ያለ ሻንፖና ኮንድሽነር ፀጉሬ ጤናማ ሆነ// healty bar hair soap use

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 дек 2024

Комментарии • 259

  • @meskitube16
    @meskitube16  2 месяца назад +85

    ያለፈውን ቪዲዮ ላላያችሁ የ 3 ወር ቻሌንጅ መጀመር የምትፈልጉ ሁሉ ነገ ላይቭ ላይ እንገናኝ በኢትዮጵያ ሰአት አቆጣጠር ከ ምሽት 12-1 ሰአት የነገ ሰው ይበለን መልካም ቆይታ❤

    • @meronmathwos8208
      @meronmathwos8208 2 месяца назад +2

      Mesik ye libe sewu beakal emakish yahil newu miwedish❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @የድንግልአሽከርነኝ
      @የድንግልአሽከርነኝ 2 месяца назад +5

      ሰላም መስኪ እንዴት ነሽ እኔ በጣም እከታተልሻለሁ አንች የምትጠቀሚውን ሁሉ ቤት ውስጥ ባላገኝም ግን ቤት ውስጥ ያገኘሁትን በመጠቀም ለፀጉሬ በጣም ለውጥ አግቸበታለሁ ይገርምሻል ሲነቃቀል በጣም እጨነቅ ነበር ከማልቀስ አይተናነስም ውስጤ ይረበሽ ነበር ከዛ በታሕሳስ ከራሴ ጋር ቻሌንጅ ያዝኩ አሁን እሚገርምሽ ብዛቱ የአንችን ግማሽ ሁኖልኛል እርዝመት እንኳ ከፊትም እረዝም ነው መነቀሉም ቀንሶልኛል ብዙ ግዜ ኮሜንት አልሰጥም እንጅ ቪዲዮሽ አያመልጠኝም እና በጣም ነው የማመሰግንሽ የኔ ቅን ❤❤❤

    • @shemsuhusen8468
      @shemsuhusen8468 2 месяца назад

      Yessir , enem kanchi ga jemeralew

    • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
      @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 2 месяца назад

      @@meskitube16 ለምንድነው ግን ማትመልሽ ?

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 месяца назад +1

      @@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
      ምን እማ በተቻለኝ እየመለስኩ ነው ወይ እዚጋ ፃፊው ጥያቄ ካለ አንዳንዴ ኖትፊኬሽን አይመጣልኝም አዲስ ቪዲዮ ካልሆነ ያንቺ የዛሬ 2 ወር ያሳየኛል የቅባት መቀቢያውን የት ነው የማገኘው የሚል እሱ ከሆነ ከአማዞንም ሱቆችም አሉ oil applicant ብለሽ ታገኚዋለሽ ሌላም የመለስኩልሽ አለ አላየሽውም ይሄንን ካየሽው ጥሩ ነው

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r 2 месяца назад +39

    አኮዋን የመታ እንጃረ ይስጣችዉ በሰላም ለሀገረችዉ የብቃችዉ ጉሉ አሚን🙏🙏💕💕💕

    • @zamzambashir349
      @zamzambashir349 2 месяца назад

      Amiiiiiiiiiin❤

    • @Amerh-v1j
      @Amerh-v1j 2 месяца назад

      amen amen amen

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj 2 месяца назад

      አሜን ደምሩኝ በቅንነት🎉🎉🎉🎉❤

    • @fjdyh8481
      @fjdyh8481 2 месяца назад

      አሚንንንንንንንንን🎉🎉🎉 ያረብ

    • @GgGg-xc5
      @GgGg-xc5 2 месяца назад

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤

  • @እሉበጎአድራጎት
    @እሉበጎአድራጎት 2 месяца назад +11

    ካንች ከተማርኳቸው በጣም የጠቀመኝ ሻንፖና ኮንድሺነር ማቆሜ ፀጉሬን ጠቅሞታል 2አመቴ ካቆምኩ በጣም ተመችቶታል በጣም ነበር ሚበጣጠሰው አሁን አልሀምዱሊላህ ጤነኛ ፀጉር ሆኖልኛል በጣም ነው ማመሰግነው❤

