📢 እንደዚ ስትሆኑ ፍቅራቹ ይጨምራል🥹//የተንቢ ህያብን አሽኮረመመቻት💝🥰

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 янв 2025

Комментарии • 1,2 тыс.

  • @ወይዘሪት_Netse
    @ወይዘሪት_Netse Месяц назад +698

    ወንድሜ እና ቀዳማዊት❤️❤️🙏

  • @negestinina-dg6pi
    @negestinina-dg6pi Месяц назад +143

    ቀለቤቱ በቤተክርስቲያን ነው:: ኣለች ጎበዝ የኔ ውድ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MaryemSeid3040
    @MaryemSeid3040 Месяц назад +325

    ለምለም ስራ ብቻ አይደለም ሽምግልናም ትችያለሽ ማለት ነው ማሻ አላህ🎉🎉🎉🎉

    • @semiramohammed743
      @semiramohammed743 Месяц назад +1

      የሞተችውን የአክስቴን ስም ከነአባቷ ነውየወሰድሽው መልክሽም እንደሷ በሆነ ያረብ አላህ ይርሀማት

    • @marbayname
      @marbayname Месяц назад +1

      እንዴት ደስ ይላል መልካምነት🙏

  • @ወይዘሪት_Efuye
    @ወይዘሪት_Efuye Месяц назад +513

    ደስስ ብሎኛል💝🥹🙌

    • @RambangPalRambang
      @RambangPalRambang Месяц назад

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @hayatHayat-bz2cq
      @hayatHayat-bz2cq Месяц назад +6

      እፉየ የኔ መልካም ሰዉ❤❤🎉

    • @KhariaAls
      @KhariaAls Месяц назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @ZaharZahar-ty7lz
      @ZaharZahar-ty7lz Месяц назад +3

      ኤፉ ከታረቁበቻናልሽ ምርጥፕራክ እንጠብቃለን ያደከሙሽን መካካሻ😊❤❤❤

    • @MervaGobezi
      @MervaGobezi Месяц назад +2

      ፍዬ ማር ውድድር ነው ማረግሽ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Medi21Tube
    @Medi21Tube Месяц назад +163

    ናይ ህያብ ኣድነቅቲ ደምራኒ ደቅዓደይ❤🎉

  • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
    @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ Месяц назад +121

    ኤፋ እቺ የመሰልች እንቁላል የመሰለች ልጅ እንዳትሰበርብህ ተጠንቀቅ❤❤❤❤

  • @natanBeltw
    @natanBeltw Месяц назад +104

    ለምለም ተባረኪ የታላቅነት የእህትነት ጥግ በእውነት እፉዬ ለምለምን መጥራትሽ ጥሩ አድርገሻል❤❤

  • @RdEy-lu8vo
    @RdEy-lu8vo Месяц назад +84

    ታላቅ እህትኮ የናት ምትክ ናት ለምየ የኔ ወርቅ ኤፋየ ህያበይ ከዚ በኃላ ክፍተት ኣትፈጠሩ❤❤

  • @Ab-ke1qf
    @Ab-ke1qf Месяц назад +193

    ለሚ ጎበዝ ዛሬ ቁም ነገር ሰራሽ ከዚህ ቡሃላ የተጣሉ አስታርቂ ከወሬ ወጠሽ🙄🤌❤️‍🩹🤣

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji Месяц назад +2

      ኧረ ተይጅ ሠሞኑንማ ጠፍታለች

    • @Aዬ
      @Aዬ Месяц назад

      እኮ ደመሪኝ እህቴ😂❤

    • @mohammedtselam
      @mohammedtselam Месяц назад

      ​@@Hereya-zz7jiደምርኝ❤

    • @mohammedtselam
      @mohammedtselam Месяц назад

      ​@@Aዬደምርኝ❤😊

    • @Elham-gw7gm
      @Elham-gw7gm Месяц назад

      😅😅😅

  • @ማርያምእናት-ቐ4በ
    @ማርያምእናት-ቐ4በ Месяц назад +56

    ህያበይ የኔ ቀዳማዊት ብክሉ የጥዕመልኪ የኔ ቀበጥ አንገቷ ሲያምረኝ የኔ ቆንጆ የኔ ጨረቃ👸❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙌

