Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ባል እዳትይው አባት ነው እማምላክን በእውነት ሁላችንንም እዲህ አይነት ባል ይስጠን አሜን አሜን አሜን
አሜን
@@marietandalaw7792 አሜን
አሜን❤
ደስ የሚል ባል የገባው ለሴት ለጅ ክብር ያለው❤❤❤❤❤❤❤ ተባረክ ፈጣሪ ፍቅራችሁን የዘላለም ያርገው
ዘመናቹ ይባረክ የተባረከ ባል ነዉ ያለሽ ትዳራቹን ጌታ ይባርክ ❤️❤️❤️
እንደዚህ አይነት ባል ይስጠን ❤🎉🎉
አሚን😢
እረ ባክሽ
ማርያምን ታድለሺ አስለቀስኝ መልካም ስው ነው የሴት ክብር የገባው❤❤❤
ምን: አይነት: የተባረክ: ሰዉ: ነህ:ያመቱ: ምርጥ: ወንድ: ወንዶች: ይህንን: ሰሙት: እሰከመጨረሻዉ: እና: ተማሩ: እሺ: በጣም: ጥሩ: ወንድ: እረጂም: እድሜ: ተመኘዉላችዉ: በርቱ
የ2017 የአመቱ ምርጥ ባል👌👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የእውነት ምርጥ ወንድነህ ኧረ ብዙ ወንዶች አሉ አደለም ችግር የለውም አይዞሺ እኔ የገረመኝ ደግሞ እኔ አጥበዋለሁ ሲል ለማየት እንካን የሚቀየፉ ብዙ ወንዶች አሉ
ይሄ ባል አይደለም እናትሽም አባትሽም ነው ምርጥ ሰው ምርጥ ባል
አቦ ይመችህ 1ኛ ባል ነህ ደሞ በጣም እድለኛ ነሽ ስላእሱ እግዚአብሔርን አመስግኝ !!!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤ባልየሚለው አይገልፀውም በጣም ትህትና የተሞላ አሳቢ የአመቱ ምርጥ ወንድነህ ትለያለህ በጣም❤❤❤❤❤
ለእንደዚ አይነት ወንድ መንታ መንታም ቢወለድለት አይቆጭም ደሞ እናቴ ሲል ሲያሳዝን😢እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ፍቅራቹን ያብዛላቹ❤❤❤❤❤
😂😂
ምን ነው በጣም አጋነናችሁት ''በቆማጣ ቤት አንድ ጣት ብርቅ ነው '' ትላለች አያቴ ከዚህ ይልቅ የክርስቶስ አምሳል የሆነው ባል የቤተክርስትያን አምሳል ለሆነቸው ሚስት ለሷ ሲል እንዲሞትላት ታዝዞ አይደለምን...!!! By the way ይህ ሁሉ ዙሪያ ጥምጥም ሚስት የምትሆን ሴት ካገኘን ጥሩ ባል ለመሆን ዝግጁ ነን አለን...ለማለት ነው🙋
ጎበዝ ጀግና ባል ማለት እንዲህ ነው ቃል የለኝም አንተን የምገልፅበት ሌላው ቢሆን ተሳዲቦ ነው የሚሄደው ለወንዶች ትምህርት ነው
ከወድም ወድ ነህ ቃል አጣሁልህ አላህ ምኞትህንሁሉ ያሳካልህ ትልቅ ደረጃ ድረሱ ውለዱ ክበዱ❤❤❤❤❤
ለኛም ለመዳም ቅመሞቺ እንደዚህ አይነት አዛኝ ይስጠን አሜን በሉ❤❤
ምን ነው በጣም አጋነናችሁት ''በቆማጣ ቤት አንድ ጣት ብርቅ ነው '' ትላለች አያቴ ከዚህ ይልቅ የክርስቶስ አምሳል የሆነው ባል የቤተክርስትያን አምሳል ለሆነቸው ሚስት ለሷ ሲል እንዲሞትላት ታዝዞ አይደለምን...!!! By the way ይህ ሁሉ ዙሪያ ጥምጥም ሚስት የምትሆን ሴት ካገኘን ጥሩ ባል ለመሆን ዝግጁ ነን አለን ለማለት ነው🙋
አደራሽን ሚዲያ አታብዢበት እንዳይቀሙሽ ሴቶች የሁሉም ሴት ምኞት እንደባልሽ አይነት ስለሆነ😊 በደብ ተንከባከቢው❤
ግን ከትገላለጭ በጣም እድለኛ ነሽ ምርጥ ባል ነው ፈጣሪ የሰጠሽ
አሜሪኮ አግዚአብሔር አመስግንይ ጡሩ ባዓል ነዉ የስተሺ ዶሞ ተንካባከቢው 🙏❤️
