🧊ሄርካንን ደበደበቻት😭 ሁለታችንንም ከቤት አባረረችን😱😱

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 дек 2024

Комментарии • 177

  • @MaryemSeid3040
    @MaryemSeid3040 7 дней назад +21

    በስደት ላይ ያላችሁ በሙሉ ተክፉ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ🎉🎉

  • @temesgentiruneh4754
    @temesgentiruneh4754 7 дней назад +40

    ሜርሲ ነገሮችን አረጋጊዉ እንጂ😮

    • @مليكهالعصيمي
      @مليكهالعصيمي 7 дней назад +1

      ተሙየ በናትህ ሄርካንን እና ዴቫን አስታርቃቸዉ ብዝወችን ስታስታርቅ አይቻለሁ 🙏🙏❤❤❤❤

    • @salamsalam5718
      @salamsalam5718 7 дней назад +1

      በናትህ አሰታርቃቸው ይች ሸሌ ማለያየት ነው የፈለገን ጓደኛ መሰላ የማትረባ ጋጠውጥ ነች

    • @ZeNat-vw5yu
      @ZeNat-vw5yu 7 дней назад

      ተሙዬ የኔ መልካም ሰው አስታርቃቸው🙏❤❤

    • @jossef21
      @jossef21 7 дней назад

      Ere tewu atsekisu

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 6 дней назад

      😢😢😢😢😢

  • @temesgenkasahun831
    @temesgenkasahun831 7 дней назад +3

    ምን እንደምትሉኝ አላውቅም ነገር ግን መርሲ ከዚህ ነገር ብትወጭ ጥሩ ነው ባይ ነኝ ምክንያቱም አንቺ የተረጋጋሽ ልጅ ነሽ

  • @RegatMehari
    @RegatMehari 6 дней назад +2

    እሰይ በጥፊ ስትላት ደስ አለኛ ኤርካ ይገባሻል ስድ ነሽ

  • @MaryemSeid3040
    @MaryemSeid3040 7 дней назад +14

    ሴቶች ጥፊ ጀመሩ በሁሉም ቦታ ጥፊ እኔ አልገድፍም ጥፊ የምትሉ

  • @Dinblal
    @Dinblal 7 дней назад +4

    መሲ ምርጥ ልጅ እንዴት ደስ እንዳለኝ

  • @ZeNat-vw5yu
    @ZeNat-vw5yu 7 дней назад +2

    እኔ የታየኝ የመርሲ የብብቷ ውሃ ነው😮😪😂😂😂😂😄ስታናድድ ልጋግ😂😂አይዞሽ ሄርካዬ❤❤

  • @MartaDemise-z9w
    @MartaDemise-z9w 7 дней назад +4

    ኤርካን አይዞሽ

  • @poliuyad7564
    @poliuyad7564 7 дней назад +5

    ሲጀመር ይቺ ልጅ ከመሐከላችሑ የገባችው ለማለያየት ነው ከአስመሳይ ሰው ይጠብቃችሑ

  • @مليكهالعصيمي
    @مليكهالعصيمي 7 дней назад +5

    ዴቭ ፀበል ልሄድ ነው ብሎ ብዶ ሰርቶ የለም እዲ ተረጋግቶ ይመለሳል ❤❤❤

  • @MistraMita-qy9mm
    @MistraMita-qy9mm 3 дня назад

    😂😂😂ሰጀመሪ ጎበዚ ነች እኳን መታች😂

  • @SahEhto
    @SahEhto 6 дней назад +1

    ሄርካ በጣም ነው ያስጠላሽኝ ውይ እነሚልኮ ባየንበት አይን አንችን ማየትግራ ተጋብተሽ ግራ አታጋ ቢንውይ አስጠላብሽ😡😡😡👍👍

  • @AlemtsehaySalelow
    @AlemtsehaySalelow 7 дней назад +2

    Yite tegeatu yegermale lijitwa setanadede😊

  • @ፍቅር-ሰ9ፀ
    @ፍቅር-ሰ9ፀ 7 дней назад +3

    ዛሬ የጥፊ ድግስ ነው ጎበዝ ናት ሁለታቹንንም ወለወለች አቦ ይመችስ 😂😂😂