  • @Dani-l3l3m
    @Dani-l3l3m Месяц назад +562

    በመታረቃቸው የተደሠታቹ ብቻ ላይክ አድርጉኝ🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @nizarhilli
      @nizarhilli Месяц назад +2

      ማአረይ ለምየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እወድሻለው

    • @HirutseyoumA
      @HirutseyoumA Месяц назад +2

      Danisha❤❤❤❤❤

  • @FirehtwotWondiyfra
    @FirehtwotWondiyfra Месяц назад +44

    ለምዬ ይመቺሺ የኤፋ እና ጥፍጥና መካር እናመሰግናለን ማነው በመታረቃቸው ደስ ያለው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Almaz2024-c9p
    @Almaz2024-c9p Месяц назад +38

    የኔጀግና ሴትነሺ የምር ማለቃቀስ የለ መነፍረቅ የለ ደስስትይ ❤❤❤

  • @loveጉራጌ
    @loveጉራጌ Месяц назад +165

    የተቢ እኮ ጀግና ናት ወላሂ ❤❤❤❤

  • @SosunaKasa
    @SosunaKasa Месяц назад +17

    እውነት ትልቅ ሰው ነሽ የተቢየ አስታራቂ ልበልሽ ተባረኪ ምርጥ እህት ኤፋየ በጣም እድለኛነህ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @CleMobile-fz7wd
    @CleMobile-fz7wd Месяц назад +43

    ተመስገን ስለ አስታርቀሽ አመሰግናለው የኔ ዉድ ለምለምዬ ♥️♥️♥️♥️♥️

  • @bekelechasefa8723
    @bekelechasefa8723 Месяц назад +24

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ላሙ ጃግና ተ ባራክ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️የኔ ውዴ እፋ እንካን ታራቃችሁ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏

  • @KsaneT-n6k
    @KsaneT-n6k Месяц назад +64

    እእእፍፍ የኔ ማር ህያበይ ጓል ዓደይ ቆንጆ ሰለ ዝተዓረቅኩም ደስ ኢሉኒ ምቅርተይ ኤፊ ማራ ኣሕዚኑኒ ነይሩ 😢❤❤❤❤❤ ፍቅሪ ብዓቅሊ እዩ ዓቃላት ኩኑ ካብኡ ከዓ ተረዳድኡ ምቁራተይ ❤❤❤❤❤👑👑🌹🌹🌹🌹🌹

    • @Selam-c4w
      @Selam-c4w Месяц назад +3

      ደመረኝ ❤❤

    • @HabenTube-e5n
      @HabenTube-e5n Месяц назад +2

      ንደማመር ኣሕዋተይ ምስ ሰናይ ይቅሬታ ♥️♥️

    • @yoni-b7l2eyoni
      @yoni-b7l2eyoni 9 дней назад +1

      ደምራኒ ይሕዋተይ❤❤

  • @MsKolay-kj1ox
    @MsKolay-kj1ox Месяц назад +57

    ኤፊ እግዚአብሔር ማልካም እህት ነው ያለህው 🌹🌹🌹🌹

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 Месяц назад +14

    እሰይ እንኳንም ታረቁ ስወዳቸዉ እኮ ህያብና ኤፋኮ ዉቦች ናቸዉ ለሙ የኔ ጎበዝ እንኳንም መጣሽ ደግሞ አምሮብሻል

  • @retibeta
    @retibeta Месяц назад +9

    ጥፍጥናዬ ያለፈው ታሪክ ላይ የምልኩልሽን አታዳምጫቸው የሰው ልጅ የጣለውን እንኳን ሲነኩባቸው አይወድም ኤፋም በደንብ አስረዳት ለሙ ጀግና ናት❤❤❤❤❤❤

