የሂውማን ሄር ዋጋ በአዲስ አበባ / Human hair Price in Addis Ababa 2015 Ethiopia | Ethio Review

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 дек 2022
  • የሂውማን ሄር ዋጋ በአዲስ አበባ / Human hair Price in Addis Ababa 2015 Ethiopia | Ethio Review
    የሆነ ምርት ወይም አገልግሎት ማግኘት ፈልገው ቦታ ዋጋና ጥራት አሳስቦታል? እንግዲያውስ ኢትዮ-ሪቪውን ሰብስክራይብ በማድረግ ከቤትዎ ሁነው ይወስኑ!

Комментарии • 39

  • @EthioReview1
    @EthioReview1  Год назад +1

    00:33 Gungun Human hair - ቦሌ መድሀኒያለም አካባቢ ሸገር ህንፃ ግራውንድ ላይ
    ስልክ - 0911414422 / 0911207043
    15:08 Hadi Human hair - 22 አዲስ ህይወት ሆስፒታል አካባቢ ሩክ ህንፃ ግራውንድ ላይ
    ስልክ - 0983408965 / 0913702771

  • @aemeromedia
    @aemeromedia Год назад

    good post!
    💪

  • @fadelaahmed3297
    @fadelaahmed3297 Год назад +4

    አረ ጉድ ነው እንኮን 25 ሺህ ይቅርና በ25 ሳንቲም ላልገዛው አላህ የሰጠኝን አመስግኜ ተቀብዬዋለሁ ።

  • @fgbh865
    @fgbh865 Год назад +1

    እ እግዝኦ ምሃረነ

  • @mimiagggoprty6369
    @mimiagggoprty6369 Год назад +2

    እናመሰግናለን እህታችን ለከ ዋጋው ኢትዮጵያ ይቀነሳል ጥሩ ነው

  • @milli12354
    @milli12354 6 месяцев назад

    እዚህ ያላችሁ ኮመንታተሮች ከዘመኑ ጋ ዘምኑ ለምን ሺ ኣመት ላንኖር ዝንጥ ብላችሁ ከግዜው ጋ ኑሩ ኣጉል ኣዋቂ ኣትሁኑ ፈጣሪ ሁማን ሄር ብቻ ስላረግን ኣይደለም ሚቀጣን ብዙ የማናቀው ስህተት ስርተናል ሰዎች ነንና

  • @alesagetachiw6074
    @alesagetachiw6074 Год назад

    በኮፊያው ስንት ነው

  • @robymar7747
    @robymar7747 Год назад

    እባክሽ የኔ አህት የኔ ገና አንዴ ተሰርቼበት ተነቃቀለብኝ ምን ትመክሪኛለሽ

  • @tube3009
    @tube3009 Год назад

    የባሰ አታንታ ነፃም ቢሰጡኝ አልግዛም እኔ ጌታዬ የሰጠኝ በቂ የምስገን

  • @gfggggg5079
    @gfggggg5079 Год назад

    አልሀምድሊላ አላህ አሣምሮ ሥለሠጠኝ አታፈርም ሠላሣ ምናምን ሺ

  • @JB-pg6gf
    @JB-pg6gf Год назад +2

    በነፃም ብሰጥኝ አልፈልገዉም ፊቃዲ ብሰጣኝ ኖሮ ሁሉንም በአንዴህ በቆሸሸ ሰብስቤ ክብርት እሎክስ ነበር እሪሪሪ

  • @alesagetachiw6074
    @alesagetachiw6074 Год назад

    ስልክሽን ስጭኝ

  • @susankamau4482
    @susankamau4482 5 месяцев назад

    Hey

  • @hellinahabtamu9405
    @hellinahabtamu9405 Год назад

    Frizz is not the right word for curly hair. Frizz malet yetebelashe curl malet new. Please enastekakel , ande sew sesasat aberen anesasat. Kesenef temari mekoreg wrong answer becha new.

    • @YohanaAlem
      @YohanaAlem Год назад

      But that’s just the English way of saying but in Amharic it’s actually means curly so she is not really wrong

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 Год назад

    አይ ፀጉር እንዲህም ዋጋ ያወጣል ለካ!? ፀጉሬን በየ ጊዜው ረዘመ ብዬ እያሳጠርኩኝ የፀጉር ጆሮ አይስማና! በጅ የያዙት ወርቅ አሉ!?

