ሙሽራዋ ነፂ // ከህያብ እናት የተላከዉ ስጦታ😱💝

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 янв 2025

Комментарии • 818

  • @ወይዘሪት_Netse
    @ወይዘሪት_Netse 11 дней назад +597

    አመሰግናለዉ የኔ እናት🥹❤️🙏

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 11 дней назад +6

      ነጺእንኳንደስአለሽ ወለጂክበጂ እርግትያልሽ ከዱቄትነጻሆነሽከባህልሽሳትወጪጀግናሙሽራነሽ

    • @ZulfaZulfa-r3b
      @ZulfaZulfa-r3b 11 дней назад +1

      🎉🎉🎉ነፂ መብሩክ 🎉🎉🎉🎉🎉

    • @EmuHiba-pv3wr
      @EmuHiba-pv3wr 11 дней назад +3

      እንኳንደስያለሽ. ግን እርጉዝነሽ ❤❤❤

    • @Neima703
      @Neima703 11 дней назад +2

      እንኳን ደስ አለሽ በጣም ደስ የሚል ሰርግ ነው🎉🎉🎉

    • @Zinab-p3l
      @Zinab-p3l 11 дней назад +1

      ነፂ መብሬኩ❤❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 11 дней назад +405

    በናፂዬ ሰርግ ከልቡ የተዳሰታ ብቻ ለይክ 👍😊🎉🎉❤❤❤

    • @Theimmigrants-ስደተኛዋየጨረ
      @Theimmigrants-ስደተኛዋየጨረ 11 дней назад +2

      እኔደሞሪኝ እናቴ❤

    • @ተዋሂዶ
      @ተዋሂዶ 11 дней назад +2

      ደግሞሞሞ በቁርባን በሆኑ እንዴት ደረስ እንዳለኝ❤❤❤❤

    • @Theimmigrants-ስደተኛዋየጨረ
      @Theimmigrants-ስደተኛዋየጨረ 11 дней назад +2

      @@ተዋሂዶ በጣም በእውነት ደስስ ሲል ሁላችንንም ለዚህ ክብር ያብቃን ደምሪኝ😘

    • @ተዋሂዶ
      @ተዋሂዶ 11 дней назад

      @@Theimmigrants-ስደተኛዋየጨረ አሜን እማ ደምሪኝ ደምሬሻለሁ

    • @KasaneshAsmare
      @KasaneshAsmare 11 дней назад +1

      እኔእዴትነው ደስይለኛል

  • @እሙዶክተርEmuDoctor
    @እሙዶክተርEmuDoctor 11 дней назад +521

    ሙሽራ የመሰልሽው የኤፍሬም ሚስት ናት የምትሉ

    • @DgfGdgg-g8f
      @DgfGdgg-g8f 11 дней назад +12

      ሳህ ልል ነበረ ቀደምሺኝ❤

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 11 дней назад +4

      ❤❤❤❤❤ሳህ

    • @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን
      @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን 11 дней назад +5

      ቆንጅየ ልጅ ናት❤

    • @የህልሜደራሴ
      @የህልሜደራሴ 11 дней назад +7

      ወሎየናትኮ❤❤❤❤ምንይባል

    • @yidi4473
      @yidi4473 11 дней назад +4

      አልተሰረግም እንጅ እሶም ሙሹራ ነች ስተምር መሻ አለህ ❤❤❤

  • @ፈቲሀነኝስደተኛ
    @ፈቲሀነኝስደተኛ 11 дней назад +134

    ቆይ ቆይ ጋይስ ከይቅርታጋ ህያብ ናት ሙሽራ እምትመስለው💐💐💐💐🥰🥰

    • @ferafera850
      @ferafera850 11 дней назад +12

      ህያብ ተዘጋጅታበት ስለመጣች እራስዋን እስውባ አዎ እሷ ሙሽራ ትመስለች ነፂ ግን ቤትውስጥ ስለነበረች እንግዳ ይመጣል ብላ ስላላሰበች ለዛ ነው ልዩነት የታየሽ❤

