በድብቅ ተቀርጾ የወታው ምስጢር ! (ክፍል 2) ዘመድኩን በቀለ ነጭ ነጯን (Zemedkun Bekele) 1 Fano

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025

Комментарии • 136

  • @DessalegnTezerra
    @DessalegnTezerra Месяц назад +7

    አለን አለን መምህር ዘመዴ እድሜና ጤና እግዚአብሔር አምላክ ይስጥህ።

  • @tigistabebe6591
    @tigistabebe6591 Месяц назад +1

    ዘመዴ እድሜና ጤና ይስጥህ
    እነዚህ ባንዳዎች ለየትኛው አማሓራ ህዝብ ነው የሚታገሉት ፣በአማሓራ ህዝብ ፣የሚቆምሩ እነዚህ ቁማርተኞች መምሕር ዘመድኩን ጀግናነህ በርታልን

  • @tadesekidane-u9y
    @tadesekidane-u9y Месяц назад +15

    በእውነት ዘመዴ የወንድ አውራ ነህ። ትልቅ መረጃ ነው የያዝከው። በህግም ሊያስኬድ የሚችል ማስረጃ ነው የያዝከው።

    • @za71
      @za71 Месяц назад

      አይ የአሽቃባጭ መዐት አሁን በናንተ ቤት ዘመድኩንን የወንድ አውራ የምትሉ የደናቁርት መንጋ በአሉባልታ የምትኖሩ ናችሁ

  • @SamuelTekeste-kv5jl
    @SamuelTekeste-kv5jl Месяц назад +1

    እዉነትህ ያስፈራቸዋል እዳተ ያለ ሰዉ ያብዛልን ከነ ስተትህም ቢሆን እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @TigsetAbebe
    @TigsetAbebe Месяц назад +3

    አለን አለን አለን ዘመዴ የኛ ጀግናፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @tilahunbirehanu3861
    @tilahunbirehanu3861 Месяц назад

    አለን፣አለን፣፣አለን!!

  • @TsigeTsige-r3y
    @TsigeTsige-r3y Месяц назад

    አለን❤❤ዘመዲ❤❤❤❤❤

  • @HananHanan-b5p
    @HananHanan-b5p Месяц назад +1

    ድል ለአማራ ፋኖ ለጀግናው
    ድል ለአማራ ህዝብ ለተገፋው 💪❤

  • @admastadesse6001
    @admastadesse6001 Месяц назад +1

    ዘመዴ እግዚሐብሔር ጠላቶችህን አጋልጦ ያዋርድልህ

  • @ZelalemZolla-h3m
    @ZelalemZolla-h3m Месяц назад +1

    አለን

  • @dersehassen7966
    @dersehassen7966 Месяц назад +4

    ዘመዴ እድሜና ጤና ይሰጥህ !!!

  • @MkaAyw
    @MkaAyw Месяц назад +1

    ድል ለአማራ ፍኖ ውነት ያሸንፋል።

  • @abyssiniama7555
    @abyssiniama7555 Месяц назад +4

    ዘመዴ ሪፖርት አድርግባቸው! እነዚህ ዘረኞች ባሉበት አገር መቀጣት አለባቸው እኔ አማራ ነኝ ግን በአንድ አማራ ነው እማምነው እስቲ የጀነራል አሳምነውን መርህ ተከተሉ 1 አማራ ሁኑ ብሎ አልፏል ! እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ !!!

  • @binyamzeleke8507
    @binyamzeleke8507 Месяц назад +2

    ዘመዴ በርታ.እነዚህ ዲቃላ ናቸው❤❤❤❤❤❤

  • @ektsSjcye
    @ektsSjcye Месяц назад +1

    እኛ የፋኖ ደጋፊዎች አለን

  • @Onelove-ov3rh
    @Onelove-ov3rh Месяц назад

    ዘመንህ ሁሉ ይባረክ።

  • @tenangewolde3836
    @tenangewolde3836 10 дней назад

    እውነት ነው ዘመዴ

  • @Abeba-r7c
    @Abeba-r7c Месяц назад

    ዘመደ ተባረክ

  • @yirgarayacomedy3228
    @yirgarayacomedy3228 Месяц назад

    አውቀዋለሁ ሁሉንም አውቃቸዋለሁ አለሁ የመሬ ታላቅ ነኝ በአንተ የመጣ አይዞህን ወዳጀ እመነኝ ዘመዴ አፈር ይበላል

  • @TadeleAssefa-g8q
    @TadeleAssefa-g8q Месяц назад +1

    አለን አለን

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 Месяц назад +1

    ትክክል!!!!

