ሰውን በእንባ የሞላው ምስክርነት | Temu | Semu | Fidel | እናት ቤተክርስቲያን Enat Betekrstian

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 янв 2025

Комментарии • 550

  • @1ethiopia777
    @1ethiopia777 23 дня назад +1

    እር እንቺ እድለኝ ነሺ ደስ ይበልሺ:: እንኳን የድንግልማርያም ልጂ ከዚህ ክፍ መንፈስ አወጣሽ! በርችልን ከእውነተኝው አምላክ አባት ጋር ተገናኝሺ:: እግዚአብሔር እናት ሰጠሺ እናታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም በዘርፍፍው ቀሚሷ ሺፍን ታድርግሺ አይዞሺ ብቻሺን አይደለሺም አለን::

  • @SamrawitSamri-s5m
    @SamrawitSamri-s5m Месяц назад +27

    እሰይ ጠላት ሳጥናኤል ተቃጠል!!!!!!ክብር ለመድሐኒያለም ለድንግል ልጅ እልልልልልልልልልልልልል እህታችን የመለስ አምላክ ሌሎቻችሁን ይመልሳችሁ ኑ በብርሃን ተመላለሱ የመዳን ቀን ዛሬ ነው።

  • @avivagedamo1587
    @avivagedamo1587 Месяц назад +1

    ፈጣሪ ልጆቹን ሁሌም አይረሳም በራሱ ፈቃድና ቀን ወደቤቱ ይመልሳል አይዞአችሁ የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የበግ ለምድ ከለበሱ ተኩላዎች ይጠብቃችሁ።መውጣቱ ቀላል ከሆነ መግባቱ ወደአባትህ ቤት ወደናትህ ቤተክርስቲያን ነው አይዞህ አይከብድህም በርታ የተዋህዶ አርበኞች ለትውልዱ መድሀኒቱን አግኝታችሁለታል ❤❤

  • @CherinetAbebr
    @CherinetAbebr Месяц назад +19

    እንኳን ጥሪሽን በደንብ ስማሽ
    እድሜ ለንስሃ ዘመን ለፈስሃ ይሁንልሽ

    • @AbrahamTesfagabr
      @AbrahamTesfagabr 22 дня назад

      Enkae dehna metash edme lensha zemen lefsha yarglish

  • @mulugtsadik3445
    @mulugtsadik3445 Месяц назад +1

    ቢኒ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ እንኳን ከጠፋህበት ተመለስክ ❤ ድቅድቁ ጨለማ ውጦህ ነበር አሁን ወደብርሀኑ ተመልሰሀል እንኳን ደህና መጣህ❤

  • @getenetbire6746
    @getenetbire6746 Месяц назад +20

    እመቤቴ ባታ ማርያም ትማርሽ እንኳን ደህና መጣሽ

  • @mulukenwondimu1619
    @mulukenwondimu1619 Месяц назад +11

    እውነተኛውን ክርስቶስን ስላገኛችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ደስ ብሎናል ።

  • @NaniRuel
    @NaniRuel Месяц назад +51

    እንኳን ክርስቶስ ወዳለበት ቤት መጣሽ::የጠራሽ አምላክ ይምርሻል::ባዕታ ማርያም ታግዝሽ::🙏🙏🙏

  • @ZenebechShenkoru-kj6zv
    @ZenebechShenkoru-kj6zv Месяц назад +14

    እናንተ የጠራ አምላክ ሌሎች እንድሁ ይጥራ እኛንም ያጽና ❤❤❤❤❤😊

  • @fikirtetakele3350
    @fikirtetakele3350 Месяц назад +10

    እሰይ የኔናት እንኳን እመቤቴ ወደልጇና ወደርሷ እውነተኛው ቤት መለሰችሽ።
    ጌታ ጨርሶ ስለመቤታችን ስለእናቱ ጨርሶ የማርሽ።

  • @betelhemsuga1083
    @betelhemsuga1083 Месяц назад

    እንኳን አግዛብሄር እረዳችሁ በቤቱም ያጽናችሁ❤❤❤❤❤

  • @ferealemhailu950
    @ferealemhailu950 Месяц назад +10

    ጨርሶ ይማርሽ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @yehsiebre-w5l
    @yehsiebre-w5l Месяц назад +15

