Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ነፍሳቸውን ባፀደ ገነት ያኑርልን::🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ነፍስ ይማር😢
ቃለ ህይውት ያሰማልን አባታችን😢💘💘💘♥️♥️♥️🙏🙏
በአባቶች ተስፋ ቆርጫለው እግዚአብሔር ይፈርዳል ቤቱንም ያጠራል የግዜ ጉዳይ ነው ።😢
ወንድማችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እባክህ እኛ አባትም መንግስትም የለንም እንንቃ ወገኖቻችን እግዚአብሔር ሃይሉን ይግለፅ
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን ፣ እጅግ በጣም ያሳዝናልአቤቱ ጌታ ሆይ የሆነብንን አስብአቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለንአቤቱ ጌታ ሆይ በቃቹ በለን😢😢😢
አቤት እግዞ እግዞ እግዞ መሐረነ ክርስቶስ እሳቸው ሰመአት ሆኑ ይብላኝ ለገዳዬች ይብላኝ ለራሳችን እግዚኦ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሁሌም ትኖራለች 🙏🙏🙏
አባት እንደሌለን 100% ልብህ ያውቀዋል ዝምብለህ ነው የምትጮሀው ። ቀንድ ጠላታችን ቤተክህነቱ ነው ።
እድሜ ይስጥህ ወንድሜ ሰማእታትን ማሰብህ አምላከ ሰማእታት ያስብህ።
ነፍስ ይማር በጣም የማል ❤አምላኬ
እግዚኦ ኧረ በቃችሁ በለን አምላኬ ዝምታህ እስከመቼ ይሆን የድንግል ማርያም ልጅ አገልጋዮችህ እያለቁ ነዉ😢😢😢😢😢
እውነት ብለካል ወንድሜ ባርነት ኢትዮጵያ ውስጥ አለ በቃ 😭😭😭ነፍስ ይማር በቃ በለን😭😭😭
እግዚአብሔር ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን 🙏🙏🙏😭😭😭😭😭
ኣባታችን ነብሣቸዉ ይማር😭ያሳዝናልሆዳቸዊ ኣምላኻቸዉ☝☝☝☝
በእውነት በግፍ ለተገደሉት አባት እና አባቶቻችን ንጹሀን ወጣቶች እግዚአብሔር ነብስ ይማርልን አሜን አሜን አሜን
ሌላ ምንም አልልም ከክፉ አይን ይጠብቅህ ነው የምለው ወንድሜ 😊🙏
ለምን ዝም እንደምንል ግራ ይገባኛል አባቶቻችን ምን አስፈራቸው ? ምን እስክንሆን ነው? ዝምታችን
አባቶች ስለሰይጣን ስለገበሩ ነው ወገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የኛ ዝምታ ግን ያስፈራል 😮😮😮😮😮
ካሁን ቡሀላ ለኦርቶዶክሳዊያን በጣም የከፍ ነው ።ለምን እኛ የዚህ ዘመን ትውልድ እደራ አለብን ሳይራፍድ መደራጀት አላብን እግዚአብሔር ከኛ ጋ ነው ብልፅግና ለወደፊቱ ይዞት የመጣው በኛ በኦርቶዶክስ አደገኛ ነው ። ወገኖቼቼቼቼ አሁንም እረፈደም እንሰባሰብ እንደራጅጅጅጅጅ።።።
ኢሉሙናቲዎች ተሰባስበው ነዋ ሉሲፈርና 666 ናቸውገና ይጋለጣሉ ቤቱ ውስጥ ተሰግስገው።መጋኛ ያቃጥላቸው አበሳጩኝ።አጨብጫቢ ሁላ!!!
ሌብችና ሸርሙጦች ስለሆኑ እውነት ስለሌላቸው
እግዚአብሔር ሰላሙን ይመልስልን ለፅፈኞች ልቦና ያድላችው አባታችን በረከታቸው ይደርብን።
ለሞቱቱት ነፍሳቸውን ባፀደገነት ያኑርልን😢😢😢😢😢😢
ለሞቱት ነብስይማርልን
እረ ለ እኛ ነብስ ይማር እሳቸዉማ እድለኛ ናቸዉ
ነፍስሳቸውን ይማርልን።
ፈጣሪ ነፍስ ይማር እግዚአብሔር ልቦና ያድለን በኡወነት 😢😢😢😢😢😢
ነፍስ ይማር።
ወድሚ አንተ ትክክልክ ነክ እውነቱ አንተገር ነው አባቶች ጠፍተዎል ለነፍሳቸው ይጸልዩ
እውነት ነው ፈጣሪ ይቅር ይበላችሁ እያወቁ ዝም ለሚሉ
እግዚአብሔር ይመስገን!!! ደስ ሚለው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የማንንም እምነት እንደማትነካ እየታወቀ ለምን ሁሉም ባይባል የሌላ እምነት ተከታዮች ኦርቶዶክስን ትጎነትላላችሁ። እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣችሁ!!!