    • @FareehaFareeha-j1p
      @FareehaFareeha-j1p 2 месяца назад

      በምን እዬታጠብሺ ዉዷ

    • @እሉበጎአድራጎት
      @እሉበጎአድራጎት 2 месяца назад +1

      ​@@FareehaFareeha-j1pበዶቭ ሳሙና

    • @FareehaFareeha-j1p
      @FareehaFareeha-j1p 2 месяца назад

      @@እሉበጎአድራጎት እሽ አመሰግናለሁ. ግን በጣም ከርዴድ ያለነው ፀጉሬ ችግር የያየውም

    • @KzTo-b6b
      @KzTo-b6b 2 месяца назад

      Dove samuna be cherash le tsegur aymekerem

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr 2 месяца назад +14

    መስኪዬ የኔ ውድ አቮካዶው በማንኪያ ድቅቅ አድርጊውና ከምግብ ዘይት ወይም ከምትፈልጊው ዘይት ጋር ቀላቅለሽ ለ10 ደቂቃ በዝቅተኛ እሳት አንተክትኪውና ከዛ ሲቀዘቅዝ ሳታጠይ በእቃ ቢያንስ ለ15 ቀን አስቀምጪውና ከዛ ተጠቀሚው ዋውውው ነው ❤❤❤❤❤❤

    • @kalkidantamirat-m8v
      @kalkidantamirat-m8v 2 месяца назад +1

      ለ 15 ቀን አይበላሽም እህት

    • @Tube-nx9lr
      @Tube-nx9lr 2 месяца назад

      @@kalkidantamirat-m8v አይበላሽም ማማዬ ከስር ሲዘቅጥ ታጠይዋለሽ

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 месяца назад +2

      እሺ እማ እኔማ እየጣልኩት ሲበስል

  • @abaygezahegn3734
    @abaygezahegn3734 2 месяца назад +2

    ምክርሺን ከሰማው በሁአላ ፀጉሬ በጣም አድጉአል 🙏🙏🙏አመሰግናለው ❤❤❤❤

  • @tigst-e2t
    @tigst-e2t 2 месяца назад +4

    ተባርኪ መሰኪየ አንች እዳልሸን ፀጉሪን ሰርቸው እዴት እደሚመች አጠይቂኝ በፊት በጣም ነበር ሚበጣጠሰ የነበር አሁን ግን ታጥቤ አድሪ በማግሰቱ ሰሰራው አታምኒኝም ምንም አልተበጣጠሰም በጣም ነው ማመሰግነው❤❤❤

  • @اللهملكالحمدكماينبغيلجلالو-ض6ث

    ማሻአላህ በጣም ያምራል

  • @berhanberhan5356
    @berhanberhan5356 2 месяца назад

    ዋውው መስኪዬ እኔም በሳሙና እየማክርኩ ነው❤❤❤❤

  • @nohamin9035
    @nohamin9035 2 месяца назад

    meskiye libuama set ,,, selamish bizitizit yibel, betam new miwedish,,,,yanchin video say dikame tefto birtat new misemagn, 🥰🥰🥰

