የጂፕሰም ቻክ አሰራር እያንዳንዱ እስቴፕ! Local Gypsum Chuck work and its every step. Construction for beginners.
HTML-код
- Опубликовано: 14 окт 2024
- Give us a call if you have a house for sale +2519-88-88-55-65
ቤት ለማሰራትም ሆነ ለማማከር በዚህ ስልክ ይደዉሉ Here is my company profile and info if you are looking to build house
phone no +2519-37-72-38-64
Email - yaru7890@gmail.com
Construction for beginners.
የቤትም ሆነ የህንፃ ግንባታን ለማድረግ ለሚያስብ ኢትዬጵያዊ ሁላ የተዘጋጀ ምንም የኢንጅነሪንግም ሆነ የግንባታ እውቀት ባይኖሮትም ፣የሀገሪቱዋን ነባራዊ የሪል እስቴት ሲስተም ባያውቁም ፥ ከዩኒቨርስቲ ተመርቀው ወተው ምንም አይነት በእውነተኛው አለም ላይ የተመሰረተ እውቀት ስለሌሎት ስራውን እንዴት በፍጥነትና በቀላል መንገድ እለምደው ይሆን ብለው ለተጨነቁ ፥ ከሀገር ውጪ እየኖሩ ለፍተው ሰርተው ባጠራቀሙት ጥሪት ወደሀገር ውስጥ ገብተው ለመስራት ሲያስቡ ስለሀገሪቱዋ ሪል እስቴት ገበያ አለማውቆ ከዛም አልፎ የቢዝነስ ስነምግባር በሌላቸው ኮንትራክተሮችና ደላሎች ገንዘቦን መበላትን ማስወገድ ከፈለጉ ያያ ኮንስትራክሽን ዩቲዩብ ቤተሰብ አባል ሆነው የኮንስትራኽሽንና የሪል እስቴት መሰረታዊ እውቀቶን በማሳደግ ከአላስፈላጊ ውጣውረድ፥የገንዘብና የጊዜ ኪሳራ እራሶን በመጠበቅ የተመኙትን ማንኛውንም የህንፃ ግንባታ ያለድካም ያለገንዘብና ጊዜ ኪሳራ በስኬት በቀላልና በፈጣን መንገድ ያጠናቁ !
Please contact me using my email: yaru7890@gmail.com or on telegram using this username:@Yaya0102
Yaya Construction is a full-service construction company serving clients in their residential and commercial construction needs. We specialize in demolitions, renovations, remodeling, site work and new construction projects with an emphasis on quality and customer satisfaction. We provide efficient and precise construction services to build living and work environments that our customers can be proud of. From initial conception to design and construction, our experienced staff will be working hard to create your vision.
construction for beginners is very helpful for engineers that are just graduated from construction it helps them how the system in Ethiopia works on a real site. if you are not already subscribed to my channel. make sure to click the link below and drop me a subscribe and comment on the videos to see what you feel about the course.
------------------------------
Ascent by LiQWYD
/ liqwyd
Creative Commons - Attribution 3.0 Unported - CC BY 3.0
Free Download / Stream: bit.ly/3NralU5
Music promoted by Audio Library bit.ly/48lRvWN
------------------------------
🎵 Track Info:
Title: Ascent by LiQWYD
Genre and Mood: Dance & Electronic + Inspirational
---
🎧 Available on:
RUclips:
• LiQWYD - Ascent [Official]
SoundCloud:
/ ascent
RUclips Music:
• LiQWYD - Ascent [Official]
---
Please don't forget to Like, Share and Subscribe to our Channel👇www.youtube.co....
🔽🔽🔽🔽✅FOLLOW ME 🔽🔽🔽🔽
Facebook: / yared.yilma94
ጎበዝ በርታ ❤❤❤❤❤❤❤❤ለወጣቱ ስልጠና በvideo መልክ ብትሰጥ ይበልጥ መልካም ነው።❤❤❤❤❤❤
በጣም አመሰግናለሁ ጥሩ ትምህርት ናው እየተጠቀምኩበት ናው ለቤቴ🎉🎉🎉🎉🎉
I'm construction managment student thank you really i aperciate you so much for this kind of content.