እሺ❤❤❤❤❤አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤❤❤
መሻላህተክፎይጠብቃችሁ
@@MeriMTubeደምረኛ
ባል ብሎ ዝም ❤❤❤❤አሜሪኮ እናትሽ መርቃሻለች❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አዎ በሚገባ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
ምርጥ ባል ጌታን ❤❤❤❤ እዳታይነቱን ወዶች ያብዛልን ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
ዋዉዉ የኔ አባት ምርጥ ባል ነዉ ያለሽ ፍቅራችሁ ብዝት ይበል የኔ ዉቦች ዋዉ ርስኪ በማርያም 50k እናስገባቸዉ❤❤❤
እናት የሆነ ባል ነው ያለሽ ታድለሽ ፈጣሪ ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ 🙏🙏🙏❤❤❤
ኢየሱስ ከዘለዓለም ሞት ያድናል የዘላለም ሕይወት ይሰጣል
Amene 🙌❤️
❤❤❤❤❤❤
ምርጥ ባል ፍቅሩን ይጨምርላችሁ ልጆችንም አብዝቶ ይስጣችሁ
የኔ ጌታ የትዳር ዘመንህን ፈጣረ ይባርልኝ❤❤❤❤ምን አይነት የተባርከ ሰው ነው ግን
በባልሽ ቀናው አባት የሆነ ባል እግዚአብሔር ልቦናውን አይቀይረው ምስኪን እንዲህ ነው ባል ማለት ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ምስክን ባል እግዚአብሔር እንደዚህ የመስለ ባል የመዳም ቅመሞችየ ይስጠን እግዚአብሔር ይጠብቃቹ❤❤❤🎉🎉
አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወላሂ የኔ ባል እናትም አባትም እህትም ወንድምም ጓደኛም ነዉ ከራሡ አስበልጦ ለኔ ነዉ የሚያሥበዉ እኔን ለማስደሰት የማያረገዉ የለም ሃላሌዋ አላህ ይጠብቅህ ባለኸበት ኸይሩን ሁሉ ይስጥህ እስኪ አይለያቹሁ በሉን ያላገባቹሁ እህቶቼ ወላሂ ነዉ የምላቹሁ እንደኔ አይነት ባል ይስጣቹሁ ❤ጉሉ አሚን 🤲
Ameeeeeen yarebi
አሚንንን ያረብ❤❤🎉
የኔ ወድም ሺ አመት ያቆይህ የኔ ልበ ቀና❤❤❤ አንቺም ማር ነሽ አይለያችሁ😊❤❤
በእውነት ያባትነትም ጥግ አለው ያንተ ግን ይለያል እስኪ ባሎች ከነዚህ ጥንዶች ተማሩ መልካምነት ላራስ ነው ❤❤❤❤
እናቴ ሲል ደስ ሲል እንደዚህ አይነት ደግ ባል ይስጠን
ምን ነው በጣም አጋነናችሁት ''በቆማጣ ቤት አንድ ጣት ብርቅ ነው '' ትላለች አያቴ ከዚህ ይልቅ የክርስቶስ አምሳል የሆነው ባል የቤተክርስትያን አምሳል ለሆነቸው ሚስት ለሷ ሲል እንዲሞትላት ታዝዞ አይደለምን...!!! By the way ይህ ሁሉ ዙሪያ ጥምጥም ሚስት የምትሆን ሴት ካገኘን ጥሩ ባል ለመሆን ዝግጁ ነን ለማለት ነው🙋
ትለያለህ ወንድማችን እግዚአብሔር አይቀይርህ🥰🥰🥰
የምር እስከመጨረሻው ማየት አለብኝ ብዬ አየሁ እና ሳላደቅህ አላልፍም በእውነት ፍቅራችሁ ይብዛልኝ ግን ባልና ሚስት ያለው ፍቅር ብቻ ተመችቶኜል🎉🎉❤❤❤❤❤❤
በእውነት አሜርኮ እድለኛ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክ ወንድማችን ውዶ ይገባሻል ማማዬ አንችም ምርጥ ሴት ነሽ ❤❤
ዋዉ አሜሪኮ ባልሽ በጣም የዋህ ነዉ የምር ደስ ሲል❤❤❤❤❤❤❤❤
ያአሏህ ረጅም እድሜ ይስጥህ አኛም ለማዳም ቅመሞች ከስደትመልስ እዳዚህ አይነት ባል ይስጠን ለያዳዳችን ያረብ
