሩም_ኤርምያስወጋየሁ #መስከረም_አበራ #መርሻ_ጌታሁን #ሞገስወልደዮሐንስ
    የሱፍ አበባ New Amharic Movie | yesuf abeba |Amharic Movies 2022 |Ethiopian Music 2020
    Fana Television | Nahoo TV | Kana TV | Kana drama | Kana Television | EBS TV WorldWide | JTV Ethiopia | LTV Ethiopia | ENN Television | New Ethiopian music | New Ethiopian Movie | Hope Music Ethiopia | Gursha Tube | Entewawekalen Wey | Zemen Drama | Dana drama | Welafen drama | Betoch Comedy | Minew Shewa Tube | Sodere TV | Arada movies1 | EthioAddis | Official Teddy Afro | ESAT TV | Ethiopia | Addis Neger | EthioTimes | AddisInfo | AddisOut | AddisTimes | CNN | BBC | Ethiopia | Senselet drama | Helen bedilu tube | New Amharic Drama | VOA Amharic | DW Amharic | Tenaadam | EthioTimes | EthioNow | Zehabesha | Hiber Radio | BBN Radio | Admas Radio | Yoni Magna, Dire Tube | Mogachoch,EthioTube | Dana Drama | Derso Mels Drama | Ayer Bayer Drama | Amen Drama | Meleket Drama | Habesha Movies | Habesha Comedy | Arada Cinema | Guragegna Music | Oromigna Music | Tigrigna Music | Amharic Music | Ethiopian Music|DireTube|MinLitazez|Ethiopian Comedy|Ethiopian Drama|Ethiopian Movies|Ethiopian Music
    BBN Radio | Admas Radio | Yoni Magna, Dire Tube | Mogachoch,EthioTube | Dana Drama | Derso Mels Drama | Ayer Bayer Drama | Amen Drama | Meleket Drama | Habesha Movies | Habesha Comedy | Arada Cinema | Guragegna Music | Oromigna Music | Tigrigna Music | Amharic Music | Ethiopian #telaye #chernetfikadu #engedasewhabte #fenanhedru #bayushkebede #mesaytefera #amharicfilm #ethiopianmovie #officialtrailer #ጥላዬ #tilaye #HumanityEntertainment @Legend Entertainment @Awtar TV @Minew Shewa Tube @Nahom Records Inc @Hope Music Tube @Abel Birhanu @Seifu on EBS 2 @Zehabesha 4#AbduselamWorku
    #ethiopiannewmovie2020
    #ethiopiannewmovie2019thisweekfull
    #newethiopianfilm2020download
    #newethiopianfilm2019thisweek
    #ethiopianmovienew2019fullmovie
    #ethiopianmovie2019youtube
    #ethiopianmovie2019fullmovie
    #ethiopianmovieyoutube
    #amharicfilm2020thisweek
    #ethiopianfilm2020fullmovie
    #amharicfilm
    #addisfilm
    #adisfilm2020
    #newamharicfilm2020
    #newamharicfilm2019
    #addisfilm2020
    #adisamharicfilm2020
    #amharicfilmdownload
    #የቡሄመዝሙር
    #የወንዶችጉዳይ1
    #የኢትዮጵያልጆችመዝሙር
    #የኢትዮጵያልጆችቲቪ
    #የፍቅርabcd
    #bየደምአይነትአመጋገብ
    #eliasgezahegnየቀነኒልጅ
    #የfacebookየወሲብቅሌትናዘረፋ
    #የhivምልክቶች
    #የmikomikeeየአመቱምርጥፕራንክ
    #የo+ደምጥቅም
    #oየደምአይነትአመጋገብ
    #ፍጡርየpart9
    #ከርግጸክንየpart2
    #ፍጡርየpart10
    #የwifipassword
    #የtvዋጋ
    #የወሲብtelegram
    #teddyafroየdawittsige
    #የwifiፍጥነትለመጨመር
    #የwifipasswordለመቀየር
    #የ1990ዎቹ
    #የ13ወርፀጋ
    #የ10ቀንቁማር
    #ፍጡርየ1
    #የተከለከለክፍል1
    #የአራዳልጅ1
    #የደስታደሴት1
    #የግርእሳት1
    #የተቀበረውክፍል1
    #የኛሰፈር1
    #የ2ወርእርግዝናምልክቶች
    #የ2013ትምህርት
    #የወንዶችጉዳይ2
    #የአራዳልጅ2
    #የወንዶችጉዳይ2
    #የኛሰፈርምእራፍ2
    #የአራዳልጅ2
    #የተከለከለክፍል2
    #የአርበኛውልጅ2ሙሉፊልም
    #የኛሰፈርምዕራፍ2
    #የጨነቀለትቁጥር2
    #የ3ወርእርግዝና
    #የአራዳልጅ3
    #የተከለከለክፍል3
    #የወዶችጉዳይ3
    #የልብምት3
    #የኛሰፈር3
    #የ4ወርእርግዝናምልክቶች
    #የአራዳልጅ4
    #የተከለከለክፍል4
    #የአራዳልጅ4
    #የእግርእሳት4
    #የኛሰፈር4
    #የተከለከለፍቅር4
    #የልብምት4
    #የአራዳልጅ5
    #5የወሲብ
    #የአራዳልጅ5
    #የተከለከለክፍል5
    #5ቅሌትየተከናነቡአርቲስቶች
    #የ666የአውሬውክትባትበቅርቡይጀመራል
    #የ6ወርልጅምግብ
    #የ666ምልክቶች
    #የ666ሚስጥር
    #6የወሲብስሜትንየሚያነቃቁምግቦች
    #ለማርገዝየሚረዱ6ነጥቦች
    #7የወሲብጥቅሞች #የ90ዎቹምርጥየሙዚቃ #የ90ዎቹዘፈኖች #የኛሰፈር9, #ebstv #seifufantahun #balagerutv #artstv #hopeentertainment #minewshewa #nahomrecords #djmilla #flstudiotutorials #flstudiomobile #Ethiopiannewstoday #ethiopianmovies #9ኛውሺ #drabiyahmed #jewarmohammed #ethiopianmoviesthisweek #galaxy #ethiopianfunnyvideo #ethiopianprankvideo #betochdrama #ebstvethiopia #የእግርእሳት #የኛቲዩብ #የተከለከለ #የቤተሰብጨዋታ
    @guramaylemedia
    አስፊቲ እኔም እከተልሀለው እጄን ይዘህ ስለጃፒ የነገርከኝን አረሳም

