ባለመርፌ ቁልፉ …ልብ የሚነካ አስገራሚ ትረካ ❤/Ethiopian best short story

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • #ባለመርፌ ቁልፉ …ልብ የሚነካ አስገራሚ ትረካ ❤/Ethiopian best short story NARRATION
    For more videos #Subscribe our Channel SEGENET MEDIA ሰገነት ሚዲያ and #Click The Bell Button
    #ትረካ
    #narration

Комментарии • 14

  • @AyaAhmdine
    @AyaAhmdine 11 месяцев назад

    Wow

  • @belayesweet946
    @belayesweet946 3 года назад +1

    Ekan selam mtacehu sewedacehu eko ❤❤❤💘

  • @abrahamgenet3388
    @abrahamgenet3388 2 года назад +1

    Excellent story

  • @mimiraye9943
    @mimiraye9943 3 года назад +1

    አንደማውቀው ሰው ነው የሚመሰለኝ ድምጽህ ምረጫህምቆንጆ ነው በርታ bro

  • @sarayedingllijisara7713
    @sarayedingllijisara7713 2 года назад +1

    ዋው

  • @heymifeker9695
    @heymifeker9695 2 года назад +1

    እናመሰግናለን

  • @onelovezaethiopia8557
    @onelovezaethiopia8557 3 года назад +4

    ሁሌም ልቀቁልን 👌👍👍👍

  • @shewiteg4203
    @shewiteg4203 3 года назад +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ashurast8190
    @ashurast8190 3 года назад +1

    በጃንሆይ! ገንዘብ ሲናገር ህግ ዝም ይላል … የሰው ላብ ጡር ነው

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 3 года назад +3

    🙃🤔የሚገርምሕ ወንድሜ ስራዉን ሣየዉን በቀደም ተስፍሽ ሼር ሢያደርገዉ ሥራ ቦታ ሆኜ ማዳመጥ፤ከዚያልህ ስራ ቦታ ሆኜ አድምጬ ከጨረስኩኝ በህዋላ ከስራ በዛዉ ቢዚ ሆኜ ስለነበር አድናቆቴ እናም አክብሮቴን ማቅረቤን ዘነጋሁት፤ሥለዕዉነትይቅርታ በጣም ብዙ ትረካዎች በአንዴ ጀምሬ ሁሉንም ስራዎችህን እየመጣሁ መከታተል ዓልችልኩም፤ትርጉም ስራ ማድመጥ ብዙም አይደለሁም በፊልም ነዉ የሚመቸኝ፤እናልህ የአንተ ሥራዎች ደግሞ ሐገራዊ ትረካዎች ሥለሆኑ ምርጫዎቼ ናቸዉ ፤እባክህ ምራቅ መዋጫ ግዜ ስታገኝ እንዲህ ያለ ሐገራዊ ጥበባዊ ሥራዎችን ፅደቅብን፤ከበሥተጀርባ ያለችዉ ድርድር ክራር ከድምፅህ ጋር ተዋህዶ ዓጀብ ነው::
    ከሰላምታ ጋር
    አምባው ደሣለኝ

    • @segenetmedia
      @segenetmedia  3 года назад +1

      ወንድሜ አምባው ፈጣሪ ክብረት ይስጥልኝ በናንተ እገዛ እንግዲህ የተቻለኝን አደርጋለሁ አንተም ፈጣሪ እድሜና ፀጋ አብዝቶ ይስጥህ

    • @ambaw1004
      @ambaw1004 3 года назад +1

      @@segenetmedia
      አሜን ወንድማለም በጥራት የምታምን ወንድሜ በመሆንሕ ደስ ብሎኛል🙏

  • @abenatadeladay2005
    @abenatadeladay2005 Год назад

    ምን አለ ያስገደለዉ ታስሮ ቢሆን ባለ ሽሮቤታን ❌

  • @user-hx5tx5me1g
    @user-hx5tx5me1g 3 года назад +4

    ቶቶሎ ልቀቁልን አትጥፉ