    • @ፈቲሀነኝስደተኛ
      @ፈቲሀነኝስደተኛ 10 дней назад

      @@ferafera850 አወ በዚህም ሳይሆ በፊትም ሙሽራ መስላለት ❤❤❤❤

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 11 дней назад +55

    የቀዳማዊት እናት ይባረኩ ❤❤❤❤እያብዪንም ለዚህ ያብቃት ተባረኩ

  • @sasaudi
    @sasaudi 11 дней назад +91

    ምሽራ የመሰለችዉ ህያብ ናት የኔ ወበታም ❤

    • @MeemiMeem
      @MeemiMeem 11 дней назад +1

      አይባልም

    • @MelkamYalew-q4p
      @MelkamYalew-q4p 10 дней назад +2

      ከቤት ውስጥ ያለ ሰው እና ከውጭ የመጣ አንድ ነው ይቺ ተዘጋጅታ ነው የመጣችው መቼም ሰው ቤት ስትሄዱ ተዝረክርካችሁ አትሄዱ

  • @ዘተዋህ
    @ዘተዋህ 11 дней назад +67

    ህያብ ግማሽ ወሎ ግማሽ ትግራዊ ዉይ ስታምሪ🎉🎉

  • @እሙዶክተርEmuDoctor
    @እሙዶክተርEmuDoctor 11 дней назад +94

    ነፂየ እኳን ደስ አላሽ ለወግ ማረግ አበቃሽ 🎉🎉

  • @AaAa-ot7xq
    @AaAa-ot7xq 11 дней назад +147

    ሙሽራ እምትምስለው ግን ህያብ ናት ❤️

    • @abebaakane9054
      @abebaakane9054 11 дней назад +1

      ሰርጉ አልፈ እኮ ሁሌ ዘንጣ አትቀመጥ! በዕለቱ ድምቅ ብላ አየናት ኮ የኔ ቆንጆ!

    • @HayatNasir-m8u
      @HayatNasir-m8u 10 дней назад

      ነፂ እኮ እናት አባትዋን አክብር በወግ ማረጉ ያገባች ጀግና ሴት ናት❤❤❤❤❤

  • @እሙዶክተርEmuDoctor
    @እሙዶክተርEmuDoctor 11 дней назад +89

    ዋው የልጅ አዋቂ ናች የኤፍሬም ጨረቃ የምትሉ

  • @TamiAbaba-zu8rx
    @TamiAbaba-zu8rx 11 дней назад +76

    ዉበት የለለ ነዉ የኤፋየ ንግስት❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @amamaamm4635
      @amamaamm4635 11 дней назад +1

      ነፂ ለሰርግ ለድግስ የወጠሽዉ ወጪ ብት የሰረል አዉን የለሽበት ቤት ኪረይ ኢደይሆን ነፂ ለመነኘዉም ለኘም በርች በይን በሲደት አለቀ ኢድሜየቺን

  • @samritube645
    @samritube645 11 дней назад +64

    *የተዋህዶ ልጆች እንኩዋን አደረሳችሁ ለብርሀነ ጥምቀቱ ነጺዬ እንኩዋን ደስ አለሽ ቀዳማዊት ደግም ሙሽራ መስለሻል*

  • @ሎምቤ
    @ሎምቤ 11 дней назад +129

    ቃዳማውትን የምት ዎዱት 👍👍👍

  • @محمدمحد-ف2م
    @محمدمحد-ف2م 11 дней назад +23

    ሂያብ አችነሽ ሙሽራ የምመስሊዉ አብሮብሻል ሀቢበቲ አቤት ወሎየነት 😘😘😘

    • @MdEt-re1rn
      @MdEt-re1rn 10 дней назад

      ወሎናትእድ

    • @Suzanshimelis-lc6dv
      @Suzanshimelis-lc6dv 10 дней назад

      @@محمدمحد-ف2م tgre nat ምላስዋ ያስታዉቃል አኛ ዎለየዎቺ ፈጣጣ አይደለንም አንደስዋ ከተማ. አብረው aihonum esikisakalat ነው አባቱ የአፍሬም ከትግራይ አምሐራ ykerb ነበር በጣም አሩቅ ነውብለዋል ስለዚህ ዎለየ አምሐራ ሳትሆን tgre nat!!!

