የናፍ ቤተሠቦች ምሳ ጠርተን ነበር ዳቦው ግን አሩል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 сен 2024
  • ተመስገን በትዳር የመጀመሪያ አመት በዐል አከበርኩ

Комментарии • 208

  • @NetsanetFa13456
    @NetsanetFa13456 2 дня назад +33

    ኧረ ተዉ ግን በተሰብ እናበረታታቸዉ❤😢

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico  2 дня назад +1

      ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

    • @MyLove-x8f
      @MyLove-x8f 2 дня назад +2

      እውነት እናበራታት አመራኮ መልካም ስራአት ያላት ልጅ ና ከቸሬ በፍራንክ አቃታለው ለማንኛውም አይዛቹሁ

    • @HilalMagbol-f7j
      @HilalMagbol-f7j День назад +1

      አሜረ​@@BetiAmericoአሜሪኮ ፈልጌሽ ነበር እዴት ላግኝሽ

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico  День назад +2

      ​@@MyLove-x8fአመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico  День назад +1

      ​@@HilalMagbol-f7j👌👌👌❤❤❤❤

  • @MekdesMulugeta-el3uj
    @MekdesMulugeta-el3uj 2 дня назад +4

    እነቶቻችን እንደሱ በዘይት አይጠብሱም አሁን የመጣ ነገር ነው የነንተን አላቅም በተርፈ ሁሉም ጥሩ ነው መልካም በአል

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico  День назад +1

      እሺ አመሰግናለሁ ❤❤❤❤

  • @Fsfg-h5t
    @Fsfg-h5t 2 дня назад +7

    አላህ በልጅ ይባርክለችሁ ትዳራቹህ ይባረክ ኩፉ አንካቹህ

    • @user-ur3cm7uu2p
      @user-ur3cm7uu2p 2 дня назад +1

      ምርቃን ከአሜን ይቀራል ይባላል እና ምርቃንሽ ደስ ስላለኝ አሜን አሜን አሜን

    • @user-ur3cm7uu2p
      @user-ur3cm7uu2p 2 дня назад +1

      እኔንም መረቂኝ

    • @tgstSolomon
      @tgstSolomon 2 дня назад +1

      አሜን

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico  2 дня назад +1

      አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

    • @meronberhanu4152
      @meronberhanu4152 2 дня назад

      unkan aderasachuu

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 2 дня назад +1

    እኔ video ከመጀመሪያው እስከመጨረሻነዉ የማይ ስርዓታችሁ በጣም ደስይላል አቀራረብ በቤቱ ንፅህና ታላቅሰዉ በመጥራት ሰወች ስትቀበይ ደስታ ደስይላል ከፊቱ ፉትፉቱ ዉብ ትዳራችሁ እግዚአብሔር ይባርክ በርቱ ፆሎት አድረጉ

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 2 дня назад +1

    እኔ video ከመጀመሪያው እስከመጨረሻነዉ የማይ ስርዓታችሁ በጣም ደስይላል አቀራረብ በቤቱ ንፅህና ታላቅሰዉ በመጥራት ሰወች ስትቀበይ ደስታ ደስይላል ከፊቱ ፉትፉቱ ዉብ ትዳራችሁ እግዚአብሔር ይባርክ በርቱ ፆሎት አድረጉ ቶሎቶሎ ስጋወ ደሙ ተቀበሉ በቤቱ ስገዱ የአምልኮት ስግደት

  • @lishanmelaku4315
    @lishanmelaku4315 2 дня назад +4

    እንኳንአደረሳችሁ እንኮን አብሮ አደረሰን የእኔ ሙሉ ሴት ❤እንኳን ደህና መጣችሁ ቶሎ ቶሎ ልቀቂ ደሞ ተናፍቀሻል የእኔ ባለሙያ 💝🥀እመቤቴን እንደትእንደምወድሽ ❤እግዚአብሔር አምላክ ሁሌም በደስታ በሰላም በፍቅር ኑሩልኝ 💝💞🥀እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ የዛሬ አመት ደሞ 👨‍👩‍👧የተባረከ ልጅ ወልዳችሁ እናትእናአባት ሆናችሁ እንደምታከብሩበደስታ በእግዚአብሔር ተስፍ አለኝ መልካም የስኬት ዘመን 💝💝