  • @Weynshet990
    @Weynshet990 Год назад +1

    ፀጉር ያላችሁ ታድላችሁ ሻሸን አደግድጌ እናራታለሁ እንጂ ይህን ሁሉ ብር እማ አላወጣም 😁😁

    • @user-bf4nc4ud5m
      @user-bf4nc4ud5m Год назад

      😂

    • @blentube3002
      @blentube3002 Год назад

      @@user-bf4nc4ud5m ውዶቼ ደምሩኝ

    • @milli12354
      @milli12354 6 месяцев назад

      ሺ ኣመት ላይኖር ለምን ሻሽ ታስርያለሽ ውዴ ዝንጥ ፏ ብለሽ ኑሪ

  • @YohanaAlem
    @YohanaAlem Год назад

    It said 2015 damn now it’s probably 100k lol 😂

  • @Salam-jg6tf
    @Salam-jg6tf Год назад +1

    ግን ይበቅላል😂😂😂😂😂

  • @bosswoman7393
    @bosswoman7393 9 месяцев назад +1

    20 birr yelam😂😂😂😂😂

  • @user-nv4vb6jl4r
    @user-nv4vb6jl4r Год назад

    ጉድ

  • @Salam-jg6tf
    @Salam-jg6tf Год назад

    እህህህህህህወይ ጸጉር😂😂😂😂😂😂ነብስ አለው ግን

  • @aiqutbano1845
    @aiqutbano1845 11 месяцев назад

    ግን ሁማንሄር እምታርግ እና ዱቄት እምትለቀለቅ ሴት እምታገቡ ወዶች ጡሩ ልብ አላችሁ ወላሂ😂ግን የሙስሊም ወድ ይኖራል ብየ አላስብም ሲጀመር ዱቄት እጅ እምትቀጥል ሴት😂አጋጥማኝ አታቂም ከሙስሊም እና ቀጭር ቀምስ የለም ብቻ ተው ተው የሰው ገዝታችሁ ከምትከባከቡ በብሩ ለፀጉራችሁ እሚስማማ ቅባት ገዝታችሁ ተጠቀሙ ደሞኮ አድም ሴት ላይ አያምር ያስታውቃል አብዘሀኛው ላይ የራሶ እዳልሆነ ሞት ይሻላል 😂

    • @milli12354
      @milli12354 6 месяцев назад

      ዱቄቱን ሙስሊሞች የሚወዳደራቸው የለም ያለሱ ራሱ መች ይወጣሉና😢 ሂዩማን ሄር እንኳ ኣይቻቸው ኣላቅም

    • @aiqutbano1845
      @aiqutbano1845 6 месяцев назад

      @@milli12354 ተይ እጅ ክክ ፕሮግራም ካለ ይቀባሉ ደሞ እደ ክርስቲን እወድጋ አይተሻሹም ለብቻቸው ነው የክርስቲያን ሴት ከግር ጥፍሮ እስከ ጭቅላቶ ቅድብ ቀጥላ አይደል እምትወጣው ሂማንሄር አይለያቸውም ከተማ ያሉት በሙሉ እና የሙስሊም ሴቶች በሂጃብ ብቻ ያለ ዱቄት ውብ ናቸው

    • @milli12354
      @milli12354 6 месяцев назад

      @@aiqutbano1845 ይሁንልሽ

  • @user-zz1wc8ux8h
    @user-zz1wc8ux8h Год назад

    አረ ጉድ ፀጉር ሀያ አምስት ሺ አላበድኩም እሱን ስገዛ

  • @user-vj6xz7go4l
    @user-vj6xz7go4l Год назад

    ግን ብዙ ወሬ ባታበዢባቸው

  • @JB-pg6gf
    @JB-pg6gf Год назад

    ቅቅቅቅ

  • @JB-pg6gf
    @JB-pg6gf Год назад

    አለህ ያሰጣኝ ፀጉሬን ይበርክልኝ በሱም ኢንች ያምበል አለ እንዴ ትቭ መሰለቹሁ ህይወት ከለች ያመይታይ ነገር ዬለም

  • @marthagebremeskel370
    @marthagebremeskel370 6 месяцев назад

    ለምን 3 ወር ሌላው የ1 ይሰጥ የለ ሌባ ስለሆናችሁ ነው