    • @Suzanshimelis-lc6dv
      @Suzanshimelis-lc6dv 10 дней назад

      @@MdEt-re1rn አይደለቺም

  • @ZewdeGete
    @ZewdeGete 11 дней назад +24

    ህያብየ..የኔእናት..አምሮብሻል..የናተንም..በተስፋ..እጠብቃለን..ነፂ.እኳንደስአለሽ❤❤❤..እናትለዘላለም..ትኑር❤❤

  • @Aster-v3l
    @Aster-v3l 11 дней назад +34

    ኡዑፍፍፍፍ ማነው እንዳኔ እዩን ምወዳት የኔ እርጋታ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ እፍረሞ ታድለሀል ፈጣር ይባርክል

  • @fatumm7558
    @fatumm7558 6 дней назад +2

    የቀዳማዊቷ እናት ተባረኪ ስጦታው ያምራል

  • @aaaa1766
    @aaaa1766 11 дней назад +41

    ቅዳማዊት የእናትሸ ምረጭ በጣም ያምራል ነፂ አምሮብሻል

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 11 дней назад +46

    የኛም ባህል እደዝህነዉ ወሎ መጀመሪያ❤ይጠየቃል ከዛ በቀጠሮ ደይ ይገባል❤👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹😘😘😘

    • @tube-nw3og
      @tube-nw3og 11 дней назад +2

      ሙሽራው ከትግራይነውዴ??/

    • @drr8432
      @drr8432 11 дней назад +1

      ትክክል ባህላችን እንደዛዉ ነዉ የነዝህ ዩትበር ከመሆናቸዉ አንፃር ሁለት ብዶ ስለሰሩነዉ ሰዉን ጥያቀ የፈጠረለት

  • @ZinetFentaw
    @ZinetFentaw 11 дней назад +18

    እኛምጋ ወሎ 1ጊዜ ጥየቃ 2 ተኛ ቀን ቆረጣ 3ኛ ሰርግ

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 11 дней назад +14

    የወሎ ባህልም ልክ ነፂ እንዳብራራችው ነው ሁለት ግዜ ነው ሚላከው እኛም እንደዛ ነው ምናደርገው ያሳምርልሽ ትዳርሽን❤❤ ከዱቄት ነፃ የሆንሽ ልጅ ነፂ

  • @zedyednglij3314
    @zedyednglij3314 11 дней назад +17

    ነፂ ትዳርሽን እመብርሃን ከልጇ ጋር ትባርክልሽ🙏🙏እኛ አካባቢ ሁለቱ ሲፈቃቀዱ ወረቀት ይላካል ከዛ ሽማግሌ ይመጣል በደጅ ነው ለሌላ ጊዜ ይቀጠራሉ ሆል ሴና ይባላል እቤት ገብተው መፈቀዱን ከዛም የቀለበት ቀን ተቆርጦ ከዛ ቀለበት አልፎ ለሰርግ ቀን ለመቁረጥም ትንሽ ዝግጅት ተደርጎ መተው የሰርጉን ቀን ወስነው ሰርጉ ይደረጋል 👏👏👏👍

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy 11 дней назад +6

    በናፂዬ ሰርግ ከልቡ የተ ደስታ ብቻ ለይክ👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💜💜💜💜💜💋💋💋💋💋💋

