"ቤት ያጣው ቤተኛ"፦ ዮናስ ጎርፌ | የታዳሚያን ውይይት | ሕንጸት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • በሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ አዘጋጅነት ለውይይት የቀረበው "ቤት ያጣው ቤተኛ" የመጽሐፍ ግምገማ የጥያቄና መልስ ክፍለ ጊዜ እንደሚከተለው ቀርቧል።

Комментарии • 50

  • @redietwolde4341
    @redietwolde4341 2 года назад +7

    በቀረበው argument በጣም አዝኛለሁ:: ሁሉም ከደገፈው እና ካመሰግነው ማነው ሚቃወመው?! ልክም ይሁን አይሁን ዘፈንን ቤተክርስትያን መቃወሟ ለቤተክርስቲያንም ለእግዚአብሔር ክብር ያስገኘውን ጥቅም ብቻ እንኳን በማንሳት መሞገት ይችሉ ነበር:: የመፅሐፍ ግምገማ ሳይሆን የመፅሀፉ የድጋፍ ስብሰባ ነው የመሰለው:: ሀሳቡን challenge ማድረግ ካልቻላቹ መጀመሪያውኑ መቃወም አያስፈልግም ነበር::

  • @bibletruthreformed
    @bibletruthreformed 6 месяцев назад +1

    I agree with you Yonas Gorfe 💯 %

  • @bihonegndemena2438
    @bihonegndemena2438 Год назад +1

    I learn a lot from the discussion; thank you all.

  • @melesemelye1652
    @melesemelye1652 Год назад +1

    ዮኒ አይን ገልጠሀል ለድፍረትህ በጣም በጣም አመሰግናለሁ።

  • @barkottube3112
    @barkottube3112 8 месяцев назад

    reta feedbacks after the time of 1:00 was very interesting and core point. thanks Reta and Hintset

  • @amanuelgizaw5557
    @amanuelgizaw5557 2 года назад +5

    ጌታ ይባርክህ ዮናስ ሀሳብህን እደግፍሀለሁ

  • @asefnak4764
    @asefnak4764 7 месяцев назад

    Thanks ke zare jemere zefen esemalehu lemelu tiru weyeyet newu, gen chegeru nege yonas gorfe newu yasasategn malet anchelem

  • @adaneasnake8969
    @adaneasnake8969 2 года назад +3

    አስደናቂ ውይይት ነው። ዮናስ እና ሳራ ማብራሪያችሁ ግሩም ነበር።

  • @abinetmasse820
    @abinetmasse820 2 года назад +10

    ዘፈን ኃጢአት መሆኑ ለጥያቄ መቅረብ የሌለበት ጉዳይ ነው ።እንግዲህ ዋጠው ዘፈን ኃጢአት ነው ። ኢየሱስ ያጠበን ከዘፈንም ነው ።ይህ የ"መረዳት" ጉዳይ ስለሆነ በክርክር አይሆንም ።

  • @edenalemayehu1003
    @edenalemayehu1003 11 месяцев назад +1

    Yonas Gorfe may God bless U for Ur non hypocritical stance

  • @emanuelwoubshet2887
    @emanuelwoubshet2887 Год назад +1

    የጳውሎስ ፈቃዱ አስተሳሰብ እንዲ የወረደ ነው ብዬ አላስብም ነበር
    ዘፈንን logical ለማድረግና Protestantን በሙሉ ዘፋኝ ለማድረግ የተሄደበት ርቀት ያሳዝናል😭

  • @user-wp3lz9xi3r
    @user-wp3lz9xi3r Месяц назад

    ለኔ ቤት ያጣው ቤተኛ መንፈስቅዱስ ነው ፣
    ያለባለቤቱ ኡይነድም እሳቱ እንዲሉ ፣
    ያለ መንፈስቅዱስ የእግዚአብሔርን ስራ መስራት አይቻልም ፣ይሄ ሁሉ አጀንዳ ስብሰባ ክርክር ፍልስፍና የሰው እውነት ፣የትውልድ ታሪክ ማበላሸት ነው
    ይልቅ ባለቤቱን እንጋብዘው ሁሉ ውብ እንዲሆን
    ተመልሶ ይምረናል፣ ሁላችንም ጌታ ይባርካችሁ ፣

  • @abenezerkebede9429
    @abenezerkebede9429 2 года назад

    Nice & thought provoking. . .. ..It would be nice if you keep important comments from the audience intact ( Pr. Merawi's comment was so helpful if you keep it as it's).