    ተማሩ በአባቶች ሥር ቁጭ ብላችሁ የዘላለም ብርሀን እና እረፍት ታገኛላችሁ እመኑኝ ❤

  • @maskra-j6p
    @maskra-j6p 25 дней назад +1

    አሁንም እግዚሀብሔር ይርዳሽ እህቴ ❤❤❤❤❤❤

  • @መልካምይሁን-mr2pm
    @መልካምይሁን-mr2pm Месяц назад +8

    አቤት ፈጣሪ ልጆቹን መሰብሰብ ሲችልበት ክብር ምስጋና ለአምላክነቱ::Welcome

  • @Endale-yn9qv
    @Endale-yn9qv Месяц назад +9

    እንኳን ወደ ቀጥተኛኢቱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ሙሉ ወደሆነው ኢየሱስ ክርቶስ በሰላም መጣሽ እግዚአብሔር ይማርሽ ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ ታርግሽ ቸርነቱ የማያልቅ አምላክ ምህረቱን ይላክልሽ

  • @yobdaramare7752
    @yobdaramare7752 Месяц назад +17

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ 🙏🏿

  • @tirsitabera9635
    @tirsitabera9635 Месяц назад +11

    በርቱ ወንድምና እህቶቼ እንኳንም በሰላም መጣችሁ❤❤❤

  • @Eyerusalemfikadu
    @Eyerusalemfikadu Месяц назад +9

    ባህታማርያም እናታችን ትማርሽ እንኴን ደህና መጣሽ።

  • @SinkeTesfaye-iu2ws
    @SinkeTesfaye-iu2ws Месяц назад +13

    እንፀልያለን የጌታዬ እናት ትድረስልሽ

  • @genettesfaslase6340
    @genettesfaslase6340 Месяц назад

    ኑበብርሀኑ ተመላለሡ እንካን በሠላም መጣሽ ባእታ ማርያማ ጨርሳ ትማርሽ አሜን❤❤❤

  • @نورهالشهراني-ج2ذ
    @نورهالشهراني-ج2ذ Месяц назад +8

    እህታችን ከድቅድቁ ሸለማ ወደብርሀኑ መጣሻ በቤቱ ያፅናሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @SimegnDagne-rs8vw
    @SimegnDagne-rs8vw Месяц назад +5

    እነኳን መጣሽልን እህታችን ኑበብርሀኑ ተመላለሱ

  • @tsegazenebe2379
    @tsegazenebe2379 Месяц назад +9

    ለፊደል ለቢኒ እንኳን ደና መጣቹ በቤቱ ያኑራቹ ❤❤❤❤🙏🙏🙏💒💒💒💒

  • @tiruyebirara9688ኤማሆስ
    @tiruyebirara9688ኤማሆስ Месяц назад

    እልልልልልልልል እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ❤❤❤❤❤በቤቱ ያፅናሽ

  • @ZeruSahile
    @ZeruSahile Месяц назад +8

    እንኳን ወደ ቅዱሳን ህብረት በሰላም መጣሽ

  • @Sara-g4o2d
    @Sara-g4o2d Месяц назад +2

    እንኳን መጣሽ ውድ እህታችን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ድንግል ማሪያም ትዳብስሽ አማላጇ ምልጀዋ ፈጣን ነው ታምር ነው መላእክት ቅዱሳን ምልጃቸው ጥበቃቸው እግዚአብሔር የመረጣቸው የቀባቸው እመኝ
    የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ከዚህ የበለጠ ታምር ታያለሽ እግዚአብሔር ይመሰገን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @PrincessAbbyLove3414
    @PrincessAbbyLove3414 Месяц назад

    ❤❤❤እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን በቤቱ ያፅናችሁ❤❤❤

  • @abutube6506
    @abutube6506 Месяц назад +6

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ክብሩን አንተ ውስድ ብዙ ነፍሳቶችን ከጨለማ ወደ ብርሀን እየመለስክ ነው እና እግዚአብሔር ይመስገን
    ኑ በብርሀን ተመላለሱ!!!!!!!!!!