  • @AdenaDegu
    @AdenaDegu Месяц назад +1

    አለን ዘመዴ

  • @TewabechGwolde
    @TewabechGwolde Месяц назад

    አለን አለን አለን

  • @TessemaAbayneh
    @TessemaAbayneh Месяц назад

    እውነት ፣ እውነት ነው።

  • @yonasali6365
    @yonasali6365 Месяц назад +4

    ዘመድኩን አቦ ሺ ዘመን ኑርል ። ለሰንቱ የእፉኝት የባንዳ ልፋጭ ድንዙዛን ድሮዉን ሆኖ ድምጥማጡ አጠፋ ወሸላ ሁላ ና እኔ ጋ በነፃ ላሰናብተህ ጆሮዉን ላመመው ሰው የሺንት ምርመራ ምንያደርግለታል እነዚህን ተዉሳኮች የአማራ እናት ልጆች አይደሉም ሳይገባቸዉ ነዉ ብየ አላምንም ሰዉ እንዴት እንደዝህ ወረደ ኦነግ ምን አደረገ ገበዝ እነዚህ ተዉሳኮች ያሉ ? ክፋት ለጥፍት ያዘጋጃቸዉ ልንለይ ግድ ነዉ ወገኖቼ አደራ እናሰተዉል።

  • @befekaduassefa6331
    @befekaduassefa6331 Месяц назад

    ዘመድ አባክህ ሆዴን አታ ብ ስ ው ስለ ዎንድሞቼ ክፉ አትበል ጠላት ደስ አይበለው

  • @haimanot4049
    @haimanot4049 Месяц назад

    እውነት ያሽንፈል

  • @solomontadese9856
    @solomontadese9856 Месяц назад +2

    ዘመድኩን በርታ ዪህ ተቅማጣም ቅዘናም የሽት ጨርቅ

  • @kimiestifo1491
    @kimiestifo1491 Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @fasilyigzaw9110
    @fasilyigzaw9110 24 дня назад

    ሁሉም አማራ ጎንደሬ ይሁን አይሁን ስኳዶችን ማውገዝ አለበት

  • @ExcitedFrog-bh3dk
    @ExcitedFrog-bh3dk Месяц назад

    አለን ዘመዴ ።እነሱ ሳይወገዱ አንተ ምንም አትሆንም

  • @admastadesse6001
    @admastadesse6001 Месяц назад +1

    የኢትዮጵያ ሕዝብ ከዘመዴ ጎን ነው !!!

  • @esubalewgize160
    @esubalewgize160 Месяц назад

    አቤት ዘመዴ አሁንም ጀሮ ከልቦና ጋር ፈጣሪ ፀጋውን ይሙላልህ።የተበጥራቂዎቹን የአረፍተ ነገር አይደለም የቃላት አይደለም የፊደል ደንቃፋውን ሁሉ መንጥረህ ነው የምታሳየን።እኔምከአንተ በኋላ ጀሮዬን በደንብ ሰጠሁትና ማንነቱን መለየት አላሰቸገረኝም።ያዛኝ አንጓቹ እረ !!!ሰከን በል!!!!!!!

  • @MKahileKasa
    @MKahileKasa Месяц назад

    አለን ዘመድዬ

  • @genetnecho1109
    @genetnecho1109 Месяц назад

    ውይ ውዮ ውይ የእኔማ ያሳዝናል ሙሺሮቻችን ሁሉ በእስር ቤት እየተ ሰቃዩ ናቸው ቆሻሻ ።ከእነዚህ ጋር ያላዋከኝ ፈጣሪ ተመስገን ። ዘመዴ ተባረክ ፈጣሪ ይጠብቅህ። አወን አለን እየሰማነህ ነን ጥምብ በፈስህ ነው። አቤት አቤቱ እናንተ ለማኞች ወየው። የአማራው ጠላት አማራው ነው ትርፍ አንጀት። አሉ ውነት ነው።