  • @MKT2112
    @MKT2112 2 месяца назад +1

    እንኳን አደረሰሽ መስኪዬ ካንቺ ብዙ ተምራለሁ tnx እህቴ❤❤❤❤ በርቺ

  • @Andiealemnew
    @Andiealemnew 2 месяца назад +3

    My first view and comment ❤

  • @ራህማእዲሪስ
    @ራህማእዲሪስ 2 месяца назад +1

    Selam meskiye edet neshi selamshi bizit yibel enameseginalen ❤❤❤❤

  • @የድንግልባረያለምለምመቻል

    እንኳን አደረሰሽ መስኪዬ 🎉🎉🎉

  • @diborahrema6685
    @diborahrema6685 2 месяца назад +1

    I learn commitment from you thank you keep it up🙂👍

  • @ገጠሪቷኢትዮጲያቻናል
    @ገጠሪቷኢትዮጲያቻናል 2 месяца назад +7

    መስኪ የኔ ቆጆ ለምትሰጭን ምክር ከልብ ነው ምስጋናዬ አምላክ ሰላምሽን ያብዛልሽ ይሄ የያዝነው ዘመን እምስቅበት ዘመን ይሁንልን በመቀጥል እኔ የምልሽ አለይ አይተሽ እደምትመልሽልይ ተስፋ አደርጋለሁ እኔ ያለሁት መዳም ቤት ነው የምሰራው ብቻየን ነው እናም ይሄው ሰሶት አመቴን ጨርሸ ወደ አራት ሀ ብዬ ጀመርኩ በዚህ ባሳለፍኩት አመታት አድ ቀን በሰላም እቅልፍ ተኝቸ አላቅም ሁሌም ቅጀት ነው ጓደኞቸን ስነግራቸው ስታስቢው የዋልሽውን ነው ይሉኛል ግን አይደለም ሌላ ቦታ ኑሬአለሁ በሰላም ነው የምተኛ የነበር እናም አሁን ጥዋት ስነሳ ሁሌም ድክም ይለኛል ካስሩ ቦታ ሲያደርሰይ ስለማድር ሳወራው ቀላል ይመስላል ለእኔ ግን ከብዶኛል ፆለት አደርጋለሁ በትራሴ ውዳሴ ማሪያም አድርጌ ነው የምተኛ ምንም ለውጥ የለም ስኖር አሞይ ሀኪም ቤት ሂጀ አላቅም ነበር እዚህ ቤት ከመጣሁ ግን ባመት ሁለቴ ሶስቴ እሄዳለሁ እናም በጣም ይጨቀኛል አሁን ደግሞ ጥርሴን ተይዣለሁ ብቻ ከባድ ነው እባካችሁ በፆለታችሁ አስቡኝ ይሄን የምታነቡት ካላችሁ መፍትሄ የምትሉትን አስቀምጡልይ እህት ወድሞቸ ፀጉሬ ሁሌም ይነቃቀላል ይበጣጠሳል እኔግን ተስፋ አልቆርጥም እከባከበዋለሁ ❤❤❤❤❤ከህይወት ጋር ግብግብ ነው ያለሁት ብቻ ተመስገን😢😢😢😢😢😢😢

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 месяца назад +3

      አይዞሽ እማ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው በፀሎትሽ በርቺ flashback እኔም አለብኝ እሱ ከሆነ አስጨናቂ ነገሮችን አትመልከቺ ቅዳሴ ወይም የንስሀ መዝሙሮች እየሰማሽ ተኚ ስትፀልይ ውሀ በሀይላንድ አድርገሽ ራስሽ ላይ አርጊ አልጋሽን እርጪው አንተ ጠብቀኝ መድሀኒአለም እያልሽ ለራስሽም ግዜ ስጪ ራስሽን ጠብቂ አይዞሽ❤

    • @ገጠሪቷኢትዮጲያቻናል
      @ገጠሪቷኢትዮጲያቻናል 2 месяца назад +1

      ​@@meskitube16አሜን እህቴ አዎ ስተኛ ያባ ገብረኪዳንን ስብከት ከፍቸ ነው እቅልፍ እሚዎስደኝ እሽ እደዛ አደርጋለሁ እና ለውጥ ካለው አያለሁ በጣም አመሰግናለሁ እህቴ እሽ እራሴንም እጠብቃለሁ❤❤❤

    • @FgjTyi-e2h
      @FgjTyi-e2h Месяц назад

      ነይ እኔ እነግርሽልሁ የኔ እህቴ ድማ አይዛሽ የዋትስአብ ስልኩሽ ላኩልኝ

  • @aster-j6h
    @aster-j6h 2 месяца назад +2

    Hlmalaya ❤neem turmeric protecting soap ይህንን ነው የምጠቀመው በናትሽ መልሽልኝ መስኪ

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 месяца назад

      ዋናው ለፀጉርሽ ይመቸው እንጂ ከዶቭ የበለጡ ምርጥ ሳሙናዎች አሉ የሚስማማቹን ብቻ ተጠቀሙ

  • @LidetBelaye
    @LidetBelaye 2 месяца назад +1

    I was waiting for this part 😮

  • @b21e19
    @b21e19 2 месяца назад +2

    መስኪዬ በጉጉት ነው የምጠብቅሽ❤

  • @ማእላፍአማራዊት
    @ማእላፍአማራዊት 2 месяца назад +1

    መስኪዬ አንችኮ ትለያለሽ የኔ ሴት❤❤

  • @BetiyAlemye
    @BetiyAlemye 2 месяца назад

    meski❤❤❤ betam harif new,yefitm jemri wude

  • @selammelake5194
    @selammelake5194 2 месяца назад

    Meskiye betam enamesegnishalen. Ye dove samunaw link share arglign plz. Ye gela metatebya bcha new yagegnehut.