ነፍስይማርፈጣሪይቅርይበለን
እውነት ነው ሁሌ እዬ ሞትን ነው እኛ ፍትህህህ የለም ምን እንሁን ወገን
ጌታዮ ሆይ እባክህ ታረቀን 🤲😥ነፍሳቸውን በሰላም ትረፍ
አሽቃባጭ መግለጫ ትክክል ነው ጀግናችን አርዓያ ወንድሜ ። በጣም ያሳዝናል የኛ ሐገር ነገር በደንብ እናውቃለን ጫት ያቃቅማል አሁንስ ግራ ግብት እያለኝ ነው ወገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አዉነት አግዚአብሔር ይፍረድ በጣም የላሸቀ ትዉለድ ነዉ አየመጣብን ያለዉ ግን ከአጠገባቸዉ ኦቶዶስ የለምዴ አደዝህ በአምነታችን ሲሳለቁ😊😊😊
የአባቶቻችንን ነብስ በአፀደገነት ያኑርልን ለገዳዮችም እ/ር ፍርዱን ይስጥ ተዋህዶ ሰላም ናት ወንጌል ነዉ የምትሰብከዉ ባዶ እጁን እያጨበጨበ ታቦቱን አጅቦ ለሚሄድ ምእመናን ይሄሁሉየወታደር አጀብ ሌላ ስራ የላቸዉም መግለጫ የምንፈልገዉ በተለያ ቦታ የሚገደሉትን ገዳያቸዉ ለፍርድቀርቦ ስናይ ነዉ በዝቋላና በሌሎቸም አድባራት የተገደሉት ደም ይፈርዳል አስመሳይ ነዉ ያስጠላን
እግዚአብሔር
እባክህ ወንድሜ እራስህን ጠብቅ እንዳትታመም አባቶችን ተዋቸው የሉምና ሲኖረንአንድ ቀን እናወራለን እስከዛ አባት አባት የለንም አበቃ
እግዚአብሔር ሆይ የንፁሀን ሞት በቃበለን ስለህፃናት ብለህ በቃ በለን
አቤቱ ጌታ ሆይ ህዝብህን ጠብቅ ለሞቱትም ነብሳቸውን ማርልን እና ወንድሜ አርአያ ራስህን ጠብቅ Agrecive አትሁን ረጋ ብለህ ተናገር
he is baseless and alcoholic 🥃🥃🥃 የ ዩትዩብ ጡረተኛ no one asked him to represent the Ortodox church
በጣም ትክክል ነህ ግን ጆሮ ላቸው አይሰሙም
አባታችንን ነፍስ ይማር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ሁላችንም ገና😢 በየተራ እንጨፈጨፋለን መቆየት ደጉ። ግዜ ለኩሉ 😮😮😮😮😮😮😮
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላሙን ያምጣልን
my a thank you we see you all ways we dc boys
እ!!!!? ያማል ቃል የለኝም
ፈጣሪ ሆይ ፈጥነህ ድረስልንየሚስሩትን አያውቁም እና ይቅር በላቸውነፍስ ይማር
መቸ የት አምላከ ጉዮርጊስ ነፍሳቸውን ይማር ።አቤቱ ማረን ቸሩ መድኃኔ አለም እስከ መቸ እንታረዳለን?
ተባረክ ወንድሜ ! ቃለ ህይወት ያሠማህ
በጣም ያሳዝናል እግዚኦ ሰው መግደል የሰው ደም መጠጣት ሱስሆኖባቸዋል ነፍስ ይማር
ግን ምን ሆነው ነው እንዲህ ፍልት ያለባቸው።እንዴ? ጉድ እኮ ነው መከራ ሊመጣ ሲል ጥጋብ ያቀናጣል ይባላል የጤና ያርድግላቸው ።እግዚአብሔር ታጋሽ ነው ምህረቱም. የበዛ ነው ግን ሲነሳ እነሱን አያርገኝ።
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን። መንግስት እቅዱን እየፈጸመ ነው እኛ አባቶች የምንለው የለበሱትን ልብሳቸውን ነው ውስጣቸው ተኩላዎች ናቸው አስበልተው ጨረሱን እስከመቺ ነው እነዚህን አውሪዎች አባቶች ናቸው የምንለው?????????
ለሞቱት እግዚአብሔር ነፍስ ይማር ግን ሁሉንም ተጠያቂነት ለአባቶች ብቻ ማድረግ ግን ጥሩ ነው እኛስ ምን አደረግን
እነሱ ናቸዉ መምራት ያቃታቸዉ ምዕመኑ በለጣቸዉ መስቀል እያስረገጡን ምን እናድርግልሽ እነሱ ናቸዉ ጠላቶቻችን ተዋህዶየንና ኢትዮዽያየን ያስደፈሩ ማንም ነጫጭባ ሰይጣን ደፍሮን አያዉቅም ጊዮርጊስ ሞገስ ሆኖን ስንቱን በተዋህዶ አሸንፈናል። ግን ቆራጥ አባቶቻችን ስለነበሩ ነዉ።
ነፍስ ይማር!!!
