ቶንዴ ለመጀመሪያ ጊዜ በከባዱ በፍሬ ጓደኛ ፕራንክ ተደረገ | ብድሩን የማይመልስ ልጅ 😃😂

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 565

  • @FrieDagiFamily
    @FrieDagiFamily  Год назад +44

    በአዲሱ ቤታችን አንድ አመት ሞላን | ፍሬ የጣለችው ጠጅ ፈነዳባት | አዲስ ዓመትን በደማቁ አከበርን | መልካም አዲስ ዓመት🌼🌼🌼.
    ruclips.net/video/fSSg1Emifn0/видео.html

    • @shaloma2407
      @shaloma2407 Год назад

      አሜን

    • @MeriMTube
      @MeriMTube Год назад

      ሠላምፈቅርለሀገራችንበቅንነትፈሮፋሎንበመጫንወደቤቴጎራበሉሸርአርጉልኝፈሬናዲዲሠወዲችሁ

    • @mixagedj9115
      @mixagedj9115 Год назад

      ​Y

    • @halustube6172
      @halustube6172 Год назад

      አሚን

    • @የኮሜቶችታዛቢ
      @የኮሜቶችታዛቢ Год назад

      ሰራችሁለት የምር ክክክክ

  • @seblet148
    @seblet148 Год назад +74

    ቶንዴ እደዛሬ አስቀኧኝ አታዉቅም😂😂..... ቤታቹህ ሁልግዜ ሳቅና ደስታ ይሙላ የድንግል ማርያም ልጅ የልቦናችሁን መሻት ሁሉ ይፈፅምላቹህ🙏❤

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  Год назад +4

      አሜን ሰብሊቲ🙏❤️

    • @ሳዶርአላዶር
      @ሳዶርአላዶር Год назад

      ​@@FrieDagiFamilyአድ ቀን አብሬአቹ እውላለሁ ፍሬ ደስስትሉ

    • @tigesttigest75
      @tigesttigest75 Год назад

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

    • @tsehaygirma9564
      @tsehaygirma9564 Год назад

      Fere endet aschalsh ay tonde

    • @tdenektbebu5082
      @tdenektbebu5082 Год назад

      amen 🤲🙏🇪🇹❤des yemil family new Egizhabhar amilk fikrachu yabzalchu 🤲🙏🇪🇹

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 Год назад +32

    ወላሂ አለመሳቅ አይቻልም😂😂😂😂ሽፍ ቶደ ተገኘህ አዲሱ አመት የፍርየ ግዜና ስአት ነው ሁለየ ሳቁልን ❤❤❤❤❤❤

  • @samisaamy
    @samisaamy Год назад +6

    My bro ፍሬ ምን ያህል በ 2015 እንዳሰቃየሀት በዚህ ፕራንክ አየው ምንም ልታዝንልህ አልቻለችም 😅😅 ልብሱ ላይ ጨምሩ ጨምሩ ነው የምትለው 😂😂 ፍርዬ አደራ በሚቀጥለው በጣም ጨክኖ ነው ፕራንክ የሚያደርግሽ ተጠንቀቂ በዛሬው ግን ደስስስስ ነው ያለኝ ፍሬ ስለተደሰተች የነገን መድሀንያለም ያቃል በዛሬው enjoy አርጊ ፍሬ እኛም enjoyአድርገናል 😂😂 we love u all family ማማዬ የቤቱ ቅመም ተምረሽ ለወግ ለማዓረግ በቅተሽ ቤተሰቦችሽን እና አገርሽን የምታኮሪ ዜጋ ሁኚልን ❤

  • @MekdiFamilytube
    @MekdiFamilytube Год назад +89

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ እህት ወንድሞቸ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ አሜን 🙏🙏🙏ዛሬ 1ነኝ