  • @tadessetekalgen2351
    @tadessetekalgen2351 2 года назад +9

    ዘፈን እና ምዝሙር ሁለቱንም የምንሰማውን መምረጥ እለብን ሁሉ ዘፈን መጥፎ እይደልም ሁሉ መዝሙር ጥሩ እይደለም Therefore we have to be selective what we hear

  • @user-kc4zi6ot7k
    @user-kc4zi6ot7k 6 месяцев назад

    እኛ፡በመዝሙር፡ጌታ፡አምልከን፡መች፡ጨረስንና፡ነው፡ወደዘፈን፡የምንመጣው፡ካለቀብን፡ንሥሀ፡እንግባ፡ባጭሩ፡ዜማ፡ለክርስቶስ፡ብቻ፡አድርገን፡ሌላውን፡በግጥም፡እና፡በመሣሠሉት፡ጽነ ጽሑፍ፡እናቅርብ።

  • @user-wp3lz9xi3r
    @user-wp3lz9xi3r Месяц назад

    ሆኖም በደረስንበት በዚያ እንመላለስ፣

  • @lemma4223
    @lemma4223 2 года назад +1

    I expect that you will name me narrow and fanatic, The song and hymns that mentioned in Eph5:18 is the result of The fullness of Holy Spirit that will give us crystal clear insight, the secular songs are result of demonic power

  • @newchannel92
    @newchannel92 8 месяцев назад

    Though "revellings" describes wild partying that should be avoided by Christians, it doesn't mean that Christians can't attend parties. The Bible is warning against gatherings that feature gluttony, drunkenness, lewdness, and a sort of out-of-control behavior. When the Holy Spirit dwells inside a Christian, such partying opposes the Spirit and His fruit.

  • @tebibu6963
    @tebibu6963 8 месяцев назад

    ገላትያ 5:21 ላይ ላለው "ዘፈን" የሚለው ቃል የለም ለተባለው:-- በእንግሊዝኛው ከተጠቀሰባቸው ቃላት አንዱ እንዲሕ ተብራርቶ አገኘሁት (ታውቁታላችሁ ብዙዎቻችሁ -ግን ዘፈን አለ አለማለታችሁ ትንሽ ገረመኝ)
    revellings;
    excess in feed, nocturnal riotings in eating, drinking, dancing, singing, chambering and wantonness. The Syriac version renders it, (armz) , "lascivious singing"; and the Arabic version, "songs" which are a part of the nightly revels: and such like which are of the same nature and kind; so the apostle shuts up the account, it being too tedious to give an enumeration of all the works of the flesh; nor was it necessary, judgment may be made of the rest by these; nor might it be so proper, since the carnal heart is but the more pleased with, and irritated by, the mention of evil things:

  • @newchannel92
    @newchannel92 8 месяцев назад

    What are revellings in the Bible?
    The word "revellings," meaning "letting loose" or "going wild" in the original Greek (komos), is translated different ways in various versions of the Bible.
    The King James Version translates komos as "revellings." The NKJV has "revelries;" the NIV and ESV use "orgies;" the ISV has "wild celebrations" or "wild partying;" and the NASB has "carousing."

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 3 месяца назад

    አልገባኝም ዝፈኑ እያለ ነው

  • @habtishjenbola367
    @habtishjenbola367 2 года назад +1

    የመጨረሻ ግቡ ምንድ ነው????