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Месяц назад +11

    ኑ በብርሃኑ ተመላለሡ❤ግሩምግብርከ

  • @kebebushanga5512
    @kebebushanga5512 Месяц назад +6

    እንኳ ደህና መጣሽ አማኑኤል በእቤቱ ያፀናሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ewnetyetesfaye8767
    @ewnetyetesfaye8767 Месяц назад +6

    ጥርጥር ወደሌለባት ርትዕት(ቀጥተኛ) ወደሆነች የአባቶቻችን የሐዋርያት፣የነቢያት፣የሰማዕታት፣የቅዱሳን ሐይማኖት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በፍቅርና በፍቃድ ደህና መጣሽ እህታችን! በርች በርቺ ጠንክሪ

  • @abayimulu5918
    @abayimulu5918 Месяц назад +5

    የድንግል ማረያም ልጅ መደሀኒያአለም ይርዳህ ወንድማችን ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ❤❤❤❤

  • @avivagedamo1587
    @avivagedamo1587 Месяц назад

    ቅድስት አርሴማ ትጎብኝህየኛ ጀግና ከተዋህዶ አውቆም ሳያቅም የወጣ ሁሌም ቤተክርስቲያን በልቡ ነው

  • @SintaywhuMekohu
    @SintaywhuMekohu Месяц назад

    እንኩዋን እግዚአብሔር እረዳህ ወደ እቅፉ አስገባህ እንወድሃለን በርታ ፀሎት አድርግ ወደ ሁላ አትይ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ደስ ብሎናል

  • @Tfas10169
    @Tfas10169 Месяц назад +10

    ምስጋና ይድረሰው
    አምላኬ ነፍሱን ስለ ወዳጆቹ
    አሳልፎ መስጠት ያቅበታል
    ዘመኑ የተዋህዶ ነው
    በርቱ

  • @KidstKid-e3b
    @KidstKid-e3b Месяц назад +6

    ስለሁሉም ነገር እ/ር ይመስገን ክብሩን እርሱ ይውሰድ

  • @bizualemteferi1153
    @bizualemteferi1153 Месяц назад

    ❤❤❤ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ ❤❤❤

  • @MaryamAhmad-qp1fg
    @MaryamAhmad-qp1fg Месяц назад

    እንኳን ደህና መጣሽ እመቤቴ ጨርሳ ትማርሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @TensaeTilahun-o7g
    @TensaeTilahun-o7g Месяц назад +7

    ተሙዬ. እንኩአን. ለዚህ ቀን. አደረሰ❤❤❤❤❤❤

  • @meskiy1967
    @meskiy1967 Месяц назад +4

    እልልልልል እንኳን ወደ ብርሀኑ መጣሸ እህቴ በርቺ በቢቱ ያፀናሸ❤❤❤❤

  • @BizuneshKebede-gr6yx
    @BizuneshKebede-gr6yx Месяц назад

    እልልል ከዚህ በላይ ምስክርነት ምን አለ ተመስገን ክብር ለመድሃኒአለም

  • @ሰላምሰላምላገራችን
    @ሰላምሰላምላገራችን Месяц назад +8

    ክብር ለመድሀኒ አለም እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @astu-B
    @astu-B Месяц назад

    በጣም ደስ ይላል እግዚሀብሄር ይማርሽ
    እመብርሀን ትርዳሽ ❤❤❤
    ወድሞቻችን እግዚሀብሄር ይርዳችሁ በርቱ❤❤❤❤

  • @BB-vl3ev
    @BB-vl3ev Месяц назад +4

    የጌታችን የአምላክ እናት በአታ ማርያም ከልጇ ታማልድሽ ክብሩን ሁሉ እየሱስ ክርስቶስ ይውሰድ እንኳን ደህና መጣሽ።

  • @asnakemebratumamushe-dj3qc
    @asnakemebratumamushe-dj3qc Месяц назад

    እንኳን እየሱስ ክርስቶስ ወደ መሠረታት ቅድስት ቤተክርስትያን በሰላም መጣሽ እህቴ በቤቱ ያፅናሽ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ።

  • @DaniAemiro-g1g
    @DaniAemiro-g1g Месяц назад

    አሜን 👏👏👏

  • @አቤቱጌታሆይየሆነብንንአስ

    እንኳን ወደ ቤትሽ በሰላም መጣሽ እህታችን መዳኒአለም ጨርሶ ይማርሽ በቤቱ ያፅናችው🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @SintaywhuMekohu
    @SintaywhuMekohu Месяц назад