  • @Milkotera
    @Milkotera 7 дней назад +13

    😳😳ይቴ ምንድነው

  • @Tions-om7uc
    @Tions-om7uc 7 дней назад +2

    ደግ አደረገች መሲዋ

  • @meronadmassu6124
    @meronadmassu6124 7 дней назад +1

    ሄርካ ጥፋትሽን ማመን አለብሽ ጥፋትሽ ያንቺ ነው ውጪ ሀገር ያለውን ላገባ ነው ይባላል? ደግሞ የሄርካ እህት ባለጌ ምሸኝ

  • @kidsttube3111
    @kidsttube3111 6 дней назад

    ቃል ቃል ነው ልጅቱ ምንም ጥፋት የለባትም አትናገሪ ካላትስ ይቴና ሄርካ ያማችሗል

  • @Wasaneewasanee-d4n
    @Wasaneewasanee-d4n 7 дней назад +2

    ሄርካ ጥፈት አች ጋ ነው ይቅርታ ስልሽ dev ለምን እምብ አለሽ ዛሬ ደሞ ለማና ለይ ነሽ😅😅😅😅😅😅😅😅😂

  • @HiyabMulugetaHyu
    @HiyabMulugetaHyu 7 дней назад +2

    ሜርሲ ትክክል ናት😢😢😢

  • @FrehiwotGirma-le2wz
    @FrehiwotGirma-le2wz 7 дней назад

    ሄርካ አይዞሽ እሱም ትንሽ ይረጋጋ ከዛ ሲመለስ ይቅር ተባባሉ እሺ ይደብራል ሁላችሁም ጥሩ ልጆች ናችሁ ይቅርታ ማድረግ ደግሞ እግዚአብሔር ን ደስ የሚያስብለው ነው።

  • @Ffm8p
    @Ffm8p 7 дней назад +3

    ልጅቷ ታፈቅረዎለች መሠል ደረቀችኮ

  • @NgatAyele
    @NgatAyele 7 дней назад +1

    ሰለምሸ ትተሸ አሁን አንች ለመና አይ ሰቶች አመለጠሸ

  • @FroEshet
    @FroEshet 7 дней назад +4

    ሄርካ የኔ ዉድ እህት አጋጫት ይች ጥብ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @ሰአዱውሎ
    @ሰአዱውሎ 7 дней назад +1

    ውይፍቅርይሰርህን አይዞሺእህት ተይውተንሺ ይርጋጋማሬሁሉንምይቃር በልሽታርቁ ማሬ

  • @ሰናይትዩቱብ
    @ሰናይትዩቱብ 7 дней назад +1

    ቆይ ግን ይቺ ሄርካ የምትባል ዲያስፖራው የት ሄደ ነው ሁለትንም ማሳደድ ነው የምትፈልገው የሆነች ጭራቅ እህቷም እስዋም አንድ አይነት ናቸው

  • @Teachmeagainmanytimes
    @Teachmeagainmanytimes 6 дней назад

    ዳዊት ምንም አላደረገሽም
    መድሀኒቱንም የወሰድሽዉ እልህ ስለያዘሽ ነዉ

  • @DaniRoyal-v2o
    @DaniRoyal-v2o 7 дней назад +3

    ደህና ጥፊ ያለው እዚህ ቤት ነው ክክክ😮😮😂😂😂😂

  • @ShewayeMamo-zr7it
    @ShewayeMamo-zr7it 7 дней назад +2

    ኡፍ አትጨማለቁብን በስአቱ ይቅርታ ተብለሻን አትቆራጠጭብን😂😂😂😂

  • @MaryemSeid3040
    @MaryemSeid3040 7 дней назад +5

    በሉ ንፉግ ካልሆናችሁ አምስት ሺ አስገቡኝ

  • @RegatMehari
    @RegatMehari 6 дней назад +1

    ክብረ ቢስ አንቺ ነሽ ኤርካ ነሽ እምትባይ ስድ ሰው ቤት ሂደሽ ትጣያለሽ ስድ

  • @masarat1752
    @masarat1752 6 дней назад +2

    Bagaa si xafatee duranii yoo si kadhatuu maa 100 ofi keessee 😁😁😁🤣🤣🤣🤣🏌‍♂️

  • @ፍቅር-ሰ9ፀ
    @ፍቅር-ሰ9ፀ 7 дней назад +1

    ሄርካን ስርአት ይኑርሽ ለንግግርሽ አሁን ምን ታይቶሽ ነው ምነው ከህትሽ ጋር ሆናቹ ስንት ነገር ተናግራችውታል ከህይወቱ ውጭ ወደ እራሱ ይመለስ

