የጅብሰም እና ቻክ ስራ-gypsum and chalk work| Ethiopian construction works አሪፍ የስራ አይነት@coaster media

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • #home design #construction #work #ethiopia #የጅብሰም እና #የቻክ ስራ #ethiopianmusic #donky tube #comedy #movie #film #dinklijoch #drama #comedy#eshetu #video #ethiopianentertainment #balagerutv #ebs#abelbirhanuየወይኗልጅ2 #zeehabesha

Комментарии • 75

  • @gddfds520
    @gddfds520 Год назад +7

    በጣም አሪፍ ነው ጅብሰን ቤት ሲቀባ የቦለኬት ቪላ ቤት ነው የሚመስለው በርቱልን

  • @user-pe4qz1qz6b
    @user-pe4qz1qz6b Год назад +9

    የሰሩ እጆች ኑፁህናቸው ስላሳያችሁን እናመሰግናለን

  • @Danatube721
    @Danatube721 Год назад +6

    የማየን ቤት አገር ስገባ ራሴ እሰራላታለሁ ግድግዳውን ቀላል ነው ስላሳያችሁን እናመሰግናለን

  • @wowholyhome4528
    @wowholyhome4528 5 месяцев назад

    Thanks for sharing

  • @madinachanel6313
    @madinachanel6313 Год назад +1

    በርቱ

  • @HanaWuletawtube
    @HanaWuletawtube 2 года назад +1

    Waw betam arif new wedime

  • @kwtkwt8235
    @kwtkwt8235 2 года назад

    ዋውውው በጣም ቆዦ ስራ ነው

  • @Azopmedia
    @Azopmedia 2 года назад

    ዋው በጣም አሪፍ ነው

  • @aahmed6426
    @aahmed6426 Год назад

    👍👍👍ዋዉ

  • @user-tb5fu1sf8z
    @user-tb5fu1sf8z Месяц назад +1

    በርቱምርጥሥራነዉ

  • @nomore7276
    @nomore7276 2 года назад +1

    big respect

  • @adeswarqu3420
    @adeswarqu3420 Год назад

    በጣም ቆጆ ነ

  • @raheltube5454
    @raheltube5454 2 года назад +1

    ሸጋ ነው በርቱ ቀለም ቅብ አሳዩን

  • @bitanyabinyam7233
    @bitanyabinyam7233 2 года назад

    interesting

  • @bayushmekonen
    @bayushmekonen 8 месяцев назад +1

    Wedem e 50 korkoro sent birr yebekal please negregn

  • @EyasuMulugeta-xq9sd
    @EyasuMulugeta-xq9sd Год назад +1

    ከመጀመርያ ጀምሮ

  • @brhansenbeto7774
    @brhansenbeto7774 Год назад +4

    እንወጃችኃለን እናመሰግናለን የሰጋቶራው ሰራሰ እንዴት ነው ይህ እንደማየው የጭቃ ቤት ነው በጂብሰም ቅርፃቅርፅሰ ማረግሰ ይቻላል ወይ? ጣራው ከምን የተሰራ ነው ቆርቆሮ አይመሰልም ብታሰረዱን እናመሰግናለን

    • @coastermedia45
      @coastermedia45  Год назад +1

      በቅርቡ እናቀርበዋለን

    • @tig-dm8pb
      @tig-dm8pb Год назад

      ​@@coastermedia45መልስልኝ ውስጡ ሳይለሰን በምርግ ብቻ ጅብሰም ማድረግ ይቻላል😢😢?!

    • @coastermedia45
      @coastermedia45  Год назад +1

      @@tig-dm8pb አዎ በደንብ ይቻላል ግን ምርጉ በደንብ ተሞልቶ መመረግ አለበት፡ ይሄኛው የእኛ ቪዲዬ ምርግ ብቻ ነው

    • @tig-dm8pb
      @tig-dm8pb Год назад

      @@coastermedia45 እሽ ለ 40/ ቄርቆሮ ስት ብር ይፈጃል ሳይለሰን ከሆነ ጅብሰም ብዙ ይፈጃል ይላሉ ያኔ ከማስለሰን በላይ ይሆናል እዲ

    • @coastermedia45
      @coastermedia45  Год назад

      ቀጣይ ቪዲዬ እንሰራለን-ለብሎኬት እና ለጭቃ ቤት የሚሆን ጠቅላላ መረጃ እናቀርባለን

  • @user-jg6km3by9x
    @user-jg6km3by9x 3 месяца назад

    እስኪ ወንድሜ መልስልኝ እኔ ቤት እያሰራሁኝ ነበር እናም ቀለም ሊቀባ ነው ጂብሰም እና ጀሶ ይለያያብ እደ የትኛው ነው ውዱ ሲቀጥል ብዙ ብር የሚወስደው የቱ ነው

  • @Feliyatube
    @Feliyatube Год назад +1

    ስንት ጌዜስ ይፈጃል ተሰርቶ ለመድረቅ

  • @April_2144
    @April_2144 10 месяцев назад +1

    ሰጋቱራው ለምንድነው?