  • @sossai4197
    @sossai4197 Год назад +9

    ወይኔ ፈነዳዉ 😂😂😂ቶንዴ ዛሬ ተሰራልህ አይዞህ😂😂😂ፍሬ በቀጣይ እንዳያስለቅስሽ ተጠንቀቅህ😂😂😂😂ምርጥ ቤተሰብ

  • @MelatAbera-gu1im
    @MelatAbera-gu1im Год назад +5

    ወዮ😮😮😮 እኔን ቶንዴ አሳዘንከኝ እከክ ከባድ ነዉ ፍርዬ መልሱን ትችይዋለሽ ጠብቂ 😂😂😂😂😂እወዳቹሀለዉ ሁሌም በደስታ ኑሩልኝ ሀዘን አይግባ በቤታቹ❤❤❤❤ማሚቶን ያሳድግልን

  • @samisaamy
    @samisaamy Год назад +25

    እስከዛሬ ካደረካት ፕራንክ የዛሬው ብቻ ሳይሆን የክፍለ ዘመኑ best prank ነው 😂😂 አሳዘንከኝም አሳከኝም ቆዳህን እኮ ልትልጠው ምንም አልቀረህም 😂😂 ፍሬ አደራ በጣም ተጠንቀቂ በሚቀጥለው ፕራንክ በሀይለኛው ነው የሚመጣብሽ 😂😂

  • @Astr-xj5mp
    @Astr-xj5mp Год назад +6

    ወይ ሼፍ ቶዴ ፎክተ አባቴ ተብላህ ምን ይዘህ ትመጣይሆን ቀጣይ ፍርየ ፅናቱን ይስጥሽ😂😂😂😂

  • @21MarYam
    @21MarYam Год назад +18

    አይ ቶንድዬ አይዞህ አቃጣይ የሆነ የመልስ ምት እንጠብቃለን ፍርዬ ያቅልልሽ የኔ የዋህ ❤❤❤ መልካም በዓል ለሁላችንም አገራችንን ይጠብቅልን ❤❤❤

  • @yenemarGrace1
    @yenemarGrace1 Год назад +18

    እኔ የገረመኝ የፈረንጆች ተንኮል ነው የሚያሳክክ ነገርን ያክል መቀመማቸው እግዚኦ ቶንዴ ምስኪን😅😅😅😅ፍትህ ለቶንዴ😡😃

  • @habeshayimer5697
    @habeshayimer5697 Год назад +9

    ጓደኛሽ ደስ ትላለች ፍሪዬ ከነ ልጆቿ ቶንድዬ ሲያሳዝን ተጫወታችሁበት

  • @ከረያባመታባዘራውtube

    እናተ ግፈኞች😂😂😂ሰራቹለት😂😂😂ነብሥሽ አይማረው አሉ አባዬ😘😘😘😘

  • @ማርያምየእናቴ
    @ማርያምየእናቴ Год назад +22

    ገና ሳላየው በሳቅ ሞትኩኝ 😂😂😂😂

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 Год назад +4

    ሚሰኪን ሼፍ ቶንዴ እንደ ዛሬ ሰቄ አላቅም ማዳሜ ምን ሆነሸ ነው የምታለቅሸው እሰክትለኝ በሳቅ እንባዬን ጨረሰኩኝ ውይ ሰራችውለት ያመቱ መጀመሪያ ምርጥ ፕራንክ

  • @ዘራያዕቆብቲዮብ
    @ዘራያዕቆብቲዮብ Год назад

    😂😂😂😂😂ወይኔ ፍርዬ ሰራችሁለት አንቆራጠጣችሁት ፍሬ ጎደኛሽ ምርጥ ናት በዚህ ሰአት እንደዚህ አይነት ጎደኝ አይገኝም ፍቅራችሁን ይብዛላችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በሰላም ግቢ የፍርዬ ምርጥ ጎደኛ ልጆቻችሁን እግዚአብሔር በፀጋ በሞገስ ያሳድግላችሁ ።ስወዳችሁ ።

