7ኛ ዓመት የጋብቻ በዓላችን በፓሪስ ተከበረ | እኔና ትዜ ፍሬን ሰርፕራይዝ አደረግናት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 дек 2024
  • 7ኛ ዓመት የጋብቻ በዓላችን በፓሪስ ተከበረ | እኔና ትዜ ፍሬን ሰርፕራይዝ አደረግናት
    ልዩ ቀናችን የማይረሳ እንዲሆን ላደረገልን ሊትል ፓሪስ ከልብ እናመሰግናለን። የተሰጠን ታላቅ መስተንግዶ እና የሚገርም ግልጋሎቶች አስገርመውናል፥ ከልብ እናመሰግናለን።
    ለሰርግ፥ ለአንቨርሰሪ፥ ለልደት፥ ለፕሮፖዛል እንዲሁም ለተለያዩ ፕሮገራሞች ሊትል ፓሪስን ምርጫዎ ያድርጉ። አድራሻከካምብሪጅ ት/ቤት አጠገብ ማሪን ህንፃ 9ኛ ፎቅ በስልክ ቁጥር +251922784470 ሊትል ፓሪስን ማግኘት ትችላላችሁ
    ሠላም ውድ ተመልካቾቻችን !
    ማማዬ በራሷ ቻናል መጥታለች:: ይህንን ሊንክ በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ እናመሰግናለን፡፡ bit.ly/3bT6TC8 ወይም / @yemariamfre
    ቪዲዮቻችን ሲለቀቁ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3xNLXVS ወይም www.youtube.co...
    ምርትና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ 0911309632
    Join this channel to get access to perks:
    / @friedagifamily
    Don't forget to subscribe to our channel, share, like, and hit the notification icon to be notified for more videos.
    Please Follow Me
    www.youtube.co...
    / emuyebeyene
    / firebeyene
    / firehiwot_beyene
    Eregnaye እረኛዬ ክፍል - Eregnaye season episode @Arts Tv World እረኛዬ ክፍል - Eregnaye Ep @Arts Tv World ድንቅ ልጆች | Seifu on EBS Donkey Tube Dink_lejoch seifu on ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2019,zebiba girma music,new ethiopian song 2019,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this weeksenselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛው ሺህ,ethiopian,new ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ,ምን ልታዘዝ ድራማ,ethiopian news,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian movie,funny ethiopian comedy,ethiopian series drama,betoch,አስቂኝ ድራማ,teddy afro,hope music,ትንሿ ፓርላማ,ኤደን ገነት,ethiopian tv,jtv ethiopiazetenegnaw shi,9negnaw shi,zetenegnaw shi 14,zetenegnaw shi part,zetenegnaw shi part 5,zetenegnaw shi part 1,zetenegnaw shi part 14,new ethiopian music 2019,ethiopian music,new ethiopian music,ethiopian music 2019,ethiopian new music,ethiopian music new,ethiopian love music,ethiopian song 2019,new ethiopian song,ethiopian traditional music,ethiopian song new,ethiopian new song,new ethiopian song 2019,ethiopian song,new eritrean music 2018,tigrigna music,eritrean music,new ethiopian music 2018,ethiopian music new 2019ethiopian comedy,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian,new ethiopian music 2019,funny ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian film,new ethiopian movie,new ethiopian film,new ethiopian music,ethiopian movie,ethiopian comedy 2019,ethiopian drama,comedy,ethiopian news,full ethiopian movie,new ethiopian comedy in 2019,new ethiopian comedy tomas 2019ethiopian,new ethiopian music,ethiopian comedy,new ethiopian movie,new ethiopian funny video,ethiopia,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian funny video,ethiopian drama,ethiopian movie,new ethiopian,new ethiopian vines,new ethiopian music 2018,ethiopian news,ethiopian film,funny ethiopian comedy,new ethiopian funny videos,hope music ethiopia ehud on ebs,seifu on ebc,special show,ebs,ebstv,ethiopia,meskel,mogachochethiopian drama,betoch,ethiopian comedy,ethiopian music,betoch comedy,ethiopian,betoch drama,ethiopian movies,ethiopian artist,ethiopian actress,ethiopian,betoch comedy drama,ethiopian news,new drama,ethiopian,ethiopian movie,ethiopian news,zemen drama,ethiopian music,ethiopian actress,new ethiopian movie,new ethiopian amaharic drama,ethiopian comedy,new ethiopian drama 2018,teddy afro,teddy afrኦ

