የእርግዝና መዳሓኒት ስወስድ ተያዝኩ/ናፍ በንዴት ዛተብኝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 янв 2025

Комментарии • 907

  • @ሽታአለማየሁ
    @ሽታአለማየሁ 3 месяца назад +22

    እውነት ግን አስረግዘው አላቅልሽም የሚሉ በበዙበት ዘመን እንደዝህ አይነት ወንድ ማግኘት መታደል ነው🥰✝️

  • @asiamoh
    @asiamoh 3 месяца назад +17

    በጥፊ ሊልሽ ነው ብዬ ነበር ጠረቤዛው ላይ አለፈ እንጅ ስንት ወንድ አለ ሚስቱ ስታረግዝ ትቶ የሚፈረጥጥ ምርጥ ባል ነህ ፍቅራችሁ ይብዛ

  • @Emuendale
    @Emuendale 3 месяца назад +10

    ታድለሽ ለኔም እንዳቺአይነት ባል ይስጠኝ ማርያምን ቀናሁ መንፈሳዊ ቀናሁ❤❤❤❤

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if 3 месяца назад +12

    ዋውውውውውው ባል ብሎ ዝም ነው በምነቱ የፀና ጀግና መከላከያ አይወሰድም ትክክል ነው አማቻችንን ወነዋል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico  3 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏👌👌

    • @fatumawase
      @fatumawase 3 месяца назад

      ደምረኛ

  • @heientegstu
    @heientegstu 3 месяца назад +6

    የኔ አባት ሲያሳዝን እግዚአብሔር በልጅ ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico  3 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Naj-g3o
    @Naj-g3o 5 дней назад +1

    አሚን ዉድ❤❤❤❤

  • @ብርሀንየአባትልጅ
    @ብርሀንየአባትልጅ 3 месяца назад +8

    ምርጥ ባል ለሃይማኖት ያለው ፍቅር ደስ ይላል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናቹ ቤት እንደዚ አይደረግም ፕራንክ እኮ ለላ አለ ❤❤❤😢😢😢

  • @senayetjima6450
    @senayetjima6450 3 месяца назад +12

    ስለምወድሽ ልንገርሽ ባል ሲመጣ ቆመሽ አቅፈሽ ተቀበይው ቀውጪ ደክሞት ተናዶ ስለሚሆን እቤቱ ሲገባ ቆንጆ ሆነሽ አጫጭስሽ ምግብ አቅርበሽ ተቀበይው ደግሞ አንችም እሱም መልካሞች ናችሁ እግዚአብሔር አሁንም ፍቅራችሁ እንደምድር አሸዋ ይብዛ እሱ የዋህነቱን አክብሪለት እግዚአብሔር ስቶሻል እሽ❤❤❤❤

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico  3 месяца назад

      @@senayetjima6450 🙏🙏🙏🙏🙏👌👌😍😍

  • @mesigente708
    @mesigente708 3 месяца назад +10

    እንዴት እንደ አሳዘነኝ እመብርሀን በልጅ ትባርካችሁ❤❤

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico  3 месяца назад +2

      አሜን አሜን ❤❤❤❤

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico  3 месяца назад +2

      አሜን አሜን ❤❤❤❤

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 3 месяца назад +15

    የኔ አባት በቤተክርስትያን እኮ ነው ያገባሽ አላለም በመቤቴ እንዴት እንደደነገጥኩ ጎበዝ ነክ ከምር😢

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico  3 месяца назад +1

      ❤❤❤❤❤🙏🙏❣️🙏

  • @nas7117
    @nas7117 3 месяца назад +4

    ወይ ቤቲ ታድለሽ ልጅ የሚወድ ባል ስወድ እግዚአብሔር የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ እና አረግዘሽ surprise ለማረግ ያብቃሽ የኔ ቆንጆ

  • @tsehaytube
    @tsehaytube 3 месяца назад +7

    ወንድ ልጅ በእምነቱ ጠንካራ ሁኖ ሳይ እንደት ደስ እንደሚለኝ የኔ ወንድም ጎበዝ ቤቲ ግን ታድለሽ የምር ስንት ወንዶች አሉ አረገዝን ሲሏቸው ጓ የሚሉ