  • @MimiMohd-j8j
    @MimiMohd-j8j 6 дней назад

    ብቻ ሳይሆን አጀንዳ ጥፋት አለብሽ ሁለታቸው መጥፋት የሰራቸው ችግራቸው ደግሞ የሁለታቸውም ሌላው ደግሞ ሲመጣ ሌላው ምን ብላ ምን ማለት ነው ምንም በቃ በጣም እያስከበራችሁ ነው መጀመሪያ ይቅርታ እንዲያረግልሽ ትፈልጊ ነበረ ቀልድ ነው የያዛችሁት ምን ማለት ነው ልጁ ልጃገረድ የተነሳ ይቅርታ የደዋሄደም ነበር ብዙ ነገር

  • @RabiaHosen-hk2rd
    @RabiaHosen-hk2rd 6 дней назад

    ባለጌነህ እደዛ አዲርጋችሁ ካባረራችሁት በኋላ ቀርፈፍ እያላችሁ መሄዲህ ሳያንስ ስዲብ

  • @HhdGhf-t6h
    @HhdGhf-t6h 6 дней назад

    ይመለሣሉ እየቀመሡ አሉ እነአያቴ😂😂😂

  • @Birtukanii
    @Birtukanii 7 дней назад

    Achi bishiqi la,sawu kibiri yinurishii.

  • @ShewayeMamo-zr7it
    @ShewayeMamo-zr7it 7 дней назад

    መሢ ጥፍዉ ተመችቶኛን ሄርካ ለምን ያዝከኝ ያልሻት አላዘሺም ሺታም አፍ ነዉ ያለሺ ቃርያ አፍ😂😂😂😂😂

  • @Wasaneewasanee-d4n
    @Wasaneewasanee-d4n 7 дней назад

    dev እና እንዳልክ ፈታ በሉ ፈጣሪ ነው ዘመናችሁን የበረከው😅😅😂

  • @MartaDemise-z9w
    @MartaDemise-z9w 7 дней назад +1

    ምድናት እቺ የተረገመች

  • @MdKgjfjg
    @MdKgjfjg 7 дней назад

    ሁለቱን ሲጫጩ አቀመሰያቺው አንደኝ😅😅😅😅 ይመቼት😅

  • @Wasaneewasanee-d4n
    @Wasaneewasanee-d4n 7 дней назад

    ሄርካ አቺ ለምን አሰማሳይ ቶነለሽ በ አንድ እግር ቁም ፀባይሽ በያ ቀኑ ሌላ ቱ 😢 በ እግር ስንፈልግ በ ፈራስ ማጣች አሉ 😢😢😢

  • @merd24
    @merd24 7 дней назад

    በፍቅር ውስጥ እልህ መጋባት ዋጋ ያስከፍላል
    ይኼን ነገር ብትተውት ይሻላል

  • @asrdewadmas8959
    @asrdewadmas8959 6 дней назад

    Ahun minew mtfelgiw minshn new yeleteletesh?

  • @mhirat
    @mhirat 6 дней назад

    አንች ሄርከ ማውለድ አልችልም ስል ትተሽ አልሄድሽም እንዴ አሁን ምንተገኛ😢?

  • @ጥንቅሽራያ
    @ጥንቅሽራያ 7 дней назад

    ሰላም ለናተ ይሁን ዉድ ያገሪየ ልጆቹ እባካቹ ደሙሩኝ ኣድስ ጀማር ነኝ👏😟

  • @የሰካል
    @የሰካል 7 дней назад +1

    አረ ምን አይነ ሰገጤ ነት ሰውን በጥፌ ማላት

  • @RibaJamal
    @RibaJamal 7 дней назад

    💪💪💪💪💪💪💪💪😂😂😂😂😂😂❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉💪💪💪💪

  • @MahazaSentayehu
    @MahazaSentayehu 7 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @DoctrAmina-v5e
    @DoctrAmina-v5e 7 дней назад

