#Betty_Tezera

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 297

  • @mercigeb513
    @mercigeb513 Год назад +109

    እንደኔ በስደት ላሉት በምድረ በዳ ወስደሽ ከምትወጂው ጌታ ጋር የምታጣብቂው ብዙ ትውልድ አለ ዘመንሽ ይባረክ የኔ ውድ ለባለ ቅኔዋ ቢቲ እወድሻለው ❤

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO Год назад +4

      እዉነት ነዉ የቤቲ መዝሙሮች በስደት ላለነዉ ብዙ ትዉስታ አለዉ ጌታ እየሱስ ዘመኗን ይባርከዉ!!

    • @getotasfaw4140
      @getotasfaw4140 Год назад

  • @eyesusgetanewmezmurchannel
    @eyesusgetanewmezmurchannel Год назад +34

    ቤቲዬ የልጅነቴ በረከታችን መዝሙሮችሽን ከሰማን የዛሬ 17 አመት ነው (1998 ዓ.ም / 2006) በብዙም ተባርከናል:: እነዚህን ባንቺ ኦፊሺያል ቻናል አፕሎድ እንድታደርጊያቸው በትህትና እጠይቅሻለሁ
    1. "ንፁህ ልብን ፍጠርልኝ" VCD 1 ሙሉ አልበም (ሙሉ ቪዲዮ)
    2. "ጨለማችን በራ" VCD 2 ሙሉ አልበም (ሙሉ ቪዲዮ)
    3. ሌሎች ኮሌክሽኖች ላይ ያሉትን ያንቺን መዝሙሮች
    ተባረኪልን

  • @Lijmule0313
    @Lijmule0313 11 месяцев назад +8

    "የሚወደድ መዉደድ ማን ቸገረው
    አንተ እንጂ ማይሆኑትን የሆንከው
    ኃጢአተኛን ወደህ ከነምኑ
    ተገኘለት ለፍቅር ትርጉሙ"
    እወድሀለው ኢየሱስ,,,,, በቲዬ የልቤን የገለፀ ዝማሬ ነው ተባረኪልን!

  • @daviddenbi5493
    @daviddenbi5493 Год назад +32

    በመንፈስ ሙላት እንደምትዘምሪ የመዝሙሮችሽ ቀለማት ይመሰክራሉ። ለመረዳትና ለመቀበል ሳንቸገር ወደ እግዚአብሔር ህልውናና ፍቅር በቀላሉ የሚያስገቡንን መዝሙሮች ከሙላቱ ጸጋ ተቀብለሽ የእግዚአብሔርን ስም ቀድሰሻል፤ ክብሩን ገልጠሻል። እነዚህ ድንቅ ዝማሬዎች በየትኛውም ትውልድ ሲዘመሩ ይኖራሉ። የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ከመንፈስሽ ጋር ይሁን። ቤቲዬ የእውነት በረከታችን ነሽ 🙏❤

    • @momimomi2400
      @momimomi2400 Год назад

      youtube.com/@Yemisrachmekonn5513?si=nn0UfN3gDfKehPN-

  • @Binyamyonas
    @Binyamyonas 19 дней назад +2

    ቤቲዬ ጸጋ ይብዛልሽ እህቴ ሳምንቱን ሙሉ በጌታ ቃል እና በአንቺ መዝሙር ስጽናና ሳመልክ ቆየሁ ተባረኪልን።

  • @MihretabAB-kv2vs
    @MihretabAB-kv2vs Год назад +37

    ቤቲዬ እኛ ቤት ከልጅነታችን ጀምሮ ባንቺ መዝሙር ነው ዜማን ምናውቀው
    ከቤተሰቦቻችን አንዷ ነሸ ሁሌም መዝሙሮችሽ ይዘመራሉ እንወድሻለን

  • @ebisaasfaw
    @ebisaasfaw Год назад +48

    አይናፍቀኝም አገሩ፣
    ያ ጨለማ ያ ሐሩሩ፣
    ነጻ አውጥቶኛል ጌታዬ፤
    በነጻነት ልኑር እፎይ ብዬ።
    ተባረኪ ቤቲ!

  • @feyisalemessa2201
    @feyisalemessa2201 Год назад +4

    Wader yaltagagnlet wuddua zamarit tabarakie bizu! enamasagnshallen! awunim barche Bala liyu dimtsawie!!!