@በሬጂ በተግባር የላችሁበትምAbdurehmandawdAssen
አንቺ ልጂ ባልሽን አክብሪው እቅፍ አድርገሽ አስሜው የአላህ ደስ የሚል ባል አለሽ ማሻ አላ እድሜና ጤና ተመኝሁለት ሴትን ያከበረ አላህ ያከበረው ቢሆንጂ ሌላ ምን ልበል❤❤❤
የኔ ዎንድሜ ልዩ ነኪ ለኔም እንደ አንተ አይነት ባል ይስጠኝ ፈጣሪ 🤲🙏❤️🔥🥰😊
ማሻአላህ ነው ዉዴ ባለቤትሽ አላህ ልብህን አይቀይርብህ❤❤❤
ብራዘር እውንት ቃላት ይጠረኝንው ግን።ጉበዝ መልካም ሰው
ምርጥ ባል እንደዚ አይነት ባል ይሰጣችሁ
አሜንንን ❤
አሜን ❤❤❤❤❤
ጎበዝ ነው ከወደዱ አይቀር እዲህነው
ወይ ክፉትሽ 😂😂😂😂😂😂ባለሽ ግን ጥሩ ሰው ነው እግዚአብሔር ልብህን አይቀይረው 🙏🥰🥰🥰🥰🥰
ወንዶች ከዚህ ልጅ ተማሩ እናቴ ትሙት ምርጥ ምርጥ ባል ነው 💯💯👌
😅❤😂
ቅመም ባል❤ፈጣሪ እሥከመጨረሻው ያድርግላችሁ ፈጣሪ❤
😢😢😢😢ለሰው ሳይሆን ለሱዋ በተግባር ከሆነ ጡሩይመስለኛል እደዛከሆነ ማሻአላህ
ያችን አይነት ባል ይሥጠን የምር ምርጥ ባል ነዉ
ለሴት ልጅ ክብር ያለውን ወንድ ምረጡ ሴቶች ❤❤❤❤❤❤
ማርያምን አለቀስሁጨለምንደሁ አላቅም የኔ አባት ኡፍፍፍ እዳተ አይነቱን ያብዛልን
ዋው እጀራ ይውጣልክ ይሄ ባል ብቻ ሳይሆን አባት በይው❤❤❤❤🎉🎉🎉
ያረብ እድህ አይነት ባል ይወፍቀን አሚን በሉ😅😅
ሰዉነትሽ ሸፍዪ😏😏 በተረፈ እግዚአቢሔር አይለያቹ ❤❤❤❤❤
ፈጣሪ ሲወድክ የሚረዳክ ሰው ይሰጥካል ለኛም የመዳም ቅሞሞች ኣስበን🙏❤❤❤
ጨዋ ወንድ ተባረክ
ሰታገቡ በሰል ያለ አግቡ አለች አያቴ
😁😁🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
እውነት ነው እድሸሮ ይብሰል
😂😂😂😂😂
የችስከፋ😂😂😂😂😂
ሀሀሀሀ@@rahelcellfie9673
ምርጥ ባል😢ልቧናህን አይቀይርብህ❤❤❤❤
ያረብ እደዚህ አይነት ባል ይሰጠኝ❤❤
ቅመሞች አላህ እደዚህ አይነት ባል ይስጠን ጉሉ አሚን
አሚንያረብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ያርብ አሚን
ቤቲዬ ታድለሽ ምርጥ ባል❤❤❤
ውይ ፈጣሪ የባረካው ባል ታድለሽ ❤❤❤❤
እውነት ነው ❤️❤️❤️
ወላሂ ገናዛሬ አየኋቼዉ ለቤታቹህ አድስነኚ ማሻአላህ ደስየሚል ባል አለሽ ደስእያላቹህኚነዉ ሰብስክራይብ ያረኳቹህ እዳተያለዉን ያብዛልን ወድሜ ስታምሩ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤
አንቺ አግብተሻል
Edezh ayenet balyesetachu❤❤❤❤❤ tebarek
ወይ ቤቴዬ የኔ መልካም የሚገባሽን ሂወት ነው እመቤቴ የሰጠችሽ ጌታን ስላቺ እኔ እንዴት ደስ እንዳለኝ እግዚአብሔር እስከዘላለም በፍቅር በደስታ በበረከትበስጦታ ሁለየም እግዚአብሔር ይቅደም ከፊታችሁ🙏🙏🙏 በተረፈ ተስፋ ቶሎ ቶሎ ኑ😍😍😍
❤❤❤❤❤❤ እሺ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
ለካም በዬቤቱ ስት ወድ ነሮል ፈጣሪ ሆይ እዳህ አየነት ባል ስጠኝ አሜን ሁሉ ታተ ነዉ🙏🙏🙏
ቤቲዬ ምን አይነት ፀሎት ፀልየሽ ነው እንዲህ አይነት ባል አደራሽ በጭራሽ እንዳታስከፊው እሺ ቤቲዬ እወድሻለው በርቺልኝ
ማሻአላህ ምርጥ ባል ደስሲል መልካምነት ለራስነው አላህ ይጨምርልህ ለሴት ልጅ ክብር ያለው ወድ ደስ ይላል