  • @zahramohammad5812
    @zahramohammad5812 Год назад +7

    እደዛሬው ተበልቶ አያቅም ቶደ😂😂😂😂😂😂ብድሩን ያቅልልሽ ፊሬ

  • @meazagebremedhin6063
    @meazagebremedhin6063 Год назад +1

    አይዞህ ዳጊ ተደራጅተው ጉድ ሰሩህ አይደል አኔማ አንተ ማከክ አቁመህ እኔ ማከኬን ሳላቆም ፕሮግራሙ አለቀ በእውነት 😁😁😁 ማከክ ይጋባል ለካ ገና ልብስህ ላይ ሲቀቡ ማከክ የጀመርኩ በጣም ነበር ነን እስታፕ ያከኩት በል እንግዲህ ብድሩን የማይመልስ ወንድ ልጅ አይወለድ አይደል የሚባለው ቶንዴ ዳይ ወደተግባር😁😁😁😁😁 ለማንኛውም ፈታ አድርጋችሁኛል🙏

  • @zeritutube
    @zeritutube Год назад +1

    ወይኔ ሚስኪን አጀቴን በላሀዉ😂😂😂ግፍነወ የሰራችሁበት ስታምሩ አይለያችሁ ያመት ሰዉይበለን❤🌻🌻የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን🌻🌻

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Год назад +3

    😂😂😂ወይኔ 🙆‍♀️🙆‍♀️ቶንዴ አሳዘነኝ ቁልጭ ቁልጭ ብሎ ሲያይ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @muluwork5313
    @muluwork5313 7 месяцев назад

    Hhhhhh ጎበዝ ምንም አላስነቃም በስማምእንዴት እንደቻለዉ !!!!!! ጀግና!!!

  • @derejeassefa690
    @derejeassefa690 Год назад +1

    You are so cute ❤❤❤❤

  • @TigstGirma-j8b
    @TigstGirma-j8b Год назад

    ፍርዬ ስታምሩ በጣም ደስ የምትል ጓደኛ ነች አይለያቹ ዳጊ ግን አሳዘነኝ እየበላ ሲያሳክከው ጨነቀኝ ግን ማማዬስ ? ❤❤❤

  • @misteregebeyehu8064
    @misteregebeyehu8064 Год назад

    Minew Friye Dagin ledezih ayinete prack daregishew yihe powder kodawen afect karegewese?yihene asebeshal Friye melkame alaregishem

  • @AddisalemErdado
    @AddisalemErdado Год назад +3

    😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ ገና ተጀማር የምለውን ፅሁፍ አይቼ የጀመርኩት ሰቅ እስከ ምያልቅ😮😮😮

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw Год назад +1

    ወይኔ ሚስጊን ማርያምን እንዴት እዳሳዘነኝ የኔ አባት አይዞህ ደግሞ ላለማስነቃት ቻል አደረገዉ አይ ቶንዴ😢😢😢ለእርሱ እኔን አሳከከኝ እዲህ አይነት ነገር አልችልም እናተ ጨካኞች😅😅😅

  • @atklitemelkamu4735
    @atklitemelkamu4735 Год назад +4

    ከቁጥር አያጉላችሁ ሁሌም ሳቁ በፍቅር ይሙላችሁ ውዶቼ በጣም እንወዳችኋለን የልባችሁ ሁሉ ከሀጢያት በቀር ይፈፅማላችሁ❤❤❤

  • @netsaneteliyas
    @netsaneteliyas Год назад +2

    በጣም የወደድኩላችሁ ፕራንክ ነው እስከመጨረሻው በትዕግስት ነው ያየሁት በሳቅ ሞድኩኝ ግን ደግሞ በጣም አሳዘነኝ ምግብ ቀርቦ ሰላም ማጣት እንዴት ያስጠላል ሰው መሃል ተቀምጦ ውይይይ