  • @ዘተዋህ
    @ዘተዋህ 11 дней назад +18

    ነፃነት ባልሽ እፍስ ነዉ ያረገሽ እርጎ ነሽ እኮ 🎉

  • @leylayimam
    @leylayimam 11 дней назад +80

    በዉራጌ በጣም ከወሎ ጋ የሚመሣሠለዉ የሰዉ ፉቅር ነዉ ግን እደ ባህል የወሎ ባህል ደሥ ይለኛል እኔ ሥልጤ ነኘ😁

    • @MunaMuna-uz7pn
      @MunaMuna-uz7pn 11 дней назад

      ወረኛ ውራጌ ሚል ስልጤ የለም ወሎ ፊት ጭቃ

    • @newid5082
      @newid5082 11 дней назад

      ❤❤❤❤

    • @GfFf-k9v
      @GfFf-k9v 11 дней назад

      ቴ ደጂ ክክክክ

    • @ብትአብዱሠኢድ
      @ብትአብዱሠኢድ 11 дней назад +7

      በጣምባህልማ ወሎን የሚያክል የትም አይገኝ ጎደሬም አሪፍ ነዉ

    • @AbEbECHDEjEN
      @AbEbECHDEjEN 11 дней назад

      እውነትነው ዬኔውዲ

  • @TizitaTubeትዝታ6
    @TizitaTubeትዝታ6 11 дней назад +9

    ነፂዬ❤የሽምግልናው ትክክል ነው❤

  • @Ab-ke1qf
    @Ab-ke1qf 11 дней назад +22

    ነፂዩ ህያበይ ስወዳቹ የኔ ማሮች🎉❤🎉❤

  • @ፋፋፊይቱብ
    @ፋፋፊይቱብ 11 дней назад +25

    ማነው አደኔ ቀዳማዊትን የሚወዳት❤❤❤❤❤

  • @TgLave-si4wl
    @TgLave-si4wl 11 дней назад +90

    የኛ የትግራይ ኣለባበሰ ኮ ይለያል ህያብየ የኔ ድምቀት ኣንቺ ነው ሙሸራ የመሰልሹ ነፂ መልካም ትዳር ይሁንልሸ ደሞ ደምሩኝ ውዶችየ😍😍🥰🥰🥰🥰💞💞💞💞

    • @hannahcabana5403
      @hannahcabana5403 11 дней назад

      ይህ የወሎ አለባበስ ነው። ፀጉሯ ደግሞ የራያ ሹሩባ ነው

  • @sabag.zemichael5194
    @sabag.zemichael5194 11 дней назад +6

    ነፅዬ አንች ብቻ እኮ አደለሽም ባልተቤትሽም እኮ ፈገግ ያለበት የለም ❤❤ግን በጣም ያምራል መልካም ጋብቻ ❤❤❤

  • @ZbibaAna
    @ZbibaAna 11 дней назад +31

    ኮመንቶች አታቃብጡ እስዋን ለማድነቅ የሌላዉን ሞራል አትንኩ ብዙ ቦታ እያየሆችሁ ነዉ ስለዚህ ስርአት ይኑራችሁ

  • @drr8432
    @drr8432 11 дней назад +9

    ደስ ስትሉ ፍቅርችሁ ይብዛ ነፂዬ ትዳርሽ እግዚአብሔር ይባርክልሽ ህያብዬም ለዝህ ክብር ያብቃሽ ቆጆ ጋል ትግራይ❤❤❤❤❤❤

  • @ABbyT-b4e
    @ABbyT-b4e 11 дней назад +7

    ነፂ የኔ ማር ደስ ስትይ congratulations የኔ ማር

  • @beekaBerka
    @beekaBerka 11 дней назад +8

    እንኳን ደስ አለሽ የኔ ውድነህ ስጦታ በጣም ነው ሚያምረው ❤❤❤❤❤በጣም ነው የምወድሽ የኔ ፍቅር

  • @ሰላምይቱብ-በ4ዀ
    @ሰላምይቱብ-በ4ዀ 2 дня назад

    የፍሬም. ፍቅርኝህ ወለየ ናት. ስታምርር❤❤❤❤❤❤ነፂ ያብርሀም የሳራ ይሁንላችሁ❤❤❤❤

  • @ማርያምእናት-ቐ4በ
    @ማርያምእናት-ቐ4በ 11 дней назад +27

    ህያበይ ፅብቅቲ ፍጥረት ዓሳዲ ኩለን🌹👸😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Gelilajida-zu2ck
    @Gelilajida-zu2ck 11 дней назад +9

