🛑ከባድ የተባለ ችግር ተፈጥሯል ወንድም ካሊድ ጉድ.../መጅሊሱ ሞቷል የሚቀብረው አጣ እንጂ/የሰሞኑ የሰይዶና የሱማሊያ ሰውየው ጉዳይ/Zad media

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 янв 2025

Комментарии • 115

  • @RukiaAhmed-s2w
    @RukiaAhmed-s2w 17 дней назад +20

    ዝም ያለነጃወጣ አሉ የኛውድ ነብይ❤❤

  • @Hayat-wz1bd
    @Hayat-wz1bd 17 дней назад +13

    ወይኔ ኡሥታዝየ አላህ ያተን አይነቱን ይብዛልን የልቤነወ የተናገርከዉ❤

    • @ZnatZnat-e9k
      @ZnatZnat-e9k 11 дней назад +1

      ይህንንም ስለተናገር ባላሳገዱት አላህ ይጠብቀዉ

  • @KhadejhMohammed
    @KhadejhMohammed 16 дней назад +3

    ጀዛከላ ኡስታዝ ከላመክ መዝቡጥ

  • @FadilaFadila-k6j
    @FadilaFadila-k6j 17 дней назад +8

    የኔ።ጨወ።ኡስተዝ።አለህ።ይጠብቀህ

  • @KhayriaSoror-ny8tp
    @KhayriaSoror-ny8tp 17 дней назад +6

    ትክክል መጂሊስ የለም ካለ አክሱምላይ መሰጂድ ያሰሩልን

  • @Mohammad-p2w1p
    @Mohammad-p2w1p 17 дней назад +8

    በትክክል ሰላተል ጀናዛ ያስፈልገዋል ኡስታዘና አላህ ይጠብቅህ ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥህ አሚንንንን ወላሂ በትክክል እንቅፋት በጣም ያሳዝናል💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
    ካልቻሉ ስልጣናቸውን ይልቀቁ

  • @zurettube638
    @zurettube638 17 дней назад +4

    ኢንሻአላህ ለኸይር ነው የመጅሊሡ ነገር አላህ ይብቃን ሀሥቡን አላህ ወናእመል ወኪል ☝

  • @GgGg-g1l5h
    @GgGg-g1l5h 17 дней назад +3

    ሱባሀን አላህ☝️

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 17 дней назад +4

    ኡስታዝ አለሏህ አላህ ይጠብቅህ ደሞ አንድ ቀን መጂሊስ ላይ ትመራለህ ብየ ተስፋ አረጋለሁ ኢንሻ አሏህ

  • @زينيتزينيت
    @زينيتزينيت 17 дней назад +4

    ኡስታዝእውነትተናግረሀልአላህይጠብቅህ እነሡለሆዳቸውብቻነውየተቀመጡትለኢስላምአንድምቀንሲንቀሳቀሱአይታዩምናፍቆታቸውወንበርናጠቅላይሚኒስተሩፊትመቀመጥነው

  • @AaA-k2b8p
    @AaA-k2b8p 17 дней назад +14

    ስለመጅልሱ እውነቱን ነው የነገረን

    • @ZnatZnat-e9k
      @ZnatZnat-e9k 11 дней назад

      ወላሂ እዉነትነዉ

  • @rabeaMani-u3b
    @rabeaMani-u3b 17 дней назад +4

    ኡስታስ በጣም ነው ፈገግ ያርከኝ

    • @jamalahmed6124
      @jamalahmed6124 16 дней назад

      ፈገግ ሳይሆን አስለቀስከኝ ነው የምባለው።

  • @Ya.m.d-u7v
    @Ya.m.d-u7v 17 дней назад +1

    ኡስታዝ ወንድሜ ጀዛ ከሏሁ ኸይረን
    አሏህ ይጨምርልህ ሀቅ ነዉ እዉነት ነዉ የተናገርከዉ መጅሊሱ የኡነት እሬሳ ጀናዛ ነዉ በዛላይ የራሳቸዉን ጥቅም አሳዳጅ የኡማዉን ገንዘብ ሆን ብለዉ ከመንግስት ጋር ተቀናጅተዉ እየዘረፉ ነዉ ለዚህም ማሳያ ለአንድ ሀጅ 655 ሺ ገራሚ ነዉኮ ጎበዝ