  • @Sarahussen-vf5kp
    @Sarahussen-vf5kp 11 месяцев назад

    Selek

  • @Tube-xf6sr
    @Tube-xf6sr 2 года назад +1

    yenatn aedrshe eflgalhue bemarm

  • @muluadammoges9576
    @muluadammoges9576 Месяц назад

    ጂብሰም ከተደረገ በሗላ ቀለም መቀባት ይቻላል ወይስ አይቻልም

  • @lobabaali5497
    @lobabaali5497 Год назад

    ለዘጠናቅጠል ቆርቆሮ ስትኪስ የባቃል ጂብሰም

  • @user-wk1td5tf6q
    @user-wk1td5tf6q Год назад +1

    የት ናችሁ ማሰራት እፈለጋለሁ

  • @user-fv2rs4je9p
    @user-fv2rs4je9p Год назад

    ሰጋቶራው እንዴት ነው እሚቀላቀሐው

  • @seidkedir9590
    @seidkedir9590 Год назад

    የሰጋቱራውን አሰራር ልቀቁልን ውዶችየ

  • @brqatefera2914
    @brqatefera2914 Год назад +1

    ቁጥርራችሁንአሥቀምጠልንሢ

  • @JannathJannath-cs7kp
    @JannathJannath-cs7kp 3 месяца назад

    ለ74ካሬ ሰት ቻክ ይበቃል

  • @user-jh3cu9tb5s
    @user-jh3cu9tb5s Месяц назад

    የመቸነው

  • @fekryoutube2283
    @fekryoutube2283 4 месяца назад

    ባስቀመጣችሁት ስልክ ደውዬ ነበር ቴሌግራ አይሰራም

  • @janomtube559
    @janomtube559 2 года назад +1

    አዳዲስ ስራዎችን እንጠብቃለን

  • @user-cc5ot2ls2q
    @user-cc5ot2ls2q Год назад +1

    ሳጋቱራ ከምን ነው እሚሰራው ጥቅሙስ ለምንድነው መልስልኝ

    • @coastermedia45
      @coastermedia45  Год назад +1

      ጣውላ ቤት ይገኛል እና የመጀመሪያ የጀሶ ስራ ስትሰራ ከጅብሰም ጋር ቀላቅለህ ታቦከዋለህ ከዛ በላዩ ላይ ንፁህ ጀሶ አቡክተህ በመስራት የጅብሰም ወጪን ትቀንሳለህ።

    • @user-xc9xt4vp8s
      @user-xc9xt4vp8s 11 месяцев назад

      @@coastermedia45 ሰጋቱራ ባይኖርውስ ችግር አለው ውበቱም ሆና ጥንቃሪው ልዩነት አለው ሰጋቱራ ባይኖርው

  • @tafachernt7105
    @tafachernt7105 Год назад

    ሰጋቱራውስ

  • @demisashine7908
    @demisashine7908 Год назад +1

    ቀለም የተቀባ ግድግዳን በዚያው ላይ ቀጥታ ቻክ ማድረግ ይቻላል ወይ

    • @coastermedia45
      @coastermedia45  Год назад +1

      1 እጅ ከቀባኸው በዋላ በላዩ ላይ መደረብ እንጂ ቀጥታ ቻክ አይደረግም

    • @demisashine7908
      @demisashine7908 Год назад

      @@coastermedia45በመጀመሪያ ለሠጣችሁኝ ፈጣን ምክር በጣም አመሠግናለሁ ።
      ቤቴ ቀደም ሲል ከ6 አመት በፊት ነበር ቀለም የተቀባው እናም አሁን ግርግዳውን ቻክ ለማድረግ 1እጅ ቀለም ቀብቼ ቻክ ማድረግ እችላለሁ ማለት ነው ?

    • @coastermedia45
      @coastermedia45  Год назад +1

      የጭቃ ቤትከሆነ ቀለሙ መፋቅ አለበት
      የብሎኬት ከሆነ ግን ቻክ ማድረግ አይቻልም ቀለም መቀባት እንጂ

  • @Habtam837
    @Habtam837 13 дней назад

    52 ቆርቆሮ የጭቃ ቤት የግድግዳ ጅብሰም ለማሰራት ባሁኑ ጊዜ 2016 ነሐሴ 18 ስትይፈጅ ይሆናል እኔ ራያ አካባቢ ልጅ ነኝ ወሎ ወልድያ ጎብየ ለማስረዳት ያክል ነው እዳታልፈኝ ወንድም መልስልኝ እባክህ አቄው እድገባበት😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤

    • @coastermedia45
      @coastermedia45  13 дней назад +1

      ስንት ክፍል ቤት ነው?