  • @naodlulu1023
    @naodlulu1023 Год назад +17

    በሰው ፍቅር የወደቀ እንኳን ራሱን ይሰጣል...💙💙💙 Jesus our blue print for love 💙💙💙 Huge blessings betisha

  • @eyerusalemnegiyaofficialch5641
    @eyerusalemnegiyaofficialch5641 Год назад +14

    የእኔና የቤተሰቤ የዘውትር ዝማሬያችን ቤቲ ❤😇🙌🏻

    • @lidiyategene5991
      @lidiyategene5991 11 месяцев назад

      ፍቅር ተጻፈና የፀጋውን ቁርበት እነዚህን አልበሞች ከመስማት መቆምም ማቆምም አልቻልኩም ብሩካን ናችሁ ❤❤

    • @BeimnetLemma-bg6ic
      @BeimnetLemma-bg6ic 10 месяцев назад

      Ewnet enem fkr tetsafe milewnina yetsegaw kurbet milewn album......bcha betam tebarkebetalehu...bethy&jerry tebarekuln....hulem zmare keafachihu ayitata❤❤

  • @mebatube6293
    @mebatube6293 Год назад +4

    የቤቲ መዝሙር ወደ ጌታ እንደድቀርብ ያደረገኝ ነው። ተባረኪ

  • @SamsonTassew
    @SamsonTassew Год назад +10

    ቤቲዬ ደግሞ በምን አይነት ክብር፤ እግዚአብሔር እየገለጠሽ እንደሆነ በጣም ያስታውቃል።
    ልጅነቴን እግዚአብሔር በአንቺ ተጠቅሞ እያባበለኝ አሳልፎኛል;,,በጣም አከብርሻለሁ;,,ለምልሚልን;,,,❤❤❤

    • @mekdesgemeda1494
      @mekdesgemeda1494 Год назад

      Amen to this comment.
      Geta sint gize eyababelegn zaren endasayegn awukalewu.

  • @Biruk_Getahun
    @Biruk_Getahun Год назад +12

    ቃላት የሉኝም በአንቺ ውስጥ ክርስቶስን እንድናይ ያረገንን ጌታን ለማመስገን ቤትዬ:: ይህ እየሱስ ቀሪ ዘመንሽን ይዉረስ በጌታ ስም! ተባርኬያለሁ በጣም

  • @muluwoldetinsae6153
    @muluwoldetinsae6153 Год назад +4

    ስታምሩ!!!
    የሙዚቃ መሳሪያ ተጫዋቾቹ አብረው መዘመራቸው ድንቅ ነው: ተባርኩ ❤

  • @snr9054
    @snr9054 Год назад +9

    እንዲህ የክርሥቶሥ መንፈሥ መናኘቱ በሚያውድበት ዜማሽ መንፈሳችንን ሥላረሰረሰው ተባረኪ ውድ ቤትዬ በጌታ በሆነው ፍቅር
    እንወድሻለን 🙌🏾❤❤❤

  • @እግዚአብሔርሉዓላዊ

    ቢኖረኝ ባይኖረኝ እንኳንም ጌታ ኢየሱስ እርሱ ኖረኝ ቤትያ የኔ ውብ ዘመንሽ ትዳርሽ እግዚአብሔር ይባረክ ስወድሽ በብዙ❤❤

  • @habtid
    @habtid Год назад +4

    ነፍስም አልቀረልኝም! 🙌

  • @betelihemarega5617
    @betelihemarega5617 Год назад +4

    ጌታ አምላክ ዘመንሽን ያለምልመው
    አንችን ባርኮ በረከታችንም አድርጎ የሰጠን እግዚአብሔር ይባረክ much much love and respect stay blessed bettiye❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @batibati-dp8br
    @batibati-dp8br 2 месяца назад +1

    ብሰማው ብሰማው አልጠገብኩም ቤቲዬ በጣም እውድሻለው ተባረኪልኝ

  • @danelsemachw6261
    @danelsemachw6261 Год назад +5

    ዝም ብዬ አልኖርም ላገኘሁት እጄን እያነሳሁ🤔 🙏

  • @natyworku7413
    @natyworku7413 Год назад +4

    ዛሬም ያልደበዘዘ ፀጋ
    ደግሞ love how u worship my lord blessed

  • @danielisrael7232
    @danielisrael7232 5 месяцев назад +1

    ቤቲዬ በብዙ ተባረኪ ይሔ መዝሙር የፊደል ፅሑፍ ቢኖረው መዘሙሩን ለመዘመርና ለመለማመድ ያግዛልና አስቢበት ::

