አሳዛኙ ክረምት‼️ በበአል ጉድ አረገን / oh, Christmas with no power😢

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • #meskitube #christmas

Комментарии • 271

  • @meskitube16
    @meskitube16  Год назад +77

    በበአሉ ለሞቱ 57 ሰዎች እግዚአብሔር ነብሳቸውን ይማርልን የቀረነውን ከክፉ ነገር ይጠብቀን ዘንድሮ ይከብዳል ፈጣሪ ያቅልልን😢❤

    • @betelhemnegash8033
      @betelhemnegash8033 Год назад +1

      Enantegam mebrat yitefal ?

    • @meskitube16
      @meskitube16  Год назад +5

      @@betelhemnegash8033
      እኔ እስከዛሬ እንደዚ አይቼ አላውቅም ባሁኑ ስቶርም አደጋ ስላለ ነው 😢

    • @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
      @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ Год назад +3

      57 ሰው የት ነው የሞተው ኡሙ ነይላዩ😭

    • @samritube645
      @samritube645 Год назад +1

      *ነፍሳቸውን ይማር በሂወት ያላችሁትንም እመብርሀን ትጠብቃችሁ*

    • @tigest3176
      @tigest3176 Год назад

      Demo kersemasu egezbehre yalfkdwe selalhonwe

  • @መሳይአስራት
    @መሳይአስራት Год назад +35

    እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ የተዋህዶ ፍሬዎች⛪⛪⛪🙏
    መስኩ ቸሩ መድሀኒያለም ይጠብቃችሁ።
    ሰላም ለሁላችን!

  • @ቲጂ-መ1በ
    @ቲጂ-መ1በ Год назад +36

    ፈጣሪ ከእነ ልጆችሽ 🥰🥰🥰ይጠብቅሽ 🙏እንደኛ ክፋት እሳት ይዘንባል እንደሱ ቸርነት አለን

  • @yohanageta4232
    @yohanageta4232 Год назад +6

    አይዞሽ መሰኪ እግዚአብሔር መልካም ነው
    በእርሱ ቸርነትና ምህረት ሁሉም ያልፋል
    እንጸልያለን አንችም በርቺ
    ጌታ እየሱስ ይታደጋል

  • @ethiopiaethiopian
    @ethiopiaethiopian Год назад

    የኔ ውድ እዴት ያስጨንቃል ከሁኔታው እስከ አንቺ አገላለፅ በጣም ይጨንቃል ግን ሁሉ በእጁ ሁሉ በደጁ የሆነ የድንግል ማርያም ልጅ ሁሉንም አደጋ ይያዝልን አይዟችሁ!!!

  • @azebdebela6098
    @azebdebela6098 Год назад +14

    ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ይጠብቃቹ።

  • @user-ct4yh9er3e
    @user-ct4yh9er3e Год назад +8

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መስኪዬ ከባድ ነው በስደት ሆኖ እንደዚህ አይነት ነገር ማስተናገድ ይጨንቃል

  • @bitiyoutube4671
    @bitiyoutube4671 Год назад +1

    ናይላዬ የኔ ወርቅ እዴው ስወድሽ እራሣችሁን ጠብቁ ውዴ አደራችሁን ልብስ ልበሱ እመብርሐን ትጠብቃችሁ መስኪዬ

  • @fikerdesta6893
    @fikerdesta6893 Год назад +3

    የእኔ ፍቅር ናይላዬ እንዴት ደስ እንደምትል ፡ እግዚአብሔር አምላክ ልጆሽን ያሳድግልሽ ፡ እናንተንም ከክፉ ይጠብቃችሁ

  • @chaltudasa761
    @chaltudasa761 Год назад +8

    ክብር ለእግዚአብሔር ኢትዮጵያን የመሰለች አገር ለሰጠን

  • @tube-yi6vt
    @tube-yi6vt Год назад +4

    አላህ ይጠብቃችሁ ውዴ አላህ ሀገራችን ህዝባችንን ሰለም ያድርግልን ፍቅር አንድነታችንን ይመልስልን የኔ ውቦች አላህ የሰድግልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube Год назад +9

