"አለ ጊዜ"፦ ናትናኤል ወልደአብ (ልጅ ናቲ) - የታዳምያን ውይይት | ሕንጸት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • በሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ፣ በጥቅምት ወር ለውይይት ቀርቦ የነበረው "አለ ጊዜ" የተሰኘው መጽሐፍ ግምገማ ሁለተኛው ክፍል እንደሚከተለው ቀርቧል።
    --
    በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- / hintset
    ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- t.me/hintset
    ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- / hintsetube
    ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- www.hintset.org

Комментарии • 7

  • @barnabaszemene7530
    @barnabaszemene7530 9 месяцев назад +2

    ወንድማችን ናቲ እንኳን ተረፍክልን! እንኳን ለሌሎች መትረፍ ምክንያት የሚሆን መጽሐፍ ጻፍህልን! ያቆመህ እና እንዲህ ያበሰለህ የእግዚአብሔር ጸጋ ይመስገን! በሚቀልህ መንገድ ትልቁን ምሕረቱን ተርክ! ሰዎች እንድታደርግ የሚፈልጉትን ሳይሆን ያደረገልህን ተናገር፣ ያኔ የደከሙ ይበረታሉ፤ የሳቱ ይመለሳሉ! አንተ ያልቻልከውን ያስቻለህ ላይ አተኩር! ዘመንህ ይባረክ!

  • @bizuayehujemanehwoldesenbe5956
    @bizuayehujemanehwoldesenbe5956 9 месяцев назад +2

    ለተነሱ ጥያቄዎች ብስለት ያለው መልስ በመስጠታችሁ ደስ ብሎኛል!!! Lig Nati keep it up!!!

  • @hanatesfaye1604
    @hanatesfaye1604 9 месяцев назад +1

    ልጅ ናቲይ መልስክ እራሱ ሚገርም ነዉ ካለፍክበት መንገድ ያገኘከዉ ብስለት ይደንቃል❤❤❤❤❤

  • @AmexDend
    @AmexDend 10 месяцев назад +1

    ❤❤ - በጣም ደስ የሚል ውይይት። በልጅ ናቲ እና በዶ/ር ምሕረት የተሰጡት መልሶችና አስተያየቶች አሪፍ ናቸው።
    ስለ ናትናኤል፦ ዮናታን (ብሉይ ኪዳን/ዕብራይስጥ)፤ ናትናኤል (አዲስ ኪዳን/ግሪክ) - ዮናታን/Jonathan (Jehovah, gift); Nathaniel (El=God)

  • @exoduseritrea614
    @exoduseritrea614 10 месяцев назад +1

    እንግሊዘኛ ጎበዝ ትመስያለሽ
    ክክክ ካንቺ በፊት የተናገረውን አደምጠሽዋል እመቤቱቱ!?

    • @AmexDend
      @AmexDend 9 месяцев назад

      😢😢 - እርስዎስ ጌታው? የጻፉት ኮሜንት በሚያንጽ/በሚያስተምር መንፈስ ነው? (ማቴ-፯፥፫-፭)።
      ... እንግሊዘኛ ደብልቆ መናገር "እመቤቱቱ" ባልካት ቆንጅት እኅታችን ኣልተጀመረ /for that matter, ዶ/ር ምሕረት እንግሊዝኛ ደባልቆ መናገርን ተችተውበታል - ድጋሚ ቢሰሙት "ጌታው፣ ጌቲሻ .../
      - ይህንን ብዬ ግን፦ if you have the courage ይቅርታ ማለት ይቻላል - አለበለዚያ አዲዮስ ብሮካ

    • @exoduseritrea614
      @exoduseritrea614 9 месяцев назад

      ክክክ ዶ/ር ምህረት ምንድነው እንዴ ለራሱ ቋንቋ ክብር የሌለው ደግሚ የአፍሪካ ሊሂቃን ማህበር ሰብሳቢ ማለት የአፍሪካ ችግር አይደለም የኢትዮጵያን ክብር መቀመቅ የመክተት አባዜ የተናወጠው የቤት መንግስት አሽቃባጭ ነው። በእርግጥም ነው።
      አንድ መጽሓፉ ላይ ስንክሳር የምትባልን የአገሩ ልጅን እንዴት አድርጎ ከኤርትራዊው ወጣት ጋር እንደ ሰፋት አላስተዋልክምን!? የወያኔን ሌጋሲ አስቀጣይ ነገር ነው።
      #ከማይን-ሴት መጽሓፍ ቅዱስ ይልቅ ያነቃል
      "በእውሮች አገር አንድ አይን ብርቅ ነው" አሉ