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico  2 дня назад +1

      አመሰግናለሁ ❤❤❤ የኔ ውድ ❤❤❤❤❤❤

  • @Yetenbi-i1f
    @Yetenbi-i1f 2 дня назад +4

    አሜሪኮ የኔ ውድ እኳን አደረሰሽ🌻❤

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico  2 дня назад +2

      እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤

  • @ሳቤላሳቢና
    @ሳቤላሳቢና День назад +2

    አሜሪኮየ የኔ ድቡሸ & ናፍ እንኮን አደረሳችሁ ዶሮ ግን ሲጠበስ ለጀመሪያ አየሁ ዝም ብለሽ ቁሊቱ ላይ ብትጨምሪው ይመረጣል ዘይት ለጤና ጠንቅ ነው

    • @mamaumengesh9991
      @mamaumengesh9991 День назад +1

      ይጠበሳል በዘይት ሳይሆን ዶሮው ብቻ ውሀው እዲወጣ ይጠበሳል

  • @BirtukanMekonen-le4uj
    @BirtukanMekonen-le4uj 2 дня назад +3

    የኔ ቆንጆ የኔ ሴት የስ የሴት ልክ ትዳርሽን ወላዲተ አምላክ ትባርክልሽ

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico  2 дня назад +1

      አሜን ❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @hffhkg-vb1mt
    @hffhkg-vb1mt 2 дня назад +10

    እረ ተይ አትዋሽ እናቶቻችን ስሰሩ ዶሮ ወጥ በደንብ በሎሚ በጨዉ በሽሮ አድርገዉ አጥበዉ በዚይት ሳይጠብሱ ቁሌቱ ላይ ነው የሚጨምሩት ውሸት ጥሩ አይደለም

    • @wyimam9103
      @wyimam9103 2 дня назад +3

      ሁሉምእንደሙያውይለያልውዴ

    • @SLM-o3k
      @SLM-o3k 2 дня назад +1

      እኮ ማርያምን እንደናቶቻችን አንሆንም ተጨንቀው ተጠበው ነው የሚስሩት❤❤❤

    • @እሙሂራ
      @እሙሂራ День назад

      የናቶች ሳይሆን የወጣቶችነውክክክግንየኛአገር ዶሮጠንካራስለሆነ አያስፈልገውም የመዳምዶሮግን መጠበስአለበት ምክናየቱምእዳይበጣጠስክክክ

    • @hffhkg-vb1mt
      @hffhkg-vb1mt День назад

      @@wyimam9103 እህቴ አትሳሳች ይህ አሰራር የአሁን ወጣቶች ያመጣችሀት አሰራር ነው እጅ እናቷቻችን እደት እደሚሰሩት እናውቃለን

    • @hffhkg-vb1mt
      @hffhkg-vb1mt День назад

      @@እሙሂራ ትክክል

  • @userenter2635
    @userenter2635 2 дня назад +2

    እንካን አብሮ አደረሰን🌻❤🙏ባለሙያ ሴት ባላት እቃ እንዲህ ጥንቅቅ አድርጋ ትሰራለች ሰነፍ ሴት ብትሆን ግን የመሥሪያው እቃ ቢሆራትም አሰራውም😂😂ቤቲየ ባለሙያነሺ የኔ ፈንድሻ❤የፍቅር የጤና የሰላም ዘመን ይሁንላችሁ🙏