Комментарии • 368

  • @zeylamulat3078
    @zeylamulat3078 Месяц назад +34

    እባክህ አምላኬ ያጠፋነውን ሁሉ ይቅር በለን አንተ እንደኛ አይደለህም አዛኝ አምላክ ነህና።

  • @Jesusislord-ge1kr
    @Jesusislord-ge1kr Месяц назад +19

    በጣም ያሳዝናል ልብ ይሰብራል
    ጆሮ ያለዉ ይስማ ደወል እየተደወለ ነዉ ቀናችን ዛሬ ነዉ ነገ የኛ አደለም
    ንሰሀ እንግባ ማረን እንበል ወደ እግዚአብሕር እንመለስ ጌታ አምላክ ለቀሩት ቤተሰብ መፅናናቱን ይስጣቸዉ

    • @user-mi6nc5nb5t
      @user-mi6nc5nb5t Месяц назад +1

      የጎፋ ሕዝብ እግዜር ያፅናችሁ የሞቱትንም ወገኖቻችንም ነፍስ ይማር

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Месяц назад

      አሚን ለቀሩትም መፅናናትን ይሰጥልን በጣም ልብ ይሰብራል እግዝዬ ማለት ነው ሁሉም በየሃይማኖቱ መፀለይ አለበት መባላታችንን ትተን ያማል አይዞቹ ወገኖቼ

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 Месяц назад

      አሜን😢😢😢😢

  • @meritubemeri
    @meritubemeri Месяц назад +20

    ማርያምን ልቤ ነወ የተሰበረወ ለዚነው ግን የከሌ የከሌ ዘር ምንለወ አምላኬ ሆይ እህ😢

  • @user-vu1hm1zv1v
    @user-vu1hm1zv1v Месяц назад +28

    እኛ የአማሪ ወጣቶች እጀግ አዝነናል በቅርቡ በአካልም ተገኝተን የሀዘኑ ተካፋይ እንሆናለን ጉልበት ያለው በጉልበቱ ብርያለው በብር ያልቻለ በመፀለይ ከናተጋነን የምር የወገን ቶት ያማል !!!