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico  3 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @family5366
    @family5366 3 месяца назад +5

    እንኳን ደህና መጣቺሁ ዋው የዛሬው ደግሞ ይለያል ቤቲዬ የኔ ቆንጆ የምር እርጋታሽን
    ፀባይሽን
    ውበትሽን
    ሴትነትሽን ሁሉ ነገርሽን በጣም ነው የምወደው አንድ ሴት ልጅ መሆን ያለባትን ሁሉ ነሽ በዚህ አጋጣሚ ባልየው እድለኛ ነህ የው እግዚአብሔር ሲወድህ ሰው ይሰጥሃል እናም እሷን የመሰለች ሴት ሚስትህ እንድትሆን እግዚአብሔር ስለፈቀደልህ በነገራችን ላይ አንተም አስተዋይ ሰው ነክ እግዚአብሔር እስከመጨረሻው በፍቅር
    በጤና
    በፀጋ
    በአብሮነት ያዝልቃቺሁ የልባቺሁን መሻት ደግሞ ያሳካላቺሁ በፋሬ ይባርካቺሁ እግዚአብሔር የራሱ ቀን አለው በቀኑ ይጎብኛቺሁ በተረፈ በርቱ every thing very nice 😍😍😍

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico  3 месяца назад +2

      አሜን አመሠግናለው ስለምሰጭኝ መልካም ምኞት ስለ ማበረታቻሽ ከልብ አመሠግናለሁ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rishane9576
    @rishane9576 3 месяца назад +8

    ውይ እኔን ወንድሜ በጣም ኣሰዘንከኝ ፈጣሪ መንታ መንታ ልጅ ይስጥህ ይስጣችሁ ፈጣሪ ኣሜን ❤❤❤

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 3 месяца назад +6

    አንተ መልካም ሰዉ ስለሆክ ነዉ ነዉ እንጅ የሚጠቀሙ አሉ እኮ ወንድሜ ተረግዞ እራሱ የማይቀበሉ አሉ እግዚአብሔር ይሰዉረን ብቻ ጥሩ ትምህርት አለዉ ስለደከመህ እና አስበህ ስለማታዉቅ የእግዚአብሔርን ህግ ስለምጠብቁነዉ!!!!

  • @user-pz5dg8hw9d
    @user-pz5dg8hw9d 3 месяца назад +7

    የመዳም ቅመመች እንደዚ ኣይነት ባል ይስጠን ከስደት ስንመለስ🎉

  • @amandemissew7890
    @amandemissew7890 3 месяца назад +7

    አሚርኮ እንደዚህ አይነት ቀልድ ይቅር በናታችሁ የምንቀልድበትን ነገር እንወቅ ። ደግሞ ትዕግስቱን በጣም በጣም በጣም አደንቅለታለሁ ። እመቤቴ ከልጇ ጋር ትጠብቃችሁ ። ❤❤❤

  • @meskeremawoke6040
    @meskeremawoke6040 3 месяца назад +7

    ከስራ ሲገባ ምግብ እንደማድረግ ሳንቲም ለመለቃቀም ብለሽ ልጁን አታሳብጂው
    በዚህ ከቀጠልሽ ትዳርሽን አደጋ ላይትጥይዋለሽ ሁሉም ነገር በልክ ሲሆን
    ጥሩ ነው

