Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የአገልግሎት ዘመንህን የድንግል ማርያም ልጅ ይባርክልህ በእድሜ በጤና ያቆይህ ወንድማችን ❤🎉
እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏🙏🙏
እውነት ለሃል ያያ ወሬና ጉራ ብቻ ነው እምነቱን ጠንቅቆ የማያውቅ ስሜታዊ ሰው ነው::
ይህሁሉ የመሬት መንቀጥቀጥ የራሳችን አፅያት ነው ማረን ጌታሆይ ማረን😢😢
ወንድማችን በርታልን አገልግሎትህን እግዚአብሔር ያስፋልህ በአካል ስላገኘዉህም ደስ ብሎኛል
እግዝኣቡሔር ኣምላክ የ ልቦናችን ዓይን ያቡራልን ኣቤቱ ማረን ይቅር በለን በምህረትሰክ ሰዎረን 😥😥😥 እንኳን ለጻዲቁ ኣባታችን ኣቦነ ተክለ ሀይማኖት ዓመታዊ መታሰቡያ ኣደረሰን ኣደረሳችሁ 🙏🙏🙏🙇🙇🙇🙌
አሜን እንኳን አብሮ አድርስን አባታችን አቡነ ትክላሃይማኖት ❤🎉🎉🎉❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገነሰአሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ
እድሜና ጤና ይስጥህ አርአያ 🙏🙏
ውይው የእኛ ኃጢአት ብዛቱ ብዛቱ ብዛቱ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ አይ ኢትዮጵያ ሀገሬ ታሪክሽ ሊጠፋብን ነው አምላክሽ እግዚአብሔር ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ብሎ ይማርሽ ይማረን
Good point 👈
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤
እንካን አብሮ አደረሰን የፃዲቁ ተክለሀይማኖት ሩድኤት በረኩቱ ይደርብን
ኡፍፍፍፍ ባህር ውስጥ ጠልቆ እየቃተተ አየርን እንደሚሻ ሰው አየር እያጠረኝ ነው በቃ የምንሰማውና የምናየው ሁሉ ጭንቅቅቅ ይላል። ደግነቱ ጆሮ አለመሙላቱ አለ የሀገሬ ሰው ምነው ሞልቶ ቢፈስ ውስጥ ዘልቆ ከሚያስጨንቀን እግዚኦኦኦ በዚህች ጨለማና ድሪቶዋ በበዛ ጨካኞች በበዙባት ዓለም በሀጢዓት ጨቅይቻለሁና አቤቱ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ በንስሐ አጥበህ ንፁህ የ40 ቀን ልጅ አድርገኸኝ ከዚህ ለከፋው አስጨናቂ ጊዜ ሳታጋልጠኝ በሰላምና በጊዜ ጥራኝ አሜሜሜን🤲🤲🤲።
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን/3/
አርያ እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤🎉🎉🎉
አርአያ ❤❤❤
ወንድᎂ አባቶች የሚባሉ ጠቅላላ በዶላር ሰክረዋል እነሱን ማክበር አያሰፈልግም ቃሉን ብቻ ነው።
አርአያ ተዋሕዶ ወዴት ወዴት እየሄደች ነው መረገም ነው የሴት ወረብ ማካሔድ አረ ስህተት ነው የመንግሥት ጫና ነው ተዋሕዶን ለማፍረስ አረ እንንቃ እግዚኦ
ዘንድሮ የሚሰማው ነገር በሙሉ ጉድ ነው።
ለማር ጻድቁ ቅዱስ አቡነ ተክለሃይማኖት በዓለ ልደት በሰላም አደረሰን።በረከታቸው ይድረሰን።
ትክክል እየወሰዱን ያለው ወደ ምህራባዊያን ነው
Ameeeeeeenn
Amen Amen enkan abR adrsenn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን❤❤❤❤❤
.እንኳን ለተክለሀይማኖት አመታዉይ በአል አደረሳችሁ አሁን አስቀድሰን ገባን እጅ ከም ን ወንድም አርይ እንኳን ሰላም ተገነኘን❤❤❤🎉🎉🎉
እግኦ ማርና ክርስቶስ 🙏🙏🙏😭😭😭
እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር በረከታቸው ይደርብን!