በመጀመሪያ ለአባታችን እና ለወንፁዋን ወንድሞቻችንን ነፍስ ይማርልን እግዚአብሔር😢 ሌላው በጣም ጊዜው ያስፈራል ሀፃታችንን በጣም በዝቶ ፈሰሰ በስላሴዎች ፉት😢😢 አብቱ ይብዙን አታምጣብን ቸር ነህና ፉትህን መልስልን ይህንን ክፉ መንግስትና ክፉ በቤተክርስታኑ ውስጥ የተሰከሰኩትን ንቀልልን ስለ እናትህ ስለ ቅድስት ማርያም ብለህ😢😢😢🙏🏽🙏🏽🙏🏽
Amen Amen nefs ymar
ቁጣውም እየበዛነው ሀጥያቱም እዴት ፈጣሪ ይቅር ይበለን
Selam selam
Betam tebareki yene wendm kale hiwot yasemalen Betam yamal Nebse yemar 😭😭😭😭😭🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
Yaskotal!
አሁንስ ግራ ግብት የሚል ነገር 😢😢😢😢
እረ የተዋህዶ ልጆች መቼ ነው መታረዳቸው የሚያበቃው? መንግስት መቼ ነው ስለተዋህዶ ልጆች ፍርድ የሚሰጠው ሰው የላትም የሰማይ አምለክ ይፍረድልን
በቤቴ።ክህነት ውስጥ ብዙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ የሚጠሉ የተሰገሰጉ ።ብዙ አሉ።አባታችንን እንዳይናገሩ የሚያደርጉ አሉ።ሰማይና ምድርን የፈጠረን እምላካችን ከምድር ገፅ ያጥፋቸው።በታቦቱ እንደቀለዱ እሳት ሆኖ ይቃጠሉ
ምን አፋቸዉን አልያዟቸዉ ምንድነዉ የምትሉት ? አይወጡም እዉነቱን ተናግረዉ ከመሸበት ማደር ታድያ እኮ ፈተናዉ ይሄ ነዉ እነሱ እስኪፈቅዱላቸዉ ከጠበቁማ ምኑን ብፁዕ ሆኑ?
አርዓያ ወንድሜ ዘንድሮ መቼስ የማናየው ዕንቆቅልሽ ይኖራል ብለህ ነው? እይይይይይ ጌታ ሆይ አለህ በዙፋንህ እኔ እንጃ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አወይ መሪ ጌታዎች ከሰሩ! ከነሱ በላይ ዋናው የአውሬው መንፈስ ጽ/ቤት ከሕንድ ከመጡ ምስኪን አገሬ!!!
Amennnn
Nefs yimar Leabatachin 🙏✝️😪
ዝምታችን በጣም በዛ በቃ ልንል ይገባል😢
አርአያ ስለምትሰጠን መረጃ ለሀይማኖትህ መቆርቆርህ ጥሩ ነው በርታ። ነገር ግን ህግምሀይማኖት አባትም የለንም አባታችንነፍሳቸው በሠላም ትረፍ🙏 አርአያ መልእክቴን አልተቀበልከኝም መሰል የባክግራውንድህን ከለር ብትቀይረው ደስ ይለኛል ወይሙሉ ነጭ ወይ ጥቁር ወይ ቀይአድርገው የገዳ ባንዲራይመስላል ያስጠላል።
❤🎉❤🎉❤🎉
አምላክ ሆይ አረ ማረን ኢትዮ ህዝብ ደም ጠጥቶ የሰው ስጋ በልቶ ማይጠግብ ሰይጣን አጥፋልን
የእግዚአብሔር መንፈስ ማደርያ በነበረው የብሉይ ኪዳን ሥር-ዓት በታቦቱ ማሾፍና ሳንቲም ማግኘት እርግማን በላያችን ማምጣት ነው!