  • @wubitethiopia1113
    @wubitethiopia1113 3 месяца назад +8

    የኔ አባት አሳዘነኝ ምስኪን እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈፅምልህ

  • @መዲየጎጃሜቢቸናልጅ
    @መዲየጎጃሜቢቸናልጅ 3 месяца назад +5

    አወ ውለጅ የሚል ወድ ጀግና ነው ለጅ የሚል ባል ይወድሻል. ከልብ. ያከብርሻል. በቃ ልጅ ስወልጅለት ሙሉ ይሆናል. እኔ ከባሌ ተለያይቻለሁ. ግን አድ ላይ እደሆን እንጣላ ነበር ልጆች ስለነበርን. ብዙም አናቅም ከዛ ተጣላንና እኔ ቤተሰቦች ጋ ሄድኩ ክፕዛ ወር ተቀመጥኩ ከዛ ሽማግሌ ልኮ መቶ ወሰደኝ. ከዛማ ምን ብለኝ ጥሩ ነው ከግዲህ. ልጅ መውለድ አለብን አለኝ ለምን አልኩት ብንጣላኳን ለልጃችን ስንል. እንኖራለን. አለኝ ከዛማ ወለድኩ. ግን አላህ አልፈቀደውም ተለያየን. 😢😢

  • @medhanittaddesse8227
    @medhanittaddesse8227 3 месяца назад +10

    በጣም ትእግስተኛ ነው ሲያሳዝን

  • @heesan5522
    @heesan5522 3 месяца назад +5

    እሰይይይይ የኔወድም እዲህየቤተክርስትያን ስርአት የሚጸብቅ ወድ ያስደስተኛል

  • @emoydseta2899
    @emoydseta2899 3 месяца назад +11

    😢ልጅ😮ሜወድ፡ባል፡ደስ፡ይለኛል❤❤

  • @WerkneshiznabuSs-qh9cv
    @WerkneshiznabuSs-qh9cv 3 месяца назад +6

    ልክ ነህ የእግዚአብሔር ፍጥረት መከልከል ማለት ነው መከላከያ መውሰድ ትልቅ ኃጢያት ነው

  • @YemkaneSelamua
    @YemkaneSelamua 3 месяца назад +9

    የኔ አባት❤❤❤እመብረሀን በልጂ ትባርካችሁ❤❤❤

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 3 месяца назад +6

    ከውጭ ሰገባ መጀመርያ ትርቲ አደርግው ከነጮች ተማርው ቤቲዬ አሰተውይው ፈጣር ምርጥ ባል ሰቶሻል ነገ ይቆጭሻል 😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @በስደትያለቀልጂነት
    @በስደትያለቀልጂነት 3 месяца назад +8

    እስከ መጨረሻው አየሁ እስኪለኛም ጥሩ ባል አላህ ይስጠን

  • @እመቤታችንታማልዳለች
    @እመቤታችንታማልዳለች 3 месяца назад +6

    ቸርነቱ የማያልቀው ቸር አምላክ ልኡል እግዚአብሔር መልካሙን ፍሬ ያድላችሁ

  • @galayuser1127
    @galayuser1127 3 месяца назад +7

    ቢቲዬ የኔ ውድ ፈጣሪ ልጅ ሲሰጥሽ ደሞ የሱን ደስታ ማየት እፈልጋለን ከፈጣሪ ጋ

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico  3 месяца назад +1

      አሜን ❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏

  • @achamyalish9593
    @achamyalish9593 3 месяца назад +4

    እናትዬ ሲል ደሰ ይላል አንቺም ጠረሩ ልጅነሸ በጣም ነው የምወድሸ ደግሞ ማርያምን ፕራክ አታብዙ ሌላ ነገር ሰሩ

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico  3 месяца назад

      እሺ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @مليكهالعصيمي
    @مليكهالعصيمي 3 месяца назад +4

    ቤቲየ እግዚአብሔር ከፈቀደ ቶሎ አርግዘሽ አስደስችው ግን ልጂ ፈጣሪ ሲሰጥ ነው በጣም አሳዘነኚ ማርያምን እመብረሀን ምኞትህን ታሳካልህ አሜንን🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico  3 месяца назад +1

      ❤❤❤🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @ميروميرو-ز5ن5و
    @ميروميرو-ز5ن5و 3 месяца назад +4