  • @Haymitubeo1-n3n
    @Haymitubeo1-n3n Месяц назад +17

    ተመሥጌን አምላኬ የፍቅር አምላክ ፍቅራቹ ብዝት ብዝዝት ያርገው🤲ለሜ የኔ ውድ ያንቺ ምክር የማይለውጠው ነገር የለ ታድለህ ኤፊ እንዲ አይነት እህት ስላለክ❤

  • @ሳምሪጓልራያማቻሬ
    @ሳምሪጓልራያማቻሬ Месяц назад +7

    ህያበይ ፅብቅተይ ቀለበት በቤተክርስትያን ነዉ አለች የኔ አስተዋይ ያስምርላቹ❤❤❤

  • @HermelaHermita
    @HermelaHermita Месяц назад +20

    ስለታረቃችሁ ደስ ብሎኛል የኔ ዉዶች እዉነት በዚህ ላይ የተማሩኩት ነገሮችን በተረጋጋ ሁኔታ በዉይይት መፍታት እንዳለብን እውነተኛ ፍቅር ብዙ ፈተና አለዉ በፍቅር ላይ መተማመን እና መከባበር ትልቅ ቦታ አለዉ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @BilalRabaa-ml9mx
    @BilalRabaa-ml9mx Месяц назад +9

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 እንዲነዉ እንጂ አኩሩፎ ምን ይመጣሊ ለሙየ እግዚአብሔረ ይባረኪሽ ደስስት🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @MermaHumer
    @MermaHumer Месяц назад +8

    ውይ እቺልጅ ውበቷ ኤፊ ምርጥ እህት ምርጥ ሚስት ማሻአላህ አይለያቹ❤❤❤

  • @ASeTube-b4o
    @ASeTube-b4o Месяц назад +10

    ለምለም ኣሁነው የወደድኩሽ የምር ጅግና ነሽ❤እህት ማለት እንዲ ነው ለሚ ጠንካራ❤❤ቀደማዊት ጥፍጥናዬ ስታምር ደሞ❤

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp Месяц назад +14

    በታረቃቹው. በጠም ደስ ብሎኛል እንካን ደስ አላቺ ጉበዚ ለምለም ጀግና ❤❤❤❤❤❤

  • @SaraSara-t1w4l
    @SaraSara-t1w4l Месяц назад +16

    እግዚአብሔር ፍቅር ይስጣችሁ ደስታ ከፊታቸው አይወሰድባችሁ ደስ ብሎኛል እውነት እናንተ ስትሉ እኔም ደስ ይለኛል እግዚአብሄር ይባረካቸው ይወታቸው ያመረ ይሆን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @JamanesheAdem-ue1le
    @JamanesheAdem-ue1le Месяц назад +9

    እንካንደስአለህኤፊ ወንድሜ. ትልቅእህትእናትናትብ. ስታምሩ በመካከላችሁክፍተትአታስገቡ ❤❤❤❤❤❤

  • @QatarQat-p2l
    @QatarQat-p2l Месяц назад +3

    በጣም እድለኛ ነሽ መራታችን እውነት በጣም ምርጥ በተሰቦች ውስጥ ነው እየገባው ትህትናችሁ መልካምነታቸው በጣም የሚያምር በተሰብ ናቸው የተንቢ❤❤❤ ጠንከር ብለሽ ኤፍሬምን ❤❤

  • @efratatube286
    @efratatube286 Месяц назад +13

    በቤተክርስቲያን ነው አለች ጎበብ እኅታችን ቀለበት አንድ ጊዜ ነው እሚታሰረው ያነም የሰርግ ጊዜ በመጨረሻ 👌

  • @PanaJgs-kk9cf
    @PanaJgs-kk9cf Месяц назад +14

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ብሎኛል❤🎉 ደስ ይበላችሁ 🎉👑😘👸😘ለሚዬ👸😘

  • @ማሪያምየአበርችኝ
    @ማሪያምየአበርችኝ Месяц назад +29

    እረ ለሙ ጂጀናም ሺምግልናም ትችያለሺ ደሞ እዉነቱን ፍርጥ ማረግሺ❤❤❤

  • @Digafuchemo.
    @Digafuchemo. Месяц назад +5

    በጣም ነው ደስያለኝ ❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እንኩዋን ደሳላችሁ ❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹

  • @sitrazee13
    @sitrazee13 Месяц назад +2

    የኔ አዋቂ ለሚ ተባረኪ እናንተም ትምህርት ይሁናችሁ በመሀላችሁ ሰው አታስገቡ ችግር ሲፈጠር መዘጋጋት ሳይሆን ቁጭ ብላችሁ አውሩ እንጂ ህይወት ከባድ ነው ።

  • @fasikabelte2396
    @fasikabelte2396 Месяц назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ለምለም የኔ ቆጆ ተባረኪ ኤፊ እንኳን ደስ አላቹህ እንደዝህ ነው ሚያምረባቹህ🎉🎉

  • @aberubirle4215
    @aberubirle4215 Месяц назад +3

    እህት ብላ ጭጭ ለሙዬ ዳይመንድስ ላንች ነው የኔ ውድ ዳይመንድ የሆንሺ እህት ይችንም ደስታ ያሳየን ለሙየ ወልደሺ !!!!!!❤

  • @gal_tigray_498
    @gal_tigray_498 Месяц назад +15

    አረ ለሚይ🎉🎉🎉ኣሰጨነቅሻት አኮ አሳ አዶም ርጋተኘ ነት 😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @hassenhassen5569
    @hassenhassen5569 Месяц назад +3

    ልጅቱ ስታምር ፈገግታወ😮 እርጋታዋ ደስ ይላለ የተንቢ እንዳታመልጣችው

  • @HAYAT-z7z
    @HAYAT-z7z Месяц назад +35

    ለሙየ የኔ አሥታራቂ ሥወድሽ እኮ

  • @ህያ
    @ህያ Месяц назад +51

    የኔ ውዶች በፍቅር ኑሪልኝ እደት ደሰሰሰ እዳለን ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉💃

  • @ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ

    እንዲህ ነው የሚያምርባችሁ እንኳን ደስስስስስስስ አላችሁ አብራችሁ አርጁ ለሙዬ ምርጥ እህት ነሽ ለሙዬ ይመችሽ እንኳን ደስ አላችሁ እዩ እና ኤፋ

  • @SofiyaGashaw
    @SofiyaGashaw Месяц назад +14

    ኤፋዬ ስለታራቃችሁ በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤

  • @Wasaneewasanee-d4n
    @Wasaneewasanee-d4n Месяц назад +23

    እች ልጅ ግን ጎበዝ ናት እንዴ እኔ አሰብ አኮራሽኝ

  • @WebitEthiopia
    @WebitEthiopia День назад

    ስለ አዲስ አበባ ማማር ስትናገሪ ማማሩ ደስ ይላል ግን በልማት ምክንያት ደሃዎች ጎዳና ላይ መውደቅ የለባቸውም ቤታቸውም መፍረስ የለበትም በዛ ምትክ መሰጠት አለበት

  • @ShShh-u8n
    @ShShh-u8n Месяц назад +8

    እግዝብሔር ከመጥፎነገር ይጠብቃችሑ ኤፍሬም❤❤❤የትንቢ ምክርሽ ደስይላል❤❤❤❤❤👌👌👌🥰🥰🥰

  • @Africawit
    @Africawit Месяц назад +5

    ህያብ ውድዋ እህቴ ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል ፈገግታሽ ስለአየሁ ሁሌም ፈገግ በይልኝ ደሜ❤️💛🥰ኢፋ አንተም እንዃን ደስ አለህ ወንድሜ 🥰
    እፉዬ እና ለምለም ተባረኩ የዛሬ ፈገግታ የናንተ ውጤት ነው እና 😍❤️🎉