  • @tigistabate6902
    @tigistabate6902 Месяц назад +1

    ዘመዴ የእውነት አምላክ ይጠብቅሕ እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁንህ አማራን የሚያስገድለዉ እራሱ አማራ ነው ለሐጫሞች እናንተ አሁን አማራ አይደለም ሰው አይደለችሑም እናንተን ስራችሁን ይንቀለው ክፍተአፍ እናንተናችሑ

  • @yirgarayacomedy3228
    @yirgarayacomedy3228 Месяц назад

    አለን አለን እሸቱን እኔ አፈር አበላዋለሁ በአተ የመጣ አልምረውም

  • @EmyeneshEmye
    @EmyeneshEmye Месяц назад +1

    ዘመድኩ በቀለ በጣምጎበዝ ፓለቲከኛ ነህ ፀጋዉ ይብዛልህ ሀሌምየእውነትአምላክ ይርዳህ አሜን😂❤❤❤

  • @טסנה
    @טסנה Месяц назад

    ዘመዳ የአማራን ትግል ጄመርኩት ብልህ ልታፈርስው ተነስተሀል ይባላይልህ

  • @TenaWale-u1m
    @TenaWale-u1m Месяц назад +1

    አተአማራመሆንህንማንያውቃልደደብነህነህአማራእየሞተያለውጎደርጎጄምወሎሽዋእያለአይደለምእየሞተያለውሌባአተነህእጅዘመዴበረተልን

  • @AmareTsega-f5q
    @AmareTsega-f5q Месяц назад

    ጀግና ይን ቅማላም ይወገድ ጥሩ ብለህ ነው

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 Месяц назад

    Zemede Ayezone egna eyalene manem ayenekahem enesu yewogedalu ❤

  • @tadessemoges7618
    @tadessemoges7618 Месяц назад +1

    ቃላት ሲሳካና ሲሰካ ሚው ኤንድ ሲክ ነው።
    አማርኛ ከባድ ነው ግን
    ቀለል ወደ አለው ወደ
    ማንግባባበት የውጪ እድል ባቢለን።።

  • @TigsetAbebe
    @TigsetAbebe Месяц назад

    አንተ ልሕዝብሕ ነው ዘመዴስ ለሐዛብ ነው እንዴአንተ ሰገጤ ❤❤❤❤

  • @Yami_Service
    @Yami_Service Месяц назад

    Zemede Ahuene Yakerebekew sew Amhara Ayemesemegem Seworra negegerue Ye Tegerega kunekuan Tenagare Yemesselegale.