  • @kdistkdist6963
    @kdistkdist6963 Год назад

    ቶንዴ ግን በጣም ነው ያሣዘነኝ ማርያምን😢 ❤❤❤

  • @AtoMedia
    @AtoMedia Год назад

    ቶንዴ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ትዳርህ ይባረክ

  • @nigistweledai
    @nigistweledai Год назад +1

    😂ቶንድዬ እኔ ልሳቀቅልህ ማከክ እንኳ አልቻለም እንደፈለገ ሼም ይዞት 😂😂😂 ወይኔ ፍሬ ግን እንደት ጨከንሽበት😂😂😂😂 እንደት እንዳሳዘነኝ

  • @Hadya18
    @Hadya18 Год назад +11

    ሲያክ ያከካችሁ እ የታላቹ እኔማ እደጉድ ነው የበላኝ ፀጉሬን በተለይ🤣🤣

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  Год назад +1

      ❤️🤣😃

    • @yeshyhall6997
      @yeshyhall6997 Год назад +1

      😂😂😂😂

    • @sarayemamtube5371
      @sarayemamtube5371 Год назад +1

      ኧረኔ አክኬሞትኩ

    • @bitybity4949
      @bitybity4949 Год назад +1

      እረ ወየው እኔም አለው ሳክክ ነበር ከሱ እኩል

    • @Hadya18
      @Hadya18 Год назад +1

      ለማከክ ሸም ይዞትኮነውጂ በጣም አሳክኮታል ግን እዴት ሰው ፊት 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @samisaamy
    @samisaamy Год назад +33

    2016 ጊዜው የፍሬ ነው በ 2015 እንዳሰቃያት በፕራንክ በ 2016 ቶንዴ የሚሰቃይበት ፍሬ የምትደሰትበት ይሁን የሚል ላይክ ያርግ 😅😅😅

  • @bisrat1269
    @bisrat1269 Год назад

    God Bless You frie Dagi family

  • @zuzuahmde5318
    @zuzuahmde5318 Год назад +6

    ስታስቀኑ ደህና ጎደኛ በጠፍበት ግዜ😢❤የኔአባት በጣምነው ያሳዘነኝ ተቸግሮ ለማከክኮ ተሳቀቀ ወጡን ስታረጊ ጋርደሽለት እከክ እከክ አረገ ምርጥ ያመቱፕራክ በሳቅ