  • @kebineshkebine4990
    @kebineshkebine4990 Год назад +1

    Amen Amen Hallelujah
    Egzbiher amilak yibarkish

  • @BethelGeta
    @BethelGeta 27 дней назад

    ቤትዬ ቆንጅዬ ውብዬ ከአፍሽ የሚወጣውን ዜማ ማርወለላ ያደረገ አምላክ እግዛብሄር ይባረክ በየጊዜ የምታቀርቢያቸው መዝሙሮች እንደ ህክምና እያከሙ እያፅናኑ እያሻገሩ እያቆሙ ዘመን እያሻገሩ ነው የፀጋው ባለቤት ጌታ ይባረክ ዘመንሽ ትዳርሽ ልጆችሽ ዘርሽ ይባረክ እወድሻለው በጌታ እህትሽ

  • @tadeseukaofficial3566
    @tadeseukaofficial3566 Год назад +1

    ቤቲዬ በዘመንሽ ተባርከሽ ቅሪ ሲሰማሽ ነፍሴን በእረፍት ገነት አገኛታለሁ ኑሪልን ።

  • @DawitDeva-u8f
    @DawitDeva-u8f Год назад

    ኸረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ እልልልልልልልልልል እወድሀለው እየሱስ❤❤❤❤
    ረሀብ ነው እርዛት ነፍሴን ካንተ ሚለያት???..... ቤቲዬ ዘመንሽ ይለምልም ይህ ዝማሬ ለኔ ምን አይነት ትርጉም እንዳለው ጌታ ነው ሚያውቀው ይበልጥ ከጌታ ጋር አቀራርቦኛል🙏🙏 tebarekilgn hulem berekete nesh

  • @kifleayana7273
    @kifleayana7273 Год назад +8

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ🙏🏾

  • @hiwotengda6170
    @hiwotengda6170 11 месяцев назад

    ቤትዬ የዛሬ የልጄ እድሜ18 ሊማለት ነው እሳን እርጉዝ ሆኝ ነበር የመሠማው መዘሙርሽ ህይወት ይዘራል የኔ ቆንጃ ስወድሽ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ❤❤❤

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 Год назад +2

    ቤቲዬ ቆንጆ ጌታ እየሱስ በእጥፉ በጥፍ አብዝቶ ይባርክሺ ያአንቺ የሆነ ብሩክ ነው ያአንቺ መዝሙሮች ሁሉም ሕይወት አላቸው ጌታ እግር ሥር ያሰቀመጣሉ❤❤❤❤❤❤❤😇😇😇❤❤❤❤

  • @alemeshetusara1217
    @alemeshetusara1217 Год назад +1

    Yene tewedaj silanchi geta yibarek. Adisu album lene new geta yesetegn yihew ametu liyalik new 1 ken mesimat makom alichalikum. mn elalehu Egziabher yibarkish. Yehodish firewoch yeegziabher balemual yihunulish. demo konjiye betam nw yemiwedish.

  • @TsionDani
    @TsionDani Год назад +2

    ከህይወት የተቀዳ መዝሙር.... አንቺ በረከታችን ነሽ። your spritual song is like one of basic need to leave heavenly life. When i was thinnagge i heard ur song every day and night. God bless u and leave lone with his grace.ilv

  • @henokhirboro
    @henokhirboro Год назад +1

    መንግስተ ሰማያት ከሚያስመልኩን እህቶች አንዷ አንቺ እደምትሆኚ አልጠራጠርም። ዘምሪ ብሎ የፈጠረሽ ድንቅ ዘማሪ ቤቲሻ፣

  • @tamirat2392
    @tamirat2392 Год назад +8

    ብርክ በይ!
    ቤቲዮ ከልጅነቴ እስከ ወጣትነት በመንፈሳዊ ቅኔ የተከሸኑ መዝሙሮችሽን እየሰማሁ ተጽናንቼያለሁ ተባርክያለሁ❤
    ብሩክ ሁኚልን እወድሻለሁ በጌታ ፍቅር❤❤❤