  • @tadessemoges7618
    @tadessemoges7618 Месяц назад

    እንዳወራን የምንሞትና እንደተናገረ የሚኖር ሰው
    ቢኖር ጠላት ሁን ብቻ ነው።

  • @HaregAdugna-o7w
    @HaregAdugna-o7w Месяц назад

    እንኳን ደስ አለህ ጆሮ ግንድህን ይሉሃል ተጠንቀቅ

  • @HaymanotSadeku
    @HaymanotSadeku Месяц назад +11

    አንተ በረት አፍ ዘመዴ አድ ነገር ይሁንና ዘመድ አዝማድህ አይተርፍም

  • @YalemGoshu
    @YalemGoshu Месяц назад

    Zamada.barta.Ayzhe❤❤❤

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd Месяц назад

    በውጪሃገራት ያሉ በትውልድ ኢትዮጵያውያን የሆኑ በደርግም ሆነ በህወሃት ኣሁንም በብልግና የተገፉ ኣንጋፋ ኢትዮጵያውያን ሃገር ኣቀፍ ኣፍሪካዊ የጥቁር ሕዝብን የጋራ ጥቅምንና ኣንድነትን ባማከለ ሃገራዊ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ ለማቋቋም ምን ዕየተጠበቀ ነው ወይ ምን ዕንቅፋት ወይ መሰናክል ኖሮ ነው የተተኛው፧ ነው ወይስ ሃገርቤት ባሉ ተፋላሚ ፋኖ ሃይላት ሁሉም ነገር ዕንዲከናወን ከመጠበቅ ነው፧ ሓገርን ኣማራውንና ተሰግስገው የሚኖሩ ዕየተባሉ ክልል ኣልባ ሆነው መድረሻ መጠጊያ ያጡ የተገለሉ የህብረተሰባችንንም ክፍል ዕየተከላከሉ የዜግነትን ፖለቲካ ለማራመድ የሚታገሉ መፈናፈኛ ቦታ ባጡባት ኢትዮጵያ ውስጥ ሃገራቀፍ የፖለቲካ ፓርቲ በነሱ ብቻ ተነሳሽነት ዕንዲመሰረት ነው ወይ የሚጠበቀው፧ ሓገር መምራት በተለይም ኣሁን ኢትዮጵያን ሶስት መቶ ኣመት ወደ ሁዋል ከወሰዱ በፈሩ ጎሰኞች ብቻ በፈሩባት ኣፍሪካን ጠሎች መሃል ተገብቶ ዘመናዊ የፖለቲካ ፓርቲ ለማቋቋምና ዕነሱን ኣቅፎ ለመስራት ለማናችንም ቀላል ስላልሆነ ከወዲሁ ጥረት ቢደረግ ዕየተወያዩ ዕየተማከሩ ዕራሳቸውን በተለየዩ ግፊቶች ያራቁ ጨዋ ዘመናዊ የኣፍሪካ ልጆችን ጠርቶ በማሳተፍ ግማሽ መንገዱን መጓዙ ሳይጠቅም የሚቀር ኣይመስለኝም። የተለያዩ የፋኖ ክንፎች መኖራቸው ሐጢያት ኣደለም ተገቢም ነው። ዓንድነት የላቸውም ብሎ ወቀሳውም ኣሰራር ኣደረጃጀት የትግልን ሂደትና ክንዋኔ የሁኔታዎችን ኣስገዳጅነት ባለመረዳት ይመስላል ቅሬታ ኣሰነዛዘሮችን ስንከታተል። ዓንድም ወጥ ሆኖ ለዘመቻ ስምሪት ትዕዛዝ ሲወርድ የተወስኑ ዕዞች ናቸው ወርደው ስራውን የሚሰሩት ያም ኣንድ ዕዝ የፋኖ ረጅም ክንፍ ነው ወገኖቻችንን ተከላክለው ህዝባችንን ኣቅፈው ዕንዲጠብቁ የተላኩ ሃይሎች የምንላቸው ። የኣንድነት ዋና ዋርካ ያነሣሣቸው ኣላማ ነው ያም ማጀመሪያ ዕራስን መከላከል ከዛም ቤተሰብን ቀጥሎም ሃገርን ኣቅም ሲፈጠር ደግሞ ኣሀጉሪትዋ ውስጥ ያሉን በሚል የመከላከሉ ሂደት ስከሚቀጥል በትንሹ ከወዲሁ ላለመቀጨት መሞከሩ ይበጃል። ፋኖዎች ኣንድ ናችው። ጥቅት ዕንዳይገባቸው መተጋገዙ ላይ ፈጥኖ ደራሽ ለመሆን ከተፈለገ ብዙ መላ ኣለ ለሱም ውጪ ሃገራት ያለን በቴክኒዮሎጂ ዕገዛ ዕንዲንቀሳቀሱ ለማድረግ ከፍተኛ ይጦር ኣዛዥ ክፍል ዕንዲመሰርቱና ትዕዛዝ ዕንዲተላለፍ ኣጋዥ ይሆኑ መሳሪያዎች ኣሉ። ዓታዋክቡ። ገንዘብ ኣሰባሰቡ ላይና መዋጮ ላይ ወገቤን የምትሉ ከኣፋችሁም ቆጠብ ብትሉ ይመረጣል።ሰማይ ለተቀማጭ ቅርቡ ነው። ብዙ ኣይነት መንግስታዊ ኣገነባቦችና ኣሰራሮች ኣመራር ሰጪዎችንና ባለውለታዎችን ኣክብሮ የማስተናገጃና ባለማዕረግ ኣድርጎ የስራድርሻ መስጫ ዘዴዎች ስላሉ ያሁኑ ስልጣን ኣስቦ ካሁኑ ሽኩቻ መፍጠሩ የጨለማው ኣለም ሰዎች ኣስተሳሰብንና ኣሰራርን በመከተል የሚመነጭ ድክመት በምሆኑ ቢታሰብበት ከወዲሁ ይመረጣል።
    ዕስራኤልን ለሃገር ባለቤትነት ያበቁና ሃገሪትዋን ለ፵ ኣመታት የመሩ በውጪ ሃገራት ተወልደው ያደጉ በውጪ ሃገር መንግስት የመሰረቱና ድል ኣድርገው በገቡ ሃይላት ነው። በመሃላቸው ትልቅ ዕድሜ ኣለው የተባለ ተፋላሚ መስራች የነበረም የ፪፪ ኣመት ዕድሜ የነበረው ነው።