  • @family5366
    @family5366 2 дня назад +2

    በመጀመርያ ሁላቺሁንም በድጋሜ እንኮን አደረሳቺሁ አዲሱን ዓመት የሰላም
    የፍቅር
    የምህረት እና አንድ የምንሆንበት ያድርግልን እግዚአብሔር አምላክን ኢትዮጵያ ይማርልን🙏🙏🙏 በመቀጠል የኔ የሴት በላይ
    ትትናን
    ሴትነትን
    ቁጅናን
    ፀባይን ሁሉንም አሟልቶ የጠሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ የድግል ሌጅ ቤትሽን
    ትዳርሽን
    ሂወትሽን የሰላም እና የደስታ የፍቅር የጤና የስኬት ያድርግልሽ🙏🙏🙏 በተረፈ ትሎ ቶሎ ኑ የኔ ሱሶቼ😍😍😍😍

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico  2 дня назад +1

      እናመሰግናለን ❤❤❤❤ የኔ ዉብ ደሞ አገላለጽሺ የሚገርም ነዉ የእዉነት በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 2 дня назад +4

    50k እናስገባቸው የመዳም ቅመሞች😊😊😊

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico  2 дня назад +2

      🤲🤲🤲🤲👌👌👌❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @abebachwada6694
    @abebachwada6694 2 дня назад +3

    Beti በጣም ናዉ ምዎድሽ በናታቸው ሰብስክራይብ አድርጎ ሁላችን እና በረትታለን🥰🥰🥰🥰🥰🥰💞💞

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico  2 дня назад +1

      አመሰግናለሁ ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏👌👌👌🤲🤲🤲

  • @tsionzena3393
    @tsionzena3393 День назад +2

    ግን ከናተ አላቅም አሜሪኮየ ከሰል እቤት ውስጥ አትጠወሙ ያውም ዶሮ ረዥም ሰአት ያቆያል ጥሩ አይደለም ውጭ ላይ አውጥታችሁ ስሩ በናታችሁ.

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico  День назад +1

      እሺ አመሰግናለሁ ❤❤❤❤

  • @ميروميرو-ز5ن5و
    @ميروميرو-ز5ن5و 2 дня назад +2

    ኣሜሪኮየ የኔ ሴት የኔ ባለሞያ የምወድሽ ትዳራቹ ይባረክ 🙏💞💞💞💞

  • @AbebaTirukelem
    @AbebaTirukelem 2 дня назад +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ አሜሪኮዬ እና ባለቤትሸ እንኳን አደረሳችሁ አዲሱ አመት የሰላም የጤና የፍቅር የመተሳሰብ የሰራ ዘመን ይሁንልን🤲🙏🌼🌻🌼🌻🌼🌻♥️♥️♥️

  • @user-os1pi2dx7l
    @user-os1pi2dx7l День назад +3

    ወድ ተቀምጦ ዳቦውንቆረሽው😂

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico  День назад +2

      ተባርኮ ነው የተሰጠኚ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @selammoce
    @selammoce 2 дня назад +2

    የኔ ቆጆ በጠምኖ ምወድሸ ኡከን አቢሮ አደራሠን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico  2 дня назад +1

      አመሰግናለሁ ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @k.dyoutube5305
    @k.dyoutube5305 День назад +1

    በጣም ያምራል ዳቦው ግን አሜሪኮ ሴት ይቆርሳል ዳቦ ወንድ ተቀምጦ

  • @zetunakader4692
    @zetunakader4692 2 дня назад +3

    _እናቶቻችን አይጠብሱትም ዶሮውን ዋሽተሻል አንዲት ልጅ ስትጠብስ አይተሽ ነው ሶሻል ሚዲያ ላይ አትዋሺ_

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico  2 дня назад +1

      👌👌👌👌❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

    • @ብርቄገብረኤል
      @ብርቄገብረኤል 2 дня назад +2

      ይጠበላል
      አዲጣፍጥ ነዉ በተለይ በቅቤ ትንሺዬ ኮረሪማ
      ጨዉ ስጋዉ ዉስጥ እዲገባነወ👍👌
      ሶሻል ሚዲያ ላልሺዉ ገጠር ሠቸያያሉና
      የኔ እናት እዴዚህ ነዉ እምትሰራ❤