    እህቴ እንኩዋን ጌታ እረዳሽ በጣም ደስ ይላል በቤቱ ያፅናሽ እንወድሻለን በርቺ እንኩዋን ወደ ቤቱ ተመለሽ 🎉🎉🎉🎉

  • @SmilingShiba-cw4pw
    @SmilingShiba-cw4pw Месяц назад +9

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ🎉

  • @genetgenet1651
    @genetgenet1651 Месяц назад

    ድንኳን ወደ አባትሽ ቤት ተመለስሽ እህታችን ❤❤❤❤

  • @AdinewTelore
    @AdinewTelore Месяц назад

    እንኳን ዳና መጣሽ በቤቱ ያፅናሽ እህታችን🥰🙏

  • @yikiatityikiatit2980
    @yikiatityikiatit2980 Месяц назад

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ❤❤❤❤❤

  • @Senayet2127
    @Senayet2127 Месяц назад

    እግዚያብሔር ይመስገን ደስ ይላል የጠፉትን ሁሉ ይመልስልን❤❤❤

  • @BelayneshLijalem
    @BelayneshLijalem Месяц назад

    ወንድማችን እግ/ር ይመስገን ስለተመለስክ በጣም ደስ ብሎናል አይዞህ

  • @tarikuLiben
    @tarikuLiben Месяц назад +1

    ሊነጋ ሲል ይጨልማል ጨልሞ አይቀርም ዳግም ይነጋል....... እንኩዋን ወደ እናት ቤተክርስቲያን በሠላም መጣሽ

  • @HilinaHailu-k1y
    @HilinaHailu-k1y Месяц назад

    እልልልልልልል በሰማይ ደስታ ሆነ እህቴ አለንልሽ እኛ እህቶችሽ።

  • @azeb-xg7hh
    @azeb-xg7hh Месяц назад +4

    እንኳን ደና መጣሽ እመቤቴ ጨርሳ ትማርሽ እህቴ

  • @WubshetArgaw-sx6dq
    @WubshetArgaw-sx6dq 20 дней назад

    እንኳን ደና መጣሽልን ውድ እህታችን ዛሬ በሰማይ ደስታ ነው እንኳን ከጨለማ ወደ ብርሓን መጣሽ

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg Месяц назад +4

    አሜን አሜን አሜን እግዝአብሕር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣሽ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @YemeyushuleBekele
    @YemeyushuleBekele Месяц назад

    ቢኒ እንኳን ወደቤትህ ተመለስክ ክብርሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @ሶልያናግርማ
    @ሶልያናግርማ Месяц назад

    እንኳን ደና መጣሽልን 🙏ክብር ለመድሀኒያለም

  • @KidusYoseph-u6p
    @KidusYoseph-u6p Месяц назад +4

    እንኳን ወደአማናዊቶ ቅድስት ተዋህዶ መጣሽ ከወንድሞችሼ ከአባቶሽ እግር ቁጭ ብለሽ ተቀርቶ ከማያልቀው ከጥልቁ ባህር አብዝተሽም ፀልይ

  • @TensaeTilahun-o7g
    @TensaeTilahun-o7g Месяц назад +6

    ተሙ. እኛ ኦርቶዶክሶች እህቶችህ ነን❤❤❤❤❤

  • @HiwoteDesu
    @HiwoteDesu Месяц назад +6

    እንኳን መጣችሁ ዉደ እዉነተኛው እየሱስ ጋ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MuluTadesse-oq1lm
    @MuluTadesse-oq1lm Месяц назад

    እንኳን ደህና መጣሽ ፊደልዬ እህቴ
    ወደደገኛዋ ቅድስት ቤተክርስቲያን ቅጥርና
    ልጅነት በመመረጥ እንኳን በፍቅር ተቀላቀልሽ

