📢 ዱቄት ተቀብተሻል ትክክለኛ ፊትሽ ይሄ አደለም😱//ህያብ ደነገጠች💝

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025

Комментарии • 501

  • @ወይዘሪት_Efuye
    @ወይዘሪት_Efuye Месяц назад +567

    እኔ ምስክር ነኝ ዱቄት አትቀባም🤌❤️

  • @እሙዶክተርEmuDoctor
    @እሙዶክተርEmuDoctor Месяц назад +150

    ጀግና ሴት እድህ ናት በራሷ የምትተማመን ሜካብ አልገድፍም የምትሉ🎉

  • @እሙዶክተርEmuDoctor
    @እሙዶክተርEmuDoctor Месяц назад +67

    ተዚክሮች በላጩ ዚክር ላኢላሀ ኢለላህ መሀመዲን ረሱለላህ የሚለው ነው አሉ ነብያችን🎉🎉🎉

    • @AminamuhiMuhi
      @AminamuhiMuhi Месяц назад +1

      ሰለላሁ አለይሂወሰለም

  • @PolAsd-mw1bc
    @PolAsd-mw1bc Месяц назад +91

    እደዉ ኮሜቱ ሀላ ሀይሚ ብሩክ ነዉ የሚለዉ ምንአለበት የወሎ ህዝብ እድህድምጥ ብትሆኑ ❤❤❤

    • @tellm-m6h
      @tellm-m6h Месяц назад +2

      ,በጣም 😢😢😢

    • @zmq7s
      @zmq7s Месяц назад +3

      በጣምወላሂ አገራችን ሰላሟንይመልስልን

    • @ሀዩዪቱብ-ዠ7ፐ
      @ሀዩዪቱብ-ዠ7ፐ Месяц назад +1

      ውነት ነው❤❤

    • @HAYAT-z7z
      @HAYAT-z7z Месяц назад

      ሥራም አላጡ ለዩቱበር ያሽቃብጡ ትንሽኳለቤተሠብ ለሀገር ትዝ አይላቸዉም

    • @PolAsd-mw1bc
      @PolAsd-mw1bc Месяц назад +1

      @@HAYAT-z7z በጣም ወላሂ ለናተቸዉ የማይልኩትን ብር ለይቱበር ይልካሉ

  • @tube3531
    @tube3531 Месяц назад +51

    ብሩኬ እና ሀይሚን አስታርቁልን😢

  • @wxaz2839
    @wxaz2839 Месяц назад +52

    ቀዳማዊት ከድቄት ነፃ በተፈጥሮዋ ውብ ሴት❤❤❤❤💝💝💝💝💝

  • @ወርቅነ
    @ወርቅነ Месяц назад +60

    ኤፋ አረ ቡሩኬ ናሀይም እደዚነው የምቀጥልት አስታርቁ የትናች😢😢😢

  • @ህያ
    @ህያ Месяц назад +31

    ሁልግዜ እምር ድምቅ በሉልኝ የኔ ብርቅየወች ቀዳማዊት ❤ከድቄት ነፃ በተፈጥሮዋ ውብሴት በማርያም ኤፋን 150kእናሰገባዉ ትንሸ ነዉ የቀረዉ ዉዶቼ 🥰🥰🥰

  • @FaH-m4e
    @FaH-m4e Месяц назад +46

    አልተጣልም ሀይሚና ብርክ ፕርንክ ነው ኮሜቶርች ተርጋግ ❤❤

  • @amartube7927
    @amartube7927 Месяц назад +28

    😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅ሀይሚና ብሩክ አትበሉ በየሰው ቤት እየገባቺሁ እነሱ ድራማነው ይመጣሉ ድራማው ቲያልቅ ግን ስት አይነት እሰሳ ህዝብ አለ ጎበዝ😅😅