  • @AshenafiAshe-yx4gw
    @AshenafiAshe-yx4gw 8 месяцев назад +1

    ተወዳጅዋ ዘማሪ አንተ ነሽ ። እንወድሻለን ❤

  • @benaiahgeorge788
    @benaiahgeorge788 Год назад +2

    ከአንተ አይበልጥም ምንም በህይወቴ❤❤❤❤

  • @rb2782
    @rb2782 Год назад +2

    አሜን! አዎ አይናፍቀኝም ሃገሩ, የተወደድሽ ቤቲዬ ቆንጆ የእግዚአብሔር ሞጎስ የሞላብሽ ውድዋ ስጦታችን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ, በጣም የሚባርክ መዝሙር ነው🙏🏽🙌🏾❤️

  • @ibelieveingod1713
    @ibelieveingod1713 Год назад +3

    When I'm sad and when i feel depressed, I lestien Betty's song. Bettye, you are a gift for us.

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Год назад +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን
    እገዛለታለሁ በደስታ አሽንፎናልና የኔ ጌታ
    ጌታ ይባርክሽ🙏🙌👏💕

  • @zechariasmulugeta
    @zechariasmulugeta Год назад

    ቤቲ በዝማሬዎችህ ጌታ በለጋ ዕድሜ በፍቅሩ ጥማት ውስጤን አረስርሶል ተባረኪ !!!አሁንም በእርሱ ፍቅር ብዢ!!!

  • @helahelen9034
    @helahelen9034 Год назад +6

    Betty God bless you! this is one of my favorite from the new album❤❤❤ Ahunim endezemerishiw Mitwejiwun Getan masayet yihunilesh 🙏

  • @saraworkneh1620
    @saraworkneh1620 Год назад +1

    የኔ ቆንጆ እህት ተባረኪ

  • @amanuelgermo194
    @amanuelgermo194 Год назад

    አመልክሃለሁ አመልክሃለሁ ውዱ ኢየሱሴ እንዳንተ ማነው❤❤❤

  • @ayelechdbayu3461
    @ayelechdbayu3461 Год назад +4

    ❤❤❤❤እንወድሻለን በዝማሬዎችሽ ተባርከናል ጌታየሱስ ይባርክሽ

  • @ጥበብአገኘሁ
    @ጥበብአገኘሁ Год назад +2

    ተባረኪ ቤቲ መልዕተኛዋ 🥰

  • @woldewakaso8083
    @woldewakaso8083 Год назад

    የተገለጠ ፀጋ!!! ስጦታችን ነሽ!! ተባረኪልን!!!

  • @merymery5305
    @merymery5305 Год назад +1

    ቤቲዬ ተባረኪ ዘመንሽ ይለምልም

  • @fevenjesus5741
    @fevenjesus5741 Год назад +1

    Gtaa abzto xegawn yshemrlish bexam tebarke texanchebet alow geta ybarek Lachine yesexen ewedsh alew be geta fkr ❤❤❤❤

  • @RabumaaShifaraw
    @RabumaaShifaraw Год назад +3

    Bless You, dear! You are such a blessing!

  • @ወይሰውቀብሮነው
    @ወይሰውቀብሮነው Год назад

    ቤትዬ እንወድሻለን የቤሰባችን አንዱ አካል ነሽና ውድዋ ❤❤❤

  • @tiktokmix3319
    @tiktokmix3319 Год назад +3

    ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ።በጣም የምወድሽ ዘማሪ ነሽ ቤቲዬ የኔ ፍልቅልቅ❤❤

  • @ayelechdbayu3461
    @ayelechdbayu3461 Год назад +5

    አሜን አሜን አሜን እንደየሱስ ያለ ማንም የለም ጌታየሱስ ይባርክሽ

  • @eteneshesiyas2665
    @eteneshesiyas2665 Год назад +3

    betisha anichi leingna liyu sitotanesh❤❤❤❤❤❤❤

  • @isutmtgk864
    @isutmtgk864 Год назад +2

    Bless you betty geta abzeto ychemrilish yechemamerlish

  • @AydaAbraham
    @AydaAbraham Год назад +1

    Bettiye bless you! 🧡

  • @abezashsewnet571
    @abezashsewnet571 Год назад +1

    ዘመንሽ ይባረክ የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BeimnetLemma-bg6ic
    @BeimnetLemma-bg6ic 10 месяцев назад