Комментарии • 355

  • @FrieDagiFamily
    @FrieDagiFamily  7 месяцев назад +42

    ልዩ ቀናችን የማይረሳ እንዲሆን ላደረገልን ሊትል ፓሪስ ከልብ እናመሰግናለን። የተሰጠን ታላቅ መስተንግዶ እና የሚገርም ግልጋሎቶች አስገርመውናል፥ ከልብ እናመሰግናለን።
    ለሰርግ፥ ለአንቨርሰሪ፥ ለልደት፥ ለፕሮፖዛል እንዲሁም ለተለያዩ ፕሮገራሞች ሊትል ፓሪስን ምርጫዎ ያድርጉ። አድራሻ📍ከካምብሪጅ ት/ቤት አጠገብ ማሪን ህንፃ 9ኛ ፎቅ በስልክ ቁጥር +251922784470 ሊትል ፓሪስን ማግኘት ትችላላችሁ

    • @FatumaMahmmud-z6k
      @FatumaMahmmud-z6k 7 месяцев назад +4

      ፍርዬ ዳጊዬ ማሚቶ እንኳን አደረሳቹ ለዚ መልካም ቀን እንኳን አላህ በሰላም አደረሳቹ አላህ ከክፍነገር በሙሉ ይጠብቃቹ…….ፍርዬ የኔ ታላቅ እህት መካሪዬ የኔ የዋህ የኔ መልካም ሽቁጥቁጥ ሰዉ አክባሪ መልካም እናት ትዳሯን ባሏን አክባሪ ሚስት አላቅም ምን እንደምልሽ ወላሂ በጣምምምም ነዉ ምወድሽ ማከብርሽ አላህም ይሄን ጥሩነትሽን አይቶ በንጉሱ ባልሽ በቶንዴ በትንሿ ልእልትሽ በማሚቶ በእህትሽ ከበበሽ አላህ ሺ አመት በፍቅር በሰላም በደስታ ያኑራቹ❤❤❤😍🥰😘😘

    • @tirhasasefa640
      @tirhasasefa640 6 месяцев назад

      ❤❤❤❤🎉እንኳን ለዚ ኣበቃቹ❤🎉

    • @romanagga5101
      @romanagga5101 6 месяцев назад

      Betam desyelal I wish long live with your family

    • @RoseTigist
      @RoseTigist 6 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ትለያላቹ​@@FatumaMahmmud-z6k

    • @mulualemkebede5791
      @mulualemkebede5791 6 месяцев назад

      Vbbbbbbb CA j kg FFS

  • @MarthaSouri
    @MarthaSouri 7 месяцев назад +31

    እንደ ትዜ አይነት ምርጥ ጉዋደኛ ይስጣቹ የ ጉዋደኝነት ጥግ ❤❤

  • @rehimamuhammed9987
    @rehimamuhammed9987 6 месяцев назад +7

    ሰው እንዴት በዚህ ልክ ሁሌም መልካም ደግ አዛኝ አፍቃሪ ይሆናል.. ዳጊዬ ያንተን መልካምነት ቃላት አይገልፀው እንኳን ለውዷ ለምርጧ ለደጓ ምን ብየ ልግለጽሽ ፍርዬ ለአንች ይቅርና ለኔ እንኳ ምን አይነት መልካም ጓደኛ እና ወንድም እንደሆነ የሚያውቅ ያውቀዋል.. ብቻ ስለሁሉም አልሀምዱሊላህ . እኔ እድለኛ ነኝ እናንተን ስለሰጠኝ ውስጤ ብዙ ነገር አለ፡፡ ስረሳ - አስታዋሽ . ስርቅ-ቀርባችሁ ልገልፀው የማልችለው ብዙ ማንነት ያላችሁ የኔ ምርጦች እንኳን ለ7 ተኛ አመት የጋብቻ በአላችሁ አደረሳችሁ፡፡የማሪዬ ትደግልን 1000000 ያድርግልን፡፡