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  Год назад +5

      እውነት ነው ዙዙሻ ❤️🙏

    • @monarashis8786
      @monarashis8786 Год назад +6

      😂😂😂😂😂እከክ እከክ አደርገ

  • @meti3648
    @meti3648 Год назад

    Weyene tesakeke eko ere firiye kmer betam new yesakut gn asazeneg

  • @madina3096
    @madina3096 Год назад +2

    ፍሬ ፀጉርሽ ግን ያቺነው ዋው ያቺ ከሆነ ሰቶሻል😊❤

  • @trhastsige2295
    @trhastsige2295 Год назад

    ወይነmy brother 🥰🥰🥰🥰🥰🇪🇷🇪🇷🇪🇷fare ለምን? ሲሳዝን ohhhhhh ኣይዞህ💪💪💪💪💪

  • @zainasied615
    @zainasied615 Год назад

    አየው በሳቅ😂😂😂ቶደ ሚስኪን ብድረ በምድረ ፍረየ ስወድሺ ❤

  • @seniseni2799
    @seniseni2799 Год назад +5

    በሳቅ ነው የገዳላችሁኝ አይ ቶንዴ ሳታስነቃ ታካለህ😂😂😂❤

  • @bisrat1269
    @bisrat1269 Год назад +1

    Frieye you are fast and cheerful woman😘😘😘😘😘😘😘

  • @redietbalcha9059
    @redietbalcha9059 Год назад +3

    ውይ ቶንዴ የኔ ምስኪን የሴት ተንኮል እኮ አያድርስ ነው ውይ ፍሬ ላንቺ ይብላኝ እንጂ ጓደኛሽስ ዛሬ ማታ ትጠፋለች

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 Год назад +1

    በእውነት እንደ ዛሬ ስቄ አላቅም በጥበብ እኮነው የሚያከው ደግሞ ኡፍፍፍ 😂😂😂😂😂

  • @axumawitfithanegestaxum
    @axumawitfithanegestaxum Год назад

    ፍርዬ እንዴት አስቻለሽ በከባድ ተጠንቀቂ ይመልስልሻል

  • @samiabera9766
    @samiabera9766 Год назад +1

    ወይኔ ተጫወታችሁበት😂😂😂😂

  • @ፅጌማርያም-የ6ቨ
    @ፅጌማርያም-የ6ቨ Год назад +3

    ወይኔ ቶንደ 😅😅😅😅😅ዛሬ ተገኝተሀል

  • @habeshayimer5697
    @habeshayimer5697 Год назад +2

    ሰላማችሁ ይብዛ

  • @ayinyeyoutube8354
    @ayinyeyoutube8354 Год назад +1

    አይ ተወለደ እዴት እዳሳዘነኝ ምስጊን. ፈሪዬ መልሱን ተቻልሺው ጥሩ ነው በቅርብ ጠየቀ ፍርዬ🎉❤

  • @stgjjhsdcbbnjjj
    @stgjjhsdcbbnjjj Год назад

    ወላሂ እንደዛሬ ስቄ አላውቅም ፈስ እስኪያመልጠኝ ቶንዴ ተሰራልህ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ሆዴን አመመኝ

  • @ወሎየነኝየወልዲያልጀ

    😂ወንድሜን እኔ ልሳቀቅልህ ማከክ እንኳ አልቻለም እንደፈለገ ሼም ይዞት 😂ዛሬ ጨከንሽበት ፍሬ 🙉

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ Год назад +3

    የናተ ፎቃ ይዞኞል ምርጥ ጥዶች እወዳችኃለሁ እነሱን የሚወድ ላይክ ግጩኝ ❤❤

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 Год назад

    😂😂😂😂😂ወይኔ ቶንዴ አሳዘነኝ እኔንም አሳከከኝ

  • @muluwork5313
    @muluwork5313 7 месяцев назад

    ጀግና ነህ !!!!''''

  • @imortele
    @imortele Год назад

    kemigib behuala bihin tiru neber mikiniatum eyebelu makeki powderu afu wisti ligeba yichilal side effect yinorewal

  • @emukonjo3574
    @emukonjo3574 Год назад +5

    ብድሩን የማይመልስ ልጅ አይወለድ ይላል ይሄ ነው ቶንዴ ተበላክ 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @etsegenetegebru2323
    @etsegenetegebru2323 Год назад +1

    Sewdachwe eko kefu ayenkachwe fera dagi batsebochh🎉🎉🎉🎉

  • @senayit2953
    @senayit2953 Год назад

    Kkkkk yimechachu😂😂😂😂

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 Год назад +1

    ማርያምን እኔም ልብስ ላይ ያለ ይመስል ሰውነቴን ሁሉ አሳከከኝ ምን ጉድ ነው ወይ ተንኮላቸው ግን የሚያሳክክ መድሀኒት መስራታቸው ቶንዲ ቻለው ባንተ ቦታ እኔም ያለ መድሀኒት ማከኬ መቻሉን ይስጥህ ፍርዬ ዛሬ ጨከንሽበት ብድርሽን ጠብቂ ምስኪን ቶንዴ አሳዘነኝ አሳቀቃችሁት እኮ😂😂😂😂❤❤❤እንዴት እንደምወዳችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @nathandaniel4003
    @nathandaniel4003 Год назад +1

    ውይ ፍርዬ ጉድሽ የመልስ ምትሽን ጠብቂ ዊይ ቶንዴ ተባብረው ሰሩልክ

  • @melatmelat7697
    @melatmelat7697 Год назад +1

    Yemiwdach❤❤❤❤❤❤

  • @ZaraReshed
    @ZaraReshed Год назад

    ግፈኛናችሁ ፍርየእሠውፌት ለማከክእንከ
    ኳንያሣቅቃል 😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤አይቶወዴበሣቅገደልከኝ😂😂😂