    • @ahlamfikre2664
      @ahlamfikre2664 Месяц назад +2

      አሁን ምን አማራ ያስብልሻል እረተው አሁንኳ

  • @11Secho
    @11Secho Месяц назад +9

    ያአለህ ይቅር በለን አታ አዛኝ ነህና ያረቢ ያአለህ ☝️🤲🤲🤲🤲

  • @user-bm8ss4iu8p
    @user-bm8ss4iu8p Месяц назад +10

    መድሀኒያለም ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን ስጥ 😢😢😢

  • @NunuKidane-hs3sb
    @NunuKidane-hs3sb Месяц назад +7

    ያማል በጣም ያማል ወገኔ እግዚአብሔር ያፅናችሁ

  • @rahwanegash8282
    @rahwanegash8282 Месяц назад +5

    በጣም ያማል 😢😢😢ነፍሳቸውን ይማር ለቤተሰብ አግዚአብሔር ያፅናናቹ 🙏🙏🙏🙏🇪🇷

  • @brhantsfaw9853
    @brhantsfaw9853 Месяц назад +20

    ባለ ስላጣኖች እስኪ ከዚህ ተማሮ ከሞቀ ወበር ቁጭ ብላቹ ሠዉን አታባሉ😢😢😢😢😢እህ አይ እማማ ኢትዮጲያ ግማሹ በጦርነት ግማሹ በተፈጥሮ አዳጋ እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ አቤቱ ማረን እደኛ ሀጥያት ሣይሆን እዳተ ቸርነት😢😢😢😢😢😢

    • @ABajdyekh
      @ABajdyekh Месяц назад

      😢😢😭😭😭😭😭😭

  • @saadayimer8273
    @saadayimer8273 Месяц назад +12

    ለሞቱት አዝናሉ ለዘመድ ወገኖቻችው አላህ ይሶብራችው ግን ምነው ወለጋ ማይካድራ በማንነታችው ሲታረዱ እንደ በግ ያዘን መግለጫ ሳይስጥ ያረብ ይህን ግፍህን በሚስኪኑ ላይ ሳይሆን ባ4ኪሎ አድርገው በሳውድ ሚስኪን እያገቱ ለሚገድሉትም አድርገው

    • @gjzf407
      @gjzf407 Месяц назад +2

      እውነት ብለሸል ሰድ እኔ ስልጤ ነኝ ግን የዎለገ ዎገኖቻችን እንደ ቅጠል ስራግፉ እ ደማቻው እንደ ውሀ ስፈስ ዬት ነባሩ😢

    • @gjzf407
      @gjzf407 Месяц назад

      እነኝ የሞቱት ዎገኖቻችንነቻ አዝኘለው😢

    • @saadayimer8273
      @saadayimer8273 Месяц назад

      @@gjzf407 ክበሪልኝ የኔ ውድ መርጦ አልቃሽ ናችው 💔💔😢

    • @ae7936
      @ae7936 Месяц назад

      ይቅር ይበልሽ እደእናንተ አይነት ጭፍን አፉን በሚከፍተው ሌላው ምስኪን ያልቃል ምን አለ ለእንዳንቺ አይነቱ ቢያደርገው እግዚአብሔር ያስቀመጠውን መንግስት ስትሳደቢ ምን እያረግሽ መሰለሽ መጽሀፉን አንብቢ አንቺ ደነዝ ቁራንሽ ይህንን ነው የሚያስተምርሽ አራት ኪሎ ትላለች እንዴ ባለጌ በፈጣሪ ፊት ንስሀ ካልገባን የኛ ጦስ እንዚህ ምንም የማያውቁት ምስኪኖች ላይ ይሆናል ወደ አይምሮሽ ተመለሽ አንቺ ልቅ አፍ❌❌❌❌💀💀💀💀💀💀

    • @saadayimer8273
      @saadayimer8273 Месяц назад +1

      @@ae7936 ለራስሽ ያድርግልሽ ገገማ አሁንም ባ4ኪሎ ያድርገው የነሱ መዘዝ ነው በስው ሀገርም ሚስኪን እሜያሴርደው አችንም ጭምር ማነው ያማራ ደም ውሃ ነው ያለሽ አሁንም ስንት ህዝብ ወለጋ ማይካድራ ጭና ሴያልቅ አንድም የመንግስት አካል የሀዘን መግለጫ አላወጣ ያረብ ባ4 ኪሎ ላይ ያድርገው የንፁን ደም ፍርድ ይስጥ አንችም አብረሽ ተገልበጭ ስትፈልጊይ🐄🐄🐄😤😤🐖