እባካችሁ ወገኖቼ ሁላችሁም በየእምነታችን ስለ እናት ሃገራችን ስለ ህዝባችን መፀለይ አለብን የመጣብን መቅሰፍት ፍጣሪያችን እንዲያበርደው እንዲምረን ተግተነን እንፀልይ 🙏🙏🙏🤲🤲🤲😭😭😭😭
በቃ ይበለን አብይን ያጥፋልን
❤❤❤❤
እኔ,ግን,,የአዲስ,አበባ,,ጳጳስ,,ምን,,እንደሚያስቡ,አላቅም,,ሰው,እነሱን,ተከትሎ,,ገደል,,እየገባ,ነው,,💔💔💔💔
እሜንእሜን እንኳዋን እብሮ እደረስን
የምር በውስጤ ያሰብኩትን ነው የተናገርከው ያያ የያዘው መንገድ እመኑኝ ለዚች ቤተክርስቴን ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ ነው ሚበዛው በጊዜ አባቶች ቢመክሩት እና ከስሜት ወጦ ቤተክርስቴንን ሚጠቅም ላይ ጊዜውን ቢጠቀምበት ቆንጆ ነው ይሄ ኮመንት በቅንነት የተሰጠ ነው
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤🎉🎉🎉
🙏🙏🙏
ሰላም አርአያ ድንቅ መልእክት ሰሚ ጆሮ ያለው ይስማ ተዋሕዶን ለማዳከም የመጣ ችግር ነው እንንቃ የሴት ወረብ አድራጊና ቄሶች ጳጳስ በተዋሕዶ አይፈቀድም ይሔ አብይ አራጁ ከሮም ፖፑ አስምለው ያመጡት ውጥንቅጥ አመራር ነው አይሆንም አይቻልም
አግዘይሆ ማርሄንሀ ክህአርስትሆስ ማርሀን
ሚስቱን ያስደፈረ ወንድ ግን እንዴት ነው ሚኖረው ለማንስ ለምንስ ነው ሚኖረው ወይኔ ሃገሬ ምጥሽ በዛ😢
እውነት ለመናገር በበይሩት ሊባኖስ🇱🇧በሚገኝው የመላኩ ቅዱስ ገብርኤል የባዓል ወዜማ ቅኔ ማህሌቱውስጥ ቁማ ባየኋት ሴት በጣም ደንግጫለሁ በእውነት እነዛ እንቁና በጣም ጠንካራ በሆኑት አባቶቻችንፌት ይህ ስተት መደረጉ በጣም አስደንግጦኛል 😢😢😢ምን እንደነካቸው አላውቅም በጣም ነው ተረብሼ ያለሁት እውነት እናንተም ስላያችሁት ደስ አለን ምን አልባት የሜማር ልብ ካላት ስህተቷን ልታይ ትችላለች😢😢😢😢🇱🇧🇱🇧
ሙሉ ቢዲዮ ካለሽ እባክሽ ላኪልኝ
ሰላም ወንድም አርአያ
Thekikeil