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 Месяц назад +1

    ቃላት የለንም እኛ ኦርቶዶክሳውያኖች በጣም የጠፉ በጎች ሲመለሱ ለኛ በምድር አይደለም በሰማይም ትልቅ ነውና ያን እንዲጠፋ ነፍስ መመለስ እግዚአብሄር ይመስገን በጣም ደስ ብሎናል በጣም እናመሰግናለን ወደ ቤታችሁ ክብሩን አምላካችን ጌታችን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ቅዱስ አማኑኤል ኤልሻዳይ ፀባዖት እሱ በቸርነቱ በቤታችሁ ይጠራችሁ የጠፉትን በጎች አሁንም ገና ይጠራል አሁንም ገና ይሰበስባል የጠፉ ልጆቼ እሱ መሆናቸውን ያውቃል ግን ቀናለሁ እግዚአብሔር እና ሁሉንም አምላክ ነው ደስታችን በጣም ደስ ብሎናል በእውነት እንደኔ በእውነት በስደቱኝም እዚሁ ውስጥ ስገባ እንግዲህ የጻፍኩትንም ልታዩ ትችላላችሁ ቀደም ያለውን በጣም አላቅም እምባ ሁሉ ተናን ሆኛል እግዚአብሔርን ድንቅ ስራ ከፍዬም አልጨረሰው ነውና በቃ አጋጣሚ አምልኮ ላይ ነበርኩኝ እግዚአብሔርን ማመልክ ነኝ የሰዓታት አምልኮ አለኝ እሱንም ማመልከው የድንግል ልጅ አወላጅ አምላክን ማከብራት ልጇን ማመልከው ጌታዬ አዎ በዚህን ሰአት ነበረ ስሰማ አቋርጬ ነው ጸሎቴንም ወደ ፀሎት የገባው ሰአት ሲደርስ በስደት ውስጥ ሆኜ ነው ያለውት በቃ የጠፉት ወንድሞቼ ሲመለሱ በእውነት በደስታና በእንባ ነው ከጸሎት ጋር እግዚአብሔርን ያመሰገንኩት እና እግዚአብሔር በእውነት የጠፉ በጎችን ከጨለማ ከሲኦል የመጣ ወደ ብርሃኑ የጠራቸው አምላክ ከብሩ ቃላት የለኝምና ክብሩ እመቤቴ ወላዲተ በምልጃ ልጇትን በአማላጇ ከጭንቅ ከመከራ አማርኛ አምላክ ቅዱሳን መላዕክት አንጻር ቃል በምልጃቸው የሚያማልዱን ከችግራችን ሁሉ በመከራችን ደርሰ ሪያችን ከኢየሱስ የሚያማልዱን የሚያማልዱን ክብር ምስጋና ይግባቸው እንደከብራቸው ቅዱሳን መላእክትን ሰማዕታት የከፈሉ ስለክርስቶስ ፍቅር ክብራቸውን በጣም ደስ ብሎናል ቃላት የለንም በጣም በጣም ገና እንዳይሰሙት ወዲያውኑ ሰብስክራይብ ያደረኩት አላውቅም በቃ ደስ የሚል ቤት ውስጥ የገባሁት እግዚአብሔርን በማመልክበት ሰአቱ በፀሎት የሰዓት የሳታ ጸሎት ላይ ቆሜ ነው ግን በቃ በጸሎት የሰማሁትን ነገር ቃላት የለኝም ጨርሼ ጸሎቴን ወደ አቋረጥኩት ፕሮግራሞች ገባ በጣም ተደስቼ ነው የማዳምጠው በወሬ መኝታ ላይ ቁጭ ብዬ እና በጣም በጣም ደስ ብሎኛል። የጠፉ ነብሶች ወንድሞቼ ስለተመለሱ ወደ ቀዝቃዛ ስለተመለሱ በእውነት ደስታዬ እጅግ የላቀ ክብሩ የድንግል ልጅ ክብር ምስጋና ድረስ ቸሩ መድኃኔዓለም አሁን የሚጥራችሁ አሁን የተኛችሁ እውነተኛ ቤት ይጥራችሁ ፍቅርን የሚያስተምረው አባት ነው አዎ በፍቅር ፍቅርን በሚያስተምር ፍቅርን በሚሰጥ ቤቱ አሁንም በእውነተኛ በቀጥተኛ ቤቱ ይምሯቸው ሰማያዊ ቤታችሁን ያሳምራላችሁ ፈጣሪ አምላክ እናንተ ሙያ አባቴ ብርካኖች በመንግስት ሰማያት ከኔ ጋር ናችሁ ብሎ ከሚለው አምላካችሁ ስለተመለሳችሁ ቃላት የለኝም ደስ ብሎኛል በእውነት ደስ ብሎኛል ክብር ምስጋና ይድረሰው