ብእነት ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ ክብር ይስጥህ ቃል ኪዳን ማለት እድህ ኖው ❤❤❤❤ፍቅራቹ ይብዛህ ውለዱ ክበዱ ውዶች❤❤❤😘😘😘
እመቤቴን ተባረክ እርግት ያለ ሰዉ በሚገርም ሰርፕራይዝ አርጊዉ😍😍
አቤት ባል አጊተሻል ማሻ አላ ፍቅር ያዝልቅላችሁ ❤❤❤
የተማረ ይግደለኝ ትላለች እናቴ እድለኛ ነሽ
ተባረክ ❤❤❤❤❤❤
ዘርህ ይብዛ የእውነት ባል ነህ መልከም ባል ሚስት ከእግዜአብሔር ናቸው❤❤❤
ምርጥ ማለት ነው
የሚገርም ምርጥ ባል ዋዉ
የኔ ወድም ባል ማለት እደዚህ ነው🎉🎉🎉የኔ ባል ታላቅ ወድሙ መሆን አለብህ መሻ አላህ ውለዱ ክበዱ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የምር በጣም ነው የተከታተልሁችሁ እና በጣም ደስ እሚል ባል ነው ያለሽ 👍👍👍👍❤❤❤❤❤😅😅😅😅😅
እድለኛ ነሽ እህቴ እናት የሆነ ባል ነው ያለሽ በአሁን ጊዚ እንኳን እንደዚህ አይነት አይቶ ይቅርና በአጠቃላይ ምን ልበልሽ እግዚአብሄር አይለያችሁ❤❤❤
😂😂😂😂ስታስቁ ማሻአላህ እውነት ከሆነ ምርጥ ባል ነው 😂😂😂😂❤❤❤❤❤
አሜሪኮ Congra 15k ❤❤🎉🎉
አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲
@@BetiAmerico ምነው ጠፍሽ ቤቲ
ምርጥ ባል ማርያምን
አተ በል ብቻ ሣኮን አባትምነህ ይመችህ ለኛም ለመዳም ቅመሞችየ የሚያሥብልን የሥጠን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጀግና ባል አተን አየሁ👍👍
ዋው የአመቱ ምርጥ ባል ልቡን አይቀይርብሽ ፈጣሪ
አሜን ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
ዋው ምርጥ ባል የምር❤❤❤❤ግን አሜርኮ አለባበስሽን አስተካክይ እህቴ
@@ፋኖ11 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
ደስ ሲል እደዚ አይነት አዛኝ ባል ይስጠኝ❤
እግዚአብሔርን ይስጥህ ወንድ እንዲህ ነው የእውነት ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን የኔም ባል እዳንቺ ነው ተመስገን ግን እኔ ስደት እሱ ኢትዮጵያ ነው😢😢😢😢😢😢
እንዴት ብትመረቂ ነው እናቴ የእውነት ተንከባከቢው ❤
እሱ ይታወቅበታል እደሚያቅ pranks እንደሆነ ደሞ ብዙ youTuber ስርተውታል ሌሎች ዜጎች እስቲ ለየት በሉና ስሩ copy rise ይቅርባቹ 😄😄😄😄😄😄😄
የኔ አባት የኔ ፍቅር 👫👫👫❤❤❤❤❤❤❤
ዋውውው! ታቃለህ ካገባሁ ማለት ነው ሚስቴን እንደዚ ነው የሚንከባከባት!!!! እናንተ ደሞ የፍቅር አምላክ ከናንተ ጋር ይሁን ።
ወይኔ ጉዴ ታድለሺ እዉነት እግዚአብሔር ይባርክህ ደግ ነህ ❤❤❤❤❤❤❤
እኛም የመዳም ቅመሞችን አልልም ለራሳችን ቅመሞች ነገን ትልቅ ቦታ ደርሰን ለማየት የምንደክም በትዳር ጎብኝን መልካም ባሌ ይስጠን አቦ ደከመን አሁንስ
በትክክል የኔ ዉድ❤❤
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
ታድለሽ በእውነት 🥰🥰🥰
እደው ተመልካች ሁኝ ልቅር😂❤❤ባል እድህ ነው❤❤❤
ኣምላኬ ሆይ እዴዚ ኣይነት ባል ስጠኝ❤ ደስ የሚል ልጂ ፊቅራቹ ይፅና❤