  • @kidistkeneni-ic6bf
    @kidistkeneni-ic6bf 2 месяца назад +2

    I liked “I came in ur dream “

  • @setwawassu
    @setwawassu 2 месяца назад

    እንኳን ለአድስ አመት አደረሳችሁ አደረሰን🎉🎉🎉❤❤እናመሰግናለን መስኬየ

  • @amranabera
    @amranabera 2 месяца назад +1

    Yetsegure lewt mekeniyate ❤❤❤❤

  • @ለሠውሞትአነሠው
    @ለሠውሞትአነሠው 2 месяца назад

    ማሻአላህ ብያለሁ
    ማማዬ እኔ የተቼገርኩት ጫፉ እየደረቀና ቅልጥም እያወጣብኝነው ፐሊስ መላካለሽ ጻፊልኝ

  • @SaadaIdrissHoussein
    @SaadaIdrissHoussein Месяц назад

    Meski sagure forofor altew alagn min lixaqam ?

  • @saraworkneh1620
    @saraworkneh1620 2 месяца назад

    ውይ መስኪዬ ፀጉሬ ተቆርጧል ጥሩ ነው ቻሌንጁ

  • @tizitaassefa3887
    @tizitaassefa3887 2 месяца назад

    Dear God bless you with beautiful hair that's it,I tried everything on my hair I don't see any change ,genetic have effect

  • @የማርያምነኝ-ነ5ዸ
    @የማርያምነኝ-ነ5ዸ 2 месяца назад

    ሰላም መስክዬ እንደት ነሽ እማ እንኳን አደረሰሽ የኔ ማር በርቺ እኔ ፀጉሬ በጣም ከፍተውተል😢

  • @AbebaTirukelem
    @AbebaTirukelem 2 месяца назад

    መልኪዬ የእኔ መልካም ተባረኪልኝ❤❤❤🥰🥰🥰

  • @እኔሸክላእርሱሰሪ
    @እኔሸክላእርሱሰሪ 2 месяца назад

    መስኪዬ የኔ እናት እንኳን አደረሰሽ እባክሽ እኔ ከግባሬ እየሸሸ ተቸግሪያለሁ መላ ካለሽ 🙏🙏🙏

  • @GanetGanet-bw9cm
    @GanetGanet-bw9cm 2 месяца назад +1

    ሰላምሽ ይብዛልኝ መስኬዬ እንኳን ለ2017 አደረሰሽ እማ ❤
    መስኪዬ እኔ በጣም ደክሞኛ አንች የምታደርጌወን ሁሉ አደርጋልሁ ግን የኔ ፀጉር በጣም ይናቃቀላል ይሰባበራል በቃ በጣም መሩኛል 😢እፍፍፍፍ

  • @senaithailu5415
    @senaithailu5415 2 месяца назад

    Cantu shampo ጥሩ ነው ወይ መስኪ❤❤

  • @ወለተሚካኤልነኝ
    @ወለተሚካኤልነኝ 2 месяца назад +5

    እረ ተመቸሺኝ በህልማችሁ እመጣለው❤❤❤

  • @selambakala9979
    @selambakala9979 Месяц назад

    ጌታን ነው ምልሽ የኔ ውድ እልት ከ5 ት አመት በፊት አንቺ ምታረጊውን ነገሮች እየተጠቀምኩ ጸጉሬ በጣም አሪፍ ነበር እና እረጅም ነው ብዛቱ በያላይ ሲያምር እና የሆነ ሰኣት ላይ ፕሮቲን ተሰራሁት እስትሬት እንዲሆን ፕሮቲኑ ሲለቅ ጸጉሬ በጣም አለቀ ይበጣጠሳል ብታይ ቁመቱም ቀነሰ እና በቃ አሁን በድጋሜ ካንቺጋር ቻሌጁን ልቀላቀልና ለውጥ ልፈልግ❤❤❤❤ አይደል

  • @tuyh3121
    @tuyh3121 2 месяца назад

    መስየ አንኳን አደረሰሺ
    ከመላው ቤተሰብሺ
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

  • @Artdrawingacdamy
    @Artdrawingacdamy Месяц назад

    መስኪዬ ምን ትመክሪያለሽ ፎሮፎር እየስቸገረኝ ነው ምን ላርግ እባክሽን ከፋርማሲ ሚገዛ መድሀኒትም ቢሆንም ንገሪኝ🙏🙏🙏🙏

  • @hirutfkadu9541
    @hirutfkadu9541 2 месяца назад

    መስኪዬ እንዴት ነሽ እኔ ከነልጆቼ አንቺ የምታሳዪኝ ውህድ እንጠቀማለን እጅግ በጣም ለዉጥ አይተናል እድሜና ጤና ይስጥልን አመሰግናለሁ