አርአያ እውነትን እውነት ሐሰትን ሐሰት ስለምትል እ/አብዝቼ አከብርሐለሁ ምንም እምነታቺን ቢለያይም እንደሰው እንጂ እንደእምነት ልዩነት ሰውን አልጠላም ሰውን አልወድም እኔም ለብዙ ዘመናት የኖርኩበት እምነትነው ወደዋናው ጉዳየ ስገባ ተስካር የሚባለውነገር አይገባኝም ዱሮም ማለቴነው ለምንድንነው የማይገባኝ 1ሰው ከሞተቧሐላ ፍትሐት የሚባለው ላላቸውና ለሐብታሞቺ እ/ር ምሬአቸውአለሁ ይቅርም ብያቸዋለሁ አለእንበል ሌላውስ ምንም ቤሳቢስቲን የለለውን ተስካር ካልተበላለት እ/ር ይቅር ላይልነው???በጣም እዚህላይ ትልቅ ስህተትአለ በረንዳ አዳሪዎቺ ምንም ሰው የሌላቸው ከነሐጢአታቸው ተቀብረው ቀሩ ማለትነው በፍፁም በፍፁም ይኼ አግባብ አይደለም የሐብታሞቺ ወጋኝ ሳይሆን አምላካቺን ለአለምሁሉነው የሞተልን ደግሞም በ3ኛው ቀን የተነሳልን ብቻ አዳመጥኩህና የራሴን ደግሞ ልበል ብየነው ተባረክ
ነፍስ ይማር ለቋሚዎች ያጽናናል! ቃሉ ግን የሚለው ስንሞት በሕይወት ኑሮ በእምነታችንና በስራችን ማን እንደ ነበር የሕይወት መጽሐፍ ላይ በተመዘገበው መሰረት ጪጭ ስንል ገሃናም ወይም መ፡ ሰማይ!
ይህ ማለት የቅር ሰው ላይ ብፌ ይቅር እንጂ ከሩቅ ለመጡ እንግዶች ይዘጋጃል ይህም የሆነው የአቅም ጉዳይ ስለሆነ እንጂ ጀሌላ ነገርር አይደለም
እንካን በሰላም መጣህ
ስንት መቶ ዓመት ነበር እየፆምን የለነው? የመ፡ ቅዱስ ቃል የምትፆሙት ለታይታ ለማሕበራዊ ኑራችሁ ኑሮችሁ እንጂ ለኔ መቼ ፆማችሁ ይላል ቃሉ!!!
Wey gud ere kalun yalebotaw atchawetubet
አዎ ለሀቅ ንሐው
ሀገር በተዋህዶ ምሰሶነት እንደቆመች ስለሚታወቅ ሀገርን ለማፍረስ የተዋህዶን እሴቶች ማጥፋት ስለሚፈለግ ነው።
እኔ የሚመስለኝ፡ በድህነት የተቆራፈደ ያለው ጦርነት የዕለት ኑሮው፤ ደም መቃበት ባዕሉ የሆነው የትግራይና የአማራ፡ ክልል ትክክለኛ የክርስትና ስልጠና ተሰጥቶት ድህነቱን ቢቀርፍ!
ቆንጆ ድምፅ አለሕ አቀራረብሕም ጥሩ ነዉ ግን ፍጡራንን አታምልክ ጊወርጊስ አያድም ሙታን ነዉ ።
afi sikefet chikelat yitayal minageba
@@Chereka203 አምላካችን የህያዋን አምላክ እንጂ የሙታን አይደለም እናንተ ግን ከሙታን ወገን ስለሆናችሁ አታውቁትም።
አርያ ለእውነት የቆምክ የውጭ ሀገር አባቶችን እርሳቸው እንግሊዘኛ እያጠኑ ነው ለእግዜር ቃል መገዛት ትተው
አዎ አውንሀት ንሐው
Wey minew sile sew tesekayu?
ግን እኮ ሰሚ አለ ብለህ ነው አርአያ?በድናችንን እኮነውያለነው!