ያልታሰበፋቅርይጨ ምርላችሁ ማሻአላህ ይመችህ
ዊ በስላሴ ሚገርም ስብና ያለዉ ባል ነዉ አስተሳሰቡ አስተዋይ ነዉ ቀናሁብሽ ይረዳል ኡፍፍ ሚገርምሽ እኔ ዛሬ በዚህ ስሜት ላይ ነኝ አሞኝ ተኚቻለሁ ፔሬድ መቶ ተከባከቢዉ እህቴ ፈጣሪ መርቆሽ ነዉ የሰጠሽ
ምርጥ ባል ማሻአላ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
ምርጥ ባል ነዉ ተንከባከቢዉ
ማርያምን ምን አይነት መታደል ነዉ ጥሩ ባል ያላቸዉ ጥሩ ባል ያላት ሴት በጠም ነዉ እምቀናዉ ፈጣር ለሁላችንም ጥሩ ባል ይስጠን❤
በጣም
ኡፍታዲለሺ አላህመጨረሻውን ያሳምርላቺሁ ጀግናባል
ባል እዳትይው አባት ነው እማምላክን በእውነት ሁላችንንም እዲህ አይነት ባል ይስጠን አሜን አሜን አሜን
አሜን
አሜን
@@marietandalaw7792 አሜን
አሜን❤
አሜን
ደስ የሚል ባል የገባው ለሴት ለጅ ክብር ያለው❤❤❤❤❤❤❤ ተባረክ ፈጣሪ ፍቅራችሁን የዘላለም ያርገው
ዘመናቹ ይባረክ የተባረከ ባል ነዉ ያለሽ ትዳራቹን ጌታ ይባርክ ❤️❤️❤️
እንደዚህ አይነት ባል ይስጠን ❤🎉🎉
አሚን😢
እረ ባክሽ
ማርያምን ታድለሺ አስለቀስኝ መልካም ስው ነው የሴት ክብር የገባው❤❤❤
ምን: አይነት: የተባረክ: ሰዉ: ነህ:ያመቱ: ምርጥ: ወንድ: ወንዶች: ይህንን: ሰሙት: እሰከመጨረሻዉ: እና: ተማሩ: እሺ: በጣም: ጥሩ: ወንድ: እረጂም: እድሜ: ተመኘዉላችዉ: በርቱ
የ2017 የአመቱ ምርጥ ባል👌👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የእውነት ምርጥ ወንድነህ ኧረ ብዙ ወንዶች አሉ አደለም ችግር የለውም አይዞሺ እኔ የገረመኝ ደግሞ እኔ አጥበዋለሁ ሲል ለማየት እንካን የሚቀየፉ ብዙ ወንዶች አሉ
ይሄ ባል አይደለም እናትሽም አባትሽም ነው ምርጥ ሰው ምርጥ ባል
አቦ ይመችህ 1ኛ ባል ነህ ደሞ በጣም እድለኛ ነሽ ስላእሱ እግዚአብሔርን አመስግኝ !!!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤ባልየሚለው አይገልፀውም በጣም ትህትና የተሞላ አሳቢ የአመቱ ምርጥ ወንድነህ ትለያለህ በጣም❤❤❤❤❤
ለእንደዚ አይነት ወንድ መንታ መንታም ቢወለድለት አይቆጭም ደሞ እናቴ ሲል ሲያሳዝን😢እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ፍቅራቹን ያብዛላቹ❤❤❤❤❤
😂😂
ምን ነው በጣም አጋነናችሁት ''በቆማጣ ቤት አንድ ጣት ብርቅ ነው '' ትላለች አያቴ ከዚህ ይልቅ የክርስቶስ አምሳል የሆነው ባል የቤተክርስትያን አምሳል ለሆነቸው ሚስት ለሷ ሲል እንዲሞትላት ታዝዞ አይደለምን...!!! By the way ይህ ሁሉ ዙሪያ ጥምጥም ሚስት የምትሆን ሴት ካገኘን ጥሩ ባል ለመሆን ዝግጁ ነን አለን...ለማለት ነው🙋
ጎበዝ ጀግና ባል ማለት እንዲህ ነው ቃል የለኝም አንተን የምገልፅበት ሌላው ቢሆን ተሳዲቦ ነው የሚሄደው ለወንዶች ትምህርት ነው
ከወድም ወድ ነህ ቃል አጣሁልህ አላህ ምኞትህንሁሉ ያሳካልህ ትልቅ ደረጃ ድረሱ ውለዱ ክበዱ❤❤❤❤❤
ለኛም ለመዳም ቅመሞቺ እንደዚህ አይነት አዛኝ ይስጠን አሜን በሉ❤❤