    • @TixR-st8ei
      @TixR-st8ei 5 месяцев назад

      You're right, Frye. God might make happy Dagi by blessing you by another cute baby boy. ❤❤❤

  • @Mami1-kr2gt
    @Mami1-kr2gt 7 месяцев назад +25

    የማርያምዬ ታምረያለሽ ሁሌም ደስታሽ ሙሉ ይሁነልሽ እድግ በይ

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 6 месяцев назад +13

    የማዳም ቅመሞች እሰኪ አሜን በሉ እንመራረቅ
    ከሰደት መልሰ እን ሼፍ ዳጊ መልካም ባል ይሰጠን
    የልብ ጓደኛ ደግሞ ልክ እንደ ትዙ አይነት ይሰጠን አሜን በሉ

  • @Sumayafanit
    @Sumayafanit 7 месяцев назад +17

    የኔ ናት አይዞሽ ፍርየ አላህ መታ መንታልጂ ይስጥሽ ትዳራችሁን እስከመጨረሻ ያዝልቅላችሁ

  • @ቅዱስገብረኤልአባቴ
    @ቅዱስገብረኤልአባቴ 6 месяцев назад +11

    ቀሪ ዘመናችሁን ቸሩ መድሀኒአለም ይባርክላችሁ ማማየ ለወግ ማርቅ
    እመብርሀን ታብቃሽ ቅመምየ❤❤❤❤❤❤❤

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 7 месяцев назад +28

    ፍሬ ዳጊ: እንኳን ለ 7ኛው አመት የጋብቻ በአል አደረሳችሁ🎉🙏 ትዙም እውነተኛ መልካም እህት ልጆችሽ ይባረኩልሽ!

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 6 месяцев назад

      Eekuan Des Alachu ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍👌

  • @Netanteseume
    @Netanteseume 7 месяцев назад +14

    ትዙ መልካም ጎዋደኛ ነች እኮዋን አደረሳችሁ ቀሬ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 7 месяцев назад +25

    እንካን ለዚ ቀን አደረሳችው ከዚየበለጠ አመት ለማክበር ያብቃችው በዚ አጋጣሚ ትዜ በጣም ቅን ጋደኛ ነች እውነት አንችም ከነቤተሰብሽ እጎዚያብሄር ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤🍾🍾🍾💃💃💃🎉🎉🎉🎉🎊🎊🎊🎊🛍🛍🛍🛍

    • @munaahmed3868
      @munaahmed3868 7 месяцев назад

      ውዶችየ እካን ለዚህ ቀን አደረሳችሁ ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @sindaneshtefera5818
      @sindaneshtefera5818 7 месяцев назад

      ፋርየመልካምባእልይሁንላችሁ

  • @MixMix-tv7xe
    @MixMix-tv7xe 7 месяцев назад +6

    ፍርዬና ዳጊ የእውነት እንዴት ደስ እንደምትሉ እረጅም እድሜና ጤና አብራችሁ ጃጁ ቅድመ አያያትትት ሁኑ ማሚቶዬ ያንድ ሺ ሁኚ ዬኔ ውድ❤❤❤❤

  • @HelenTesfay-h3n
    @HelenTesfay-h3n 7 месяцев назад +8

    ዳጊና ፍርየ እውነት ነዉ የምላችዉ ቃላት አጣሁላችዉ እመብርሀን ትዳብሳችው

  • @ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ
    @ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ 6 месяцев назад +4

    እንኳን አደረሳችሁ የበለጠ 70ኛ አመት ለማክበር ያብቃችሁ ፍርዬ

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 6 месяцев назад +3

    እንኳን ለ7 አመት የጋብቻ ቀን አደረሳችሁ
    70 አመት ጋብቻችሁን በአል ለማየት ያብቃ ን❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🌷🌷🌷🌷🌷💐💐🌷🎉🎉🎉🎉🎉🎉👏👏👏👏👏👏🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @muluwork5313
    @muluwork5313 6 месяцев назад +1

    የኔ ወርቅ ስወድሽ መድሃኔአለም እቅፍ ድግፍ አድርጎ ያሳድገሽ !እናትና አባትሽም ፍቅራቸዉን ሳይቀንስ የአንቺን ወግና ማእረግ ያሳያቸዉ። ❤❤❤❤❤❤