ጌታ ደግሞ የሰጠዉን እራሱ ፅፎ ለሙሴ የሰጠዉን ትዕዛዝ ሊሽር አልመጣም ልፈፅም ነዉ ብሏል መፅሀፈ ኢያሱ ጋር ከተጣሉ መዝሙረ ዳዊትንም ይተዉት መናፍቃን እሱም ብሉይ ኪዳን ነዉና ለነገሩ መነፈቅ ናቸዉ ከፍሎ አማኝ
ወንድም አርአያ መካሻ መሰለኝ ከይቅርታ ጋር አንተ ያለህበት ቦታ ብዙ ሰው ይመለከትሀል ሁሉም ጥሩ ነበር የምታነሳው እሹ ግን የምትጠቀመው የእጅህ እና የጣትህ ሳይን ግን ሌላ ነገር ያመለክታል ሳታስበው ሳታቀው እየተጠክ ነው እና ከይቅርታ ጋር አትጠቀም እግዚአብሔር ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን
Berta
Ameen Ameen Ameen 🥹🥹💔💔😭😭😭😭😭💒🛐🛐🛐🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻
ቤተክርስቲያን ላይ የቀለዱት ልጆች በአካባቢያቸው የሚታወቁ ስለሆነ እርምጃ ሊወሰድባቸው ይገባል ።
ኧረ የድሬው ከንቲባ ከድር ጀዋር መመስገን ነበረበት
የቤተክርሰቲያንን ፀጥታዋንም ሆነ ሰላሟን የሚነሷት በቤቷ የተሰገሰጉ ካድሬዎች እና የመንግሰት ኤሊቶች ናቸው ተዋህዶ ሰላም ናት ህዝቧም ሰላም ነው በጣም ያሳፍራል ሁሌም በአላቶቻችን በሰላም ሲከበሩ የሚበሳጭ መንፈሰ አለ ደሰ አይለውም የምናመልከው አምላክ ግን ከኛጋር ነው ያለጥርጥር በፅላታችን ላይ የቀለዳችሁ ሁሉ የጃችሁን ታገኛላችሁ እኛም ዝም አንልም ሰው በሀገሩ የትይሂድ ግድያው መፈናቀሉ ዝም ሰለተባለ ተው በኋላ ዋጋ ትከፍሉበታላችሁ
እስካሁን ድረስ ካየኋቸው ሁሉ አንተ ነጋሽና ደረጀ ዘወይንዬ ናችሁ በሚድያላይ ወጥታችሁ ሳትፈሩ እውነት ስትናገሩ ያየሁት የሞቱትን ነፍስ ይማር እባክህን አባቶች አትበል አባት የለንም እነሱ እረኛችን አይደሉም አባታችን እግዚአብሔር ብቻ ነው ፍርድ ከእሱ ነው የምንጠብቀው የሰውን ነገር ይቅር ግን ለምንድን ነው ግን ይህን ያህል የፈሩት
አሰገዳይ ገዳይ ከቤተክርስቲያን ውስጥ ሁለቱም አብረው አንድላይ ሰላሉ ነው ያላወጡት መድሐንአለም እሱ ይፍረድ ።
በቤተ ክህነትና አካባቢዋ የተሰባሰባችሁ አገሪቷ ላይ ችግር ከመጣ ይህ ሕዝብ ከሠማዕትነት ሳትቆጠሩ እግዚአብሔር ደማችሁን እንደ ኤልዛቤል የውሻ ደም ማድረጉ የማይቀር መሆኑንና የተባላችሁበት ብር ሳትቀምሱት ለልጆቻችሁ ሣይሆን ልክ እንደወያኔ ባለሥልጣን በየቦታው እንደምትቀሩ አስተውሉ አይ ጉዳችሁ........
እረ ምን ጉድ እሰከመሼ ነዉ በኦርቶዶክሰ ሀይማኖት ላይ ይህ ሁሉ ግፍ ለምን ለምን ?እግዚሐቤር ይፍረድ
😢😢😢😢😢😢
Lemetut egziabiher Nefesachew yemar.Areaya men enaderg egziabiher rasu ferd yest . Abatochacen??????? Enja
❤❤❤
Ye sister frend dewlalegn mulich adrgagn sedebechehn, tabot ,enchet new, metrebea new geuz new bla😢😢😢
እግዚአብሔር ቤቱን ማፅዳት የጀመረለት እናንተን አያርገኝ!!!
በስመአብ
❤🙏👍
ከከበሮ መቅዋሚያ ፅናፅል ስርቆት ተጀመረ አውሬው አላረካ ሲለው ጭራሽ የማይወጣበት ላይ ቂጥ አለ። ሁሉም የእጁን ያገኛል
😭😭😭
ብትችል ወንጌል በቂ ነበር። ወንጌል የሰላም ዜና ነው።
አቤት አርአያ አንተ የወለደችህ እናት ትባረክ አንተ ሰለ ሀገርህ ሰለወገንህ ሰለ ሃይማኖትህ እየገደደህ ቀን ከለሊት የምትደክም ከእዉነት ሰለ ምትቆም ክበርልን ዘመኑ የከፋ ቢሆንም ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዬች ይህም ያልፋል እረኛ መንጋዉን የሚጠብቅ አባት የለን ያለ ፈጣሪ 😂😂
እግዚኦመሀረነክርስቶስአቤቱጌታሆሰላማችንመልስልንበቃበለንይቅርበለንይብላኝለኛነብሳቸውንይማረው😢😢😢😢
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ምን አልባት፤የተገደሉት፤በሚዲያ ላይ ያሉና ፖለለቲከኞች ብሔረሰቦች ባለመሆናቸው ይሆናል።
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
This is too much this is too much why killing innocent human beings 😢 why I don't know what to say 💔😢
Nefesachewn yemar
Igziabher yikisefachew. Ye begochu tebaki tekulawoch honew, yihew mengaw iregnochun iregnochu mengawim liawukuachow alchalum!