  • @HahaHaha-j7b
    @HahaHaha-j7b 17 дней назад +3

    ሰለመጀልሱእወነትነዉኡሰታዝአላህከይርያምጣልን

  • @MahmudMahamedzaine
    @MahmudMahamedzaine 17 дней назад +4

    በጣም የሚገርመኝ ነገር
    ሙስሊሞች የሚናቊ ዋና ምክንያት
    ጠንካራ መጅሊስ ስለሌለዉ ነዉ

  • @Mohammed2023-s1y
    @Mohammed2023-s1y 17 дней назад +1

    ሣህ ኡስታዝ

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት

    ፍትሕ ለአክሡም ሙስሊም ተማሬወች??????

  • @ZizuAli-k9k
    @ZizuAli-k9k 16 дней назад

    ስለመጅሊሱ እውነት ነው ኡስታዝ አላህ የጠብቀው

  • @kedrnesrujemal
    @kedrnesrujemal 16 дней назад +1

    alellah mehdi ❤❤

  • @Najatt1t
    @Najatt1t 16 дней назад

    ጀግና የኔ ሁስታዝ አኮረከኝ

  • @zeharayimam-z3u
    @zeharayimam-z3u 17 дней назад +2

    አላሁአክበር

  • @user-qm1iq7wd9c
    @user-qm1iq7wd9c 17 дней назад +2

    መጂልስለሆዱነውእሚአድሩ
    እደአተአይነትውዝታዝ
    ያብዛልን

  • @SaraSaraa-lg6nl
    @SaraSaraa-lg6nl 17 дней назад +5

    አረ ለይክ አድርጉ የምን ማሳሳትው አይካፈል ሀረም አደል አትሳስቱ ረሱል ሰላላሁ አለይሂ ወሰለም ስስታም ከአለህ የረቀ ነው ለሻይጧን የቃረበ ነው ብለወል

  • @meymunahabib6113
    @meymunahabib6113 17 дней назад +1

    Isu inchit min yadergelital

  • @sdzgs6262
    @sdzgs6262 17 дней назад

    እድሜህ ይርዘም ኡስታዜ ለራሱ ብቻ ይኑር አባ መጅሊስ

  • @ماجدعبدالجبار
    @ماجدعبدالجبار 16 дней назад

    እውነትህንነውውድሜቸ ፍትህለሙሥልሞች❤

  • @Maryam-x6w7e
    @Maryam-x6w7e 17 дней назад

    እውነት ነው ኡስታዜ

  • @FaizaYasin-zt3wg
    @FaizaYasin-zt3wg 17 дней назад

    Waw Ehen Ustaz sewodew 😮 semun Gen alawukewum ALLAH yatenkereh

  • @SOFYAYUSSEF
    @SOFYAYUSSEF 17 дней назад +1

    ወአለይኩምአሠላም. በሺልማቱ. የሆነነገር. እደሚሉ. እያሰብኩነበር
    የሞተ. መጅልሥ. በጣም
    ዝምአድሮጎችዋል ለክይር. ያድርገው
    አላህ. ሰላምያምጣልን አላህይጠብቀወ
    አሁላይ. ሀቅየሚነገር. አይወደድም
    ግን. ከአላህ. አያጣወም. ኢሸአላህ