    እኔ ነፍስ አልቀረልኝም❤❤❤❤bethy zemensh ybarek

  • @mimicho1923
    @mimicho1923 11 месяцев назад

    betiyee zemenish yibaareki anchi liyuu sewu nesh
    qinewochish hulu geraami nachewu tiliq gulbet alachewu bexaam wedishalewu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RazMediaMR
    @RazMediaMR Год назад +5

    Betty God bless you! this is one of my favorite from the new album ❤❤

  • @desalenglire8641
    @desalenglire8641 Год назад

    ተበረክልኝ ጌታ እግዚአብሔር ይበርክሽ ቤቲዬ

  • @eliyahyahweh4266
    @eliyahyahweh4266 9 месяцев назад +1

    Geta Amilak Yahweh Yibarkish!!!❤

  • @rebabejiga2362
    @rebabejiga2362 Год назад

    እግዚአብሔር ይባረክ ቤቲ አንችም ተባረኪ

  • @sabapetros3714
    @sabapetros3714 Год назад

    የኔ ቆንጆ ቤቲዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ🙏❤😘

  • @hana-dy3in
    @hana-dy3in Год назад +1

    አንተ እኮ አባ ፍቅር ነህ የኔ ኢየሱስ❤

  • @BirukYisihak-e7w
    @BirukYisihak-e7w Год назад +4

    Betiye be blessed forever because your songs heals life, renews spirit and recover and maintain soul.

  • @samsonabiot1635
    @samsonabiot1635 Год назад

    Betisha Enate betam nw mwdish zemen teshgar mezmroch bnch egzbher iyasman slhone simu yibarek betam nw makbrish tebrklgn❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @girmahiowt2046
    @girmahiowt2046 9 месяцев назад

    አቤት ስወድሽ የኔ ቆንጆ ..ተባረኪልኝ !

  • @ShogaZerihun
    @ShogaZerihun Год назад +1

    Bety. I love all your song and this is one of my favorite that I listens repeatedly. I am looking every single thing in the Vedio and it looks like they pretending like they’re playing. Just simple example the keyboard doesn’t have a cable going to the sound system . You can do more and this is just my brotherly advice.

  • @meklitbeshahmakiofficial3780
    @meklitbeshahmakiofficial3780 Год назад +2

    አመልክሐለው ጌታ እየሱስ እንዳንተ ማን ነው

  • @wegegebe7813
    @wegegebe7813 5 месяцев назад

    ልእልቷ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ውድድ አረግሻሐሁ

  • @tizitamekuria2865
    @tizitamekuria2865 11 месяцев назад

    ዉዱ እየሱሴ እንደ አንተ ማነዉ?❤❤ተባረኪ 🙏🙏🙏

  • @KiyatTube
    @KiyatTube Год назад

    ወደድከኝ ወደድከኝ ከሰማይ አንድ ልጅህን ሰጠሄኝ! ቤቲዬ ዘመንሽ ይባረክ love😍😘😍😀😘😍

  • @softad7315
    @softad7315 Год назад

    እግዚአብሄር ይባርክሸ ሁልጊዜ ድንቅነሽ

  • @BatiAdmasu-yr4hj
    @BatiAdmasu-yr4hj Год назад

    ቤቲዬ የኛ በረከት ተባረኪልን እንወድሻለን ❤❤❤

  • @amanuelimiruatomsa892
    @amanuelimiruatomsa892 Год назад

    ...Ekrebegn enji kantu,
    kantu chaweta
    Asaseko yela-yal
    Wey ke wudu geta❤️
    Betty❤️ God bless you! this is one of my favorite❤️🙏

  • @selemonhailemariam4416
    @selemonhailemariam4416 Год назад

    በት እግዚአብሔር ይባርክሽ ውስጠን አረካሽ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ደስ ብሎኛል

  • @temesgenhabte4998
    @temesgenhabte4998 Год назад +1

    Tebarekkkkkkkk ! Semechewuuuuuu yaltegebkutttttttttttttttt!!!!

