Ethiopian Doro Wot ዶሮ ወጥ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 фев 2025
  • ዶሮ ወጡን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉን ግብዓቶች እና የማጣፈጫ ቅመሞች አይነት እና መጠን
    ይህ ከስር የተዘረዘረው የግብዓት መጠን ለ2 ዶሮ የሚሆን ነው
    4ኪሎ ቀይ ሽንኩርት
    ሽንኩርቱ ቶሎ እንዲበስል እንዲሁም ፈጦ እንዳይታይ በከፊል ላም አድርጋችሁ መፍጨት ይኖርባቹሃል
    ግማሽ ኩባያ የምግብ ዘይት
    ዘይት ያሳነስንበት ምክንያት ሽንኩርቱን በደንብ በብስል ቂቤ ስለምናቁላላው ነው ፡፡ ብስል ቂቤ ከሌላችሁ የዘይቱን መጠን ከፍ አድርጋችሁት በዘይት ብቻ ማብሰል ይቻላል ፡፡
    3 የሾርባ ማንኪያ ብስል ቂቤ
    3 ከግማሽ ከኩባያ በርበሬ
    የምትጨምሩት የበርበሬ መጠን እንደ በርበሬያችሁ አይነት ይወሰናል ፡፡ ሁላችን ቤት የሚገኘው የበርበሬ አይነት ሊለያይ ስለሚችል ትንሽ ትንሽ እየጨመራችሁ መጥኑ፡፡
    ግማሽ ኩባያ የተፈጭ ነጭ ሽንኩርት
    2 የሾርባ ማንኪያ የማቁላያ ቅመም
    1 የሾርባ ማንኪያ የኮረሪማ ዱቄት
    የፈላ ውሃ
    የፈላውሃውን ቁሌቱን ለማላላት እንዲሁም ወጡ ላይ ለመከለስ እንጠቀመዋለን
    1 የሾርባ ማንኪያ የመከለሻ ቅመም
    2 የሾርባ ማንኪያ ለጋ ቂቤ
    2 ተገንጥሎ በደንብ የታጠበ ዶሮ
    12 የተቀቀለ እንቁላል
    ማባያ
    እንጀራ

Комментарии • 72

  • @sarasami1777
    @sarasami1777 7 дней назад +1

    برافو عليكي يعطيك الف عافية شفت كثير طريقة اكل دورو وط بس حقك مرة روعة سلمت يداك ممتاز

  • @betelnegussie5071
    @betelnegussie5071 Месяц назад +5

    ዘወትር ያንተን ስራዎች እከታተላለሁ በጣም ጎበዝ ነህ በርታ በእርጋታ ስለሆነ የምታስረዳው በጣም ደስ ይላል። እናመሰግናለን።

    • @melegna
      @melegna  Месяц назад +1

      እኛም እናመሰግናለን

  • @AlmazEyob-w6h
    @AlmazEyob-w6h 9 дней назад

    Betam konjo doro wet tebarek

  • @sg563
    @sg563 Месяц назад +1

    እዉነትም መለኛ Good job 👏🏼 looks yummy

  • @EteneshGegzabiher
    @EteneshGegzabiher Месяц назад +2

    በጣም አመሰግናለሁ መለኛው ጥያቄ ተመለሶልኛል።

  • @ማረጌማረጌ
    @ማረጌማረጌ 24 дня назад

    በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤❤

  • @በማዳኔ
    @በማዳኔ Месяц назад +1

    በጣም ደስ ብሎኝና እየሰራውት ነው ያየውክ❤ተባረክ

  • @HanaAli-hz2vm
    @HanaAli-hz2vm 15 дней назад

    ጤና ይስጥልኝ ያልተሰራ ደሮ ጣዕሙ ሳይቀይር ፍርጅ ውስጥ እንዲቆይ ምን ላርግ አመሰግናለሁ

  • @HenosSolomon-r6w
    @HenosSolomon-r6w 25 дней назад +1

    በጣም ጎበዝ ነህ ❤
    እኔ ደሮ ከመግባቴ በፍት በሙቅ ውሃ አፈቀፍቃለሁ😂 16:00 ለ2ደቅቅ ሚያክል ሲወርድ ስቀርብ ደግሞ ቀይን ዋይን ግማሽ ሲኒ የሙና ይጨምራለሁ ❤