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 Месяц назад +67

    ቁጅናማ ከውቦቹ ከጀግኖቹ የተፈጠረች ነችኮ እያብየ❤❤❤❤❤❤

  • @GhGh-u7q5o
    @GhGh-u7q5o Месяц назад +14

    በጣም ደሰብሎናል❤❤❤ለሚዬ ተባረኪ እናቴ❤❤❤

  • @natanBeltw
    @natanBeltw Месяц назад +13

    ጥፍጥና ውበቷ ጨረቃ መስላለች ስታምር❤

  • @aynalemwaza1982
    @aynalemwaza1982 Месяц назад

    አራ ማነው ደስ ያለው እንደኔ በመታራቃችሁ የተቢ እኮ ጀግና ሴት ተባረኪ ❤❤❤

  • @etemanchidessie4478
    @etemanchidessie4478 Месяц назад +30

    እረ ለምለም ሳይሽ እራሱ ታስቂኛለሽ ጀግና ሴት ነሽ የኔ ውድ❤❤❤❤❤

  • @ጎሳልበየቃለሰናየ
    @ጎሳልበየቃለሰናየ Месяц назад +7

    ስለታረቃችሁ ደስስ ብሎናል የኔ እናት በቤተ ክርስቲያን አለች ጎበዝ በስጋ ወደው ነው የጋባት አምላከ ቅዱሳን ሁላችንንም ለዛ ክብር ያብቃን አይ ለሚ አሽኮረመምሻትኮ😄❤

  • @ራኪፍቅር
    @ራኪፍቅር Месяц назад +61

    ተጋሩዋኒ ከይታሓልፋኒ ደምራኒ ክምልስ እየ❤❤❤

  • @Kidist-g8d
    @Kidist-g8d Месяц назад +15

    የኔ ውዶች E _H በፍቅር ኑሪልኝ
    እደት ደስስስ እዳለን 🥰🥰💞

  • @አትጠገብፋሚሊ
    @አትጠገብፋሚሊ Месяц назад +22

    ለሚየ ለዋህ ንዕልቲ😁
    ህያበይ ንፈትወኪ ኢና ቀደማዊቷ🤗💜

  • @Mulumulu-d2b
    @Mulumulu-d2b Месяц назад +1

    እሷ ምትፈልገው በተክሊል ነው ማግባት ምትፈልገው እና ኤፉ ተዘጋጅ ታመንላት ፍቅር ያሸንፋል በርቱ😊

  • @FasikaZeleke-p4h
    @FasikaZeleke-p4h Месяц назад +17

    እልልልልልል ለምለም በጣም እንወድሽ አለን እንካን ደስ አላች❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Kali-q2g
    @Kali-q2g Месяц назад +2

    ማርያምን እህቴን ነዉ ምትመስለዉ ገብርኤልን

  • @TirgoTesfaye
    @TirgoTesfaye Месяц назад +18

    የኔ አንደኛ❤❤❤❤ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @ልዋምነኝከትግራይ-ቨ3ቐ
    @ልዋምነኝከትግራይ-ቨ3ቐ Месяц назад +42

    ኣቤት ፀባይ ህያበይ❤🎉🎉

  • @ae7936
    @ae7936 Месяц назад +4

    ለሙዬ ተባረኪ በጣም ተጨንቀን ነበር ተመስገን❤❤❤❤ ቀዳማዊትዬ ስታምሪ

  • @ኢተቂላህ.ነፍሤ
    @ኢተቂላህ.ነፍሤ Месяц назад +2

    የኔዉድ,የህትነት,ጥግ,እና,እህቴ,እድህነዉየሚያምርብሽ,ጎበዝ,እናከዚህቡሀላ,የተጠላ,ማሥታረቅ,ቀጥይበት,ከወሬ,እራቂ,ይህነዉ,የሚሄድብሽ,እና,እንወድሻለን,በዚህ,ከቀጠልሽ,❤❤