  • @ujjkllll
    @ujjkllll Год назад +2

    Tha best prank ever I love you all

  • @marizatube5186
    @marizatube5186 Год назад +2

    እኔን አሳከከኝ ሳስበው ውይይ ፍሬ ቻይው እግድህ ያችን ለቅሶ ማየት አልፈልግም. ግን መልስ ምት ያዘጋጃል እርግጠኛ ነኝ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Год назад +3

    ሠላም ለእናት ሀገራችን ይሁን አሜን ❤❤❤❤ ምርጦች የአመት ሠው ይበላችሁ❤❤❤

  • @Hadya18
    @Hadya18 Год назад +6

    ወላሂ እሱ ለበላው እኔን ወረረኝ ሲያክ አብሬ ማከኬ አሰቃኝ የምር🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ድብር ብሎኝ ነበረ የዋለው በስተመጨረሻ በናተ ፈታ አልኩ👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  Год назад

      😄😃😀❤️

    • @bitybity4949
      @bitybity4949 Год назад +1

      ውይ ጓደኘ አገኘው እኔ ሰውነቴን ወረረኝ እወነት እኔም ከቶንዴ እኩል አከኩ ያለመድሀኒት

  • @hayathasan872
    @hayathasan872 Год назад

    Yaserachun yestachu 😂😂

  • @linaadil60
    @linaadil60 Год назад

    😂😂😂😂😂😂😂 Zara alchalkum todiya mn yedergal feran atnkaben belenale iko 😂😂😂❤❤

  • @hiwetaneshedengel2484
    @hiwetaneshedengel2484 Год назад +4

    ወይኔ ዛሬ እንዴት እንደዛኩ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😅የአመቱ መጀምርያ ምርጥ የብደር መለሳ ብየዋለሁ😅🤣🤣😅😅😅😅😅🤣🤣😅😅😅

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 Год назад

    ጎበዝ እንኳን አስተማርሽልን❤❤❤❤❤

  • @dbhdhhfhfhf6522
    @dbhdhhfhfhf6522 Год назад +1

    Shafe dagee tagagetakale❤

  • @haymanotbehailu8832
    @haymanotbehailu8832 6 месяцев назад

    ውይ የስራችሁን ይስጣችሁ ቶንዴ እንዴት እንዳሳዘነኝ😮

  • @zina5085
    @zina5085 Год назад

    😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ በሳቅ ሆዴ ቆሰለ እፎይ

  • @ነፃነትጎንደሬዋ
    @ነፃነትጎንደሬዋ Год назад +2

    ክክክክ ወይ አለመሳቅ አይተቻልም

  • @SameBurka
    @SameBurka Год назад

    ❤❤❤❤❤ good perank

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ Год назад +1

    ወየው ማታመጡብት የለ ከባድ ነው እሰው ፊት ማከክምኮ😅
    እኔ ተነስቼ ነው የምሄደው ከምር እንኳን ቤተ ሆነጂ ደግሞ😮

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ

    ወይኔቶዴ እደትእዳሳዘነኝ 😂😂😂አይይይፍርዬ ያንች ሳቅ የኔፍልቅልቅ

  • @Ty23r
    @Ty23r Год назад

    ዋጥ አረጋትኮ ብርዱ ሢል በሳቅ ሲበላ ራሡ ከልቡ አደለም 😂😂😂 በነገራችን ላይ ውጮች ፕራንክ ሲያረጉ ከልብሳቸው ላይ ብትን ሲያረጉባቸው አያለሁ መንገደኞችን ልብሳቸውን አውልቀው አግንዱ ጋር የፍተጉም አሉ ቶዴ ጠንካራነው😂😂😂😂