    የኔ ጀግና ትክክለኛ ሙሸረ ነፂዬ❤❤❤❤❤❤

  • @sycgghehx6448
    @sycgghehx6448 11 дней назад +4

    ዋውውውውው ስታምሩ የኔ ልይዎች ናፅየ ህዩየ የኔ ቆናጁ❤❤❤

  • @ልዋምነኝከትግራይ-ቨ3ቐ
    @ልዋምነኝከትግራይ-ቨ3ቐ 11 дней назад +19

    🎉❤❤❤ህያብ ነው ሙሽራ የመሰለች

  • @የመዳምቅመም-መ2መ
    @የመዳምቅመም-መ2መ 10 дней назад +1

    ነፂ ሳያት እርግት ያለች የትደር ሰዉ ትመስለኛለች ቀዳማዊትም አምሮብሻል❤

  • @ghghghh217
    @ghghghh217 11 дней назад +28

    አንደኛ ነኝ ዛሬ ላይክ🎉❤

  • @sikosilo7977
    @sikosilo7977 11 дней назад +3

    ዋው ቀዳማዊት ናት ትክክለኛ ሙሺራ የመሰለች የኔ ወሎዪ በግማሺ ትግራዊት ❤❤❤❤

  • @HanaEsayas-u5r
    @HanaEsayas-u5r 11 дней назад +7

    የ ኤፋ ሚስት ቆንጅዬ ናት❤️❤️❤️

  • @bekelechasefa8723
    @bekelechasefa8723 11 дней назад +6

    ዎውውው natsiye እንካን ጌታ ራዳሺ እልልልልልል እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @RgatTadese
    @RgatTadese 11 дней назад +29

    ህያበይ የኔ እናት የኔ ፀዳል ስታምሪ ❤

  • @dawttigrawy6582
    @dawttigrawy6582 11 дней назад +4

    ነፅ የተባረክ ትዳር ይሁንልሸ የዛሬ አመት ልጅ ወልደሸ ያሳቅፊሸ ❤ ህያብ ቆንጆ ሰሙኑ አምሮቡሻል ተጋሩ አለባበሰ ይንለያለን ፅብቅት ቆልዓ🎉❤

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 11 дней назад +4

    እውነትም
    የትግሬ ጀል የለውም
    የሚባለው ትክክል ነው
    ቅመምም ያለች
    ቆንጆ።ናት ❤

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 3 дня назад

    ነፂየ የኔኩሩ እደት ደስ እዳለኝ❤❤የእዩእናትም ምርጥስጦታነው እድሜናጤና ይስጥልን ለናቶቻችን

  • @Awekeweled-yn1wl
    @Awekeweled-yn1wl 11 дней назад +21

    የኛ የጎራጊዮች ባህል ነው የጉራጌ ሴት ልጅ የቤተሰብ ከበሬታ እንዳላት ግልጽ ነው ኮራሁብሽ እራስን ማስከበር እንደዚህ ነው

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 11 дней назад +3

    ዋው የኔ ዉቦች ስጦታው በጣም ያምራል እያብዬ ለእናትሽ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልሽ ❤ሙሽሪት ትዳርሽ ይባረክ 🙏❤

  • @Elsa-x3r
    @Elsa-x3r 11 дней назад +25

    እንኩዋን ለብርሃነ ጥምቀት አደረሰን አደረሳችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🥰

  • @ወሎዬዋ-ዀ9ኈ
    @ወሎዬዋ-ዀ9ኈ 11 дней назад +3

    ስታምሩ😍 ነፂ በይ እሱን ኮተትሽን አውልቂ😂

  • @HabasiKhfda
    @HabasiKhfda 11 дней назад +17

    ህያበይ ማዓረይ

  • @SahEhto
    @SahEhto 11 дней назад +23

    ዋው ስጦታው በጣም ነው የሚያምረው ምርጫ አንደኛ😘😘😘👍👍👍👍

  • @medi-f9y
    @medi-f9y 11 дней назад +28

    እኛ ሀገር 3 ጊዜ ነው ሽምግልና ወሎ ላይ እስቲ ላይክ አርጉ እምታቁ ሰወች
    1)የቤተስብ ጥያቄ.እንምክር እና እናጣራ ይላሎ
    2) እሺ ይላሎ ከተስማሙ
    3)የስርጉ ቀን ለመወስን
    ይህ ነው እማቀው እኔ
    2)