    ስያሳዝን የኔ መልካም መንታ መንታ ይስጣቹ ትዳራቹ ይባራክ 🙏💞💞💞

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 3 месяца назад +3

    ማርያምን አስለቀሰኝ 😢😢😢 እደዚህ ፈሪሀ እግዚአብሄር ያለው ሰው ማግባት እድለኛ ነሽ 🙏🙏🙏🥲🥲

  • @21-xe9tg
    @21-xe9tg 3 месяца назад +11

    ባለ ትዳሮች ፕራንክ አትደራረጉ የምትሉ 👍

  • @MekdeMekede-kh1ok
    @MekdeMekede-kh1ok 3 месяца назад +4

    በቲይ በጣም አናደሽዋል ብድርሽን ጠብቂ!!!
    ባልሽ ስነስረአት ያለው ጨዋ ሰው ነው ሌላ ወንድ ቢሆን በጥፊ አታሞ ይጥላል

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
    @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ 3 месяца назад +9

    ሚስኪን ቤት መኪና እያሉ በሚቆጥሩት እንውለድ የሚል መገኘቱ ደስ ይላል

  • @D-d415
    @D-d415 3 месяца назад +4

    እግዚአብሔር ጉጉትህን አይቶ መንታ መንታ ጤነዝኛ ቆንጆ ልጆች ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤ ሲበረከክ ውስጤ ተላወሰ ግን አንቺ እንዴት አስቻለሽ እኔ አልችልም ለማንኛውም በርቱ ❤

  • @mandoubobeidat-tz1mk
    @mandoubobeidat-tz1mk 3 месяца назад +7

    የኔ ጌታ😢😢😢😢😢😢 አስለቀሰኝ እዉነት

  • @SaraEtupia
    @SaraEtupia 3 месяца назад +7

    ስንቱ ወልዶ ይጥላል ምንው ጉጉትህን አይቶ ፈጣሪ በቅርቡ ውጠትህን ያሳካልህ በርታ ይሳካል አንድ ቀን ❤❤❤❤❤ዋው ጀግና ወንድ

  • @BirhanAlem-z5b
    @BirhanAlem-z5b 3 месяца назад +3

    በጣም መልካም ባል ነው የሰጠሽ እግዚአብሔር የተባረከ ፍሬ ይስጣቹሁ

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico  3 месяца назад

      አሜን አሜን ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @መዳኔገረመኘ
    @መዳኔገረመኘ 3 месяца назад +9

    ጠብቂ: ቆይ: እኔና: ተመልካችዎች: ሆነን: ተመካክረን: የቅጣት: ምት: እንመልሳለን: አይዞን: ወንድምነት: በርቱ: ተወዳጆች

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 3 месяца назад +7

    እኮ አንች እኔም ደነገጠው በጣም እኮነው የተናደደው አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ልጅ ይስጣችሁ

  • @ganzeb-uh6zt
    @ganzeb-uh6zt 3 месяца назад +7

    ጀግና ወንድ ፈጣሪውን የሚፈራ የተባረከ እባክሽ ፕራክ አታደርጊው

  • @yttugyygttff5531
    @yttugyygttff5531 3 месяца назад +6

    አትጠቀሚ የሚል ባል አለ ለካ ዋው አሜሪካዬ ስታምሩ❤❤❤❤❤🎉

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 3 месяца назад +11

    ኡፍፍፍ 😭😭😭😭እንዳዝ አይኔት ዋንዶች ያብዛልን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico  3 месяца назад +1

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏

    • @M_52-l1y
      @M_52-l1y 3 месяца назад

      Amen hale luya

  • @lishanmelaku4315
    @lishanmelaku4315 3 месяца назад +4

    የእኔ ሴት የእኔ ቆንጆ ፕረንክ መደራረጋችሁ ጥሩ ነዉ ግን እማ እየተነጋገራችሁ ስሩ ብዙወቹ እየተነጋገሩ ምንም እንዳላወቀ ሆነዉ ነዉ የሚሰሩት የእኔ ዉድ መልሱ የከፍ እንዳይሆን ፈራሁልሽ በርቱልኝ እወዳችሁ አለሁ❤

