"

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025

Комментарии • 33

  • @Mebrat-n9r
    @Mebrat-n9r 9 дней назад +2

    GERO YALEW YISMA☝️ LIB YALEW YASTEWUL ☝️

  • @WoinshetKifle
    @WoinshetKifle 12 дней назад +15

    እግዚአብሔር አምላክ ፈጥኖ ይድረስልን እንጂ ሀይማኖታችን በጣም ፈተና ላይ ነው ሕዝቡም ግራ ገብቶታል🙏🙏🙏

  • @user-0987-a
    @user-0987-a 12 дней назад +9

    በእግዚአብሔር ፍቃድ ባለመመረጣቸው የእግዚአብሔርን ሥራ መስራት አይችሉምና ከእነሱ አንጠብቅ:: ወደ ልቦናቸው እንዲመለሱ እንፀልይላቸው::

  • @tsehayemekonnen991
    @tsehayemekonnen991 11 дней назад +2

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Truth-12
    @Truth-12 11 дней назад +2

    When ye EWNET MENFES is in you … you always keep telling the truth…. Egzabiher Amlak erejim edme enna tena yistot ❤❤

  • @agerenewu8397
    @agerenewu8397 12 дней назад +4

    ሰላም አባታችን መምህሮቻችን

  • @nahomafriend
    @nahomafriend 12 дней назад +3

    enamesegnalen

  • @Mebrat-n9r
    @Mebrat-n9r 9 дней назад +1

    💯% iwunet new💥

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 12 дней назад +2

    እናመሰግናለን🙏

  • @AfeworkSeyoum-b4t
    @AfeworkSeyoum-b4t 12 дней назад +4

    ❤ሰላም ሰላም ወገኖች❤❤❤

  • @solomongebregeorgis8348
    @solomongebregeorgis8348 12 дней назад +2

    Thank you

  • @Dibekulu27
    @Dibekulu27 12 дней назад +3

    አምላክ ሆይ አድነን

  • @adugnamengistu527
    @adugnamengistu527 12 дней назад +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን!
    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    የዕድሜ ዘመነዎተን ያርዝምልን!
    ያኑርልን!
    በዚህ ዘመን እንደ አናንተ ያለ ሰው በማግኘትችን እግዚአብሔር ይመስገን!!!

  • @ያዘመንቲዩብ
    @ያዘመንቲዩብ 12 дней назад +3

    የእውነት አንደበቶች

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh 12 дней назад +2

    ትክክል

  • @fekadeteshome820
    @fekadeteshome820 11 дней назад +3

    Thank you please try to reach more believers it's your Ethiopian Orthodox obligation even to preach this in the church 🙏 so everyone has to know the truth

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh 12 дней назад +3

    ሰላም ለናንተ ይሁን❤

  • @enushsenait6018
    @enushsenait6018 12 дней назад +3

    Selam wegenoch. , tsega yibzalachu.

  • @Kihnet33
    @Kihnet33 11 дней назад +3

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ የኢትዮ ቱንቢ ሚዲያ ታዳሚዎች እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ልደቱ እንዲሁም እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ።🙏🙏
    አባቶቻችን ቃለ ሕይወትን ያሰማችሁ ። 🙏🙏

  • @YohannesDegife
    @YohannesDegife 11 дней назад +3

    ሊቀ ሊቃውን አለቃ አያሌው ቀደም ብለው አቡነ ጳውሎስን አካሄደዎት ትክክል አይደለም ተመለሱ ብለው ሲመክሯቸው አሻፈረኝ ስላሉ ስማቸውን በቅዳሴና በኪዳን የጠራውንም ጭምር አውግዘው አርፈዋል ስለሆነም አሁን ቤተ መቅደሱን የወረሩት ካቶሊኮች እና ካድሬዎች ነው ።