    ይችን ኮመንት ምታነቡ የመስዬ ቤተሰብ በሙሉ ቀናቹህ ያማረ ይሁን ባላቹህበት የረፍት እንጀራ ይስታቹህ ብዬ ተመኘሁላቹህ💞

  • @ensratube
    @ensratube Год назад +7

    ወየው እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁንላቹ መስክዬ በጣም ከባድ ነው😔የሞቱት ነብስ ይማር እፍ😢😢😢

  • @bobolala1974
    @bobolala1974 Год назад +7

    መስኪዬ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🙏

  • @yordiyordi2859
    @yordiyordi2859 Год назад +3

    እግዚአብሔር ጠብቆ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ባላቺሁበት ሰላም ሁኑ ውድ ኢትዮጵያዊያን የሰላም በዓል ያድርግላችሁ መስክዬ በርቺ ጊዜውን የሰላም ያድርግላችሁ 🥰❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሰላም ለሀገራችን ይሁን

  • @EmewaTube
    @EmewaTube Год назад +1

    መስኪዬ እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በአል በሰላም አደረሰን። እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ይማርን አምላካችን በቸርነቱ እየጠበቀ ነው የሚያኖረን እንጂ ከባድ ነው እመቤታችን ከልጇ ታማልደን እመቤታችን ከነቤተስቦችሽ እቅፍ ድግፍ አድረጋ ትጠብቅሽ ትጠብቀን

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 Год назад +1

    መስኪ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አይ እምዬ ኢትዮጵያ አንቺ ኮ ልዩ ነሽ❤ሃገረ እግዚአብሔር ከሁሉ አለም የተለየሽ 💚💛❤🙏😍

  • @tsehayyigezu9291
    @tsehayyigezu9291 Год назад

    ለበደላችን ተሰቅሎ ሞቶ የዘላለም ሕይወትን ለሰጠን ፣ ሰውም
    አምላክም ለሆነው ለመድኃኒታቸን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ውዳሴና አምልኮ ለእርሱ ብቻ ይሁንና ፣ ከነልጆችሽና ባለቤትሽ በ2023 ሰላሙን ሁሉ ያድላችሁ ።

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ Год назад +3

    መስኪ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ከክፋ ይሰውረን መልካም አዲስ አመት ይሁንልሽ ለሞቱት ነፍስ ይማር

  • @fanayeamanu4051
    @fanayeamanu4051 Год назад +1

    አይዞሽ ኖሬዋለሁ እረዳሻለሁ እንዳቺ አራስ ሆኜ በጣም ይከብዳል ያውም መብራት ጠፍቶ አላጋጠመኝም አይዞሽ ውዴ

  • @yordanosfikire9648
    @yordanosfikire9648 Год назад +10

    እግዚአብሔር ለእናንተ ምርጦቻችን ሲል ሰላም ያርጋችሁ

  • @yeelsa
    @yeelsa Год назад +1

    መስኪዬ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ከልጅ ጋ ከባድ ነው ብቻሽን ብትሆኚ ጥቅልል ብለሽ ትተኛለሽ ወይ ትቀመጫለሽ አይዛዟቹ ውዴ

  • @semiethiotub
    @semiethiotub Год назад +9

    ሀገራችን እኮ ውብ እኮናት !! ሰላም ለአገራችን

  • @eyuyemaryamlji5110
    @eyuyemaryamlji5110 Год назад +2

    መስኪዬ ሰላምሽ ይብዛ እኳንም ሰላም ሆናቹ ዜና ላይ ሰምቼ አዝኜ ነበር እግዚአብሔር ይጠብቃቹ። ናይላዬ ጣፋጭ 😘😘😘 ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 Год назад +1