  • @asioupiaasioupia2276
    @asioupiaasioupia2276 3 месяца назад +6

    ከዚህ ሁሉ ጭንቀት ኘራንክ ቢቀርሥ እርቦኛል እያለሽ ነገር አበላሽው😃😃😏 ቤቲሻ የኔ እናት የኔ አባት አይዞህ😢😢❤❤❤

  • @SmeraሰሚራTube
    @SmeraሰሚራTube 3 месяца назад +11

    ወው ደስ ይለል በዚ ግዜ እንውለድ የሚል በል😂

  • @userenter2635
    @userenter2635 3 месяца назад +7

    😂😂😂😂 ወይ አንቺልጅ ምን አለ ቶሎ ብትነግሪው የዩቱበር ሚስትናባል መሆን ጨጓራ መላጥነው ከሥሪ ሲገባ ምሳ ኘራክ😂😂😂😂ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ❤ልጅ በጣም ይወዳል ማለትነው ፈጣሪ የተባረከ ልጅ እዲሰጣችሁ ምኞቴነው

  • @helenkader7896
    @helenkader7896 3 месяца назад +3

    የኔ ጌታ በጣም አሳዘነኝ በዘመንሽ እንደዚ አይነት ወንድ አታገኚም አታበሳጪው ጥሩ ትምህርት ነው አሁን ቶሎ ውለጂለት አታበሳጪው❤❤❤❤❤❤❤

  • @tgstSolomon
    @tgstSolomon 3 месяца назад +6

    የኔ ውድ እግዚአብሔር አምላክ የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ❤

  • @Degie-t8l
    @Degie-t8l 3 месяца назад +3

    ውይ ሰው ሲናደድ ራስ ምታቱ ታየኝ እኮ። በይ አሚሪኮየ እጥፍ ድርብ አርገሽ ተንከባከቢው ።ደግሞ ደስ ሚል የጠይም መላጣ ነው

    • @fatumawase
      @fatumawase 3 месяца назад

      ደምረኛ🎉

  • @aselefgeletaw4829
    @aselefgeletaw4829 3 месяца назад +4

    የኔ ጌታ ዉይ ሲያዛዝን

  • @ትርንጎበቀል
    @ትርንጎበቀል 3 месяца назад +3

    Yene geta egzabeher amlak yelbihn ayeto tolo lij yestachew bewnet endih ayent wod yebizlen emabete mariyam yelibhn meshat timlalek wodime betiye benatish tolo wuljilat❤❤❤❤

  • @tigabuAndmimiwa7
    @tigabuAndmimiwa7 3 месяца назад +5

    ለእምናትህ ያለህ ክብር ጀግና ባል ናህ

  • @gufh9364
    @gufh9364 3 месяца назад +8

    የኔ ወድሜ እዳት ያሉትን ያበዛልን😢❤❤❤

  • @ZainabuAli-g2i
    @ZainabuAli-g2i 3 месяца назад +7

    😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔በባየጨርኩ ትነገርስ😭😭😭😭😭😭ምልበል አቃተኝ እደዉ እዳተያለዉን ይስጠን ቅመሞቺየ

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 3 месяца назад +3

    ውይ አሜሪኮዬ ጨከንሽበት አንጄቴን ነው የበላኝ በእውነት ቶሎ በነገርሽው ተበርክኮ እናቴ እን አጠፋው ሲል ወይ እንባዬ መጣኝ😢😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ይፈጽምላችሁ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 3 месяца назад +4

    ❤❤❤ ወይ ቲደልሺ እደሀለባል ነትም አይገኚ😢 የኔ ቆጆ ሰወደሺ

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico  3 месяца назад +1

      አመሰግናለሁ ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @ወለተኪዳን-ፀ4ከ
    @ወለተኪዳን-ፀ4ከ 3 месяца назад +5

    በቁርባን ከሆነ ያገባሽው ይቅርብሽ እግዚአብሔር እኮ የሚፈጥረው ምክንያት አለው በእርሱ ቸርነት ያድጋል መጥፎ ቢሆን ኑሮ እግዚአብሔር ልጅ አይሰጠንም ኑሮው ከበደ ሳይሆን በእግዚአብሔር ቸርነት ያድጋል ብለን እርሱን ተስፋ ማድርግ ነው እህቴ❤

