I recommend the audience to listen "enba ena sak" narrated by the Esynesh lij... The voice he used for Bisrat is so nice...I believe that is his real voice.... Love all the audiences we are fortunate to listen nice book narrated by nice voice. We learn from the story plus it is relaxing.
Ye esynesh lij... Adera.adera..your orginal voice is so nice. I know since you are acting for a different character you hv to disguise your voice. I humbly ask you to use your original voice for a character that has more part in the book. In my part I hv subscribed you also recommended to friends for mutual benefits... U hv amazing voice...I personally hv a soft voice, never liked it, but cannot change it. Hope also one day, you will make girls to participate in the book reading....make sure she will hv a nice voice just like you
ወይ ድምፅና ትረካ ዋው❤❤❤
ጥሩትርካነው
አስገራሜነው የእውነት ምርጥ ትረካነው
ደስ ሲል
I am addicted to your voice Keep it up l like the story to
ጥሩ ነው በርታ
እናመሰግናለን
በጣም ደስ ይላል
ዋው
Thanks brother
በጣምም ደስ የሚል ታሪክ ነው ቀጥሉበት በርታታታታ!!
አሁን ገና ለጆሮዬ የሚመች ድምፅ
Wawee betme amesgenalhue dese yemeli tareki nawee😍😍😍👍👏👏👏👏👏👏
ምናለ ከክንዴ ጋር ቢያገናኘው ደራሲው በጣም ምርጥ ትረካ ነው አመሰግናለው
እናመሠግናለን ወንድማችን እስኪ የስኬታማ ነጋዴወች ታሪክ ካለ ትርክልን በጣም ነዉ ደስ የምትለዉ
ይለቀቅልን።
ዋው የረሳሁት ቅየ በትዝታ ድንቅ ነው በርታ
ሲያልቅ በጣም ነው ሚያናድደኝ ምክንያቱም ከዚያ በኋላ ብዙ ማወቅ የፈለግኋቸው አሉ ነበር
Enamesgnalen arf new 🙏💕💕👍
ትረካዎችህስ ደስ ይል በሐሳብ ሰሌዳ እንድንነጉድም ያደርግ ነበር ግን መጨረሻዎቹ ግን ማወቅ የምፈልገውን አይነግረኝም ያበሳጫል
👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
I become addicted to your stories dear!!
Heart warming and breathtaking stories with great voice 😉
Crazy enough this story makes me cry 🤗
አስገራሜ ታራክ ነው
I recommend the audience to listen "enba ena sak" narrated by the Esynesh lij...
The voice he used for Bisrat is so nice...I believe that is his real voice....
Love all the audiences we are fortunate to listen nice book narrated by nice voice. We learn from the story plus it is relaxing.
እኔብቻነኝእደየምጠብቅህበጉጉት
ውይ ይሄን ጭልሀ ትረካ የት ፈልገህ እንደምታመጣቸውና የኛን ልብ አንጠልጥለህ ሹልክ እንደምትል
Dress yelall
Ye esynesh lij...
Adera.adera..your orginal voice is so nice.
I know since you are acting for a different character you hv to disguise your voice. I humbly ask you to use your original voice for a character that has more part in the book.
In my part I hv subscribed you also recommended to friends for mutual benefits...
U hv amazing voice...I personally hv a soft voice, never liked it, but cannot change it.
Hope also one day, you will make girls to participate in the book reading....make sure she will hv a nice voice just like you
የእሴይነሽ ልጅ ተራኪ ወይም አንባቢው ተሰጦው ወይም ችሎታው አይደለምና ሌላ ሰው ብትቀይሩ ጥሩ ነው። የውበት ወጥመድ ድሮ ሲተረክ ሰምቻለህ በእሴይነሽ ልጅ ሲተረክ ግን የመተረክ ችሎታም ልምዱም ያለው ሰው ስላልሆነ አጥምምና ሌሎች የተካኑትን በጣም የሚያረኩትን በሰማ ጆሮ ይሄን አይሆንምና ሌላ ሰው ስታገኙ እንሰማችሃለን እስከዛው ሰገነቶች ደህና ሁኑ።
እናመሰግናለን ። ግን የውበት ወጥመድን ማን ሲተርክ ሰምተህ ነው? ብትነግረን ጥሩ ነበር። ካልሆነ ግን መንገዱን ጨርቅ ያድርግልህ። ተመልሰህ እንደምትመጣ እርግጠኛ ነኝ። ጥሩ ጆሮ ካለህ እንባና ሳቀን ፣ ሰንሰለት እና የመሳሰሉትን ጋብዤሀለሁ።
ዋናው የሄደበት ጉዳስ ?
እና ክንዴ አለ ወይስ? ለማንጠልጠል ከሆነ ደግሜ አልሰማችሁም።
አረ የሌላ ሰው ያለህ
Ene alew
@@markabebe1914 እሺ ይቅረብልን ሚስጥር በጣም ናፍቃናለች
በናትህ ወንድሜ በአካል ላይህ እሻለሁ ድምጽህ ሰርቆኛል እንዲህ ስልህ ድምጽ ሰምተው እንደሚያፈቅሩ አይነት እንዳታስብ አይደለም በጭራሽ እንደው ዝም ብየ ላይህ ፈልጋለሁኝ
ከክክክ ይሄምክንያትነዉ አፈቅረሽዋል
@@Ethiopiamusic2016 ኧሯ እኔ ከራሴ በላይ የማፈቅረው አለኝ ሆ ግን በቃ ይሄን ልጅ ማየት ፈልጋለሁ ድምጹኮ. . .
@@الال-ز6ع4ك አላህ ያሳይሽ እህቴ የምታፈቅሪዉንም ዘለአለም አብረሽ የምትኖሪ ያርግሽ ዉደ 🌹🌹
ታሪኩ በታም ውሸት ይመላል እኔ የሰሜን ትወላጅ ነኝ ታሪኮ አይስብም ውሸት ነ የሚመስል ድምፅህ ግን ሀሪፍ ነው
አፃፃፍሽህ ግን አይመስልም::
❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