  • @RahmahRahmah-qd5hh
    @RahmahRahmah-qd5hh 2 месяца назад +1

    Gobez nesh ❤

  • @MelatMekonen-wm6hy
    @MelatMekonen-wm6hy 2 месяца назад +1

    መስኪ እንዴት ነሽ የሙቁ ማበጠሬያ ጥሩነው?

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 2 месяца назад

    SHALOM
    ATAMECHEW YELESH BEY EST ASAYIN

  • @BeliYouTube-y6g
    @BeliYouTube-y6g 2 месяца назад +3

    ቻሌንጁን ጀምሪልን❤❤

  • @WubituBazezew
    @WubituBazezew 2 месяца назад

    Bemaryam Melshlgn Meskye yelash medhanit felgilgn

  • @barekatyoutube5196
    @barekatyoutube5196 2 месяца назад

    💞💞💞💞💞🌻🌻🌻🌻🌻🌻መስክ እንኳን አደረሰቹሁ ዋውውው ምራጥ ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Malachigoodman-q2m
    @Malachigoodman-q2m 2 месяца назад +2

    Meski❤❤ betam arif nw,,በሙቅ ነው ወይስ በቀዝቃዛ ነው መታጠብ ያለብን ?

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 месяца назад +1

      መካከለኛ ሙቀት የቧንቧ ውሀ አይነት

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 2 месяца назад

    መልካም አዲስ አመት ይሁንልሽ 🌼🌼🌼

  • @AynlmeAbebe
    @AynlmeAbebe 2 месяца назад

    ሰላም መስክ ዉብ እባክሽ ከምልሽ በላይ ይቃቀላል ይበጣጠሳል እና የልጄ ደሞ በጣም ስስ ነው እባክሽ መላ በይኘ

  • @Alhimdulilah
    @Alhimdulilah 2 месяца назад

    መሲየ ይቲወብ ልከፍት ፈልጌ ነበር በአላህ ስሪልን እደት እደሚከፈት ስወድሽ

  • @tigistzerihun367
    @tigistzerihun367 2 месяца назад

    መስኪ በመጀመሪያ እንኩዋን አደረሰሽ እባክሽ የሽበት መፍትሄ ካለሽ ነገሪኝ

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 2 месяца назад

    ተባረኪ መስክዬ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @helentekeste-o9w
    @helentekeste-o9w 2 месяца назад

    Himeskiye,, when I see my hair it looks like Ur hair so I'm saying not z length but mine is short but z type is like yourself, so my question is which oil do u recommend or using plz Don't pass my question plzzzz🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏I'm waiting for you sis may God w u&ur family

  • @amarikgeto791
    @amarikgeto791 2 месяца назад

    እናመሰግናለን መሲኪ❤❤❤❤ እሺ እንጠብቃለን

  • @BeteloteSolomon
    @BeteloteSolomon 2 месяца назад

    እረ ውዴ እየጠበቅንሽ ነው😊

  • @liyuhbt9443
    @liyuhbt9443 2 месяца назад

    Esey meskiye des ylal endewm ahon bergzna mknyat ebet slalew tru gize ynoregnal xeguren lemenkebakeb 🥰🥰🙏🏽zare esti lamesgnsh yene konjo ke 2019 jemro hulem anchin yeteketatelku new xegren mkabakebew ena kte lay new yederesew fetari ybarksh kanchi bzu new yetemarkut wde amesgnalew🥰🥰🥰🥰edme ena tena ystsh

  • @henaman574
    @henaman574 2 месяца назад

    መስኪ እንኳን ከነቤተሰብሽ አደረሳችሁ መስኪየ እስኪ ሰለ ሸብ የምታውቂ ነገር ካለ ንገሪን እባክሽ

  • @Zentalmlegese
    @Zentalmlegese 2 месяца назад

    meski ynea teguri betam kela men ladergwu

  • @ኣደዋይይፈትወኪእየH
    @ኣደዋይይፈትወኪእየH 2 месяца назад

    መስኪየ እኔስ በሻንፖ ብታጠበዉ ራሱ አይለቅም እንደ ስብ፦የሚመስል ከቆዳየ አይለቅም ?