  • @رحيمه-و6ن
    @رحيمه-و6ن Месяц назад +93

    ቁርአን እንቅራ ኑኑኑ

  • @marymmarym7302
    @marymmarym7302 Месяц назад +52

    ኤፋየ ብሩክን እና ሀይሚን አስታርቅ

  • @MereMere-h5c
    @MereMere-h5c Месяц назад +54

    ኤፊየ ወንድሜ በናትህ የብሩክና የሀይሚየ ነገር ማሀል ግባእ😢😢

    • @Najebah-fz1wz
      @Najebah-fz1wz Месяц назад

      እሱ ሲጀመርምቀኛ ነዉ

    • @SallyA-w9v
      @SallyA-w9v Месяц назад +4

      አፈርብይ የጓኛልይ እናትሽን አንድቀን ሳጠይቅ የማንም ሰው ትጠይቃለሽ አሳሰብሽ አየ መረገም🥺🥺🥺🥺😏😏😏

    • @HAYAT-z7z
      @HAYAT-z7z Месяц назад

      ለቤተሰቦችሽእሠቢ ማማዩ

    • @SallyA-w9v
      @SallyA-w9v Месяц назад

      @HAYAT-z7z አወ ውዴ ትደራለይ ለማያውቃት ዩታበር ደራች

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa Месяц назад

      ​@@SallyA-w9vቆሻሻ ዝበይ

  • @Tekikile
    @Tekikile Месяц назад +29

    ሀይሚ እና ብሩኬ ነገር አደራ❤❤

  • @ኡምኑረድንTube
    @ኡምኑረድንTube Месяц назад +21

    ኤፍየእንኮን መጣችሁ የነብሩኬ እናሃይሚን አረ አሰታርቅልን ዝምአላችሁ እናተ እንደቀላልአያችሁት እኛግን ተጨንቀናል አረባክህ ኤፋ😮😮😮😮

  • @GfFr-u2z
    @GfFr-u2z Месяц назад +52

    በናትህ ሀይሚ እና ቡራክን አስትራቂልን በማሪያም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @SosunaKasa
      @SosunaKasa Месяц назад

      የኔማር ፕራንክ ነው ብድሩን እየመለሰነው አትጨነቂ❤❤

    • @GfFr-u2z
      @GfFr-u2z Месяц назад

      @SosunaKasa እስ ማሪያምን በይ የምሪ ለሞት ነዉ ንገሪኚየኔዉድእፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

    • @WinawiWorku
      @WinawiWorku Месяц назад

      Altetalume

    • @haset21212
      @haset21212 Месяц назад

      ዛሬም ፕራክ ነው ትላላቹ ​@@SosunaKasa

    • @mulukamuluka-t1g
      @mulukamuluka-t1g Месяц назад

      እናንታ የማትራቡ ቡርክ እነ ሃይሚ አልተጣሉም ፕራንክ ነዉ

  • @Fatma2300-pt2mp
    @Fatma2300-pt2mp Месяц назад +25

    ማነው እደኔ እነዚ ብርቅዬዎች ሚወዳቸው😢😂👍 አሳዩኝ❤መዳሜ አብዳለይ😢እየጮኸች ነው😢ልሒድ😢😢

  • @GsfDds-zg8wu
    @GsfDds-zg8wu Месяц назад +26

    ኤፍሬም እባክህን ሀይሚና ብሩኬን አስታርቅልን በነሡ ፀብ አያምርም ከቀን ወደ ቀን እየባሠ እየከረረ መጣ ሁሉም ነገር

  • @enatager5416
    @enatager5416 Месяц назад +6

    ከዱቄት የነፃ ዳጅ ነች መቸም ቢሆን ይሄን ፀባይሽን እንዳትቀይሪ በይወቴ ከመጣላው ዱቄት የሚቀቡ እና እምብርታቸውን እያሳዩ የሚሄዱ ሴቶችን ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው በየትኛውም ሀይማኖት የማይፈቀር ነውና