  • @TenaLehulum-c7s
    @TenaLehulum-c7s День назад

    እውነት እኔ አዝናለሁ ልደታ ነው አጥቢያየ ሁሌም እልል በሉ ነው የሚሉን ፅድቅ የሚባል አንድም አይታይባቸውም ይባስ ሲቀናኑ ሲባሉ ይታያል ቤተክርስቲያኗ የህንፃ ገቢ በተጨማሪ ኮሌጅ አላት ሁሌም ትለምናለች ለምን ስለሚበሉት ነው ። ብቻ በጥቅሉ አገልጋይ ተብየዎችን ካየን እንጠፋለን ስለዚህ ቤተክርስቲያን ስንሄድ ክርስቶስን በማሰብ ፃድቃንን ሰማዕታትን መላዕክትን አባቴቻችንን በማሰብ ይሁን እንጅማ አአ ሀገረ ስብከት ብቻ በሁሉም ሀገራችን ያሉ ቤተ ዕምነቶችን ማነፅ መገንባት የሚያስችል ገቢ አለው ግን ይበሉታን ። ክፍለ ሀገር ያሉ የቆሎ ት/ቤቶችን ስናይ ቤተክርስቲያን የዛሬን እንጅ ነገን እይሰራች አይደለም ይልቅ ማህበረ ቅዱሳን በጥሩ ሁኔታ ይንቀሳቀሳል። ውዶቸ ክህነቱ ሰማያዊ ስለሆነ እንሳለም እንባረክ ስራቸውን አንይ 😢

  • @Robelataklti-r7m
    @Robelataklti-r7m 10 дней назад

    ከግብፅ የመጡልን 111ኛው ኣቡነ ማቲዮስ የመጨረሻውን ሊቀ ጳጳስ ኣባረሩዋቸው ንጉሱ ኣፄ ሃይለ ስላሴ።

  • @tirsiteguale7628
    @tirsiteguale7628 12 дней назад +2

    እውቆ፡የተኛን፡ማን፡ይቅስቅሰው፡አሁንም፡እግዚአብሔር፡ይስጥዎት፡አባቴ፡ አድላዊ፡አባት፡መሆን፡የለበትም😢

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 12 дней назад +2

    Oh God have Mercy upon your sheep!? May God see your burdens and raise to our Lord. God is silent and have His own time to revenge and solve the Church's u solved mystery? May strengthe you and all the parishiners of Orthodox churches? Maywe/I have your blessings?

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh 12 дней назад +3

    ቱንቢ ጀምሯል ቤተሰብ ገባ ገባ በሉ ላይክ ሼር ሰብስክራይብ እያረጋችሁ

  • @ethiopiawins8188
    @ethiopiawins8188 12 дней назад +7

    አባታችን ቄሲስ አስተርአየ የአቡነ ማቲያስ ካቶላካዊ ማንነት የሚያውቁ እርሶ እና አቡነ ቄርሎስ እጅ ነው። እረ እባክዎ ሐዋራዊ ሰንሰለቱ ለምን ተበጠሰ??? ከአቡነ ተክለ ሐይማኖት ጋር ያላቸውን ፀብ ያውጡት።

  • @minaseagonafir7414
    @minaseagonafir7414 12 дней назад +3

    እናንት ቅጥ ይለ እና እንደ ውድ እንዴ ያለ ነገር ትተን ለህዝቡ ይያዛችሁትን እውነት ለህዝቡ በማስተላለፍ የቤተክርስቲያናችንን አንድነት እውነትን በመናገር ክርስትያንን ሀገራችንን ከነፍስ ምት እንታደግ

  • @Dibekulu27
    @Dibekulu27 12 дней назад +1

    እንዴት ሰነበታችሁ?

  • @Robelataklti-r7m
    @Robelataklti-r7m 10 дней назад +1

    የኣዲስ ኣበባው መንበረ ተክለሃይማኖት ፎርጅድ ሲኖዶስ ይሀው በትግራይ ፎርጅድ መንበረ ሰላማ ወለደ ሁሉም የእጁን ያገኛል ሃሰተኞች ፈሪዎች ጨካኞች ግድ የሌላቸው ኣሁንም ወደ 👉👉👉"መንበረ ማርቆስ" ካልተመለስን እና ካልመለሳቹን እንጃ?? ወዮልን🙏🤗🤗🤗🤗።