  • @mahimahider7852
    @mahimahider7852 2 месяца назад

    Era seguren betam treat adergewalhu lemen endehone algebanim kefiyaw sevura tebochek can u tell me the cause please anser me meski

  • @senafbiko2919
    @senafbiko2919 2 месяца назад

    behlmachu new mimetaw betam new yasakegn meskiye yne konjo

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 2 месяца назад +1

    መሥዬ የኔ እህት እንዴት ነሽ ለይላ ናታን ደናናቸው ወይ መሠዬ አንቺ መከታተል ከጀመርኩኝ ከዚህ በኋሌ አራት አመት ሊሞላኝ ነው አንቼ የምታረጌው ሁሉ አረጋለሁ ምታጠበው በሣሙናነው ውህድ ሠርቼ እታጠባለሁ ፀጉሬ አደገ ብዛት አልጨምር አለኝ ምላርገው

  • @meselubekele1928
    @meselubekele1928 2 месяца назад

    መስኪ እቤት በፓይስትራ ማለስለስ ጉዳትአለወይ❤

  • @ሄለንየናቷ
    @ሄለንየናቷ 2 месяца назад

    መስኪ ያንቺ ፀጉርሺ እያየሁት አደገ የኔ ምንም ለውጥ የለውም በጣም ስራ ስለሚበዛብኝ ለመከባከብ አይመቸኝም ግን ይጠቅማሉ የምትያቸው ቅባቶቺ ብቻ ስም አስቀምጪልኝ እነሱን እንድጠቀም

  • @BeliYouTube-y6g
    @BeliYouTube-y6g 2 месяца назад +1

    መስኪዬ እንኳን አደረሰሽ 🌻🌻🌻
    መስኪዬ እኔም የምታጠበው በዶቭ (Dove) ግን በጣም እየደረቀ አስቸገረኝ ምን ላድርግ ጸጉሬ በተፈጥሮው ለስላሳ ነው አልተስማማኝ ሁኖ ይሆን ወይ???

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 месяца назад +1

      ዶቭ deep moisturizer የሚለውን አይተሽ ግዢ ብዙ አይነት ስላለ

  • @ayudawudtube
    @ayudawudtube 2 месяца назад +5

    መስዬ አረ እኔ ፀጉሬ ዝም ብሎ ተመዞ አለቀብኝ መላ ካለሽ እህቴ እንኳን አደረሰሽ እህቴ 🌻🌻🌻🌻

    • @SemiraGetahun
      @SemiraGetahun 2 месяца назад +2

      የቪታሚን D እጥረት ነው

    • @ayudawudtube
      @ayudawudtube 2 месяца назад +1

      ​@@SemiraGetahun እሺ አመሰግናለሁ አረ እኔ ከቅባት ና ከሻንፖ መስሎኝ ችግሩ ያልሞከርሁት የለም ነበር

    • @SemiraGetahun
      @SemiraGetahun 2 месяца назад +2

      @@ayudawudtube ምርመራ ሳታደርጊ ቪታሚን እዳትጠቀሚ

    • @ayudawudtube
      @ayudawudtube 2 месяца назад +1

      @@SemiraGetahun እሽ 💝

  • @newuser4534
    @newuser4534 2 месяца назад

    ዋው መስኪ እናመስግናለን

  • @MuzitAbrhaley
    @MuzitAbrhaley 2 месяца назад

    I have daynafor...please tell me,how I control my hair I am in bad situation my skin is always too hot 😊

  • @azalechmeshesha8302
    @azalechmeshesha8302 2 месяца назад

    Meskey yene wede enkuan adersashe ke melaw betsabeshe gar

  • @BeteloteSolomon
    @BeteloteSolomon 2 месяца назад +1

    ለመጀመርያ ግዜ ላይቨ ልከታተልሽ ስለሆነ ጎጉቻለሁ እስከነገ

  • @mimiabyssinia3409
    @mimiabyssinia3409 2 месяца назад

    Where can I buy or order those soaps?