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico  3 месяца назад

      👌👌👌🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 3 месяца назад

      ደምረኛ

    • @LeyuGirma
      @LeyuGirma 2 месяца назад

      ትክክል

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 3 месяца назад +6

    ዛሬ አለባበስሽ በጣምያምራል ትክክለኛ ባለትዳር በተረፈ ላይክ አድርጌሻለሁ ተዉ ዘንድሮ ዩቲበሮች በፕራክ ምክንያት እየተጣሉነዉ ፕራክ ይቅርባችሁ😮😮😮😮

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 3 месяца назад +7

    ፕራክም ቢሆን በቁርባን ያገባ የወሊድ መቆጣጠርያ አወስድም ገጠመኝ መምህር ተስፋዬ የሚል ሰርች አርጊና አዳምጡ ይጠቅምሻል በተረፈ በርቺ❤❤❤❤

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ 3 месяца назад

      ከመምህር ተስፋዬ በላይ ቤትክርስቲያን አስተምራናለች መመሪያችንመረ መፅሃፍ ቅዱስ ነዉ

    • @tube-ic6dd
      @tube-ic6dd 3 месяца назад +1

      የመምህር ተሰፋዬ ተቃዋሚ ነሸ መሰል ቤተክርስቲያን አላስተማረችም አላላችም​@@ግእዝቲዮብ

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico  3 месяца назад

      ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @elesabetgezahin1765
    @elesabetgezahin1765 3 месяца назад +3

    ጥሩ ባልነዉ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ❤❤❤❤

  • @ሽዋ
    @ሽዋ 3 месяца назад +2

    ቤቲዬ የኔ ዉድ በርች ባልሽ ደሞ ደስ ይላል ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ❤❤❤❤

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r 3 месяца назад +130

    Americonየምትዎዱ እስኪ በlikeአሰዩኝ❤❤❤❤❤

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico  3 месяца назад +8

      አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤❤

    • @ወሎዬዋ-ዀ9ኈ
      @ወሎዬዋ-ዀ9ኈ 3 месяца назад +2

      የቀለጠ ቂቤ😂😂

    • @fatumawase
      @fatumawase 3 месяца назад +1

      ​@@ወሎዬዋ-ዀ9ኈደምረኛ

  • @Sa3daSa3da-i6y
    @Sa3daSa3da-i6y 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤እድህ አይነት ባል ከአላህ የተሠጠ የታደነ ነው እደለኛ ነሽ ማሻአላህ ይጨምርልህ❤❤❤❤❤❤

  • @EkerhamKonjo
    @EkerhamKonjo 3 месяца назад +6

    የምር እንዴትእንዳሳዘነኝ ታምራላቹ አይለያቹ❤❤

  • @denkneshwondmu
    @denkneshwondmu 2 месяца назад +1

    ልጅቷ በጣም ደግጣለች
    የምር ያረገቺው
    መሰላት😂😂😂😂 መና
    ገረነበረብሽ ቶሎ😮😮😮❤❤❤❤ታድለሽ ለኔም መልካሙን ስጠኝ❤❤❤❤

  • @SabaBerhane-rm8lb
    @SabaBerhane-rm8lb 3 месяца назад +10

    የት ነበርኩ እሰክ አሁን ሳላያቹ በእመቤቴ ደሰሰሰሰ የሚል ፍቅር 😍❤

  • @zeanalkhh1114
    @zeanalkhh1114 3 месяца назад +5

    በቃ ውለጂለት የኔ ውድ ❤❤❤

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico  3 месяца назад

      አይቀርም❤❤❤❤

  • @SaraNew-fo6je
    @SaraNew-fo6je 3 месяца назад +4

    ወይኔ ቤቲዬ በትልቁ ሰፕራይዝ አርጊው እመቤቴ ትስጣችሁ❤❤❤❤❤ አሳዘነኝ የምር

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico  3 месяца назад +1

      አሜን አሜን እሺ ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @ኢማንሀሊማ
    @ኢማንሀሊማ 3 месяца назад +7