የትግራይ ህዝብ በግፍ ሲገደል ይህ መጅሊስ የት ነበር አንድ ሚሊየን ወጣቶች በእርስ በእርስ ጦርነት ወንድማማቾች ሲገዳደሉ ይህ መጅሊስ የት ነበር ዛሬ ወኔውን ከየት አገኘው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Tultula
100%፡ አስረግጬ እነግርሃለሁ! ለጌታ ለፈጣሪ ለቤ/ያን ጠበቃ ነኝ ብለህ የምትሳደብ፤ ጂል፤ ጂላጂል፤ የጂኒ ቃል አቀባይ፤ መሆኑንህን በቅዱስ ቃሉ ተጽፏል! ዳሩ የፈጣሪን ቃል አታነቡ።
ሴት በጉባኤ መሀል እንክዋን አታስተምር ነው የሚለው ቃሉ
ሚነው. እሚዎ. እፂኑ. ስክዱ. የአለም. ሰዉቺ. ቢወሩ. አገራሚሚ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹😍😍😍😍❤
ወንድሜ ሆይ ጊዜህን በከንቱ አታሳልፍ የሚናገር እንደ እግዚአብሔር ቃል ይናገር በየትኛዉ የመጽሐፍ ቅድስ ክፍል ላይ ነዉ ሰዉ ከሞተ በሗላ ወደ መንግስተ ሠማይ እንዲገባ ሰወች ይፀልዩለት የሚለዉ በጣም አዝናለሁ ሰዉ መንግስተ ሠማይ የሚገባዉ ከመሞቱ በፊት ላደረገዉ ኃጢአት በጌታ ፊት ንስሀ ገብቶ በጌታ በኢየሱስ ይቅርታ አግኝቶ ከሆነ ብቻ ነዉ የሚድነዉ አንተ እንደምታስዉ መንግስተ ሠማይ ወደአንድ መዝናኛ ቦታ መሄድ መሠለህ ቃቃ ጨዋታ አታድርገዉ ኢየሱስ ዋጋ የከፈለዉ ዝም ብሎ አይደለም ለሞቱ ሰዎች ፀልየን መንግስተ ሠማይ ሚገቡ ከሆነ እንኪያስ ክርስቶስ በከንቱ ሞተ ስለዚህ ወንድሜ በሂይወት ሳለህ ንስሀ ግባ ሰዉ አንዴ ከሞተ ንስሀ የሚባል የለም
Antem be emnetih enesum be haymanotachew
በኃይማኖት ስም ጽንፈኛ ወንዶች ሴቶችን በመጨረሻ ዓየር በቤት ውስጥ ከለከሉ! ታሊባን መስኮቶችን ድፈኑ ሴቶቻችን እንዳይታዩብን አሉ!!!
የጉድ ሀገር ገንፎ:: ሰው በሀገሩ የማይከበርበት እሺ ሌሎቹ ሀገራት እንዴት ያክብሩን? ሁሌ ጆሮ ጭው የሚያደርግ ነገር ነው ምንሰማው:: ምናለ ይህችን ደሀ ሀገር ሰርተን ብናሳድጋት እንዴት እንደ ግመል ሽንት ወደ ሗላ እንሄዳለን ከምር ዝምታው ከብዶኛል እረ እግዚአብሔር አለሁ ይበለኝ:: ትለብሰው የላት ትከናነበው አማራት ኑሮው ፊልም ሆኗል እነሱ ስለፊልም ቦታ ያወራሉ:: ምናለ የሰሎሞን ቦጋለን ሆስፒታል አይሰሩትም