  • @ፂዮን-ረ3የ
    @ፂዮን-ረ3የ Год назад +6

    ፍርዬ ተራሽን ተብቂ ቆይ 😂😂 አሳዘነኝ ተሸማቀቀ😂😂

  • @maryahailugebry717
    @maryahailugebry717 Год назад

    😅😅😅😂😂😂ወዬዬዬ በሳቅ ሞትኩ 😂😂😂

  • @tadlaal9123
    @tadlaal9123 Год назад

    ውይ ውይ እንዴት አይነት ነገር ነው ያደረጋችውት እኔ ከፀጉሬ ጀምሬ ነው ያከኩት ለሡ

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 Год назад +6

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑላችሁ

  • @bereketyirga6011
    @bereketyirga6011 4 месяца назад

    Weyine Tonde endet lenģerk😂😂😂😂😂

  • @HelenDemisse-ze9ss
    @HelenDemisse-ze9ss Год назад +1

    አይ ቶዲዬ ተገኘህ ዛሬ በሳቅ ገደልከኝ😅😅😅😅

  • @Hiwisol-cz7sz
    @Hiwisol-cz7sz Год назад +1

    ayi tonde asazenkegn gn ene abrek new yakekut 😂😂😂😂😂😂

  • @ABCFamilyየሺአበጀ
    @ABCFamilyየሺአበጀ Год назад

    ወይኔ ቶንዴ😂😂😂😂

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 Год назад

    ኡፍፍፍ የኔ ማከክ ምን ይሉታል አየ ሸፍ ቶንዴ 😂😂😂😂😂 ሰሩልህ 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @keyakeya2199
    @keyakeya2199 Год назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ ዛሬ ጉደኛ ነው❤

  • @rahma6779
    @rahma6779 Год назад +1

    ጌታን ቶንደ አሳዘነኝ አይገልፀዉም እየተሰቃየም ቻለዉ እኮ 😂😂😂😂😂

  • @kidistalelign3812
    @kidistalelign3812 Год назад

    ወይኔ ፍርዬ ለካ ቶንዴ ያሳዝናል የምር ነዉ ያሳዘነኝ ግን ጉድሽ የመልስ ምቱን በሰፊዉ ተብቂዉ

  • @seadseid-eo9kx
    @seadseid-eo9kx Год назад +1

    ኣረ ወይኔ ዛሬ ሆዴ ቆሰለ ያረቢ ፈታ ነው ያደረጋችሁኝ ሳሬ

  • @ሪች1
    @ሪች1 Год назад

    አይኔ ቶዴ ላይ አፈጠጠ ወይኔ ግፋቹ አሳዘነኝ የምር ምስኪን

  • @semiraali470
    @semiraali470 Год назад +1

    ወይኔ ፍሬ ግን እንደት ጨከንሽበት😂😂😂😂 እንደት እንዳሳዘነኝ

  • @eexx5392
    @eexx5392 Год назад +4

    ኧረ ወይሁ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂😂😂

  • @selambougale9614
    @selambougale9614 Год назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂 ዊግፊ በድር የማይ መልስ ልጂ አይወለድ😢😢😢😢

  • @bazakason8474
    @bazakason8474 Год назад +4

    እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ውዶች❤❤❤❤

  • @asterdesalegn5581
    @asterdesalegn5581 Год назад +1

    😮😮😮😮😮እኔን አሳከከኝ

  • @hiwathabti1620
    @hiwathabti1620 Год назад +1

    ፍቅር ቤተሰብ 😂😂😂😂😂

  • @faisalfsail9561
    @faisalfsail9561 Год назад +1

    ማርያምን ሆዴ ቆሰለ 😂😂😂😂😂😂😂😂ግን ሲያሣዝን ተሸማቀቀ

  • @redietbalcha9059
    @redietbalcha9059 Год назад +2

    ሰላም ግቢ ትዜ የጓደኛ የፍቅር ተምሳሌት ❤❤❤❤

  • @salamerke5811
    @salamerke5811 Год назад

    ተሸማቀቀ እኮ😂😂😂😂ስጠብቅ ነበር