  • @senafbiko2919
    @senafbiko2919 2 месяца назад

    መስኪዬ ስሞትልሽ መልሽልኝ olivw oil ina coconat oil እስክንገዛ sunflower oil ለምግብነት የምንጠቀመዉን ዘይት ብንጠቀም እንችላለን?? please meskii pleas response me

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 месяца назад +1

      እንዴ ሰንፍላወር ቅባት እኮ ለፀጉርም ተብሎ ይሸጣል መጠቀም ትችያለሽ እንደ ኮኮናት ኦሊቭ ኦይል ሰንፍላወርም ለፀጉርም ለምግብም ይሆናሉ እኛ ስላለመድነው ነው እንጂ

  • @meaztube5551
    @meaztube5551 2 месяца назад

    meski ebaksh ene nefsetur negn 3 were new tnsh yzamegnal challengun endet ladrg mkerign

  • @እመቤትየደሴዋ
    @እመቤትየደሴዋ 2 месяца назад

    እኔም በዶቭ ሳሙና ነዉ የምታጠበዉ ምርጥ ነዉ

  • @netsanetabay2848
    @netsanetabay2848 2 месяца назад

    በደስታ መስኪየ ❤

  • @FetiyaKemal-u7t
    @FetiyaKemal-u7t 2 месяца назад

    የኔ ፀጒር መስኪዬ ሳሳብኝ ብዛትም የለውም ይነቀልብኛል ምን ላርገው ምከሪኝ😢😢

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 2 месяца назад

    ቻሌንጁን አጠር አድርገሽ በፊዲዬ. ስሪልን

  • @SelamAlemnihWorkw
    @SelamAlemnihWorkw 2 месяца назад

    እህቴ መሰረት እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን እኔ እምልሽ አንችን እየተከታተልኩ ጠጉሬን መከባከብ ከጀመርኩ አመት ሊሆነኝ ነው ለውጥ አግቸበታለሁ ግን ጠጉሬ ሳከው አጭ ነገር ፎረፎር አለው ሳልታጠብው ሳምንት ከቋየሁ በጣም በዙ ይሆና በምን ማስለቀቅ እችላለሁ መላ በኝ እህቴ

    • @saadsksa4339
      @saadsksa4339 2 месяца назад

      በ Head&shoulders ሻንቦ ታጠቢ በንዕናዑ የሎሚው አያስለቅቅም

  • @Saada-kv2tq
    @Saada-kv2tq 2 месяца назад

    መስኪየ የፊትምአስጀምሪን

  • @Tttttt-j2o
    @Tttttt-j2o 2 месяца назад

    እኔ በሳሙና ስታጠብ ነው በጣም የሚደርቅብኝ መሲየ ምን ላድርግ

  • @bezalesanu8640
    @bezalesanu8640 2 месяца назад

    መስክዬ የኔውድ አካዶ እሬት ሙዝ የማናገር የማዳም የማይመቼን ቻሌንጁ ጋአ ቀላቅይን በለን እንድንጠቀም መስክዬ ❤

  • @አለምነኝወለዮዋ
    @አለምነኝወለዮዋ 2 месяца назад

    መሲ ሳሙናው ኬሚካል የለዉም እንዴ እኔ በበጣም ስለተጓዳ መመለሻው ከባድ ሆነ

  • @HabtamGobze-u2u
    @HabtamGobze-u2u 2 месяца назад +2

    መስኪየ እኔ ፀጉሬ ብዙ አይነት ቅባቶችን በጠቀምም ከፊት ለፊት ያለው ምንም ላድግልኝ አልቻለም ያልሞከረኩት የለኝም ግንም ምንም አይነት ለውጥ ሊመጣለኝ አልቻለም

    • @Silentgirl465
      @Silentgirl465 2 месяца назад

      Ere yenem endeza new😢😢😢😢

  • @samriathuobi5288
    @samriathuobi5288 2 месяца назад

    ሰላም መስኪ በናት ፀጉሬ ጭድ ሆነብኝ ምን ላረገው

  • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
    @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 2 месяца назад

    መስኪ ምን አይነት ፈሳሽ እና ጭቃ ቅባት ነው ጥሩ ንገሪኝ በናትሽ የኔ ፅጉር እርዝመቱ ረጅም ነው ግን ዛላው ቀጭን ነው ውስጡ ብጥስጥስ ንቅልቅል አለብኝ