የሴት መሪጌታ ስሟ {ሜሪ ጌቲት} ¡¡¡¡እንበላት እንዴ የድፍረት ድፍረት ነው።ይህን ታላቅ ስርአት የደፈሩት ሰዎች ከአስተዳዳሩ ጀምሮ በተዋረድ መጠየቅ አለባቸው። የተሐድሶ አራማጆች ናቸው።ሴትዋስ ይህን ታላቅ አገልግሎት እንደዚህ እንድታቀርብ ምን አነሳሳት።በድምፅ ከሆነ ከእሷ የሚበልጡ በዝማሬ የምናውቃቸው ምርጥ ዘማርያን አሉኮ።ምርጥ የሰንበት ትምህር ተማሪዎች አሉ ታቦት ዑደት ካደረገ ቦሃላ በደብሩ የዜማ መምህራን በሚገባ ሰልጥነው ይወርባሉ።እንደዚህ በእንደዚህ ደረጃ ቤተክርስቲያንን ተዳፍረው አያውቁም።የዚህች ትልቅ ድፍረት ነው።በንስሐ ያስፈልጋታል።
ኦርቶዶክስ ሳይሆኑ የክህነት ልበስ የለበሱ ተቀላቅለው እየገቡ የቤተክርስቲያንዋን ስርዓት የማፍረስ ስራ እየተሰራ መሆኑን እያየን ነው ሁሉም ሊቃወመው ይገባል የሚመለታቸውም ምላሽ መስጠት ይቅርታ መጠየቅ አለባቸው
የት ቤተ ክርስትያን ነው ሴቷን በተመቅደስ የቀደስች የምታዉቁ ብታሳዉቁኝ
አረ ስለተነጠፈዉ መስቀል እንጩህ
በትግራይ ክልል ስንት እናቶች እህቶች ሲደፈሩ በግፍ ሲገደሉ የእስልምና ሸሪአ ተቃውሞ አላሰሙም።አሁን ሂጃብ ተከለከሉ ብሎ መግለጫ ማውጣት ትንሽ አይደብርም።
እነ ያያ የሚሰሩት ስራ አሳፋሪ ነው እኛ ኦርቶዶክስንም ነኝ ከሚል የማይጠበቅ አናሳ ነት ነው
ሰክረህነው እንዴ ምታወራው አራያ
ወንድሜ በየትኛውም ሀይማኖት ብትሄድ ለልጆቹ የቆመ አባት የለም ካህኑ በድንጋይ ተወግሮ ሲገደል ሼኩ ከነቤተሰባቸው በጨካኞች ሲገደሉ ድምፃቸው ያልተሰማ የሀይማኖት አባት የለም የሚናገር ሰው እንኳ በቤተክርስቲያን ወይም በመስጊድ ቢፈጠር ዝም በል የሚል አባት ነኝ የሚል ብቅ ይላል እንጅ የሚተባበር የለም
የትምህርት ክልከላው ባልደግፈውም ትናንት በውስጥ ና በውጭ ወራሪ ኃይል በአክሱም ከተማ በአንድ ቀን ብቻ ከ1ሺህ በላይ ንጹሃን ዜጎች ሲጨፈጨፉ ከ120 ሺህ በላይ ሴቶች ሲደፈሩ መነኮሳት ካህናት ዲያቆናት ህፃናት ሲረሸኑ ገዳማት አድባራት አጥቢያ አብያተ ክርስቲያናት ሲወድሙ ንዋያተ ቅዱሳት ሲዘረፉ ህዝብ እንደ ህዝብ የዘር ማጥፋት ዘመቻ ሲካሄድበት የነጋሽ መስጊድ በከባድ መሳሪያ ሲፈረስ በአጠቃላይ ከ1 ሚሊዮን በላይ ህዝብ እንደቅጠል ሲረግፍ ትንፍሽ ያላለው የኢትዮጵያ የእስልምና ጉዳዮች አሁን ደግሞ በምን ምራል ነው አሳቢ መስለው የመጡት አሁንም ነገም በትግራይ ጉዳይ ላይ አይመለከታቸውም አስመሳዮች ማፈሪያዎች ናቸው ።
👍👍💪💪💪💪🇬🇭🇬🇭🇬🇭🫶🫶
የአፍጋን ጽንፈኛው እስላም መሪዎች ሴቶችን ዓይናቸውን ሳይቀር አሸፍኖ፤ አልበቃ ሲሉው ዓየር ብርሃን የሚስጥ ነገር ሁሉ ፈርሶ በእንጨት ይሸፈን አሉ! ጠንቀቅ በሉ በእምነት ስም በደል!!!
