"አለ ጊዜ"፦ ናትናኤል ወልደ አብ - ለውይይት መነሻ ጽሑፍ አቅራቢ - ምሕረት ደበበ (ዶ/ር) | ሕንጸት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 8

  • @Jesus_is_love7777
    @Jesus_is_love7777 2 месяца назад +1

    ዋው በጣም ግሩም ግምገማ ነው ዶክተር ቅን ሰው ነህ እግዜር ይባርክህ!

  • @ewnetyasarfal
    @ewnetyasarfal 10 месяцев назад

    በከቨሩ ላይ ብቻ እንኳን የተናገራቸው ነገሮች አንደኛ!!!🥰🥰

  • @hanatesfaye1604
    @hanatesfaye1604 10 месяцев назад

    ተባረኩ😊😊😊

  • @BiniamDesta-r7u
    @BiniamDesta-r7u 10 месяцев назад

    Thanks hintset!!programu lay indet mesatef yichalal botawus!!

    • @HintseTube
      @HintseTube  10 месяцев назад

      እናመሰግናለን!
      ይህን ወርኀዊ መርሐ ግብር፣ ወር በገባ በመጀመሪያው እሑድ፣ በ9 ሰዓት፣ ሳር ቤት በሚገኘው የኢትዮጵያ ሥነ መለኮት ደኅረ ምረቃ ት/ቤት (EGST) መሰብሰቢያ አዳራሽ መካፈል ይችላሉ። የበለጠ ተሳትፎ ለማደረግ፣ የመጽሐፍ ክበቡ አባል የሚያደርግዎትን የሚከተለውን ሊንክ ይጫኑና ይመዝገቡ:-
      hintset.org/forum/book-club/membership/

  • @elizabethtekle3833
    @elizabethtekle3833 11 месяцев назад +2

    ሕንጸቶች ስለ መልካም ተግባራችሁ አመሰግናለሁ። የተወሰኑ መጽሐፍ ግምገማ ላይ ተገኝቼም ደግሞ ያለፈኝን በሚድያችሁ አዳምጬ አውቃለሁ። ሁሌም ቅር የሚለኝ ገምጋሚዎች በሚሰጡት አስተያየት ላይ ስብዕናን የሚደፍሩ ለአዕምሮ የማይጠነቀቁ ነገን እንዳይደግም የሚያጨነግፉ የሚመስሉ አስተያየቶችን የሚሰጡ ሰዎች አሉ። ድፍረታቸው ያማል።
    የዛሬው ግን በተቃራኒው የቆመ ነው። ማበረታታት ያለበት፣ የቃላት መረጣዎች ያሉበት፣ በጎውንም ሆነ ሊታረም የሚገባውን ሀሳብ ያቀረበበት መንገድ በጣም ስልጡን የሆነ ቢችል ከሱ ተምረው እስኪሰለጥኑ ድረስ እሱ ብቻ ምነው በገመገመ? የሚያሰኝ ገምጋሚ ነው ዶክተር ምህረት ደበበ።
    እና ቀጣይ ገምጋሚዎች ከዚህ ተምረው አቀራረብ አሳምረው ይቀርቡ ይመስለኛል ። 🙏🙏🙏
    ዶክተርን በጣም ላመሰግን እወዳለሁ። 🙏❤🙏

  • @AmexDend
    @AmexDend 11 месяцев назад

    ❤❤- በጣም ደስ የሚል ግምገማ። አቀራረቡም ጭምር።

  • @johnsonejigu-TV_2000
    @johnsonejigu-TV_2000 11 месяцев назад +2

    ግሩም ጥልቀት ያለው ግምገማ፤ የደራሲውን ምልከና ስነ ልቦና፣ የመጽሐፋን ስነ ጹሑፋዊ ይዘትና ጭብጥ ያመዛዘነ። ለደራሲው ብቻ ሳይሆን ለሐያሲያንም ምሳሌነት ያለው አክብሮትና ትህትና የተላበሰ ድንቅ አቀራረብ ነው። ዶ/ር ምህረት እናመሠግናለን።