    መስኪዬ የዘንድሮው ክረምት ከበድ ብሏል እግዚአብሔር ይጠብቀን🙏 በቪድዮው መጨረሽ የኪዳነምህረትን ስእል ካየን ቡሀላ እምወደው ዲዛይን ዳንቴል አየሁ አንች ነሽ የሰራሽው መስኪዬ ዳንቴል መስራት እወድ ነበር ያሁኑን አያድርገውና😂

    • @meskitube16
      @meskitube16  Год назад +3

      አዎ የቤን እናት ቤት ነው❤እንደ ኢትዮጵያ ሶፋ ላይ አረኩ እያለችኝ እኮ ገዝታው ነው ከ ኢትዮጵያውያን ጋር የተዛመደ እኮ የኛን ባህል ይወርሳል ይወዱታል😍😍😅

    • @ethiolal2148
      @ethiolal2148 Год назад +1

      @@meskitube16 ደስ ይላል እውነት ነው ለዛውም አንችን የመሰለ ባህሏንና ሀገሯን ወዳድ ምራት አግኝተው ኢትዮጵያን ባይወዱ ነው እሚገርመው እንቁ ኢትዮጵያዊት እኮ ነው ያገኙት እድለኛ ናቼው እኛም እንወዳቼዋለን🥰🥰🥰

  • @yoyk9153
    @yoyk9153 Год назад

    ቸሩ መድሀኒዓለም ከነቤተሰብሽ ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ መስኪዬ።

  • @netsanetyaregal9335
    @netsanetyaregal9335 Год назад +1

    ውይ እህቴ አይዞሸ !!!
    ቅዱሰ ገብርኤልን ይላክላችሁ እንድትበርቱ። i know it is so painful.

  • @ethiopia2601
    @ethiopia2601 Год назад +8

    የሀገሬ ልጆች አሜሪካ ያላቹ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ኢትዮጵያዊ ያደረከኝ አምላኬ ተመስገን 🥰🥰🥰

  • @gibomalatjalian2148
    @gibomalatjalian2148 Год назад +5

    ሠላም መስክዬ ቅዱስ ገብርኤል እስከልጆሽ ይጠብቅሽ 😚😚😚

  • @weynshetgesmie8075
    @weynshetgesmie8075 Год назад +1

    ውይ መስኪዬ አይዞአችሁ ይከብዳል በጣም የራማው ልኡል መላክ ይጠብቃችሁ

  • @merrymerry2495
    @merrymerry2495 Год назад +2

    መስኪ እንኳን አደረሳችሁ ።እግዝአብሄር ይጠቡቃችሁ እህቴ

  • @liyuhbt9443
    @liyuhbt9443 Год назад +2

    በጣም ነው ሚገርመኝ ሁሌም ዛሬ ምስኪ ቪድዮ ትለቅ ትሆን ካልኩ በቃ ትመጫለሽ 😁❤❤ኡነት ነው ምድራችን የተባረከነው በ ብርድ ኣንቀጠቀተን እኮ ፈጣሪ ከናንተ ይሁን❤

    • @meskitube16
      @meskitube16  Год назад +3

      በቃ ሁሌም በይ😅😂😂 ❤❤❤

  • @tsehayhidoto9925
    @tsehayhidoto9925 Год назад +3

    መስኪዬ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ!

  • @asterderbe8386
    @asterderbe8386 Год назад +1

    መስኪየ አይዛችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሆል መስኪ ናይላ አደገች ደስ ሲል እግዚብሔር ይመስገን

  • @ejigayewzewdu7202
    @ejigayewzewdu7202 Год назад

    መስኪ እግዚአብሔር ከነቤተሠብሽ ይጠብቅሽ በጣም ይገርማል አንድዬ በቸርነቱ ይጎብኘን

  • @letish3773
    @letish3773 Год назад +4

    እግዚአብሔር ይጠበቃቹ መስኪየ ❤

  • @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ

    የአላህ ምን ጉድ ነው በርዶ አላህ ይጠብቃችሁ ኡ ናይላ ከባድ ነው የምር 😲

  • @ferehiwotmekonnen7908
    @ferehiwotmekonnen7908 Год назад +1

    መሥክየ የኔ ቆንጆ እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ እንዳው እንዴት ሆናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አይዟችሁ

  • @netsanetyaregal9335
    @netsanetyaregal9335 Год назад +2

    So sorry meski!!!
    Be strong !
    May God be with u!