Asbeh motehal
ውዘተ የትረጋችሁ
አረ. ስረአቲ. የለም. አቢቲ. የለሚ. እውነቲ. የለሚ
ወይጉድ ማህሌት ውስጥ ሴት ቀዳሽ ሆነች😮
አይን. እፂን. ሊይስፈዱ. ሚን. አነቲ. አቢቶቺ. እድሉ. እያየንነው. የፈጠረውን. የሚይ. አለ
ያወረው ግሄዜ ምሄታ ሞታቹን ያክሄርብሄው
አንተ ሀይማኖታዊ ሚዲያ ነው የከፈትከው ፓለቲካ ውስጥ ገብተህ ምን አስፈተፈተህ ብዙ የምዘገቡ ሀይማኖታው ቁም ነገሮች አሉ ያንተ ሚዲያ ስሙ ሀይማኖታዊ ነው አንተ ግን ፓለቲካን እየከተፍክበት ነው ሀዲዱን ስተሀል ተመለስ
Politics malet nuro new
አትፍረድ ወንድሜ። ያ ወንድ አንተ ብትሆን ምታረገው ነገር ነው። ደቡብ ክልል እንደ ባህል የሌላን ወንድ ሚስት መድፈርና ማስደፈር የበቀል መግለጫ ነው። ዞር ዞር ብለህ ባህሉን እስቲ አጥና። ይሄ የሽሬውን በዜና ስለሰማህ ነው፤ በደቡቡ ክልል ባህል ስለሆነ ዜና ላይ አይመጣም።
❤❤❤❤❤

ቆንጆ ድምፅ አለሕ አቀራረብሕም ጥሩ ነዉ
ግን ፍጡራንን አታምልክ ጊወርጊስ አያድም
ሙታን ነዉ ።
afi sikefet chikelat yitayal minageba
@@Chereka203 አምላካችን የህያዋን አምላክ እንጂ የሙታን አይደለም እናንተ ግን ከሙታን ወገን ስለሆናችሁ አታውቁትም።
አርያ ለእውነት የቆምክ የውጭ ሀገር አባቶችን እርሳቸው እንግሊዘኛ እያጠኑ ነው ለእግዜር ቃል መገዛት ትተው
አዎ አውንሀት ንሐው
Wey minew sile sew tesekayu?
ግን እኮ ሰሚ አለ ብለህ ነው አርአያ?
በድናችንን እኮነውያለነው!
የትግራይ ህዝብ በግፍ ሲገደል ይህ መጅሊስ የት ነበር አንድ ሚሊየን ወጣቶች በእርስ በእርስ ጦርነት ወንድማማቾች ሲገዳደሉ ይህ መጅሊስ የት ነበር ዛሬ ወኔውን ከየት አገኘው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Tultula
100%፡ አስረግጬ እነግርሃለሁ! ለጌታ ለፈጣሪ ለቤ/ያን ጠበቃ ነኝ ብለህ የምትሳደብ፤ ጂል፤ ጂላጂል፤ የጂኒ ቃል አቀባይ፤ መሆኑንህን በቅዱስ ቃሉ ተጽፏል! ዳሩ የፈጣሪን ቃል አታነቡ።
ሴት በጉባኤ መሀል እንክዋን አታስተምር ነው የሚለው ቃሉ
ሚነው. እሚዎ. እፂኑ. ስክዱ. የአለም. ሰዉቺ. ቢወሩ. አገራሚሚ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹😍😍😍😍❤