  • @tanatana2175
    @tanatana2175 Месяц назад +56

    ጋይስ አራት ልጆች ፀንሻለው እናም ደስ ብሎኛል አላገባውም ምኞት ነዉ 😂

  • @MaryemSeid3040
    @MaryemSeid3040 Месяц назад +35

    በስደት ላይ ያላችሁ ወቶ ተመቅረት ተክፉ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ

  • @alfazmimi5926
    @alfazmimi5926 Месяц назад +1

    አሳን መብላት በብልሀት ይባላል ወንድልጅንም እደዛዉ እሽ❤❤❤❤ፈጣሪ አይለያችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 Месяц назад +44

    ሆ ደሥ ይላለ❤❤

  • @rakitv8416
    @rakitv8416 Месяц назад

    ደስ ብሎኛል❤ ለምለምየ መዓረይ የኔ ቡርቱ ሴት እንዴት እንደምንወድሽ❤

  • @Etutube22
    @Etutube22 Месяц назад +29

    በጣም ደስ ብሎኛል የኔ ምርጦች❤🎉

  • @AddisaelemSelesh
    @AddisaelemSelesh Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ብሎኛል እንደዚህ ደስታችውን ብቻ አሳዩን ጥላችሁን አንፈልግም !!

  • @BanchiAlamrew
    @BanchiAlamrew Месяц назад +4

    መልካም ስራ ነው ለምየ እዲህ ነው እህት

  • @Dawntiwa
    @Dawntiwa Месяц назад

    ደስስ ሲል ማርያምን ኤፋዬ እደዚህ ነዉ የሚያምርባችሁ❤❤❤

  • @f-io7sj
    @f-io7sj Месяц назад +12

    ማሽአላህ ❤🎉 ደስይላል መልካም ንግግር ሥደቃ ነው ብለውል ነብዩ ሙሀመድ ስለላህ አለይ ወስለም ❤❤

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy Месяц назад

    ኤፋዬ የዋህ ነገር ነው ህያብዬ ምንም ነገር ብሰሚ ቁጭ ብለሽ በማውራት ፍች ለሚ እዳለችሽ ብልህ ሁኙ እሽ እመ አምላክ ከናተ ጋር ትሁን❤

  • @ሕልናዊትሄዋን
    @ሕልናዊትሄዋን Месяц назад +43

    እንኳን ደና መጣቹ ውዶቼ ❤
    ንዕነ ደቂ መዳም😂

  • @girmaybirhanu9157
    @girmaybirhanu9157 Месяц назад

    ትክክል ብላለች ሶስት ይበቃታል እሱንም ቶሎ ቶሎ ትወልድና እራሷን ትጠብቃለች ይችን ያገሬን ልጅ ከዚህ በሆላ ማንም ይሁን ማን ያስቀየማት እንደሆን ዋ ብያለሁ ለምለም

  • @EgigeTube
    @EgigeTube Месяц назад +5

    እግዚያብሄር ይመስገን ስለሁሉም ነገር እንኳንም ሰላም ወረደ አይቶ እንዳላየ ሰምቶ እንዳልሰማ ነው መሆን ያለበት ተቻቻሉ የፍቅር አምላክ ፍቅርን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @Fatma2300-pt2mp
    @Fatma2300-pt2mp Месяц назад +5

    እልል😢እኳንም ታረቃቹ😢❤❤❤❤ማነው እደኔ ደስ ያለው❤❤😢😢ሑሌም ፍገግ በሉ❤❤

  • @NaZw-r7s
    @NaZw-r7s Месяц назад +5

    እንኳን ታረቃቹሁ እንዲህ ነዉ ሚያምርባቹሁ❤❤❤🎉🎉ለሜ ጎበዝ ነሽ😊

  • @mmmn1919
    @mmmn1919 Месяц назад

    ኧረ ኤፊ ገን ተበልተሽ ነበር ደሞ ይቅርታ አይክድክ ለሌላም ጊዜ ግን በጣም ደስ ብሎኛል ስለታረቃቹ እወዳችዃለው በጣም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emoydseta2899
    @emoydseta2899 Месяц назад +9