    • @hirutkebedetsegaye687
      @hirutkebedetsegaye687 2 дня назад

      ይጠበሳል 👍👍👍

  • @birtukanmengiste776
    @birtukanmengiste776 2 дня назад +2

    እዴአይነት ድሮውጥ አይቸም ስምችም አላውቅም ድሮ በሉሚ እጅ በዘይት ሙያ ማጠብ ሳቀታችሁ ይድሮ እናቱች ትያልሽ

  • @Masimtube-n3t
    @Masimtube-n3t 2 дня назад +2

    ቤትሽ የኔ ውብ እንኳን አደርስችሁ🎉

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico  2 дня назад +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ድንግል ማርያምን ሳይ እዴት ደስስ እዳለኝ

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico  2 дня назад +1

      ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 2 дня назад +1

    በርቱ ውዶሽ ❤❤የመዳም ቅመሞች ላይክ ሸር አርጉ አይከፈልበትም❤❤

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico  2 дня назад

      አመሰግናለሁ 👍👍👍

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 2 дня назад +1

    የእኔ ባለሞያ እመቤታችን ትዳራችሁ ትባርክ❤❤❤❤❤

  • @digistyisty8435
    @digistyisty8435 2 дня назад +2

    Yen Natii Enkan Aderesachu❤❤❤

  • @tgstSolomon
    @tgstSolomon 2 дня назад +2

    የኔ ልዕልት እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤❤

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 2 дня назад +2

    ሰላም ቤተሰብ 🌹🌹🌹 አሜሪኮ የኔ ቆንጆ 👍👍👍

  • @Mekde731
    @Mekde731 23 часа назад

    የኔጠንካራ አሜኮዬ በርቺ እንኳን አደረሳችሁ አመታችን የሰላም የጤና የፍቅር አመት ይሁንልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉💯ሺ አሜኮዬ የኔየዋህ ስከታተልሽ ድሮ ከቸሬ ጋር እያለሽ ጀምሮ ነው የኔገራገር 🎉🎉🎉❤❤❤ቀጣይ አመት በአልን ከቤተሰብ ጋር ለማሳለፍ ያብቃን ቅመሞቼ 🎉🎉🎉

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico  16 часов назад

      አሜን አሜን አሜን ❣️❣️❣️❣️🙏🙏🙏🙏👌👌👌

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico  16 часов назад

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❣️❣️❣️👌👌😍😍😍

  • @zeanalkhh1114
    @zeanalkhh1114 2 дня назад +3

    የኔ ውድ❤❤❤❤

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico  2 дня назад +1

      ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @asioupiaasioupia2276
    @asioupiaasioupia2276 2 дня назад +1

    ዋው እኳንኳ አብሮ አደረሰን ቤትሻ የሴ ት ወይዘሮ ነሽ ዶቦሽ ግን ላኪልኝ😄😄👍👍👍❤❤❤🎉🎉🎉

  • @madenasaeed7607
    @madenasaeed7607 2 дня назад +3

    የኔውዲእወዲሻለሁስዴተኛዋእህትሸ ያሜሪኮምንምይሁንምንይመቸኛል

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico  2 дня назад

      ❤❤❤🙏🙏🙏👌👌👌

  • @SabrinaAli-d4m
    @SabrinaAli-d4m 2 дня назад +2

    አሜሪኮ እኮ ባለሞያ ናት ታስታውቃለች💓💓

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico  2 дня назад +2

      አመሰግናለሁ ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze8592 2 дня назад +2

    መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹሁ❤❤❤

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico  2 дня назад +1

      አሜን ❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @trr1069
    @trr1069 2 дня назад +2

    እረ እራቅ ብለሺ አቡኪዉ ሊጡን🙈🙈🙈የዶሮዉ እጣቢ ተረጨበት አይይይይ😂😂😂

    • @ETU-z6y
      @ETU-z6y 2 дня назад

      ፀጉሯስ ብትይ😂😂😂

    • @Hjj-f9d
      @Hjj-f9d 2 дня назад

      የተመታ ኮመንት😂😂😂😂

    • @Ziyadamukerem-em2zc
      @Ziyadamukerem-em2zc 2 дня назад

      ቸሩ ሙያ ተማሪ ብሎ ያኔ ሲጮህባት ብትሰማ ይጠቅማት ነበር አ😅😅😅

  • @samsunga5030
    @samsunga5030 2 дня назад +2

    እንኳን አብሮ አደረስን ቤትሻ የሴት ወይዘሮ

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico  2 дня назад +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @SaraNew-fo6je
    @SaraNew-fo6je 6 часов назад