    • @Habtam837
      @Habtam837 9 дней назад +1

      @@coastermedia45 ሶስት ክፍል ነው ሰርቢስ ነው ወንድም❤❤❤❤

  • @Hayat000-co1ik
    @Hayat000-co1ik 7 месяцев назад

    የባለሞያ ስልክ አስቀምጡልኝ

  • @zemzemmuhammed6820
    @zemzemmuhammed6820 Год назад +1

    የት ሀገር ናችሁ ማሰራት ፈልጌ ነዉ የፕላስቲክ ኮርኔስ ነዉ የምፈልገዉ መልስ እፈልጋለሁ

  • @RutNasor
    @RutNasor 5 месяцев назад

    ጅብሰ ዋጋው ስንት ነው ግን

  • @lidiya727
    @lidiya727 Год назад

    ያምራል እኔም ላሰራ ነው ወጩ እንዴት ነው

    • @coastermedia45
      @coastermedia45  Год назад

      ቀላል ነው
      የጭቃ ቤት ከሆነ የተፈጨ ሰጋቱራ ጨምረው የሚሰሩ ባለሙያዎች ስላሉ ቀለል ይላል

    • @lidiya727
      @lidiya727 Год назад

      @@coastermedia45 እሺ አመሰግናለሁ ወንድም አዎ የጭቃ ቤት ነው

    • @zemzemmuhammed6820
      @zemzemmuhammed6820 Год назад

      @@coastermedia45 ቁጥር አስቀምጡልን

  • @coastermedia45
    @coastermedia45  Год назад

    ስለቦርድ አመራረት እና ተየያዢ የሆኑ ቪዲዬችን ለማየት
    ☞ruclips.net/video/Lb2TosHnbIo/видео.html እንዲሁም ስልክ ቁጥር 0945559128

  • @Feliyatube
    @Feliyatube Год назад

    እናመሰግናለን ወንድም እኔ የእናቴን ቤት ማሰራት እፈልጋለሁ የጭቃ ነው ግርግዳው ቀለም አለው ምንድነው ማድረግ ያለብኝ

    • @tig-dm8pb
      @tig-dm8pb Год назад

      ቀለም ካለው ጅብሰም ምን ይሰራልሻል ይሄኮ ከቀለም በፊት የሚቀባ ነው እደዚህ አይቀርም ቀለሙን ቀይሪ

    • @user-dc6jq1ey8q
      @user-dc6jq1ey8q Год назад

      ቀለሙን በኬምከል አስፈቀፍቂዉ

  • @user-ed4wu1vh9m
    @user-ed4wu1vh9m 6 месяцев назад

    ጥያቂ የተለሠነቤት በጂምሠም ማሠራት አይቻልም ይቻልል የኔተለስኖአል

    • @coastermedia45
      @coastermedia45  6 месяцев назад

      ብዙም አይመከርም ግን ቢሰራ ችግር የለውም አሊያ ልስኑን መፈግፈግ

    • @user-zh2li7mt8q
      @user-zh2li7mt8q 2 месяца назад

      ምን ይሆናል የኔ የተለሰነው ላይ የቀቡት​@@coastermedia45

  • @user-ti1vh3op7d
    @user-ti1vh3op7d Год назад

    ወንድሜ የግድግዳ ጂብሰም ላሰራ ፈልጌ ዋጋው ውድ ነው 70 ቆርቆሮ 65 ሺ 70 ይላሉ ስለዚህ ጂብሰሙ ይቅርና ጀሶ ተቀብቶ በልስኑ ላይ ቀለም ይቀባ አሉኘ ከጅብሰሙ ጋ ልዩነት የለውም ተመረጭ ነው አሉ ምን ትመክረኛለህ ችግር የለውም ልዩነቱትስ ምንድነው ?

    • @Faeza852
      @Faeza852 10 месяцев назад

      ላ ጅብሰም አስቀቢ ቤተሰብ ለማይረባ ብር ቅናሽ ይፈልጋሉ ልዩነት አለው በጣም

  • @sofiyasofiya708
    @sofiyasofiya708 Год назад

    ስልክ ቁጥር

  • @Kawasaki0614
    @Kawasaki0614 Год назад

    ጋነጋነዐዐነጕቿጌቿቿሀሀቻቻቻሸሸጌሸዐነዐነዐነዐነዐጕጕጋቻጌቻጌቻክርጌሸሸሀነርልርነዘዕጋቻረዪክ̃ዪየዪየዪየየየዐዪዪዪቻቻጋቻጋነጋነክነክነጌሀነጌዕጌርቻጌኗጌኗክኗክክቻክነረነነክ̃ክ̃ዪዐቻጌዕጋነጌነክልልዕዕረቻክቻጌቻሁዪጕቿሃሠቿዪጎዐፕኗቻክነጌነጕረዕክ̃ቻጌነረነ

  • @megnotleykun6225
    @megnotleykun6225 Год назад

    Address? Contact?