ወንድሜ ሆይ ጊዜህን በከንቱ አታሳልፍ የሚናገር እንደ እግዚአብሔር ቃል ይናገር በየትኛዉ የመጽሐፍ ቅድስ ክፍል ላይ ነዉ ሰዉ ከሞተ በሗላ ወደ መንግስተ ሠማይ እንዲገባ ሰወች ይፀልዩለት የሚለዉ በጣም አዝናለሁ ሰዉ መንግስተ ሠማይ የሚገባዉ ከመሞቱ በፊት ላደረገዉ ኃጢአት በጌታ ፊት ንስሀ ገብቶ በጌታ በኢየሱስ ይቅርታ አግኝቶ ከሆነ ብቻ ነዉ የሚድነዉ አንተ እንደምታስዉ መንግስተ ሠማይ ወደአንድ መዝናኛ ቦታ መሄድ መሠለህ ቃቃ ጨዋታ አታድርገዉ ኢየሱስ ዋጋ የከፈለዉ ዝም ብሎ አይደለም ለሞቱ ሰዎች ፀልየን መንግስተ ሠማይ ሚገቡ ከሆነ እንኪያስ ክርስቶስ በከንቱ ሞተ ስለዚህ ወንድሜ በሂይወት ሳለህ ንስሀ ግባ ሰዉ አንዴ ከሞተ ንስሀ የሚባል የለም
Antem be emnetih enesum be haymanotachew
በኃይማኖት ስም ጽንፈኛ ወንዶች ሴቶችን በመጨረሻ ዓየር በቤት ውስጥ ከለከሉ! ታሊባን መስኮቶችን ድፈኑ ሴቶቻችን እንዳይታዩብን አሉ!!!
የጉድ ሀገር ገንፎ:: ሰው በሀገሩ የማይከበርበት እሺ ሌሎቹ ሀገራት እንዴት ያክብሩን? ሁሌ ጆሮ ጭው የሚያደርግ ነገር ነው ምንሰማው:: ምናለ ይህችን ደሀ ሀገር ሰርተን ብናሳድጋት እንዴት እንደ ግመል ሽንት ወደ ሗላ እንሄዳለን ከምር ዝምታው ከብዶኛል እረ እግዚአብሔር አለሁ ይበለኝ:: ትለብሰው የላት ትከናነበው አማራት ኑሮው ፊልም ሆኗል እነሱ ስለፊልም ቦታ ያወራሉ:: ምናለ የሰሎሞን ቦጋለን ሆስፒታል አይሰሩትም
የሴት መሪጌታ ስሟ {ሜሪ ጌቲት} ¡¡¡¡እንበላት እንዴ የድፍረት ድፍረት ነው።ይህን ታላቅ ስርአት የደፈሩት ሰዎች ከአስተዳዳሩ ጀምሮ በተዋረድ መጠየቅ አለባቸው። የተሐድሶ አራማጆች ናቸው።ሴትዋስ ይህን ታላቅ አገልግሎት እንደዚህ እንድታቀርብ ምን አነሳሳት።በድምፅ ከሆነ ከእሷ የሚበልጡ በዝማሬ የምናውቃቸው ምርጥ ዘማርያን አሉኮ።ምርጥ የሰንበት ትምህር ተማሪዎች አሉ ታቦት ዑደት ካደረገ ቦሃላ በደብሩ የዜማ መምህራን በሚገባ ሰልጥነው ይወርባሉ።እንደዚህ በእንደዚህ ደረጃ ቤተክርስቲያንን ተዳፍረው አያውቁም።የዚህች ትልቅ ድፍረት ነው።በንስሐ ያስፈልጋታል።
ኦርቶዶክስ ሳይሆኑ የክህነት ልበስ የለበሱ ተቀላቅለው እየገቡ የቤተክርስቲያንዋን ስርዓት የማፍረስ ስራ እየተሰራ መሆኑን እያየን ነው ሁሉም ሊቃወመው ይገባል የሚመለታቸውም ምላሽ መስጠት ይቅርታ መጠየቅ አለባቸው
