ሕገ መንግሥቱን ትደግፋለህ? -ዘመድኩን በጥያቄ አፋጠጠው - አንተ ራሱ ማን ነህ - ግሩም ጥያቄ እና መልስ - | ዘመድኩን Zemedkun bekele ነጭ ነጯን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 янв 2025

Комментарии • 70

  • @fasilyigzaw9110
    @fasilyigzaw9110 9 дней назад

    የሃይስኩሉንማ መቀሌ አብራሃ ወአጽባሃ ት/ቤት ስለሆነ ዘለለው

  • @Mulukentarekegn-u9g
    @Mulukentarekegn-u9g 10 дней назад

    በዚህ አሳብ ተስማምቻለሁ

  • @tenamengesha6622
    @tenamengesha6622 10 дней назад

    ሕገ መንግሥቱ ሙሉ በሙሉ አፍርሶ ከአርባ ጉጉና በደኖ ጀምሮ እስካሁን በማንነቱ በአማራንነቱ ጄኖሳይድ ለሚፈፀምበት አምሐራ የወንጀሉ ባለቤቶች ለፍርድ እንዲቀርቡ ማድረግ የግድ ነው !!!!

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 9 дней назад

    አኪላ አማራ ነው አኪላ አማራ ባይሆን ነበር የሚቆጨኝ የነቃ ሰው ለአማራ እንዲታገል አይፈልግም አብዛኛው አማራ ለምን እንደሆነ አይገባኝም ?

  • @AbabuMegrsa
    @AbabuMegrsa 11 дней назад +1

    ዘረኝነቱ በዘር መመካቱ እግዘብሔርን ስለሚያስቆጣ ቢቀርብንና በትህትና እራሳችንን ብናዋርድ ፍርድንና ሹመትን ለእግዚአብሔር ብንተው እናሸንፋለን አለበለዚያ ቅጣት ይጠብቀናል።

  • @teferaalex
    @teferaalex 6 дней назад

    Sick conversation

  • @EyobEyob-i5g
    @EyobEyob-i5g 11 дней назад +8

    አኪላኮ ፀረ አማራ ትግሬ ነው

  • @HeatHear-d6j
    @HeatHear-d6j 6 дней назад

    ግን እኮ በትግራው ጦርነት ግዜ ትግሬ ደጋፊ ነበር እዴት ሆኖነው አልገባኝም አማራ አይመስለኝም

  • @eliasgermay5063
    @eliasgermay5063 11 дней назад

    1 Amhara koyen eko ketewadeden❤ Fano mebal abat Alen 🫶👑😍🫡💪Aleke::

  • @merbel8555
    @merbel8555 11 дней назад +5

    የዚህ ዉይይት ርእስ የደብተራዎች ጉባኤና ተረታቸዉ ቢባል ጥሩ ነዉ።

  • @ሀቅ
    @ሀቅ 9 дней назад

    እግዚአብሔር በሚያውቀው ስትል ሰው ትመስላለህ አጋስስ

  • @Userfortruth
    @Userfortruth 11 дней назад +3

    አኪላ ጎጠኛ ጎንደሬ ሆነህ ነው ጎጃምን የጠላኸው። እኔ ከሸዋ ነኝ እናንት ጎጠኛ ጎንደሮች ጎጃምን እንዴት እንደምትጠሉት ሳይ ቅናት አለባችሁ ማለት ነው። ጎጃም ወለላው❤❤❤❤❤

    • @Enayalen
      @Enayalen 11 дней назад +2

      Akila is not Amhara. I don't think you are Amhara too. U so divisive.

    • @Userfortruth
      @Userfortruth 11 дней назад +1

      @@Enayalen ጎጠኛ አልወድም!

    • @Joel-t9r
      @Joel-t9r 11 дней назад

      Tish medere zeregnoch stastelu

    • @abetu_maren2682
      @abetu_maren2682 11 дней назад +2

      ቆንጆ አትሸወድ አማራ እንደ አማራ አንድ ላይ እንዳቆም ነይ እንዲህ የመከፍር ሉን አንድ ሁነን ይሄን ፋንድያ መንግስት እናውርድ

    • @Enayalen
      @Enayalen 11 дней назад

      @@Userfortruth your comment says otherwise

  • @temesgenyitayeh1407
    @temesgenyitayeh1407 11 дней назад +3

    ስቪልእንጂነሪግ ተማርህ ና ፈጣሪ ነኝ ልትለኝ ነው ኦሆ አንተማ ፍጹም ጎጠኛ መሆንህ የተረጋገጠ ኘው

  • @dagnachewabebe7837
    @dagnachewabebe7837 10 дней назад +1

    ወይ ገንዘብ

  • @bezihalemmulugeta1710
    @bezihalemmulugeta1710 11 дней назад

    የአኪላ እውቀት ጥሩ ነው ግን አካሄድ አገላለፁ የትፅቢት ነው እና አይጥምም ፣፣፣፣፣ከ100%29% ብወስድለት ነው ሌላ አጀዳ ውስጥ ይከታል