  • @azalechmeshesha8302
    @azalechmeshesha8302 2 месяца назад

    Ende selase fekade nege enetabekishale yene beretu mekary

  • @ሳምራዊትአያሌው-ጀ6ረ
    @ሳምራዊትአያሌው-ጀ6ረ 2 месяца назад

    የኔ ፀጉሬ እንዳችነው መስኪዬ ግን ይነቃቀላል ምን ላድርገው

  • @ሊገባኝ123
    @ሊገባኝ123 2 месяца назад +1

    መስኪየ ፀጉሬ እርዝመቱ ልክ አንዳች ነው ጥቁር ነው ደስ ይለኛል ከአንች አይቸ ሻንፖናኮንድሽነር አቁሜ ሳሙና ነው የምጠቀመው ግን ሳሳብኝ

    • @fathimafathima1409
      @fathimafathima1409 2 месяца назад

      የቁረፍድ ውሀ ወይም በቅባት ሠረተሢ ተጠቀሚው ቆጆነው ለብዛት ውደ

    • @susu5964
      @susu5964 14 дней назад

      እኔም ፀጉሬ ስስነዉ እርዝመቱ እንኳ አልሃምዱሊላህ ምን ላድርገዉ ግን

  • @fethyyassin2017
    @fethyyassin2017 2 месяца назад +2

    Thankyou

  • @SemiraMohammed-e5r
    @SemiraMohammed-e5r 21 день назад

    ሰላም ሰላም
    አዲስ ነኝ ለቤትሽ እናም ገና አሁን ነው ያየሁት ቻሌንጁን መቀላቀል እችላለሁ ?

  • @hlimet
    @hlimet 2 месяца назад

    ማሻአላህ ❤❤❤❤

  • @Worke-t2x
    @Worke-t2x 2 месяца назад

    samunawn keyet enagenyalen

  • @BerihaAlene
    @BerihaAlene 2 месяца назад

    መስኪዬ የፎሮፎር መፍትሄ ካለሽ ኡፍ ሊገድሉኝ ነው 😢

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 2 месяца назад

    እንኳን አደረሳችሁ ለአዲሱ አመት መስኪ እንኳአደረሳችሁ ቪዶዎ አልሰራሽልንም መስኪ 2017 አዲስአመት ❤❤❤

  • @mrramesha3328
    @mrramesha3328 2 месяца назад

    Wowo 🎉🎉

  • @hananmuzeyin2039
    @hananmuzeyin2039 2 месяца назад +2

    Meskiyeee

  • @yeznMamuye
    @yeznMamuye 2 месяца назад

    እኔም ሻቦ ትቻለኹ በDove ሳሙና ነዉ የምታጠበዉ

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd 2 месяца назад

    የኔፀጉር በጣም ደረቅነው ስታጠበው በጣምይሰበሰባል በጣም ይረግፋል ሂጃቤንአልጥልምቤትውስጥም በጣምስለሚረግፍ ምግብውስጥ ይረግፋልብየያለኝጥንቃቄና ስጋት መስኪየ መላካለሽ መላበይኝ ከስሩአይነቀልም

    • @ኢስላምሰላምነው-ቀ2የ
      @ኢስላምሰላምነው-ቀ2የ 2 месяца назад

      ቁርንፉድ አፉልተሽ ተጠቀሚ ለሚሰባበር ለፀጉር አሪፍ ነዉ

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 месяца назад

      ታጥበሽ ወድያው 4 ቦታ ከፍለሽ ጭቃ ቅባት በእርጥቡ እየቀባሽ አበጥረሽ ስሪው በ 2-3ኛው ቀን አድሽው

  • @alemneshalemnesh4685
    @alemneshalemnesh4685 2 месяца назад

    አሜን❤

  • @kidsfoodworld-
    @kidsfoodworld- 2 месяца назад

    መስኪዬ በሳሙና ለመታጠብ ሞክሬ ነበር ግን ማሳከክ ጀመረኝ። ሳሙናውን ሳቆም ማሳከኩም ተወኝ። ምን ትመክሪኛለሽ?

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 месяца назад

      ሁሌም ቢሆን የሚስማማሽን ነው መጠቀም ለሁላችንም የሚስማማን ስለሚለያይ

  • @mastewalbelay3851
    @mastewalbelay3851 2 месяца назад

    እኔ በቅርቡ ነዉ የወለድሁ እኔ ፀጉሬ በጣም ይነቃቀላል ምን ላርገዉ ያስጨንቀኛል ብታይ

  • @SaraMang-jv1sz
    @SaraMang-jv1sz 2 месяца назад

    Meskiye ❤ thanks