  • @kilokalas2773
    @kilokalas2773 2 года назад +2

    As Luther boldly challenged the catholic establishment Yonas Gorfe is doing the same against Ethiopian Protestant churches.

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 2 года назад +1

      More grease to his elbow/ laptop not just protestant but to orthodox and muslims too

    • @asefnak4764
      @asefnak4764 7 месяцев назад

      What Luther did was all related with salvation what this guy doing is totally useless and unrelated with salvation and eternal life.

  • @rev.terefediriba3023
    @rev.terefediriba3023 2 года назад +12

    እና ዮናስ ጎርፌ በምስክሮች ፊት ገላ. 5፥21ን መንትፎን፣ ዘፈኑን አሳቅፎን ሄደ ማለት ነው?
    አረ የምሁር ያለህ!

    • @tebibu6963
      @tebibu6963 8 месяцев назад

      ዘፈን በስሕተት ነው የተጻፈው ገላትያ 5:21 ላይ ሲል ወንድም ዮናስ ተምረናል ያሉ ሁሉ ጸጥ ብለው bravo ዮናስ ያሉ ይመስላሉ። ግን መጽሐፍ ቅዱስ አስተማሪዎች እንዲሕ አብራርተውታል :- "revellings;
      excess in feed, nocturnal riotings in eating, drinking, dancing, singing, chambering and wantonness. The Syriac version renders it, (armz) , "lascivious singing"; and the Arabic version, "songs" which are a part of the nightly revels: and such like which are of the same nature and kind; so the apostle shuts up the account, it being too tedious to give an enumeration of all the works of the flesh; nor was it necessary, judgment may be made of the rest by these; nor might it be so proper, since the carnal heart is but the more pleased with, and irritated by, the mention of evil things:

  • @betelbelay2467
    @betelbelay2467 2 года назад +4

    "እውር በበዛበት ጠንጋራ ይነግሳል አሉ"
    ይህ በኢትዮጲያ ቤተክርስትያን ፊት የቆመን ጣኦት የመቅደሱ ባለቤት ከነቀራጠጬ ያፈርሰዋል

    • @KishaChristian
      @KishaChristian 2 года назад

      🙏👏

    • @ethio_music1
      @ethio_music1 2 года назад +2

      ከመርገም ሃሳቡን በሃሳብ መጣል አይቻልም? እርሱን ስለረገምሽ የሚቀየር ሃሳብ የለም

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 3 месяца назад

    ሰውየው ግራ ያጋባል ባትሰሙት መንፈስ ቅዱስን ብቻ ስሙት ሰውየው እራሱን መግለፅ ነው የሚፈልገው

  • @user-od8oo5qg2f
    @user-od8oo5qg2f 8 месяцев назад

    መጽሐፉን ከየት ነው ማግኘት የምቻለው??

  • @medanashebir5388
    @medanashebir5388 2 года назад

    የዮናስ ጎርፌን መጽሐፍ ከየት ማግኘት እችላለሁ???🥺

  • @eshetutesfaye8611
    @eshetutesfaye8611 5 месяцев назад

    ዘፈን የሚለዉን ለማቀንቀን ለምን እንደወደድክ አይገባኝም ለነገሩ ሠዎቹ ባይገባቸዉም አይገርም ዘፍጥረት ላይ ሔዋንን ሰይጣን ሲያሳስት ------------????????አስተዉሉ።!!!

  • @MeleChego
    @MeleChego 10 месяцев назад

    We should not be passionate for what God is not passionate. That is the way the Western Churches are open for same sex marriages today. We need to be careful.

  • @habtishjenbola367
    @habtishjenbola367 2 года назад

    ይህ ክርክር መቅረብ የነበረበት በ theology school ቢሆን መልካም ይሆን ነበር....I think you have to first analyze the level of public understanding of the scripture .