  • @kebedeergudo3326
    @kebedeergudo3326 Год назад +2

    It's one of my favorite songs! Much more blessings to you, Betiye!

  • @lidiyaadelo7426
    @lidiyaadelo7426 Год назад +7

    Here is my favourite from the album ❤

  • @alemtsehayabebe8076
    @alemtsehayabebe8076 Год назад

    ጌታ ብዝት አርጎ የባርክሽ ቤቴ!!!

  • @hirut1994
    @hirut1994 Год назад +1

    የድምፅሽ ውበት ዛሬ ነው የገባኝ። መዝሙሩ ግሩም ነው ተባረኪ 😘😘

  • @birhanumecha
    @birhanumecha Год назад

    God bless you richly Beti. I am so blessed with your blessed songs.

  • @shitayehabteyes8925
    @shitayehabteyes8925 Год назад

    የተባረክሽ ነሽ የተበረክሸ.

  • @teferamebrate2812
    @teferamebrate2812 Год назад +2

    Leading to the Redeemer, what a priviledge to have you in our midst!

  • @Philippaelias
    @Philippaelias Год назад

    መዝሙሩን ሰምታቹ ላይክ ሳታረጉ ምታልፉ እረፉ😂😂ቤቲ ጌታ ይባርክሽ❤❤❤

  • @tekeliegn5432
    @tekeliegn5432 Год назад

    Zemanish yiberak wud ihite ❤batam naw miwodish tsega yibzalish❤❤❤

  • @mekdesgemeda1494
    @mekdesgemeda1494 Год назад

    Bettye you are blessed, you are my most and first favourite female singer ever. Indet indemibereta banchi mezimur. I love you

  • @kukid9299
    @kukid9299 10 месяцев назад

    God bless you, I listen to it daily and a wonderful album, amen amen 🙏🏽

  • @MGeb-he7gc
    @MGeb-he7gc Год назад +2

    Ewedehalhu Eyesusye amen🙏🙌

  • @meskermmeski6168
    @meskermmeski6168 Год назад +1

    ፀጋ ይብዛልሻ ቤቲዬ❤❤❤

  • @mekedespertty5283
    @mekedespertty5283 Год назад +2

    ❤❤❤❤ቤቲዬ የኔ ፍቅር🌺🌹🌺🌺

  • @KokobYasus
    @KokobYasus Год назад +1

    One of my favorite song you are our blessed Bettye konjo more blessings ❤❤❤❤❤❤❤

  • @DishaDey-gm2qv
    @DishaDey-gm2qv Год назад +1

    Betty God bless you! this is one of my favorite from the new album ❤a very beautiful song with a catchy rhythm 🤩...

  • @saraassefa9561
    @saraassefa9561 Год назад +1

    Tebarekilign Betiye!! You know how to worship God!!

  • @tamenechtadiwos3994
    @tamenechtadiwos3994 Год назад

    ቤትዬ ስወድሽ! ተባረክልኝ

  • @TigistTeshome-v3d
    @TigistTeshome-v3d Год назад

    Teddye ene interview kayehu behuala new yewededkuh betam humble ena matured neh
    ቲክቶክ ላይ ይተቆረጠውን ቪዲዮ ካየሁ በሁዋላ ሙሉውን ከሶፊ ጋር ያረከውን ዩቲዩብ ላይ አየሁ God bless you now I am your number 1 follower
    በፊት የእናንተ ባቾች አትመቹንም ነበር በየካፌው እየዞራቹ ሾው ምታሳዩ ይመስለኝ ነበር ይቅር በሉኝ

  • @jesusisalive4337
    @jesusisalive4337 Год назад

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርከው። ተባረኪ።

  • @MekdesAbera-ym2kz
    @MekdesAbera-ym2kz 7 месяцев назад +1

    ቤትዬበጣምነው ምወድሽተባሬክልኝ

  • @tigstualemu9068
    @tigstualemu9068 Год назад

    yen widdd betam nw tebarekalegn holly song sisteraaaa

  • @Jiituuwaggaa2
    @Jiituuwaggaa2 Год назад

    ተባረክ የአባቴ ብሩክ❤❤❤

  • @HiwotS-gk8gx
    @HiwotS-gk8gx Год назад

    Sewedesh dear Betishaye. Tebarki