  • @Tybatube
    @Tybatube 7 месяцев назад +23

    ይችን ፀሁፈ እምታዩ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ደሰታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣን ያርብ አሜን እስቲ ቤትሰቢ አቢረታቱን በቂነናቲ ውዴች ❤❤❤

  • @zuzutube6444
    @zuzutube6444 7 месяцев назад +18

    የኔ ማሮች ስወዳችሁ ፍሬ ለዳጊ ዳጊ ለፍሬ ድምቀት ናችሁ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጣቸሁልጃችሁን ለመዳር ለመኳል ያብቃችሁ

    • @SamrawitBirhanu-tm8tq
      @SamrawitBirhanu-tm8tq 7 месяцев назад

      እንኳን ለዚህቀን አደረሳችው ግን ጠፍታችዋል አብራችው ጃጅ

  • @ethiotg8213
    @ethiotg8213 6 месяцев назад +6

    እንኳን ለዚ ቀን አበቃችሁ የምወዳችሁ እግዚአብሔር እስከ መጨረሻው በፍቅር ያኑራችሁ ❤❤❤❤በጣም ደስ የሚል ሰርፕራይዝ ነው

    • @EdenEthiotube
      @EdenEthiotube 6 месяцев назад

      ቲጂ አላሽ እንዴ ምነው ጠፋሽ ውዴ ከሚድያ

  • @MeronDawit-lu4cm
    @MeronDawit-lu4cm 6 месяцев назад +1

    በዚህ ዘመን እንደ ትዙ ያለ ጋደኛ ያድለን ፍርዬ እና ቶንዴ አብራችሁ አርጁ አይለያችሁ❤❤❤

  • @tsehaysolomon1077
    @tsehaysolomon1077 6 месяцев назад

    ፍርዬ የኔ የዋህ አመብርሀን የልብሽን ፍላጎት ትሙላልሽ የኔ ደግ

  • @SamrawitEsayas-yn8sz
    @SamrawitEsayas-yn8sz 6 месяцев назад +1

    ዉይ ፍሪየዬ አስለቀሽኝ ፈጣሪ ዘመናቹን ሁሉ ይባርክላቹ በልጃቹ እምትኮሩ ምትደሰቱ ያርጋቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 7 месяцев назад +3

    እንኳን ለዚህ አበቃችሁ የኔ ዉቦች ስወዳችሁ አብራችሁ ጃጁ ፍሬ የኔ አልቃሻ ሙትት እስክል ነዉ የምወድሽ እኮ ሼፍ እኮ ለሰፕራይዝ ምቹ ነህ ስችልበት👍 እዉይይይ ማሚጦዬ እኛም እንወድሻለን እደጊልኝ

  • @hanatilahun9039
    @hanatilahun9039 6 месяцев назад

    ፊርየ እግዚሀቢሔር ይወድሻል እና ይገባሻል የኔ እህት በጣም ነው የምወዳችሁ አስለቀስሽኝ እግዚሀቢሔርን የምለምነው እንደዚህ ዳጊ አይነት ባል እንዲሰጠኝ ነው ጌታ ምን ይሳነዋል

  • @የእናቴልጅነኝከሸዋመንደር
    @የእናቴልጅነኝከሸዋመንደር 7 месяцев назад +3

    እድሜና ጤና ወፍቅር ጋር ይስጣችሁ የኔ ውዴች❤❤❤❤

  • @almazalmaz1418
    @almazalmaz1418 7 месяцев назад +4

    እንኳን ለዚህ አበቃችው 🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @melatmelat-rr1si
    @melatmelat-rr1si 6 месяцев назад

    Freyeee yane ጨዋ ሴት ጨዋነትሽ ሁሌ እንዳዲስ ያስገርመኛል ረጅም እድም እመኛላችሁለዉ አንቼ ለኔ ሙሉ ሴት ነሽ ቤትሽን አክባሪ የኔ እሩህሩህ የኔ አልቃሽ ዉድድ እንዲ ስል ቶንዴ እንዳይቀና ድንገት comment ካነበ ባችሁ ሴት ነኝ ❤❤❤❤ love you guy’s god bless you with happiness and joy