    ውድ ሁሉነገር በግዜ ይመጠል ውለጅ

  • @Tewab-d7t
    @Tewab-d7t 3 месяца назад +5

    ኧረ እባካችሁ በሚቀለደው ቀልዱ ከስራ ሲመጣ እርቦት እናቶቻችን ስናጠፋ እንኳን አብልተው ነበር የሚገርፉን እባካችሁ ትንሽ ነገር እንኳን ከእነርሱ እንውሰድ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @cristinayemichael12
    @cristinayemichael12 3 месяца назад +7

    ሲያሳዝን በጣም በሚፈልገው ነገር ነው ፕራንክ ያደረግሽው 😥 በዛ ላይ ስለ እምነቱ ያለው ፍቅር 😊❤

  • @zeynebmohamed
    @zeynebmohamed 3 месяца назад +7

    በይ ቶሎ ውለጅለት በዚህ ዘመን የዚአይነት ባል ማግኘት መታደል ነው

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico  3 месяца назад

      እሺ🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍

    • @fatumawase
      @fatumawase 3 месяца назад

      ደምረኛ

  • @kelemm8046
    @kelemm8046 3 месяца назад +4

    ❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር መርጧ የስጠሺ

  • @SenayitTsegaye-y4f
    @SenayitTsegaye-y4f 3 месяца назад +4

    ምሪጥ ባል❤❤❤ባልብሎም ዚም

  • @sof-bq8tk
    @sof-bq8tk 3 месяца назад +5

    ጎበዝ ነዉ ተነዶም እነት ይላል❤❤❤❤❤❤

    • @Hiwi-zw2qk
      @Hiwi-zw2qk 3 месяца назад

      ግን እኮ ሴትዮ ብሎታል 😂😂😂

  • @ፋኖ11
    @ፋኖ11 3 месяца назад +4

    ልጅ ይፈልጋል ፈጣሪ ይስጣችሁ❤❤❤

  • @sifaanwalisoo
    @sifaanwalisoo 3 месяца назад +2

    እውነት በጣም መልካም ሰው ነው ባልሽ የኔ ምስኪን ❤❤❤

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico  3 месяца назад

      @@sifaanwalisoo 👌👌👌🙏🙏🙏🙏🙏❣️❣️❣️

  • @median_A6
    @median_A6 3 месяца назад +6

    የአላህ ወላሂ እንደት እዳሳዝነኝ 😢😢😢😢

  • @JffHui
    @JffHui 3 месяца назад +3

    ስወዲችሁ የኔ ማሮች በርቱልን❤❤

  • @elesabetgezahin1765
    @elesabetgezahin1765 3 месяца назад +5

    አንቺ የተመታሸ ልጅ❤❤

  • @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye
    @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye 3 месяца назад +5

    ቤቲ እንደዚህ ያለ ባል ስለሰጠሽ ፈጣሪሽን አመስግኒ ምርጥ ባል ባሁኑ ሰአት ልጅ የሚፈልግ ወንድ በሌለበት ዘመን ይህን የመሰለ ባል ስለሰጠሽ አመስግኝ ፕራንክ አታድርጊው