  • @tirutiru2948
    @tirutiru2948 Месяц назад

    ዘመዴ ያሳዘነኝ አማራ ላይ ስብስብ መደርተኛነቱ ና ሆዳምነቱ ነው

  • @getinetmihret4633
    @getinetmihret4633 Месяц назад +1

    Gonder scuad gets pissed off by the unity of Gonder Fano with their brother fano of Gojjam & Wolo

  • @eshacewkebede5993
    @eshacewkebede5993 Месяц назад

    ወንጀል እየተናገሩ ነዉ
    ዘመዴ ፣በሕግ ተጠያቂነት አለባቸው
    የሚናገሩት ከተጠያቂነት አያመልጡም።

  • @ArayaBelachew
    @ArayaBelachew 21 день назад

    አንት ዲያብሎስ ኦነግ የብልጽግና ገረድ የአማራ አምላክ ልሳንህን ዘግቶ ያሳየን

  • @skyhighalexander8516
    @skyhighalexander8516 Месяц назад +1

    ዘመዴ እሄንን ምድረ ስኳድ ሁላ አንጫጫው እኮ😃😂😀

  • @livioesso59
    @livioesso59 Месяц назад

    😢

  • @UniqueLove-w4h
    @UniqueLove-w4h Месяц назад

    አየ ቻሌ የምትባል መርዛምምም ጎጠኛ

  • @melkamum
    @melkamum Месяц назад

    ይሄ ትግል አማራን ብቻ አይደለም የሚመለከተው ሰብዕና እስካለው ውስጥ

  • @tirutiru2948
    @tirutiru2948 Месяц назад

    አማራ ትግራይ ና ኦሮሞ ጉድጓድ ውስጥ ከተዋቸው ብሄዱ ትግራይና ኦሮሞ ተጋግዘው ሲወጡ አማራ ኦዳሙ ጉድጓድ ውስጥ እዛው ያልቃል ሆዱን ሙላው አማራ እራሱን ጀግና አርጎ መቼም አንድ አይሆንም

  • @alemmekonnen9675
    @alemmekonnen9675 Месяц назад +1

    እሥክድር ነጋ የተባለ ጅንሥ ለባሽ ብሀታዊ ተኩላ ይማራ ገበሬ አራሽ ተኳሽ ቀዳሽ ነጋሽ የሚለዉን ነጋሽን አስቀርቶ እሥክድር ነጋ የበላበትወጭት ሰባርይ ክሀዲነዉ እሥክድርን እድጠላ ያደረገኝ ሀብታሙ የተባለቆሻሻነዉ

  • @WubanteLemenew-b3b
    @WubanteLemenew-b3b Месяц назад

    Alen zemede

  • @alemmekonnen9675
    @alemmekonnen9675 Месяц назад

    ዘመድኩን ነጭነጭዋን አንካርዉን በተለይ ሀብታሙ አያሌዉን ንፍጥ የመሠለ ሸጎበቱ እዲአሥተካል ነገርከዉ

  • @tadessemoges7618
    @tadessemoges7618 Месяц назад +1

    ለምን ሰዲ አትልም

  • @MeseretTsegaye-x6p
    @MeseretTsegaye-x6p Месяц назад

    Aalaan.zaamade

  • @YalemGoshu
    @YalemGoshu Месяц назад

    Endat. Saw.Bamhara.dem.yengdal😢😢😢

  • @HenokAsefa-r9z
    @HenokAsefa-r9z Месяц назад

    ሲያልቅ አያምር መምህር ዘመድኩን ከመቀደስ ወደ ሀይማኖት መንግስት የመመስረት እንቅስቃሴ መግባት በጣም ያስገርማል አሁን በዚህ ዘመን ISIS&Alshbabn የሚቃወሙ ሰዎች ፋኖን ሲደግፉ ሳይ በጣም ያስገርሙኛል ፋኖ በስምአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ያርዳል ይጨፈጭፋል ይደፍራል አይ ኤስ እና አልሽባብ ደግሞ ቢስሚላሂ ብለው ያርዳሉ ታዲያ ልዩነቱ ምንድን ነው እስኪ ፋኖ በየትኛውም ሞራል ነው አማራንና ሌላውን ህዝብ ማሳመን የሚችለው።