🥺🥺🥺😭
ግን እንንዲዝህ ማነዉ በሰዉ ሀይማኖት የሚቀልዱት ስለሀይማኖታችን ዝም አንልም እያንዳዳቸዉ ሊጠየቁ ይገባል የሰማዩ አምላክ ደሞ ዝም አይልም
ምን አይነት አሸማቃቂ ነገር ነው። ትኬት ኦፊስ ችግሩን መፍታት አለመቻሉ በጣም ያሳፍራል
Awo chigirachin tiyakiachin, etc...yegarachin new. Azignaloh.
ሕዳር 19 2013 ዓ/ም ምን ተፈፀመ ?
ለምን አደኛቹ አባቶችን አታባሩም ከመሪነታቸው እደዚ ከምትናደዱ
ነፍሳቸውን ባፀደ ገነት ያኑርልን::🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ነፍስ ይማር😢
ቃለ ህይውት ያሰማልን አባታችን😢💘💘💘♥️♥️♥️🙏🙏
በአባቶች ተስፋ ቆርጫለው እግዚአብሔር ይፈርዳል ቤቱንም ያጠራል የግዜ ጉዳይ ነው ።😢
ወንድማችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እባክህ እኛ አባትም መንግስትም የለንም እንንቃ ወገኖቻችን እግዚአብሔር ሃይሉን ይግለፅ
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን ፣ እጅግ በጣም ያሳዝናል
አቤቱ ጌታ ሆይ የሆነብንን አስብ
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን
አቤቱ ጌታ ሆይ በቃቹ በለን
😢😢😢
አቤት እግዞ እግዞ እግዞ መሐረነ ክርስቶስ እሳቸው ሰመአት ሆኑ ይብላኝ ለገዳዬች ይብላኝ ለራሳችን እግዚኦ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሁሌም ትኖራለች 🙏🙏🙏
አባት እንደሌለን 100% ልብህ ያውቀዋል ዝምብለህ ነው የምትጮሀው ። ቀንድ ጠላታችን ቤተክህነቱ ነው ።
እድሜ ይስጥህ ወንድሜ ሰማእታትን ማሰብህ አምላከ ሰማእታት ያስብህ።
ነፍስ ይማር በጣም የማል ❤አምላኬ
እግዚኦ ኧረ በቃችሁ በለን አምላኬ ዝምታህ እስከመቼ ይሆን የድንግል ማርያም ልጅ አገልጋዮችህ እያለቁ ነዉ😢😢😢😢😢
እውነት ብለካል ወንድሜ ባርነት ኢትዮጵያ ውስጥ አለ በቃ 😭😭😭ነፍስ ይማር በቃ በለን😭😭😭
እግዚአብሔር ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን 🙏🙏🙏😭😭😭😭😭
ኣባታችን ነብሣቸዉ ይማር😭ያሳዝናልሆዳቸዊ ኣምላኻቸዉ☝☝☝☝
በእውነት በግፍ ለተገደሉት አባት እና አባቶቻችን ንጹሀን ወጣቶች እግዚአብሔር ነብስ ይማርልን አሜን አሜን አሜን
ሌላ ምንም አልልም ከክፉ አይን ይጠብቅህ ነው የምለው ወንድሜ 😊🙏
ለምን ዝም እንደምንል ግራ ይገባኛል አባቶቻችን ምን አስፈራቸው ? ምን እስክንሆን ነው? ዝምታችን
አባቶች ስለሰይጣን ስለገበሩ ነው ወገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የኛ ዝምታ ግን ያስፈራል 😮😮😮😮😮
ካሁን ቡሀላ ለኦርቶዶክሳዊያን በጣም የከፍ ነው ።ለምን እኛ የዚህ ዘመን ትውልድ እደራ አለብን ሳይራፍድ መደራጀት አላብን እግዚአብሔር ከኛ ጋ ነው ብልፅግና ለወደፊቱ ይዞት የመጣው በኛ በኦርቶዶክስ አደገኛ ነው ። ወገኖቼቼቼቼ አሁንም እረፈደም እንሰባሰብ እንደራጅጅጅጅጅ።።።
ኢሉሙናቲዎች
ተሰባስበው ነዋ ሉሲፈርና 666 ናቸው
ገና ይጋለጣሉ ቤቱ ውስጥ ተሰግስገው።መጋኛ ያቃጥላቸው አበሳጩኝ።አጨብጫቢ ሁላ!!!