  • @HareguaGeremew
    @HareguaGeremew Месяц назад

    Amen amen amen 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
    Esyyyyyyyy elelel elelel 👏🏾👏🏾 ekane dena metashe ehtachene babatuu yatsenashe 🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾

  • @GenetAlemu-l3s
    @GenetAlemu-l3s Месяц назад

    እሰይ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደና መጣሽልን እህታችን❤

  • @baru4079
    @baru4079 Месяц назад +2

    አሜን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን 👍😘😘😘♥️♥️♥️

  • @ZenebuBedru
    @ZenebuBedru Месяц назад

    ስለ ሁሉም ተመስገን 🤲🤲🙏🙏

  • @derejenigusse1927
    @derejenigusse1927 Месяц назад +3

    እግዚአብሔር እንኳን ጎበኘሽ
    መጻጉን ከህመሙም ከተስፋ መቁረጡም የፈወሰው ጌታ ይፈውስሻል
    ወላዲተ አምላክ ትባርክሽ
    ባንቺ ፊደልነት ሌሎች ይማሩበት ደስ ብሎኛል

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg Месяц назад +3

    አሜን አሜን አሜን እግዝአብሕር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @TegeneAbebe
    @TegeneAbebe Месяц назад

    ጌታ መጨረሻሽን ያሳምረው ። ያድርስሽ።

  • @ትሁትኢትዮጵያ
    @ትሁትኢትዮጵያ Месяц назад +2

    እንኳን በሰላም መጣሽ ውዷ እህታችን በጣም ደስ ብሎኛል ባህታ ለማርያም ለእኔ እናቴናት ከአውሬ እጅ አድናኛለች አትተያት ከልጇ ከመድሐኒያለም ጋር ትጠብቅሻለች በሁሉ አለው ትልሻለች በተረፈ እህቴ በፀሎት ከአንቺ ጋር ነን ፈጣሪ ይርዳሽ በርቺ❤❤❤❤❤❤❤

  • @betelhemsuga1083
    @betelhemsuga1083 Месяц назад

    የታመመቹም እህታችን እግዛብሄር ጨርሶ ይማርሽ

  • @YaynuGaddissa
    @YaynuGaddissa Месяц назад

    እንኳን ደህና መጣሽ እስከመጨረሻዉ ያፅናችሁ,

  • @almenalmen2660
    @almenalmen2660 Месяц назад

    እህታችን እንኳን ወደ እውነተኛዋ ሀይማኖት መጣሽ እግዚአብሔር ስለሚወድሽ ነው ወደራሱ የጠራሽ እመቤታችን ወደ መቅደስ በገባችበት ቀን አንቺም ወደተዋህዶ በረት ልትገቢ ነው በጣም ደስ ይላል

  • @HanaHana-d1q
    @HanaHana-d1q Месяц назад

    አግዚአብሔር ይመስገን ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Hiii-f7o
    @Hiii-f7o Месяц назад +3

    እንኳን ወደ ትክክለኛው እና ወደ ብረሀን መጣሽ እህታችን❤❤❤ስለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስግን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @senaitnugussie7654
    @senaitnugussie7654 Месяц назад

    በቤቱ ያፅናሽ በእድሜ በፀጋ ያኑሩኝ

  • @mulugtsadik3445
    @mulugtsadik3445 Месяц назад

    ፊደልዬ እንኳን የአለም ቤዛ ክርስቶስ ከጠፋሽበት ከዘጠና ዘጠኙ በግ መሀል አግኝቶ በእቅፉ ይዞ እንዳመጣት ግልገል ይዞሽ መጣ እንኳን ደህና መጣሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ !! ለምስክርነት ያብቃሽ !!!
    ተሙ ብዙ ሽህ ወንድሞች :እህቶች አሉህ አይዞህ ብዙ ፈተና ይኖርባችኃል ፅኑ!