  • @jemilaahmed1415
    @jemilaahmed1415 Месяц назад +2

    ኢናሊላሒ ወኢናኢለይሒ እራጂዑን በጣም ያማል አላህ ሆይ እኛ ወንጀለኞች ነን አንተ በእዝነት እየን ያረብ🇪🇹💦💦

  • @user-zt7qr9px3t
    @user-zt7qr9px3t Месяц назад +4

    በጣም ያሣዝናል እግዚያብሄር የሞቱትን ነፍሥ ይማር ለቤተሠቦቻቸዉ መፅናናትን ይሥጣቸዉ 😢😢😢😢😢😢

  • @user-rl1if1yr8r
    @user-rl1if1yr8r Месяц назад +1

    በጣም ያማል እግዚአብሄር ነ መጽናናትን ይስጥልን

  • @user-cw3qt3xy1p
    @user-cw3qt3xy1p Месяц назад +2

    ማራናታ እየሱስ ቶሎ ና አባት ሆይ እባክ በደላችንን ይቅር በለን በድለንሀል በቃችው በለን የሞቱትን ነብስ ይማር ለቤተሰብ መጽናናት ይሁን ከአደጋ የተረፉትንም ወገኖቻችን ነብስ ይማር 🙏

  • @user-wd7er2hb6i
    @user-wd7er2hb6i Месяц назад +2

    እኛ የሱነን ወደሱም ተመላሾች ነን ለተረፉት አላህ ያጥናናቸው በቃ ይበለን

  • @ta-sy6up
    @ta-sy6up Месяц назад +5

    ፈጣሪ ካብዚ መከራን መዓትን ይሰውረና😢😢😢

  • @kassaneshashenafi2714
    @kassaneshashenafi2714 Месяц назад +1

    በጣም ያማል ነፍሳቸውን ይማር ለቤተሰብ አግዚአብሔር ያፅናችሁ እግ/ሔር ቁጣህን ይቅር በለን

  • @YewbdarDemissie-he3vw
    @YewbdarDemissie-he3vw Месяц назад

    ወይ ፈጣሪ የባሰ አለ ከንደዚህ አይነት ድንገተኘ አደጋ ፈጣሪ ይጠብቀን ይማል

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 Месяц назад

    ፈጣሪ ተቆጣን በእውነቱ ያማል ፈጣሪ ለመላም ቀሪው ቤተሰብ መፅናናትን ይስጥልን😢😢😢😢😢

  • @angelsinki1922
    @angelsinki1922 Месяц назад +4

    ነፍሳቸውን ይማር

  • @KasahuneKasishe
    @KasahuneKasishe Месяц назад

    ለጉፋ ህዝብ ሁሉ ሀዘናችሁ አዘናችን ነው። ፈጣሪ መፅናናትን ይስጥልን።

  • @misraksabure8272
    @misraksabure8272 Месяц назад +2

    ኣቤት እግዚአብሔር ምህረትህን ላክልን

  • @ramadan1707
    @ramadan1707 Месяц назад +3

    ልብ ይሰብራል ሁኔታው ከፈጣሪ የሚጣላ የለም እሱ አዋቂ ና ምክንያት አለው 😢😢😢😢😢😢❤❤❤

  • @zed8332
    @zed8332 Месяц назад +1

    እባክህ አምላኬሆይ በቃ በለን😢😢በጣም ልብ ይሰብራል😢😢😭😭😭ምነዉ አገራ ስቃሽ በዛ😭😭😭

  • @user-mv6ef6fh4k
    @user-mv6ef6fh4k Месяц назад +4

    😢😢😢😢😢ያረብ አተ እዘንላቸው

  • @user-do6wz8ge6i
    @user-do6wz8ge6i Месяц назад +3

    የአላህ😢😢😢😢
    አለእ ሜለት ከንቱ😢😢😢በጣምምምም ልብ ያደማል ስሜቱ ከባድ ነው😢😢

  • @user-rc8uo6vb5x
    @user-rc8uo6vb5x Месяц назад

    በጣም ያሳዝናል አንጀቴ ተላወሰ ቃላትም የለኝ ምን ይባላል? እግዚኦ ማረን እግዚኦ ይቅር በለን።በቃ በለን።

  • @admasuaddisalem4597
    @admasuaddisalem4597 Месяц назад

    ፈጣሪ የሁሉንም ነብስ ይማር ሌሎቻችንም ከዚህ እን ማር ለዚች አጭር እድሜ ••••••

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 Месяц назад

    አቤቱ አምላኬ ሆይ እባክህ ማረን ይቅር በለን🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭

  • @merimarlimar813
    @merimarlimar813 Месяц назад +3

    ለዚህ አይደል የምንባላው ወይኔ ወጌኔ

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 Месяц назад

    እወነት ልብይ ሰብረል አቤቱ አምላኬ ሆይ ኢትያጲያን ማረት 😢😢😢😢😢😢😢ለሞቱት ነፍስቸዉ በሰላም ትረፍ ፈጣራ ምረቱን የዉርድልን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮

  • @user-ic6bw5hh6h
    @user-ic6bw5hh6h Месяц назад +4

    ምስኪን ህዝብ ጽናቱን ይስጧችሁ። ፈጣሪን መለመን ነው፡

  • @user-hi3wv8jv9f
    @user-hi3wv8jv9f Месяц назад

    አብነት ሆይ ሥራህ ፈጣሪ ብል በማይበላው ዝገት በማይነካ መዝገብ ይፃፍልህ

  • @user-zz6kd2gb5n
    @user-zz6kd2gb5n Месяц назад +1

    ጌታሆይማረን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-ze3es3wb5i
    @user-ze3es3wb5i Месяц назад +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ በቸርነትህ አገራችንን ጠብቅ 😭😭😭😭😭

  • @user-dr8rb1jj3c
    @user-dr8rb1jj3c Месяц назад +1

    ነፍሳቸውን ይማር😢😢😢😢 አቤቱ ይቅር በለን😢😢😢😢😢

  • @user-zm8rx5tx8u
    @user-zm8rx5tx8u Месяц назад +3

    ኡኡኡኡኡ

  • @TadesseBedo
    @TadesseBedo Месяц назад

    እረ የኢትዮጲያዊያን ከእንቅልፊችን እንንቃ አንባላ ወደ ውስጣችን እንመልከት እርስ በእርሳችን አንገዳደልወደ ፈጣሪ ተመልሰን ይቅር በለን እንበል በአንድነት ቆመን በገዛ ከፊታችን ያመጣነውን መከራ ህፃናቶቻችንን እየነጠቀን ነውና ስለወለድናቸው ልጆች ሰንል በያለንበት እምነት ወደ ፈጣሪ እንጩህ በአደያጣናቸውን ወገኖቻችን ነፍሳቸውን
    10:00 10:00

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Месяц назад +1

    😰😰😰😰😰😰ሀገሬ ኢትዮጵያውያ ሀዘንሽ ን እግዚአብሔር ያቅልልሽ😰😰😰😰😰😰😰😰

  • @CheruSebsiba
    @CheruSebsiba Месяц назад

    ጌታ እግዚአብሔር ርህራሔው ለሕዝባችን ያድርግልን
    ሀጥያታችንም ይቅር ይበለን
    አሜን

  • @user-db9sl6oc6y
    @user-db9sl6oc6y Месяц назад

    ሱብሀና አሏህ ያረቢ እዝነትህ ያረቢ

  • @alemzerecabegaz1463
    @alemzerecabegaz1463 Месяц назад +1

    ከቦታው መውጣት አለባቸው በጣም ያሳዝናል

  • @user-bt2jp5zp6x
    @user-bt2jp5zp6x Месяц назад +3

    ያረብ አተ አዘንለቸዉ አለህ

  • @halimo1255
    @halimo1255 Месяц назад

    ኢናልላህ ዎኢናኢላህ ራጀኡን ሁላችንም ወደጌታችን ተመላሾች ነን ያአላህ ቁጣክህን በምረትክ አቢርደዉ😭😭😭😭

  • @Abdo-tg5zk
    @Abdo-tg5zk Месяц назад

    ኢናሊላሂ ወኢነኢላይሂ ራጅኡን ካቴማችን አሳምርልን የወጀላችን ብዛት ነው አላህዋ አንተ በእዝነትህ በቃ በለን ያርብ ቤተሰቡን ሁሉ አዘተኛውን አላህ ይሦብርው ያማልልልል