ሌብችና ሸርሙጦች ስለሆኑ እውነት ስለሌላቸው
እግዚአብሔር ሰላሙን ይመልስልን ለፅፈኞች ልቦና ያድላችው
አባታችን በረከታቸው ይደርብን።
ለሞቱቱት ነፍሳቸውን ባፀደገነት ያኑርልን😢😢😢😢😢😢
ለሞቱት ነብስይማርልን
እረ ለ እኛ ነብስ ይማር እሳቸዉማ እድለኛ ናቸዉ
ነፍስሳቸውን ይማርልን።
ፈጣሪ ነፍስ ይማር እግዚአብሔር ልቦና ያድለን በኡወነት 😢😢😢😢😢😢
ነፍስ ይማር።
ወድሚ አንተ ትክክልክ ነክ እውነቱ አንተገር ነው አባቶች ጠፍተዎል ለነፍሳቸው ይጸልዩ
እውነት ነው ፈጣሪ ይቅር ይበላችሁ እያወቁ ዝም ለሚሉ
እግዚአብሔር ይመስገን!!! ደስ ሚለው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የማንንም እምነት እንደማትነካ እየታወቀ ለምን ሁሉም ባይባል የሌላ እምነት ተከታዮች ኦርቶዶክስን ትጎነትላላችሁ። እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣችሁ!!!
ነፍስይማርፈጣሪይቅርይበለን
እውነት ነው ሁሌ እዬ ሞትን ነው እኛ ፍትህህህ የለም ምን እንሁን ወገን
ጌታዮ ሆይ እባክህ ታረቀን 🤲😥
ነፍሳቸውን በሰላም ትረፍ
አሽቃባጭ መግለጫ ትክክል ነው ጀግናችን አርዓያ ወንድሜ ። በጣም ያሳዝናል የኛ ሐገር ነገር በደንብ እናውቃለን ጫት ያቃቅማል አሁንስ ግራ ግብት እያለኝ ነው ወገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አዉነት አግዚአብሔር ይፍረድ በጣም የላሸቀ ትዉለድ ነዉ አየመጣብን ያለዉ ግን ከአጠገባቸዉ ኦቶዶስ የለምዴ አደዝህ በአምነታችን ሲሳለቁ😊😊😊
የአባቶቻችንን ነብስ በአፀደገነት ያኑርልን ለገዳዮችም እ/ር ፍርዱን ይስጥ ተዋህዶ ሰላም ናት ወንጌል ነዉ የምትሰብከዉ ባዶ እጁን እያጨበጨበ ታቦቱን አጅቦ ለሚሄድ ምእመናን ይሄሁሉየወታደር አጀብ ሌላ ስራ የላቸዉም መግለጫ የምንፈልገዉ በተለያ ቦታ የሚገደሉትን ገዳያቸዉ ለፍርድቀርቦ ስናይ ነዉ በዝቋላና በሌሎቸም አድባራት የተገደሉት ደም ይፈርዳል አስመሳይ ነዉ ያስጠላን
እግዚአብሔር
እባክህ ወንድሜ እራስህን ጠብቅ እንዳትታመም አባቶችን ተዋቸው የሉምና ሲኖረንአንድ ቀን እናወራለን እስከዛ አባት አባት የለንም አበቃ
እግዚአብሔር ሆይ የንፁሀን ሞት በቃበለን ስለህፃናት ብለህ በቃ በለን
አቤቱ ጌታ ሆይ ህዝብህን ጠብቅ
ለሞቱትም ነብሳቸውን ማርልን
እና ወንድሜ አርአያ ራስህን ጠብቅ
Agrecive አትሁን ረጋ ብለህ ተናገር
he is baseless and alcoholic 🥃🥃🥃 የ ዩትዩብ ጡረተኛ no one asked him to represent the Ortodox church
በጣም ትክክል ነህ ግን ጆሮ ላቸው አይሰሙም
አባታችንን ነፍስ ይማር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ሁላችንም ገና😢 በየተራ እንጨፈጨፋለን መቆየት ደጉ። ግዜ ለኩሉ 😮😮😮😮😮😮😮
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላሙን ያምጣልን
my a thank you we see you all ways we dc boys
እ!!!!? ያማል ቃል የለኝም
ፈጣሪ ሆይ ፈጥነህ ድረስልን
የሚስሩትን አያውቁም እና ይቅር በላቸው
ነፍስ ይማር
መቸ የት አምላከ ጉዮርጊስ ነፍሳቸውን ይማር ።አቤቱ ማረን ቸሩ መድኃኔ አለም እስከ መቸ እንታረዳለን?