  • @XkhdoyfoufItdiydid
    @XkhdoyfoufItdiydid Месяц назад +8

    ኢፍየ አረበናትህ ቡራና ሀይሚ ምን አይነት ሰይጣንነዉ የገባባቸዉ የእዉነት ቡራ ፍቅረኛ አለዉ እብዙ እንተረቢላይ እደለለዉነዉ የተናገረዉ ነገሩምድነዉ

  • @AmenatAmenat-n6e
    @AmenatAmenat-n6e Месяц назад +23

    ኦፊ ኦረ በፈጠረህ አምላክ ሀይሚነ ብርክን አስማማልን ተውመሞታችንነው

  • @zainabazainaba1936
    @zainabazainaba1936 Месяц назад +10

    ኤፍየ በናትህ ሀይሚንና ቡራን አስታርቀህ አጣልን በፈጠረህ ታመናል

  • @WeletAwe
    @WeletAwe Месяц назад +8

    ለዚህ ቤት አዴስ ናኝ ግን ሀያሜና ብሮኬ ናገር ከበደኝ አስታርቃቸው

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa Месяц назад

      ለዛነው የመጣሽ አታስቢ ፕራክነው የኔቆንጆ

  • @gedu8644
    @gedu8644 Месяц назад +28

    ህያበይ ፅብቅቲ የኤፊ ንግስት❤❤

  • @Eden-e3w
    @Eden-e3w Месяц назад +9

    ኤፋ ጎደኝ ማለት በችግር ግዜ በደስታ ግዜ የሚጋራ ነውነ በነትክ በፍጠርህ ብለክ የቡሬኬነ ሀይሚን ነገር አንድ አድርግልን በማርያም የውነት ዕደሰ ማለት የሚታውቅ ቤትስብ ማለትነው እነ እኝም ከፍን ምን ይሻላል (የማይቀነ ውንድ አይስጣችሁ) የእያብን ነገር ደግሙ ቤትስብን በጠርቤዛ ዙሬ አማክር ፍፅሙ መቅርት የለባትም ከነፅጋአ ዸግሙ ይግባባሉ❤❤❤So