  • @lidetdesu-sq4by
    @lidetdesu-sq4by Месяц назад

    አቤቱ በደላችን እጅግ በጣም በዝቷልና ይቅር በለን የሞቱትን ነብስ በአፀደ ገነት ያኑረው ለመላው ህዝብ ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣቹ

  • @etuwhana9217
    @etuwhana9217 Месяц назад

    አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን, ነፍስ ይማር, ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን ሰጥ

  • @user-jn6xg8is5i
    @user-jn6xg8is5i Месяц назад

    😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔ፈጣር መፅናናትን ይስጣችሁ ሀገር ዎልታ

  • @SerawitShibru
    @SerawitShibru Месяц назад

    ፈጣር ነብሳቸውን ይማር 😭😭😭😭

  • @Yy-op8sc
    @Yy-op8sc Месяц назад +1

    አቤቱ ይቅር በለን!😢😢😢

  • @user-on9fn6gj3k
    @user-on9fn6gj3k Месяц назад

    በጣም ያማል እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጣችሁ

  • @Tsehayamare-ly8hp
    @Tsehayamare-ly8hp Месяц назад

    አቤቱ ማረን

  • @ZabibSlase
    @ZabibSlase Месяц назад

    ያማል አላህወይ አተ በቃ በለን ይቅር በለን

  • @mihretgenene604
    @mihretgenene604 Месяц назад

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን!!! አንተ አባታችን ነህ! አንተ አምላካችን ነህ! አንተ ሩህሩህ አምላክ ነህ! አንተ ይቅር ባይ አምላክ ነህ !
    እንዳንተ የሚራራልን የለም፤ እባክህን ዘንበል በልልን፤ በደላችንን ሐጢአታችንን ይቅር በለን፡፡ በቃ በለን!

  • @user-cw7nm2en1z
    @user-cw7nm2en1z Месяц назад

    በጣም ያሳዝናል ያማል እውነት ግን የፈጣሪ ስራ ነው አላህ ስብሩን ይስጣቺሁ

  • @kedestblaye1146
    @kedestblaye1146 Месяц назад +1

    የሞቱት ነብሰ ይማር ግን ባለሰልጣን ማሰመሰል ለማን ነው ፈጣሪ ይፈርድባችዋል አማራ ክልል በድሮን ምን የማያቁ ህጻናት እና አዛውንት ናቸው እና የነሱ ሞት አይደለም ወይ ሌላ ዜጋ ናቸው ቀን ከፉ ነው እንደሙዝ ልጫጭ ነው ሳያስባቹ ነው የሚጥላቹ መርጦ

  • @qatardoha5256
    @qatardoha5256 Месяц назад

    ያአላህ ይቅር በለን በጣም ያሳዝናል

  • @user-or9cu8iy8e
    @user-or9cu8iy8e Месяц назад +3

    ያማል

  • @Wubshet-lc6rn
    @Wubshet-lc6rn Месяц назад

    በጣምየደረሰብን አደጋ በጣም ያማል ያማል ያማል

  • @kathijakathija9035
    @kathijakathija9035 Месяц назад

    ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን አላህ ሆይ መጨረሻን አሳምርልን

  • @wesyamare4742
    @wesyamare4742 Месяц назад

    ነፍስ ይማር አምላክ ሆይ ይቅር በለን

  • @meseretgebretekle5301
    @meseretgebretekle5301 Месяц назад

    እነ ማን ናቸው ታዋቂ ሰዎች ሰው ሁሉ እኩል ነው አትሳሳቱ።

  • @gpbl5074
    @gpbl5074 Месяц назад +1

    በጣም ይዛዝንል ናብስች ኡን ይማር 😭😭😭😭

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 Месяц назад

    Betam lebe yesebral

  • @rahmakadir4884
    @rahmakadir4884 Месяц назад

    የራብ አተው አዘን ጌታ ነህነ እዘንልን የርብ

  • @nebiatmehari9838
    @nebiatmehari9838 Месяц назад

    😭😭😭 Egziabher baxeda genatu ykbelachu labetosaboch maxnanat yestachu Egziabher 🙏🙏🙏🇪🇷