ተባረክ ወንድሜ ! ቃለ ህይወት ያሠማህ
በጣም ያሳዝናል እግዚኦ ሰው መግደል የሰው ደም መጠጣት ሱስሆኖባቸዋል ነፍስ ይማር
ግን ምን ሆነው ነው እንዲህ ፍልት ያለባቸው።እንዴ? ጉድ እኮ ነው መከራ ሊመጣ ሲል ጥጋብ ያቀናጣል ይባላል የጤና ያርድግላቸው ።እግዚአብሔር ታጋሽ ነው ምህረቱም. የበዛ ነው ግን ሲነሳ እነሱን አያርገኝ።
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን። መንግስት እቅዱን እየፈጸመ ነው እኛ አባቶች የምንለው የለበሱትን ልብሳቸውን ነው ውስጣቸው ተኩላዎች ናቸው አስበልተው ጨረሱን እስከመቺ ነው እነዚህን አውሪዎች አባቶች ናቸው የምንለው?????????
ለሞቱት እግዚአብሔር ነፍስ ይማር ግን ሁሉንም ተጠያቂነት ለአባቶች ብቻ ማድረግ ግን ጥሩ ነው እኛስ ምን አደረግን
እነሱ ናቸዉ መምራት ያቃታቸዉ ምዕመኑ በለጣቸዉ መስቀል እያስረገጡን ምን እናድርግልሽ እነሱ ናቸዉ ጠላቶቻችን ተዋህዶየንና ኢትዮዽያየን ያስደፈሩ ማንም ነጫጭባ ሰይጣን ደፍሮን አያዉቅም ጊዮርጊስ ሞገስ ሆኖን ስንቱን በተዋህዶ አሸንፈናል። ግን ቆራጥ አባቶቻችን ስለነበሩ ነዉ።
ነፍስ ይማር!!!
በመጀመሪያ ለአባታችን እና ለወንፁዋን ወንድሞቻችንን ነፍስ ይማርልን እግዚአብሔር😢 ሌላው በጣም ጊዜው ያስፈራል ሀፃታችንን በጣም በዝቶ ፈሰሰ በስላሴዎች ፉት😢😢 አብቱ ይብዙን አታምጣብን ቸር ነህና ፉትህን መልስልን ይህንን ክፉ መንግስትና ክፉ በቤተክርስታኑ ውስጥ የተሰከሰኩትን ንቀልልን ስለ እናትህ ስለ ቅድስት ማርያም ብለህ😢😢😢🙏🏽🙏🏽🙏🏽
Amen Amen nefs ymar
ቁጣውም እየበዛነው ሀጥያቱም እዴት ፈጣሪ ይቅር ይበለን
Selam selam
Betam tebareki yene wendm kale hiwot yasemalen Betam yamal Nebse yemar 😭😭😭😭😭🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
Yaskotal!
አሁንስ ግራ ግብት የሚል ነገር 😢😢😢😢
እረ የተዋህዶ ልጆች መቼ ነው መታረዳቸው የሚያበቃው? መንግስት መቼ ነው ስለተዋህዶ ልጆች ፍርድ የሚሰጠው ሰው የላትም የሰማይ አምለክ ይፍረድልን
በቤቴ።ክህነት ውስጥ ብዙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ የሚጠሉ የተሰገሰጉ ።ብዙ አሉ።አባታችንን እንዳይናገሩ የሚያደርጉ አሉ።ሰማይና ምድርን የፈጠረን እምላካችን ከምድር ገፅ ያጥፋቸው።በታቦቱ እንደቀለዱ እሳት ሆኖ ይቃጠሉ
ምን አፋቸዉን አልያዟቸዉ ምንድነዉ የምትሉት ? አይወጡም እዉነቱን ተናግረዉ ከመሸበት ማደር ታድያ እኮ ፈተናዉ ይሄ ነዉ እነሱ እስኪፈቅዱላቸዉ ከጠበቁማ ምኑን ብፁዕ ሆኑ?
አርዓያ ወንድሜ ዘንድሮ መቼስ የማናየው ዕንቆቅልሽ ይኖራል ብለህ ነው? እይይይይይ ጌታ ሆይ አለህ በዙፋንህ እኔ እንጃ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አወይ መሪ ጌታዎች ከሰሩ! ከነሱ በላይ ዋናው የአውሬው መንፈስ ጽ/ቤት ከሕንድ ከመጡ ምስኪን አገሬ!!!