  • @MarthaSouri
    @MarthaSouri 7 месяцев назад +2

    Happy anniversary አምላክ ከዚ በላይ ፍቅር ድስታ ይስጣችዉ ❤❤❤❤

  • @muluwork5313
    @muluwork5313 6 месяцев назад

    ቃላት የለኝም ዘመናችሁ ሁሉ የተባረከ ይሁን መልካምየጋብቻ ዘመን❤❤❤❤❤

  • @FelekRahel
    @FelekRahel 7 месяцев назад +8

    ፍርዬ ቆንጆ እንኳን አደረሳችሁ የተባረከ ትዳር ይሁን ቶንዴም እንኳን አደረሰህ

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  7 месяцев назад

      እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን🙏❤️💞

  • @ገነትገነት-የ9ኘ
    @ገነትገነት-የ9ኘ 6 месяцев назад

    ሰራ ማጣት ነው ከመቸ ወዲህ ነው የጋብቻ በአል ኧረተዉ እራሳችሁን አታምልኩ ጎበዝ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እዲህ ያለ እራሰን ማምለክ ተያይዘውታል ልቦና ይሰጣችሁ

  • @fevenashenafi8753
    @fevenashenafi8753 7 месяцев назад +6

    በጺዬ ጀግና የደብርሽ እንቁ❤❤❤ Happy anniversary you guys!!! Have a blessed years!!

  • @naniejigu7658
    @naniejigu7658 6 месяцев назад

    ፍርየ እንኳን አደረሳችሁ አብራችሁ አርጁ ከዚህም በላይ ይገባሻል ማሚቶ የኔ ቅመም ልዩ ነሽ እኮ ስርዓትሽ ውድድድ ፍርየ ግን አንድ ቀን ስለ ልጅ እንዴት ማሳደግ እንዳለብን ቪድዮ ብሰሪልን በጣም ደስ ይለኛል ምክንያቱም የማሚቶ ስርዓት፣ ሰዉ መዉደድ፣ በራስ መተማመኗን ሳይ የአንቺ ዉጤት ናት

  • @እግዚያብሄርይመስገን
    @እግዚያብሄርይመስገን 6 месяцев назад

    እኳን አደረሳችሁ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጣችሁ
    የሆቴሉን ስም ፃፊልኝ እባክሽ

  • @Alemfekr-oj2ec
    @Alemfekr-oj2ec 6 месяцев назад

    ማማዬ የኔ ወርቅ❤❤❤ ፈጣሪ ያሳድግሽ

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 6 месяцев назад

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ትዳራችሁ እስከመጨረሻው ይባረክ 🙏🙏🙏

  • @MelatAbera-gu1im
    @MelatAbera-gu1im 6 месяцев назад

    እንኳን ለዚህ አበቃቹ ገና 70ኛ እናከብራለን ❤❤❤❤እመቤቴ እድሜ እና ጤና ትስጣቹ ዉድድድድድ

  • @hanatilahun9039
    @hanatilahun9039 6 месяцев назад

    እንካን ለዚህ ቀን አደረሳችሁ በጣም ነው ደስ የምትሉት ተወዴ በጣም ምርጥ ባል ነክ እግዚሀቢሔር ያብርሀም የሳራ ያርግላችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @mimiadmasu9071
    @mimiadmasu9071 6 месяцев назад

    የኔ ውዶች ከዚህ የበለጠ እድሜ ኑሩልኝ እግዚአብሔር ከናንተ ጋ ይሁን

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 7 месяцев назад +3

    እንኳን አደረሳችሁ ፍርዬ አብራችሁ በፍቅር ጃጁ ተቆጥሮ የማያሎቅ እድሜ ይስጣችሁ ፍርዬ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤happy Anversery firiye❤❤❤

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 6 месяцев назад

    ፍሬ ዳጊ እንኳን ለ 7 ኛውን ዓመት የጋብቻ በአል አደረሰችሁ💐🙏 ትዙም እውነትኛ መልካም እህት ልጆችሸ ይባረኩልሸ!
    የማርያምዬ በጣም ታምረያለሸ ሁሌም ደሰታሸ ሙሉ ይሁነልሸ እድግ በይ🙏❤❤❤