    • @melegna
      @melegna  25 дней назад

      እናመሰግናልን

  • @የኔዉቤእነዉ
    @የኔዉቤእነዉ Месяц назад

    በጣም አስጎ መጀለኝ ማሪያምን እጂ ይባረክ🙏❤❤❤👍🎉🎉

  • @AaSa-jm1vd
    @AaSa-jm1vd 24 дня назад

    እጅሀህ ይባረክ

  • @loveisjesus9267
    @loveisjesus9267 Месяц назад

    በጣም እናመሰግናለን ሁሉንም አንድ በአንድ ረጋ ብለህ እያስረዳህ ስለምታስተምህ ። From Dire dawa

  • @haymi-mp8mm
    @haymi-mp8mm Месяц назад +2

    ያስጎመጃል

  • @asqw6481
    @asqw6481 16 дней назад

    የኢትዮ ዶሮ ፍረሹ አገነጣጠል ቪድዮ ስራልን ከቻልክ

  • @ZaidBerhane-yj3xe
    @ZaidBerhane-yj3xe 27 дней назад

    Kate bezu bezu temreyalw
    Merci 🙏

    • @melegna
      @melegna  24 дня назад

      እናመሰግናልን

  • @Samuel-h7z6m
    @Samuel-h7z6m Месяц назад

    Think you ❤❤❤❤

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt Месяц назад

    Good job, keep it up!

  • @aetedeaetede3016
    @aetedeaetede3016 Месяц назад

    በጣም ቆጆ ሙያ ነው ያላችሁ እሚገርም ነው

  • @hayatHayat-x5k
    @hayatHayat-x5k 22 дня назад

    ውጭ ሀገር ያለነው የሀበሻ ዶሮ አናገኝም የፈርጅ ዶሮ ነው ስጋው እንዳይበታተን እንዴት እናብስል ወንድም

  • @ቤዛዊት-27
    @ቤዛዊት-27 Месяц назад

    እንኳን ለብረሀነ ልደቱ አደረሳችሁ🎉🎉🎉

  • @asegedechbetru7129
    @asegedechbetru7129 Месяц назад

    ቁሌቱ በጣም ያምር ነበር ግንብ ስጋውን እንደዚህ አይጨምርም ለምን ብትል ወጡ እድሜ እንዲኖረው ቆንጆ ወጥ እንዲሆን ማለት ነወሰጋውን ካጠብከው ቦሃላ ጭንቅ እድርገህ ብቻውን እሳት ላይ ጣደውና ጥብስ አድርገው እይታ ያኔ ታየዋለህ ውንድሜ ምክር ነው

    • @ህይወት-ህመም
      @ህይወት-ህመም 10 дней назад

      😂😂😂😂 ምን ማለት ነው በምን ነው ሚጠበሰው ቀልዴኛ ሻወርማ ነውዴ የሚጠብሰው ወጡጋ ሲበስል ነው ጠአም ሚኖረው

  • @ሰላምማንደፍሮ
    @ሰላምማንደፍሮ 13 дней назад

    ❤❤❤

  • @MimiTashoma-m1m
    @MimiTashoma-m1m Месяц назад +1

    ተባረክ

  • @HeNf-x8l
    @HeNf-x8l 2 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍🥰

  • @MahiderSolomon-e7s
    @MahiderSolomon-e7s Месяц назад +1

    Enamesegnalen

  • @MohammadAhmed-m9h
    @MohammadAhmed-m9h Месяц назад

    በጣም ቅባቱ በዛ ውድንሜ እንዲሁም ሰለቅመማ ቅመሞች በዝርዝር ብታሳየን በግፁ ላይ አ አልክ እንጂ ላገኝው አልቻልኩም

  • @MadiiSayid
    @MadiiSayid 27 дней назад

    የዶሮ መስሪያ ቅመሞቹን ንገረን

    • @melegna
      @melegna  24 дня назад

      ቪዲዮው ላይ በዝርዝር ይገኛል

  • @elizabethfantaye8904
    @elizabethfantaye8904 Месяц назад +12

    ስራህን አልፎ አልፎ አየዋለሁ እብሽ ወይም ማቁላያ ሽንኩርቱ በራሱ ውሃውን ከመጠጠ በኋላ መሀሉን ገለጥ አድርገህ ማቁላያውንአድርገህ ብራውን ሲመስል ዘይትህን መጨመር ትችላለህ እኔ ዶሮ ስሰራ ዘይት አልጨምርመ‍ም። በለጋ ቅቤ ነው የምሰራው። ማቁላያ ከበርበሬ በላይ አይጨመርም ከአእናቶቻችን የተማርነው ይሄንን ነው በተረፈ የምትሰራቸውን ምግቦች ሳላደንቅ አላልፍም

    • @melegna
      @melegna  Месяц назад +5

      አዎ ልክ ብለዋል ። ትንንሹን ቀዩን የሃበሻ ሽንኩርት ከሆነ ውሃም ሳያስፈልገው ይበስላል ። ነገር ግን ከአፋ ወይም ከሱዳን የሚመጣው ሽንኩርት ትንሽ ጠንከር ያለ ስለሆነ በደንብ እንዲበስል ትንሽ ውሃ እና ጨው ይፈልጋ ። እናመግናለን

    • @mahletmulat6420
      @mahletmulat6420 Месяц назад

      Bless you 🙏 ♥️ 🙌 💖

    • @WafshgEdgdjhg
      @WafshgEdgdjhg 29 дней назад

      😂😂

    • @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
      @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ 25 дней назад