  • @MariyeMariye-i5n
    @MariyeMariye-i5n 8 дней назад

    አላህዋአኩበር

  • @NuriyaNur-q5l
    @NuriyaNur-q5l 17 дней назад

    JzakLAHu kARE

  • @hassanaldhuhoori5421
    @hassanaldhuhoori5421 17 дней назад +1

    ውል ውር ውብራካቱ❤❤❤❤

  • @ShukriaAbdul
    @ShukriaAbdul 16 дней назад +1

    Sele bruuk men agebaaan egna

  • @NuriyaNur-q5l
    @NuriyaNur-q5l 17 дней назад

    ALAHE WAKBERE

  • @xahanasir
    @xahanasir 12 дней назад

    ኣላህ ይጣቢቂ ዋንድመ የሊቤን ናጋር ናው የታናጋርኮው

  • @aduadu3685
    @aduadu3685 16 дней назад

    ወንድም ኻልድ በጣም ደብሮናል ።
    ለምን እንዲህ እንዳደረክ ልታስረዳን ትችላለህ ? ? ? ? ? 😮😮😮😮😮😮😮😢😢😢😢😢

  • @KhayriaSoror-ny8tp
    @KhayriaSoror-ny8tp 17 дней назад

    ወላሂ ሰቱ ወጣት አጣን 😢😢😢😢😢😢

  • @fathemohmmed
    @fathemohmmed 16 дней назад +1

    ሀሊድ እሚባለው ሠውየ ምኑ እደሆነች ባለውም አንድ የተገላለጠችን ሴት በዚህ መልኩ አቅፎ ቱ ሲያስጠላ አሠዳቢ ነው ድሮስ ከአህባሽ ምን ይጠበቃል

  • @jibriljb906
    @jibriljb906 17 дней назад +1

    Allah yidrasilin

  • @FatumaMohmmed-o7g
    @FatumaMohmmed-o7g 17 дней назад +2

    በጣም አሳሳቢ ነው የመጂልስስ ጉዳይይይይ ወላሂ ምን ነክቷቼውውው ይሆን ግን ለኽይራቼውውው አይመስለኝምምምምም የምረረረ

  • @omarehussein
    @omarehussein 16 дней назад

    🎉🎉🎉❤❤❤

  • @ZelalemBelay-p1d
    @ZelalemBelay-p1d 8 дней назад

    ጠባቦች ጉዳዩን ከእምነት ጋራ አርገዉታል የአእምሮ ልምሻ ያለባቸዉ ናቸዉ። በህዝብ ተመርጧል አለቀ

  • @abdurazakahmed7300
    @abdurazakahmed7300 16 дней назад

    Allah yerehamew mejelesen 🙏😢

  • @FatumaIssa-c4l
    @FatumaIssa-c4l 17 дней назад +3

    والفتنة أكبر من القتل )اتق الله يا هاذا لا تفتن بين المسلمين !!!

  • @habibezedin-bs7pq
    @habibezedin-bs7pq 17 дней назад +1

    ከላሰሩ ይፍረጡ የምን መጅሊሰ ቆሰለናል ይበቃል

  • @AsF-j9p
    @AsF-j9p 17 дней назад +1

    ❤❤❤

  • @KhayriaSoror-ny8tp
    @KhayriaSoror-ny8tp 17 дней назад

    ትክክል ወላሂ መጂሊስ የለም

  • @feydukedir
    @feydukedir 17 дней назад +3

    ኡስታዝ አለላህ ሰለየትኛው መጅሊስ ነው የሚወራው ሲጀመር መጅሊስ አለ እንዴ??
    ይሄኛው መጅሊስ ምቾት ላይ ነው። ስለ ህዝብ አስቦም ትዝ ብሎትም አያውቅም።

  • @ZnatZnat-e9k
    @ZnatZnat-e9k 11 дней назад

    መጅልስ የለም እራሱ ብቃት የላቸዉም ንግግር አያቁም በተለይ ይህ ቱፋሀ የሚባለዉ ሺማግሌ አላህ ይገልግለን በመገልገልገያዉ ለኛ ከልጠቀሙን አለህ በዱኒያ ዉርደታቸዉን ያከናን ባቸዉ ኢንሻ አላህ