    • @habibaadem7421
      @habibaadem7421 11 дней назад

      ከዚህ በላይ ነው ወሎ

    • @Hawa-h1f
      @Hawa-h1f 11 дней назад +1

      ትክክል

    • @SaraSara-t2l1j
      @SaraSara-t2l1j 11 дней назад

      እውነትነው ከሁለትበላይነው እኛጋ ወሎ

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 11 дней назад

      ትክክልግንሳኡዲከሆሽግንእሺነውየሚሉትልጅናልጅከተዋደደይላሉ

    • @سلامة-ت9ط
      @سلامة-ت9ط 11 дней назад

      እኝም ትግራይ እንደዛ ነዉ🎉🎉🎉

  • @UserUser-c9r8o
    @UserUser-c9r8o 11 дней назад +7

    ነፂዬ እንኳን ደስ አለሸ የኔ እናት ግን ሰልክሸ ላኪልኝ👍👍👍❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Demeku-r2h
    @Demeku-r2h 11 дней назад +51

    ህያበይ ናተይ ምዕርግቲ ከም አዴታታ ዛናተይ ዘና በልልና❤❤❤❤❤

  • @SitiDanyo
    @SitiDanyo 11 дней назад +18

    ግን እርጉዝ ትመስላለች ነፂ

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ 11 дней назад

      አወ

    • @ssaa4401
      @ssaa4401 11 дней назад

      እረገናናት

    • @zozall7199
      @zozall7199 8 дней назад

      ግን እርጉዝ ሁነህ ይቆረባን እንዴ ማወቅ ፈልጌ ነው ይቅርታ

    • @SitiDanyo
      @SitiDanyo 8 дней назад

      @@zozall7199 ይቻላል ውዴ ከነፍስ አባትሽ ተማክርሽ እንዲያወም በእርግዝና ስአት አስፈላጊ ነው ቁርባን

  • @ሁን
    @ሁን 11 дней назад +13

    እግዚአቢሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ የቀዳማዊት ንጉስ ኤፍሪም ግን ንግስቷ በጣም ተዉባለች ቶለ ተጋቡ ቀን ሲረዝም ጡሩ አደለም ሰምተሀን❤❤❤

  • @HiHi-oe5mv
    @HiHi-oe5mv 11 дней назад +7

    ህያብ ነፂ ትለያላቹህ❤❤❤

  • @አላህወኪል-ጨ3ከ
    @አላህወኪል-ጨ3ከ 11 дней назад +5

    ነፂዬእዉደሻልሁ❤ፁባየአልሸ❤❤❤

  • @Channel-qe9mn
    @Channel-qe9mn 11 дней назад +22

    ህያበይ ናትና ድምቅተይ ❤

  • @Qahtjf
    @Qahtjf 11 дней назад +8

    ቃልአጣሁ ስታምሩ❤❤❤❤

  • @ማርያምእናት-ቐ4በ
    @ማርያምእናት-ቐ4በ 11 дней назад +11

    የኔ ቀዳማዊት አርጋታሽ ስወድልሽ ንግግርሽ ጣፋጭ
    አንደበትሽ ቁጥብ የኔ አንደኛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube 11 дней назад +10

    ከምር የወን ሚዜዎች ፈዘው ነበር😂ስጦታ ሲሰጥ እራሱ ሴቶቹ ቆመው ነው ከነፂ ጎን😥❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @efratatube286
    @efratatube286 11 дней назад +3

    መስቀል አለው ለመኝታ አይሆንም። ስጦታው ትልቅ ነገር ነው ። እግዚአብሔር ይስጣት። ግን መስቀል ላይ እንዳይተኙ

  • @Jesusismylord-t6c
    @Jesusismylord-t6c 11 дней назад +3

    Wowww tamiralachu tabrku ❤❤❤❤❤❤

  • @MomoMomo-bn6yq
    @MomoMomo-bn6yq 11 дней назад +8

    ነፂዬ የኔ ደርባባ እንካን ደስ አለሽ ህያብ ቆንጆ❤❤❤

  • @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es
    @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es 11 дней назад +6

    ሙሽሪት መለየት ከብዶናል ነፅዮ መልካም ትዳር ውዴ❤😂ህያብና ደሞ በቃ መርዓት ኬንክልና ወይዘሪት ትግራይ❤❤❤😅

  • @buonavita4175
    @buonavita4175 11 дней назад +2

    shikor shikor Eyuie Kedamawit 💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖.... Efi is lucky person God be with you Dear....❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd 11 дней назад +3