  • @senaitnugussie7654
    @senaitnugussie7654 Месяц назад

    እንኳን ለቤቱ ያበቃሽ እህታችን

  • @KonjitGetachew-t4n
    @KonjitGetachew-t4n Месяц назад

    እንኳን ደና መጣሽ እህቴ የሰላም የመረጋጋት መንፈስ ያለበት ቤት ነው የመጣሽው ደስ ይበልሽ ደስ ብሎናል

  • @tesfayekebebe-t4i
    @tesfayekebebe-t4i Месяц назад

    እንኳን ደህና መጣሽ እህት ወደ አውነተኛ ዉ አየሱስ ክርስቶስ ወደ አምላክሽ አምላካችን

  • @user-lq5kd2ee8n
    @user-lq5kd2ee8n Месяц назад

    እንኳን ደና መጣክልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናክ! ❤❤❤

  • @SebkeberDamene
    @SebkeberDamene 6 дней назад

    Inkuwaan wed birahanu beselam metash❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @WelansaGachena
    @WelansaGachena Месяц назад

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን እኖድሀለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @destateklemariam9481
    @destateklemariam9481 Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤

  • @YemeyushuleBekele
    @YemeyushuleBekele Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናሽ

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg Месяц назад +2

    አሜን አሜን አሜን ልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉ልልልልልልልልልልልልልልልልልልእግዝአሕር❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @egziabheryemesgen3288
    @egziabheryemesgen3288 Месяц назад +6

    የአባቶቻችን የአብርሐም የይስሐቅ የያዕቆብ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመሰገን እንኳን ወደ አማናዊቷ ቅድስት ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በደህና መጣሽ እህታችን።2017 ጉዞ ውድ ኦርቶዶክስተዋህዶ ነው አሜን።

  • @tsehaybekele626
    @tsehaybekele626 Месяц назад

    እልልልልልልልልልልልልልልል ወድማችን እግዚአብሔር ይመስገነ

  • @ElsaMulugata
    @ElsaMulugata Месяц назад

    እንኮን በሰላም መጣሽ ወላዲት አምላክ ትዳብስሽ እድለኛ ነሽ እግዚኣብሔር ይመስገን❤

  • @funnytiktokvideo5544
    @funnytiktokvideo5544 Месяц назад

    እንኳን ወደ እግዜአብሄር ቤት በስላም መጣሽልን በጣም ፀልይ ሰይጣንን ድል ትነሻለሽ የምን በሽታ ከዚህ በኋላ አመስጋኝ ነሽ ያልፋል ሁሉም በርቺ

  • @SnakAbandh
    @SnakAbandh Месяц назад +5

    እንኳን ደና መጣክልን❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @MaedotMarket
    @MaedotMarket 23 дня назад

    እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ

  • @asterkinfe3299
    @asterkinfe3299 Месяц назад

    እንኳን ድህነ መጣሀ ወንደማችን ቢኒ

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 Месяц назад

    እንዴት ደስ ይላል እንደዚህ የተቀደሰ ፕሮግራም ምህረት ድነት ያለበት ቤት እንድከታተል የጠራኝ አጋጣ ዩቱ ስከፍት የድህነት ደስታን ጆሮኤ ሲሰማ ስራኤን ትቼ አልፎ የሰአዓታት ፀሎት አምልኮኤ ስገባ ዘግቼ ስግደት ሲቀረኝ አልቻልኩም እስክጨርስ እቺን ደስታ ጽፌ ዘጋውት ግን ስግደቴጨርሼ እቀጥላለው ድነት የሚያሰጥ ቤት ነው❤❤❤❤❤❤❤❤💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐☝☝☝☝☝💒💒💒💒💒💒💒💒እውነት በዚህ ቤት ነው ያለችው አይዛችው

  • @tarikuajenberemtg4818
    @tarikuajenberemtg4818 Месяц назад

    እግዚአብሔር ፍጻሜሽን ያሳምር፡፡ የኔ ውድ እንኳን በደኅና መጣሽ በቤቱ ያጽናሽ፡፡ እናቴ እመቤቴ የኔ ንግሥት እንኳን ለዚህ አበቃችሽ፡፡ እናቴ እመቤቴ ምን እንደምታደርግ እኔ አውቃታለሁ እኔ ምስክር ነኝ፡፡