    የበአል ቀን በአንድ ትሪ ብትበሉ በጣም ደሰስስ ይላል ቤቲሻ

  • @user-ur3cm7uu2p
    @user-ur3cm7uu2p 2 дня назад +1

    🎉ካይን ያውጣሽ የእኔ ድንቡሽቡሽ ባልሽንም ፈጣራ ይጠብቅልሽ

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico  2 дня назад +1

      አሜን ❤❤❤❤🙏🙏🙏❣️❣️

  • @Tig12342
    @Tig12342 День назад +3

    ፀጉራን አታሰራም ነበር

  • @የኔዉቤእነዉ
    @የኔዉቤእነዉ 2 дня назад +1

    የኔቆጆ ስወድሺእኮ እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻❤❤🌻🌻🌻🌻

  • @MekidyEngida
    @MekidyEngida День назад +1

    Yene woud bezeyiti sayihoni berasu new yemitebesew wusiti yalewu wuha endiweta

  • @Hana.gadisa
    @Hana.gadisa 2 дня назад +1

    እንኳን አደረሳቸው ጎበዝ❤❤❤❤

  • @Emayoutube-rd2bi
    @Emayoutube-rd2bi 10 часов назад +1

    Baxam.gobshey.sate.nashe.Egzhberey.tdarshney.yibarkwey

  • @kidistsauvervald1915
    @kidistsauvervald1915 2 дня назад +1

    ወይኔ ለዶሮ ወጥ ዶሮ ሲጠበስ አይቼም ሰምቼም አላውቅ የትኛው ባህል ነው

    • @NigistTNegash
      @NigistTNegash 2 дня назад

      Ytebesal yebalemoya aserar new wde enem ayate asaytagnalech

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 2 дня назад +3

    በመፍቅመፍቅያ ከላይ አርጎ መፍቅፈቅ

  • @senayitbekele9035
    @senayitbekele9035 2 дня назад +1

    enkan aber adersn yene eht balemoy nej melekam bal yehonlj ❤❤❤

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico  2 дня назад +1

      አሜን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @belinhabeshabt1438
    @belinhabeshabt1438 День назад +2

    yene wudi amerkoye bale muya nesh ema 👌wuddddddd emaregsh 🥰🥰🥰🥰🥰

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico  День назад +1

      አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 День назад +1

    የኔ ባለሙያ

  • @haliamhasam
    @haliamhasam 14 часов назад +1

    ባለሙያ ነሽ ማሻአላ ደምሩኝ ውዶቸ ❤❤❤❤

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico  13 часов назад

      አመሰግናለሁ እሺ

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o 2 дня назад +1

    የኛ ውዶች እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤❤

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico  2 дня назад +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @elhandle-t4
    @elhandle-t4 2 дня назад +1

    እንኳን በሰላም አደረሳችሁ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico  2 дня назад +1

      እናመሰግናለን ❤❤❤❤

  • @Ihg-jn7vd
    @Ihg-jn7vd 2 дня назад +1

    የሴት በላይ❤❤❤❤❤

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico  День назад +1

      ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @EthiopianEthiopian-dw4ex
    @EthiopianEthiopian-dw4ex День назад +1

    ደስ ይላል

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico  День назад +1

      🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @HdhjHfjj
    @HdhjHfjj 2 дня назад +1

    የኔ ቆጆ እንኴን አብሮ አደርሰን 😍😍😍

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico  2 дня назад +1

      ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @SabaSabiti
    @SabaSabiti 2 дня назад +1

    Elaye betam new yemtamrut melakm adis amet yihunlachu yeselem yetena yefikir amet yadrgilachu lideta mariyam hulem kegonachu tihun betiye betam new yemwedachu betyeeeee