    😂ዋው፡ጥፍጥናና፡ጀግናዋ፡የተቤ❤ጀግነዋ❤❤🙏🥰🎓👑🫶💋🙏💙💛❤️🫂💞

  • @DaveTig
    @DaveTig 12 дней назад

    Ate yetenbi dr abyi alshi ehe geday ejhn ybarek sew slegedele

  • @አሏህሆይመጠረሸዬንአሰምር

    ጀግነ እህት ናሽ ትለያለሽ ከመርክም
    አብራቹ ኑልን🎉🎉🎉🎉

  • @selamawitberh8458
    @selamawitberh8458 Месяц назад +4

    በቤተክርስቲያን የኔ የኔ ቀንጆ❤ቀደማዊተይ ናትና

  • @Halima-y1v
    @Halima-y1v Месяц назад +5

    ጎበዝ እሷ ስትመክረው አንገቱን ደፋ

  • @MissRahmaa
    @MissRahmaa Месяц назад +12

    ዋዉ ለምለም መልካምሠዉ ትክክልነሺ ቁጭ አርገሺ ምከሪአቸዉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @AddisGeleta
    @AddisGeleta Месяц назад +7

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እእእእእእእልልል እእእእእልልልልል እእእእእልልልልል እእእእእእእልልል ደስይላል❤❤❤❤😂ለምሊኮ❤ስወድሽ

  • @marta6786
    @marta6786 Месяц назад

    ዋው በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ውዶች እንኩዋን ደስ አላቸው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ለምጄ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይባርክሽ ሰላም ያብዛልሽ እኛ በጣም ደስ ብሎኛል የኔ እናት እወድሻለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @casosad
    @casosad Месяц назад +7

    ለሙ እኔንም በነካ እጅሽ ከባሌጋ አስታርቂኝ በማርያም

    • @mariyatube8922
      @mariyatube8922 Месяц назад

      ለምን ራስሽ አሳምነሽ አትታረቂውም

  • @aynadisdechassa9361
    @aynadisdechassa9361 Месяц назад

    ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል እፉዬ እንኳን ደስስ አለሽ የኔ መልካም ሴት

  • @amrimom11
    @amrimom11 Месяц назад +3

    ለሚ የተግባር ሰው👌💪 በመታረቃቹ ደስ ብሎኛል ❤😂🎉

  • @SonySony-nh6yx
    @SonySony-nh6yx Месяц назад +1

    በጣም ነዉ ደሰያለኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤ህያቤ የኔጨርቃ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AwAw-b7l
    @AwAw-b7l Месяц назад +7

    ህያበይ ኣቤት ፀባይ ዘለኪ❤ ምትዕርቅ ዘሎ እንድዪ ግን ካብ ከዚ ተካታተልዮ😂

    • @romiy12
      @romiy12 Месяц назад

      ደምርኒ ዝያዳይ ቻናለይ ተዓፅዩኒ😢

  • @mekdes-d8o
    @mekdes-d8o Месяц назад +2

    ለሙ ጀግና መታረቃችሁ ደስይላል ንፋስ አታስገቡ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Asa121-e1e
    @Asa121-e1e Месяц назад +5

    ተመስገን የኔ ማሮች❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹😍😍😍❤❤❤❤
    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤💋💋💋❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @DhTt-k5y
    @DhTt-k5y 9 дней назад +2

    የተቢ. ❤❤❤ምርጥእህት

  • @nedaahmed5123
    @nedaahmed5123 Месяц назад +6

    ለሙዬ ለምልሚ❤❤❤❤ ስለታረቃቹ ደስ ብሎናል 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Saada-t6m
    @Saada-t6m Месяц назад +1

    የኔ ውድ ለሽምግልና ትፍልግለሽ ከጓድኛዬ ጋር እድታስታርቂኝ❤❤❤❤❤

  • @ዙለይካየመስቆቅመም
    @ዙለይካየመስቆቅመም Месяц назад +4

    ማሻእላህ እልልልልል የተንቢ ትለያለሽ አላህ ይጠብቃቹ❤❤❤