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico  3 месяца назад

      ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏😍😍😍

    • @fatumawase
      @fatumawase 3 месяца назад

      ደምረኛ

  • @BodourOraif
    @BodourOraif 3 месяца назад +3

    ❤❤❤blesh beta teru sewu neu endatasekefewu

  • @EyerusalemApo
    @EyerusalemApo 3 месяца назад +2

    ኤረ በናታቹ በእንደዚህ አይነት ነገር prank አትደራረጉ ብቻ ፍቅራቹ ደስ ይላል አይለያችሁ❤❤❤❤❤❤❤💖💖💖💖💖💖💖

  • @tigabuAndmimiwa7
    @tigabuAndmimiwa7 3 месяца назад +6

    ጉዞ 20 k እናስገባቸው

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico  3 месяца назад +1

      ❤❤❤❤እባካችሁ ❤❤❤🙏🙏🙏😍😍😍

  • @አለምብመ
    @አለምብመ 3 месяца назад +3

    ❤❤ እግዚአብሔር ይስጣቹሁ ሁሉም እግዚአብሔር ቀን አለዉ በጸሎት

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico  3 месяца назад

      🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ 3 месяца назад +4

    አሜሪኮዬ ስታምሪኮ ደግሞ ምርጥ ባል አለሽ

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico  3 месяца назад +1

      አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤

  • @CellCenter-b3u
    @CellCenter-b3u 3 месяца назад +3

    Bazchi zamni layi Edazi ahinat soh yelmi wodime tabarki athe ytamnki nagarn yixi jaginank baxmi❤❤❤❤❤💖💖💖👍👍👍💯💯💯✅✅

  • @zina5085
    @zina5085 3 месяца назад +13

    እኔ የምለው ግን ምንም ፕራንክ ቢሆንም አንድ ሰው ከውጭ ገብቶ እርቦኛል ሲል ምግብ እንደመስጠት ማቃጠል በነገር ምን ይሉታል ሆይ አሳዘነኝ❤❤😂😂

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 3 месяца назад +5

    ውይ ሴሳዝን የልጅ ጉጉቱ ልክ እደኔ ባል ወላሂ የኔም ባል ኢጃዛ ሂደል የሰው ልጅ ሴይ አይሉ ይዋልላል አሁን ግን አልሀምዱሊላህ አረገዝኩለት አላህ ሶሊህ የሆነውን ልጅ ይወፍቀን ያረብ ❤❤አሜሪኮ ውለጅለት የቤት ድምቀቱ ልጅ ነው

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico  3 месяца назад

      እዉነት ❤❤❤❤🙏🙏🙏👌👌

    • @fatumawase
      @fatumawase 3 месяца назад

      ደምረኛ🎉

  • @SqqeSww
    @SqqeSww 3 месяца назад +7

    ቶሎ ለምን አልነገርሺዉም አበዛሺው😢😢😢😢

  • @AlemAdonya-gr1eu
    @AlemAdonya-gr1eu 3 месяца назад +2

    ወኔ በማርያም እነደዚ አይነት ንድ አለ ❤❤❤

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 3 месяца назад +4

    ቤቲዬ እደዚህ አይነት ፕራንክ አሳጥሪው አታስረዝሚው😢😢😢

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 3 месяца назад +5

    ተይ በማርያም ሰዉ ስራዉሎ ሲመጣ ፕራክ አትስር ደክሞት ወይም ከሰወችጋር ተጋግሮ ሊመጣ ይችላል ከቤቱ ለማረፍ በንድት ሊጎዳሽ ይችላል አታበሳጭዉ ምግብ በ ልቶ አረፍብሎ ይሻላል።በትዳራችሁ መሀል ፕራክ ቢቀር
    የተሰጣችሁ ጊዜ ትዳራችሁ በምስጋ በፍቅር ብቻ አሳልፉ ደሞ እናቴ ሲልሽ አንጀትሽ አይላወስሞይ ተይ በእናት
    ሚድያላይአንች ም ሆነ እሱ የሚያስ ከሰወች አፍ የማያስገባ ቀልል ያለ ነገር ነግሮች ነዉ ማድርግ ወይም ደም ስለምት ሰሩቸዉ ስራወች ተነጋገሩ በጎድ ተግባባቡ እሽ❤❤❤❤

  • @ሰላምናፍቅር-ለ4ለ
    @ሰላምናፍቅር-ለ4ለ 3 месяца назад +4

    ልጅ ጥሩ ነው ውለጅ እህቴ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 3 месяца назад +3

    የእኔ አባት አይዞህ❤❤❤

  • @ሳራዪቱብ
    @ሳራዪቱብ 3 месяца назад +4

    ወይኔ መውሰድ አቺይም አላለም
    ወለጂለት ተይአሚርኩ😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yenantw21
    @yenantw21 3 месяца назад +2

    ወይይይ የኔ ጌታ ሲያሳዝን በእውነት አንጀቴን በላኝ።😭😭😢😢