ሰበር መረጃ-''ኢሳያስ አበሰሩ'' ዘመነ ተቀበለ | ገዱ አረጋገጡ 'እስክንድር ተነሳ'|Ethiopian News 13 December ,2024 | seber zana

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024

Комментарии • 14

  • @abebe7532
    @abebe7532 Час назад +1

    Eşey yene Anbesoch🌹💪
    Fanio Berta gifa wedefet👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💪

  • @jessei1
    @jessei1 4 часа назад +3

    የአማራን ትግል ወደ ኋላ ለመጎተት የሚተጋ ማንኛውም ሃይል; ግለሰብም ይሁን ቡድን; ጊዜ ሳይሠጠው እርምጃ ሊወሰድበት ይገባል።

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 3 часа назад

    የፋኖ ትግል ለሰው ልጆች መብት ለኢትዮጵያውያን የቆመ የእግዚአብሔር ክንድ ነው።

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 2 часа назад +1

    ዳንኤል ክብረት አር የነካው እንጨት ስለሆነ በሱ በኩል የመጣ፤ ባርያ ሁኑልኝ የሚል መልዕክት ለሆድ አደር ጳጳሳቱ እንኳን አይሰራም።

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat 2 часа назад

    እስክንድር,ስልጣን ያመረህይመስላል,ናዚው
    ሥራ አለ እያለ ያወራል,እቅጩ ይውጣ❌

  • @ethiopianism22
    @ethiopianism22 56 минут назад

    በላይ ዘለቀ የተሰቀለው በጳጳሳት ምልጃና ልመና በፍቅር ስም ብቻ ነበርና በዚህ እረኞች ሳይቀር ሰርክ የሚዘፍነው ጉዳይ ከመጠራጠር የሚድን አይሆንም

  • @teshomelemma9520
    @teshomelemma9520 3 часа назад

    ዘመነ የማንም ብልጣብልጥነት የሚበገር አይደለም ። ከአቢይ ጋር የሠራ ሁሉ ሠላሙንም ፣ ክብሩንም ፣ ሕይወቱንም አጥቷል እያጡም ነው ።

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 3 часа назад

    ይህ ጄኔራል ነኝ የሚለው ህዝቡ ፋኖን የሚደግፍ ከሆነ ህዝቡን አጠፋለሁ የሚለው የአብይ ቡችላ በዚህ ንግግሩ ብቻ ማነው የሚደራደር?

  • @TaricKingo-l2s
    @TaricKingo-l2s 3 часа назад

    ወናፍ ነገር ነህ የፋኖ ትግ የጎረቤት ጠብ መሰለህ ለመሆኑ እንዲህ የሚያስለፈልፍህ ስንት ይከፈልሀል የብልፅግና አሉባልታ ዜና ብለህ አትደስኩር

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 3 часа назад

    እውነተኛዋ ቤተክርስቲያን በዘረኝነት በሀይማኖት በነፍሰገዳይነትና በንጹሐን ደምና ስልጣን ለሰከረና ለሰከሩ አባላት ተላላኪ አይደለችም፣፣ ለእውነት የቆመች የእግዚአብሔር ተቋም እንጂ የሰው መንግስት ተቋም አይደለችም።

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 3 часа назад

    ከሰማሊያ፣፣ጋአዲስ፣፣ስምምነትየለም፣፣አብዪ
    አህመድ፣፣፣ሰለፈረ፣፣የፈበረከዉ፣፣አዲሰ
    የወደብ፣፣ሰምምነት፣፣የሚባልየለም
    መዋረድብቺነዉ፣፣አብዪ፣፣የሰውአገር
    መድፈር