  • @lulsegedmammo7919
    @lulsegedmammo7919 10 месяцев назад

    ይህን ጉዳይ በጋሽ ንጉሴ ቡልቻና በመጋቢ ሰለሞን በሚገባ ተወያይተውበታል:: ቤተክርስትያን በዚህ ጉዳይ ከፍተኛ ችግር ላይ እንደሆነች ይታያል::

  • @MeleChego
    @MeleChego 10 месяцев назад

    Why are the secular songs desired? To worship God? We have to obey to the word of God. Secular Song is Sin!

  • @mezmurhabesha
    @mezmurhabesha 5 месяцев назад

    ምንም ማሽሞንሞን አያስፈልግም።።
    ለአውሮፓ Evangelical christianity መውደቅ ዋነኛ ምክንያቱ ይህ ነው( የአምልኮ ስርአት (ዲሲፕሊን) አለመኖር)። እግዚአብሄርን የማያነግስ እንቅስቃሴ ሁሉ ዘፈን ነው። እርግጠኛ ነኝ የዬናስ ጎርፌ ሀሳብ ተቀባይነት ቢኖረው ቤተ ክርስቲያንን እና ጭፈራ ቤት መለየት ወደ ማይቻልበት ደረጃ ይደረሳ። የዬናስ ጎርፌ ጭንቀት ጎበዝ የሆኑ የሙዚቃ ተጫዋቾችን አያጣን ነው ስለዚህ Secular Music የሚጫወቱ ሰወችን ማግለል የለባት የሚል ነው። ኦርቶዶከስ ቤተ ክርስቲያን የእራሷ የሆነ የመዝሙር ስርአት ያላት እና የሙዚቃ መሳሪያ አጠቃቀሟም አለባበስንም ጨምሮ ስርአት እና ገደብ አለው። እኛ ጋ ግን እንደዛ አይደለም። ለምሳሌ Secular music የሚጫወትን ሰው ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ብትፈቅድለት ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የመዝሙር ስርአቱን ምን ይመስልሀል?
    አሁንም እደግመዋለሁ ለአውሮፓ Evangelical Christianity ውድቀት የእንደዚህ አይነት ድምር ውጤት ነው። ቤተ ክርስቲያኖቻቸውን ዘደ ጭፈራ ቤት ወደ መጠጥ ቤት ቀይረው አሁን እምነት እና ሀይማኖት አልባ ናቸው። ምክንያቱም ከውጭ የሚያዩት እና ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የሚያዩት ልዮነት የለውም ጣእም አጡበት። ሰሰለዚህ ቤተ ክርስቲያ ውስጥ የሚደረግ ሁሉ በመንፈስ እና ስርአት ባለው ሁኔታ መሆን እስካለበት ድረስ Secular music የሚጫወቱ እዛው ይሰንብቱ።

  • @tsehaygebreado6613
    @tsehaygebreado6613 2 года назад +5

    እረ ተመለሱ፣ ስታችሁ ትውልዱን አታስበሉት። ዘፈን 100 ፐርሰንት ኃጠያት ነው። ወደ ዝሙት፣ ጫት፣ ወደ ዘቀጠ ህይወት የሚነዳና ሲኦል የሚከት የሰይጣን ትልቁ መሳሪያ ነው። በዚህ መጨረሻ ዘመን ይህንን የረከሰ ተግባር ላይ ለመወያየት በራሱ መፍቀዳችሁ ምን ያህል ከእግዚአብሔር አላማ፣ ፈቃድና እውነት ፈጽሞ እንደወጣችሁ ያሳያል። የራሳችሁ ሳያንስ ለትውልዱ መጥፊያ መክንያት እየሆናችሁ ነው። ጌታ ሆይ እባክህን ይህንን የተሳሳተ አስተምሮ ከምንጬ አድርቅልን።