የት ቤተ ክርስትያን ነው ሴቷን በተመቅደስ የቀደስች የምታዉቁ ብታሳዉቁኝ
አረ ስለተነጠፈዉ መስቀል እንጩህ
በትግራይ ክልል ስንት እናቶች እህቶች ሲደፈሩ በግፍ ሲገደሉ የእስልምና ሸሪአ ተቃውሞ አላሰሙም።አሁን ሂጃብ ተከለከሉ ብሎ መግለጫ ማውጣት ትንሽ አይደብርም።
እነ ያያ የሚሰሩት ስራ አሳፋሪ ነው እኛ ኦርቶዶክስንም ነኝ ከሚል የማይጠበቅ አናሳ ነት ነው
ሰክረህነው እንዴ ምታወራው አራያ
ወንድሜ በየትኛውም ሀይማኖት ብትሄድ ለልጆቹ የቆመ አባት የለም ካህኑ በድንጋይ ተወግሮ ሲገደል ሼኩ ከነቤተሰባቸው በጨካኞች ሲገደሉ ድምፃቸው ያልተሰማ የሀይማኖት አባት የለም የሚናገር ሰው እንኳ በቤተክርስቲያን ወይም በመስጊድ ቢፈጠር ዝም በል የሚል አባት ነኝ የሚል ብቅ ይላል እንጅ የሚተባበር የለም
የትምህርት ክልከላው ባልደግፈውም ትናንት በውስጥ ና በውጭ ወራሪ ኃይል በአክሱም ከተማ በአንድ ቀን ብቻ ከ1ሺህ በላይ ንጹሃን ዜጎች ሲጨፈጨፉ ከ120 ሺህ በላይ ሴቶች ሲደፈሩ መነኮሳት ካህናት ዲያቆናት ህፃናት ሲረሸኑ ገዳማት አድባራት አጥቢያ አብያተ ክርስቲያናት ሲወድሙ ንዋያተ ቅዱሳት ሲዘረፉ ህዝብ እንደ ህዝብ የዘር ማጥፋት ዘመቻ ሲካሄድበት የነጋሽ መስጊድ በከባድ መሳሪያ ሲፈረስ በአጠቃላይ ከ1 ሚሊዮን በላይ ህዝብ እንደቅጠል ሲረግፍ ትንፍሽ ያላለው የኢትዮጵያ የእስልምና ጉዳዮች አሁን ደግሞ በምን ምራል ነው አሳቢ መስለው የመጡት አሁንም ነገም በትግራይ ጉዳይ ላይ አይመለከታቸውም አስመሳዮች ማፈሪያዎች ናቸው ።
👍👍💪💪💪💪🇬🇭🇬🇭🇬🇭🫶🫶
የአፍጋን ጽንፈኛው እስላም መሪዎች ሴቶችን ዓይናቸውን ሳይቀር አሸፍኖ፤ አልበቃ ሲሉው ዓየር ብርሃን የሚስጥ ነገር ሁሉ ፈርሶ በእንጨት ይሸፈን አሉ! ጠንቀቅ በሉ በእምነት ስም በደል!!!
Asbeh motehal
ውዘተ የትረጋችሁ
አረ. ስረአቲ. የለም. አቢቲ. የለሚ. እውነቲ. የለሚ
ወይጉድ ማህሌት ውስጥ ሴት ቀዳሽ ሆነች😮
አይን. እፂን. ሊይስፈዱ. ሚን. አነቲ. አቢቶቺ. እድሉ. እያየንነው. የፈጠረውን. የሚይ. አለ
ያወረው ግሄዜ ምሄታ ሞታቹን ያክሄርብሄው
አንተ ሀይማኖታዊ ሚዲያ ነው የከፈትከው ፓለቲካ ውስጥ ገብተህ ምን አስፈተፈተህ ብዙ የምዘገቡ ሀይማኖታው ቁም ነገሮች አሉ
ያንተ ሚዲያ ስሙ ሀይማኖታዊ ነው አንተ ግን ፓለቲካን እየከተፍክበት ነው ሀዲዱን ስተሀል ተመለስ