ምን ነው በጣም አጋነናችሁት ''በቆማጣ ቤት አንድ ጣት ብርቅ ነው '' ትላለች አያቴ ከዚህ ይልቅ የክርስቶስ አምሳል የሆነው ባል የቤተክርስትያን አምሳል ለሆነቸው ሚስት ለሷ ሲል እንዲሞትላት ታዝዞ አይደለምን...!!! By the way ይህ ሁሉ ዙሪያ ጥምጥም ሚስት የምትሆን ሴት ካገኘን ጥሩ ባል ለመሆን ዝግጁ ነን አለን ለማለት ነው🙋
አደራሽን ሚዲያ አታብዢበት እንዳይቀሙሽ ሴቶች የሁሉም ሴት ምኞት እንደባልሽ አይነት ስለሆነ😊 በደብ ተንከባከቢው❤
ግን ከትገላለጭ በጣም እድለኛ ነሽ ምርጥ ባል ነው ፈጣሪ የሰጠሽ
አሜሪኮ አግዚአብሔር አመስግንይ ጡሩ ባዓል ነዉ የስተሺ ዶሞ ተንካባከቢው 🙏❤️
እሺ❤❤❤❤❤አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤❤❤
መሻላህተክፎይጠብቃችሁ
@@MeriMTubeደምረኛ
ባል ብሎ ዝም ❤❤❤❤አሜሪኮ እናትሽ መርቃሻለች❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አዎ በሚገባ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
ምርጥ ባል ጌታን ❤❤❤❤ እዳታይነቱን ወዶች ያብዛልን ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
ዋዉዉ የኔ አባት ምርጥ ባል ነዉ ያለሽ ፍቅራችሁ ብዝት ይበል የኔ ዉቦች ዋዉ ርስኪ በማርያም 50k እናስገባቸዉ❤❤❤
እናት የሆነ ባል ነው ያለሽ ታድለሽ ፈጣሪ ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ 🙏🙏🙏❤❤❤
ኢየሱስ ከዘለዓለም ሞት ያድናል የዘላለም ሕይወት ይሰጣል
Amene 🙌❤️
❤❤❤❤❤❤
ምርጥ ባል ፍቅሩን ይጨምርላችሁ ልጆችንም አብዝቶ ይስጣችሁ
የኔ ጌታ የትዳር ዘመንህን ፈጣረ ይባርልኝ❤❤❤❤ምን አይነት የተባርከ ሰው ነው ግን
በባልሽ ቀናው አባት የሆነ ባል እግዚአብሔር ልቦናውን አይቀይረው ምስኪን እንዲህ ነው ባል ማለት ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ምስክን ባል እግዚአብሔር እንደዚህ የመስለ ባል የመዳም ቅመሞችየ ይስጠን እግዚአብሔር ይጠብቃቹ❤❤❤🎉🎉
አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወላሂ የኔ ባል እናትም አባትም እህትም ወንድምም ጓደኛም ነዉ ከራሡ አስበልጦ ለኔ ነዉ የሚያሥበዉ እኔን ለማስደሰት የማያረገዉ የለም ሃላሌዋ አላህ ይጠብቅህ ባለኸበት ኸይሩን ሁሉ ይስጥህ እስኪ አይለያቹሁ በሉን ያላገባቹሁ እህቶቼ ወላሂ ነዉ የምላቹሁ እንደኔ አይነት ባል ይስጣቹሁ ❤ጉሉ አሚን 🤲
Ameeeeeen yarebi
አሚንንን ያረብ❤❤🎉
የኔ ወድም ሺ አመት ያቆይህ የኔ ልበ ቀና❤❤❤ አንቺም ማር ነሽ አይለያችሁ😊❤❤
በእውነት ያባትነትም ጥግ አለው ያንተ ግን ይለያል እስኪ ባሎች ከነዚህ ጥንዶች ተማሩ መልካምነት ላራስ ነው ❤❤❤❤
እናቴ ሲል ደስ ሲል እንደዚህ አይነት ደግ ባል ይስጠን
ምን ነው በጣም አጋነናችሁት ''በቆማጣ ቤት አንድ ጣት ብርቅ ነው '' ትላለች አያቴ ከዚህ ይልቅ የክርስቶስ አምሳል የሆነው ባል የቤተክርስትያን አምሳል ለሆነቸው ሚስት ለሷ ሲል እንዲሞትላት ታዝዞ አይደለምን...!!! By the way ይህ ሁሉ ዙሪያ ጥምጥም ሚስት የምትሆን ሴት ካገኘን ጥሩ ባል ለመሆን ዝግጁ ነን ለማለት ነው🙋
ትለያለህ ወንድማችን እግዚአብሔር አይቀይርህ🥰🥰🥰