    ሄርካ ገና ብዙ መሰዋት ትከፍይበታለሽ የፈለገ ቢበድልሽ ዝቅ ብሎ ይቅርታ ደጋግሞ ሲጠይቅሽ ለምን እንብር እንቡር አልሽ ሲቀጥል ከልጅትዋ ጋር ምንም አይነት ግኑኝነት እንደሌለዉ ደጋግሞ ነገረሽ ነገረችሽ ከዚህ በላይ ምን ታድርግሽ ዴቭ ትላንት ያነባዉ እንባ ገና ብዙ መሰዋት እንዳያስከፍልሽ ፈራሁ!!!ይቴ ሜርሲ በተረጋጋ መንፈስ ማዉራት ከቻልክ አዉራት እስዋን አትናገራት!!!ሁላቹም ስትተዉት ያልተወቹ ሜርሲ ብቻና ብቻ ናት ሄርካ በሌለችበት ሜርሲን በተረጋጋ መንፈስ አዉራት!!!የዴቭ ሁኔታ ደጋግማቹ የትላንትና ቪድዮ እዮ!!!ሄርካ በዚህ ባህሪሽ ከቀጠልሽ ዴቭ ታጭዋለሽ ሜርሲ ላይ ልክ እያለፍሽ ነዉ እዉነታዉ እየነገረችሽ ማመን አልቻልሽም!!!ቆም ብለሽ አስቢ ለንግግሮችሽ ለከክ ይኑራቸዉ ዴቭን ማጣት የማትፈልጊ ከሆነ ከሜርሲ ጀምረሽ ሰላም ሁኚ!!!ቢገባቹ ለዴቭ ከጎኑ መሆንዋ ከዴቭ የበለጠ ለእናንተ ዉለታ ዉላለች አስተዉይ ሄርካ እየተሳሳትሽ ነዉ!!!!!!!ወንድ ልጅ ከልቡ ካለቀሰ ከባድ ነዉ ሲቀጥል ጥሩ ቦታ እንጂ መጥፎ ቦታ አልሄደም ተረጋጉ!!!!!!!!!!!!!

  • @Wasaneewasanee-d4n
    @Wasaneewasanee-d4n 7 дней назад

    ይቴ የ ፀበል ቦታ አይወረም 😢

  • @ritahaile1787
    @ritahaile1787 6 дней назад

    Erika anchew alfelegehem belesh lemendenew lijuen mekera yemetasayew? Beke hedesh lela tebeshie. Men aynet ganchur nat bakachehu? Tishh

  • @chaltu513
    @chaltu513 7 дней назад +1

    Devani xabalaa deemee achii deemii barabdii yeeroo inni bohee sii kadhatuu maa didee hoooo

  • @mohammedalnahsi
    @mohammedalnahsi 7 дней назад

    Atichemaleki yiten agibi yane jil ayihonishm

  • @meronadmassu6124
    @meronadmassu6124 7 дней назад

    የሄርካ እህት ምቀኝ ቅቅናም ናት ከዳዊት ጋር አለባት

  • @Gigug-um9bd
    @Gigug-um9bd 7 дней назад +2

    ኧረ ምድነው ልጅቷ ተረጋጊ 😅😅😅

  • @MdKgjfjg
    @MdKgjfjg 7 дней назад

    ሀሌ ጨቅጭ ኢጨ

  • @nurishegerwuste4499
    @nurishegerwuste4499 7 дней назад

    😢👋🙍‍♀️😢🙎‍♂️👋😏

  • @AlsAl-iw7mb
    @AlsAl-iw7mb 7 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢❤❤❤

  • @Bezaa-v2g
    @Bezaa-v2g 6 дней назад

    Medira sera feti amma isaf jecha lubuu kee dhabdee oltee herka hin dhiftu ati devin tuni imoo hin jalati😮😮😂😂😂

  • @ZeynebZeyneb1
    @ZeynebZeyneb1 7 дней назад +1

    እኔንደኔ ግራየገባው.

  • @Zaynab-e2s
    @Zaynab-e2s 7 дней назад

    ተረጋጊእህቴየናውድሄርካ

  • @MimiQonjo
    @MimiQonjo 6 дней назад

    Isay inkuwan metachish

  • @tamesgenwolde2699
    @tamesgenwolde2699 7 дней назад

    la yerika yesishal lench andi bitidagimish arf naber bench tose yite mametatu newu inj yenadedagn
    Lenchima😂😂😂😂😂