  • @avaffsacxsxs6072
    @avaffsacxsxs6072 7 месяцев назад +3

    ውይ ፍሬ አስለቀሽኝ ሺ አመት ኑሩ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @MituGirma-y5s
    @MituGirma-y5s 7 месяцев назад +2

    እንኳን ለዚ አደረሣችሁ ፍሬ ይገባሻል የጥሩ ትዳር ተምሳሌት ነሽ ማሚቶዬ ጌታ ያሣድግሽ ጓደኛሽም የልብ ጓደኛ ናት❤❤❤❤❤

  • @gjch5302
    @gjch5302 6 месяцев назад

    እኳንም አደረሳችሁ በእውነት እድሜአችሁኖ በሙሉ በደስታ ኑሩ❤❤🎉🎉🎉

  • @nardoosnardoos6781
    @nardoosnardoos6781 6 месяцев назад

    እንኳን ደስ አለሽ ፍሬ❤❤❤እንኳን አደረሳችሁ በፍቅርርርርር ኑሩልንን

  • @ehte6276
    @ehte6276 7 месяцев назад +4

    ታምራላች ሁ አብራችሁ ጃጁ

  • @amarechpawlos3857
    @amarechpawlos3857 6 месяцев назад +1

    እንኳን አአደረሳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @senaitezegeye
    @senaitezegeye 6 месяцев назад

    ፍርይዬ የኔ ሙሉ ሴት መልካም በዓል ይሁንላችሁ እድሜን ከጤና ጋር ከፍቅር ጋር ያድላችሁ

  • @YeshumneshHassen
    @YeshumneshHassen 7 месяцев назад +3

    የደስታ እድሜ ይጨምርላችሁ

  • @Freefire-og2sf
    @Freefire-og2sf 6 месяцев назад

    የኔ ቆንጆ ማሚቶዬ ጎርምሰሻል እድግ በይልኝ ስታምሩ እንኮን ለ7ኛ አመት ❤ 🎉ገና ብዙ አመታት ትኖራላችሁ ብዙ ልጆች ትወልዳላችሁ ። አብራችሁ አርጁ

  • @tselatadnew4567
    @tselatadnew4567 6 месяцев назад

    እንኳን ለ7ኛ አመት የጋብቻ በአል አደረሳችሁ

  • @starcall9965
    @starcall9965 7 месяцев назад +3

    እኳንለዚበቃችሁ ነፍአመትኑሩልን

  • @ሡሡየመርሳዋA.Rፋሚሊ
    @ሡሡየመርሳዋA.Rፋሚሊ 7 месяцев назад +1

    ዋዉየጓደኛሽስሜትደሥሢል ላችያላትፍቅር❤❤❤

  • @messiemuo
    @messiemuo 7 месяцев назад +2

    ልጃችውንእመብርሐን ታሳድግላቹ

  • @HannaEneyew
    @HannaEneyew 6 месяцев назад

    ሁሌም ተደሰቱ አንኩአን ለዚህ ቀን አደረሳችሁ

  • @Askal-z3n
    @Askal-z3n 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር እስከ መጨረሻው ፍቅራችሁን ይጠብቅላችሁ ,ዳጊ ምርጥ ባል ፍርየ ምርጥ ሚስት የማርያም የተባረከች ልጅ እግዚአብሔር ሲመርቅ እንዲህ ነው ።

  • @KokiLavi-tz6np
    @KokiLavi-tz6np 6 месяцев назад

    እንኳን ደስ አለችሁ ከዚህ በላይ የየፋቅረችሁ

  • @EmuAssfa-lk6ji
    @EmuAssfa-lk6ji 6 месяцев назад

    እንኳን አደረሳችሁ አብራችሁ ጃጁ ማሚቶ እድግ ትዜም ተባረኪ❤❤

  • @sebledebebe1756
    @sebledebebe1756 6 месяцев назад

    ማማዬ ብዙ ነሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix 6 месяцев назад +1

    እንኳን አደረሳችሁ ቀሪ ዘመናችሁ በደሰታ የሰላም ይሁን❤🙏

  • @Banchu-dz8vw
    @Banchu-dz8vw 7 месяцев назад +5

    ፍርየ ውዴ እስክትጃጁ እግዚአብሔር አብሮ ያኑራችሁ ውዴ ማማቲ የኔ ድምቀት እድግ በይ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @tigistegab-3465
      @tigistegab-3465 6 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tetetety3946
    @tetetety3946 6 месяцев назад