የምር እስከመጨረሻው ማየት አለብኝ ብዬ አየሁ እና ሳላደቅህ አላልፍም በእውነት ፍቅራችሁ ይብዛልኝ ግን ባልና ሚስት ያለው ፍቅር ብቻ ተመችቶኜል🎉🎉❤❤❤❤❤❤
በእውነት አሜርኮ እድለኛ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክ ወንድማችን ውዶ ይገባሻል ማማዬ አንችም ምርጥ ሴት ነሽ ❤❤
ዋዉ አሜሪኮ ባልሽ በጣም የዋህ ነዉ የምር ደስ ሲል❤❤❤❤❤❤❤❤
ያአሏህ ረጅም እድሜ ይስጥህ
አኛም ለማዳም ቅመሞች ከስደትመልስ እዳዚህ አይነት ባል ይስጠን ለያዳዳችን ያረብ
@በሬጂ በተግባር የላችሁበትምAbdurehmandawdAssen
አንቺ ልጂ ባልሽን አክብሪው እቅፍ አድርገሽ አስሜው የአላህ ደስ የሚል ባል አለሽ ማሻ አላ እድሜና ጤና ተመኝሁለት ሴትን ያከበረ አላህ ያከበረው ቢሆንጂ ሌላ ምን ልበል❤❤❤
የኔ ዎንድሜ ልዩ ነኪ ለኔም እንደ አንተ አይነት ባል ይስጠኝ ፈጣሪ 🤲🙏❤️🔥🥰😊
ማሻአላህ ነው ዉዴ ባለቤትሽ አላህ ልብህን አይቀይርብህ❤❤❤
ብራዘር እውንት ቃላት ይጠረኝንው ግን።ጉበዝ መልካም ሰው
ምርጥ ባል እንደዚ አይነት ባል ይሰጣችሁ
አሜንንን ❤
አሜን ❤❤❤❤❤
ጎበዝ ነው ከወደዱ አይቀር እዲህነው
ወይ ክፉትሽ 😂😂😂😂😂😂ባለሽ ግን ጥሩ ሰው ነው እግዚአብሔር ልብህን አይቀይረው 🙏🥰🥰🥰🥰🥰
ወንዶች ከዚህ ልጅ ተማሩ እናቴ ትሙት ምርጥ ምርጥ ባል ነው 💯💯👌
😅❤😂
ቅመም ባል❤ፈጣሪ እሥከመጨረሻው ያድርግላችሁ ፈጣሪ❤
😢😢😢😢ለሰው ሳይሆን ለሱዋ በተግባር ከሆነ ጡሩይመስለኛል እደዛከሆነ ማሻአላህ
ያችን አይነት ባል ይሥጠን የምር ምርጥ ባል ነዉ
ለሴት ልጅ ክብር ያለውን ወንድ ምረጡ ሴቶች ❤❤❤❤❤❤
ማርያምን አለቀስሁጨለምንደሁ አላቅም የኔ አባት ኡፍፍፍ እዳተ አይነቱን ያብዛልን
ዋው እጀራ ይውጣልክ ይሄ ባል ብቻ ሳይሆን አባት በይው❤❤❤❤🎉🎉🎉
ያረብ እድህ አይነት ባል ይወፍቀን አሚን በሉ😅😅
ሰዉነትሽ ሸፍዪ😏😏 በተረፈ እግዚአቢሔር አይለያቹ ❤❤❤❤❤
ፈጣሪ ሲወድክ የሚረዳክ ሰው ይሰጥካል ለኛም የመዳም ቅሞሞች ኣስበን🙏❤❤❤
ጨዋ ወንድ ተባረክ
ሰታገቡ በሰል ያለ አግቡ አለች አያቴ
😁😁🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
እውነት ነው እድሸሮ ይብሰል
😂😂😂😂😂
የችስከፋ😂😂😂😂😂
ሀሀሀሀ@@rahelcellfie9673
ምርጥ ባል😢ልቧናህን አይቀይርብህ❤❤❤❤
ያረብ እደዚህ አይነት ባል ይሰጠኝ❤❤
ቅመሞች አላህ እደዚህ አይነት ባል ይስጠን ጉሉ አሚን
አሚንያረብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ያርብ አሚን
ቤቲዬ ታድለሽ ምርጥ ባል❤❤❤
ውይ ፈጣሪ የባረካው ባል ታድለሽ ❤❤❤❤
እውነት ነው ❤️❤️❤️
ወላሂ ገናዛሬ አየኋቼዉ ለቤታቹህ አድስነኚ ማሻአላህ ደስየሚል ባል አለሽ ደስእያላቹህኚነዉ ሰብስክራይብ ያረኳቹህ እዳተያለዉን ያብዛልን ወድሜ ስታምሩ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤
አንቺ አግብተሻል
Edezh ayenet balyesetachu❤❤❤❤❤ tebarek
ወይ ቤቴዬ የኔ መልካም የሚገባሽን ሂወት ነው እመቤቴ
የሰጠችሽ ጌታን ስላቺ እኔ እንዴት ደስ እንዳለኝ እግዚአብሔር እስከዘላለም በፍቅር
በደስታ
በበረከት