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG Месяц назад

      Tawane getani😢😢😢

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Месяц назад +21

    ያኤፍሬም ምስት የላሜካብም ልህልት ነች ያምትሉ 👍🙏😘😘

    • @EeEe-v8n7j
      @EeEe-v8n7j Месяц назад

      በጣም ቆጆዬ ነች❤❤❤

    • @ማርያምእናት-ቐ4በ
      @ማርያምእናት-ቐ4በ Месяц назад

      ጨረቃ ናት ሁሉም ያደለት ናት የኔ ቀዳማዊት😌🍫🍫❤🙌

  • @AaA-lo8gn
    @AaA-lo8gn Месяц назад +5

    አረ ኤፋየ አረ በፈጠረህ የሀይሜንና የቡራን ነገር አንድ በላቸው አረ ወንድም አደለህ😊

  • @Titi14-j3n
    @Titi14-j3n Месяц назад +22

    ቀዳማዊቴ የኔ ቆንጅ ሓፋተይ ኤፋዬ ወንዲሜ 😘❤❤ ተጋሩዎይ ኣለኩምደ እስቲ ላይክ ግበሩ😘❤

    • @GhDh-x9x
      @GhDh-x9x Месяц назад

      ኣለና🙌🙌

  • @Tgerryjhgigucofouoxhgxicyyc
    @Tgerryjhgigucofouoxhgxicyyc Месяц назад +10

    ቃዳማዉት የኤፊ ንግሰት ውድድድድድ ናፉቀኩም ነይረ❤❤❤❤😘😘

  • @amamaamm4635
    @amamaamm4635 Месяц назад +7

    አረ ኡኡኡኡኡኢኡ😂 ኮመቱ ሁለ ብሩኬነ ሀዪሚን አስተርቀቸዉ የሚል በለክ አሰዮኝ

  • @EkimaIemlem
    @EkimaIemlem Месяц назад +13

    ኤጭ ኤፍሬም ደሞ አብዝተህ አፈቅርሽ አለዉ አትበል😂

  • @BiraneshShanka
    @BiraneshShanka Месяц назад +20

    አፋ ቡርክ ኝ ሃይም አስታርካችሁ 🙏🥰🥰🥰

  • @ተስኒምአህመድ
    @ተስኒምአህመድ Месяц назад +8

    የኤፋ ንግስት ምንም አይወጣላት የኔ ቆንጆ ከዱቄትነፃ ዋው😘😘😘

  • @TigistEyasu-el7eh
    @TigistEyasu-el7eh Месяц назад +73

    ሀይምዪ ና ቡረከ አሲታረቀች እበከ ኣፈ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ae7936
    @ae7936 Месяц назад +2

    ህያብዬ በእናትሽ ሁለተኛ ፊትሽን በማይሆን ነገር እዳትጠርጊ ጥሩ አይደለም ብጣም በለሰለሰ ነገር አለበለዚያ እራሱ ይድረቅ የኔ ቆንጆ ይሄን የመሰለ ፊት እንደዚህ አታድርጊ እኔ ብበተገኘው እየጠረኩ ከቆይታ ችግር ፈጥሪያለሁ ውዴ ተጠንቀቂ ስወድሽ እረ ኤፍዬ ህያብ ምንም አያስፈልጋትም ልቅም ያለች ቆንጆ ናት❤❤❤❤❤❤ እፉዬ ደግሞ ፍቅር ቢኖርብህም አትጨቅጭቃት

  • @Saneera-s5m
    @Saneera-s5m Месяц назад +6

    የውነት ተጨቀናል. አስታርቅልን. ቡራና አይሚን

  • @HayatTrk
    @HayatTrk Месяц назад +61

    ኤፉ ሀይሚ ❤ብሩኬ ባክህን ተጨንቀናል አስታርቅልን🙏🙏🙏🙏🙏👍👍

    • @uutgmf0gy921
      @uutgmf0gy921 Месяц назад +2

      ኣነ መስራት ኣይቻልኩም 😢😢🙏🙏

    • @amartube7927
      @amartube7927 Месяц назад +2

      ድራማነው የሚሰሩት አትጃጃሉ

    • @HayatTrk
      @HayatTrk Месяц назад

      እንደአፈሽ የርገው❤❤

    • @Chvcyh
      @Chvcyh Месяц назад

      ምን አገባሽና ትጨነቃለሽ

    • @JohnTeshela-wz4jj
      @JohnTeshela-wz4jj Месяц назад

      ለራስሽ ተጨናቅ 😂

  • @BbHh-um3zn
    @BbHh-um3zn Месяц назад +18

    ኤፍየ ወንድሜ እባክህ በሀይሚና በቡሩኬ ምሀል የገባዉን ሸይጣን አስወጡልን አረ አሰታርቅልን አዳራ ኤፍየ❤😢😢😢😢😢

  • @HeliTube-u9d
    @HeliTube-u9d Месяц назад +10

    የኔዎቹ በናንተ እንፅናና እንጂ ሌሎቹ ለቅሶ ላይ ናቸዉ♥️😂

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr Месяц назад

      😅😅😅

    • @EgigayehuDamena-pk9so
      @EgigayehuDamena-pk9so Месяц назад +3

      ኮመንታተሮች ባትኖሩ በምን ዘና እንላለን

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy Месяц назад +3

    እውነት በጥፍጥና መቅናት መብትህ ነው ደሞ የዋህነትህ ደስ ይለኛል ኤፋዬ ወንድምነት በርቱ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @ErgoAbebe-n2y
    @ErgoAbebe-n2y Месяц назад +11

    ሀይመናብሩክንአስታርቅልንኤፋየሳንፈነዳ😢😢😢

  • @RauwdaSualih
    @RauwdaSualih Месяц назад +27

    ኤፊ ወንድሜ እንወዳችሆለን የብሩክና የሀይሚየ ነገር በጣም ከብዶናል እረ ፍቱት ችግር ካለ ኘራንክ መስሎን ብዙ እየተጎዳን ነዉ ኤፋ