      ❤❤❤❤

    • @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
      @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ 25 дней назад

      ❤❤❤❤❤

  • @EEe-v8r
    @EEe-v8r 27 дней назад

    👄👄👄👄👄😊

  • @ህይወት-ህመም
    @ህይወት-ህመም 10 дней назад

    ይቅርታና ምኑም ቀይ ወጥ አይመስልም። እኔ መጀመሪያ ቀን ስሰራ ራሱ እንድህ አልነበረም ።መልኩ ባይስብም ጠአሙ ሊጥም ይችል እንደሁ እኔጃ

    • @melegna
      @melegna  9 дней назад

      ይቅር ብለናል

  • @elda554
    @elda554 Месяц назад

    Doro lemesrat 4 seat beki ayedelem

    • @melegna
      @melegna  Месяц назад +2

      ዶሮ መገንጠል እና ማጠብ ከተጨመረበት እስከ 6 ድረስ ይፈጃል

  • @ethiopia6344
    @ethiopia6344 21 день назад

    ሙያብሎዝም

    • @melegna
      @melegna  20 дней назад

      ትርጉም ?

  • @ሉቢይኢቱብ
    @ሉቢይኢቱብ 25 дней назад

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ዉዶች ደምሩኝ

  • @tadesetesema-ll9bj
    @tadesetesema-ll9bj Месяц назад

    you tube ክላሲካሎ ሽራተን ሆቴል ሂልተን ሆቴል አስታወስከኝ

  • @SemiraYimam-s2q
    @SemiraYimam-s2q 27 дней назад

    ለምታሳዩን ሙያ እናመሰግናለን ግን ቲክቶክ ላይ የምትመልሱት መልስ በጣም ይደብራል በስነስረአት መልስ መልሱ አሁንም ያልበላወትን አይከኩ እዳትለኝ ደሞ

    • @aminanuredine4278
      @aminanuredine4278 25 дней назад

      😂😂😂😂

    • @melegna
      @melegna  24 дня назад

      ይህ ዩቱዩብ ነው !ለመማማር እና ለቁም ነገር ብቻ የመጡ ተመልካቾች ብቻ ነው የሚገኙበት ።

  • @anissa-t7i
    @anissa-t7i 28 дней назад +1

    انتم لما تضعوا بربري (شطة )علي بصل نيء غلط لازم تقلي البصل

    • @melegna
      @melegna  24 дня назад

      ቀይ ሽንኩርቱ በ እንፋሎት በስሏል

  • @anissa-t7i
    @anissa-t7i 28 дней назад

    ليش ماحطيت طماطم

    • @melegna
      @melegna  24 дня назад

      ርዕስ መፃፊያው ላይ በዝርዝር አስቀምጠናል

  • @FatimaAl-l9d
    @FatimaAl-l9d 29 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @bezawityergu
    @bezawityergu Месяц назад +1

    Ye mikerk kimem ale ena demo lega kibe ena dorowen le bechawen betagenfelew leyu test yenorew neber

    • @melegna
      @melegna  Месяц назад

      ሃሳብዎን ያጋሩን ።

  • @Saeedun
    @Saeedun Месяц назад +6

    እኔ አራት ስኣት ትግስየለኝምጨምርጨምርነዉ😂

    • @Seada-l2b
      @Seada-l2b Месяц назад

      ህህህህ እኔም

  • @ኡምመርየም-ፈ4ጸ
    @ኡምመርየም-ፈ4ጸ 27 дней назад

    ለ2 ዶሮ ነው 4ኪሎ

  • @AA-ln2fk
    @AA-ln2fk Месяц назад

    በበስለ ቅቤ ዶሮም ሆነ ይስጋ ወጥም በፍፁም አልስራም

    • @melegna
      @melegna  Месяц назад

      ምክንያትዎን እስኪ በዝርዝር ያስረዱ ?

  • @aminanuredine4278
    @aminanuredine4278 25 дней назад

    ቅባት በዛበት እንጂ ቆንጆ ዶሮ ወጥ ነበር

    • @melegna
      @melegna  24 дня назад

      የዶሮ ወጥ ሞገሱ ቅባቱ ነው ። ነገር ግን ቅባት ብዙን ጊዜ መመገብ የማያዘወትሩ ሰዎች ዶሮ ወጡ ከተዘጋጀ በኃላ መጨረሻ ላይ የሚጨመረው ለጋ ቂቤ መተው ይኖርባቸዋል

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole Месяц назад

    አንበሳ ነክ ጭራ የለህም እንጂ::

  • @ኡምመርየም-ፈ4ጸ
    @ኡምመርየም-ፈ4ጸ 27 дней назад

    @ኡምመርየም-ፈ4ጸ
    1 second ago
    ለ2 ዶሮ ነው 4ኪሎ?