  • @hajidemsie
    @hajidemsie Месяц назад

    የአላህ ለቀሩትም አላህ ይዲረስላቸው

  • @uhhuhh5398
    @uhhuhh5398 Месяц назад

    አቤቱ.ይቅርይበለን

  • @alemsehayteklay3582
    @alemsehayteklay3582 Месяц назад

    በጣም ይሳዝናል እግዚአብሔር ለቤተሰቦች መፅናናትን ለሞቱት ነፍስ ይማር

  • @ganidiriba7835
    @ganidiriba7835 Месяц назад +1

    Yamal😭😭😭😭😭😭😭😭😭😥😥

  • @user-bm5ux2on3j
    @user-bm5ux2on3j Месяц назад

    ነብስ ይማር በጣም ያሳዝናል 😭😭😭😭😭

  • @jeff.t7778
    @jeff.t7778 Месяц назад

    ባንዲራ ዝቅ ብሎ መሰቀል አለበት ሀዘን መታወጅ አለበት ቀላል አይደለም ይሄን ሁሉ ሰው ማጣት.....😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @sanyasanya195
    @sanyasanya195 Месяц назад

    እናልላህ ወእናእላህ ራጀኡን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @aynalemzerfeshual1446
    @aynalemzerfeshual1446 Месяц назад

    ያማል ልብ ይነካል ያሳዝናል አቤት እግዚአብሔር ይቅር ይበለን አሁንም የእደጋ ስጋት መከላከል ከስሞኑ በጎርፍ እየተጠቁ ያሉ በሚድያ እየታየ ሲቀርብ የነበረውንም ከወዲህ ችግሩ አሁንም ሳይደርስ ክረምት እስኪያልፍ እንኳን መፍትሔ እስኪገኝለት ስዎች ቦታውን ለቀው ዞር ቢሉ

  • @amaamm5641
    @amaamm5641 Месяц назад

    አቤቱ ጌታሆይ ይቅር በለን ለሞቱትም ነብሳቸውን በአፀደገነት ያኑርልን ለመላው ቤተሰብ ለመላው ኢትዮጲያ ህዝብ መፅናናቱን ያድልልን በጣም ያሳዝናል እፍፍፍ

  • @AmiGetachew
    @AmiGetachew Месяц назад

    እጅግ ያማል ልብ ያረዳል ነብሳቸው በገነት ይኑርልን ሰቆቃ በቃ ይበለን

  • @robekaeth3984
    @robekaeth3984 Месяц назад

    በጣም ያማል ነብስ ይማር 😂😂😂ፈጣሪ ሆይ በቃበለን

    • @HawultAli
      @HawultAli Месяц назад

      ጥርሳችሁይርገፍ

  • @user-og6gi1rk3m
    @user-og6gi1rk3m Месяц назад

    ያረህማ ማረን በቃችሁ በለንን

  • @Angela_436
    @Angela_436 Месяц назад

    ኧረ ጵ የሚባል ፊደል አለን ፡እግዚሀብሄር አምላክ ለዚያች ምድር እግዚሀብሄር መጽናናትን ያምጣ በጣም ያማል ምን ይባላል እግዚሀብሄር ሀላፊነቱን ይውሰድ