  • @genetgoa6260
    @genetgoa6260 5 дней назад

    Ara Tesmamu

  • @mohammedalnahsi
    @mohammedalnahsi 7 дней назад

    Minew liju ehen yahen imetala adelm eko ayi setoch😂😂

  • @asrdewadmas8959
    @asrdewadmas8959 6 дней назад

    Tutshn min beltot new eyatebash new ende

  • @dubaidxb3955
    @dubaidxb3955 7 дней назад

    ታፈቅረዋለችልጂቱሢጀመር

  • @Kemeria-e2r
    @Kemeria-e2r 7 дней назад

    ሄርካ ምነው የቆላሽ አልመሰለሽም አስመሳይ

  • @RahimaTemam-c1l
    @RahimaTemam-c1l 6 дней назад

    hukan batachisi usahi

  • @TatekmatyisSalato
    @TatekmatyisSalato 5 дней назад

    የምር ይቴ ትግስተኛ ነው

  • @Ganet-u1n
    @Ganet-u1n 7 дней назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @andualemmihretu9596
    @andualemmihretu9596 6 дней назад

    Echi temechechign 😂😂😂😂😂😂

  • @beshadobeyana928
    @beshadobeyana928 7 дней назад

    👍👍👍👍❤❤

  • @JfXh-gx2eo
    @JfXh-gx2eo 7 дней назад

    🙄🙄🙄🙄🙄🙄

  • @HffcFffhh
    @HffcFffhh 7 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mazamazamaza-o6s
    @mazamazamaza-o6s 7 дней назад

    👍👍👍👍👍👍🙏🌹

  • @NanaNana-n3y
    @NanaNana-n3y 7 дней назад

    ሄርካ ምትባይ አፍሺን ሰብስብ በመጀመሪያ 😒😒😒

  • @sarahasefa8261
    @sarahasefa8261 7 дней назад

    Esaki majamara edagi

  • @SaudiSaudi-s9n
    @SaudiSaudi-s9n 7 дней назад

    😂😂😂😂😂😂😂በሩታልኝ😢😢😢😢

  • @AmoonAhmad-tl2wh
    @AmoonAhmad-tl2wh 7 дней назад

    🎉🎉🎉

  • @mariyamsalah8549
    @mariyamsalah8549 7 дней назад

    Yensewachuwale 😏😏

  • @JsjskKekeke
    @JsjskKekeke 7 дней назад

    ጢፊው ኣርባ ምንጭ ደርሷል

  • @siggaethiopia2309
    @siggaethiopia2309 7 дней назад

    irko jasba neshi

  • @LolisaLolisa-kn3ml
    @LolisaLolisa-kn3ml 7 дней назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌♥️♥️♥️♥️🎉🎉

  • @Roza-i9p
    @Roza-i9p 7 дней назад

    🤔😂😂😂👌👌👌👌👌👌

  • @JfXh-gx2eo
    @JfXh-gx2eo 7 дней назад

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @HayatMohammde
    @HayatMohammde 7 дней назад

    ደምሩኚቅመሞችየ አድሠነኚ ወቶከመቆረትአላህይጠብቀን

  • @fevenmeliro9374
    @fevenmeliro9374 7 дней назад +1

    😅😅😅😅

  • @DINKNESH-j2h
    @DINKNESH-j2h 7 дней назад

    ❤❤❤

  • @AbCd-i4c6w
    @AbCd-i4c6w 6 дней назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FerhunLema
    @FerhunLema 6 дней назад

    ❤❤❤❤😂😂😂😂🎉🎉

  • @عبداللهعادل-ج6ع
    @عبداللهعادل-ج6ع 7 дней назад

    🎉🎉❤❤

  • @Zhrh-u5x
    @Zhrh-u5x 7 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saraፋዲሻፋሚሊ
    @saraፋዲሻፋሚሊ 7 дней назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Destaa-iz1me
    @Destaa-iz1me 7 дней назад

    Way zadiro abedu setochu😅😅😅😅😅😅

  • @jamshedalam-jk9ve
    @jamshedalam-jk9ve 7 дней назад

    እች ልጅ ታፈቅረዋለች 😂😂😂😂😂😂

  • @teddyabrishe3561
    @teddyabrishe3561 7 дней назад

    ኤረ ጥፍ 😂

  • @ሊሊ-ጸ6ሸ
    @ሊሊ-ጸ6ሸ 7 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😢😢

  • @MisiganMishamo
    @MisiganMishamo 7 дней назад

    ሰቶችዪ የጠለችሁትን ለመንሰት አትጠሩ