Amennnn
Nefs yimar Leabatachin 🙏✝️😪
ዝምታችን በጣም በዛ በቃ ልንል ይገባል😢
አርአያ ስለምትሰጠን መረጃ ለሀይማኖትህ መቆርቆርህ ጥሩ ነው በርታ። ነገር ግን ህግምሀይማኖት አባትም የለንም አባታችንነፍሳቸው በሠላም ትረፍ🙏 አርአያ መልእክቴን አልተቀበልከኝም መሰል የባክግራውንድህን ከለር ብትቀይረው ደስ ይለኛል ወይሙሉ ነጭ ወይ ጥቁር ወይ ቀይአድርገው የገዳ ባንዲራይመስላል ያስጠላል።
❤🎉❤🎉❤🎉
አምላክ ሆይ አረ ማረን ኢትዮ ህዝብ ደም ጠጥቶ የሰው ስጋ በልቶ ማይጠግብ ሰይጣን አጥፋልን
የእግዚአብሔር መንፈስ ማደርያ በነበረው የብሉይ ኪዳን ሥር-ዓት በታቦቱ ማሾፍና ሳንቲም ማግኘት እርግማን በላያችን ማምጣት ነው!
ጌታ ደግሞ የሰጠዉን እራሱ ፅፎ ለሙሴ የሰጠዉን ትዕዛዝ ሊሽር አልመጣም ልፈፅም ነዉ ብሏል መፅሀፈ ኢያሱ ጋር ከተጣሉ መዝሙረ ዳዊትንም ይተዉት መናፍቃን እሱም ብሉይ ኪዳን ነዉና ለነገሩ መነፈቅ ናቸዉ ከፍሎ አማኝ
ወንድም አርአያ መካሻ መሰለኝ ከይቅርታ ጋር አንተ ያለህበት ቦታ ብዙ ሰው ይመለከትሀል ሁሉም ጥሩ ነበር የምታነሳው እሹ ግን የምትጠቀመው የእጅህ እና የጣትህ ሳይን ግን ሌላ ነገር ያመለክታል ሳታስበው ሳታቀው እየተጠክ ነው እና ከይቅርታ ጋር አትጠቀም እግዚአብሔር ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን
Berta
Ameen Ameen Ameen 🥹🥹💔💔😭😭😭😭😭💒🛐🛐🛐🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻
ቤተክርስቲያን ላይ የቀለዱት ልጆች በአካባቢያቸው የሚታወቁ ስለሆነ እርምጃ ሊወሰድባቸው ይገባል ።
ኧረ የድሬው ከንቲባ ከድር ጀዋር መመስገን ነበረበት
የቤተክርሰቲያንን ፀጥታዋንም ሆነ ሰላሟን የሚነሷት በቤቷ የተሰገሰጉ ካድሬዎች እና የመንግሰት ኤሊቶች ናቸው ተዋህዶ ሰላም ናት ህዝቧም ሰላም ነው በጣም ያሳፍራል ሁሌም በአላቶቻችን በሰላም ሲከበሩ የሚበሳጭ መንፈሰ አለ ደሰ አይለውም የምናመልከው አምላክ ግን ከኛጋር ነው ያለጥርጥር በፅላታችን ላይ የቀለዳችሁ ሁሉ የጃችሁን ታገኛላችሁ እኛም ዝም አንልም ሰው በሀገሩ የትይሂድ ግድያው መፈናቀሉ ዝም ሰለተባለ ተው በኋላ ዋጋ ትከፍሉበታላችሁ
እስካሁን ድረስ ካየኋቸው ሁሉ አንተ ነጋሽና ደረጀ ዘወይንዬ ናችሁ በሚድያላይ ወጥታችሁ ሳትፈሩ እውነት ስትናገሩ ያየሁት የሞቱትን ነፍስ ይማር እባክህን አባቶች አትበል አባት የለንም እነሱ እረኛችን አይደሉም አባታችን እግዚአብሔር ብቻ ነው ፍርድ ከእሱ ነው የምንጠብቀው የሰውን ነገር ይቅር ግን ለምንድን ነው ግን ይህን ያህል የፈሩት
አሰገዳይ ገዳይ ከቤተክርስቲያን ውስጥ ሁለቱም አብረው አንድላይ ሰላሉ ነው ያላወጡት መድሐንአለም እሱ ይፍረድ ።
በቤተ ክህነትና አካባቢዋ የተሰባሰባችሁ አገሪቷ ላይ ችግር ከመጣ ይህ ሕዝብ ከሠማዕትነት ሳትቆጠሩ እግዚአብሔር ደማችሁን እንደ ኤልዛቤል የውሻ ደም ማድረጉ የማይቀር መሆኑንና
የተባላችሁበት ብር ሳትቀምሱት ለልጆቻችሁ ሣይሆን ልክ እንደወያኔ ባለሥልጣን በየቦታው እንደምትቀሩ አስተውሉ
አይ ጉዳችሁ........
እረ ምን ጉድ እሰከመሼ ነዉ በኦርቶዶክሰ ሀይማኖት ላይ ይህ ሁሉ ግፍ ለምን ለምን ?እግዚሐቤር ይፍረድ
😢😢😢😢😢😢
Lemetut egziabiher
Nefesachew yemar.
Areaya men enaderg egziabiher rasu ferd yest . Abatochacen??????? Enja