  • @TayeDamtuw
    @TayeDamtuw Месяц назад

    ለራሷ፣ክርስትና፣አልተነሳች፣ልታቋቁም፣ሄደች፣፣፣ዘመድ፣ንገራቸው

  • @AychewYirga
    @AychewYirga Месяц назад

    Beratlan esh

  • @tangsolo-l5f
    @tangsolo-l5f 27 дней назад

    የጥቁር ደም ዛር ተሸክማችሁ ነፃ አዉጪ ነኝ ማለት የማይጨበጥ ህልም ነዉ : መጀመሪያ ከእራሳችሁ ታረቁ ህሊና ቢስ ናችሁ ::

  • @Yami_Service
    @Yami_Service Месяц назад

    AwoTegarue new aye ante ko degegmo keye agehew guedachewon

  • @Yami_Service
    @Yami_Service Месяц назад

    Zemede Gen esemi Anedegezze Ewodehalehue gen Ante Amahara Anede mehone yelebete telaleh woyese menedenew...?

  • @haimanot4049
    @haimanot4049 Месяц назад

    ዘመድኩን የገባህ ሰው ነህ!

  • @tadessemoges7618
    @tadessemoges7618 Месяц назад

    ባንግባባበትስ በምልክት
    እናውራ ጉንፋን ይዞህ
    አይንህን እንዳትነካ
    ያስነጥስሀል።

  • @jem.woldeyesus5541
    @jem.woldeyesus5541 Месяц назад

    ሸኔ ማለት ባለአምስት ትንሽዋ የአረቄ ጠርሙስ ነዉ፣እንደ አባ ቶርቤ( ባለሳምንት )አንደሚባለዉ ጉጂ የነበረ ድርጅት ማለት ይመስለኛል::

  • @getinetmihret4633
    @getinetmihret4633 Месяц назад +1

    The amhara enemy is not from other tribes , here is the the show . we amhara people gets awaken at the time being ,our struggle will never be stuck even for a movement by your conspiracy fucked talk.

  • @tadessemoges7618
    @tadessemoges7618 Месяц назад

    የቄስ ተማሪና ዘመናይ እኩል ያወራል የጠቀሰ የተማረ አይደለም?

  • @edoardotestore9713
    @edoardotestore9713 Месяц назад

    ተጋሩ ነው ሰውዬው አይ አማራ የትግሬ መጫወቻ ሆናችሁ አብይ አህመድ ገና ከስልጣን ጋር ያላትማችሃል

  • @za71
    @za71 Месяц назад

    አይ ዘመድኩን የምትባል ከዕውቀት የተራቆትክ መሀይም በደራጎት የምትኖር አሉባልተኛ ደሞ መሀይም ብለህ ትሳደባለህ አማራ ነኝ ለማለት የማትደፍር ቆቱ ነኝ እያልክ አንዴ የወንጌል ሰው ነኝ ትላለህ ወንጀለኛ ነህ

  • @eam1349
    @eam1349 Месяц назад

    እኔ እምለዉ ትግሉ ከአብይ አህመድ ቀርቶ ከፋኖ ጋር ሆነ አይደል ? ምን አለ አፍህን ዘግተህ ብትቀነጥ ፋኖዎች ችግራቸውን እራሳቸው ቢፈቱት ሲጀመር አንተ አማሪ አይደለሁም ብለህ አማራን ጉዳይ ለአማራ ብትተዉ። የምታደርገው ሁሉ አብይን ይጠቅም ይሆናል እንጂ ለአማራው ከመከፋፈል ዉጪ ምንም የምታደርገው የለም። ስራህ ሁሉ የባንዳ ነዉ ዉይ እኔ ባንዳ እንዴት እንደምጠላ!!!!

  • @AbebeKebede-u1w
    @AbebeKebede-u1w Месяц назад

    የአማራን ሆዳም ልኩን አስገባው

  • @Fekadu-i1t
    @Fekadu-i1t Месяц назад

    ስለጡረታ ምን እለ መንግሥት

  • @ffm377
    @ffm377 Месяц назад

    😂❤Ante yeGeremen turetegna retaired tuletula ye you tube likami😅😅

  • @tadessemoges7618
    @tadessemoges7618 Месяц назад

    እሺ አፉር ለምን አትልም

  • @ATMBusiness-g3q
    @ATMBusiness-g3q Месяц назад

    ኪኪኪ ዋይ ከፋኝ ሳይሆን ከፍቶም ነው!