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico  2 дня назад +1

      አመሰግናለሁ የኔ ዉድ❤❤❤❤❤

  • @meskermjeanmarie4978
    @meskermjeanmarie4978 2 дня назад +1

    Batiye enkone abero adersen balmoya neshe 🎉🎉🎉

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico  2 дня назад +1

      አመሰግናለሁ ❤❤❤❤

  • @yttugyygttff5531
    @yttugyygttff5531 2 дня назад +1

    ዋውዋው አማሪካዬ❤❤❤🎉🎉

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico  2 дня назад +1

      አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤

  • @የሸኢትዮ
    @የሸኢትዮ 2 дня назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሚሪኮየ እንኳ አደረሰሸ ለአዴሰ አመት❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico  2 дня назад +2

      🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @MeseratAyalew
    @MeseratAyalew 2 дня назад +1

    Beti yene konjo Swedish yene melkam bertu wudoch❤

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico  2 дня назад +1

      እናመሰግናለን ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 2 дня назад +1

    እምወዳችው ነገርስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico  2 дня назад +1

      እናመሰግናለን ❤❤❤❤

  • @abemedia3346
    @abemedia3346 2 дня назад

    ባለሙያ ቤታ👌👌👌

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico  День назад +1

      አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤

    • @zinetendris9240
      @zinetendris9240 День назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቆጆ ሴት ባለሙያ እናት ወልዳለች❤❤❤❤❤ውለዱ ክበዱ❤❤❤

  • @Sarsartades
    @Sarsartades 16 часов назад

    Aref new gen efatebey lelelagezy

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico  16 часов назад

      🙏🙏🙏🙏😍😍😍👌👌👌

  • @soliyanachalaa4397
    @soliyanachalaa4397 2 дня назад +1

    Balmoya🥰

  • @lisen888
    @lisen888 2 дня назад +1

    እንኳን አደረሳችሁ

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico  2 дня назад +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hayatcasa3447
    @hayatcasa3447 2 дня назад +2

    ❤❤❤❤

  • @salsalmossa4306
    @salsalmossa4306 2 дня назад +2

    ❤❤❤❤❤🎉🎉Wow

  • @Ziyadamukerem-em2zc
    @Ziyadamukerem-em2zc 2 дня назад

    ቆጮዬ ፌመስ ሆንሽልን ገና ኢንተርናሽናል ትሆኛለሽ🎉

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico  2 дня назад

      አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @tirutasfwu8258
    @tirutasfwu8258 2 дня назад +1

    ወይኔ በማርያም ለምን ጠፋችሁ😢

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico  2 дня назад

      አለን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @freweynihadush255
    @freweynihadush255 День назад +1

    🥰🥰🥰🥰

  • @hawwaa2136
    @hawwaa2136 2 дня назад +1

    Yeene wudee❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-yy8pg3pb3x
    @user-yy8pg3pb3x 2 дня назад +1

    እንካን አደረሳቹ አደረን❤❤

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 День назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ur3cm7uu2p
    @user-ur3cm7uu2p 2 дня назад +2

    ዶቦሽ ማማሯ 😂

  • @ሱመያቲዩብ
    @ሱመያቲዩብ 2 дня назад +1

    የአሜሪኮ ወዳጆች ደምሩኝ

  • @BelaymeshYelma
    @BelaymeshYelma 2 дня назад

    Yana derbaba❤❤❤❤❤❤

  • @DegitBatana
    @DegitBatana 2 дня назад +1

    ❤🎉

  • @Titena-n5n
    @Titena-n5n 2 дня назад +2

    😍😍😍😍

  • @TurngMengesha
    @TurngMengesha 2 дня назад +1

    Amrky❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @pakosaliba2637
    @pakosaliba2637 2 дня назад +1