    ነፂዬ መልካም ቤተሀቦች የሥራ ሠው ሥወዳችሁ መልካም ትዳር ይሁንልሺ እህቴ ማሻአላህ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Selamye1
    @Selamye1 8 дней назад

    😂❤❤❤❤😘😘😘Netseye Yeleje Awake Yene konjo Medanialem Abate Tedareshi Yebarekeleshi❤❤❤❤❤❤❤

  • @lifeinworld8583
    @lifeinworld8583 11 дней назад +26

    ❤❤ነፅዬ ገና ሙሺራ ነሺ ጋዎኗ ስትዎልጂ ይቅመጥ

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 11 дней назад +2

      እ ስትወልድ አትጋዛም እንዴ 😂

    • @ZALlkaHumade
      @ZALlkaHumade 11 дней назад

      ክክክክ

    • @tsegaar4854
      @tsegaar4854 11 дней назад

      በአጋጣሚ ነው እኮ ይመጣችው

    • @lifeinworld8583
      @lifeinworld8583 11 дней назад

      @@alyayasenshewmolo3632 ታዳ ህዝብ እንድ ምያያት አታቅም video stop ማርግ ይቻላል እኮ እካን ለሚዲያ ለቤቴም በብደልብስ አልሸፈንም ከመኝታ በስተቀር

  • @قدسقدس-ط2ك
    @قدسقدس-ط2ك 11 дней назад +2

    የጨዋ ቤተሰብ ማሻአሏህ በርቱ ዉዶቸቸቸቸ

  • @ساليتاحمد
    @ساليتاحمد 6 дней назад +1

    ህዩዬ,የኔ,የዋህ,ስወድሽ,እኮ❤

  • @JeDh-he4wn
    @JeDh-he4wn 11 дней назад +15

    ኣስተይ ህያበይ ወይዘሮ ዛቤተይ 🥰🥰🥰

  • @Zahra-i9t
    @Zahra-i9t 10 дней назад +4

    ህያበይ ፅብቅቲ ፍጥረት ዓሳዲ ኩለን❤🫅❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @TiTi-q5z
    @TiTi-q5z 11 дней назад +10

    ህያበይ የኤፋየ ንግስት❤️‍🩹♥️

  • @Shamatub
    @Shamatub 10 дней назад +1

    ነፂዬ እንኳን ደስ አለሽ

  • @ራያራዩማ-ቨ8የ
    @ራያራዩማ-ቨ8የ 11 дней назад +5

    አረ በራያ እስከ ጋቡ አራት ግዜየ ይመጣሉ ይበዛም ይንሳልም ከዛ ከሙሽራዉ ይመጣሉ ማር ፣ብራ ፣አረቅ እዘው እና የነፅም ትክክል ነው🎉

  • @hadiyahadiya9941
    @hadiyahadiya9941 11 дней назад +4

    ይገርማል የሎና ሰርግና የውራጌ ተመሳሳይነው ደሰይላል

  • @halimahili1287
    @halimahili1287 11 дней назад +5

    የኢፍሚሰትናት ሙሺራየምትመሰለዉ❤❤❤❤❤❤

  • @FantawDeribe-yp8ul
    @FantawDeribe-yp8ul 9 дней назад +2

    ትግሬ ነች እዴ ሥሟ ከነ አለባበሷ የትግራይ ነዉ ወይም ወሎ ነች ብቻ አች አራሥ እሧ ሙሺራ ነዉ የምመሥሉት ነጾ መልካም የትዳር ሒወት