    • @uutgmf0gy921
      @uutgmf0gy921 Месяц назад

      ብትክክል😢😢

    • @FhfGnf-tn6sm
      @FhfGnf-tn6sm Месяц назад +3

      እቃባጭ አርፈሽ ስራሸን አሰሪም ይልቅ

    • @HiwotAdmu
      @HiwotAdmu Месяц назад

      ብትክክል😢😢😢😢😢

  • @MohJuhar
    @MohJuhar Месяц назад +5

    ወርቅ ነው የምመሥለው እኛ መሥክረናል ሜካብ የላትም እሽ ቆጆነሽ

  • @ማርያምእናት-ቐ4በ
    @ማርያምእናት-ቐ4በ Месяц назад +7

    የኔ ውዶች እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ እንቁዎች❤❤
    ቀዳማዊት የኔ ፍልቅልቅ እሷ ከዱቄት ነፃ የሆነች ዉበታም ናት 💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፍቅር-ሰ9ፀ
    @ፍቅር-ሰ9ፀ Месяц назад +8

    ኡፍዬ ተናፍቀሻል የስደት እህታችን ነይልን ❤❤

  • @AwetashTajebe
    @AwetashTajebe Месяц назад +5

    ኤፍረምየ በናትህ ቡራና ሀይሚየ አስታርቸው።

  • @JaJa-c2c
    @JaJa-c2c Месяц назад +7

    ውበት ሲለካ በ ኢያብ❤❤❤❤❤

  • @ManarAlotaibi-y7l
    @ManarAlotaibi-y7l Месяц назад +27

    ብሩኬናሀይሚአስታርቃልና😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔❤❤❤❤❤

    • @MakiyaMakiya-j4u
      @MakiyaMakiya-j4u Месяц назад

      💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @MeronMeron-22
      @MeronMeron-22 Месяц назад

      😢😢😢😢😢😢😢

    • @uutgmf0gy921
      @uutgmf0gy921 Месяц назад

      እወ😢😢😢😢😢

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa Месяц назад

      እናተግን አይዞቹህ ፕራክነው

    • @aass5403
      @aass5403 Месяц назад

      ቡሩኬ ና ሀይሚ ምን ሆን እጨ😂

  • @Hanan-ቡታጅራ
    @Hanan-ቡታጅራ Месяц назад +2

    የኔ ቀዳማዊት እንዲማ እንዳትልብን ልቅም ያለች ቆንጆ ማንም የማይደርሳት ሁሉ የመሰከረላት ናት የኔ አበባ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sadsadx-w9b
    @Sadsadx-w9b 8 дней назад

    ወላሂኮሜቱሁላ ሀይሚን ቡሩኬን ሆ ይሽቅሉበትጅምነውለወሎህዝብእድህብትጨነቁአሺቃባጮችየሚገርመውመልስምአልስጠም

  • @HayaUmar-d5s
    @HayaUmar-d5s Месяц назад +8

    ሀይሚ እና ብሩኬ አሰታርቃልና😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @JaharahIslam
    @JaharahIslam Месяц назад +7

    ቀዳማዊ ትዋ የኔ ቆንጆ የኔ ውድ ከድቅት ናፃ መልክ መልካማ ናት የኔ ወርቅነሽ❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏

  • @Samira-m2bYouTube
    @Samira-m2bYouTube Месяц назад +1

    እኔ እምላችሁ ኮሚታተሮች ጥያቄ ልጠይቃችሁ የገዛ ወድማችሁ ሰልክ ካልገዛሺልኝ የኔ እና ያች እህት ነት እና ወድምነት በዝህ ያበቃለታል ቢሎችሁ ምንድነዉ የምታደርጉት የራሱጉዳይ ብላችሁ ትትዉታ አላችሁ ወይሰ ገዝታችሁ ትሰጣላችሁ ምክር ምከሩኝ😢