  • @hiwot8978
    @hiwot8978 Год назад +2

    መስኪ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ከክፋ ሁሉ ይሰውራችሁ ለሞቱት ነፍስ ይማር😢❤

  • @eyobabety9199
    @eyobabety9199 Год назад +1

    መስኪ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ ማርያምን በጣም እያሰብኩሽ ነበር

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 Год назад +2

    መሰኪያ በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ባላቹሁበት ይጠብቃችሁ

  • @banaleake7872
    @banaleake7872 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹ መስኪዬ

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr Год назад +1

    የኔ ውድ መስኪዬ እመብርሃን ትጠብቃችሁ❤❤❤

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Год назад

    መስኪ እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል ባእል እንኳን አደርስሽ! አንች ውብ የኦርቶዶክስ ልጅ ነሽ እና የ Christmas tree የእኛን ሀይማኖት አይገፅም የጣኦት አምልኮት ነው እና እየሱስ ክርስቶስ በዛፍ ስር እንዳልተወለደ የታወቀ ነው! አጥተሽ ጣይው. በይበልጥ የመምህር ዘበነን ትምህርት ዮቱም ፈለገሽ አድምጭው!

  • @proud_Orthodox27
    @proud_Orthodox27 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መስኪ

  • @meseretgemechu8895
    @meseretgemechu8895 Год назад

    መስኪዬ እግዚአብሔር ከነሙሉ ቤተሰብሽ ይጠብቅሽ ያንን ምድር ብትቀይሩ ጥሩ ነው አሜሪካ ሶዶም ና ጎመራ ስለሆነች መጥፋቷ አይቀርም ጆይ ቢያድን በአሜሪካ በሁሉም ስቴት የተመሳሳይ ፆታ ጋብቻ ባደባባይ ከፈረመ ና ካወጀ ማግስት ነው ይህ ሁሉ ቁጣ እየሆነባት ያለው።እግዚአብሔር በምህረቱ ያስባቸው ፈጣሪያቸውን እንዲያውቁ ና ንስሀ እንዲገቡ ማስተዋልን ይስጣቸው።መስኪ እናንተም ፀልዩ።

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 Год назад +1

    መስኪዬ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ !!!!

  • @almyyoutube95
    @almyyoutube95 Год назад

    መስየ የኔ ውብ የኔ ቆጆ ውይ ዘንድሮ ብርዱ ከብዷል ልጆቹን ተጠቀቂ አደራ ከብርዱ አንች ትችያለሽ እነሱ አይችሉም 🌹🌹🌹🌹👍👍👍

  • @Sara-ok8ri
    @Sara-ok8ri Год назад +5

    ወይ መስኪ አሜሪካም መብራት ይጠፋል ማለት ነው 😂😂 በረዶው ሲያስፈራ ኧረ ዱባይ ጸዴ ሀገር ናት 😊 ማን እንደ ሀገር መስኪዬ የሀገርን ጥቅም የምናቀው ከሀገር ስኖጣ ብቻ ነው

    • @meskitube16
      @meskitube16  Год назад +1

      አይይ የትስ ቢሆን በበረዶው አደጋ ሲደርስ ዛፎች ሲወድቁ መኪና ሲጋጭ ኤሌክትሪክ ይበጠሳል የዛኔ መጥፋቱ አይቀርም በሰአታት መተው ይሰሩታል ተመልሶ የሆነ ነገር ይፈጠራል እንጂ በኖርማል ግዜ አይጠፋም😢