    Enkwan adrsachihu btam nw yamewodachihu egziabhar erjeme edman ketana gar ystachihu ❤❤❤❤❤❤❤

  • @samrawitaboye3892
    @samrawitaboye3892 6 месяцев назад

    ፍርዬ የኔ ቆንጆ እንኳን አደረሳችሁ አንተ መልካም ባል ልብክን አይቀይርባት❤❤❤❤❤

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 6 месяцев назад +1

    እንኳን አደረሳችሁ ፍቅራችሁን ያብዛው ❤❤❤❤

  • @selwamahmud506
    @selwamahmud506 6 месяцев назад

    አላህየ ፍሬን ልጅ ስጥልኝ ሳላቃት የምውዳት ንፅህ ስው ስለሁነች

  • @nigistweledai
    @nigistweledai 6 месяцев назад

    እንኳን አደረሳችሁ ፍርዬ በጣም ደስ ይላል አብራችሁ ረጅም ዕድሜ ሰጥቷችሁ የማርያምን ወግ ማዕረግ ለማየት እንድትበቁ እግዚአብሔር ይርዳችሁ🙏🙏🙏 በጣም እንወዳችኋለን😍😍😍 Happy Anniversary❤❤❤

  • @sisyaneshwoldgiorgis451
    @sisyaneshwoldgiorgis451 6 месяцев назад

    አንኳን አደረሳችሁ። ዘመናቸሁ ሁሉ ከነልጃችሁ ይባርክላችሁ።

  • @e.tdebebe1539
    @e.tdebebe1539 7 месяцев назад +2

    OMG.... You guys are amazing. 2 emotional to watch may "God Bless" your family what's the best example.❤❤❤❤🙏🙏

  • @ሰናይትአዳለም
    @ሰናይትአዳለም 7 месяцев назад +3

    እኔምአለቀስኩኝ አላህ ዘራችሁን እደጢፍ ፍሪ ያብዛችሁ

  • @YeshumneshHassen
    @YeshumneshHassen 6 месяцев назад

    ስሚ ፍሬ ደስ ሲለኝ ማልቀስ ነው ስራዬ አብሬሽ አለቀስኩ እኮ

  • @BarakatAndualam-ke4dl
    @BarakatAndualam-ke4dl 5 месяцев назад

    feriyee aslekshign getan yane enat fetrii yebrkachuuu ❤❤❤

  • @KonoMinte
    @KonoMinte 6 месяцев назад

    እንኳን ለዚህ አበቃችሁ እረጅም እድሜ ይሰጣችሁ

  • @yedingillij21
    @yedingillij21 6 месяцев назад

    Betam tamralachu tebareku konjooowech

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 6 месяцев назад

    እንኳን ለዚ ቀን አደረሳቹ አብራቹ ጃጅ❤❤❤❤ማሚቶ እድግ በይ❤❤❤

  • @selwamahmud506
    @selwamahmud506 6 месяцев назад

    እንኳንም ለዝህ አበቃችሁ የምንኞታችሁን ያሳካላችሁሁ

  • @ማሪያምየአበርችኝ
    @ማሪያምየአበርችኝ 6 месяцев назад

    እኳን ለዚህ ቀን አደረሳችሁ ማማየ እዲግ በይልኝ❤❤❤❤❤❤

  • @seblipomi3684
    @seblipomi3684 6 месяцев назад

    እንኳን አደረሳቹ ፍሬ ስታለቅስ እኔንም አስለቀሰችኝ ❤❤❤❤

  • @betselotbetsi2803
    @betselotbetsi2803 6 месяцев назад +1

    .የኔ ውዶች ❤❤❤❤አብራችሁ አራጁ

  • @TixR-st8ei
    @TixR-st8ei 5 месяцев назад

    Fkruchu degagmo ebark Ye Abrham ye Sara Amlak❤❤❤❤🎉

  • @astertasew2332
    @astertasew2332 6 месяцев назад

    እንኳን አደረሳችሁ የኔ ውድ ፋሚሊዎች ነፍ ዓመታትን በደስታ በፍቅር በሌላ ልጅ ተባርካችሁ ለማየት ያብቃኝ እወዳችኋለሁ

  • @qwss-wf4gw
    @qwss-wf4gw 6 месяцев назад +1

    አይለያቺሁ ፈጣሪ❤❤❤❤❤❤

  • @tratra9327
    @tratra9327 7 месяцев назад

    Fire gin min ayinet dinkset neshi tondem endezawu mariyamen abireshi newu yalekeskuti dingil mariyam mechereshachun tasamirewu ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @melatmelat-rr1si
    @melatmelat-rr1si 6 месяцев назад