    • @TsigeredaShibabaw-h8t
      @TsigeredaShibabaw-h8t Месяц назад +1

      ወንድም መከታ ነው❤❤❤እና ካለሽ ብትገዥለት ጥሩ ነው💪💪💪💪💪

    • @assistanthome578
      @assistanthome578 Месяц назад

      ግዥለት ውደ ካለሽ

  • @dei2024
    @dei2024 Месяц назад +1

    ምን እደገረመኝ ታቃላችሁ ወድሞቾ አተ እራስህ እዴት ብሩክን አለመናገራችሁ ይገርማን አልገባኝም ልጅቶ ምናችሁም አትፈልጓትም ማለት ነው እደዚህ ሳደርግ አትናገሩትም ታሳዝናላችሁ😢😢😢

  • @Habtama
    @Habtama Месяц назад +6

    ኤፉሬም ዉድማችን ሀይሚና ቡሪክ አስታርቅልኝ በማሬም❤❤❤❤❤

  • @እየሩስቱዩብ-b3
    @እየሩስቱዩብ-b3 Месяц назад +17

    ❤❤❤🎉🎉ሁልግዜ እምር ድምቅ
    በሉልኝ 🎉❤የኔብርቅየወች🎉❤ ኤፍየ ወንድሜ በሀይሚና በብርኬ ምሀል የገባውን ሸይጣን አስወጡልን
    😢አስታርቁልን😢😢❤❤🎉

  • @Ekrubintbaba
    @Ekrubintbaba Месяц назад +1

    የምር ቆጂየናት ደግሞ ሁሉም ወንድ ሚስቶቻቸውን እያጠቡ ቢያዮ አቸው ጥሩነው❤

  • @mariyamzxcv7982
    @mariyamzxcv7982 Месяц назад +12

    ሀይሚንና ብሩክን አስማሙልን ጋይስ❤

  • @hrdfghddgg9640
    @hrdfghddgg9640 Месяц назад +16

    ኤፋየ ብሩክን እና ሀይሚየ አስታርቅ❤❤🎉

    • @SebleS-sg5jh
      @SebleS-sg5jh Месяц назад +1

      Meche taxelu beruke eko bederun eyemlse new

  • @yttugyygttff5531
    @yttugyygttff5531 Месяц назад +15

    ትግራይ የት ናቹ ሁብ ብቻ👍👍

  • @mawaysh
    @mawaysh Месяц назад +6

    በኤፋ የሚዝናና ብቻ ለምን አትደምሩኝም ግን😢

  • @ሶለያና-የ20
    @ሶለያና-የ20 Месяц назад +2

    አስታረቁልን ሀይሚና 😢ብሩክን 😢😢😢😢❤😢❤😢❤😢❤😢❤😢❤😢❤😢❤😢❤😢❤😢❤😢❤😢😢❤😢❤❤😢❤😢❤😢🎉❤🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @ተዛርዮምላዓደይ-ዸ4ደ
    @ተዛርዮምላዓደይ-ዸ4ደ Месяц назад +3