    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico  2 дня назад +1

      @@pakosaliba2637 🙏🙏🙏🙏

  • @KaleNate-eq8xc
    @KaleNate-eq8xc День назад +7

    ቤቲዬ ሞያ በየ ቤቱ ይለያያል ልበል? ካልሆነ በስተቀር 1ኛ ዶሮ ከበርበሬ እና ሽንኩርትጋ እሽት ተደርጎ ሲቁላላ እንጂ ሲጠበስ አይቼ አላውቅም 2ኛ የፈረሰኛው የቆመው አጥንት እጥፍ መደረግ አለበት ከ እናቴ የተማርኩት እንደዛ ነው

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico  День назад +2

      @@KaleNate-eq8xc 👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏🙏

    • @zinetendris9240
      @zinetendris9240 День назад

      ❤❤❤❤❤sah

  • @labeba3450
    @labeba3450 2 дня назад +1

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tsehaychibsa4810
    @tsehaychibsa4810 2 дня назад

    Maxaxuu gin yqrbachu

  • @hayatailailasef6427
    @hayatailailasef6427 2 дня назад

    ቤትግን ከቸሬጋር በነበርሽበት ግዜ ትዘንጭነበር 😂😂😂😂😂😂😂😊

  • @BihanHayelom-lz5fx
    @BihanHayelom-lz5fx 2 дня назад +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @aynadisniguse491
    @aynadisniguse491 2 дня назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico  2 дня назад +1

      ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @عايشةايمي-س8ع
    @عايشةايمي-س8ع 2 дня назад +1

    🎉🎉🎉❤❤❤🙏🙏🙏👌👌👌👍👍👍

  • @tsehaychibsa4810
    @tsehaychibsa4810 2 дня назад +1

    Goboz

  • @AaAa-sz9uk
    @AaAa-sz9uk 2 дня назад +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉N🎉

  • @Sarah-ch2cn
    @Sarah-ch2cn 2 дня назад +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 2 дня назад +1

    ❤ቶሎቶሎኑ እንድታድጉ ❤❤❤

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico  2 дня назад +2

      👌👌👌👌👌❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @marthamartha6620
    @marthamartha6620 2 дня назад +1

    ❤❤❤👌👌👌👍🏼👍🏼🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @ddyy5110
    @ddyy5110 2 дня назад +2

    ኣርእስቱን ኣይቼ ነው ውስጡን ኣላየሁትም። ምን የሚሉት ቪድዮ ነው ስለ ዳቦ ማረር ኣለማረር ሰው እንዲያይላቸው የሚለጥፉት? የሃበሻ ከፍተኛው ስልጣኔ መሆኑ ነው? የከተማ ሰዎች ወደ ገጠር ሂደው በገጠሬው ላይ የሚሳለቁ ኣይነት......ሰው ቪድዮ ሰርቶ ለህዝብ የሚያቀርበው እኮ የሆነ ትምህርት ይሰጣል ተብሎ ሲታመንበት ነው። እናንተ የምን ቤት ልትባሉ ነው፡ ከኣንድ ውሃ የተቀዱ ጅሎች

  • @mavurukababa
    @mavurukababa 2 дня назад +1

    ❤❤❤❤❤♥♥💝👏👏

  • @LolisaLolisa-kn3ml
    @LolisaLolisa-kn3ml 2 дня назад +1

    👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🎉🎉🎉❤️❤️❤️❤️♥️🌻🌻🌻🌻🌻

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico  2 дня назад +1

      ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @dasutomso6651
    @dasutomso6651 2 дня назад +1

    😂😂😂😂😂😂

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 2 дня назад +1

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
    ⁣☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️
    ☁️☁️💗💗☁️💗💗☁️☁️
    ☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️
    ☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️
    ☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️
    ☁️☁️💗💗💗💗💗☁️☁️
    ☁️☁️☁️💗💗💗☁️☁️☁️
    ☁️☁️☁️☁️💗☁️☁️☁️☁️
    ☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️

  • @FevenHaile-j2n
    @FevenHaile-j2n 2 дня назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SanaytLeb
    @SanaytLeb 2 дня назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @senaitmichael5978
    @senaitmichael5978 2 дня назад +1

    ❤❤❤❤