  • @ZahraAhmed-r9u
    @ZahraAhmed-r9u 16 дней назад

    Hhak nw ustaz

  • @HalfiyaaSamuu
    @HalfiyaaSamuu 17 дней назад +1

    ❤😊

  • @BILCHA-b8t
    @BILCHA-b8t 16 дней назад

    አረ ሳይዶ😅😅

  • @mexidiad2668
    @mexidiad2668 17 дней назад

    ሐቅ ነው የተነገረው አሁን እንደውም ጉዳዩ ከተነሳ የመስጊድና የቀብር ቦታ ከሂጃቡ ጋር መጠየቅና ሕዝበ ሙስሊሙም መነሳትና ለመብቱ መታገል አለብን።

  • @qtrdoh2067
    @qtrdoh2067 17 дней назад +1

    እኳን ወድምሽን አገኘሽ ወገናችን መብሩክ ሲቀጥል ከማል ወድም ካልድ ተባባሪ ላይሆን ይችላል ስርፕራይዝ እናርጋት የሚለው አስቦ ሊመጣ ይችላል እሱ የስራ ሰው ነው የነዛ ስራ ነው

  • @صالحةصالحة-ك4م
    @صالحةصالحة-ك4م 17 дней назад

    እዉነት ነወ በያገሩ መዝር ነዉእድ ስራችዉ ገናአስቀድም መኬናዉ የግላች ነዉይሉት ከመጅሊሱ የማይጠበቅነዉ

  • @TOYBASEYD-cl3yj
    @TOYBASEYD-cl3yj 17 дней назад +1

    አሠላሙአለይኩም ❤❤❤❤❤❤❤

  • @TybaTayba
    @TybaTayba 17 дней назад +1

    😭😭😭😭😭

  • @TybaTayba
    @TybaTayba 17 дней назад +1

    😢😢😢😢

  • @neimashemsu1535
    @neimashemsu1535 16 дней назад

    Allha edaia yesete wdeme lai menem negere betai edezi mawerat yelebem temeles afuta teyekew wedem haleden

  • @allahamdulilah-j2x
    @allahamdulilah-j2x 17 дней назад +3

    😊ይቺን አረጓደ ጥምጣም ካገተዎ የማይጥሉት ሠዉዬ ሤት ያቅፋሉሳ አይይይይ የአህባሽ ነገር

  • @qtrdoh2067
    @qtrdoh2067 17 дней назад +2

    ኧረ እኔማ የመጅልሱ ነገር ግራ ነው የሆነብኝ ወላሂ ምድነው ድምፃቸው ያፈነው 🤔😔

    • @mekiayAhmed
      @mekiayAhmed 17 дней назад

      ስልጣናቸዉን አደጋ እንዳይሆን ነዉ ሁሉም ለሆዳቸዉ አደር ናቸዉ 😢

  • @toybaaa668
    @toybaaa668 17 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asahseid689
    @asahseid689 17 дней назад

    አሏህ ይድረስልን መጂሊሱ ስም ብቻ ሆኖ ቀረ

  • @HudaketemaHudi
    @HudaketemaHudi 12 дней назад

    ዋ ሙስልማ!!!!!!