በስጦታ ሁለየም እግዚአብሔር ይቅደም ከፊታችሁ🙏🙏🙏 በተረፈ ተስፋ ቶሎ ቶሎ ኑ😍😍😍
❤❤❤❤❤❤ እሺ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
ለካም በዬቤቱ ስት ወድ ነሮል ፈጣሪ ሆይ እዳህ አየነት ባል ስጠኝ አሜን ሁሉ ታተ ነዉ🙏🙏🙏
ቤቲዬ ምን አይነት ፀሎት ፀልየሽ ነው እንዲህ አይነት ባል አደራሽ በጭራሽ እንዳታስከፊው እሺ ቤቲዬ እወድሻለው በርቺልኝ
ማሻአላህ ምርጥ ባል ደስሲል መልካምነት ለራስነው አላህ ይጨምርልህ ለሴት ልጅ ክብር ያለው ወድ ደስ ይላል
ብእነት ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ ክብር ይስጥህ ቃል ኪዳን ማለት እድህ ኖው ❤❤❤❤ፍቅራቹ ይብዛህ ውለዱ ክበዱ ውዶች❤❤❤😘😘😘
እመቤቴን ተባረክ እርግት ያለ ሰዉ በሚገርም ሰርፕራይዝ አርጊዉ😍😍
አቤት ባል አጊተሻል ማሻ አላ ፍቅር ያዝልቅላችሁ ❤❤❤
የተማረ ይግደለኝ ትላለች እናቴ እድለኛ ነሽ
ተባረክ ❤❤❤❤❤❤
ዘርህ ይብዛ የእውነት ባል ነህ መልከም ባል ሚስት ከእግዜአብሔር ናቸው❤❤❤
ምርጥ ማለት ነው
የሚገርም ምርጥ ባል ዋዉ
የኔ ወድም ባል ማለት እደዚህ ነው🎉🎉🎉የኔ ባል ታላቅ ወድሙ መሆን አለብህ መሻ አላህ ውለዱ ክበዱ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የምር በጣም ነው የተከታተልሁችሁ እና በጣም ደስ እሚል ባል ነው ያለሽ 👍👍👍👍❤❤❤❤❤😅😅😅😅😅
እድለኛ ነሽ እህቴ እናት የሆነ ባል ነው ያለሽ በአሁን ጊዚ እንኳን እንደዚህ አይነት አይቶ ይቅርና በአጠቃላይ ምን ልበልሽ እግዚአብሄር አይለያችሁ❤❤❤
😂😂😂😂ስታስቁ ማሻአላህ እውነት ከሆነ ምርጥ ባል ነው 😂😂😂😂❤❤❤❤❤
አሜሪኮ Congra 15k ❤❤🎉🎉
አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲
@@BetiAmerico ምነው ጠፍሽ ቤቲ
ምርጥ ባል ማርያምን
አተ በል ብቻ ሣኮን አባትምነህ ይመችህ ለኛም ለመዳም ቅመሞችየ የሚያሥብልን የሥጠን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጀግና ባል አተን አየሁ👍👍
ዋው የአመቱ ምርጥ ባል ልቡን አይቀይርብሽ ፈጣሪ
አሜን ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
ዋው ምርጥ ባል የምር❤❤❤❤ግን አሜርኮ አለባበስሽን አስተካክይ እህቴ
@@ፋኖ11 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
ደስ ሲል እደዚ አይነት አዛኝ ባል ይስጠኝ❤
እግዚአብሔርን ይስጥህ ወንድ እንዲህ ነው የእውነት ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን የኔም ባል እዳንቺ ነው ተመስገን ግን እኔ ስደት እሱ ኢትዮጵያ ነው😢😢😢😢😢😢
እንዴት ብትመረቂ ነው እናቴ የእውነት ተንከባከቢው ❤
እሱ ይታወቅበታል እደሚያቅ pranks እንደሆነ ደሞ ብዙ youTuber ስርተውታል ሌሎች ዜጎች እስቲ ለየት በሉና ስሩ copy rise ይቅርባቹ 😄😄😄😄😄😄😄
የኔ አባት የኔ ፍቅር 👫👫👫❤❤❤❤❤❤❤
ዋውውው! ታቃለህ ካገባሁ ማለት ነው ሚስቴን እንደዚ ነው የሚንከባከባት!!!!
እናንተ ደሞ የፍቅር አምላክ ከናንተ ጋር ይሁን ።