  • @رحمه-ن2ظ
    @رحمه-ن2ظ 11 дней назад +3

    ሰው እየበላ እደት ይፆማል አይ ቅዱሳኖች 😅😅😅

  • @Habiba-f2v
    @Habiba-f2v 3 дня назад

    የኔ ቆንጆ ሰታምረ መሻአላህ❤

  • @AHLAMTubeአህላም
    @AHLAMTubeአህላም 11 дней назад +6

    ሽምግልና በሁሉም ነው2😜ጊዜነው

  • @kkewuneiyoukkewun
    @kkewuneiyoukkewun 11 дней назад +1

    ህያብሽኮር ድምቅ ብለሻል ነፂየ ሙሸሪት ቆንጆ❤❤🎉

  • @TseguTsegu-v9l
    @TseguTsegu-v9l 11 дней назад +15

    ሸሚገላናው ልክ አደትግራይ ነዋ❤❤❤❤❤

    • @محمدعبد-ر4ي6ك
      @محمدعبد-ر4ي6ك 11 дней назад +5

      በቲ ግን 3 አይደለም እንዴ መጀመርያ ልጅህ ለልጄ ይባላል የልጃችን ፍቃድ እንስማ ይባላል 2ተኛ ፈቅደናል ይባላል 3ተኛ ዳቦ ኣረቂ ይገባል ይጠጠል ይበላል ለሰርግ ቀጦሮ ይያዛል እንደዚ ኣደለም እንዴ 3 ግዜ ነው ሽምግልና

  • @Tsaga-r6z
    @Tsaga-r6z 11 дней назад +12

    የኛ ሃገርም እንደዚህ ነው ትክክል ነሽ ውድዋ እኛ አገር አሁን ለምሳሌ እንዳልሹም ሽማግሌው ይላካል በመጀመሪያ ቀን ሲሆን ዱላም አለ በዱላ ሚባረራል ወይም በመጀመሪያ ቀን ደጁን እንዲገባ አይፈቀድም ማለት ነው ከዛ ታማልዳል ደግሞ ምን ብሎ ነው መጨረሻ ላይ የሚፈቀድለትን እንጂ በኛም ወደ ደቡብ ወደ ሃዲያ ወደ ካምባታ
    እንደዚህ በአንዴ ሽማግሌ አይፈቀድም ማለት ነው
    የከተማውና የገጠር ሰው

  • @BezaTube_19
    @BezaTube_19 7 дней назад

    ሁሉምጋር ሽምግልና. ሁለቴነው ሆሆ 😂❤ነፂ መልኳምትዳር

  • @فافيبنتمحمد
    @فافيبنتمحمد 11 дней назад +1

    አወ ሽምግልና ሁለት ጌዜ ከዛም በላይ ተመላልስው ይጠይቃሉ ትክክል

  • @QatarQat-p2l
    @QatarQat-p2l 11 дней назад +8

    ኤፍሬም ሚስት በጣም ቆንጆ ናት በጣም ቆንጆ ሚስቴ ጥሩ ናቸው ኤፍሬም ቤተሰቦቼ በደንብ አጥብቀህ አጥበቃ ኤፍሬም ❤❤😂❤

  • @MadeenaMadi
    @MadeenaMadi 11 дней назад +2

    የኛ የውሎየውች እና የወራጊ ባህል ድስ ይላል እኛጋም ሁለተይ ነው እሚሄድው ሺማግሌ

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube 11 дней назад +3

    ህያብ እንደኔ ትፈራለች ሚስኪን😂❤❤❤ነፅዬ በድጋሚ መልካም ትዳር የኔ ጨዋ የኔ አስተዋዬ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube 11 дней назад +19

    ትክክል በኛ በጉራጌ ሁለቴ ነዉ የሚላከዉ አቦ ጉራጌ❤❤❤❤❤❤

  • @Meri.2146
    @Meri.2146 11 дней назад +4

    ህይበይ ወይኖ ❤❤❤❤❤

  • @እራቢቲአራጌ
    @እራቢቲአራጌ 10 дней назад

    ትክክል ነው እኛሀገሪም ሁልርተየነው እሚላከው

  • @TigistAyalew-t6q
    @TigistAyalew-t6q 10 дней назад

    አዎ ነፂዬ ሀሳብላ ነበረች የኔ ስንዱ❤❤❤❤

  • @MelkamYalew-q4p
    @MelkamYalew-q4p 10 дней назад

    ስታምሩ ሁለት ቆንጆ ለቤታችሁ አዲስ ነኝ ነፂንም በሰርግሽ ቪዲዎ አይቼሽ ወደድኩሽ ደርባባ የአብርሃምና የሳራ ይሁንላቹ 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ሰ4ጸ

    ሙሽራዋ ህዝብ ናት ❤❤❤❤