  • @matiyaskebede4414
    @matiyaskebede4414 9 дней назад

    ኦዴንሳችሁኮ ዝንጀሮዋች ናቸው እናንተ አማራን ቢዝነስ አደረጋችሁት አይይይይይይ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @fasilyigzaw9110
    @fasilyigzaw9110 9 дней назад

    መካነየሱስ የት ????????????????????

  • @TaricKingo-l2s
    @TaricKingo-l2s 10 дней назад +1

    በዚህ ወሳኝ ወቅት የናንተ ቦዋልት ያስገርማል ቀንጨራዎች

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 11 дней назад +2

    Akila Ertrawi sayihon ayiqrem negru hilu defrn yale newu

  • @fasilyigzaw9110
    @fasilyigzaw9110 9 дней назад

    አኪላ ማንነትህ አጠያያቂ ነውና እሱን ግልጽ ብታደርገው ሌላው ከሄኖክ የሺ ጥላ ጋር ያላቹ ዉዝግብ ከምን የመጣ ነው ? እረ እባክህ ተወኝ ብለህ የተማጸንከዉስ ምን ሚስጥር እንዳያወጣብህ ሰግተህ ነው ? ይሄንን ጥያቄ ይመልስልኝ

  • @AhmedAli-wd3uu
    @AhmedAli-wd3uu 5 дней назад

    ሁለታችሁም የአማራን ትግል ለማክሰም የምትሰሩ ተላላኪዎች መሆንናችሁን ሁሉም ስለሚያውቅ አንድም የሚሰማችሁ የለም በከንቱ አትድከሙ ----

  • @MamaAfrica-c1d
    @MamaAfrica-c1d 9 дней назад

    All about money

  • @samuelchewaka8621
    @samuelchewaka8621 11 дней назад

    ህገ: ምንግስቱ: 34% ለኦሮሞ: 26% ለአማራ: ለሌላ: ቅንጥብጣቢ: ሰታቸው: የሚፀና: ህ/ግ ሊኖር : አይችም:: ሁሉን: ብሔር:በእከልነት : የሚያስተዳር መሆን: እለብት::

  • @dagnachewabebe7837
    @dagnachewabebe7837 10 дней назад +2

    ዘመዴ ብቻ ነው እስክንድርን ጥፋተኛ የሚያደርግ ዘመዴ ግን ለምን ስለነ ሽመልስ አብዲሳ አታወራም ልትቀላቀላቸው ይመስል ሀያአራት ሰአት አማራ አማራ ብለህ ልትሞት ነው

  • @matiyaskebede4414
    @matiyaskebede4414 9 дней назад

    መንግስት ስራፈት መሰሉህ የማንንም ልቃሚ ታሪክ የሚያጠናው እነአቢቹ ስራላይ ናቸው😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @matiyaskebede4414
    @matiyaskebede4414 9 дней назад

    ዘመዴ አንተ መሀንም ስለሆንክ አይከብድህም የተማርካትም ያው ቄስ ተማሪ ነበርክ😂😂😂😂😂😂😂

  • @getachewtegegnabuye2918
    @getachewtegegnabuye2918 10 дней назад

    ዘመደ 12+?

  • @mesfingebreegzabier2558
    @mesfingebreegzabier2558 11 дней назад

    ዘመዴ ጠጠረብን

  • @user-dk2hi7hv1g
    @user-dk2hi7hv1g 11 дней назад +1

    ይሄን የቆየ ቪድዮ ይዘህ በመምጣት ልትሰራው እምትችለው ምንም አይነት ፖለቲካ አይኖርም ሙሉ የኩሽ ላንኩሽ ፖለቲከኞች ብትጨፈለቁ አንድ አኪላን አታክሉም።

  • @SemanyawBekele
    @SemanyawBekele 11 дней назад +1

    አይ ዘመዴ ወረድክ አኪላ አማራ ጠል ሴረኛ ነዉ

  • @Zenbaba1011
    @Zenbaba1011 9 дней назад

    አንተ ምን አገባህ አንተ ማን ነህ

  • @fekaduassefa5385
    @fekaduassefa5385 11 дней назад +1

    It is old video; why did you post it again? You are trying to destruct the current understanding of the person called Akila and others... Stop!