  • @sentatessma6690
    @sentatessma6690 17 дней назад +2

    Majlis night night time he's fighting Fano

  • @MahmudMahamedzaine
    @MahmudMahamedzaine 17 дней назад +1

    መንገር ሳይሆን ጧሉዋቸዉ

  • @HgfdsaHgfdsa-gb5iw
    @HgfdsaHgfdsa-gb5iw 17 дней назад +1

    ኻሊድ የሚባል ሆዳም እስልምናን አይወክልም ይጠመጠማልደ ሄዶ

  • @RahmetAli-e9m
    @RahmetAli-e9m 17 дней назад +1

    ድሮስ አህያ ሲመራ ሳይሆንሲመራነው የሚያምርበት

  • @HuzeyifahJemal
    @HuzeyifahJemal 17 дней назад

    ሀብታሙ ጠንካራ ሁን የጎዳናልጅ ማለት በጣም ትእግስተኛ ሁሉን ቻይ ስርአት ያለው ነው እንዳትሰማት

  • @ShananGibe-mi9si
    @ShananGibe-mi9si 17 дней назад +1

    Ka gonih nen

  • @Maryam-x6w7e
    @Maryam-x6w7e 17 дней назад

    የልቤን ተናገርክልኝ ከማል ወንዲ ስለዱባዩ እና ስለኢቶ በሰፊው መግለፅ ብፈልግም አልቻልጉም ስለደከመኝ

  • @hayath9033
    @hayath9033 17 дней назад +1

    እውነት ነው መጂሊሱ ሞቷል መግስት የፈለገውን ሰው ነው ያስቀመጠው ሌላው ደሞ ህገመግስቱ ይሄ ብጥብጥ ይፈልገዋል ይፈቅዳል ኢስላም ሰላም ከመሆኑ ባሻገር ኢስላም ሆኖ ትምርት ቤት ሁሉም ሰቃይ ነው ስለዚህ ሰላም ነሳቸው ፍትህ ለአክሱም ሙስሊም እህቶቻችን

  • @Husniya-f1c
    @Husniya-f1c 17 дней назад +1

    መጂሊሱን መተቸት አግባብ ነው ግን ኮብራ ኮብራ አትበል

    • @rahmaall2508
      @rahmaall2508 17 дней назад

      እና ለምን ዝም አለ?

    • @mekiayAhmed
      @mekiayAhmed 17 дней назад

      ታዳ ለምን ፀጥ አሉ አንድ መግለጫ ለመስጠት ምን ያዛቸዉ 😏

    • @NamusNamus-by9fo
      @NamusNamus-by9fo 17 дней назад

      በትክክል,መጀመረም,ሙፍቲን,ስተቹ,የነበረዉ,ስልጠን,ፍለገነዉ,መዝነኘ,አረጉት,ስልጠኑነ
      ስልጤ,ዘን,ሴቶች,በከፍሮች,ግፍ,ተሰረበቸዉ,ዝም,ጉረጌዞን,ትምርት,አስቆመቸዉ,አዘን,ከለለከለቸዉ,አረስንቱን

  • @najuytube
    @najuytube 16 дней назад

    አለህ ይንሰቻው ማጅልሶቹን መንግስት የወርዳነል ብለው ፈርታው ይሆነል 😢😢

  • @abdulselamfedelu4396
    @abdulselamfedelu4396 16 дней назад

    የሞተ መጅሊስ ነው ያለን
    ቀባሪ ነው የጠፋው ሳህ

  • @ShehmoleEbrahim
    @ShehmoleEbrahim 17 дней назад +1

    🎢😊

  • @neimakedir4001
    @neimakedir4001 15 дней назад

    መጅሊስ ከሞተ ቆይቷል ሀቅ ነው ።።።

  • @Husniya-f1c
    @Husniya-f1c 17 дней назад +1

    ሀሌ ኮብራ ኮብራ አትበል

  • @AmirMohammed-ky8jb
    @AmirMohammed-ky8jb 17 дней назад

    ወንድሜ መጅሊስ ማለት ሬሳ ነው በቶሎ ቅበሩት

  • @ayshamohamed8912
    @ayshamohamed8912 17 дней назад +1

    Don’t talk too much, my brother not good like that. Just sit on the table. Talk to them.