  • @aidabelay4749
    @aidabelay4749 Год назад +2

    እዝግአብሄር ይርዳን ዘመኑ አስቸጋሪ ነው

  • @mattiwosnati2250
    @mattiwosnati2250 Год назад +1

    የኔ ማር ደሽ ሽል ቤቢ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ እህቴ

  • @enasshahen4103
    @enasshahen4103 Год назад +1

    በርቱ መስኪ አይዞሽ እግዚአብሔር አለ እሱ ይጠብቃችሁ ።

  • @enat245
    @enat245 Год назад +2

    በስመአብ ከባድ አው እግዚአብሄር ይጠብቃቹህ ከምር ፈራሁ የኔ

  • @EmewaTube
    @EmewaTube Год назад

    መስኪዬ ምንም አትሆኑም አይዞሽ አጥብቀሽ ፀልይ

  • @berhanberhan5356
    @berhanberhan5356 Год назад +2

    ፈጣሪ ከናተ ጋ ይሁን እማ ❤❤❤

  • @rahelabebe7026
    @rahelabebe7026 Год назад +1

    ናታን ሲወለድ ወፍራም ነው ምን አይነት ምግብ ነው የምትበይው የነበረው ለፅንስ የሚያፋፋ ምግብ ምንድነው

  • @semran
    @semran Год назад

    መሥኪዬ እንኳን አደረሣቹ ናይላዬም ማሻአላህ አደገችልሽ ትንሹንም አላህ ያሳድግልሽ

  • @hairme5723
    @hairme5723 Год назад +1

    *መስኪ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የምቱትንም ነፍስ ይማርልን*

  • @Anyhairr
    @Anyhairr Год назад +1

    ሚገርማችሁ የዛሬ 6 አመት እኔ ባለሁበት ቦታ 9 ቀን መብራት ጠፍቶ ዶክትሬ ልክ 4 ቀን ሲሆን ደውላ ሆስፒታል 5 ቀን ተቀመጥኩ ልጁን ብርድ እንዳይገለው ብላ እንደሆነ አላውቅም ውይይይይይ ማሰብ ነው ምፈራው ደግሜ ፈጣሪ አይመልሰው ዘንድሮ ደሞ ዝናብ ብቻ ነው ክብሩ ይስፋ ለድንግል ማርያም ልጅ ሁላችሁንም በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቀን

    • @meskitube16
      @meskitube16  Год назад +1

      አዎ ልጆች አይችሉም ጀኔሬተር ወይ ማሞቅያ ከሌለ ያለበት ቦታ መሄድ ነው😢

    • @Anyhairr
      @Anyhairr Год назад

      @@meskitube16 እውነት መስክ በማንም አይድረስ እማምላክ ከናንተጋር ይሁን እህቴ

    • @meskitube16
      @meskitube16  Год назад

      @@Anyhairr
      አሜን በጣም😢❤

  • @nataliwimundu8666
    @nataliwimundu8666 Год назад +1

    ለሞቱት ነብሰ ይማር እግዚአብሔር ከእነልጆችሸ ይጠብቅሸ

  • @yetmwerkzinabu2627
    @yetmwerkzinabu2627 Год назад

    እረ መስክዬ አገሬን በጣም ከሚባለው በላይ ወደድኳት እግዚአብሔር ይጠብቃተችሁ

  • @frelovefretube
    @frelovefretube Год назад +1

    አሜን አሜን ፍጣሪ ይጠብቃቹ

  • @maekel6789
    @maekel6789 Год назад

    አይዞሽ አላህ ይጠብቃችሁ ወገኖቸ ከነልጆችሽ ይጠብቅሽ መስኪዩ

  • @tube-yi6vt
    @tube-yi6vt Год назад +1

    መሲዬ እንዃን ደና መጣሽ የኔ ውብ

  • @emebetdesalegn7488
    @emebetdesalegn7488 Год назад +1

    አይዣቹ እግዚአብሄር አምላክ ከናንተ ጋር ይሁን ፡፡ የድንግል ማርያም ልጅ አይተዋችሁም

  • @natifiker8615
    @natifiker8615 Год назад +1

    ዳንቴሉን ሳይ ኢትዮጵያ ያላቹ መሰለኝ

  • @askelagabisa400
    @askelagabisa400 Год назад

    መስኪ እግዚአብሔር ከነልጆችሽ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @Todaly__NiNo
    @Todaly__NiNo Год назад