    ህያበይ ካብ ኩሉ ዝፈትወልኪ ረጋዕታኺ እዩ ዛናትና ብልፅቲ🤗💜

  • @Aynalem-z1u
    @Aynalem-z1u Месяц назад

    ኤፊ ተው ልጅቶምንም የላትም ወሎየ መሆኖን እንዳትሳሳት እኛ ወሎየወች በቁንጅና አንታማም እምትሉ❤❤❤❤

  • @BasheTube
    @BasheTube Месяц назад +3

    Efa ba Mariyam haymi ena bura astaraqii😭😭😭

  • @Tekikile
    @Tekikile Месяц назад +2

    ሀይሚ እና ብሩኬ ነገር አደራ

  • @DaniRoyal-n6k
    @DaniRoyal-n6k Месяц назад +18

    ህያብ ባትቀቢም ቆንጂት ነሽ❤🎉ኤፋ ግን😂

  • @ShShh-u8n
    @ShShh-u8n Месяц назад +4

    እግዝብሔር ሑሌምደስተኛ ያድርጋችሑ እወዳችሗለሑ❤❤❤❤❤❤

  • @AbivaGaghwh
    @AbivaGaghwh Месяц назад +8

    ኧረ ተው ኤፊ ስታምር የኔ ቆጆ ❤❤

  • @Alam-gm3pm
    @Alam-gm3pm Месяц назад +5

    ነፃ ነች ህያብ ጋል ትግራይ ቆንጆች❤

  • @SameerhOmar
    @SameerhOmar Месяц назад +1

    ኤፊ በፈጠረህ በምትወዳት እናትህ የምታምነው እምነት ይሁንብህ ሀይምየንና ብሩክን አስታርቅልን በናትህ በጭቀት ሞትን ኧረበአላህ ኤፊ ወድሜ እፍፍፍፍፍፍፍፍ ወነት ኦደስ ታከብሩንደሁ እነዝህን ልጆቺ አድአርጉልን ብሩኬን ምከርልን ጓደኞቺህን ይዘህ አስማማልን በናትህ😢😢😢😢

  • @hwaa-g9w
    @hwaa-g9w Месяц назад +3

    ወድሜ 7 አመት በማረሚያ ቤት ተፈረደበት በአላህ ዱአ አርጉልኝ

    • @GreenAo3
      @GreenAo3 5 дней назад +1

      አለህ ይድረስለት ለሚን

  • @makumaku1144
    @makumaku1144 Месяц назад +5

    ተጋሩ እኮ ውበት👌💞

  • @YeshiEngda
    @YeshiEngda Месяц назад +5

    አረ ኤፊ የብሩክና የሀሚን ነገር ለምን ዝም አለክ በማርያም አስታርቃቸው እናንተ እያላችሁ ለምን ዝም ትላላችሁ

  • @Work-c8w
    @Work-c8w Месяц назад +7

    Hayime na burki asatariqi ebakii

  • @SSenaytgonderwa
    @SSenaytgonderwa Месяц назад

    ጨረቃየ ቀዳማዊቴ ሀይሚ መቼነው ከቡራጋ የሚመጡት እዲህ እየሳቁ ግን ስራ እደሆነ አቃለሁ ግን ሳቃቼው ናፈቀኚ😢

  • @Mahe-moahmed
    @Mahe-moahmed 8 дней назад

    በራሷየምተማመን ጀግና ሴት እያቤ❤

  • @ወሎዬዎወሎዬዎ
    @ወሎዬዎወሎዬዎ 2 дня назад

    የባሌ ስም ወየው እ አች እረ ምድነው የምትማረው ወይዬየ

  • @አላህወኪል-ወ2ፐ
    @አላህወኪል-ወ2ፐ Месяц назад +1

    ኤፋ ነው ሚስት ያገኘው ህያብ ፀባይሽን ባናቅም ውበት ግን ዋው ጥንድ እየሆኑ ከመጡት ሴቶች በውበት ለኔ የታየችኝ ህያብና ህያብ ብቻ ና ህይብ ናት