  • @ThefutureBright-r3z
    @ThefutureBright-r3z 17 дней назад +1

    አቦ ዜና አንባቢዎች

  • @የሷልሕ.ሸጋ.እናት
    @የሷልሕ.ሸጋ.እናት 17 дней назад

    ክክክክ ከማል ታስቀኛለህ ከማል እዝህ አለ ብለህ ላሽ በል አላለም ክክክክ

  • @AbduselamKedir-qe2cn
    @AbduselamKedir-qe2cn 17 дней назад

    የሞተ መጅሊስ

  • @በሽርሁሴን
    @በሽርሁሴን 17 дней назад

    ስጅምር ህዝብ መቸ መረጣቸው በር ሰብረው የገቡ ናቸው

  • @asrarhussen-q6d
    @asrarhussen-q6d 17 дней назад +2

    ዉዶች ደምሩኝ

  • @ያረቂብ
    @ያረቂብ 16 дней назад

    በመጅሊሱ መፍረድ እይኖርባችሁም በነሱቦታ ብትሆኑ ጥሩ ነው በጣም ተጽኖ ሊደረግባቸው ይችላል አሁን አደለም ትንሽ ስልጣን ያለው የሆነ መስሪያ ቤት ዘበኛ ትንሽ ችግር ቢያገኝ ባችሁ ይቀጠቅጣችህኻል አባቴ የሰብአዊ መብት የለም የህግ ተዋረድ የለም አላህ ብቻ ይርዳን ስለዚህ አላህን ብቻ ያዙ ከዛ ውጭ ተስፋ የለንም። መጅሊሱላይ ብቻ ዘፍዝፋችሁ ሙስሊሞች እራሳችሁ ወሬ ብቻ ልታወሩ አይሆንም ሁላችሁም አላህን ለምኑ።

  • @dahlakKnife
    @dahlakKnife 17 дней назад

    Chger yelewm wedm kalid yadergew

  • @lc09o95
    @lc09o95 17 дней назад +2

    ታዳ በአህባሽ ምንይጠበቃል

    • @MurshedaYdada
      @MurshedaYdada 17 дней назад

      ውይ አህባሽ ሆኑ እንዴ

    • @rehanayassin6346
      @rehanayassin6346 17 дней назад

      ከአንቺ ውይም ከአንተ እና መስሎች ምን ይጠበቃል ምድረ አጭበርባሪ

  • @JEMALAjman
    @JEMALAjman 17 дней назад +1

    ምነው ይሄ ሆዳም 100 መቶ እቁላል ድጋይ ሲወቃ አልነበር ቅዘናም

  • @_Muniba_bint_Hayire
    @_Muniba_bint_Hayire 16 дней назад

    እኔ ድሮም መጅሊሱን አልወደውም የምር

  • @MeUs-y7g
    @MeUs-y7g 17 дней назад

    ይህ አለላው የሚባል ሰውዬ ምንድነው የሚቀባጥረው

  • @Ail-y5l
    @Ail-y5l 17 дней назад

    ሴቶችን የትግሬ ወንድ ተገልጠው እዳዮቸው አርጎል

  • @zulfamubarek448
    @zulfamubarek448 17 дней назад

    Betekekel yemote mejelise

  • @HA11tubee
    @HA11tubee 17 дней назад

    Abiyyin ni farsiitu garuu biyya Abiyyi bulchuu kessati amantii dhiibamne jettani boosu😂😂😂
    Ashqabacii hulla😜 Abiyyi Islamnii biyya ofirrati diiga hin jenne afaan isaatin parlama irrati yoo feete link video siif erga. Abiyyi gandaa keeti ni filata masilisni ganda bira waan tae qeeyxa jechu😂😂😂 ayyii

  • @SaddHadf
    @SaddHadf 17 дней назад

    አረ ኡስታዙ ወንበር ላይ ያሉት እንዳያስወዱህ

  • @abdussemedabdullahi4410
    @abdussemedabdullahi4410 16 дней назад

    Ye wehabia mejlis selxan enji ye muslimu guday ayasasbewum

  • @abdulselamfedelu4396
    @abdulselamfedelu4396 16 дней назад +1

    ያያ እኮ እልም ያለ የአማራ አክራሪ ኦርቶዶክስ ነው መርዝ ዘረኛ

  • @tsehayhussein6333
    @tsehayhussein6333 17 дней назад

    መቶ ላይክ ቢሰጥ እሰጥህ ነበር

  • @ሂክማ-ለ8ደ
    @ሂክማ-ለ8ደ 17 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @GeletoShifalo
    @GeletoShifalo 8 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