  • @temesgenyitayeh1407
    @temesgenyitayeh1407 11 дней назад

    መዘቅዘቅ አነሰህ።ፖለቲካ ሳትችል ፖለቲከኛ ሆነህ ።ከግለሰብ ጋር በተናጠል ማናገር ሲገባህ ዝምብለህ አት እንዲህ አድርገሃል እመኔ አትመን ታሳዝናለህ።የግል ጥፋት በግል ነው መነሳት ያለበት የጋሬ ጉዳይ መደናቀፍ የለበትም።

  • @Ethio-Nahom2324
    @Ethio-Nahom2324 10 дней назад

    የሆነ የደበቀው ነገር አለ። You are not pure Amhara.

  • @ShegawAyinadis
    @ShegawAyinadis 11 дней назад +1

    አኪላ አንተ አማራ አይደለህም ተፈተሽ አንተ ቅማላም

  • @mesfingeorgis4335
    @mesfingeorgis4335 11 дней назад

    ሰውዬው ጎንደር የተወለደ ሀሉ አማራ አይደለም
    ካድሬነትህም ግልጽ ነው ለመሆኑ አማራ የመምራት ሲቪ ያለውም ያልከው ከመንግሰቱ ጀመሮ መለሰ ዜናዊ አቢይንም ጨምሮ አገሪቷን ለዚህ ውደቀት የዳረጋት ማነው ጥሩ ሲቪ ስላላቸው ነው ቴድሮስም ገንዘብ ሰጥቶ እነደሆነ ማንም ያውቃል ቀንደኛ የአማራ ጠላት መሆንህ ታወቀ
    አጼ ገላውዴዮስ የትኛው አካባቢ አማራ ናቸው

  • @MulukinGetachw
    @MulukinGetachw 11 дней назад

    😂😂😂😂

  • @קאסיוואסי
    @קאסיוואסי 11 дней назад

    እነዚህ የቲክ ቶክ ሽቃጮችን ሁሉ አኪላ ባናና ቦምባስቲክ ውርንጭሎ ሚባሉትን ሁሉ ትክክለኛ ስማቸውንና ብሄራቸውን ትክክለኛ የአባት እናታቸውን ስም ምታቁ ባካችሁብአሳውቁን ህዝብን ከህዝብ እያጋጩ በህዝብ ላይ ሴራ የሚያሴሩ ናቸውና ያአኪላ እንኩዋን ተገኝቶአል

  • @tafgirma
    @tafgirma 11 дней назад +2

    አማራን በዋነኛነትእስከዛሬ የጐዳው ወደፊትም የሚጐዳው የአማርኛ ቋንቋው ነው፡ የትኛውም የትግሬ ነቀርሳና የጋላ አረመኔ የአማራ ተቆርቋሪ በመምሰል በውስጣችን እየገቡ አንድ እንዳንሆን የሚያደርጉን ዋነኛው ጠላቶቻችን መህናቸውን ተገንዝበን በከፍተኛ ጥንቃቄ መታገል ይገባናል፡ በእንደነዚህ አኪላ በሚባሉ አይነት ትግሬዎች መታለላችንን ማቆም ይኖርብናል።

    • @solomontesfaye2028
      @solomontesfaye2028 11 дней назад

      Ye Amara telku telat lela sayhoon ethiopian yematawekaat diversiteen yematekebelu ye Amara temareen neen bayoch nachehu

    • @tafgirma
      @tafgirma 11 дней назад

      @
      በማታውቀው ነገር ውስጥ ገብተህ መሃይምነትህን በገሃድ አታውጣው፡ ስለዳይቨርሲቲ ያነሳኸው ለግማሽ ምዕተዓለም አማራ የአንድ ሃገር ሕዝብ ኢትዮዽያውያን ነን በማለቱ እስከዛሬ ሲታረድና ሲሰደድ የት ነበርክ? አሁን ያጊዜ አልፏል አማራ ከእንግዲህ ወዲያ ለማንም አይሞኝም።

  • @temesgenyitayeh1407
    @temesgenyitayeh1407 11 дней назад

    መማርህን ለማዎቅ እንግሊዘኛህ ብዙ ቁጥርና ነጠላ ቁጥር መለየት አለመቻልህ ኢ_መሃዲስነትህን ያሳያል ጎጠኛኔ ጉረኛ

  • @nigatkassahaile5572
    @nigatkassahaile5572 11 дней назад +1

    አኪሌ ጠቅላይ ሚኒስትር መሆን የሚችል ነው በጣም አቅም ያለው ልጅ ነው