  • @EmuKalid-z3f
    @EmuKalid-z3f Месяц назад

    ፈትህ ለሀይሚ ና ለብሩክ 😢😢😢 ከዱቄት ነፃ የሆንሺ ልጂ እዳትጠቀሚ ይመችሺ❤❤❤

  • @shta-g3b
    @shta-g3b Месяц назад +23

    ህያብን የምትወዱ ለይኩኝ🥰😊

  • @Etutube22
    @Etutube22 Месяц назад +4

    ሂዩዬ የኔ ሴት❤🔥

  • @MadeenaMadi
    @MadeenaMadi Месяц назад

    ኢፍ በአላህ ጓድኛ ለመቸ ነው ሀይሚን እና ቡራን አስታርቅልን

  • @Saneera-s5m
    @Saneera-s5m Месяц назад +4

    ኤፋ አረ ያጎትክ ልጅ. እና ጋደኛክ አስታርቃቸው የሰሞኑ ፀባዬ ቡሩኬ ልክ አይደለም

  • @HGgg-z3g
    @HGgg-z3g Месяц назад

    ኤፍ አረተዉ ቡራን ምከረዉ ኋደኛ እኮ ሲያጠፋመካሪ መላሽ ነዉ ምነዉ ዝም አልከዉ አረ ለሙሼ ስትል ወደቀድሞ ማንነቱ መልሰዉ በኪዳነ ምህረት ከሀይሚጋ አስታርቃቸዉ ተዉ ምከሩት ወይ

  • @ritakonjo148
    @ritakonjo148 Месяц назад

    ልቅም ያለች ቆንጆ ሴት ሥወዴት አጥብቀህ ያዝ ኤፉ

  • @Dawntiwa
    @Dawntiwa Месяц назад

    የኔ ቆንጆ ዉብ ነች ሜካፕ እዳትቀቢ ማማ❤ ኤፋዬ ምርጡ❤❤❤

  • @TinurCherie
    @TinurCherie Месяц назад +2

    ፋድሻ የሆነች ልጅ ❤

  • @JamanesheAdem-ue1le
    @JamanesheAdem-ue1le Месяц назад

    መካካልአያስፈልጋትም. የውሎና የትግራይ ከሁለትቆንጆየወጣችእንስትናት ኤፋ አትድከም ወበታ ይጣራል. ዶቄትአያስፈልጋትም. ይህሁሉመካካልምንያደርግልሻል. ወሎየመሆንሽ ስሙይበቃሻል. ኤፋየቻለውእንግድህ. ልጃችንንአደራ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yew-t7g
    @yew-t7g Месяц назад +6

    ማንም ሳይደምረኝ እንዳያልፈ😛

  • @AawyaAadr-vs8ev
    @AawyaAadr-vs8ev Месяц назад +2

    ሀይሚናብሩክ፡አሥታርቅልንናይሣቁልን

  • @redeitselemon216
    @redeitselemon216 Месяц назад

    የሃይሚ አና ቡሩክ መፈስ የተመታ yihun

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Месяц назад

    እያብዬ የኔ ቆንጆ በጣም ዉብ ነሽ እኮ ምንም አይነት መዋቢያ አያስፈልግሽም ❤ሄፋ አፈስካት እኮ ይችን ቆንጆ ልጅ ❤️

  • @FatumaAhmed-r1s
    @FatumaAhmed-r1s Месяц назад +7

    ኤፊ hayminena buran astrqache 🙏🙏

  • @AlikaMaki-j4x
    @AlikaMaki-j4x Месяц назад

    ኤፈዬ እንደ ወንድ ቆፍጠና ሁን ዝም ብለህ አታዉረ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @سفانةسفانا
    @سفانةسفانا Месяц назад +2

    Mallo Mallo H fi B nuf haraarsaa addara rabii 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 me waari akka kotii sinitti dhaaga,amee lakki godhaa pils

  • @HadiyaHadiya-v5d
    @HadiyaHadiya-v5d Месяц назад +1

    ኤፍ ጀግና ፍቅርህን በአደባባይ ስትገልፅ ወድ ነኝ 🎉

  • @سلام-ع1ث2س
    @سلام-ع1ث2س Месяц назад +2

    ህያብ ዬኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ እኮ

  • @WensyAdrese
    @WensyAdrese Месяц назад +1

    ጀግና ሴት ብርሳ ምለክ ነው የኔ ቆንጆ ♥️♥️♥️♥️♥️🎉🎉🎉

  • @HGgg-z3g
    @HGgg-z3g Месяц назад +9

    ኤፍ በእግዚአብሄር ቡራና ሀይሚን አስታርቅልን ቡራን ምከረዉ በምቶደዉ ይዠሀለሁ