    • @ktube8920
      @ktube8920 Месяц назад

      ልስቅ ነበር ሀዘን ነውና ተውኩት ጵ የሚባል ፊደል አለ

  • @kasechabata8964
    @kasechabata8964 Месяц назад

    ፈጣሪ ያፅናችሁ ከባድ ነዉ

  • @user-ic1sh6hf1p
    @user-ic1sh6hf1p Месяц назад +1

    ነብስ ይማር

  • @KidistTamiratAlemu
    @KidistTamiratAlemu Месяц назад

    እግዚያብሄር የሞቱትን ነፍሥ ይማር ለቤተሠቦቻቸዉ መፅናናትን ይሥጣቸዉ😭😭😭😭😭

  • @user-br3sq3zu4q
    @user-br3sq3zu4q Месяц назад

    Asemesay hula🎉

  • @ktube8920
    @ktube8920 Месяц назад

    ዝናብ የተለመደ ነው ሀገራችንን ላይ የጎራው መንሸራተት አላህ ያዘዘው ሁኖ ነውጅ ሀገራችን ላይ ዝናብ ያለ ነው

  • @alembirhangirma9712
    @alembirhangirma9712 Месяц назад

    ቤተሰቦቻቸውን በሞት ላጡ ሁሉ እግዛብሄር መፅናናትን ይስጥ

  • @user-hv8ei6wr5o
    @user-hv8ei6wr5o Месяц назад

    ነፍስ ይማር 😭😭😭😭😭😭

  • @muluteffera6754
    @muluteffera6754 Месяц назад +1

    በሰለጠኑት አገር prime minisyer should be there

  • @YelemsetTessema
    @YelemsetTessema Месяц назад

    አቤቱ ጌታ ሆይ የሞቱትን ነብሰ ይማር ጌታ ሆይ አቤቱ ይቅር በለን

  • @user-fe6em9xo5e
    @user-fe6em9xo5e Месяц назад

    እናሊላሂ ወኢና አለይኪ ራጀዑል 😢😢😢ኩሉ ነፍሢ ዛዒቀቱል ሞውት የአሏህ ከድገተኛ አደጋ ጠብቀንን መጨረሻችንንም አሳምርልንንን አላህ ይሶብራችሁ😢

  • @user-ee3wg4my3g
    @user-ee3wg4my3g Месяц назад

    ወገኖቼ አላህ ይዘንላችዉ።

  • @toybaorymam1466
    @toybaorymam1466 Месяц назад

    አላህ አተ ሁሉን ተመልካች ነህ እኛስ መቸነው ትክክለኛ ሰው የምንሆነው እረ ተው ዘር ቤሄር አትበሉ ወደ ፈጣሪ እንመለስ ያአላህ ያከሪም ያሙቀልቢ ቁልቡ በቃ በለን ኡፍፍ አይ እኛ ሰዎች ልባችን ድጋይ ሆነ ወላሂ

  • @NageshBeyne
    @NageshBeyne Месяц назад

    ፈጣሪ መጽናናቱን ይስጣቸዉ

  • @user-jk2eh1qr7v
    @user-jk2eh1qr7v Месяц назад +1

    ናብሳችን ይማር 😥😥😥

  • @MekidesHailuShuba-oq1ou
    @MekidesHailuShuba-oq1ou Месяц назад

    Minm malet alichilm Esu Egzyabher yatsinachu 😭😭😭😭😭😭

  • @lubabayimam4598
    @lubabayimam4598 Месяц назад +1

    አላህ ታጋሽ ነው ሀገራችን ሁሌም ለቅሶ ብቻ አደረጋት በማይካድራ የማይረሱ ቤተሰቦቻችን የዛኔ ሲጨፈጨፉ ተቃጠልን በመተከልም በአንድ ጉድጓድ በጊሊደር እየተገፋ ተቀበሩ ተቃጥለን 😢አልቅሰን ዝም አልን ህዝቡም አልተማረም ቀጠለ በወለጋ እንድሁ በጅምላ ተቀበሩ ይህንንም አይተን ዝም በለው ጨርሰው በማለት ብቻ ፍቅር መስበክ ጠፋ አሁን ደሞ የኛ ጌታ ለታምር በመሬት መንሸራተት ህዝቡን አሳጣን ይህ ሁሉ የኛው ስራ እና የሀፂያታችን ብዛት ነው እሱ ከፈለገ አለምን በአንድ ቀን እንድሁ መሬትን ዋጪያቸው ከተባለች ልትውጠን ትችላለች እኛ ግን ዛሬም ትምርት አንወስድም ለነገ ምንም አላሰብንም ሁላችንም ለራሳችን የህሊና ፀሎት ያስፈልገናል 😢😢😢

    • @melukongio5148
      @melukongio5148 Месяц назад

      እረ አይባልም ማሚ

    • @qonijitiguyaGuya
      @qonijitiguyaGuya Месяц назад

      የአድ የመሃይም ሰው ፅሁፍ

    • @lubabayimam4598
      @lubabayimam4598 Месяц назад

      @@qonijitiguyaGuya
      አንብበሽ ሀሳብ ስለሰጠሽ ብቻ አመሠግናለሁ

  • @TagYdh
    @TagYdh Месяц назад

    በጣም ያሳዝናል እንኳን ሰው መሬትም ላካ አንድ ቀን ትከዳለች😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-bg2ko1yd1v
    @user-bg2ko1yd1v Месяц назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እህህህ

  • @BekeGedano
    @BekeGedano Месяц назад

    በጣም ያማል
    ልብ ሰበር ነው፣፣፣፣

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 Месяц назад

    እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ጋርይሁን !!!

  • @BonikoliMenamo
    @BonikoliMenamo Месяц назад

    Geta hoyi mareni😢😢😢🤲🤲🤲😭