በጣም ኣመሰግናለዉ በርታልኝ ወንድሜ በጣም ጥሩ ትምርት ነው የሰጠሀኝ
ያያ(ወንድሜ) እንኳን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሰህ!!
Enkuan abro adresen wendeme melkam beal
Please make a video about prime coat( gypsum chuck directly on HCB) please….. tell us anything you know about it
Thank you for your time
በጣም እናመሰግናለን
መርዳት ትችላለ እባከ
General finishing work training ትሰጣለህ ወይ?
Very helpful! Thanks
nice and brief explanation. 10Q. Brother
I love your video .
በጣም ደስይላል ግን እኔም ማሰራትእፈልግነበርግን
Good job bro
Can you please make a video about how to get construction works for beginners
ከቻክ ጅብሰን ቦርድ ይቀድማል ? አመሰግናለሁ
Awo yekedmal
የት ነው ያላችሁት ለኔ ቅርብ ከሆናችሁ ኮርኒስ እና የመሬት ሊቀ የግድግዳ ጅብሰም አሰራለሊ
እስኪ አድስ አበባ ውስጥ የአርክቲክ ዲዛይን ስራ እና አጠቃላይ የፊኒሽንግ ስራ ት/ቤት ካላ ንገሩኝ እስኪ መማር ፈልጌ አጣሁ
Thanks!!!
Please post the price lobur 1m2 plastering, hcb work , Gypsum
I REALY LOVE THIS JOB. BUT I AM WORKING @ GOVERNMENT OFFICE AS IT EXPERT. IF I GET THE CHANCE I WANT TO WORK AS A PART TIME JOB WITH YOU. 10Q
ወንድሜ ዬታኛዉ ይሸለል ከቻክ ኢነ ግርፋ ንጋራኝ
ቻክ ከተደረገ በኋላ ቀለም እንዴት ይቀባል
ፊኒሽግ ማሰራት እፈልጋለው ቁጥርህን?
ቻክ ማለት በፊት ኖራ የሚባለውን ነገር የተካ ነው? ስለሆነ ነገር ስታስተምሩ ስለዛ ነገር ምንነት እና ጥቅም አብራርታቹ ብትጀምሩ አሪ ነው፣ በተረፈ በርቱ
10/08/2016 - 28/11/2016
ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡
Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils.
አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
ወድሜ እኔ ምርጥ ባለሙያ ቤቴን ማሰራትእፈልጋለሁ ቤቴ ደሴ መስመርስልክህን ላክልኝ
ok
Nice ❤❤❤
How much the price of gypsum chuck per square meter?
It's Good work and if I want you I will call for work and we can work together..
የተለሰነ ቤት ቻክ ማረግ ይቻላል እንዴ ወንድም
Awo
How about WGN?
ቻኩ ተሎ አይደርቅም ወይ?
china board ahun laye mn yahl yehonal ena yet aggnalew negergne pls
ፒያሳ yenoral around eliana hotel akababi
የትኛው የቻክ product አሪፍ ነው?
Mg
ስለ ኢፖክሲ አሰራር አስተምረን?
check out our telegram channel @yayaconstruction
Selam new bro be online taseletnalachuh ende plz slk
Please leave your phone number here we will let u know when we launch the website
ግን ደሴመስራት ትችላላችሁ
@@HamudiJemil awo enseralen Please give me a call 0937723864
ቶሎ ቶሎ እየደረቀብኝ ተቸገርኩ እና ምን ላድርግ
@@yadelsirak3451 bezu atabuka weyem yemtetwkemewn gypsum brand keyer
የት ነህ
ወሎ ትሰራለክ
ለ74ካሬ ስት ቻክ ያስፈልጋል
30_35
እኔ ካንተ ማውራት እፍልጋሎ የኔ ውንደም ሰልክ ላክልኝ
Sure 0937723864 call me on work hours pls
ይቅርታግን መልስአትመልስልንም
Betamnewyemamesegnew
Or make a video
Memasel kere ende.
Aymaselem
አታሰለጥኑም
እባክህ ሰርቸ አላውቅም መሥራት እፈልጋለሁ አናግረኝ
አታሰለጥኑም
አታሰለጥኑም
@@BirukAbebe-f2h እናሰለጥናለን call us 0937723864