    መሰኪዬ አንደነገር ልጠቅምሽ ከቻልሽ አንችም ስሬበት Day7ቲዮበ የሚለውን የወንድማቸንን ስሚው ሆን ብሎ እንደሆነ ታይዋለሽ

  • @tadlaal9123
    @tadlaal9123 Год назад

    መሥኪየ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ከነቤተሠቦችሽ ህፃኑን እራሡን ቸፍኝው ይበርደዋል የኔ ጌታ

  • @ሲሳይአያሌውዘኢትዮጵያ

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።
    መስኪ

  • @selamawitkiros8241
    @selamawitkiros8241 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ናይላየ ቆንጅታለች

  • @mounasam8920
    @mounasam8920 Год назад

    አይዞሽ ውዴ ከሰል የለም እኔ ቤሩት ነኝ በጣም ከረምት ነው እንጨት እናነዳለን መብራት የላቸውም እግዛብሔር ፊቱን ያዙር በመላ አለም

  • @mebatube1245
    @mebatube1245 Год назад

    ዉይ መብራት ስ ባልሄደ ከሁሉም ህፃኑ እናተስ መቸም ናይላየ😍

  • @hannakassa1146
    @hannakassa1146 Год назад +1

    ወይኔ መስኪ እንኳን እግዚአብሔር ጠበቃቹ እኔ ለአንድ ቀን ሂተሩ ተበላሽቶ ዘመድ ቤት ነው የዋልነው በጣም በጣም ከባድ ነው ሃገሬ ነው የናፍቀኝ

    • @meskitube16
      @meskitube16  Год назад

      በጣም በተለይ ለልጆች 😢

    • @hannakassa1146
      @hannakassa1146 Год назад

      እግዚአብሔር ይጠብቅ ነው ጀነሬተር ባይኖር አስበሽዋል

  • @imobilezr7298
    @imobilezr7298 Год назад +1

    ሰላም መስኪይ እራስሽን ጠብቂ አንቺና ቤተሰብሽ ለሞቱት ነፍስ ይማር

  • @honeyhoney8185
    @honeyhoney8185 Год назад +1

    ስላም እህታችን አሁን በጣም ተግተን የምንጸልይበት ግዜ ነው

  • @soso-ji9np
    @soso-ji9np Год назад

    ድንግል ማርያም ከእነልጆችሽ ትጠብቅሽ ይሄ የእግዝያብሄር ቁጣ ነው እርሱ እንደቸርነቱ ይመልስው ፀልዮ አይዝዋችሁ

  • @babyflower5176
    @babyflower5176 Год назад

    መስኪዬ ሁፍ ምን ይሻላል ኪዳነምህረት ከነ ልጆችሺ ከነ ቤተሰብሽ ትጠብቅሺ የቻልሽውን ያልን እንግዲ ልጆቹን ሸፋፍኝቸውበተለይ ልጆቹ አይችሉትም 🤔

  • @tenagnefiseha1143
    @tenagnefiseha1143 Год назад

    መስኪ አይዞሽ ኢትዮጲያ ነይና ፀሀይ ልጀሽን አሙቂ

  • @user-on1ct7oy2i
    @user-on1ct7oy2i Год назад +1

    ያአሏህ ከባድ ነዉ አሏህ ይጠብቃችሁ

  • @samritube645
    @samritube645 Год назад

    *እግዚዎ መሀረነ ክርቶስ እምዬ ኢትዮጵያ እንዳንቺ ፈጣሪ ባርኮ የፈጠረው ምን አለ*

  • @betsitube3672
    @betsitube3672 Год назад +1

    Egziabher yitebikachu🙏🙏🙏

  • @Ddfghjkuygbn
    @Ddfghjkuygbn Год назад +2

    መሲ የኔ ቅን አሳቢ አላህ ይጠብቃችሁ

    • @Ddfghjkuygbn
      @Ddfghjkuygbn Год назад

      መሲ የተልባውን ውህዲ ተቀብቸ ባደር ችግር አለው

  • @rodassolomon
    @rodassolomon Год назад +1

    London ለሁለት ቀን ውጭ ለመሄድ ተቸግሬ ነብር ፈጣሪ ይመስገን አሁን አሪፍ ነው ለእናንተም ቀላሉን ያድርግላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @elfeneshyelma9092
    @elfeneshyelma9092 Год назад +2