    Oh my god fireye your firend she makes me cry when she’s said የኔ የልቤ ጎዳዬ 😢 God bless you dear family ❤❤❤❤

  • @HalenaberaHalenabera
    @HalenaberaHalenabera 6 месяцев назад

    ዎው እንኳን ለዝህ ቀን አደረሰቹ 🥰🥰🥰🎁🎁🎁

  • @alemtadesse1697
    @alemtadesse1697 6 месяцев назад

    ዋው ❤❤❤❤❤❤ውይ ማሜቶዬ የኔ ቆንጆ

  • @Kiwi20242
    @Kiwi20242 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር አምላክ አሁንም አብዝቶ በጤና በፍቅር ይባርካቹ የልጃችሁን ስኬት ያሳያቹ አብራቹ ለመጃጀት ያድርሳቹ:: እመብርሃን ከክፉ ሁሉ ትሰውራቹ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼😘😘😘❤️❤️❤️🌷🌷🌷🌷🌷

  • @melatberhanu9149
    @melatberhanu9149 6 месяцев назад

    ኡፍ ፈጣሪ አይለያቹ ፍርዬ አስለቀሽኝ

  • @Genet2721
    @Genet2721 6 месяцев назад

    Enkuan adarasachu ❤❤❤❤❤❤ mamayan kiss ❤❤❤❤ zamanachu ybarak

  • @mercy2243
    @mercy2243 6 месяцев назад

    Weyeni aslkeshgn feri😢😢😢

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
    @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 7 месяцев назад +4

    ❤ እኳን ለዚህ አበቃችሁ
    አብራችሁ አርጁ እስከ ሽበት ምልኩስና ❤
    የማርያም ፉሬ 💗💗💗💗

  • @Lifeisok_19
    @Lifeisok_19 7 месяцев назад +1

    Happy anniversary, Fera and Dagi. God bless your family 🎉🥂🎈🎉❤

  • @selinatemesgen5986
    @selinatemesgen5986 6 месяцев назад

    ፍርዬ እንኳን አደረሳችሁ አብራችሁ ጃጁ

  • @zinashtfara7954
    @zinashtfara7954 6 месяцев назад

    እንኳን አደረሳችሁ መልካሙን ሁሉ 🥰🥰🥰እመኝላችኋለሁ

  • @MasaratGetu
    @MasaratGetu 6 месяцев назад

    እንኳን ለዚች ቀን አደረሳችሁ በጣም ነው የምወዳቸው ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mesereteshete4436
    @mesereteshete4436 6 месяцев назад

    እንኳን አደረሳችሁ ለዝች ቀን❤❤❤

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 7 месяцев назад +3

    ፍርዬ እና ዳግ የኔ ምርጦች ማሚቶዬ ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @elizabethfeleke9623
    @elizabethfeleke9623 4 месяца назад

    Happy universally ❤❤❤❤

  • @Orkia2023
    @Orkia2023 6 месяцев назад

    እኳን ደስ አላቹህ ❤❤❤❤የናተን የናተንእድ ለኛም ያድለን❤❤❤❤❤

  • @melonimarkon1813
    @melonimarkon1813 7 месяцев назад +8

    የፍሬ አገላለፅ😢😢😢😢😢 ያስለቀሰው 😢😢😢😢የኔ ናት

  • @Seni-b6n
    @Seni-b6n 6 месяцев назад

    Feriye &dagi Enkuwan adersachu ❤️❤️🌺🌺🌺😘😘

  • @birhanuadere549
    @birhanuadere549 6 месяцев назад

    Thanks to god Dagiye and Friye, you are the best example for any couples. God bless you, you are best kind man.