    • @tadessetekalgen2351
      @tadessetekalgen2351 2 года назад +1

      Do you know Bibel is not written first in Amharic it is translated to Amharic from different languages go to the source and try to investigate read it for yourself ask Bible scholars ዘፈን ከፍታችሁ ጨፍሩ ሀጥያት ኣይደለም ማለት እንዳልሆነ ነው የምረዳው :: ለምንስማውና ለምናየው መመጠንቀቅ ኣለብን :: የእናት ውለታዋን እያስቡ በዜማ ለእናቴ ያለኝን ፍቅር መግለፅ እግዚአብሔርን የሚያሳዝንነው ብዬ ኣላምንም ጌታ ኢየሱስ ይባክርህ (ሽ)

  • @abedlatekaabdela9155
    @abedlatekaabdela9155 2 года назад +6

    አንተ ሰው የእኛን ህይወት ለማበላሸት ከ666 ተልኮ ይዘህ የመጣህ ሰው ነህ ሲመስለኝ አንሁን አንተ ሲታስብ ለኛ ዘፈን ምን ይጠቅመናል አንተ እንደ ምሳሌ የምትጠቅሳቸው ሀገር ዘፋኞች በሀገራቸው ግብረሰዶማዊነትን ሱሰኝነትን እርኩሰትን ያሰፋፉ እና የሰበኩ ናቸው ይባስ ብሎ i sold my soul to the devil for desinger they said go to hell... ብሎ የምዘፍኑ ሰውን የማያንፁ እርኩሰት ነው ከዘፋኛ አፍ የምወጣው ነገ የኛ ሀገር ዘፋኞች ማለትም አንተ በርቱ የምትላቹ ንፍሴን ለሰይጣን ሽጣለው እናንተም ሽጡ ይላሉ እና እግዚአብሔር ላንተ የሰጠህ ተልኮ ይህ ነው ሰውን ወደ አለም ሁሉ ሄዱ እና ወንጌልን ስበኩ ነው የምትለው ወይስ ወደ አለም ሁሉ ሄዱ እና ዝፈኑ ነው የምትለው ተው ከእግዚአብሔር ዘንድ ሽልማት የማያሰጥን ስራ አትስራ

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 2 года назад

      Who or what is 666?

    • @user-xj2wg6bx6r
      @user-xj2wg6bx6r 2 года назад +2

      ባለፉት 5 አመታት ውስጥ ክርስቲያኑን ሁሉ ዘፋኝና ዘፈን አፍቃሪ አርጎት ቁጭ አለ እኮ። ዛሬ ሊበራሎች ኢየሱስ ክርስቶስ ግብረሰዶማዊነት የነቀፈበትን ምዕራፍ አሳዩን ? አንድ ቦታ የለም እያሉን አይደል እንዴ። ዬናስ ወጣቱን ከሚመጣው የዐውሬው ዘመን እንደማስመለጥ ወደውስጡ እየነዳቸው ነው ።

  • @Anany298
    @Anany298 6 месяцев назад

    አንተ የጌታ መንፈስየለም ባንተ ውስጥ አወኩ ብለክ ከጌታ ጋር እየተላለፍክ ነው ዘፋኝ የእግዚአብሔርን መንግስትን አይወርስም ለማንኛውም እራስክ ንስሃ ግባ አታስት

  • @tsehaygebreado6613
    @tsehaygebreado6613 2 года назад +1

    እረ ተመለሱ፣ ስታችሁ ትውልዱን አታስበሉት። ዘፈን 100 ፐርሰንት ኃጠያት ነው። ወደ ዝሙት፣ ጫት፣ ወደ ዘቀጠ ህይወት የሚነዳና ሲኦል የሚከት የሰይጣን ትልቁ መሳሪያ ነው። በዚህ መጨረሻ ዘመን ይህንን የረከሰ ተግባር ላይ ለመወያየት በራሱ መፍቀዳችሁ ምን ያህል ከእግዚአብሔር አላማ፣ ፈቃድና እውነት ፈጽሞ እንደወጣችሁ ያሳያል። የራሳችሁ ሳያንስ ለትውልዱ መጥፊያ መክንያት እየሆናችሁ ነው። ጌታ ሆይ እባክህን ይህንን የተሳሳተ አስተምሮ ከምንጬ አድርቅልን።