  • @tamratwolde8192
    @tamratwolde8192 Месяц назад

  • @Yami_Service
    @Yami_Service Месяц назад

    Le police Report Asederegew

  • @ZewduGelaw-e2o
    @ZewduGelaw-e2o Месяц назад

    አይዘመዴሙሕርነህከአህያጋርአትራገጥ

  • @esubalewgize160
    @esubalewgize160 Месяц назад

    በትክክል ነው ያሰቀመጥከው

  • @feedelband205
    @feedelband205 Месяц назад

    የአማራው ጠላት አብይ አህመድ ሰልክ እየጠለፈ ለቅጥረኛ ወሮበላ ዘመድኩን የሚሰጠው ሀለቱ እነዴት አብረው በመተባበር ሊሰሩ ቻሉ : ምንድነው አብይን እና ዘመድኩንን በየቀኑ እኢንፎርሜሽን የሚለዎወጡት ግልፅ ነው የአማራ ፋኖ ትግልን ለመክሸፍ እና እርስ በርስ ለማጋደል ነው አብረው የሚሰሩት:። ተሸዲየሸ በነዚህ ወሮበሎች አሁንም የሚጃጀሸል ካለ እኔ ለሱ አላዝንም

  • @tadessemoges7618
    @tadessemoges7618 Месяц назад

    ስደት ሰዴት ነው ማለት ነው።

    • @kangcheCholwole
      @kangcheCholwole Месяц назад

      ስድስት ነው ያለው ትክክል ነው ዘመዴን አማርኛ ?ይከብዳል

  • @epepe6102
    @epepe6102 Месяц назад

    እውነትም 100 ኪሎ ሰገጤ 😂😂😂😂 አየ ከፋኝ ጅሉ
    የሚገድል ሰው እገላለሁ አይልም
    ይሄ ሰገጤ ፈሳም ነው ሰገጤው ከአንተ አማራ ነኝ ከምትለው ጀግናው ዘመዴ ወንድ ነው

  • @tadessemoges7618
    @tadessemoges7618 Месяц назад

    መስከረም ላይ የተለያየ ላባ ያላቸው ይበራሉ ለመብረር አንድ ክንፍ
    ባላንስ ያሳጣል ሁለት
    ክንፍ አለኝ ብሎ ከታሰበ
    ዲዳም በዲዳነቱ ስምህም በስምነቱ
    በማወቅም ባለማወቅም
    ከለችን የመኖር ግዜ
    በእግዜር ከማለት ውጪ
    ምንም የለም አንተ ግን
    ስምህን በትክክል
    ግለፅ

  • @tadessemoges7618
    @tadessemoges7618 Месяц назад

    የወጣው ለማለት ።።።።።። ታ ለማለት ጣ

  • @MDzaminMSDzamin
    @MDzaminMSDzamin Месяц назад

    ቻሌ እንኳን ሰው ሊያስገድል እራሱን የገደለ ነው

  • @Gifubeza
    @Gifubeza Месяц назад

    ዘመዴ ሺ ለጠላቱ ይህን ትግሬ አሳበደው

  • @mikaelabebe9385
    @mikaelabebe9385 Месяц назад

    ጥሩ ነው ያንተ መወገድ ለአማራው አንድነት ይበጃል

  • @mmekonnn3823
    @mmekonnn3823 Месяц назад

    ማስወገድ ነው አለ እስኳድ ! assassin 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @OmerSeidf-fs4bx
    @OmerSeidf-fs4bx Месяц назад

    ዘመድ አንድ ሳላውቅ ሀብታሙ አያሌውን ሥትሳደብ ሰድቤህነበር እውነቱን ሳላውቅ አሁላይ እውነቱን ሁሉም የአማራ ህዝብ አውቆአል እውነቱን ሀብታሙ አያሌው አላህይናቅለው ይህ ደደብ አብቅቶለታል

  • @TenaWazaw
    @TenaWazaw Месяц назад

    አንተም ጀግና ምድረ ቦቅቧቃ¡¡¡

  • @AlemenshMrsha
    @AlemenshMrsha Месяц назад

    አይ የገገማነገር