    እግዚአብሔር በሰላም ያሣልፍላችሁ

  • @እመቤትየደሴዋ
    @እመቤትየደሴዋ Год назад +1

    መስኪ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ

  • @wederweder1187
    @wederweder1187 Год назад +1

    ፈጣሪ ከእነ ልጆችሽ ይጠብቅሽ

  • @y.5206
    @y.5206 Год назад +1

    መላዉ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮ እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሠን🙏❤🙏👉💚💛❤💕💞💓💕💞🌹🌹🌹🌹🌹

  • @ኢትዮጵያዊን
    @ኢትዮጵያዊን Год назад

    መስኪ እህት በጣም አድናቂሽ አክባሪሽም ነኝ አላህ ከነቤተሰቦችሽ ጭምር ይጠብቅሽ ይጠብቀብም እናማ በአላህ የሮዝመሪ ቅባት አዘገጃጀት video ሊንክ ላኪልኝ ስሞትልሽ !!???

    • @meskitube16
      @meskitube16  Год назад

      ምርጥ የ Rosemary ቅባት ለፀጉራችን እድገትና ጥንካሬ አዘገጃጀት/ how to make best Rosemary oil at home for hair growth
      ruclips.net/video/csn-tfzDncU/видео.html

  • @umumohammed1144
    @umumohammed1144 Год назад

    ውይ መስኪ አንጀቴ ተላወሰ እንዴት እንዳሳዘናቹን አላህ ይጠብቃቹ

  • @helenmamo4135
    @helenmamo4135 Год назад

    መስኪ አይዞሽ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃችሁ

  • @Tube-gh6ze
    @Tube-gh6ze Год назад +1

    እግዚአብሔርይጠብቃችሁመስኪዬ

  • @sus2475
    @sus2475 Год назад +1

    መስኪዬ ውዴ አላህ ይጠብቃችሁ ከባድነው በተለይ ለልጆቹ ብርዱ ይከብዳል

    • @meskitube16
      @meskitube16  Год назад +1

      በጣም ብርድ ልብስ እንኳን አልብሼ ልተኛ ብትይ ይታፈናሉ ቁጭ ብለሽ ማደር ነው እንጂ አሁን እንኳን ጄኔሬተሩ ሙሉ ቤቱ ይሰራል ውሀና የቤቱን ማሞቂያ😢

    • @sus2475
      @sus2475 Год назад

      @@meskitube16 አላህ ያንሳላችሁ ይህን ሙሲባ አወ ከባድ ነው ወላሂ እንጀቴ ተማታ ልጆቹን ሳስብ ይጨንቀኛል የልጅ ነገር እኔም እናት ነኝ አይዞሽ ውዴ አላህ ያቅልልላችሁ ያረብ

  • @theman_123
    @theman_123 Год назад +1

    እሙ ፈጣሪ ቀለል ያርግላችሁ

  • @fhnotlozatube
    @fhnotlozatube Год назад

    ከባድ ነው አይ ሐገሬ የአንችን ድንቅነት ማን ይናገር።

  • @uamamarali4794
    @uamamarali4794 Год назад +1

    አብሽሩ አሏህ ይጠብቃችሁ ሰላሙን ያውርድ

  • @gabelavebast
    @gabelavebast Год назад +1

    ልክ ብለሻል

  • @sus2475
    @sus2475 Год назад +1

    ናታንዬ ሀቢቢ እድግ በል

  • @jemalzedtube1071
    @jemalzedtube1071 Год назад +1

    በጣም ትክክል ነሺ እምየሀገሬ።ኢትዪ አደኛ